Тёмный
No video :(

"ልሞክራት" ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Limokirat New Ethiopian Dirama ) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 210 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@mogesatlie
@mogesatlie Год назад
የብርቁ አድናቂዎች 👍👍 አሳዩኝ 👍👍
@fghdfftt7495
@fghdfftt7495 Год назад
😁😁👌
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Год назад
ብርቁ ሴፉ ላይ የቅረብ የምትሉ ☝☝☝☝☝☝☝☝
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ደምሩኝ ውደቸ❤❤❤❤❤❤
@user-lh8mm9ti1b
@user-lh8mm9ti1b Год назад
እኔ በሂወቴ እንደዚህ በድራማ ተደስቸ አላውቅም ምርጥ ልጆች እንዳሏት ሀገሬ ተኩራ አንደኛ ናችሁ የማንንም ዘረኛ አክቲቪስት አልሰማም
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Год назад
ውይኔ አሠላማአለይኩም ዋአለይኩም እሰላም ያአሏህ ወሰጤ ተነወጠ ያአሏህ ሰላም ባተላይሆን ስትለው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
🤣🤣አይ ጨረቃ እኔም ልሞክረው 🤣🤣ሰው ፈርቼ ነው 🤣🤣🤣ስወድሽ ስታምሩ ❤❤ዳቦ በሻይ መባሉ ካልቀረ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Год назад
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n Год назад
😭😭😭😭🕌🕌🕌☝️☝️☝️
@abiyot7517
@abiyot7517 Год назад
​@@user-yp4og9gm4n dvgfhutjufugfyyt
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
የብሩቁና የጨረቃ አድናቂዎች 👍👍
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
አይብርቁየ ስወድሽ ጨረቃየስወድሽ💞
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
"ልዋኝ አሳ ይበላኛል "😅😀😀😀😀😀 እውነት ጥሩ እያሰለጠንሽው ነው ጎበዝ 👍👍💕💕
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Год назад
ክክክክክ
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Год назад
እስልምናችን ከሁሉም በላይ ነው 😢😢☝️🕌😢
@mareah8016
@mareah8016 Год назад
አይዛሽ ውዴ እግዚአብሔር ይፍረዳል እውነት በሀይማኖት ያማል ቤተክርስቲያን አቃጥለው ጨርሱ አሁን ደግሞ መስጊድ ጀምሩ ፍተህ ከፍጣሪ ነው አብይ አህመድ የስራዉን ይስጠው
@SialfWaza
@SialfWaza Год назад
ቅዘናም ! ለዚህ ነው ወጥተህ ለዕምነትህ የሞትከው!
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
አይ ብርቁ አድርቁ😄 የታላችው አድናቂዎቹ😀 ብርቁና ጨረቃንኮ ገና ሳያቸው ነው የምስቀው😀
@Aberos556
@Aberos556 Год назад
በመጀመርያ በጣም ነው የምወዳችሁ❤ (አስላም አሌኩም) (ማለት ) (የፈጣሪ ሰላም በእናንተ ላይ ይውረድ ማለት ነው ) (ዋአሌኩም አሰላም) ( በሁላችንም ላይ የፈጣሪ ሰላም ይውረድልን ማለት ነው ) በጣም ደስ ይላል ሰላምታ እራሱ እንደምርቃት ነው
@gdggg2692
@gdggg2692 Год назад
ሰላም አለኩም በል ስትለው ሰላም መላኩ አላለም 😂 በሳቅ ሞትኩኝ ማርያምን ደብሮኝ ነበር 😢❤ ፍትህ ለሐገራችን ለሚሰቃዩ ሁሉ እህህ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በፀሎት ትጉ 😢 ሐገራችን ሰላም ከጠፋ ሰነባብቷል ሙስሊም ወገኖቼ እህህህ ባለፈው ይሄንን ስቃይ☝️52 ወጣቶችንም ገለውብናል☝️ አይተነዋል አይዞን በፀሎት በርቱ ታልፉታላችሁ😢😢
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Год назад
ብርቁሻ አንደኛ እወድሐለው በርታልኝ።
@lubabato4231
@lubabato4231 Год назад
እደኔብርቁ የሚያዝናናው ሰወዳችሁ😂😂😂
@werwer9219
@werwer9219 Год назад
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢😢
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Год назад
ፍትህ፣ለመስኪዶቻችን፣ፍትህ፣ለሙስሊሙ፣ኡማ፣ፍትህ፣ፍትህ
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b Год назад
በርቱልን ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በተለይ ብርቁና ጨረቃ ሆዳችንን በሳቅ አቆሰላችሁት በርቱ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላሟን ያብዛልን::
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
ብርቁና አሰተማሪ የሚያደንቅ እንያችህዶቦ በሻይ የበላ ኑ ቶሎ😅😅😅😂😂
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 Год назад
ብርቁና ጨረቃ በጣም ሚገርሙ ሰወች
@Kalidesmael
@Kalidesmael Год назад
የብርቁ አድባቂወች ቤተሰብ ሁኑኝ
@mahdicell1451
@mahdicell1451 Год назад
አደኛ የውነት
@merkebumanaye9141
@merkebumanaye9141 Год назад
ብርቁ አይጠገብም😍😂😂
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y Год назад
ብርቁ ጂልነትህ እጥግ ደረሰ መቸነው ጥሩትወናየምታመጣው
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Год назад
ብርቁና ጨረቃ ስወዳችሁ❤❤😂😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
አትከረዉ ዝፍዝፍ አታረገዉ ብላ የሯሷ ንክረ😂😂😂😂😂😂😂❤❤👍👍👌👌
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Год назад
ዛሬ ተሳካልኝ ተሎ ገባሁ ብርቁየ ጨረቃ ክርስትና እንድጠሪኝ
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Год назад
የኔማር እያረርኩነው የምስቀው አች እደነረና ኳደኝይ ቴናድደኝ እዳች እሬን ነው የምለው መፈሸር ነው ❤❤❤😂😂😂😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Год назад
ክክክ ወይ ብርቁ የመታኝ አለ ወይ አላለም
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Год назад
ዛሬ አንደኛነኝ ስወዳችሁ ኑርልን
@emebetgeleta4525
@emebetgeleta4525 Год назад
ስወዳቸው!!!!!!!!!!
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
አየ ብርቁ ነፍስ ሳታውቅ አርጀህኮ😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ብርቁ 💝ጨረቃ ዉብ ድምቀቶች 💝💝
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ልዋኝ 🤣አይ አሳ ይበላኛል 🤣የኔ ጌታ
@Maryg05
@Maryg05 Год назад
በጣም ነው የምትችሉበት Thanks ከአሜሪካ
@hiwot-
@hiwot- Год назад
😂😂😂😂 የኔማር ሁለት ሰንበት ትምህርት
@user-vq9cb3pm1p
@user-vq9cb3pm1p Год назад
ጎበዝ ነህ ብርቅ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤
@hanahaile596
@hanahaile596 Год назад
አረ ወየው በሳቅ እኮ ነው የምትገሉኝ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ብርቁ🤩🤩🤩ትችልበታለሕ።
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
አመሠግናለሁ
@ansha8933
@ansha8933 Год назад
ብርቁ እወድህ ነበር ጠላሁህ በስልምና አትምጡ እዳማረባችሁ ያው ጨዋታችሁ ቀጥሉ ሌላ አያስፈልግም ሰላም አለኩም ማለት የአላህ እዝነት በናተላይ ይሁን ማለት ነው ቀዳችሁ አፈር አይጫር
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Год назад
@ቲጂ እውነትም😆😆😆 ጠብ ያለሽ በዳቦ አለች አያቴ
@wellogondergojamshewaamahr570
ነገር ናፍቆሻልዴ ሴትዮ አንች ጠላሽው አልጠላሽው ምንሽ ይቀርበታል
@yaredeshetu8033
@yaredeshetu8033 Год назад
አረበኛን ለእስልምና ብቻ የሰጠው ማነው?
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Год назад
ፐ ተናግረሽ ሙተሻል
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ሁለም ብርቁ የሌለበት አይጥመኝም ❤❤❤❤ ደግሞም የታደሰ ውሸት አቅለሸለሸኝ ባካችሁ ይቅርታ አርጉልኝ ። የአበጀሽ ደግነትና ፣ታማኝነትና ሙያ ሳላደንቅ አላልፍም።።። ❤❤
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
ብርቁንሳይ ልጂነቴን ትዝይለኛል ተልኬሄጄ በየመገዱ የመቆመዉ ነገርሰ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t Год назад
አችም ጅል ነበርሽደ
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb Год назад
ሜትኩ በሳቅ😂😂😂
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
ጨረቃ ግን እድሜሽን በመላ በመማር ነው የጨረሹ ሁለት ሰንበት በሙሉ የመውለጃሽ ግዜሽም አለማለፉ እድለኛ ነሽ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Год назад
አበበ በሶ በላ አለችው እኔም አብሬው ልብላ አላለም ብርቁ😂😁😁😁😁😁😂😂
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s Год назад
ወይኔ ሲኖር ፖፖ የት ይሆን ያለው 😂😂😂😂😂😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
ደብሮኝ ቆይቶ በማዳም ስራ ብርቁን ሳይ ድብረቱ ይለቀኛል
@zeritutube
@zeritutube Год назад
ብርቁዬ እና የጀራ እናትህ😂😂❤❤ እደት ነወ አያ ታደሰ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
ጨረቃዬ አሁንስ ሱስ ሆነሽብኝ “አንኖርማልና ኖርማል” 😂😂😂 ብርቁዬ ❤❤❤
@Kwt-fk9ie
@Kwt-fk9ie Год назад
❤❤
@alem3455
@alem3455 Год назад
እኮን በሰላም መጣክ ውይ ሰወዳችሁ
@user-rj6ps6js9w
@user-rj6ps6js9w Год назад
አይ ብርቁየ😂😂😂😂😂😂😂😂
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Год назад
ጠይሟና ብርቆ ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቻችን ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
አሳ ይበላኛል ልዋኝ ነበር አለ ብርቁና ጨረቃ😂😂😂😂
@jskahha1623
@jskahha1623 Год назад
አይ ብሩቁ የሳቄ ምንጪ ፀይሟም በጣም ታስቃለይ ❤❤❤
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
ብረቁ የኔ አዘግ😂😂😂❤❤
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Год назад
😂😂😂ቡሬ እሺኝ እሺኝ ብርቁ❤❤❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Год назад
አይ ብርቁ😂😂😂ማነው የመታኝ
@hel138
@hel138 Год назад
ፍትህ ለመስጊድ ፍትህ ለቤተክሪሰቲያን
@menghisteabberhie697
@menghisteabberhie697 Год назад
EGZIABHIER KEHULACHN YHUN EJG BETAM TEWANAY EWNETM BRQYE .
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
አይ ብርቁ ና ጨረቃ ይመቻሉ❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
ብርቁና ጨርቃ አድናቂዎች የመዳም ሰራተኛዎች ሁሉ እንዝናና ወይ እንግሊዘኛ😂😂😂
@haimanotterefe
@haimanotterefe Год назад
ብርቁ የድራማው ድምቀት😅😅😅😅
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 Год назад
ወይኔብርቁየ ዘናነውየሚያደርገው❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 Год назад
ብርቅዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@embat4947
@embat4947 Год назад
በርቁን ገን ኖርማል ሁኖ ማወቅ ፈለኩ🤣🤣🤣🤣
@blackandwhiteworld604
@blackandwhiteworld604 Год назад
ere ehe lij bezaw endaylemdibet...hahaha ay Birku
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
ብርቁየ ስወዳችሁ እኮ
@MatebeTaye
@MatebeTaye Месяц назад
❤❤❤❤
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
ሠላም ማላኩ አይ ብርቁ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsionbruck3362
@tsionbruck3362 Год назад
👍👍👍
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
ብርቁስወድህ
@Joni-nu9mx
@Joni-nu9mx Год назад
ብርቁዬ ትለያለክ ስልክ😂😂😂😂
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
አመሠግናለሁ
@AhAh-uy8he
@AhAh-uy8he Год назад
ወጣች ወይ አላለም😅😅😅😅አይይይይይ ፈታ ነውኮ የሚያደርጉት
@user-yr4zb4py4y
@user-yr4zb4py4y 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mayadawud956
@mayadawud956 Год назад
😅ሰላም ማሉኩም እረ የት ሂጄ ልሳቅ
@hayati1840
@hayati1840 Год назад
ሰላም ዋሌኩም 🤣🤣🤣😂
@mengistudagne4035
@mengistudagne4035 Год назад
Sewedew yichilal betam
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Год назад
😂😂😂😂😂ኧረ ብርቁዬ በሳቅ ነፈርኩ አቤት ትወና
@hailedegu2039
@hailedegu2039 Год назад
ሰላም መላኩ 😂😂 አለሁኝ ሰላም😂😂
@kadoos4696
@kadoos4696 Год назад
አይ ብርቁ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-mv6ov2kt1s
@user-mv6ov2kt1s Год назад
ሀሀሀሀሀ እረ ብረቁየ😂😂😂😂😂
@maretmaret9548
@maretmaret9548 Год назад
ብርቁ❤❤❤❤
@kiru_2406
@kiru_2406 Год назад
Wey berko btame taskglhe
@malm2509
@malm2509 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ አረጋቹኝ እስኪ አንዳንዴ እንኳን እንሳቅ እንጂ
@AnwarMohammed-ri8vy
@AnwarMohammed-ri8vy Год назад
ፍትህ ለመሰጅዶቻችን ፍትህ ለሙሰሊሙ
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
😂😂😂😂😂 አይ ብርቁ❤❤❤❤
@hannu7898
@hannu7898 Год назад
Berkuye ❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ወይ ብርቁ😂😂😂😂😂😂
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Год назад
ጨከቃ አትጠሪንም ክርስትና ቤተሰብእኮ ይጠራል❤😂
@yeshe4098
@yeshe4098 Год назад
Zemmmmmm yishealal
@user-oj4dw2by1f
@user-oj4dw2by1f Год назад
ብርቁየ አረ ያንተሰ ከፋ🤣🤣🤣🤣🤣
@lelekiya5277
@lelekiya5277 Год назад
አይ ብረቁ
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 Год назад
አይይይ ሰታሰቁኝኮ😅😅😅
@wasiebaye4065
@wasiebaye4065 Год назад
ኧረ ዛሬስ ውሽሚትም አሳቅሽኝ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Год назад
ክክክክክ ሰላም መላኩም 😂😂😂😂
@zumbramohammed2357
@zumbramohammed2357 Год назад
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉
@tinashuna4038
@tinashuna4038 Год назад
ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኛችው ስልካችውን አስቀምጡልኝ
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 Год назад
Birku bedinget wediko chinkilatu medan alebet
@MesiAsfaw-fg2fl
@MesiAsfaw-fg2fl Год назад
ብርቁ ልምድ እንዳይሆንበት እንጂ 😂
@ssuu4227
@ssuu4227 Год назад
KKkkkkkአይ ብርቁ
@netsib3805
@netsib3805 Год назад
Please like aregulachew🎉❤
@zenetube7727
@zenetube7727 Год назад
Ahun mindinew yezarew sirachu astemari new azinagn ?????
Далее