Тёмный

"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 268 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

28 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@fifififi3385
@fifififi3385 8 месяцев назад
ቸሬ የኔ አስተዋይ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ በጣም ነው ውስጤን የሚነካኝ የድግል ማርያም ልጅ መደሀኒዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ
@emebettsega9461
@emebettsega9461 8 месяцев назад
ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክለኛ መልእክት ነው የምታስተላልፈው ብዙ ግዜ ስብከትን እሰማለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-gs2ge6zd3g
@user-gs2ge6zd3g Год назад
ኢርቶዶክሰ ነኛ የንተን ትምርት እከታተላለሁ❤እንወድሀለን ለእውነት የቆምክ ጀግና
@sarasarita835
@sarasarita835 Год назад
እግዚአብሔር ልባም መልካም ሴት ያድርገን
@abeba5936
@abeba5936 Год назад
ገና ብዙ ነብስ ባንተ ይተርፋል እግዚአብሔር ነው ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 11 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉
@SaronAdnew-zw1up
@SaronAdnew-zw1up 10 месяцев назад
Amen
@gantgant6451
@gantgant6451 8 месяцев назад
አምላኬ ጌታየ እየሱስ ክርስቶት ሆይ ቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ሆይ ለባም ሴት አድርገኝ❤
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Год назад
ጌታ ሆይ እንደኔ ልብ ላጡ ሁሉ ልብ ስጠን
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 Год назад
Amen lb ysten esu
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 Год назад
ጌታ ሆይ ልባም ሴት እንደሆነ ፀጋህን ይብዛልኝ ሁሉም ነገር በፀጋ ከሆነ ይችላል
@mashouae8697
@mashouae8697 10 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ልባም ሴት አድርገኝ መምሰል ሳይሆን መሆን እፈልጋለዉ ለወደፊት ባሌም ሁሌም ታማኝ መሆን እፈልጋለዉ ለዘላለም 🥰🥰
@titinasina2686
@titinasina2686 5 месяцев назад
ለዘላለም አትኖሪም
@sarhsarh943
@sarhsarh943 Год назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ልቦነን ይስጠን ቸሩ መድሃኒኣለም
@getayawkalbelayneh5776
@getayawkalbelayneh5776 10 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-x3n6tcnXGDY.htmlsi=yPvZVTnLVrF-UFVz
@fritavlog
@fritavlog Год назад
I am Orthodox but I like pastor Cherie so much with the contents of his teaching. May God bless u forever❤❤❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
same here አሜን 🙏💞
@meazafekadu8404
@meazafekadu8404 Год назад
Same here
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 Год назад
hime also orthodox😅😅
@eyerusalemkiros3199
@eyerusalemkiros3199 Год назад
Same here
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 Год назад
You must born again
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Год назад
እግዚአብሔር አምላኬ ብሎ ለሚያምን ክርስቲያንም ከክርስትና ውጪ ለሆኑም ኢ አማንያን (ሀልወተ እግዚአብሔር) መኖሩን ለሚክዱም ጭምር ለሔዋን ዘሮች በሙሉ ከላይ የተሰጠንን ነገር ግን ባለ ማስተዋል የጣልነውን ልባችንን የምንሸምትበት የምናገኝበት ግሩም ትምህርት ነው በተለይ ወጣቶች ነን እያልን የሚሰራንን ላሳጣን ህግ እና ስረአት ለጠፋብን ብዙ የምናተርፍበት ትምህርት.... የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ ረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በረከት ይጠብቅልን ❤
@solianakonjo
@solianakonjo Год назад
መምህሬ ልክ ልኬን ነገርከኝ አመሰግናለሁ❤ኦርቶክስ ነኝ ሁሌ ነዉ ምሰማህ
@yohanisegata796
@yohanisegata796 Год назад
እሳቸውም ኦርቶዶክስ ናቸው።
@Alem4305
@Alem4305 Год назад
ልክ ለኬን ደስ ብሎኛል 😂😂😅❤ሰለአለሁበት ነው🥰😘
@Beryaa
@Beryaa Год назад
@@yohanisegata796 aydelem
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 Год назад
You must born again
@mekdalawitmesfin8014
@mekdalawitmesfin8014 10 месяцев назад
መስማት መልካም ነገር ነው
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
በመቀጠል ግን ከአባቶቻችን የክብር ሽልማት ስለተበረከትልህ ደስ ብሎኛል ። ክበርልንንንንንንንን ይገባሀል ይገባሀል
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 Год назад
Betikikile.unete.new.geta.yiridane
@hanawake9051
@hanawake9051 8 месяцев назад
ፓስተር ኡአብዙ ሰው ሂወት አየትራ ነው ጌታ ይባረክ ፀጋ ያብዛልህ ♥️💕🙏
@user-iv2fy5so7y
@user-iv2fy5so7y Год назад
መምህሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም እሰማ ሃለው ፀጋው ያብዛልህ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
ፓ የልባም ሴት ምርጥ አገላለፅ ነው ፈጣራዋን የምትፈራና የምትገዛዋ እንቁ ሴት ውስጥ ሁሉም ደስ የሚሉ ነገሮች አሉ አለቀ ይህ ደግሞ የፈጣሪ ስጦታ ነው ከጥሩወቹ ከልባሞቹ ያድርገን
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 8 месяцев назад
I am Orthodox መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን ረጅም ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምወድህ ምክርህ ሰምቼ የማልጠግበው ጌታዬ ሆን ልባም ሴት አድርገኝ 🙏♥️
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነዉ እኔ ልባም ሴት ነኝ ብየ አስብ ነበር ግን አይደለሁም ግን ከዛሬ ጀምሮ ለመሆን ቃል ገብቻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemful
@eyerusalemful 15 дней назад
I wish ,If I heard this before! This is a great ministry,No shouting,no prophecy,just the word of God!
@Adanemnyahal
@Adanemnyahal 3 месяца назад
I am orthodox , I like your course!!! Betam timechgnaleh
@KaluGeache
@KaluGeache 17 дней назад
ላገባ. ስለሆነ. እራሴን በትምህርት. ማሳደግ. አለብኝ. ጌታ. ሆይ. ልባት. ሴት. አድርገኝ
@jonetom1582
@jonetom1582 Год назад
ቀኑን ሙሉ ስሰማው ወልኩኝ ሙዝቅ መስማት አቃተኝ !! ፈጣሪ ይጠቅህ እዳከኝ ሳታውቅኝ እግዚአብሔር ልኮክ !! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ለዚ ነው ብዙ ቆንጆዎችን ብዙ ባለ ሐብቶች በገንዘባቸው የገዙት::ቆንጆ ግን ልበቢስ ከመሆን ይሰውረን::ሐብታሙም ጥፍር: ፀጉር: የአይን ሽፋሽፍት ና ሜካፕ እየገዛ እንደ አሸንጉልት እያገላበጣት ይጫወትባታል:: በዙሪያችን የምናየው ይህ ነው:: ልባም ሴት ግን በአምላክዋ ና በራስዋ የምትተማመን ናት:: በሰው አትደገፍም:: ብርቱ: ጠንካራ: ጎበዝ: ተስፋ የማትቆርጥ ና ወዘተ ናት:: ጊታ ሆይ እንደዚች ሴት አድርገኝ::ቆረቆንዳ ሳይሆን ቀይ እንቁ አድርገኝ::
@user-wl1nn3mz1i
@user-wl1nn3mz1i 10 месяцев назад
😢😢ልባም ሴትን ልባም ወንድ አያገናኝም😢 ፖር ቸሬ❤❤😢ግን እደኔ የተጎዳ ሰውአለለካ😢😢 ወንዶች አይታሙኑም ግን ለምን 😢ሴቱ ትንሽ አሉኝ ይታመናሉ❤😊
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Год назад
ፓስተር ቸሬ ሁሌም እሰማሀለው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት እሰማለው ተባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን ሁሌም እንደምለው ይህን ትውልድ ልትታደግ የተላክ ሀዋርያ ነህ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾
@simonmuday
@simonmuday Год назад
ፓስተር ቸሬ ንግግረ መልካም ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግልፅነትህ አድናቂ ነኝ።
@user-kj6ne1fm5u
@user-kj6ne1fm5u Год назад
እስከአሁን ደጋግሜ ሰምቼ ያልጠገብኹት ስብከት❤ እኔ ሁሉ ስብከቶችህ እሰማቸዋለሁ ይሄ ስብከት ግን ይለያል ራሴን እንዳይ ነው ያረገኝ❤ ጌታየ ሆይ ታማኝ ሴት አርገኝ❤
@amlesetyohanns583
@amlesetyohanns583 Год назад
ፓስተር ልክልካችንን ነው የነገርከን አምላክ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ
@zj2164
@zj2164 Год назад
ተባረክ ፖስተር ቼሬ ። ከልብ ይሁን እንጂ ክብርን ጥሎ ጌታን ማመስገን አያሳፍርም ። ንጉሡ ዳዊት ክብርን ጥቶ በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ነበር እግዚአብሔርን ያከበረው መልኮል ስትንቅ በመስኮት አይታ እሱ ልብሱን ክብሩን ትቶ ይዘል ነበር ። ስቀጥል ሁሉም ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ብዙ ግዜ እንዲሁም የተፈራ ሰው እግዚአብሔር አቁም መልካም አድርጎ የተባረከ ትዳር ኑሮ ይኖራሉ ዋናው በቅድስና በእግዚአብሔር አሳብ ይሁን ። በኛ አገር ሆነ በውጭ አገር ወጣቶች እየተፈራሩ እየተያዩ ዘመን ግዜ ይሄዳል ። በዝህ ምክንያት የሙስሊም ቁጥር እየበዛ የክርስቲያን ኑሮ ችግር ላይ ነው ። አጋንንትም የምዋጋው የቅዱሳን ቤት ነው ። ቃሉን ስናገር በቆሮንቶስ እድሜ የደረሰ ሰው ያግባ አንድ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል ። ሌላው የኛ የኢትዮጵያን ችግር ከአባት ከአያት ከቅድሜ ሀያት የመጣ curse ወይም መርገም ነው አንደኛ ጌታን የማያውቁ ቤተሰብ ከሆነ ወይም ከሆነች አባት ወይም አያት ከአራት -አምስት ሚስቶች ካገቡ ወይም cheat አደረጉ ያህ ኃጢአት ነው በደል ነው ዜር ነው ወደ ምቀጥለው ትውልድ ይተላለፋል ። የዳዊት ስናይ በቤቱ ላይ የሆነውን አንብበናል የዝሙት የሴሰኝነት ኃጢአት የጥንቆላ curse ነው በዘጸአት 20 ላይ የተጻፈው ነው ። በንስሐ በጸሎት ያንን ስር መቁረጥ ያስፈልጋል ። በብዛት በኢትዮጵያ ላይ የምታየው ይህ ነው ። በብዛት ደግሞ አባት ወይም እናት አያት ቅድመ ሀያት በዘር ውስጥ ፍች ወይም divorce ካለ በልጆች በልጅ ልጆች ላይ ችግር ይፈጥራል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይቅር ይበለን ይበላት ። አንዳንዴ ሰዎች መንፈሳውያን አይደሉም ብለው የምንቃቸው አማኝ ነጮች ታማኝ ናቸው ግልጾች ናቸው ።
@betelhemabebe996
@betelhemabebe996 Год назад
ማስተዋልንና ጥበብን የሰጠህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 2 месяца назад
Dhugaa keettii 100n 100tii kunii wanumaa jiruu🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@BekuBelexe
@BekuBelexe 28 дней назад
ቸርዬ ግታ አብዘቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ልበም ሴት ይደረጋን
@birkti7450
@birkti7450 Год назад
በጠዋት ቆንጆ ትምህርት ተመስገን! እድሜ እና ጤንነትን ይጨምርልህ ቸርዬ ❤
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
አምላኬ እደባለፀግነቱ መጠን ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
እፈይ እነኳን ደሕና መጣሕ ወንድም ቸሪ የቆሰለው ልቤ ይጠገናል የተጎዳሁ የተጎዳሁ አመድ አፋሽ እኔም እድሜዬ ሙሉ መልካም አድርጌ በክፉ የሚመለስልኝ ማንም ምን ቢያደርገኝ ጥሩ ነገርን ከማድረግ አላቋርጥም እግዚአብሔር በጥፍ ስለሚያደርግልኝ መቼም መቼም እግዚአብሔር ከጎኔ ነው ከፊቴ ነው ከዋላዬ ነው እኔ ግን ምንም ነኝ ሰው ቢበድለኝም ለበቀል አልዘጋጅም ትዝም አይለኝም እግዚአብሔር ይክበር
@lordjesus5.
@lordjesus5. Год назад
Q Q
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ልባሞች የድርጋን እግዝአብሔር ደስ በመሰኝት እንድንኖር ጌታ ይርዳን በእውነት ድንቅ ቃል ነው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን ቻሬ❤
@martatilahun1443
@martatilahun1443 7 месяцев назад
መምህር አግዝያብሔር ይባርክህ ረዥም እድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ
@kal7566
@kal7566 Год назад
እንዴት እንደምወድህ ቸሩዬ እግዝኣብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@user-uu1li7ms4s
@user-uu1li7ms4s 19 дней назад
ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ትምህርትህን ዘውትር እከታተላለው ብዙ ተምሬብሀለው መዳኒሃለም ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Год назад
ልብ የሌለው ወንድ ደሞ ኮስሞቲክስ ተከትሎ የሚሮጥ እሱ ልብየሌለው ነው ወንዶችም ልብ ይስጣቸው ለኛም ለሴቶች
@user-el9gv7iz3v
@user-el9gv7iz3v Год назад
ውይ ስወድህ መምህር ቸሬ ትምህርትህ አልፊኝ አያውቅም በእርግጥ እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ እወድሀለሁ
@edomedom4342
@edomedom4342 Год назад
በሰመእብ ሞቼ ነው የምወድህ የማከብርህ ማርያምን አንተ እና ፓስተር ቢኒያም ልዩ ናችሁ እኮ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መድኃኒያለም ❤❤❤😊
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Год назад
እውነት በውሸት ስለወጡ ነው ምትወዱት እንጂ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እውነትን ብአወራ አትወዱም
@bethelihemtakele3211
@bethelihemtakele3211 Год назад
​@@amenAmen-ii6fu kezy belay sebket ale wy anchi nesh yegna zemen feris
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
@@amenAmen-ii6fu ቆይ እኔኮ ከዚህ በላይ ወንጌል ና ትውልድ ማዳን አለ እንዲወደዱ ሰውን እያደነዘዙ ለራሳቸው ብር በጆንያ እያገኙ ሰውን በውሸት አሜን እያስባሉ ወጣቱን ቦዘኔ እንደሚያደርጉ ጉደኛና ጠንቋይ ፓስተሮች መሆን አለባቸው እንዴ ወገን ኧረ ንቃ በዛላይ እየሱስ ጌታ ብቻ አይደለም የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ይህንን ሁሉም ጠንቅቀው ያውቃሉ 😳
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Год назад
ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ስሰማህ ምንም አትጎረብጠኝም ደስስስስሰስስ ብሎኝ ነው የምሰማህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ🙏🙏🙏
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 9 месяцев назад
ያንተ ትምህርት እንደ እርጎ ይወርዳል እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-yy5qr5hn8j
@user-yy5qr5hn8j Год назад
አንተ ለዚህ ዘመን ወጣን ከጥፋት ለማዳን እግዚአብሔር የሾመህ ነህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ሁሌም ብሰማህ አትሰለቸኝም
@user-cq5iz5nw2z
@user-cq5iz5nw2z 4 месяца назад
ፓስተር ቸሬ እግዝሐብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው እምወደው ትምህርትህን ተባረክ
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
እናመሰግናለን ቸሪየ ❤❤❤ የቀረኝን ለማስተካከል እሞክራለው እሞክራለውም ሳይሆን አደርገዋለው❤❤ እመቤቴ እድሜ ትስጥህ ወንድማችን እንድንነቃ እያደረከን ነው ፓስተርየ ❤
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
ዘመንህ ይባረክ እኔ ካንተ ብዙ ዕዉቀት አግቻለሁ
@hevagg5832
@hevagg5832 Год назад
ውይ በዚ ትምርት ውስጥ አለውበት 😇❤ ተባረክ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 9 месяцев назад
የተባረክህ የእግዚአብሔር ሠው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤💯💯💯
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ቸርዬ እንወድሀለን በብዙ ተባረክ ወጣቱን እያዳንክ ነው እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏💓
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
❤👌👌👌👌👌ፓስተርዬ ዘመንኸ ይለምልም!!!!አንተ የትውልድ አባት!!!!እግዚአብሔር ይጨምርብኸ!!!!!!❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h Год назад
ትክክለኛ አስተማሪ ዝም ብለህ ቀጥል የፈለገ ይጫጫ
@fasikaabera5344
@fasikaabera5344 Год назад
ፓስተር ቸሬ እረዠም እድሜ ይስጥህ የትክክለኛ ሴት እናት ስለገለፅከው ኑርልኝ
@user-pk4ki4hz3m
@user-pk4ki4hz3m 4 месяца назад
Geta yebarekhe🎉🎉
@Mrfifa64
@Mrfifa64 Год назад
የወንጌል ገበሬ ተባረክ
@user-lt9wn2rx1y
@user-lt9wn2rx1y 16 дней назад
Tebarek zamanachehu hulu yibarek
@hamenmelgat4004
@hamenmelgat4004 8 месяцев назад
አኔ በአዉነት አልሀለሁ አንተ ከፈጣሪ የተቸርክ አባት ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ያብዛልህ።
@user-li8mt7zn9o
@user-li8mt7zn9o 5 месяцев назад
ቸሬ አንተ እኮ የዘፈን ኮንሰርት ላይ የምትገኝ ሰው ነህ እና እራስህን ቃኝ
@zaidkubrom709
@zaidkubrom709 4 месяца назад
ፓስተር ቸሬ ጊታ ያባርክህ ይጠብቅህ
@genetghebrewahid688
@genetghebrewahid688 Год назад
ፓስተር ቸሬ እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ኣንተ የዚህ ትውልድ ኣትራፊ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።❤🎉🎉🎉
@sajendeju8699
@sajendeju8699 11 месяцев назад
ተባረክ ቸሬ 🙏🙏🙏ጌታ ሆእ ልባሚ ሴት አድርገኝ 🙏🙏🙏
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
ልባምዋን ያገኘውም አያያዙን ሳያውቅበት እየቀረ የምድር ላይ ጉዳትዋን በልጆችዋ እንዲክሳት ፈጣሪዋን እየለመነችም ምትኖር አለች። በእጅ የያዙት ..... ለሆነበትም ንገርልን
@metimaranata1940
@metimaranata1940 Год назад
Exactly 😢
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh Год назад
Well said 👏
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 Год назад
So true 🥰🥰
@oumezikra3506
@oumezikra3506 Год назад
ትክክል🥺👏
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 11 месяцев назад
👏👏👏👏👏
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 2 месяца назад
ፀጋ yebazel 🙌 ፓስተር
@gizachewnguse184
@gizachewnguse184 Год назад
መምህር ሆይ እግዚአቭሔር ሙሉ ጤና እና እድሜ ይስጥህ በህይዎቴ ዘመን እንዲህ አይነት መረቅ እና መቭረቅ የሆነ ትምህርት እና ስቭከት ማለት ልክ እንዲህ ነው ።
@user-yp7bd1ng3t
@user-yp7bd1ng3t Год назад
ይሄን ሰምቶ ልቡ የማይለወጥ ሰዉ አይደለም መምህር ፈጣሪ ጤና ከረዝም እድሜ ጋር ይስጥልኝ በደብ ነገርከን
@ChaynaAgonafr
@ChaynaAgonafr 2 месяца назад
መልካም ትምህርት ነው
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 Год назад
ምንኝ የታደለቹ ናቹ የፐአስተር ቸሬ የሞንፈስ ልጄቸ!!
@emebetanteneh9381
@emebetanteneh9381 Год назад
ዕድሜ ይስጥ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ
@woine123
@woine123 Год назад
እውነት ብለሃል መምህር :: ደስ የሚል ትምህርት/ምክር ነው:: መዳህኒአለም ይባርክህ ::
@user-um2xv7dr6o
@user-um2xv7dr6o 8 месяцев назад
እግዚኣብሔር ልባም መልካም ሴት ያድርገን
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
እኔ በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለውም ሌላውን ያልከውን ሁሉ ነኝ ለባሌ ታማኝ ነኝ እሱም በጣም ነው የሚያምነኝ ማሪያምን
@user-iv9lf8df9r
@user-iv9lf8df9r 20 дней назад
የአቺን መታመን ነው
@lydia-jl8wn
@lydia-jl8wn 12 дней назад
በእምነትሽ አትድከሚ እህቴ በርቼ ድጋፍሽ በእ/ር ካልሆነ መች እንደምትደክሚ አታውቂም
@getachewashenafi93
@getachewashenafi93 Год назад
ፓስተር በጣም ነዉ ትምህርትህ ምክርህን የምሰማዉ ካልሰማዉህ ማደር አልችልም ሱስ ሆኖብኛል በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ሁሌም እመኛለዉ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 9 месяцев назад
ቸርዬ ቃለህይወት ያሰማልን
@MarsiKiya-vn2zr
@MarsiKiya-vn2zr 9 месяцев назад
በኢየሱስ ስም ልክ ልኬን ነገርከኝ ጌታ ይባርክህ 🥰🥰
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
እናመሠግናለን ❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@Alem4305
@Alem4305 Год назад
አሜን ወንድም ቸሬ ዘመንህ ይባረኪ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርል በኢየሱስም 🙏🙏🙏🙏
@getayawkalbelayneh5776
@getayawkalbelayneh5776 10 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-x3n6tcnXGDY.htmlsi=yPvZVTnLVrF-UFVz
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Год назад
ይሔ ለወንዶችም ለሴቶችም ነው ለሴቶች ብቻ አይደለም ወንዶችም በዚ ልባምነት ሴቶችንም ያግኘን ያርገን
@TsionMebratu
@TsionMebratu 2 месяца назад
Chenketen yemedemses tsega tesetokal tebarek
@user-ch9qj1mc1v
@user-ch9qj1mc1v 9 месяцев назад
በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ❤❤❤❤ እውነትም እዉነተኛ ፓስተር !!!
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Год назад
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@selamselina1321
@selamselina1321 Год назад
አምላኬ ፈጣሪዬ ሆይ ይህቺን ልባም ሴት አድርገኝ
@zufankassa5271
@zufankassa5271 10 дней назад
Amen ❤❤❤❤❤
@WarkineshUregesa-cj6oq
@WarkineshUregesa-cj6oq Год назад
ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በብዙ ጠቅሞኛል።❤😘🙏
@user-gt7do7be2m
@user-gt7do7be2m 10 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ነው እኔ ያፈቀርኳት ሴት ልባምነት በከፊል አይባታለው እኔም በከፊል ነው ልባምነቴ የቤታችንን ምሰሶ አምላካችንን ብናደርገው በሰው ዘንድ የማይቻል የሚመስለው በእግዜር ዘንድ ይቻላል የሚለው ቃል እውነት ነው እኛ ባልቻልነው ነገር ሁሉን ቻይ የሆነው ያግዘን አሜን፣፣፣
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 10 месяцев назад
ቸርዬ እ/ር ዘመንህን ይባርክ።
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 8 месяцев назад
ዛሬ ጨፈጨፍከን ቸርዬ ግን ልክ ነህ ወንድሜ ቢያንስ ቀሪውን አትርፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@miriamgashaw4012
@miriamgashaw4012 Год назад
This generation should heal because of his teaching!!!!
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u Год назад
❤❤❤❤❤ ተባረክ ፖስተር ቸሬ ❤❤❤❤❤❤
@hermi1216
@hermi1216 Год назад
ወርቅ ነክ እኮ እዲ ነው ልክ ልካችንን ነግረክ ትምህርት እንማር እንጂ🙏🏾
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 9 месяцев назад
ፐ ጀግና እድሜህን ይባርከው ጌታ ❤
@SaronAdnew-zw1up
@SaronAdnew-zw1up 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን
@hanawolde1479
@hanawolde1479 Год назад
ፓስተር ቸሬ በእውነት በጣም በጣም ነው በደንብ ያብራራኸው!! በተለይ ሴት እህቶቼ ይሄንን ትምህርት ቢሰሙ እራሳቸውን ቆም ብለው እንዲጠይቁ ያደርጋቸዋል ብዬ አስባለው!! ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eimanlove
@eimanlove 10 месяцев назад
ወየዉ እሰከዛሬ የትሂጀነዉያልሰማሁህ❤❤❤❤❤❤
@zeaneptedhomr6606
@zeaneptedhomr6606 Год назад
ጥሩ ትምርት ነው❤❤❤
@AlemMskr
@AlemMskr 8 месяцев назад
በጣም መከራን በትዳሬ እየተፈተንኩትኝ ነው ጰልይልኝ
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ
Далее
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
"ከዝሙት ሽሹ"__በፓ/ር ቸሬ
38:16
Просмотров 43 тыс.
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Просмотров 68 тыс.