Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
"ሚስጥሩ ፈነዳ" ገራሚ እና አሰተማሪ የገጠር ድራማ(Mistiru Feneda New Ethiopian Dirama) 2023
24:46
"በኔ ንብረት" ምርጥ የገጠር ድራማ( Bena Nibret New Ethiopian Comady) 2023
33:15
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
Ахбори Тоҷикистон ва ҷаҳон (28.10.2024) اخبار تاجیکستان
15:01
новое обновление майна 1.22 | WICSUR #shorts
00:35
Новый УАЗ БУХАНКА! Вся ЖЕСТЬ! Вся ПРАВДА!!! Двигатель В ХЛАМ. ВСЁ В РЖАВЧИНЕ! СВАРКА, ШВЫ. ЭТО УЖАС.
24:38
"እዳባትዋ" ምርጥ የገጠር ድራማ( Endabata New Ethiopian Comady) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 191 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
490
@meticar4025
Год назад
አይይ እናት ውለድና ላሳድግልህ ❤😢 አፈር ልብላ የኔ እናት😢 አበጁ❤❤❤❤ ልፋቷን አትቆጥር የልጆቿ ደስታ የሚያስደስታት ከራሷ በላይ እናት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች ክፉ አይንካባችሁ በእውነት ❤❤❤😢
@elsabekele8124
Год назад
Amen 🙏
@salemethiopian4447
Год назад
አሜን
@ወለተጊዮርጊስ-ዐ7ደ
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@xs5yd4rhgw
Год назад
አሚን🤲
@Hayutiwolloyewa
Год назад
Amiiiin
@የወሎልጅያውምየወግድ
Год назад
እጀራፍለጋ ሌት ተቀን የምትለፉ የሀገሬልጆች አላህ ያልታሰበውን ርዚቅ ይወፍቃችሁ አብሽሩ ቀናበሉ ቀንአለ
@xs5yd4rhgw
Год назад
አሚን
@rahelyalew6830
Год назад
amennnn
@mekyaabdria
Год назад
አሚንን
@rosarosa1646
Год назад
Amen Amen Amen
@uaeuae1833
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@የወሎልጅያውምየወግድ
Год назад
ሁላችንም ምቀኚነትን ትተን የእምዋ አይነት ልብ አላህያድለን እምዋ ለፊልሙ ብቻ ሳይሆን ርግጠኛነኝ በማንኛውም ንሮዋ እደዚሁ ናት ብየ እገምታለሁ እወድሻለሁ እምዋ ብርቁ ሁላችሁንም 🎉🎉🎉❤❤❤
@selamkahsay2489
Год назад
ወይ ያበጀሸ ደግነት ታደሰ ባየከው አበጀሽ ቃላት አይገልጣትም ሲበዛ ደግ ነች. የሷን ልብ ይሰጠን በውነት. በጣም ነው የምወዳቹ❤
@hyme7165
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@blackhabeshawit5954
Год назад
❤አሁን ባለንበት ዘመን 💝የአበጀሽን ልብ ይስጠን 💝የዋህ ናት እኮ ❤❤ጨረቃ እመብርሀን ታሳድግልሽ 💝💝💝💝
@አበራሽፀደቀ
Год назад
አሜን
@mahletbelay6922
Год назад
መዳኒዓለም ዘራችሁን ይባርክ ልዩ ስጦታ እንዴት ደስስስ እንደምትሉ ምን መታደል ነው በእውነት አትጠገቡም እኮ ውድድድድድድድድ
@betsaabera3673
Год назад
ሰላም ነሽ
@mahletbelay6922
Год назад
@@betsaabera3673 አለን እግዚአብሔር ይመስገን
@dhdg7818
Год назад
ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው😢😢😢😢😢
@zanatzanat4893
Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ስወድችሁ❤❤❤❤❤
@tsionetadele
Год назад
እንኳንም ማርያም ማረችሽ የኔቆንጆ
@mekdesmolla8444
Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ሳኡዲ ያላችሁ እህቶቸ አይዞን ዉሀ በደብ ጠጡ ቁመን ሰለምንዉል ኩላሊታችንን እዳያመን😢❤❤
@ፅጌማርያም-21
Год назад
እሽ እማ
@samimmsamimm7281
Год назад
እሺ እህት❤❤❤❤❤❤
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
Год назад
ሌሎችስ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
Год назад
@@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ የኔምጥያቄነበር
@yegeta1
Год назад
ቱቱቱቱቱቱቱ ህፃኗ እንዴት ነው የምታምረው ከመሀፀን ጀምራ የተወነች ብቸኛዋ አራስ ።እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጨረቃ።እውነትም ያያ ታዴ ልጅ ሳትሆን አትቀርም😘😘😘❤️❤😀😀😀😀❤❤❤😘😘😘
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
Год назад
የእውነት ልጇናትዴ ስታጠባት አየንኮ😊
@Zyin451
Год назад
የእውነት ነው የወለደች ማለት ነው
@madeenamohammed8430
Год назад
ማነው እደኔ ታደሰና አበጀሽየሚገናኙበትቀን የናፈቀው 😥😥
@ሀበሻዊውአሜንሰለሞን
Год назад
እኔም ናፍቆኛል😢
@woletemaryam418
Год назад
አበጀሽና የወለደችዉ ምርጥ አስተማሪ ነዉ የምሰሩት ማነዉ ለጓባኑ መልካም ነገር የሚያደርግ እንደዚ መልካም ስራን ምንሰራ አገራችን እንደት ባደገ ህፃኗ እናቷን መሳይ ድንብሽብሽ እድግ በይ 🙏
@sewasew
Год назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@አበራሽፀደቀ
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ታደ
Год назад
የመጀመርያ ኮማች ነኝ😂 የመዳም ቅመሞች ጥግረራው እዴት ይዞችዋል አይዞችው❤❤❤❤
@meticar4025
Год назад
😂❤
@valeriimahu8852
Год назад
ከእግዚያብኤር ጋር ከመብርአን ጋር እየገፋነው ነው
@ታደ
Год назад
@@valeriimahu8852 እይዞን ማር
@حياةمحمد-ل6س
Год назад
ይዘናል መሽከርከር ዱአእንዳረግ እህቶቼ አላህ ለገራችን በሠላም ከቤተሠቦቻችንጋ ያገናኘን በደሥታለመኖር ያብቃን ሥደትደሁ አይሞላም
@valeriimahu8852
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rihennamehemmed9830
Год назад
እምዋ የያዘቸው ጉድ እና ኢትዮጵያ ያለችበት ነገር ሳስበው😢😢😢😢😂😂
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
😂😂😂😂
@tenaberihun7379
Год назад
😂😂😂😂😂😂
@add9654
Год назад
ክክክክክክእኮ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
Год назад
በጣም😅😅😅😅😂😂😂
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
Год назад
ድራማ ነው ወይስ የእውነት ነው የወለደችው
@ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ
Год назад
ቱቱቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ. ህፃኗ. ስታምር. እድግ በይ
@saraamharawitethiopia
Год назад
እመዋዬ ፍቅር እኮ ናት። እንዴት አድርገው እንደሚሰሩት የእውነት ሆነው ብርቁና እመዋ ሁሌ ቃል ያሳጡኛል። አሁን አሁንማ የብርቁ ነገር ተፈጥሮው ሁሉ እየመሰለኝ ነው😁ግሩም ትወና ever😍🙏
@emulayliatube
Год назад
እኔራሱ😂😂😂
@habshayoutube
Год назад
የኔ ወይዘሮ አበጀሽ ክበሪልን የኛ ድምቀት የገጠሩን ድራማ ችሎታ አችላይ አየሁ❤❤❤❤
@toybalove4980
Год назад
ማነው እደኔ አበጀሽን እስከ ወድሟና ብርቁን የሚወድ ሶስቶቹ ሰዎች ይለያሉ❤❤💘
@stu6020
Год назад
እኔኝ💕
@mulutsegaye3592
Год назад
የኔ እናት አበጀሽየ ቅን ሰው ምስኪን ስወደሽ ፍጹም እውነት ምርጥ እናት ሰወድሽ ጥርስሽ ራሱ ውበትሽ ነው
@alemtsehaysesaysisay7144
Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እውነት በጣም ድስ የሚል ድራማ ብጣም ነው የምውድው እሄን ስሰማ እናቴን የሰመሃት ያክል ነው የሚሰማኝ ክብር ይገባችሃል ያገሬ ልጆች🥰👏
@SenaitAmare-f4g
Год назад
❤🎉😢😮
@meticar4025
Год назад
በእውነት የአበጀሽን አይነት ልብስ ለኔም ለሁላችንም ያድለን አሜን፫ ❤❤❤❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Год назад
ልብስ ወይስ ልብ?
@zemenaybaye7457
Год назад
ልብ ለማለት መሠለኝ ግን ልብሷም ያስፈልገናል 😂😂😂
@meticar4025
Год назад
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ብ ን ጠበቅ ሲነበብ ትርጉሙን ለናንተ ትቸዋለሁ ቤተሰብ 🙏❤️
@meticar4025
Год назад
@@zemenaybaye7457 ተው እናንተ ልጆች አማርኛ መምህር እንዳይሰሙ 😳🤦♀️😂 ብ ን ጠበቅ አርጉ ስታነቡ ሆይ 🤷♀️🤣
@eduyedingillijedu2494
Год назад
@@zemenaybaye7457 😅
@almaztaye9712
Год назад
እበጀሽ እግዚአብሔር ይባርክ ቅን የወሀ ንሽ በጣም ጥሩ እስተማሪ ንወ ስወች ወይ እደዚህ ቅን ልቦና ይኑራችሁ
@kehiwetgets
Год назад
What amusing acting.. በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ...ተባረኩ❤❤
@user-Zareenawloachin
Год назад
ይህንን ክሩ ስብስብ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም ትወናቹህ ያስገርመኛል ሰይፉ ላይ ይቅረቡልን የምትሉ በሙሉ👍👍👍👍
@sine4297
Год назад
እናት እኮ ሁልግዜም እናት መተክያ የለሽ❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያYouTube-n7i
Год назад
በዚሁ ቀጥሉበት እንዳታቋርጡ በእናታችው❤❤❤❤
@valeriimahu8852
Год назад
የብርቁ አጎት ልቅም ያለ ቆንጆ ነው
@etenatalemay4948
Год назад
እኔደሞ፣ያለሚ፣ባል፣ቆንጆ ነው 😂😂🤔🤔
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
Год назад
እፍፍፍ አበጀሺ ትክክለኛዋ መልካም ሴት ምን ካራክተር ቢሆም ልክ እድህ ያሉ መልካም እናቶች አለ ❤❤❤❤❤ ብርቁየ የኔ አዝግ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
Год назад
ወይ እነዚህ ስውች የገጠርን ትዝታ እየቀስቀሱ አስቸገሩኝ 😢😢😢
@destadesta1560
Год назад
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ!!! አይ ፍቅር በአበጀሽ ትገለጣለች!!!! ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛላችሁ!!!የፍቅር ሀገር የፍቅር ህዝብ ነን!!!
@yesrahailu9366
Год назад
እፃኗ ስታምር እግዚአብሔር ያሳደግሽ❤❤
@ክብርክርስቶስንለወለደች
Год назад
እመዋ እኔ ብቻ ነኝ እናቴ የምትመስለኝ 😭 ምናለ የሷን አይነት ልብ ቢኖረን ❤
@blackhabeshawit5954
Год назад
💝አበጀሽ 💝የእመዋ ወንድም 💝ድንቁ 💝ጨረቃ 💝💝💝ታዴ የሚመጣበት ቀን የናፈቀው 💝
@asafashkindu1954
Год назад
ዊ፣በጣም፣ታምራላችሁ፣እናት፣ለዘላለም፣ትኑር።
@sablasabla7069
Год назад
እውነተኛ የእናት ታሪክ ነው የአበጀሽ ትወና ውለድና እኔ ላሳድግልህ አለች እፍፍፍፍ ልቤን ነው የነካው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbxbbx4752
Год назад
እመዋን የሜወድ ላይክ በጣም ልዩናት👌🌹🌹🌹🌹
@ሙሀመድረሱልአላህ
Год назад
አፍፍፍፍፍ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ አበጄሽ ያጠቅስችው እንጅራ አማረኝ ወላሂ ያለሁት ስደት የት ባገኝሁት 😢😢😢😢😢😢የተባረክ ይሁን ብያለሁ
@FhFh-jc2fb
Год назад
የትነሽማማዬ😢😢😢
@hanabelay727
Год назад
የታደሰና የሀይለ ጓደኝነት ደስ ሲል 😂😂#
@mesertabebe4349
Год назад
ያብጄሼ ውደም ታደላ እደዜክ አይንት ውደም መኖር መታደል ነው❤❤
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
Год назад
የአበጀሺንና የወድሟን ማስተዋል ለኛም ያድለነ❤
@haraghh2356
Год назад
ዊይ ብቃታችሁ ዋዉ በጉጉት ነዉ እምንጠብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያበጄሽ ቅንነት እንዴት ደሥ እንደሚል
@ወልቃይቴው
Год назад
ሰላም ያለው ድራማ አይ ስወዳችሁ
@ayahindash486
Год назад
ብርቁ አበዛው መለስ በል እናቱን ማአክበር አለበት ትንሽ ከቆየማ ይደበድባታል በዚአይነት
@aynalembejdo9682
Год назад
ትዳር እንደ አበጅሽ ቤውን ኖሮ ፍቺ አይኖርም ነበር❤❤
@SaraMekonen-ym1ob
Год назад
እውነት አያጥሌ በጣም ነው የምውደው
@hddi491
Год назад
በተለይ ጥርሱ ሲያምር
@hayatmohammadnur8629
Год назад
አበጀሺ አያጥላየ ምርጥ እህት ምርጥ ወንድም ሁሌም ተናፋቂ❤❤
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
Год назад
ብርቁ ጠላውን በጁ ጠጣው መንገድ ላይ ሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ሞትሁኝ ደግሞ እነ ታደሰን አምጧቸውጂ ይበቃቸዋል
@ttyy4091
Год назад
የጨረቃን የእወነት ባሏን አሳዩን 🌹🌹🌹
@zeritutube
Год назад
ምርጦች መጣችሁ መቸነወ አያ ታደሰ ከስር የምትወጣዉ😂 እመዋ ጥሩ ሰዉነት እኮ ለጣዉታ ምግብ እየሰራችነወ
@serkedemise2061
Год назад
ወይ ብርቁ እየቀመሥኩ እንዳይሸተኝ አላለም 😂😂😂🥰🥰
@hosenhosen6687
Год назад
ወይኔ ህፃኗ ስታምር የኔማር አላህ ያሣድጋት
@yeneMB
Год назад
Yemanati newu milewu ene
@Arabana-kobo
Год назад
ጆሮ በሽተኛው ግን በደንብ ተውኖታል የበሽተኛ አክሽን በጣም ይገርማል ዋዉ በርታ ሴቶቹም ጄግና ናችሁ
@እሙየክርስቶስባሪያ
Год назад
ኪዳነምህረት❤❤❤እናቴ❤❤ማነው እንደኔ ከአራሶቤትያያት❤❤
@EfrataEfrata-uz3xk
Год назад
የመጀመሪያነኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ተናፋቂወች
@ዜድነኝ3754
Год назад
እንካን ደህናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@adenyoutubeethiopia7680
Год назад
አበጅየ የኔ አበሳ ትክክለኛዋ የገጠር እናት ደርባባዋ በሰላም እመብርሀን ታሳድግልሽ ደስ ስትል እደችናት ❤
@xs5yd4rhgw
Год назад
አበጀሺን ከነወዲሟ ስወዳቸዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤🥰
@HiwiTube-il6qn
Год назад
ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል🎉😊
@racheltakala7118
Год назад
የእውነት አራስ መሰለች የማን ትሆንን
@yenewebtadesse465
Год назад
የዉነት ነዉ የወልደችዉ ?? እንኳን ማርያም መረችሺ
@hagerachin9644
Год назад
ትጓድድ ታደሰ 😂😂ወንድ ቢሆን ያረጋል ታደሰ😂😂 አበጀሽየ ስም ማውጣት ስትችይበት
@dubai1280
Год назад
እመዋ ባለሞያ ቦርቧራ ቁርጥ እናቴ❤❤❤❤
@ፋፊቢንትሙሀመድ
Год назад
🎉🎉🎉እረመዳን ሰራ ጠገረረኝ አይቻችሁ አላቅም ሰአት አጥቸ ሰወዳችሁ🎉🎉❤❤
@ፅጌማርያም-21
Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምንወዳችሁ አበጀሽ ወንድሟ ታላቅ እና ታናሽነት ደስሲል
@kedjamohammed
Год назад
የማያልቅ ደግነት!!!
@henosejigu8498
Год назад
እየሰለቻችሁ መጣችሁ። ከእዉነታው ወጣችኋልና! እነ ታዴ በምን አመክንዮ ነው እንደዚህ ቤታቸውን ትለው የሰው ሃገር ኖሮ?
@helen9673
Год назад
እደ እምዋ አይነት ልብ ይስጠን ለሁላችንም❤❤❤❤
@hdjid988
Год назад
እናተን ሣይኮ የሮመዳን ሠራ ጉልበቴ የደቀቀዉ ሠላም ይሠማኚን ሁሌም ብመጡ ምንኚ ደሥ ባለኚ እመቆና ብርቁ ይለዩብኚን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይጠብቅልኚኚ ❤❤❤❤
@konjitadamuabate646
Год назад
abejeshe melkam sew kalatoche yelegniem degeneteshe ❤❤❤❤
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
Год назад
ምትሰሩበት ግን የት አካባቢ ነዉ በጣም ደስ ይላል ቦታው
@nibrettube8913
Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት ለናተ ቃላት ያጥረኛል ሁሉላችሁም ትችላላችሁ እናመሰግናለን እንዳበጀሽ አይነት ልብ ለሁላችንም ያድለን
@salamerke5811
Год назад
እመዋየ የኔ ወርቅ የእናትነትን ጥግ ታሳያለሽ❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
Год назад
የአበጀሽን ውለታ እዳረሸ ታደሰ ሲመጣ ዳግመኛ እዳታስቀይሚያት አደራ ውለታዋ ከባድ ነው ደሞ ህፃኗ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድጋት
@SaraMekonen-ym1ob
Год назад
❤❤❤❤❤አበጀሽ ሁለ ነገርሽ እናቴን ነው የምትመስሊኝ 😂😂😂😂እነ ታደሰ መቸ ነው ግን ቤተሰቦችጋ የሚመለሱት
@ፅጌማርያም-21
Год назад
ውይ ብርቁ አድርቅ የሆነ ልጅ እምዋ ትግስቱን ይስጥሽ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
Год назад
ማነው ኮሜት የሚወድ እንደኔ
@werwer9219
Год назад
አበጀሽንና ብርቁን በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት❤❤❤❤
@Concordtv123
Год назад
እናመሠግናለን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Год назад
ወይኔ የአበጀሽ ደግነት አይ እናት ውለድና ላሳድግልክ አለችው😢ብርቁ እንደሆነ አድርቅ ሆኗል ሲያስቀኝ ወላሒ😂😂😂
@jubairajubaira9920
Год назад
አበጀሺ የኔ እናት ሥወድሺ
@fgfgfgvuvd9444
Год назад
አበጄሽ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤
@meticar4025
Год назад
የእናቴ ጭብጦ ናፈቀኝ 😢😢
@weletemaryamkedejshadershnafek
Год назад
Betammm😢
@meticar4025
Год назад
@@weletemaryamkedejshadershnafek 😭❤️
@rttrtt9381
Год назад
ብርቁየ ለህፃኗ ልጅ ተነሺ እና እንብላሲል በሳቅ ❤️❤️😂😂🤣🤣🤣
@amefke2069
Год назад
እምዋ በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ
@መቅዲ-ኀ6ደ
Год назад
❤❤❤አበጀሽ ያባቴን እሕት ነዉ እምትመሥለዉ🎉🎉
@user-ot1jw3lf8cmsete
Год назад
እምዋ የበቀደም እልም ቢደገም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ዘብሄረአማራ
Год назад
ወይ ደስ ስትሉ❤❤😂
@meserettesfu85
Год назад
ውይ ብርቁና እምዋ ግን እደኔ ምትናፍቁት ሰው ይኖራል😍😍😍
@gigy917
Год назад
የኔ ውዶች እንኳን ሠላም መጣችሁ❤❤❤
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
Год назад
አበጀሽ እና ወንድሟ እደት እዳሳቁኝ❤❤
@josephlahoud1660
Год назад
ገባገባ በሉ መጡልን❤❤
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
Год назад
ማሻላህ ያበጅሽ ቤተሰቦች በጣምይለያሉ የምወዳችሁ በምክኒያት ነው እመዎ ድቁየ ታደሰ የመዎወድም ትለያላችሁ
@ttyy4091
Год назад
የድራማው ድምቀቶች አበጀሺና ብርቁ. የምወዳችሁ ነገርስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@medenekiazerihun8559
Год назад
የእውነት ትችላላችሁ ኑሩልን
@ጤና-ኀ6ቨ
Год назад
እኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
Год назад
ብርቁ 🤣ፈነዳ 🤣መጋዣ አትበይኝ 😅ወዮ እናትና ልጅ 💝ዉቦች 💝
@nestinega
Год назад
አበጀሽ ሆደ ሠፊ እናቶችን ታሣየናለች ❤❤❤
@haymanotamare6747
Год назад
ሚጣዬ እድግ በይልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ
@ኸድጃብንትባባ
Год назад
እኳንመጣችሁ አረ ተው በሳምንት 2እደፊቱ ልቀቁት
@mwale8371
Год назад
አበጀሽ መልካም ሴት❤!!!
@fvv1680
Год назад
😢😢😢😢 አይ አበጀሽ እናቴ እስተወሽኝ ሳልሞት ውለጅ እኔ ሳለሁ ብላኝ ነበር😢😢😢 እኔ አፈር ልብላላት😢😢😢😢😢
@meseretgetawedey
Год назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፍቃድ ነው😢😢
@fvv1680
Год назад
@@meseretgetawedey እሽ አመሰግናለሁ ውዴ
@hanahaile596
Год назад
አቤት የዚህ ቤት ተዋንያን በሙሉ ድንቅ ችሎታ አላችው ትክክለኛ ኢትዮጵያን የምናያት እናንተ ጋር እኮ ነው❤❤❤
@emmazero3023
Год назад
❤❤❤❤❤
Далее
24:46
"ሚስጥሩ ፈነዳ" ገራሚ እና አሰተማሪ የገጠር ድራማ(Mistiru Feneda New Ethiopian Dirama) 2023
Просмотров 171 тыс.
33:15
"በኔ ንብረት" ምርጥ የገጠር ድራማ( Bena Nibret New Ethiopian Comady) 2023
Просмотров 237 тыс.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
Просмотров 32 млн
15:01
Ахбори Тоҷикистон ва ҷаҳон (28.10.2024) اخبار تاجیکستان
Просмотров 256 тыс.
00:35
новое обновление майна 1.22 | WICSUR #shorts
Просмотров 1,2 млн
24:38
Новый УАЗ БУХАНКА! Вся ЖЕСТЬ! Вся ПРАВДА!!! Двигатель В ХЛАМ. ВСЁ В РЖАВЧИНЕ! СВАРКА, ШВЫ. ЭТО УЖАС.
Просмотров 353 тыс.
8:10
Sunchips Ethiopia X666 መልስ እንጠብቃለን
Просмотров 78
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 118 тыс.
11:39
ሰበር መረጃ|ለፋኖ ጥብቅ መረጃ|ጎንደር፡ጎጃም፡ሽዋ፡ወሎ|Mereja today|abel birhanu|ጣና tv
Просмотров 2 тыс.
5:39
ምርጥ የጎጃም ጭፈራ @graduation #enijeratube
Просмотров 1,5 тыс.
51:33
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger New Ethiopian ) 2024
Просмотров 102 тыс.
30:17
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
Просмотров 205 тыс.
30:35
"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 126 тыс.
40:16
Anchor Media ''በፋኖ ተጋድሎ ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሻለቃ አመራሮች ይገኛሉ'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
Просмотров 130 тыс.
7:45
መልካም አንለይ (አበጄሽ) "ብትቦገቦግ" አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ ( "Sitibogebogi Official Video Clip) 2024
Просмотров 618 тыс.
35:39
አለናት አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Alenat New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 67 тыс.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
Просмотров 32 млн