Тёмный

ልናገረው የከበደኝ ፡ ተገድጄ ኒካ አሰርኩለት ፡ Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia: 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 73 тыс.
50% 1

This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
#Comedian​​ Eshetu​
contact
comedys27@gmail.com
0938 21 20 20
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

1 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
ይህች እህታችን እርዳታ ማግኘት አለባት በጣም የተጎዳች ልጅ ናት እግዛብሔር ብርታቱን ይስጥሽ🖤🖤 እባክሽ ተረጋጊ አንች አይደለም ለቤተሰቦችሽ ለእኛ ኢትዮጵያውያን ታስፈልጊንአለሽ በህክምና ፣ እንዲሁም በእምነትሽ በኩል እርዳታ ለማግኘት ሞክሪ የሳኮለጅ ድጋፍ አገኝሽ ማለት ችግር አለብሽ ማለት አይደለም በመላው አለም ምንገኝ ሐበሾች የሳይኮሎጂ ድጋፍ ይደረግልናል ይህ ማለት ግን ከሌላው ሰው ያነስን ማለት አይደለም እና እባካችሁ የዶንኪቲዮብ ሰዎች ይህችን እህታችን እስከመጨረሻዉ እርዶት🙏
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 года назад
🌹የታላቹ የረሱል ውዳጃች 🌹የአላህ ባሩች🌹 😭እስኪ ቁረአን የህመማችን 💐ማፍውሻንው ካላቹ ብሎ ተቀላቀሉ 🌹ማነው ደስ እያለው ቁረአን የሚቅራው
@selismail5620
@selismail5620 2 года назад
በኢስላም ኒካህ አለ እንዲባል ከተቀመጡ መስፈርቶች መካከል አንዱ የሁለቱ ተጋቢዎች በጎ ፈቃድ መኖር አንዱ ነው ከመስፈርቶቹ አንዱ ከጎደለ ኒካሑ ኢስላማዊ ኒካሕ አይባልም በተለይ ደግሞ ወሊይ (ሀላፊ) አባት ካልፈቀደና በፍፁም አይቻልም አባት በህይወት ከሌለ ደረጃ በደረጃ ሌላ ወሊይ ሊድር ይችላል ለምሰሌ ወንድም ልጅ የአባት ወንድም
@user-nm2sb5tw4e
@user-nm2sb5tw4e 2 года назад
እንደሱ ንገሪት እኔ ኢስልምና ይፈቅዳል ስሎ በጣም ነው የምናደደው
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
You absolutely right
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
ትክክል
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 года назад
በትክክል
@Tube-kr5wx
@Tube-kr5wx 2 года назад
ሀቅ ነው ኢስልምና ለሁሉም ነገር ማብራሪያ አለው አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ ለሁሉም ነገር ማብራሪያ ላደረገው አሏህ ጓደኛ የሚባል ነገር የለም ጓደኛ ሴት ለሴት ብቻ ነው እጅ ሴትና ወንድ ጓደኛ ሊሆኑ አይችልም
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 года назад
የኔ እህት አይዞሽ የሳይኮሎጂ ሀኪሞች ጋር ሂጂ አማክሪያቸው ጭቀትሽ ይቀንሳል እደእምነትሽ የሚያዝሽን አድርጊ ዘምዘም ተጠመቂ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ያጠክርሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ
@zeinebtahir3293
@zeinebtahir3293 2 года назад
@habashatube6461
@habashatube6461 2 года назад
ደምሪኝ
@Yared_b
@Yared_b 2 года назад
Ayizosh enem endanchi ayinete endemetelagn yisemagnal hiwoten endetela aregagnalch
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 2 года назад
አቤት መልካምነት አላህ ይጨምርልሽ ቀና ልብ አለሽ
@saadamousa6286
@saadamousa6286 2 года назад
የኔውድ እህት ዘምዘም ተጠቀሚስትይ በጣምነው ደስ ያልሽኝ
@semusemu6775
@semusemu6775 2 года назад
ድናችንን እንማር ከእንደዚህ አይነት እንዳንወድቅ
@najahali6290
@najahali6290 2 года назад
ሴት ልጅ አግብተ ከፈተችም ይሁን በመጀመረም ስተገባ ምንም ልዩነት ዬለው ያለ ቤተሰቦቸ ራሷን መደርም ሆነ አትችልም እህቴ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 года назад
ባረከሏህ
@norah.b.b8905
@norah.b.b8905 2 года назад
ሙስሊምእህቶቸእባካችሁ ሳታገቡ ፍቅር አአትጀምሩ በሀራም የተጀመረ ፍቅር መጨረሻው አያምርም ቁርአንሺንቅሪ እህቴ ሁሉን ነገርያስረሳሻል
@ikram21imine32
@ikram21imine32 2 года назад
Hak
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
የአረብ ሀገር ሴት እጅግ በጣም ታሣዝኑኛላቹ አላህ ይድረስላቹ
@user-hu9yc2br2h
@user-hu9yc2br2h 2 года назад
አሜን
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 года назад
ለሳኡድ ታሳሪወች ጩሁልን ፍትህ ፍትህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነዉ ....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 года назад
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Fitariy yrdashTekara hug
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 года назад
እግዚአብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ አይዞሽ እራስሽን ጠንካራ ማረግ አለብሽ ወድቆ መነሳት ያለነው እህቴ በርቺህ ልጅሽን አሳድጊ ተስፋሽ ልጅሽ ብቻ ነች እመኝ ለናትሽም አላህ ይርሀማ ብያለሁ እህቴ አይዞሽ !!!
@hfhfbdjd7911
@hfhfbdjd7911 2 года назад
በጣም ተሳስተሻል ሀድሱን ሴት ልጅ አግብታ ብትፈታም ከቤተሰብ ግድ ነው ማስፈቀድ ሌላው የተመኘሽ ሁሉ ኒካህ አይደረግም ኢልም መማር ግድ ነው ከመሳሳታችን በፊት
@zahraa4867
@zahraa4867 2 года назад
ብዙስተት ሰርተሸል አለህ መረኝ በይዉ
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
Jezakllahkeyra
@kedriyajemal8925
@kedriyajemal8925 2 года назад
እህት ይሄ እኮ አደባባይ የሚያስወጣ አይደለም ልብሽን አፅድተሽ፣ ወገብሽን ሰበር አርግተሽ፣ አንገትሽን ለሱጅድ ደፍተሽ ነው፣ወንጀሌን ማረኝ እያልሽ የአላህን በር ነው ማንኳኳት ያለብሽ ሳትታክቺ አንኳኪ ሳይከፈትልሽ አይቀርም ከፈጠረሽ ጋር አውሪ አላህ አይሰለችሽም የነገርሹን ሰሚና ምላሽ ሰጪ ነው በተረፈ ለኛም ላንቺ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነዉ ....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@temimaibrahim7179
@temimaibrahim7179 2 года назад
ሳህ የልብ ጥራ አላህ ይስጠን
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 2 года назад
ልክ ነሽ አላህ የደበቀልንል ወንጀል ፍቅር ሳይሆን ፍቅር በሚመሰል ነገር ስነሸወድ. አደባባይ የምናወጣው ነገር ከባድ ነው
@zeynuyassin6102
@zeynuyassin6102 2 года назад
እንደሚወራው ቀላል አይደለም አላህ ያቅልልላት
@ethiosiltatube6738
@ethiosiltatube6738 2 года назад
እህቴ በሀይማኖቲሽ ፀንተሽ ቁርአንቤት ሂጂ ዱአ አርጊ ለአለህ ምንም አይሳነውም በአለህ ተወኪላሽ ወደፊት አለህ ጭንቀትሽን ያንሳሊሽ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
ሁሉም ሠው የራሡ ነሆነ ህመም አለው . 😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
በጣም እዉነት ነዉ ያልታመመ የለም ....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@seidatube2239
@seidatube2239 2 года назад
የአላህ ወደ እህቴ ወደአላህ ዱአ ወድርጊ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ቁርአን ሀዲስ አዳምጭ አዱኒያ ለሙዕሚን መችም ፈተና ናት አላህ ከጭንቅ ያውጣሺ መጨረሻሺን አላህ ያሳምርልሺ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 2 года назад
ሁሉም የያረሱ ህማም አለሁ 💔 ፍትህ ለሰዉድ እስራኞች 😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነዉ ለወገኖቻችን ማንም አልጮኸም....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@makemeka4708
@makemeka4708 2 года назад
@@Hiyawsim እውነት ነው በየቤቱ ቂሥል አለ ግን ወንዶች ምነው ይሄን ያክል በሤት መጨከናቸው
@user-tk2jn7bw5g
@user-tk2jn7bw5g 2 года назад
በኢስልምነ አበት ዉክልነ ሰይሰጥ ማንም ማሳሪ አይችልም
@munit9547
@munit9547 2 года назад
በጣም ይገርማል እኔ የምልሽ ወደ አላህ ተመለሽ ነው ሀይማኖትሽን ጠንክረሽ ያዥ ብዙ መስእዋት ከፍለሻል ግን በእናትሽ ላይ ጥፋት ሰርተሻል ለትዳር ብለሽ እናትሽን ማኩረፍ አልነበረብሽም እኔ ለወንድሜ ብዬ ትዳር ፈትቻለሁ እና እህቴ የምመክርሽ ወደ አላህ ተመለሽ ነው የሀይማኖት ትምህርት ተከታተይ አላህ ይርዳሽ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
ጰሎት አድርጊ በሀይማኖትሽ አምላክሽን ለምኝ . ነገ አዲሥ ቀን ይሆናል አይዞሽ
@nejatmohammed7571
@nejatmohammed7571 2 года назад
አብሽሪ እህት፣ ቁርዐን መቅራት ከቻልሽ ራስሽ ላይ ሩቂያ ማረጉ በላጭ ነው፣ ካልሆነ ግን ትክክለኛ ሩቂያ አድራጊዎች (በቁርዐንና በባህላዊ መድሀኒቶች ብቻ ሚጠቀሙ) ጋ ሄደሽ ታከሚ
@destanegash5498
@destanegash5498 2 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የስነ ልቦና ሀኪሞችን አግኚ በሀይማኖትሽም ፀንተሽ ፀልዪ ሁሉም ሰው ውስጥ ትልቅም ትንሽም አእምሯዊ ችግሮች ውስጥ ነው ያለው ብቻሽን አይደለሽም። ከምንም ነገር በላይ ደሞ ለልጅሽ አላሟ ነሽና በርቺ አይዞሽ።
@yegterlije7083
@yegterlije7083 2 года назад
አላህ ከጭንቀት ይገላግልሽ እህት በመጀመሪያ ማድረግ ያለብሽ ሰው ምን ይለኛል የሚለውን ነገር ከውስጥሽ ማስወገድ አለብሽ ሰው ምን ብታደርጊ የሚለው አያጣም ዝለዚ ከስው ወጥተሽ ፈጣሪ ምን ይለኛል ወደማለቱ ግቢ አሜላኬን አማርሬ እያስቀየምኩት ነው ወይስ .........ያኔ እራስሽን ታገኝዋለሽ ንግግርሽ ካምላክሽ ጋር ይሁን
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
ሱብሀነከ ረቢ እስኪ የትኛው ሀድስ ላይ ነው አንድ ወንድ እየከጀለሽ ብሰግጂም ሰላት ተቀባይነት የለውም ያለሽ ዶኢፍ ሀድስ እንኳ የለም እባካችሁ ድናችን እንማር ሴት ልጂም እራሷን መዳር አትችልም ያለ ሙህረም ኒካህ የለም ኒካህሽ ባጢል ነው ብቻ ያለፈው ነገር አለፈ በፅፅት አትንገብገቢ እናትሽ የሞተችው አጀሏ ስለደረሰ ነው አላህ ይራህማት አሁን ሩቃ ይደረግብሽ በተውበት ወደ አላህ ተመለሽ ቁርአን አብዝተሽ ቅሪ ۞ قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلْغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
You absolutely right Jezakllahkeyra
@zahrisafi1212
@zahrisafi1212 2 года назад
አብሽሪ ማሚ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ያለፈዉ ሂዶዋል እራስሽን አረጋጊ ተዉባአርጊ ህልምና ተስፋ አብረዉሽ ምግብሽ ይሁኑ መቺም ፈጣሪ እደማይተዉሽ ካቺ እደሆነ እመኚ አላህን የያዘ ወድቆአይቀርም እቺ አለምጠፊናትና ለልጅሽ ስትዬ ለተፈጠርሽለትአላሜ ኑሪ ችግርና መከራ ይፈራረቃሉ ግን ታግሰን ካለፉ አልሀምዱሊላ ተስፈኛሁኚ ዱአ አርጊ ለኸይርነዉ እሻአላህ
@halimabintebrahim3054
@halimabintebrahim3054 2 года назад
የት ላይ ነው ያለ መህረም ብታገባ ባታገባ ጭራሽ አይፈቀደም
@user-vn9jf6yn4e
@user-vn9jf6yn4e 2 года назад
እኔም እየገረመኝነው ሠው እውቀት ከለለው ዝምብሎ ሥለታሪኩ ብቻ ማውራትነይ የማያውቅቱን ማውራት ተሣሥቶ ማሣሣትነው ።
@redwanarebo
@redwanarebo 2 года назад
ኒካሽ ልክ አይደለም ኒካሽ ልክ አይደለም የምትሉ ሰዎች በተለይ ሴቶች ናችሁ አሁን ስለኒካህ ሳይሆን እሷ በሴትነቷ ስለተፈጠረባት ስቃይ ለምን አይሰማችሁም?🤔
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
እሼ የኔ ምርጥ እስኪ ልስማው በጣም እኮ ነው የምወድህ የማከብርህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
በጣም እዉነት ነዉ ....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ሴት ልጅ እንደት ነው ለሁለተኛ ግዜ ስታገባ የቤተሰብ ፈቃድ አያስፈልገውም በእስልምና ሴት ልጅ ለማግባት ግደታ ሙህሪም ያስፈልጋል ወይ አባት ወይ ወንድም ወይ አጎት ግደታ ኒካ ሊያስርልሽ ይገባል አንች ከአረቡ ጋር የነበረሽ ነገር ትዳር አይደለም ነበር አብሽሪ ሁሉም አለፈ ጠንካራ ሰው ነሽ አሁንም ዱአ አድርጊ ቁርአን አስቀሪ የስለ ልቦና ምክር ውሰጅ አይዞሽ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
ወደ አላህ ተቃረቢ ምንም ጥፋት አላደረግሽም ዝሙት አይደለም ሰውየው ስለሚያይሽ ሀራም እንዳይሆንበት ነው ያገባሽ የበታችነት አይሰማሽ ለእናትሽ ዱአ አድርጊ ቁረአን ቅሪ ሰላትሽን በሰአቱ ስገጂ አብሽሪ ሁሉም ቀላል ነው
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 года назад
ኒካሁ ባጢል አይደለም?
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ አይዞሽ የሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው
@haileplus
@haileplus 2 года назад
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ --- ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 года назад
ዶንኪ ቲዩብ በጣም እናከብርሀለን please ቻናሉ በዝባዝንኬ ወሬ እንዳይበላሽ ምንም ሊገባ የማይችል መልእክት ነው።
@fhfvhb1002
@fhfvhb1002 2 года назад
እህቴ አላህ ይጠብቅሺ ለሸይጡዋን ቦታ አትስጪው ድንሺን አጥብቀሺ ያዢ እዱኒያ ፈተና ናት አብሺሪ አንድ አላህን ተወከይ አብሺሪ ሁሉም ቀሪ ነው አላህ ይድረስልሺ
@tube8869
@tube8869 2 года назад
አብሽሪ እህት ሩቅያእ ቁርአን ይቀራልሽ በአላህ ፍቃድ ትድኝለሽ አላህ ያሽርሽ
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 года назад
አይዞሺ ማማየ አሁን እራሰሺን ሁኝ እኳንም ከፎቅ እራሰሺን ያላጠፋሺ ለልጂሺ
@beletumamo6159
@beletumamo6159 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ክፉ መንፈስ ነዉ እና ጸልይ
@user-dx2fo8xj8i
@user-dx2fo8xj8i 2 года назад
Egziabher bmhretu Yirdashi ehte betam yigermal tsebel gbi emnetshi eslam bihonm chigr yelewum tfewoshaleshi lelnishi stayi
@amuabas3036
@amuabas3036 2 года назад
አብሽሪ የኔ እህት ሶብር አድርጊ አላህ የሚወደውን ባሪያውን ነው የሚፈትነው ግን የስለ ልቦና ባለሙያ ማማከር አለብሽ ሰበቡን አድርሺ
@loveritra7504
@loveritra7504 2 года назад
ኣይዞሽ የንየ ቆንጆ በጣም ያስሃዝናል ዱዓ ኣድሪጊ የንየ አሀት
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እፍፍፍፍ ፀልይ 😭💔
@altamimiali5283
@altamimiali5283 2 года назад
አይዙሽ እግዚአብሔር ከአቺጋ ይሁን
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሚሰኪን አላህ ፈተናሽ የምትደሰችበት ያረግልሽ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ይሄ ቀን ያልፋል ሁልጊዜ ፀልይ እራስሽን ጠብቂ
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 2 года назад
አይዞሽ ጸበል ተጠመቂ በምነትሽ መጠመቅ ትቺያለሽ ንገራት አሼ
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 2 года назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ. ሼኽ ጋር ሂጂ ይቀልሻል
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 года назад
አይዞሽ አሂቴ አለህ ጤነሺን ይስጥሽ
@SaraSara-zm6us
@SaraSara-zm6us 2 года назад
አረ እህቴ የምትነገሪውን አገናዝቢ ስጀመረ አድ ሴት ልጂ እራሶን አድረም ያገባችም ብትሆን ሁለተኛ የጠየቀሽን ወድ ሁሉ አስተናግጂ ብሎ ያዘዘው አረተው ግነ ሆሆ ሆሆ
@mejuna8589
@mejuna8589 2 года назад
አላህ ይርዳሽ ቁርአን ቅሪ የሳይኮሎጂ ምክር ማገኝትሽም ይጠቅምሻል
@nigstaraya3415
@nigstaraya3415 2 года назад
አይዞሽ የኔ ውድ እግዛቢሔር ይርዳሽ
@user-zm1pu3th2i
@user-zm1pu3th2i 2 года назад
ኣላሃኣፊያ ኣፊያ ያሪጊሺ ሩቂየ ኣዲሪጊ ካማሺባቲ ኣላሃ ሳባቢ ያራጊሊሻሊ ሲላዛ ሂጂ ቁራኣኒ ዪቃራቢሺ
@appcell6395
@appcell6395 2 года назад
Ayzoshe yene wed fatari ale❤
@TamaraTamara-vj8xu
@TamaraTamara-vj8xu 7 месяцев назад
አላህ ሚስኪኑችህን አተ ተጨካኝች ጠበቃቸው ያአላህ. ያርብ😢😢😢😢
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
አይዞሽ ፀልይ ያለፈውን ለመርሳት ሞክሪ ለልጅሽ ስትይ ያለፈውን ጭንቀት እርሺ
@mahifkrtube8311
@mahifkrtube8311 2 года назад
እሼቱን የምቶዱ ላይክ አማረኝ በሞቴ ብዙ ላይክ
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 2 года назад
ለላስ
@alomahammed1143
@alomahammed1143 2 года назад
አትሙቺ አርጌሻለሁ
@8888kal
@8888kal 2 года назад
አይዞሽ ፈጣሪ የልቦና እረፍት ይስጥሽ
@zulfakader3572
@zulfakader3572 2 года назад
አይዛሽ የኔ ማር አላህ ካቺ ይሁን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
አባትሽ እንጂ የእህትሽ ባል ኒካህ ማድረግ ላንች አይችልም አባትሽ ከሌለ በሂወት እንኮን ወድምሽ አጎትሽ ኧሯ ኡ ኡ
@zeynuyassin6102
@zeynuyassin6102 2 года назад
አላማወቋ ነው የምን ኡኡ ነው በናትሽ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
@@zeynuyassin6102 ክክክክ.
@meryammuhammad4789
@meryammuhammad4789 2 года назад
እህቴ እኛ የሠው ልጆች ሀፂያታችን ቡዙ ነው በየቀኑ የምናየው የምንሰማው የምንናገረው ሁሉ የአላህ ፍራቻ የጎደለው ነው እና ማማየ እኔ ምመኬርሽ ወደ አላህ በፀፀት ሙሉ በሙሉ ተመለሽ። ጧትም ሆነ ማታ ዚክር አብዢ። በበለጠ ሡረቱል ፈለቀ ሡረቱናስ ሡረቱ ኢህላስ አያተል ኩርስይ ቅሪ እየደጋገምሽ ቅሪያቸው ሸይጧን እና ጭንቀት ይወገዳል ቢኢዚሏህ። ሡብሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር የሚለውን በይ።እስቲግፋርም አብዥ።አስተግፊሩሏህ ወአቱቡኢለይህ እያለሽ ዘክሪ ።አላህን ምህረት መጠየቅ ማለት ነው ።አብዥው እና አብሽሪ።
@user-kb8ct9ws6i
@user-kb8ct9ws6i 2 года назад
አሰላሚ አለይኩም ወራራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬልጆች በየአላችሁበት የአለምዳርቻ ሰላማችሁይብዛ አላህ እሚወደውንነው የሚፈትነው እናም ድነል ኢስላምን በደብ አጥኚ ወደአላህ ተመለሺ አላህ ከታጋሾችጋርነው አይዞሽ እህቴ
@etk153
@etk153 2 года назад
አንደኛ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ታሪክሽ ያሳዝናል የእህትሽ ባል ግን ሙህሪምሽ አይደለም ኒካህሽ ባጢል ነው ቼክ አድርጊ
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 года назад
አይዞሽ እህት ያልፋል ፀበል ተጠቀሚ ፀልይ
@tinatube2573
@tinatube2573 2 года назад
መፈስ ነው እህቴ ፀልይ
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 2 года назад
አብሽሪ እህት ከችግርበኋላ ምቾትአለ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 2 года назад
እኔን እፍፍፍፍ አጀቴን በላሹ ልፋትሽ ይገባኝ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሣምርልሽ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
አይዛሽ እህት ቤተስበ ወዶ አይደሉም አንድ ክፉ መንፈስ በውስጣችን ስለ አለ ነዉ ወደ እግዚአብሔር ሄጂ ፀልይ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 года назад
ሀገሬ ያፈረሰሽ ይፍረስ የረዳሽ ይርዳ ማሚ🇪🇹
@fregood2313
@fregood2313 Год назад
ጌታ እየሱስ ይርዳሽ የኔ እህት
@mishu372
@mishu372 2 года назад
እሼ የኔ ምርጥ
@rahilealitub5583
@rahilealitub5583 2 года назад
እሼ ይማችክ ከማጥፎ ነጋር ይጠብቃችሁ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 года назад
ኒካሽ ትክክል አይደለም እህት አባት ወንድም ወይም አጎት ነው ላች ወልይ ሆኖ ኒካ ማሠር የሚችለው❤❤❤
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 2 года назад
ትክክል አባት ተሌለ ወንድም ወንድም ተሌለ አያት የአባት አባት ማለት ነው እሱም ተሌለ አጎት እያለ ይቀጥላል ባባት ዘር
@hamble882
@hamble882 2 года назад
የኔ እናት ሰሚጘ፣ እናትሽ ጠልተውሽ አይደለለም ቡዙ ሀሳብና ችግር ስላሳለፉ የእምሮ መቃወሰ ደርሶባቸዉ ነዉ።
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 2 года назад
አደኛነኝ ዛሬ
@zinetabdulhadi868
@zinetabdulhadi868 2 года назад
Fatwawen la ustazoch tayew gen Allah yerdash
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 2 года назад
የጀሂል ፈትዋ ይዘሺ አትቀባጥረይ ኒካሺን አስተካክይልቀ
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 года назад
እኔ ረዳሻለሁ የኔናት አላህ ካንቺጋ ይሁን ከምንም በላይ ግን የቤተሰብ አለመረዳት ትልቅ በሽታ ነው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ትክክል
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
እነ እንዳልክ ቢሮ ሂጂ እነሱ እርዳታ ይሰጣሉ . ዶንኪ ቲውቦች ይርዱሽ . አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@Tube-qk4ty
@Tube-qk4ty 2 года назад
ሠላም ለሀገሬ ፍትህ ለወገኔ አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሣኡድ እስረኞችንም አሏህ ነጃ ይበላቸው ውዶቸ በዱአ ወጥሩ ሁሉም በየእምነቱ አሏህ ለተቸገረ ፈረጃን ለታመመ ፈውስን ለተጨነቀ ሰላምን ያምጣልን ያረብ ያረብ
@ikram21imine32
@ikram21imine32 2 года назад
Ebakachihu wudochi fkr mnamn atbelu tetenkeku ...
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 года назад
Ayezuesh enente yesnlben akin yeje hulum yelefal🙏
@fte2032
@fte2032 2 года назад
እሼ ምቶዱ ላይክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
እዉነት ነዉ ....ቤተሰብ እንድሆኑኝ በጎ ፈቃድዎ ይሁንልኝ።
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 года назад
አብሽሪ ወደ ጌታሽ ተመለሺና ተማፀኘዉ ጪቀት የሴጣን ነዉ
@fathumaahmad2830
@fathumaahmad2830 2 года назад
Set lij 10agbta bitfetam. Rasaan atideim ehitee Allah yirdash
@ebrowagu4084
@ebrowagu4084 2 года назад
ፍቅር ሲበዛ በተለይ ሴቶቸ ስራ ያስጠላቸዋል ስራሰሸ ላይ በትጠነክሪ ከዋላሸ ታገኝው ነበር
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 2 года назад
አንዱ ያዝ አንዱን ለቀቅ ነው የምታደርገው እግዚአብሔር ይማርሽ ጠበል ቢወስዷት ብየ ተመኝሁ እኔ ምንም አልገባኝም
@user-bl8vc2br2q
@user-bl8vc2br2q 2 года назад
ፐለው ደግሞ እደሙስሊም እደሙስሊም እያለች ዳእዋ ልታደር ይሞክራታል እንዴ ፍታችም ብትሆን ካለወልይ ኒካህ የለም
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 года назад
ሀቢብቲ አይዞሽ ፈትዋውን ግን ለኡስታዞች ተይ
@asiaalreyashi4267
@asiaalreyashi4267 2 года назад
Aselam Aleykum for All , I really feel sad but this is dunia so we have to try to come from any challenge . you are very struggle sister i am happy for your doughtier the one you missed you will see on her .please try to be a good muslim that will help you be close with your kuran and try to read in amharic everything will be fine.
@yedideya
@yedideya 2 года назад
መድሐኔዓለም ይርዳሽ!
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
ሱባሀን አላህ ያረብ ታረቀን😭😭😭😭😭
@Adutestube
@Adutestube 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት እንጦጦ ማርያም ፀበል ተጠመቂ ለልጅሽ ኑሪ ትፈወሻለሽ
@ismailmohammadahmaddin2692
@ismailmohammadahmaddin2692 2 года назад
Magamarey emanesh ba allah marag alabesh zeker mabzat sulat laenatesh dua marag laleg heday yestat belash dua marag naw allah kanshe ga yehuon
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 2 года назад
ባክሽ ዝም ብለሽ ነገሮችን ውስብስብ አታርጊ ወደ አላህ ተመለሺ ስራ ስሪ ለናትሽ ዱአ አድርጊ ያለፈን ነገር እርሺው
@sumaya5680
@sumaya5680 2 года назад
ለኸይር ነው አብሽሪ ህይወት ይቀጥላል
@sartt227
@sartt227 2 года назад
ፍትህ ለውሎ ህዝብ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህ
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 года назад
ላዳምጥና አስተያየት እስጣለሁ ውዴዋ
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 года назад
ቤት ውስጥ የሚመለክ ጨሌ ወይም ዛር ይኖራል እንደዚህ ድብልቅልቅ ያለ ነገር:: ፀበል ብትጠመቂ ትድኛለሽ ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው ስይኮሎጂ ጭራሽ ይጨምሩብሻል ጭንቀት
@semira-511
@semira-511 2 года назад
እህቴ አብሽሪ ብዙ ነገሮች ይታለፋል እዚህ ምድር ሁሉ ነገርሽ ለአሏህ ተናገሪው ችግርሽ በሙሉ ንገሪው ሩቅያ አድርጊ በመሻይኾች እናም አንቺ እራስሽም ቅሪ ባጭሩ ወደ አሏህ ተመለሺ ።
@user-bo8eb1of1q
@user-bo8eb1of1q 8 месяцев назад
የኔሂዉት ተመሳይነዉ እናቴ አትወደኝም
@hiwi1077
@hiwi1077 2 года назад
ለበጎ ነዉ ሁሉም ነገር
Далее
UFC 302: Пресс-конференция
22:48
Просмотров 1,1 млн
МЯСНОЙ ЦЕХ - Страшилки Minecraft
37:24
МАРШРУТ ПЕРЕСТРОЕН 🙄🤣
0:53
Просмотров 1,2 млн