Тёмный

ለጥያቄዎ|| ነሺዳ ይፈቀዳልን? እና ሌሎች የፈታዋ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው || በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Letyakewo 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
/ sunnahmultimedia
Telegram:- telegram.me/Su...
Facebook:- Sunnah Multimedia
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 453   
@Muna-wj3wq
@Muna-wj3wq 5 лет назад
በመሰረቱ ቁርዓንን ማዳመጥ የለመደ ጆሮ ለነሺዳም ሆነ ይሄ መንዙማ የምትሉት ለመስማት ጊዜ ሆነ ፍላጎት የለውም። ካላመናችሁኝ ሞክሩት! ወረቢ እኔ ነሺዳን አዳምጥ ነበር ግን ቁርዓንን ማዳመጥ ከጀመርኩን በኃላ ነሺዳ የሚባል አስጠላኝ።
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ
አዎ ማማዬ እኔ ራሱ ነሽዳ በጣም አሎድም በተለይ መንዙማ
@Nn-cc4qg
@Nn-cc4qg 5 лет назад
ጀዞኩም አላህ ኽይር
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 5 лет назад
ወላሂ ልክ ብለሻል እህት እኔም አዳምጥ ነበር ቁርአን መቅራትና ማዳመጥ ከጀመርኩ ወድህ ምንም አይመስለኝም
@zahratezazu9027
@zahratezazu9027 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ማማየ እውነትሽን ነው እኔም መንዝማ ነሽዳ እሚባል ምንም አልወድ ቁርአን ነው የኔ አፅናኝ
@ኡሚአብዱሪህማንኮቻዋኮቻዋ
@@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ ewwwwqwwwwqq
@أبوخالدالحبشيى
@أبوخالدالحبشيى 5 лет назад
ማሻ አላህ ... ታላቅ ኡለማ አላህ እድሜዎትን ያርዝመው ماشاالله يخفذ الله
@zuleycajemal8019
@zuleycajemal8019 5 лет назад
ሱና መልቲሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ሼኩና አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@MM-ph4zb
@MM-ph4zb 5 лет назад
አንዳንድ ኮሜንት የምትፅፋ ልጆች ግን ምን ነካችሁ ፈትዋ እናንተ እንደምትፈልጉት እንዲሆንላችሁ ነው እንዴ የምትፈልጉት እናንተ እንደምትፈልጉት ካልሆነ ቅር ለምን ይላችሗል ይሄ እኮ ዴን እንጂ የውይይት መድረክ አይደለም ።
@user-rz4ez1gr7q
@user-rz4ez1gr7q 5 лет назад
ብእርህ ይባረክ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 5 лет назад
አላህ። ሠላማቹን። አላህ። ያብዛልኘ። ለአላህ። እወዳቹሀለሁ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
ትክክል
@nadaalali6709
@nadaalali6709 5 лет назад
አሳለምአለይኩም፡ኡስታዝ፡ጥያቄአለኝ፡ፍቃደኛ፡ካሆኑ፡እንሻአለህ፡በውስጥ፡በቴሌግራም፡ዋይም፡በዋሳፕ፡00971589324388
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 4 года назад
Sah
@user-rz4ez1gr7q
@user-rz4ez1gr7q 5 лет назад
አላህ ይጠብቅልን ሃቢቡና እንደት እንደምወደወትኮ አላህ እድሜወትን ያርዝምልን የኛ እንቁ ስለ ነሽዳ ያብራሩት ነገር በጣም ተመችቶኛል ትክክለኛ አገላለፅ #
@nuradinbadru9015
@nuradinbadru9015 Год назад
😮😮😮😮😮😮😮😊Person o
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 лет назад
ነሽዳ የሚባለው ነገር መቸም በአሁን ጊዜ ያለው አኡዙ ቢላህ ጭራሽ ቁርአንን ያስረሳል አላህ ወደሚወደው ይምራን
@AaaaBbbb-wh3tw
@AaaaBbbb-wh3tw 5 лет назад
zebiba hussen amiiiiiin yarab
@aleekahusain4679
@aleekahusain4679 5 лет назад
zabu ehta😘
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 4 года назад
San Amen yareb
@rahimarahima4753
@rahimarahima4753 Год назад
በትክክል ቀላል ከቁርአን ያርቃል በራሴ ስላየውት ነው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እስከናካቴው መስማት ትቻለው በቃ ቁርአንን መስማት የመሰለነገ የለም።
@anwarkedir9816
@anwarkedir9816 5 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸይኽ፡ ደግ አደረጉ። የነሺዳው ነገር ተመችቶኛል።
@jg2911
@jg2911 5 лет назад
ጀዘኩም አለህ ኸይር ሽህ አችን አለህ ረዥም እድሜ ከጤነ ጋር አለህ ይወፍቃቹ የኢስለም አገልገዮች አሏህ በለቹበት ጥብቅ የርግልን
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 лет назад
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ሼሀችን የአሁኑ ነሺዳ ዘፈን ቁጭ ነዉ አጭር ቀሚሥ ለባሽ ሤቶች ሥላለሥገቡ እሥላማዊ ድራም እሥላማዊ ነሺዳ እያሉ ሤለሚሥታቸዉ ሥለ ምናምቴ ያጨመልቃሉ እኔ በፊት እወድ ነበር አሁንግን ሊያሥታወከን ደረሠዋል
@abdumhamed8083
@abdumhamed8083 5 лет назад
ነሺዳና ግጥም አይገናኝም ያሑን ዘመን ነሺዳ ሙዚቃ ጋር ልዩነት የለወም
@user-nd4pb3ww7p
@user-nd4pb3ww7p 4 года назад
በትክክል
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
አላህ እድሚናጢናይስጣችሁ ኡስታዞቻችነ የኛብርሀኑች
@gulsoeda8498
@gulsoeda8498 4 года назад
አላህ ይጠብቅውት ያሽክ ስለነሺዳ የተናገሩ ተመችቾኛል ትክክል ባውን ግዜ ነሺዳ ሙዚቃ ።ነው ስለዚህ ባናዳምጥ ባይ ነኝ
@user-cx9mi7id8s
@user-cx9mi7id8s 5 лет назад
አቅራቢው ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ትመስላለክ ማሻአሏህ
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 лет назад
Brother Yasin
@zuzutube2926
@zuzutube2926 5 лет назад
ይመሥላል
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 5 лет назад
አላህ አድነው ኢሳአለሂሰላምየአላህባሪያነው አላህ አይውልድም አይውለድም ወድሙይመሥላል
@አጀኢባቢንትአወል
እኔ ግን ነሺደ ቢፈቃድም ልቤ እሺ ብሎ አይቃበለውም ጆሮዬም እሺ ብሎ አያደምጣውም አሁን ጊዜ የለው ነሺደ ከድሮ በምንም አይጋነኝም ዘፈን በሉት
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 5 лет назад
የኔ ቢጤ ነሽ
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 лет назад
Ya music new::
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
ሳህ እህት
@sedaseman3512
@sedaseman3512 5 лет назад
ትክክል እህቴ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 лет назад
ሳህ
@amiti5809
@amiti5809 5 лет назад
ኡስታዜ ስወዳቹ ተፍሲሩን ተቋረጠብን አላህ አግዟቹህ እንደምጨርሱት ተስፋ አደርጋለሁ ጀዛኩምላ ኸይር
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
ማሻ አላህ ኡስታዙና. ውድ እህቶቸ ጉርፑ ካላችሁ አስገቡኝ የተፍሲሩ ባረከሏህ ፊኩም
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
አላህ ጀዛቹሁን ይክፈላችሁ አንድ አንድ እህት ወንዲሞች ሙዚቃ በማዳመጥ ተጣምደዋል አላህ ሂዲያ ይስጠን ይስጣቸው ነሺዳ እያዳመጡ ወደ አላህ ቢመለሱ ጡሩ ነው ነሺዳ አያስፈልገንም የምትሉ አታዳምጡ ስትተቹ ትገሩሙኛላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ ምንድን ነው የምታዳምጡት? መጀመሪያ እራሳችሁን ገምግሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
አቅራቢው ያሲኔን ይመስላል ወንድሙ ነው እንደ ማሻ አላህ ካልሆነም ያው የኢስላም ወንድሙ ነው መሰሎቻችሁን ያብዛልን
@ramatube4608
@ramatube4608 3 года назад
ጄዘከለ ከይር አለ ይጠቢቀቺ
@zaharazahara9158
@zaharazahara9158 5 лет назад
ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ ነ እረጂም እድሜ አላህ ይስጥልን
@Sa-nw3vy
@Sa-nw3vy 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሚ በጣም ነዉ የልከኝ ግልፅ አወጥተህ ስለ ተናገርክ ስለ ነሺደዉ ጉበዝ በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 лет назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኽይር ሸይኽ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረረረረብ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 лет назад
*ጀዛከላሁ ኽይረን ያሽኽ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስወት እኔ ሸሀችን ያሉትን ሙሉ በሙሉ አምናለሁ ሀቂቃ በጣም ነው የምወደወት*
@fetiyafetiyaalhamdulillah9863
@fetiyafetiyaalhamdulillah9863 5 лет назад
Jezakumullah heyir allah yestur mihretun yilegisen
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ 4 года назад
ጃዛክአላህኽይር. ያሽህ. እላህይጠብቃችሁ
@rahme8539
@rahme8539 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ለተርከበረው ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ .ነሽዳን በተመለከተ ባሁን ሰአት ላይ ድቢ እየመቱ ድረሱልኝ አድኑኝ እርዱኝ እያሉ የሚል ነሽዳ ነው ባሁን ሰአት ላይ ያለው በጣም ከባድ ነው ወደሽርክ የሚጠራ ነው ሀቂቃ
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 лет назад
እህት ወንድሞቸ ኑ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ አብረን ቁርአንን እንቅራ 📖👀
@hayatukedir4320
@hayatukedir4320 5 лет назад
እንዴት ነው ሰብ ስክራይብ የሚደረገው
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 лет назад
@@hayatukedir4320 ይሁን ለበጎ ነው ከሚለው ላይ ግብተሽ subscribers የሚለውን ተጫኝ
@user-nu9kt3zb6d
@user-nu9kt3zb6d 5 лет назад
ኢንሽ አላህ
@fhdgfnffhfggf4707
@fhdgfnffhfggf4707 5 лет назад
ስም ሰአዳ
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 лет назад
@@fhdgfnffhfggf4707 ነይ ቻናሌ ላይ 🌷
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc Год назад
አመቱቢላሂ ወረሱሊሂ የአላህ በሰማንዉ የምንጠቀም ያሪገን
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
አሰላማለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ እሱም ምደነው 1/አንድት ሴት የደረሰ ወንድ ልጂ ካላት ኒካ ሊያሳስራት ይችላል የሚል ፈተዋ ሰምቻለሁ ።አሁን ደሞ አይቻልም አላችሁ እናተ እኛ ማንኛውን እንመን? እውነታውስ የቱ ነው እባካችሁ አስረዱን? ??
@user-mi9ve1mv1d
@user-mi9ve1mv1d 5 лет назад
ማሻ ኣላህ የኛ ጀግኖች ኑሩልን እነውዳችሇለን ኣላህ ይጠብቅልን
@aaxxaaxx7757
@aaxxaaxx7757 5 лет назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صلي على نبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد صلي الله عليه وسلم أستاذ جزاكم الله خيرا بارك الله فيك
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc Год назад
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አላሁ አክበር
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 лет назад
ጀዛኩመላህ ኽይር ግን ይህ ነሺዳ እሚባል ነገር ጭራሽ አበዙት ኤጭ ደሞም በእስልምና ስም አይነግዱ ከፈለጉ ዘፍን ብለው ይጀምሩ እኛ ቁርአንንና ሀዲስ መች አብቃቅተንነው በሱ የምንደራደርው አላህ ሂዳያ ይስጠን ብቻ
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 лет назад
እኮ ማሻአላህ አለች
@fatumakedir1725
@fatumakedir1725 5 лет назад
Waswrb Maashaallaa maashaallaa maashaallaa maashaallaa Jazakallahukeyirani Ustaz
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 4 года назад
Sah
@ruhit6906
@ruhit6906 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ኡስታዙን ያሸህ ጁዛኩመላ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ
@user-cx9mi7id8s
@user-cx9mi7id8s 5 лет назад
አህለን ኡስታዙና ጀዛኩሙሏሁ ኽይረን
@moniraredi1187
@moniraredi1187 3 года назад
ሼሆቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ይጣብቃቹ
@fetyanuri9694
@fetyanuri9694 5 лет назад
ዋለይኩም ሰለም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@bintendris4188
@bintendris4188 5 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዞች መሰሎቻችሁ ያብዛልን ያረብ
@ሀንቾነኝየሀዩቲታናሽ
ማሻ አላህ ጀዛኹመሏህ ከይር
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 5 лет назад
ወለኩም አሰላምዉረማቱለሂ ዉበረከቱ የሽእኽ ጂዘከለአ አላህይጠቢቀቹ
@alqua1719
@alqua1719 5 лет назад
ለሙአዝ ሀቢብ ንገሩት ነሽዳው ሁሉ የሙዚቃ ዜማ ነው
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 лет назад
Eshi enea engerwalhu
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 5 лет назад
ሳሂ
@abdallahalhammadi6131
@abdallahalhammadi6131 5 лет назад
የሙአዝን ጦስ ዉሰዱ
@የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ
በትክክል በተለይ እግራለህ መሂጃ ምናምን የሚለው አብዛው በጣም
@የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ
@@abdallahalhammadi6131 አተ እራስህ ውሰፍለት ስለምታውቀው
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 5 лет назад
ይጠውል ኡምርክ ያሼ ክ ጀዛኩሙላህ ኽይርን
@samsunggrand716
@samsunggrand716 5 лет назад
ሀያት ቢንት ሁሴን
@samsunggrand716
@samsunggrand716 5 лет назад
ሀያት ቢንት ሁሴን ጤና ይስጥልኝ እና ላይ ጋር እንደ
@umasam3527
@umasam3527 5 лет назад
Jezak allahu kayhr ustazachen
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው
ኡስታዝ አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን አላህ ይጠብቃቹ
@sadayoutube2655
@sadayoutube2655 5 лет назад
አረሹክበሉኝፈቱሀ ያለቀን
@keyatube4368
@keyatube4368 5 лет назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዙና
@za2500
@za2500 5 лет назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ሸህ ናፍቀውኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-vh7gg1it9g
@user-vh7gg1it9g 4 года назад
ጀዛአካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜን ይስጥልን አላህ ይጠብቅህ
@tube8393
@tube8393 5 лет назад
ኡሥታዙና አላህ የምትመኝቱን ሁሉ አላህ ያሣካለዎት ጀዛኩሙላህ ከይር
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 5 лет назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ እድሚያችሁን ከነ ሙሉ ጤና ያርዝምልን።
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 2 года назад
ጀዛ ኸአላህ ኸይር
@user-up2jg8ds3f
@user-up2jg8ds3f 5 лет назад
ኡሥታዜ ውይ ሥወዴወት አሏህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሥጠወት ያረብብ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 лет назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወላሒ እኔ መዙማና ነሽዳ ስሠማ በአን ጊዜ እይዘዋለሁ ግን ቁረአን ስቀራ እንቅልፌ ይመጣም ምን ይሻለኛል
@emutube5096
@emutube5096 5 лет назад
እኔምምም ኧረ ምን ይሻላል
@user-zj9jp3be1k
@user-zj9jp3be1k 5 лет назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ በላቺሁበት ይጠብቅልን
@yaseenksa1991
@yaseenksa1991 5 лет назад
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@candyfuad6452
@candyfuad6452 5 лет назад
زمزم زم
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 5 лет назад
ሼካችን ጀዛኩመላህ ከይረን እደዚህ እውነት እውነቱን ንገሩልኝ አላህ ይህፈዝኩም
@kuwait6248
@kuwait6248 5 лет назад
ጀዛኩሙ ኸይርን ያሼህ አላህ ይጠብቃቹ
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 3 года назад
ጀዛ ከአላህ ከይር
@thanksthanks7054
@thanksthanks7054 5 лет назад
Shakachen ye Quran tafser lakulen jazakumullahu khyr
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 3 года назад
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh mashallah jazakum Allah kahir
@አጀኢባቢንትአወል
ወአለይኩም አሰለም ውራህመቱለሂ ወበራከቱ ውላሂ ዩቱቭ ለይ እንዳ Sunnah muLti media በጉጉት በነፍቆት ያምጣብቀው ነጋር ዬላም ብል በጋነን አይሆንብኝም ሀቂቃ ጄዘኹም አሏህ ኸይር
@abukalidabdulkadir312
@abukalidabdulkadir312 3 года назад
Quran
@fathifathiha674
@fathifathiha674 4 года назад
ማሻአላህ በሰማነው ተጣቃሚ ያድርገን
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን የኡማው ብራሀን ናችሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን
@user-nk1dc8dq9q
@user-nk1dc8dq9q 11 месяцев назад
ስለም አለይኩ ወራህመቱ ወበራካትሁ አላህ ይጨማራቹሁ
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 года назад
ኡስታዝ።ጀዛክላህ።ኽይረን
@aishaseid2813
@aishaseid2813 5 лет назад
አሰላሙዓለይኩም ወራሀመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከሏሁ ፊኩም ግን የናታችን አዒሻ ረ ዓ ስመውን ቀጥታ ወደ መስጂድ ይገቡ ነበር የሚለውን ለሳቸው ብቻ ኻስ ነው ማለት ነው ያሸኽ? ፕሊስ መልሱልኝ. ሹክረን
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
ሙአዝ ሰምተሀል የሙዚቃ መሳሪያ ያለበት ሀራም ነው ብለዋል ሸሀችን
@taybamohmad4510
@taybamohmad4510 5 лет назад
አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ ቁጥር ላኩልኝ ኡስታዛ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@abduk2344
@abduk2344 2 года назад
😁😂😂😅😅👍🏾صح 👍🏾
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 года назад
Yasheh abate jezak Allah heyren Allah edmiyachihun yarzmew
@abashiabashi9953
@abashiabashi9953 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ረመዳንን ፆመው ከተጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@jamelatuha6684
@jamelatuha6684 5 лет назад
*ወአለይኩም ሰሌም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላህ ኸይረን ውድ ኡስታዞች*
@yaseenksa1991
@yaseenksa1991 5 лет назад
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayathabesh1174
@hayathabesh1174 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@HayutBlsae
@HayutBlsae 5 лет назад
ከኩፈሮችጋርውድድር የያዙይመሥል የገርነሽዳ ከሙዛቃምንምአይለየም እኔአልሀምዱሊላሂ አልወድም አልሠማም ያሥጠላኛል
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 4 года назад
አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ጀዛከላህ ኸይረ
@user-nu9kt3zb6d
@user-nu9kt3zb6d 5 лет назад
ሱናወች ገና ዛሬ አገኘሃችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ ክልል በርቱልን ጀዛኩሙላህ
@nimaanimaa2676
@nimaanimaa2676 5 лет назад
አሚና Amina ትዩብ h j
@qtrqtr2025
@qtrqtr2025 5 лет назад
ጃዛኩም አሏህ. ኽይረን. ሽኽችን. አላህ. ይጠብቀቹሁ. ኢንሻላህ
@hawaand4684
@hawaand4684 5 лет назад
ጥያቄ ነበረኝ ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ እምታውቁ እባካቹሁ
@user-tz6un8bp2r
@user-tz6un8bp2r 5 лет назад
ማሻአላህ
@meretbaba9324
@meretbaba9324 5 лет назад
@@qtrqtr2025 0 sII7
@yamuqelibelqulubsebitqelbi6686
ጀዛከላሁ ኸይር ጀዛ አላህ እድሜወትን ያርዝመው
@حليمبينتجمل
@حليمبينتجمل 5 лет назад
Waleykum selam werahmetulahi weberekathu Jezakumulah hayren
@ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@rolla2714
@rolla2714 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-bf4tp8lq1u
@user-bf4tp8lq1u 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሸይኽነ አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ምክርና መልስ በጥበብ ነው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃች
@onebyone2157
@onebyone2157 5 лет назад
Shek Allah edmay enatea yestilin the way how you teach is incradable
@ፋፊነኝቢንትዓሊ
@ፋፊነኝቢንትዓሊ 5 лет назад
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን አሏህ ይጠብቅልን ያረቢ
@sebleyiama8513
@sebleyiama8513 5 лет назад
ጀዛከላህከይሪንግንጥያቄነበረኚቁጥራችዉንየምታቁንገሩኚእሥቲ
@user-ep7ne9jw6l
@user-ep7ne9jw6l 4 года назад
ማ ሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን
@susususu586
@susususu586 5 лет назад
Jzakllah sehkochachin Allah selamachihun yabzalin
@rahmabntwujriaabdo1227
@rahmabntwujriaabdo1227 4 года назад
አህለን ወሳህለን የኛአ ጀግኖች እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ግን ዴሰክ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ ናቹህ
@amalalameri6907
@amalalameri6907 5 лет назад
Waleykum Salem warhametullhe wabrkathum jazekallhe hayre ustaz Allah yachemrelch
@aminam7957
@aminam7957 4 года назад
ጀዛኩምአሏህ ኸይርን
@AhmedAhmed-px8ef
@AhmedAhmed-px8ef 5 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ
@kedergkehadeg1631
@kedergkehadeg1631 4 года назад
ኡስታዝ እድሜወን እረዥም ያርግልን
@አለባቸውየወሎልጅ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጠውል ኡምረክ ንገሩልኝማ ይህን ሙዚቀኛሁላ
@angleangle7960
@angleangle7960 5 лет назад
ጀዛኩሙላ ኸይር
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ ስለ ሱረቱል ከሀፍ ለኔም መልስ አገኘሁ አድምጠን ተጠቃሚ ያድርገን
@tube-yk8cd
@tube-yk8cd 5 лет назад
እኔ ምላው ግን እስታዝ ባባለፈው ያፋትዋ ጥያቄ የማለሱት ግን ምንኛ ነው እሱም ሱፊይ ሰለፍይ ሃምባሊይ እናም ሌላሌላም ታጣይቃው ሲማልሱ ባታልይ ያሱፊይና ያሳለፍ ልዬነት ምንድነው ሲባሉ ልዩነቱ ባልብስ ነው ብላው ነባር ይሁንነ ዛሬ እርሶ ሳለፍ ኖት ባልዳራባዎት ሱፍይ ነው ማልት ነው ዋይስ እንዴት ነው አለሁ ሙስታአን አራትው ኡስታዝ ምነካዎት ዳሞ ነሺደ ይፍቃዳል እያሉ ነው? አለህ ራዥም እድሜነ ጤነን ይስጣቻውነ ሼህ ፋውዛን አለህ ይሀፍዛቻውነ ነሺደ ባምንም ማልኩ አይፋቃድም ብላው ደንግጋውታል አልሃምዱሊለሂ ራቡል አለሚን ::
@hayuub8524
@hayuub8524 5 лет назад
እሳቸው ያሉት ጭብጨባ ምናምን የሌለበት ነው ያሉ እንጂ ሁሉንም አላሉም
@tube-yk8cd
@tube-yk8cd 5 лет назад
@@hayuub8524 እስኪ ባድምብ ስሚው ሴቶች ድቤን እያመቱ እያሉ ምንኛ ነው አለህ ሁለችንም ትክክለኛውን ምንጋድ ይምራን.ዛፋኑንም ባግጥም ማልክ ምንባብ ይቻላል እያሉ. አለኩ ሙስታአን
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 5 лет назад
@@tube-yk8cd መምህር ሞልቶል ተማሪነው የጠፋው አፍሽን ሠብስበሽ ተማሪ ያለቦታሽ ቂጥ አትበይ እውቀት ካለሽ በመድረክ ፈትዋ ስጭ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 5 лет назад
እህቴ ሥለ አለባስ ሡፍ ለበሣቹህ እያልሽ ነው ፊቃደኛ ከሆንሽ ስ ቁ ላኪልኝ እልክልሽ አለሁኝ
@semharhussen3866
@semharhussen3866 5 лет назад
Allah hedaya yestshe demo kenklefshe neka bleshe semew
@HayutBlsae
@HayutBlsae 5 лет назад
ጀዛኩመላሂኽይር
@yeborenawkuru7438
@yeborenawkuru7438 5 лет назад
ጀዛኩሙሏህ ያሸህ
@raziyahussein36
@raziyahussein36 5 лет назад
Habibi ustazachin jezakellAllah
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 лет назад
ጀዛ ኩሙላሁ ኸይረን
@user-nc5ue1ds4t
@user-nc5ue1ds4t 5 лет назад
ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምሏህ ኸይረን ኡስታዞቻችን አሏሁ ሱበሀነ ወተአላ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሏሁመ አሚን
@alihusen641
@alihusen641 5 лет назад
ጀዛከላህ ከይር
@abdulkafijihad3663
@abdulkafijihad3663 5 лет назад
ጥያቄዎ በሙሉ ስመለስ የታለ ታዲ? ደሞ የ ተፍሲር ቅራት በምን ላይ ነው የተላለፈ የምገኘው?
@ayshafathima1823
@ayshafathima1823 5 лет назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂጀዛከልህህይርእስቲዱአአርጉልኝእናትአባቴተፋተውብኝጭንቅጥብብእያለኝነውዱአአርጉልኝጀዛከላህህይር
@moonatube8914
@moonatube8914 5 лет назад
አላህ በአንድ ላይ በሰላም በፍቅር ያኑርልሽ አላህ ልባቸውን ያራራቸው ያረብ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 лет назад
አብሽሪ አላህ እርቅ ይስጣቸው ለኽይርነው አብሽሪ
@ayshafathima1823
@ayshafathima1823 5 лет назад
አሚንንንንን
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 лет назад
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم شيخنا الفاضل
@ayshaali5929
@ayshaali5929 5 лет назад
ጀዛኩምላኸይረን ኡስታዙና ቁራቸውን እንዴት ነው ማግኘት አሚቻለው ጥያቄ ነበረኝ
Далее
aslm wleku woramtula wobarakatu  juma mubarek
8:11
Просмотров 21 тыс.
УГОСТИЛ БЕЛКУ МОРОЖЕНЫМ#cat #cats
00:14
Real respect sig
00:48
Просмотров 1,3 млн
ጉቦ መብላት ማብላት
11:59
Просмотров 613