Тёмный

ልብን የሚነካ ድንቅ የንስሀ ዝማሬ መውደቄን ተመልከት የቆሎ ተማሪው ዘማሪ መሪጌታ ብሩክ ጌትነት ሸርርርርር 

Bruk media ቡሩክ ሚድያ
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@brukmidla2246
@brukmidla2246 3 года назад
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁልኝ አገልግሎቴን አበረታቱኝ
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 3 года назад
እግዚአብሔር ያግዝክ
@birkebirke5225
@birkebirke5225 3 года назад
በርታ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር
@በላይዘለቀዳግምተመለሥ
አለን በርታልን ወንድማችን ትውልድ ጠፍቷልና አበርቱን
@kidistmenigistu155
@kidistmenigistu155 2 года назад
እሽ ወንድማችን በርታልን ድንግል እናታችን ከነልጅዋ ከጎንህ ትሁን አሜንንን
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 года назад
እሺ ወንድማችን በርታልን 👏💐
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@fasikamekonen-jo1bp
@fasikamekonen-jo1bp Год назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወላዲተ አምላክ ፍጻሜህን ታሳምርልን
@betitasfaye6982
@betitasfaye6982 3 года назад
Amen Amen Amen Zamare malakten yasmalang Ejiga betam des yamal zamare new Esu bakan yabalan hagarchanan Etiyopiyan salaman yabazalen
@Mekdes-u2t
@Mekdes-u2t 3 месяца назад
መደሀኒአለም አባቴ ልቦናህን አይለውጠው በደጅያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤
@yyddiya.637
@yyddiya.637 3 года назад
እግዚአብሄር ሲሰጥ አይሰስትም ድምጽህ ብቻ ያስለቅሰኛል !!!!
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በጣም ደስ የሚል የነሠሀ መዝሙር 🤲🤲🤲😢😢🤲🤲አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
እሠይ እሠይ ቤተክርስቲያንን የኮተኮተችህ ነህ በረታ ጠንክር ከአንተ ብዙነገርእንጠብቃለን እንደእናንተያሉ ት ወደፊትመወጣትአለባቸው። የቅዱስያሬድንዜማ የሚያዜሙ የቆሎ ተማርዎች ናቸው እና አንተ ጠንከርና ሌሎችንም አዉጣልን ታሰፈልጉናላቹሁ ለቤተክርስቲያንም ለሀገርም 😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤተ ያጽናህበመንግስቱ ያስብህ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
አቤቱ ማርርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ፀጋውን ያድልህ ስትዘምር ኑር አሜን፫🤲🤲🤲
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 месяцев назад
አቤቱ ማረኝ 😢😢 ዝማሪ መላክት ያሰማል ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ✝️
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Год назад
Amen amen amen Zimare melaekt Yasemalin wenidmachni bebetu Yatsenahi
@rozetoshome5323
@rozetoshome5323 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ይቅር ይበለን በጣም ነው ደስ የሚለው ድምፅ ወንድማችን
@FhIi-p6p
@FhIi-p6p 8 месяцев назад
ምንኛ መታደል ነው አጥትን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ነው😢😢😢 ድግል ማርያምን ታበርታህ ወድማችን😍😍😍😢😢😢😢😢😢😢
@mooomkomm3435
@mooomkomm3435 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልሕ አሜን አሜን አሜን
@yordi9587
@yordi9587 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@akliluhagos381
@akliluhagos381 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ
@brukmidla2246
@brukmidla2246 3 года назад
ሸር
@warqiwarqi7264
@warqiwarqi7264 2 года назад
እሽ
@حليمهالخطيب-ش9ك
እሺ ወንድማችን በርታልን
@engudaybiyazin3244
@engudaybiyazin3244 2 года назад
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን አሜን
@MekdesArsema-tp8in
@MekdesArsema-tp8in 10 месяцев назад
እረ ውንድማችን በቤቱ ያኑርህ እምዋ እናቴ ቅድሥት ቤተ ክርሥቲያን እረ ደሥ ይበልሽ.ይህ መዝሙር በውነት እራሤን ይወክላል
@TiruworkEsubalew
@TiruworkEsubalew 3 месяца назад
ለመግለፅ ይከብደኛል መጨረሻህን ይባርክልህ ፈጣሪ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንአሜን፣ዝማሬመላእክትያሰማልን፣በእውነት፣ልብያሳርፍል፣።
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ወደ አንተ እጮሀለሁ አድምጥኝ ጌታየ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@እኔስድንግልንእወዳት-ቨ1ኀ
ወየውድምፅህ እረወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እፉ መውደቄንተመልከት ከኔየበረታችሁ በፀሎትአስቡኝ በስደት ተገላታሁ
@samueltmrtu3530
@samueltmrtu3530 2 года назад
እግዚኣብሔር ንዚተዋህበካ ጥዑም፡ዜማ ከተመስግነሉ፡ጸጋኡ የብዝሓልካ
@selamselam9240
@selamselam9240 3 года назад
ዝማሪ መልአክት ያሰማልን መዝሙርህን ስሰማ አለቅሳለሁ
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድምችን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@مطرهمفرح
@مطرهمفرح 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 3 года назад
አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አቤት ድምፅክ እጅግ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ስላምችሁ ይብዛህ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ።
@سعادهاثيوبيا-و7ه
@سعادهاثيوبيا-و7ه 3 года назад
ቅነ ሱቅ ቅነ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቆቅቅቆቆቆቆቅቅቅቆቅቅ
@سعادهاثيوبيا-و7ه
@سعادهاثيوبيا-و7ه 3 года назад
ቆመ ቆቆቄቆቆቄቄቅቆቅቅቆቆቆቅቅቆቅቅቅቅቆቅቅቅቅቅቅቅቆቅቆቆቅቅቅቅቅቅቅቅቅቆቆቆቆ
@سعادهاثيوبيا-و7ه
@سعادهاثيوبيا-و7ه 3 года назад
ቆቆቆቆቆቆ
@سعادهاثيوبيا-و7ه
@سعادهاثيوبيا-و7ه 3 года назад
ቅቅቅቅቅቅቅቆ
@سعادهاثيوبيا-و7ه
@سعادهاثيوبيا-و7ه 3 года назад
ቆቅቅቅቆቅቆቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቆቆቆ
@DAWIT-l5c
@DAWIT-l5c 8 месяцев назад
እግዜብሔር፣ዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን፣የበፊቱ፣በስተት፣የተፃፈ፣ነው፣
@sao4876
@sao4876 2 года назад
ዝማሬ ምልኣክት ያሳማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀግዑ የብዘሐልካ 🙏🙏🙏
@samueltmrtu3530
@samueltmrtu3530 2 года назад
ኣምላኽ ይሓግዝካን፡የፈጽመልካን።መር ጌታ ብሩክ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
መልካም ተመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩክየ በርታልን እመቤቴ በቤቶ ታፅናልን አሜን፫ እምየ የኔ ተስፈ መልሽኝ ከስደት 😢😢😢😢
@alkidazika4060
@alkidazika4060 2 года назад
ለጠቢባን ጠቢብን ያበዛል ተባረክ ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ።
@mahiratasifao2831
@mahiratasifao2831 2 года назад
ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ በርታህ
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን አይዞህ በርታልን
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Год назад
እዉነትም የንስሀ መዝሙር ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ
@yabseratilahun1792
@yabseratilahun1792 2 года назад
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን። የጠቢባን ምላስ መልካም ነገርን ትዘራለች።፲፭፥፪
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
እረሸር አርጉ ለምን ጠቃሚ ነገር በደንብ አናዳምጥም እናግዘዉ💚💛💓💚💓💔💔💕💒
@afiyasdmuhammedkumar5893
@afiyasdmuhammedkumar5893 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እድሜ ዘወንክን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉ ያሰተምራል
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@የዝናየድንግልማርምልጅ
አሜን አሜን አሜን ዝማር መላህክት ያሰማልን ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ከዚህም በላይ አብዝቱ ይስጥህ በርታልን ከጉንህ ነን አይዞህ
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መውደቂን ተመልክት ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እልልልልልልልልልል
@magdessafely2358
@magdessafely2358 3 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችንፀጋውን ያብዛልህ
@fekerHabeshawit
@fekerHabeshawit 2 года назад
አሜን፣አሜን አሜን፣በጣም፣በጣም ደስ፣የሚል መዝሙር በርታልኝ የሀገሬልጅ
@مطرهمفرح
@مطرهمفرح 9 месяцев назад
Amfmdsrhitefxbdhgdshkmnaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@አግዛብህርፊቅርነው
እግዝብሔር ይባርክህ የኔ ወድም ኣቤት ድምፅህ ብጣም ይመስጣል ከመዝሙርጋ እግዝብሔር ቤብተያኑርክ ዝማሬ መልክት ያስማንንንን ኢኛም ዘማርት ለሞሆነው ሚፍልግው ግታሆየ ዘማርትህ ኣድርግኝ
@brukmidla2246
@brukmidla2246 2 года назад
0924720194
@shambelmulualem363
@shambelmulualem363 Год назад
ዘማሬ መላኬት ያሰማለን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ያብዛልን🇲🇱🇪🇷💕
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 3 года назад
በጣም ድቅ ዝማሬ ቃለህወት ያሰማልን በርታ ወድሜ
@warqiwarqi7264
@warqiwarqi7264 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ ቸሩ ፈጣሪችን ጣአመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን😭😭😭🤲🤲🤲❤❤❤❤
@derejedegefu7934
@derejedegefu7934 Год назад
ግሩም ነው በተመስጦ የሚደመጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።አሜን ።
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ወንድማለምዬ🤲😭😭😭😭
@tube2686
@tube2686 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫ አሜን፫ በእውነት ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ ወንድማችን አቤት ድምፅህ ሲያምር በቤቱ ያፅናህ
@aefrsdf2018
@aefrsdf2018 2 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@lemlemerstry7738
@lemlemerstry7738 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ይማረን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Yekalfre6278
@Yekalfre6278 3 года назад
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@yordanosmeseret1192
@yordanosmeseret1192 2 года назад
እመ አምላክን ብታምኑም ባታምኑም የዚህን ዘማሪ መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ማለቅሰው ልብን ይሰብራል ወላዲተ አምላክ ጨምራ ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
ይባቢ መላእክት ያስማል ውዲ ወንዲማችን ክብሮን ያደልልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ልዑል እግዚአብሔር
@tigistsewuagegni613
@tigistsewuagegni613 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ እድሜና ጤና ይስጥህ የምር ሳዳምጥ የ ኪነጥበብ ድምፅ ወይ 🙏🙏🙏💚❤️💛
@መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ
@መሲዘተዋህዶ-ሐ4ጸ 3 года назад
በእውነት ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው በእውነት ዝማሪ መላይክት ያሰማልን መምህራችን
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጤና ፣እረጅም እድሜ ይስጥልን በርታ ወንድማችን 💚💛❤️🙏🙏🙏💒💒💒😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እናመሰግናለን ⛪️⛪️⛪️⛪️❕
@Getetsegaye
@Getetsegaye 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@የድግልማሪያምልጅነኝ-ሠ7ጠ
አሜን አሜን አሜን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 года назад
አሜን አሜን አን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ብሩክ
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 3 года назад
አሜን(3)ዘማሪ ቃለይወትን ያሠማል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ አቤቱ ይቅር በለን
@samueltmrtu3530
@samueltmrtu3530 2 года назад
ጸጋኡ የብዝሓልካ ኣምላክ ኣማልክት ምሳኻ ይኹን።
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 года назад
ዝማሬመላዕክትያሰማልን።ወንድማችን።በቤቱያፅናህ
@kidistmenigistu155
@kidistmenigistu155 2 года назад
ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ድምፅህ በረከቱ አይለይ በቤቱም ያፅና አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏👏👏
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታ
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛለን ወንድማችን💘💘
@የወደደኝየወደደኝጌታ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ያድልልን ❤🙏❤🙏❤🙏
@እድላዊትየድንግልልጅ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ 👏👏👏
@yeshalemderbew6618
@yeshalemderbew6618 3 года назад
ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አጀት የሚበላ ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AhmadAhmad-eo2lw
@AhmadAhmad-eo2lw 2 года назад
ዕንቁ ዘማሪያችን መልዕክት ያሰማልን
@حليمهالخطيب-ش9ك
የኔ ልዩ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ማንም ባልነበረኝ ሰአት አይዞሽ ስትለኝ እና ስታበረታታኝ እኔን ደካማ ስደተኛ ነበር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ ከዚህም በላይ እዉቀትና ጥበቡን ይስጥህ በርታልኝ ልዩ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 3 года назад
አሜን ፫ ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🤲🕯
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)በቤቱ ያፅናህ
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
Amen Amen Amen zemare melakit yasemalin egzabher yebarik 😭😭😭🤲🤲🤲💚💛❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 года назад
አጥንትን የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን በእውነት አሜን አሜን አሜን በርታ ወንድማችን
@አርሤማ
@አርሤማ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ ወድሜ አቤቱ ጌታሆይ ኢትዮጲያንና ህዝቦችህን ተመልከት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏 ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢
@kokobtamru1811
@kokobtamru1811 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜንና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥህ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መውደቄን ተመልከት ፊትክን መልስልኝ😭😭😭😭
@Mekdes-u2t
@Mekdes-u2t 3 месяца назад
😢😢😢አቤቱ ማረኝ
@bazonshkk4095
@bazonshkk4095 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይቅር የሚል አባት አለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ በርታ ውድማችን
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 15 дней назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ማረኝ እኔን ደካማ ልጅህን ማርኝ 😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል በቤቱ ያፅናህ
@habtekeda2490
@habtekeda2490 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክት ያሰማልን
@ማሂሐበሻዊት
@ማሂሐበሻዊት 3 года назад
አሜን ይማረን ይቅር ይበለን 🙏😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ💚💛❤
@እኔስድንግልንእወዳት-ቨ1ኀ
ዘመኔን በሙሉ በሀፂያት ኑሬአለሁ አቤቱማረን ጌታሆይ ለንሰሀሞትአብቃን
@ወይኩንፍቃድከ-ሠ6ዸ
@ወይኩንፍቃድከ-ሠ6ዸ 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ በርታ ድንቅ ዝማሬ ነው
@ኤደንወለተማርያም
@ኤደንወለተማርያም 3 года назад
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መዉደቄን ተመልከት ፊትህን መልስልኝ 😥 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏👏👏
@AbesalatMolaye-f7h
@AbesalatMolaye-f7h Месяц назад
ቃል የለኝም ፀጋዉን ላበዛልህ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ለሰዉ ልጅ ጅማሬ ብቻ ሳይሆን መጨረሻ ነዉና እመብርሀን ፍጻሜሀን ታሳምርልህ በደጁ ያፅናህ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 2 года назад
😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏🙏🙏💐💐💐🙏🙏🙏
@ወያናይ-ፐ3ተ
@ወያናይ-ፐ3ተ 3 года назад
አሜን(3)ዝማሬ መላክተ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንዲማችን
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን መዝሙርህ ሁሉም አንጀት የሚበላ ነው አጥንት የሚያለመልም ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚ አብሄር አምላክ ጸጋውን ብዝት ያርግልህ
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያበርታክ
@በፀሎት-ኈ1ጘ
@በፀሎት-ኈ1ጘ 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋ በርከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያጥናህ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
አቤቱ ማረን ይቅይር በለን 😭😭😭😭😭በእውት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@samueltmrtu3530
@samueltmrtu3530 2 года назад
እግዚኣብሔር ጸጋኡ የብዝሓልካ።
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቆረ በለነ መውደቄን ተመልከት ፊትህን መልሰልኝ ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 года назад
አምላኬ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ሀገራችንም ስለማ አድርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее