Тёмный

ለፍቅር ሲሎ ቤተሰቦቻቼውን ከድተው ጠፉ ቤተሰብ ተጨንቋል 

Saba Ethio Tube
Подписаться 313 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 355   
@gafat
@gafat 2 месяца назад
የዚህች ልጅ አይን እንደ እኔ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂
@asteralemayehu5951
@asteralemayehu5951 2 месяца назад
ክክክክ ፈሶባት ነው መሰል
@MG-hk9vt
@MG-hk9vt 2 месяца назад
ምን ሁኖባት ነዉ?
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 2 месяца назад
እረ ፈራኋት እኔስ
@maeritube21
@maeritube21 2 месяца назад
@@gafat በጣም ያስፈራል አይኖ ምን አድርጋው ነው በስማም
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 2 месяца назад
Milk
@BZUNESHGEBRU
@BZUNESHGEBRU 2 месяца назад
ሳባ አይንሽ ውስጥ ያደረግሺው ልክ አይደለሽም አያምርም አይናር ነው እሚመስለው😊😊😊
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@BatyMamo
@BatyMamo 2 месяца назад
አረቼፍሻል አይን የምታረገው ቆይ አይኗ ችግረ ኖሮበት ነውዴ በጌታ እረ አከብራት ነበረ አወረድኩአት
@halehale7257
@halehale7257 2 месяца назад
ቀስ ኪኪኪኪኪኪ
@zuzuየደሴዋ
@zuzuየደሴዋ 2 месяца назад
😂
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Месяц назад
ባታደርግሰ እጭ ብር ሲገኝ ግን ለምንድን ነው እንደዚህ የሚደረገው
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 2 месяца назад
አይንሽ በጣም ያሰፈራል ፈጣሪ ያሳመርሽን በገዛ እጅሽ አበላሸሽ
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 месяца назад
አረ አይንሽ ሲያስጠላ ምንድ ነዉ የተቀባችዉ
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ 2 месяца назад
ወደላይአዙራነውየኳለችው
@hayu684
@hayu684 2 месяца назад
😂😂😂
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 месяца назад
​@@አሞየየወሎዋ😂😂😂😂😂😂እኔ የምታስቁኝ ኮሜንታተሮች
@madi2644
@madi2644 2 месяца назад
በዚህ ሰሀት አስያየት አይከብድም እረአስቡ
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 2 месяца назад
​@maspaermdi2644
@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
የዝንብ ቀፎ መስለሻል የአሻንጉሊት አለቃ መሰልሽ አቤቱ ምህተረቱን አውርድ ሰው በገዛ ብሩ ወንጀል ይሰበስባል ከፈጣሪ ዘንድ የተሰጠን ውዱ የሰውነታችንን አንዱ ክፍል የሆነውን አይናችንን አሏህ አሳምሮ የፈጠረልንን ጥበብ ትቶ ሰው ሰራሽን አስበልጦ ማጌጡ እጅግያማል አሏህ ሆይ በምትሰጠኝ ጸጋ ከአንተ መንገድ የሚያስወጣኝ ከሆነ ደሀ እንደሆንኩ ለአንተ ተገዝቼ የምሞት አድርገኝ
@narditube4378
@narditube4378 2 месяца назад
እኔኮ አይኔ ነው 😢😢እያልኩ ነው ምንድ ❓🤔🤔🤔
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f 2 месяца назад
ሰው ግን ዘረኛ ነዉ ለሄቨን አልሰራሽም ነበር የራስሽ ሲሆን ግን ሰራሽ 😢😢😢😢😢😢
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 месяца назад
ሰርታለች ማለት ለጥፋለች እኮ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 месяца назад
እና ደሞ እሳእምትኖረው ባህርዳር ነዉ ሊያጠቃት ይችላሉ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@aishaapchanal6083
@aishaapchanal6083 2 месяца назад
ሳብየ ፍቶው ብዙም አይታይም እሚታይ ፍቶ ልቀቂ አብሺሪ አልሏህ ያስገኛቸው ፍቅር ከባድ ነው ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 месяца назад
ከይቅርታ ጋ አይኗ ያስፈራል ምኑን ተቀብታ ነው🤔
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 месяца назад
በጣም🙆😎😁
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 месяца назад
😂😂በጣም
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
ከንፈራም ተሰርታል አሉ በጣም ተጃጃለቺ
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube Месяц назад
ufffffff betam😀
@አይኩወለየዋየጃማልጅ
@አይኩወለየዋየጃማልጅ 2 месяца назад
ደባር,ደሮ እወድሺነበረ አሁን,ግን አሰጠላሺኝ እደት ፈጣሪ የሰጠሺን አይን ትቀይሪለሺ በጣም ይደብር
@jamila-t9m
@jamila-t9m 2 месяца назад
ጥሩ አርገዋል በአሁኑ ሠአት በፉላጎት እጅ በግዴታ የለም ያለፉላጎት እየዳሩ ነው ፉች የበዛው
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 2 месяца назад
ሳባ አይንሽ ያስፈራል ምን አርገሽውነው
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 2 месяца назад
ሳባ አረብ ሀገር እያለሽ ነው የምከታተልሽ በጣም ቆንጆ ልጅ መካሪ ነበርሽ አሁን ግን ሀገር ቤት ከገባሽ ጀምሮ በጣም ተለውጠሻል ለውጥሽም አይንሽ ጋ ያደረግሽው ከንፈርሽ እባክሽ ፀጉሩም በጣም ያስጠላል ይሄ የኔ አስያየት ነው። እንደድሮሽ ሁኝ። ጥንካሬሽን ሳላመሰግን አላልፍም
@maeritube21
@maeritube21 2 месяца назад
ሳባ ግን ጥያቂዬ አይንሽን ምን አድርገሽው ነው ነጭ የሆነ 😂ፍቅር ነው ተያቸው ፍቅራቸውን ለመጨረስ ነው በየ ቤቱ ያለ ነገር ነው
@Dignish
@Dignish 2 месяца назад
😂
@ethio1822
@ethio1822 2 месяца назад
ነጭ ኩል ነው አይኗ እንዲያተልቆላት😂😂
@maeritube21
@maeritube21 2 месяца назад
@@ethio1822 ነው እንዴ ግን ያስፈራል ቢቀርስ
@EtagoEtago
@EtagoEtago 2 месяца назад
አይንሽን። ታምሽነውእግዛብሔርይማርሽ
@Seadaahmedsiraj
@Seadaahmedsiraj Месяц назад
እሽ እና ፈላልጋለን አላህ ያስገኛቸው ከአይነሽ ያደረግሽውን ደግመሽ አታድርጊ ያስጠላል ያስፈራራል ሳባየ ግን ይቅርታ🥰
@habibah9637
@habibah9637 2 месяца назад
ባሉበት እግዚአብሔር ይቅደምላቸው ፉቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤
@وينانينا
@وينانينا 2 месяца назад
ወይ ጉድ 😂 ሌላ ሰው መስለሽ መጣሽ 🤭
@simegnfeyisa3906
@simegnfeyisa3906 2 месяца назад
Ayinesh betam yidebral
@birhanegetu4537
@birhanegetu4537 2 месяца назад
አንቺ አይንሺ ምንድነው ባፋር አረ አግዚአብሔር ፍሬ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 2 месяца назад
ብርሽን የምጠይበት አጠሽ ነው ስንት የተራበ አለ አይንሽ አርቲፊሻል የምታረጊ አረ ፈጣሪን ፍሪ
@Zamani1983
@Zamani1983 2 месяца назад
ሰው ብር ሴበዛበት ከሠው ወደ አውሬነት ይቀየራልደ?
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 2 месяца назад
ኧረ አኡዙቢላህ አይንሽ በድምፅሽ ነው ያወኩሽ
@אלמנשוורקו
@אלמנשוורקו 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችው በስላም ይመለሱ🙏🙏🙏
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 месяца назад
አረ ሳባ ስወድሽ ጠላሁሽ ያስጨነቀን ያች አይን ነው ድሀን እርጅበት እደሱ ከመሆን 😢😢😢😢
@abebechader
@abebechader 2 месяца назад
የአይንሽም ነገር አሳስቦናል ምንድነው ኧረ ጉዴ 😂
@kabetube
@kabetube 2 месяца назад
ሳቢ ወፋረሻል ሹርባውአምሮብሻል ግን አይንሺ በጣምያስፈራል ምንሁነሺነው😢
@enatager5416
@enatager5416 2 месяца назад
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው ዛሬ የሰው ልጅቶ በሰላም መግባት ቀርቷልና በእርግጥም ለቤተሰብ ያሰጋል ምንም ተዋደውና ተፋቀረው በመንገድ ላይ ያጋጠማቸው ነገር ስለማያስታውቅ ለእናት እንደ ቤተሰብ ያሰጋል መልካምነት ለራስ ነው በአጋጣሚ ያያችኋቸው ካላችሁ አሳውቀዋት ሰላም ሁነው በሰላም እየኖሩ ከሆነ ችግር የለውም ነገር ግን ጊዜያችን አያስተማመንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር አሁንም ይጠብቃቸው እላለሁ ሳባዬ አይነት ምን ሆነሽ ነው አሞሽ ነው ወይስ የተቀባሹ ነገር ነው ምክንያቱም ከድሮ ቀየራል ሽብኝ የተቀባ ነገር ከሆነ ድግመሽ አትቀቢ ምክንያቱም በጣም ያስደነግጣል
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 месяца назад
አገራችን ላይ ስንት አሳዛኝ ነገር እየሰማን ተዋደው ተፋቅረው ተያይዘው የጠፉ ልጆች ፈልጊ ትያለሽ ???
@AsmareAlebachew
@AsmareAlebachew 2 месяца назад
ሳባየ እኔ 10 አመቴ ወጥቸ ይህዉ አሁን ደርሻለሁ እኳን በዝህ እድሜቸዉ ታያቸዉ ፍቅር ያሸንፋል
@narditube4378
@narditube4378 2 месяца назад
ወዴት ነው የወጣሽው በ10 አመት 😢😢
@seni194
@seni194 2 месяца назад
ፍትህ ለሳባ አይን😂😂😂እዴ ቪድዮሽን ሳይ እያስፈራሽኝ ፍትህ ፍትህ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ አሪቲ ተጠቅመሽ ከሆነ please sabi
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 2 месяца назад
😂😂😂
@hajar3573
@hajar3573 2 месяца назад
አርቴፍሻል አይንሺን አውጪ ዘጊ
@fentaye9663
@fentaye9663 2 месяца назад
ደገ አደረጉ አባትየዉ ምን አገበዉ
@ጀበሩአማር
@ጀበሩአማር 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ኮመት አያስፈልግሽም ስቄ ልለፍ በጣም ነበረ የማከብርሽ ነበረ ግን ዘቅጠሽ አገኘሁሽ ፈጣሪወይ ይቅር በለን😢😢ቱ የፈጣሪን ጥበብ ማፍረስ አንድ ነገር ልገርሽ ይዘገያንጅ አይንሽን በደቂቃ ልታጭ ትችያለሽ ፈጣሪ ሀያል ነውጠብቂ ይህ ቃሌነው ወደፈጣሪ ተመለሽ😢
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 месяца назад
የሷን አይን መቸቸገረን ማንአሠበ😂😂
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 месяца назад
እግዚኦ አይንሽ ምነው እኔ ሌላ ሰው መስለሽኝ ቱቱቱ😅 ብር በዛብሽ ሳባ ጉድ ያስጠላ ብሻል sis ቢያን ከፊትሽ ጋር የሚሆድ ነገር ምረጪ
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 2 месяца назад
ሳባየ ፎቶው በደንብ አይታይም ግን አብሸሪ የትም አይሂድም ፍቅራችውን እየቀጩ ነው ሚሆነው 😅😅 ግን ቤተሰብ ሲያሳዝን😔
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 месяца назад
😂አስረግሻቸው ቀጥ ብላ ትመጣለች
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад
እኮ😂
@AlemChala-h7j
@AlemChala-h7j 2 месяца назад
ይቅር ይበለኝ አይንሽ ቆማጣ አስመሰለሽ ኧረ ያስጠላል አትቀቢ ስትባይ አትሰሚም እነዴ ኤጭ
@tutuz8920
@tutuz8920 2 месяца назад
ያሰጨንቃል ተዎቸው ሲቸግራቸው ይመጣሉ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በሰላም ያአገናኛቸዉ ❤❤❤
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
ብራቸውን ሰጨርሹ ይመለሳሉ አይዞሽ😂😂
@Fafi26
@Fafi26 2 месяца назад
እኔደሞ ላይንሽ መስሎኝ እርዳታ የሚስፈልግሽ ምን እዳልሽ ሳልሰማ አይን አይንሽን እያየዉ ቪድዎሽ አበቃ ደግሜ ላዳምጠው😢
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 2 месяца назад
ምንም ኣይሆኑም አትጨንቂ ሳሬ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 месяца назад
ሳባ በሚቤቴ አይንሽ ላይ የምለጣጥፊው ነገር በጣም ነው የሚደብረው ደግሞ ጭራሽ መልክሽን አጠፈው ይቅር ግን አንች በምታደርጊው ነገር ሊገባኝ አይገባም ግን አደናቂሽ አክባሪሽ ሰለሆንኩ ነው
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 2 месяца назад
እኮንጠፉ ከፈለገችዉጋትኑር እናትግን መጨነቆአይቀርም ፈጣሪይጠብቃቸዉ አብሽሪ🎉🎉🎉🎉🎉
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 2 месяца назад
Esy🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይሆናቸዉ😢
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 2 месяца назад
አይንሽ ምንድነው የበግ አይን የመሰለው
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
ወይ ምን ትመስላለች አይኗን ምንሁኗት ነው ይህን የጣኦት መሰዎት የሙት ጸጉር ተሸክማ ጥፍሯን አሹላ አሹላ እረረረፈጥሮ የሚመግበውር ከዚህ ያደርሰወን አምላክ መርሳት አለመታደል ነው በእውነት ወዴየት ነው ይህ ሁሉ ነገር ተዉ ተው ተመለስ እግዚአብሔር አምላክ ዉብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሯቹኃል ተመስገን እያላቹሁ ኑሩ
@emutube345
@emutube345 2 месяца назад
አይንሺ ምን ሁኖነዉ ተሸዋረረ በሰላም ነዉ🤔🤔
@sihaymelaku2288
@sihaymelaku2288 2 месяца назад
አይንሸ ምን ጉደ ነው ሰባ 😢
@aynutube7552
@aynutube7552 2 месяца назад
ስልጡን እንግዳ ይማታል በአገዳ ይባል የል ለየት ለማለት ነው ክክክክክ ድንቄም እንዴት እንዳስጠላባት ቢነገራት አልሰማ አለች ደግሞ በአይን ቀልድ😅
@MaryMary-sh6dv
@MaryMary-sh6dv 2 месяца назад
ሳባ እካ የተባልሸው ቆንጆ ሰለሆንሸ ነው ሰለዚህ ይቅረብሸ ማሬ
@asteralemayehu5951
@asteralemayehu5951 2 месяца назад
ወየው አይንሽ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ያገሪ የጎንደር ልጅ እዲ አያረግም ወደረስሽ ተመለሽ😮😮
@dibootube816
@dibootube816 2 месяца назад
ምን ጉድ ነው ያለ ፈላጉት መገባት አሁንም አልቀረም እንዴ😨😨
@aidanur3424
@aidanur3424 2 месяца назад
ቆይ እድሜያቸው ከ18 በላይ ከሆነ በቃ ለምን ትጨነቃላቹ ትልቅ ሰዎች ናቸዉ መተዉ ነዉ
@medinatube5989
@medinatube5989 2 месяца назад
አንች ሁለነገርሺ አርቲ ምንሺም ደስአይለኝ ቱ😢
@ጣይቱኢትዮጵያ
@ጣይቱኢትዮጵያ 2 месяца назад
ኧረ ሳባ አይንሽ ምድነው አሞራ ያወጣው አስመሰልሽው ልምን ደህናውን መልክሽን አታበላሽው አንዳድግዜ ገዘብስናገኝ እምንሰራውአናውቀውም ገዘብሽን ጥቅምላይ አውይው አይላሺ እያስገባሽ ታውረሽ ቁጭ እዳትይ ከአችብዙ ይጠበቃን ማንነትሽን በራስሽ አትግደይው
@MaryMary-sh6dv
@MaryMary-sh6dv 2 месяца назад
ሳባ አይንሸ ምን ሁነሸ ነው አረትፍሻል ነገረአት ጠቀም የራሰሸ ይበቃሻል
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 2 месяца назад
አይንሽን ምን አድርገሽው ነው አስለጥፈሽ ነውዴ😂
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 2 месяца назад
ውይ ሰባዩ ቢቀርስ አጌጣለሁ ሲሉ አመለጌጡ አለው አያቴ አይንሽን ምን አድርግሽበትነው
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 2 месяца назад
.naha mata agezugh aenen uuuu😂😂😂😂😂
@ንማጀውገነና
@ንማጀውገነና 2 месяца назад
አረ አይንሽ አሥጠላብሽ ገና ሣይሽ ሆረር ነው ሚትመሥይኝ ስት ቆንጆ ሜካፕ እያለ ተጎርጉሮ የወጣአይን ይመሥላል ሳባ አድናቂሽነኝ ግን አይንሽን መላበይው
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
አቺም ከሰሞኑ መጥፍትሸ አይቀርም ሴጣን ከነሰመዶቹ ሰፍሮብሻል ጉድ ሰታሰፍሬ😢
@biroziro8309
@biroziro8309 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@MekdiMelaku-2122
@MekdiMelaku-2122 2 месяца назад
ሳባ የበግ አይን ነው የሚመስለው አየንሸ
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@-zedye
@-zedye 2 месяца назад
ሳባ ሌላ ጊዜ የ አይን አሪሽ ትረግ ያስጠላል 🫣🫣🫣
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 2 месяца назад
Rre teyi Min agebashi besewo fikir😂 degimo ayinshi betam arjitwal😅😅😅
@גזתדרגה
@גזתדרגה 2 месяца назад
ጥሩ ነው ያረገ የኔን እህትም እዞት ሚህድ በኖረ 😂😂😂😂
@አይናለምአስራት
@አይናለምአስራት 2 месяца назад
አይዞሽ እያየሽ ነው አይንሽ ክክክክክቅ 😮😮😮😮😮
@አይናለምአስራት
@አይናለምአስራት 2 месяца назад
ምን ትመስላለች በ ጌታ 😅😅😅😅
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад
እነሡን አላህ ይጠብቃቸው 😢አንች ግንአይንሽምን ሁነሽነውሡባሀንአላህአረተይ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 месяца назад
ወይ ኮመንተሯቸ አይኗ የምትሉ ምን አሰባችሁ ነው😂 ኩል ነው የተቀባች አሁን እረድኝ ያለችውን ብቻ እረድዋት በሰላም ይሁኑ ብቻ ከባድ ቢሆንም ነገሩ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Месяц назад
😜😜😜😜የአይን ነገር አስፈራኝ እኮ ሴትዮ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Месяц назад
ዋናው ፍቅርጅ ገንዘብ አይደለም ደግ አደረገች።
@abayteshome3857
@abayteshome3857 2 месяца назад
ኦግዚኦኦ አንሽን ሣይ ምን እደተናገርሽ ሣይገባኝ አለቀ እህቴ ወደ እራሥሽ ተመለሽ😂😂😂😂😂
@zematube1219
@zematube1219 2 месяца назад
ኧረ ሳባ ፍጹም ሌላ ሴት ሆነች ኦ 😋😋😋
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 месяца назад
ፈጣሪዬ ሆይ አይንሽ ምን ሆኖ ነው?
@ليلىلولو-ق9ر
@ليلىلولو-ق9ر 2 месяца назад
ያአንሽ ነገርስ አረ ሳቄ ናልኝ ክክክክክፍሽን ቅጥ አጣ ለማንኛውም ተልጆቹ መጥፍት ይልቅ ያቺ ቅጥማጣትነው ያወዛገበንንንንን😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😢
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 месяца назад
አይንሸ ይድብራን😮
@sartt3754
@sartt3754 2 месяца назад
ጎበስ ቀና ነዉ ያልሺ።አለቀሺ ማለትነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 Месяц назад
ሳባ የሰው ምክረ ስሚ አይንሽ ምንም አላማረ ያሰፈራል አስተካክይ
@User12073-d
@User12073-d 2 месяца назад
የራሳቸው ጉዳይ ተፋቅረው ለጠፉ ታካብጃለሸ ሰንት ሀሳብ የሰው ልጅ ባለበት ሰዕትትት
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh 2 месяца назад
አይ ሳባ እኔ አላቀም የምትለው ነገር ግን የሳባ ነች
@MekedesGobezey
@MekedesGobezey 2 месяца назад
ጉድ ነው ዘድሮ አይንሽን ደሞ ተሰራሽው ወይስ አሪቲፌሻል አስገብተሽ ነው ወይኔ ይቺይ ልጅ በገዛ እጃ ፓፓየሬ እየመሰለች ነው ወየው ጉድ .???
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 2 месяца назад
Ye doro ar now mimeslew😂😂😂😂
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 2 месяца назад
ሳባየ እነ እማማ ከምን ደረሱ ይሆን
@HawaHawa2-q2d
@HawaHawa2-q2d 2 месяца назад
ወይወይ እደትነዎ የተቀየርሽ
@rahmaath7169
@rahmaath7169 Месяц назад
አይንሺ ምዲነዉ
@edendagne9640
@edendagne9640 2 месяца назад
አዲስ ፍቅር እንደሞላ ያስበረከቱ ይመቻቸው
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn 2 месяца назад
ይች ልጅ አይኖን ሰረጀሪ ተሰረታዉ ነዉዴ 😳😳😂😂😂😂
@ayuwello
@ayuwello 2 месяца назад
እረ ሳባ የአይንሺ ነገር ሰው አይንሺ ጋ ነው አሰተያየት ያፈጠጠው ሁሉም ኮሜንት አይንሺ አይንሺ 😂😂😂😂 በድጋሜ ሌላ ቭደወ ሰርተሺ አቅርቢ ይቅርታ ካጠፋሁ
@GannatSantayew
@GannatSantayew 2 месяца назад
አይንሺ ምን ሆኖነው ግን ሳባ
@rahmaath7169
@rahmaath7169 Месяц назад
አይንሺ ምንአዲርገሺነዉ ስታስጠሊ
@enatager5416
@enatager5416 2 месяца назад
እኔ ግን እንደሚመስለኝ አረቦች ዓይናቸው ውስጥ የሚያደርጉት አለ ይሆን አይን የሚመስል ክብ ነገር እሱ በከለ ራ ለሱን ነገር አርገሽ መሰለኝ ላንቺ ደስ ብሎሽ ሊሆን ይችላል ለኛ ለምኖድሽ እና ለምናከብርሽ ለድንገት ስናየው ምን ሆና ነው ብለን እንደነግጣለን እንደኔ ከሆነ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 месяца назад
Minim baynorachew fikir alachew
@edendagne9640
@edendagne9640 2 месяца назад
ባክሽ አታካብጂ እኔ በ 15 ዓመት የፍቅር ይዞኝ ብቻዬን የጠፋሁት ምንም አይሆንም እነሱ ትልቅ ናቸው እኔ እንደውም ብቸኝ ጠፋሁት ልጁን እያደለ የጻፈውት ስለዚህ እነሱ ትልቅ ናቸው😂😂
@HjH-n2p
@HjH-n2p 2 месяца назад
አወሬ መሰለሻል አይንሺ አንች ላይ አያመርም👀
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 2 месяца назад
😂😂😂😂😂Eko mekari axta now 😂😂😂
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад
አረተውየመዳምቅመሞች😂😂
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 месяца назад
አይንሸ መድነው
@KidistKidist-f6i
@KidistKidist-f6i 2 месяца назад
ታዲያ ምኑ ነው ያስለቀሰሽ አልሞቱ ጠፉ እንጂ
@KedijSeid-xq4by
@KedijSeid-xq4by 2 месяца назад
ኧረ በፈጠረሽ አይንሽን መላበይው ያረቢቢቢ እደት ሰው አሻጉሊት ይመስላል በገዛጁ ኤጭ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
🙄🙆 አይንሽ ነው በሉኝ🙋😂😄 አይኗ ምን ሆና ነው የፈጣሪ ያለህ ተይ ውበትሽ በቂ ነው
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂አይንሽ ግን በሳቅ ገደለኝ
@kerimmuktar7894
@kerimmuktar7894 2 месяца назад
አረ አይንሽ ይደብራል አሳምራለው ብለሽ ስታስጠይ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 месяца назад
አይንሽ ምን አድርገሽው ነው ፈጦ አለ🥺🥺🥺
@madi2644
@madi2644 2 месяца назад
ሰላምናችሁ ቤተሰብ ቢፌቅድ ይሻልነበር አገሩ ሰላም ስላልሆነ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 месяца назад
አሁን እኮ አማረብኝ ብለሽ ነው አይንሽ እግዞ 🙄🤔
@Numbrelief21
@Numbrelief21 2 месяца назад
አምላኬ ሆይ እውነትም የዝንብ ቀፎ ዛሬስ ደግሞ ምን መስላለች
Далее