Тёмный

ልብን የሚማርክ ድንቅ ትምርት ይህንን ትምህርት ሰምተን ወደ ልቦናችን እንመለስ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haile #ethiopian_orthodox_tewahedo #ኢትዮጵያ #melkamwetat #ethiopia #mehreteabasefa #andromeda #memihir_mehreteab_asefa #መልካም_ወጣት #ድንቅልጆች

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@AmenAmenAmen-uq9vu
@AmenAmenAmen-uq9vu Год назад
በዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ትምህርቶች እምነቴ እንዲወድ እመቤቴን እንድወዳት አድርጎኛል በፊት በጣም ተወዛግቤ ነበር በዙርያየ ያሉቱ የልላ እምነት ተከታዮች ናቸው ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@birhanemengistu
@birhanemengistu Год назад
በርቺ እህቴ ጠንክሪ እውነተኛይቱ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ናት መናፍቃን ልያሳስቱን ይሞክራሉ እነም እንዳንችው በአህዛብ ተከብቤ ነው ያለሁት እና ዳብሎስ ነው በነሱ ላይ አድሮ እንድ ናገሩ የምያረገው እና በርቺ ፀልዪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@AmenAmenAmen-uq9vu
@AmenAmenAmen-uq9vu Год назад
@@birhanemengistu አሜን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@amentube2516
@amentube2516 Год назад
Betsabochne lamerdate demo mamhir Tesfayene tube adamete
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Год назад
Be betu yatsenash! Embete terdash❤️
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Год назад
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር⛪⛪⛪
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Год назад
አሜንአሜንአሜንቃለሂውትያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adiyaddistaye4433
@adiyaddistaye4433 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Год назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ መምህራችን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Год назад
ቃለህይወትን ያስማምን መምህራችን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen 💒🤲🙏🤲💒💒🤲🙏💒
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይኸት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያታን ያውርሰልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀጋ በእድሜ በመልካም አገልግሎት ይጠብቅህ
@NationalGeography-od4vm
@NationalGeography-od4vm Год назад
kale hiwot yasemaln
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Год назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@RomanGenet
@RomanGenet Год назад
አሜን❤❤❤ አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
ቃለሒወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን መምህር ሔኖክ እናመሰግናለን ሎቱ ስብሐት ወንድማችን🙏🙏🙏
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ
@ገኒእህተማሪያም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ አምላክ መምህራችን ኑርልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@birtukanhaileamenamenamen9938
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@henoklegssie6939
@henoklegssie6939 Год назад
ሔኖክ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን😊
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin ba hunet yemi germ timirt new tsegahun yabzalot memirhachin
@birhanedegefa
@birhanedegefa Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሳማልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 Год назад
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ❤❤
@molokbano7709
@molokbano7709 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Год назад
Kal hiwoten yasemalegn memherchn daikon henok❤️🙏👏🤲⛪
@yrgalemtekeste-cj4be
@yrgalemtekeste-cj4be Год назад
Amen qalehiwet yesmalna hawna egzabhier tsgueu yebzhalka
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
ቃል ሕወት ያሰማልን መንግሰተሰማይ ያዋርሰልን እድሜ ይሰጥህ
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@birtukanhaileamenamenamen9938
እግዚአብሔር ❤❤❤ይመስግና❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ቃል❤❤ሂውት❤❤❤ያስማልን❤❤❤ጤና❤❤እዴሜንህያብዛልን❤❤❤
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Год назад
ቃለህትን ያሰማልን መምህራችን🙏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Год назад
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasamaln memr nebisn yemiyaresers timirt new edime Tana ysitln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Год назад
Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen
@techaletadese-op6wq
@techaletadese-op6wq Год назад
ቃለሕይወትን ያስማልን እናት ሰው
@ber_tube
@ber_tube Год назад
አሜን አሜን አሜን ግሩም ነው እጹብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Год назад
Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Tselot Asebug Deyakon ❤❤❤
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Год назад
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh nurelen
@Avicci4ever
@Avicci4ever Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@manasebmelka3090
@manasebmelka3090 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Год назад
Qale hiwot yasemalen ❤️ 🙏
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህርየ ድንቅ ትምህርት ልብን ሰረስሮ የሚገባ ያተ ትምህረት ከልቤ ነው የማዳምጠው ሁለየም ይመስጣል በእውነት ጌታ ይባረክህ
@romanaboye7384
@romanaboye7384 Год назад
Kalayoten yasamalen tabaraku ❤️❤️
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Год назад
Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️👍
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Год назад
Amen❤❤❤❤❤❤
@MeronKetema-hs8ux
@MeronKetema-hs8ux Год назад
Amen
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Год назад
ለቃሉ ባለቤት ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ብርቅዬዎቻችን እናንተን ስለሰጠን ይመስገን
@almazzewde543
@almazzewde543 Год назад
አሜን (3)ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን መንግሰተሰማይ ያዋርሰልን እድሜ ይሰጥህ
@fasikawalemu1530
@fasikawalemu1530 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን ከዚበላይ የምታገለግልበትን እድሜናጸጋ ይስጥልን
@EndryasHaile-o1e
@EndryasHaile-o1e Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb Год назад
amen amen amen
@abyemariam8531
@abyemariam8531 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@simretalemu
@simretalemu Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልንንን ! እንዲህ የሕይወትን ቃል እንደዘራህብን እንዳረሰረስከን ክርስቶስ ወልደ እግዚያብሔር ዘርህን ይባርክ ያለምልምክ ረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንንንን !!!
@fasicabonger6509
@fasicabonger6509 Год назад
Kale.hiwot.yasemalin
@martasafa7325
@martasafa7325 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Год назад
አቤት የኔ እነቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም,, እድሜ,, እና,, ጤና,, ይሥጥልኝ በጣም ነው እምወድህ,,,, እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ,, የተዋህዶልጆች
@tsigeredahaylemeskel3151
@tsigeredahaylemeskel3151 Год назад
❤እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚይውቅ ልብ ስጠን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Год назад
Amen Amen Amen 🙏 kalehewoten yasemalen memehirachen wandemachen erajem edema ena xenane yadelelen Egziabher amelake ❤❤❤❤❤
@hirutdu4198
@hirutdu4198 Год назад
Kalhiwot yasemalen
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 Год назад
🙏🙏🙏
@kelemuagirma-zn6sh
@kelemuagirma-zn6sh Год назад
ቃልህወት
@kelemuagirma-zn6sh
@kelemuagirma-zn6sh Год назад
ቃለህወትያሰማልን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Год назад
አቤት አንተን የወለደች እናት እንዴት የታደለች ናት ልጅ ይውጣልሽ የተባለች መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ እኛንም ልብ ይስጠን
@birtukanhaileamenamenamen9938
እውነት❤❤❤ነው❤❤❤መምህራችን❤❤❤ጤና❤❤❤እዴሜህን❤❤❤ያብዛልን❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Год назад
Ameen Ameen Ameen bLbonachin Yasdrlin Mastewalin Yadlen 💠☝️🙏🤲🤲🤲
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Год назад
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል። 2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት። 3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
@emukasa7979
@emukasa7979 Год назад
አይገርምም በሰነበት በፆም በነገስ በየወሩ ብዘ ሆነን በቤተክርስቲያን አንሄዳለን ብዛታችን ጉድ የሰኛል ካህኑ የክርስቶስ የአየሱስን ሰጋና ደም ሲያቀርቡ ለሁላችንም ነበር ሁሉም ተተን ቀስ በቀስ ወደቤታችን አንሄዳለን ሀዋርያት የተባሉ ከህናቱ ዲያቆናቱ ብቻ የቀራሉ የቀረበውን ሰጋናደም ሚስጥር ነው አሰከመቼ አየተራብን አንመለሳለን
@firehiwotsintayehu1313
@firehiwotsintayehu1313 Год назад
Mez mur BK57
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
ይቅርታ ለመማር ፈልጌ ነው ሎቱ ስብሐት ማለት ምን ማለት ነው
@lotusebhat
@lotusebhat Год назад
ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው ማለት ነው።"ምጋና ይገባዋል" ማለትም ነው
@ሳራየጃማዋ
@ሳራየጃማዋ Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Год назад
ቃለ ህይወትን አሰማልን መምህራችን።
@גויתואלם
@גויתואלם Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መም
@MeronKetema-hs8ux
@MeronKetema-hs8ux Год назад
Amen
@birtukanhaileamenamenamen9938
እውነት❤❤❤ነው❤❤ማስተዋሉ❤❤❤ያደልን❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ananibemike9337
@ananibemike9337 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ቸርነትህነዉያደረሰኝእስከ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Далее
5ቱ የንስሐ መንገዶች
24:51
Просмотров 991