Тёмный

ያለ እናት አባት የተገፋ ህይወት-ማብቂያው ያልታወቀ የህይወት ፈተና ከድንቅ ፀጋ ጋር 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 334 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

#Haddis zema tube ሐዲስ ዜማ ቲዩብ
like share subscribe በማድረግ የምንለቃቸውን መዝሙሮች
ቃለመጠይቆች
መንፈሳዊ ጉዞዎች
ጭውውቶች
ትምህርቶች

Опубликовано:

 

23 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን አድሎን በቤቱ ያፅናን በእምነታችን ጠንካራ ያድርገን አሜን አይዞህ ወንድሜ በክርስትና ህይወት መፈተን መታደል ነው አሁንም ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናህ ከሀጢአት በቀር የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
ወይኔ ድምፁ ሲያምር የድንግል ማርያም ልጅ ቸርነቱ አያልቅምና ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን በእውነት እንዴት መታደል ነው አይዞን በርታ መሪጌታ ብሩክ ትልቅ ደረጃ ድረስልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
@hananmolla133
@hananmolla133 2 года назад
ዝማራ መላእክት ያሰማልን
@user-cc2hb9sz3t
@user-cc2hb9sz3t 3 года назад
ያገሬ የወንዜ ልጅ
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 года назад
ለኔም የውንዜ ልጅ
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 3 года назад
Bake kedest dingle mareyame egna ke sandafa hedan enanegisalen lela mareyame beta keristan selalela
@hsdhsf8622
@hsdhsf8622 3 года назад
ወይኔ የዚህን ልጅ አድራሻ ያለው ካለ ተባበሩኝ
@user-cc2hb9sz3t
@user-cc2hb9sz3t 3 года назад
ስልኩ ቪዲዮ ላይ አለ!
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 3 года назад
Lenem yagare lij fetare etlik yadrsih
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 года назад
ሰው ለሰው ቢፍቀር ምነው!!! ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ያሰብከውን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን!!!
@shegayemaryamlij8539
@shegayemaryamlij8539 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አዲስ ስለምታቀርብለን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 24 дня назад
መታደል😢😢 እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይህ❤❤❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@user-xk8nk7io6t
@user-xk8nk7io6t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን💝🕊
@ffyudgghu1331
@ffyudgghu1331 3 года назад
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድሜ
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ስላማችሁ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን በእውነት
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን ዘማሪ ብሩክ ጌትነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርኽ የአምላክ እናት ታግዝህ ወንድሜ❤
@user-of8hw2tx3y
@user-of8hw2tx3y 3 года назад
ጸጋውን ያብዛልህ አዲሴ አንተም በርታ መልካም ለራስ ነውና አይለውጥህ
@Gete-do2mq
@Gete-do2mq 8 месяцев назад
በእውነት የሚገርም ድምጽ ነው ያለህ ፈጣሪ ፍጼሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ያጽናህ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 3 года назад
እውን እውነት ነው እኔ ሳዳምጥ የዘማሪ ኪነጥበያስታወስኩት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የዘማሪ ኪነጥበብ ድምጽ የሚመስል በፈጠሩ ክብር ለመድህአኒያለም በርታ እደግ እመብርሀን ትርዳህ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን ተመስገን ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mdsd9458
@mdsd9458 3 года назад
ተመስገን ይህን ኩሉ ተቁሙ ለዚህ ያደረስህ እግዚአብሔር ይስገን ተዋህዶ ላረከኝ ተመስገን ወንደማችነም እግዚአብሔር ይስጠልን ዝማሬ መለከት ያሰማልን
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም እኔ መዝሙርህን በእንባነዉ የማዳምጠዉ ዝማሬመላይክትን ያሰማልን::
@emubirhanu2519
@emubirhanu2519 Год назад
ዲ/ን ብሩክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የተሠጠህ ፀጋ ልዩ ነዉ እና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 3 года назад
እልልል እኳን ደህና መጣችዉልን የተዋህዶ ልጆች ኑልኝ አብርን እንማር የት ናችሁ እስኪ እርስ በእርሳችን መንፈሳዊይ ቅናት እንያያዝ
@afcs7804
@afcs7804 2 года назад
በእውነት አድስ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን ብሩክ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያሰብከውን ያሳካልህ
@hiwotalehlegn5658
@hiwotalehlegn5658 2 года назад
እግዚአብሔር ይይዳህ የመዝሙሩ. ሀሰብ. ወቅታዊ ነው. ያስለቅሳል
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 года назад
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ ከአሰብክበት ትደርሳለህ
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 года назад
ሰው ለሰው ብፋቀር ምነው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ውስጤ በጣም ክፍት አለው ቭድዮ ለመስራት ገንዘብ ያስፈልጋል ግን አቅም የለኝም ሲል አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልቦና ያድለን እጃችን ይፍታልን 🌾አሜን 🌾አሜን አሜን 🌾🌾🌾
@Etenesh27
@Etenesh27 2 месяца назад
መርጌታ ናቸው ታድለው በጠዋት ሰው ሲመረጥ ሲጠራ አምላክ በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ ውዳሴ ከንቱ አይሁንብኝ እንጂ❤❤❤❤❤❤❤
@emujiru1797
@emujiru1797 3 года назад
እግዚአብሔር ጠጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያኑርህ እኔም የኪነ ጥበብ መዝሙር ወዳጅ ነኝ እመብረሐን ትርዳህ እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ አይወድቅም
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 года назад
እግዚአብሄር ያሰብከዉን ይፈፅምልህ አይዞህ በርታ አድቀን ሁሉምነግር ይስተካከላን
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ አይዞህ እንኳን እኛ ደካሞቹ ቅዱስ ጳውሎስ በመከራ ውስጥ በበሽታ ሁኖ ግን የእግዚአብሔር ጸጋ ከሱጋ ነበር እስከ ሶስቱ ሰማያት ተነጥቃል ድውዮ ጳውሎስ ድውያ ይፈውሳል እዳለ ቅዱስ ባስልዮስ እናም አይዞህ በመከራ ውስጥ ነው እግዚአብሔር የሚገኘው ✝️❤
@cohallel.7
@cohallel.7 3 года назад
ዳግማዊ ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ እጅግ የተረጋጋ የድምጽ አወጣጥ ያለው ድንቅ። ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-sx5wn7kb3r
@user-sx5wn7kb3r 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 3 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በነገሩችህ ሁሉ የርዳህ
@dimirukebede6509
@dimirukebede6509 Год назад
ዉይ አድስዬ ይህ ልጅ ድምፁ ሲያምር በፈጣሪ ስም። እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ ብሩክዬ።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኛ ታዳጊ እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረዉ💚💛💓💒💚💛💒💓💓
@yyddiya.637
@yyddiya.637 3 года назад
የኔ ጀግና ድምጹ ሲያምር ተዋህዶ እኮ ልጆች አሏት ምን አለበት ብንተጋገዝ ብንፋቀር አድስየ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@mesertg43
@mesertg43 3 года назад
የኔ ወንድም አይናፋር ነህ ስታሳዝን ለምን እደሆነ አላቅም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu 2 года назад
በስመአብ ድምፅ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልክ አይዞክ ይሳካል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አድስዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በእውነት ስለምታቀርበው ነገር
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 2 месяца назад
ብሪታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትገልግል እንደማደሪግህ እምነት አለኝ ፈጣሪ ያብሪታህ ፀገውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@imdove7528
@imdove7528 3 года назад
ዋዉ በኢየሱስ ስም ጥሩ ነዉ ። አበረታቶቸዉ ወጣትነት ማገልገል ደስ ይላል እኔ የኬነ ጥበብን መዝሙር እወደዋለሁ ቆንጆ ድምፅ አለዉ የመዝሙር ፀጋ አለዉ
@user-dr3no7lq6c
@user-dr3no7lq6c 3 года назад
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስልክ ብታስቀምጥ ያቅማችንን እናግዛለን ወንድም
@woodyders5825
@woodyders5825 3 года назад
Vedo Laye Seleku Alehe
@mekdeswalde3207
@mekdeswalde3207 3 года назад
እግዝያአብሔር ይርዳህ ወድማችን ዝማሬመላክት ያሠማልን አሜን
@aarrddggffhjkisdg5120
@aarrddggffhjkisdg5120 2 года назад
በእዉነት ወንድማችን የማይሳካ ነገር የለም በእግዚአቤሔር ፍቃድ እመብረሀን ትረዳሀላች አብሽረ ጠክር
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 3 года назад
ቀና ሲል እንኳን እዴት ነው አጅትን እሜበላ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አይዞህ በርታ ወንድማችን እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን
@user-zl7fr9cv7k
@user-zl7fr9cv7k 3 года назад
አግዚአብሔር የመሰገን ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልል
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
አዲስ በጣም ጥሩ ነው የምትሰራው ይሄ ትልቅ እርዳታ ነው እንረዳለን
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ለጋዉን ያብዛልክ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
ሀዲሥ እግዚአብሔር ይባርክህ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን የልጅ አድራሻ ንገረን በምንችለው አቅም እንርዳው 🙏👏🙏🙏
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርታ እውነት ነው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው አይዞህ በርታ
@user-yb9di8gd1d
@user-yb9di8gd1d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍ እንደት እንድምያምር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ውንድመ
@user-ho2rn7ch6v
@user-ho2rn7ch6v 3 года назад
በስመአብ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠው እመብርሀን አገልግሎትህ ትባርክ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታጠለግልበት እውቀቱን እድሜውን ይስጥህ ዝማሬ መላክትን ያሰማል
@zenamalika1662
@zenamalika1662 3 года назад
ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን።እግዚአብሔርይባርክህ።ያሰብከውንያሳካልህ
@reem18hayat95
@reem18hayat95 3 года назад
በእውነት ወንድሜ እግዚኣብሄር ውቀትህ ያነሳል ወንድሜ ኣዘሽ ዝማሬ መላኣክቲ ያስማለኝ
@mersimikayel4148
@mersimikayel4148 3 года назад
ልጅነህ ገና ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልሃል ምንም አይሳነውም ድምፅህ በጣም ነው ደስ እሚለው ጨምሮ ፀጋውን ያብዛህ በቤቱ አፀንቶ ያቆይህ ወንድሜ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወድማችን
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ።🤲🤲🤲 ሰው ለሰው ብፍቃር ምነው ልዩ ፀጋ ነው ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@bertukabertukan9392
@bertukabertukan9392 3 года назад
በእዉነት ፀጋዉ ያብ ዛልህ ማንም ማያቃለዉን ያወጣህነዉ ወጋህ በሰማይ ታገኛለህ ዘማርወድማ ነን አይዞህ መታደል ነዉ አተእራስህ ሳጠግብ ለሌላዉ ማሰብ ካተቡዙተማሩኩ አይዞህ ወድማችን
@leliiseetubeanadhufu1459
@leliiseetubeanadhufu1459 3 года назад
AmenAmenAmen AmenAmeenAmmeen AmmeenAmmeenAmmeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mj9hs6te6w
@user-mj9hs6te6w 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 3 года назад
አቤት ትህትና በጣም ደስ ይላል
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር መጨርሻክን ያሳምርልክ የልብክን መሻት ይፈፅምልክ
@za201
@za201 2 года назад
አሜን 🙏
@user-vo6ws5rh2p
@user-vo6ws5rh2p 3 года назад
እግዚአብሔር። ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ህልምህን ያሳካልህ የድግልማሪም ልጂ
@user-cv4cg5hc1m
@user-cv4cg5hc1m 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱያፅናህወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 года назад
እግዚአብሔ ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሕ 👏
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 3 года назад
ቃለሔወት.ያሠማልን.መንግሥተ.ሠማያት.ያውርሥልን.ያሠብከው.ሑሉ.ይሣካልሕ.እንረዳዳለን.ቤተክርሥቴያናችንን.አደራ.እናተ.ሥትኑሩ.ነው.እኛም.ተመሥጌን.እዳልክ.ፈጣሬያችንም.ከጉንነኝ.ይበልሕ.አይዞሕ.በርታ
@mekdesmekdes6036
@mekdesmekdes6036 3 года назад
ውድማችን አዲስየ እግዚአብሔር አምላክ እርጀም እድሜ ክሙሉ ጤነጋር ይስጥህ ውድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ውድሜ ለመርጌታም አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያስማልን አሜን ፫ ያስብክውን የልቦነህን መሻት ክኃጢአት በቀር የድግል ማርያም ልጀ ቸሩ መድሀኒያአለም ይፍጸምልህ ውድሜ
@user-hn8nk2sx1d
@user-hn8nk2sx1d 3 года назад
አሜንንንንን ዝማሬ መላክት ያሠማልንንንንን
@sadisdi3340
@sadisdi3340 2 года назад
አቤት ደምፁ ሢያምር አዲስ መልካም ሠዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም
@solomonsolo-ym8dg
@solomonsolo-ym8dg 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@saraomer9832
@saraomer9832 3 года назад
አዲስየ ቃል የለኝም አንተን ምገልፃበት ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 года назад
አድስዬ የኛ መልካም እንኳን ደና መጣኸ 💐💐 ወንድማችን አግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልክ በረታ በቤቱ ያጽናክ🙏🙏🙏❤❤
@tigisttsfahe9633
@tigisttsfahe9633 2 года назад
ወይነ እሄ መዝሙር ስወድ የዚህ መዝሙር ባለቤት አላውቅም ነበረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑሪህ ወንድማችን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለ አይዞህ ወንድማችን ጎነክ ነን እኔም እንደዚህ ነበርኩ ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን ስላለ ያ መከራ ቀን አለፈ
@hasnahasna1823
@hasnahasna1823 2 месяца назад
ዝማሬ መልይክት ያሰማልን
@muleuwerkdesaley7349
@muleuwerkdesaley7349 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 года назад
አይዛህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሄር አለ የከናዉንልሃል
@messymessy8882
@messymessy8882 3 года назад
እግዚ አብሔር ይርዳህ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ጎበዝ ነክ በርታ አይዞህ እኛም በገዘብእኳን ባይሆን በፀሎት አስብሀለሁ አጥያተኛዋ እህትሀሰ ወለተሀና
@user-zj1db7sc8z
@user-zj1db7sc8z 2 года назад
ቃል የለኝም አዲስ አንተ እምግለፀበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን፫
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳኪህ ወንድማችን ዝማሬ መላእከት ያስማልን እኛም የአቅማችን እንርዳሀለን አይዞኪህ በርታሀ
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@talitalefa6169
@talitalefa6169 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 года назад
*እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሐዲስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ*
@SenaytGesese-vl6ox
@SenaytGesese-vl6ox Год назад
አሜንአሜንአሜንፈጣሪበ፡ቤቱያኑርህወድማቺንበጣማነውመዝሙሮቺህልብዪመስጣሉበርታእማምላክትጠብቅህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ብርቱ ሁን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 3 года назад
እግዛቤሬ ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ በርታ ወንድማችን
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 3 года назад
የእውነት ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደግሞ ትህትናው ወይ ወንድሜ ስታሳዝን አይዞህ በርታ ጠንክር በዚህ ጥንካሬህ ቀጥል ወንድማችን አዲስም የዋጋ ባለቤት እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
@abebadesalegn9387
@abebadesalegn9387 2 года назад
እግዚአብሔር የሰብከውን ያሳካለክ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 года назад
እስኪ እግዚአብሔር ይመስገን ለማለት ይልመድብን .የተዋህዶ ልጅች ከወድማችን ብዙ ነገር ነው የሚስተምረን እግዚአብሔር እንዴት በስጣችን እዳለ አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል አድለን አድለኝ
@user-nf6jp8gb7f
@user-nf6jp8gb7f 3 года назад
ወንድማችን ሰለምታቀርብልን መልካም ነገሮች እናመሰግናለን
@zertoze9937
@zertoze9937 3 года назад
በርታወድሜአይዞህክፉታወጡትደግአይገኝም
@zertoze9937
@zertoze9937 3 года назад
💞💞💞☦️☦️
@user-gx9vr9hs6o
@user-gx9vr9hs6o 3 года назад
አቤት መታደል ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይርዳህ 👏
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይረዳህ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-kq5ih8zd9c
@user-kq5ih8zd9c 3 года назад
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክቡር ሓውና ።።
@MaryMary-sl6kk
@MaryMary-sl6kk 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 года назад
ስላቀረብክልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን የአብነት ትምህርት ከባድ ችግር ላይ ነው የአብነት ትምህርት ከሌለ ቤተክርስቲያን ስርዓቷ አይኖርም መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው አቤት ልሳን ሁሉንም አሟልቶ የሠጠህ እመብርሃን ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ 🙏🙏🙏የት ነው ልጁ ሚያገለግለው መርዳት ለምንፈልግ
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድምፅህ እጅግ ልዩ ነው በርታ በቤቱ ያፅናህ
@MAHIBERETEWAHIDOZEORTHODOX
@MAHIBERETEWAHIDOZEORTHODOX 3 года назад
ፀጋውን ደርቦ ያድልህ አይዞህ በርታልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@emubirhanu2519
@emubirhanu2519 Год назад
ሐዲስዬ መልካም ሠዉ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ እዉነት ወንድሜ ልዩ ነህ
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 3 года назад
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስ አይዞህ
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሐዲስ ስለምታቀርብልን ሁሉ ኪዳነምህረት የልብህን መሻት ትፈፅምልን
@mulukentakele7003
@mulukentakele7003 3 года назад
እባየን ነው ያመጣው ድምፁ ሰያምር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እንኳን ደህናመጣህልን ዝማሬ መላእክነትን ያሰማልለን ወድማችን
Далее
Хотите поиграть в такую?😄
00:16