Тёмный

ለጨረቃ ቅርብ የሆነው ቦታ የማይጠበቅ ውስብስብ ተፈጥሮ Abel Birhanu 

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Подписаться 993 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Развлечения

Опубликовано:

 

15 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi 7 месяцев назад
የኔ ኮሜንት የሚታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይሙላ❤❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 7 месяцев назад
Amen❤
@emirufisseha6811
@emirufisseha6811 7 месяцев назад
Amennn❤❤❤🎉
@liyakidu3210
@liyakidu3210 7 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@BuzegirmaBuzegirm
@BuzegirmaBuzegirm 7 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 7 месяцев назад
አሚን
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 7 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አንዳንዴ ተራራዎችን ሳይ ወንዝ ሳይ ህፃን ልጅ ሳይ በእግዚሐብሔር ስራ እደነቃለው ህፃን ልጅ ተወልዶ አይኔ እያየ ሲያድግ እገረማለው ጌታ ሆይ አንተ ትልቅ ነክ እኛ ከምንገምተው በላይ ነህ
@selamzemen1730
@selamzemen1730 7 месяцев назад
Amen egzabiher tilik new ❤
@abumahiy1114
@abumahiy1114 7 месяцев назад
"ሱብሃንአላህ" ጥራት ይገባህ የአለማቱ ጌታ
@madi8643
@madi8643 7 месяцев назад
​@@user-ku8nk2qp3cጉድ 😮
@JabirAli-vf9lr
@JabirAli-vf9lr 7 месяцев назад
Subhanallah
@rozaalain8036
@rozaalain8036 7 месяцев назад
የአቤሎን ፓሮግራሞች እንደ እኔ የምወዲ አለ ግን ❤❤❤አቤሎ ትለያለህ ❤❤
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 Месяц назад
ሱብሃን አላህ ከጎዶሎ ነገር ሁሉ ጥራት የተገባው አላህ ምዝጋና ይገባው🌎☝
@Orthodox9888
@Orthodox9888 7 месяцев назад
"ጠባይ" ስትል በጣም ደስ ትላለህ🥰🥰🥰 አቤልዬ እወድሃለው 😍😍😍እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@Orthodox9888
@Orthodox9888 7 месяцев назад
akbari ystilgni
@birukisanbatu95
@birukisanbatu95 7 месяцев назад
በጣም ይገርማል😊😊😊😊 አቤል አስተማማኝ ቻናል የ አንተ ብቻ ነውባርታ
@EndeshewTagesse-no6ui
@EndeshewTagesse-no6ui 7 месяцев назад
Abel tilayaleh አንተ የእውቀት ምንጭ ነህ ማርያምን ብዙ እውቀት ወሲጀለሁ Please ክፍል (ሁለት) ❤
@user-kr1ug9mp5q
@user-kr1ug9mp5q 3 месяца назад
ይመችህ አቤላ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 7 месяцев назад
አቤላ እናመሰግናለን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ በርታ 👏🏼👏🏼👏🏼💖👍🏼
@user-kc5id6fx9i
@user-kc5id6fx9i 7 месяцев назад
እናመሰግናለን abela
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 7 месяцев назад
Abel the best dude of all time keep uploading 👨 man
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 7 месяцев назад
You are Special professional person.Whatever you say and show beautiful. God bless you
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 3 месяца назад
Thank you again 🙏
@edgrff7506
@edgrff7506 2 месяца назад
የኔ ውንድም እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 месяцев назад
It's an amazing channel. Glad I found you. Quality content. Please keep going !
@ma9546
@ma9546 7 месяцев назад
thanks for sharing ab
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 6 месяцев назад
wendme wow betam tileyalek
@fuhdhfudhd7020
@fuhdhfudhd7020 7 месяцев назад
ABEL GO ON SO NICE
@metiminase4062
@metiminase4062 7 месяцев назад
Wow የሚገርም ነዉ
@mdmihret4304
@mdmihret4304 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል
@belaygenena1462
@belaygenena1462 7 месяцев назад
አቤላ እናመሰግናለን 🥰🥰
@Nur-Hassen
@Nur-Hassen Месяц назад
Great💙💙💙
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 7 месяцев назад
it is amazing
@JiraaJiraa-ln2ws
@JiraaJiraa-ln2ws 7 месяцев назад
እኔ በጣም ነው ስለ እዚህ ነገር የማየው አብሶ መሱድ የሚባለው የዱባዩ ሰው አንድ በአንድ ሲያሳይ በጣም ነው የተገረምኩት ብቻ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አቤልዬ በርታ ወንድሜ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 7 месяцев назад
Betam des yelale❤❤❤🙏🙏🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስራ ጥበብ ወሰን ገደብ የለውም ድቅ ነው አባላ እንኳዋን በደና ተመለስክ ጨረቃን ሞወቀህ ተመስገነው
@Lionragnar
@Lionragnar 5 месяцев назад
የ ኣገሪቱ ሰላም እንዴት ነው ለሜሄድ ኣስቤ ነው
@Kaluboy166
@Kaluboy166 7 месяцев назад
አቦ ይመችህ አባቴ
@yonasadmasu2628
@yonasadmasu2628 2 месяца назад
great job
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 7 месяцев назад
Well came bro
@RayanMohasin
@RayanMohasin 7 месяцев назад
Wowo abel
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z Месяц назад
አቤላ ጀግና እኮ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በሰላም ይመልስህ
@user-hp3im2xc6j
@user-hp3im2xc6j 7 месяцев назад
WOW AMAZING
@Zendro-ls9sl
@Zendro-ls9sl 2 месяца назад
ዋው አቤል
@semegneadal3623
@semegneadal3623 7 месяцев назад
🤔እቤልዬ ይመችህ ላንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ። እኔ የእንተን ፕሮግራም ስከታተል እዛው አብሬህ የምጎበኝ ነው የሚመስለኝ!! የሚመስጡና የሚገርሙ ነገሮች ናቸው : ስለ ዓለማችን ;ስለ ሀገራችን ዕውቀት እየመገብከን ስለሆን ትልቅ እክብሮት እለኝ በጣም እናመስግናለን። ጊዜውን ;ዕውቀቱን ;ገንዘቡን : ከህዝቡ ጋር ተካፍሎ የሚበላ እይምሮውን ለቁም ነገር ባግባቡ ከሚጠቀሙ ስዎች ውስጥ እንዱ እንተ ነህ በድጋሚ እመሠግናለሁ !! በርታ ከፍከፍ በል እንወድሃለን ❤❤❤
@zelalemanimut
@zelalemanimut 7 месяцев назад
ዋው አቤሎ ቀጣይ ክፍሎችን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@Ksm2kiyar
@Ksm2kiyar 7 месяцев назад
አቤሎ 1ኛ ይመችሽ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 7 месяцев назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 አመሰግናለሁ አቤሎ
@bettykebede5967
@bettykebede5967 7 месяцев назад
abo yimchih abela
@simegnihtekle
@simegnihtekle 7 месяцев назад
best
@user-yp2od8vk5r
@user-yp2od8vk5r 7 месяцев назад
ሰላም ብያለሁ አቤሉ
@simegnihtekle
@simegnihtekle 7 месяцев назад
ምድር ክብ ናት ብሎ ከማያምኑት አንዱ ነኝ፡፡ ለማነኛዉም ለቪዲዮዉ እናመሰግናለን፡፡
@yaredamdie4252
@yaredamdie4252 7 месяцев назад
ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው
@anwarnuri9233
@anwarnuri9233 7 месяцев назад
Center of the earth yalew mecca kaaba lay new abelo
@Spiritual_song_lyrics1
@Spiritual_song_lyrics1 7 месяцев назад
yantan video say motivet ehonalw enam tlk youtuber endamhon tasfa adrgalw
@user-tu5jc8zw9x
@user-tu5jc8zw9x 7 месяцев назад
አቤልየየኛ ጀግና
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 7 месяцев назад
አቤሎ ጨረቃ አደለም የፈለከዉ ነገር ሁሉ ቅርብህ ይሆናል ምክንያቱም አንተ የተለየህ ጀግና አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልኝ ሁሉ ይቅናህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@MerwanYasin-qk1ce
@MerwanYasin-qk1ce 7 месяцев назад
Ymachah ..ye kewasu nger sa
@ahadustudio447
@ahadustudio447 7 месяцев назад
are abela taskenalek esiki and ken yehone liyu bota wesdekegn asdemimegn ...................... langnawum tleyaleshe abate 👌
@makhussein2
@makhussein2 7 месяцев назад
አቤሎ❤❤❤
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 7 месяцев назад
በጣም ይገርማል 🤔🤔🤔
@Haregi849
@Haregi849 7 месяцев назад
አቤሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 7 месяцев назад
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ስንቱን አስጎበኘከን በነፃ ❤❤❤❤
@feleg-hh8ei
@feleg-hh8ei 7 месяцев назад
Wedeza hid ena asayen pls 🙏🏾
@EyerusalemKebede-xi8gm
@EyerusalemKebede-xi8gm 2 месяца назад
Wow
@abdisloth
@abdisloth 7 месяцев назад
መሬት ጠፍጣፋ ናት ብለው ስለ ሚያዝጉን ሰዎች ምን ምላሽ እንዳለህ በዚህ ቪድዮ አውቂያለው my model🙏
@solomonworku9854
@solomonworku9854 7 месяцев назад
ማጂላን ብዬሀለን
@onedaye544
@onedaye544 7 месяцев назад
አሜን
@HonelignLebego
@HonelignLebego Месяц назад
ጨረቃን እንነካታለን
@smsn3361
@smsn3361 7 месяцев назад
I swear u r living ur life
@semharyacob2764
@semharyacob2764 7 месяцев назад
ሰማይና ምድርን የፈጠረው የአለሙ ጌታ ክብሩንና አድናቆቱን ይውሰድ አዎ እኔ ኡጋንዳ ነው ያለሁት የምትለው ሁሉ ትርጉም ይሰጠኛልና በርታ ለየት ያሉ የፈጣሪን ስራዎች ገለፅለፅ ማድረግህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ በኮቪድ ትንታኔ አውቅህ ነበር ብዙ የፈጣሪ ውብ ስራዎችን እባክህ አቅርብ የሞትና የብልግና ትንታኔ ደክሞናል በርታ
@sarajungo6499
@sarajungo6499 2 месяца назад
🙏 🙏 🙏
@haylemiki7357
@haylemiki7357 7 месяцев назад
Sle australia sraln abelo
@AsterAlemayo-tn6kc
@AsterAlemayo-tn6kc 2 месяца назад
Wew🥰
@firaolmarara5979
@firaolmarara5979 7 месяцев назад
Abloooo
@user-tz8ds4tt1t
@user-tz8ds4tt1t 5 месяцев назад
ahnis yante ushat atalay tisakisaley enide
@birukisanbatu95
@birukisanbatu95 7 месяцев назад
😮
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 7 месяцев назад
አቤል ከፖሎቲካ ዜና.ይህ እውቀት የት ይገኛል እድሜ ጤና ይስጥህ ቴዲ ወዲ.አስመራ
@asterhailu1149
@asterhailu1149 7 месяцев назад
🙏💚🙏💚💚
@Hope-pe8rf
@Hope-pe8rf 2 месяца назад
Have you been to Himalaya and the prime meridian?
@mamemagna1976
@mamemagna1976 7 месяцев назад
ምን ጉድ ነው
@asterhailu1149
@asterhailu1149 7 месяцев назад
❤️🙏🏻❤️🙏🏻
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 7 месяцев назад
😂😂ለ እኛ ስትል ውደክ 🎉
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-bw5qe5fj9q
@user-bw5qe5fj9q 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@AliTu-jc9jg
@AliTu-jc9jg 3 месяца назад
ግን በያገሩ ስከድ ዶላር በጣም አለህ ውድ አዴምዴ በብር
@KG___5
@KG___5 7 месяцев назад
Hi❤❤❤❤❤❤❤
@solomonsimma375
@solomonsimma375 Месяц назад
Able first sorry to say this Ethiopia wistim ale esunis endet emawek almokerkim?
@user-jg8sr1lh9v
@user-jg8sr1lh9v 3 месяца назад
Dink new yersu sra..10q abela
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 7 месяцев назад
😭እዚህ ሀገር የመጣሁ ቀን አልቅሻለሁ ዳግም ወደ ሳውድ እምመለስም አልመስለኝም ነበር ሱበሀን አላህ. እኛ ማስተንተን ብንችል ብዙ ድንቅ ነገሮች ነበሩ
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 7 месяцев назад
ኧረ ሲያስጠላ ሳላየው አለቀ አቤላ ምንሼ❤❤😂😂
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 месяцев назад
አቤል የሚገርም ነው ወቸጉድ የሚያስብል
@user-uh6jk5lr6s
@user-uh6jk5lr6s 6 месяцев назад
mr ሰበር .ሰባበርከን እኮ
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 7 месяцев назад
ሰላም አቤል ፕሮግራሞችህን እንደኔ የሚወደው ያለ አይመስለኝም ነገር ግን አብዛኛው ታሪኮችህ የሚያጠነጥኑት በውጪ ሀገር በሚገኙ አስደናቂ ነገሮች ነው ።እናም ምናልባት ሀገር ውስጥ በሚገኝ ድንቅ ድንቅ ላይ ብታዘነብል ብዬ ነው
@maledTelahun-cs3hv
@maledTelahun-cs3hv 11 дней назад
Yegeremal aregobezneh
@user-th8pw4ks1q
@user-th8pw4ks1q 7 месяцев назад
🥰🥰🥰🙏🏽
@DodaiT1
@DodaiT1 4 месяца назад
yamral botaw wb new
@mohammedahmed6727
@mohammedahmed6727 7 месяцев назад
ወይ Abel አጂብ ሰው ነህ!?።
@user-se8ur2gj9m
@user-se8ur2gj9m 7 месяцев назад
hi
@user-rg8zn7sr7s
@user-rg8zn7sr7s 2 месяца назад
አቤል ወንድሜ ትለያለህ ክበርልኛ
@abayoAbayo-jd4gg
@abayoAbayo-jd4gg 7 месяцев назад
Abela plz can u help me
@mengsteababrha150
@mengsteababrha150 7 месяцев назад
ወ ንድም ኣበል እ ኔ እ ር ግተኛ neyn ዶር ውሃ ለፓርላማ ምንጭ ው የራስየ ነው ምንሕ በ አኩዶር ግራቪትይ አንደዝሕ ነው ብሎ ድንጋይ ስት ወርውሮው ወደ ሰማይ ሄዶ መርሬት ይመለሳል ይላቸዋል.
@zizizahi857
@zizizahi857 2 месяца назад
She is my aunt
@user-ls6yi7lg1k
@user-ls6yi7lg1k 7 месяцев назад
Lemen
@sebahabdela7522
@sebahabdela7522 7 месяцев назад
Era 2 minutes
@henokhenok-gf4vc
@henokhenok-gf4vc 7 месяцев назад
1 negni
@tsionart7241
@tsionart7241 Месяц назад
Are you okay 😂😂😂
@zxczxc6000
@zxczxc6000 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ademhayder3223
@ademhayder3223 7 месяцев назад
ይህን ኮመት የምታነቡ እህታችንን ለይላ እንታደጋት😢😢
Далее