Тёмный

ልጅቷ በፍቅር ተጎድታለች፣ እሸቱ እና ባለ ታሪኳ የጦፈ ክርክር ገጥመዋል ፣ የመጨረሻው ክፍል፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu :Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 210 тыс.
50% 1

MY SECRET
This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
tiktok: / comedianeshetu0
facebook: / comedianeshetumelese
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com

Приколы

Опубликовано:

 

13 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 972   
@ezedin9779
@ezedin9779 2 года назад
እሼ የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል ህይወቱዋ በዚህ ሁኔታ መቀጠል የለበትም
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 года назад
አወ ይገርማል የኔ ሚስኪን በጣም ታሳዝነኛለይ
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
ውዶቺየበቅንናትቤተሠብእንሑን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
እውነት ያስፈልጋታል
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 года назад
በትክክል ያሰፈልጋታል
@addess1663
@addess1663 2 года назад
እውነት ነው የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል
@maraki3310
@maraki3310 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ታግዝሽ።እኔ በፈተና በወደቅኩበት ሰአት ለእመቤቴ ብሶቴን እያለቀስኩ ነገርኳት እናም ከወደቅኩበት አነሳችኝ ጠንካራ እንድሆንም አደረገችኝ።ክብር ምስጋና ለሷና ልልጅዋ ይሁን።እናም እህቴ ጸልዪ ፈጣሪ ይሰማሻል።
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 2 года назад
የዝች ልጅ የዋህነት እጅግ የበዛ ነው ፍቅር ብቻ አይመስለኝም
@addess1663
@addess1663 2 года назад
እውነት ነው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 года назад
በጣም የዋህ ነች።ምስኪን!!
@user-zr5xe6oh5u
@user-zr5xe6oh5u 2 года назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ወድ ኢትዩጽያውን ልጆች አላህ ሠላም 🇪🇹ሀግራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 года назад
አሚንንንንን ያረብ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 года назад
@@user-bo2et7xp9m Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
አሜን
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
እንደማመርውድቺየ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ዙልሂጃ ፆም 5ቀን ቀረው ሊያልቅ እየፆማቹ በዛውም ስራቹ እየሰራቹ ተክቢራ አድርጉ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር አላህ አክበ ወሊላሂል ሀምድ 3ጊዜ እየደጋገማቹ በሉ 🙏🙏
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 года назад
የፍቅርን ጉዳት የሚውቀው የተጎዳ ነው
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
ተሼ የገለፀው እኔ ላይ የደረሠ ነው ሢፈልጉ ሥድብ ሢፈልጉ ይቅርታ ከዛ አሁን ነቅቻለሁ ተኝቼ ነበር እያሉ ኡፍፍፍ አሁንሥ ከፋኝ ኦንላይ ሣጣ ይጨቀኛል ኦንላይን ሣየው ደሞ እበሣጫለሁ ሥለማራወራው ብሎክ ያረገኝና ሌላ ቴሌግራም እየከፈትኩ አየዋለሁ ሁሉም ነገር ይጨልምብኛል አንዳንዴ ይሒድ በቃ ብዬ ተሥፋአረጋለሁ ኦንላይን ሣገኘው መበሣጨት
@habeshawiwetate592
@habeshawiwetate592 2 года назад
እኔ ወንድ ነኝ በሴት የተጎዳሁ ነኝ እኔንሰ ማን ይሰማኝ
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 года назад
@@habeshawiwetate592 አብሸር
@geniyamareyamlij7639
@geniyamareyamlij7639 2 года назад
Ewnet new
@anuty8821
@anuty8821 2 года назад
@@nefisa3053 ayzosh ehte yenem endanchiw new ke chnket yetenesa erasen 1 ken endalgoda esegalew
@orthodox_274
@orthodox_274 2 года назад
ለዚህ እኮ ነው ሴት ልጅ የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳትን ወንድ ታግባ የሚባለው🥺
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 Год назад
ትክክል
@saadaab9355
@saadaab9355 Год назад
Naw bilachu naw wedotem wedawm yagebawn teto mehadu metelatu mefatatu ayekerm fetri kalbarkaw
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 7 месяцев назад
ይሄ አባባል ነው እዴት የማቶጂውን አብረሽለመኖር ትፈልጊያለሺ 😮
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
የፍቅርን መጎዳት የደረሠበት ያውቀዋል. የተሻለ የሚሠጥ አምላክ አለሽ በርችና ጰልይ እህት .መልካሙን ነገር እዲገጥምሽ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ. ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን እሼ😘😘🙏
@yohanesmekbib1101
@yohanesmekbib1101 2 года назад
አምላክ ወደ ስህተት መንገድ እንዳንገባ ይጠብቀን
@halimakasaw9827
@halimakasaw9827 2 года назад
ስንቶቻችን እንሆን ጨርቃቸውን ጥለው አብደው ካላየናቸው የተጎዱ የማይመስለን በጣም ያሳዝናል።
@user-zd6us6qu6x
@user-zd6us6qu6x 2 года назад
ማነው እደኔ ልናገረው የከበደኝን ፕሮግራምን በጉጉት የሚጠብቅ ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉ እያስተዋላችሁ ስሙት አሸዬ በርታልን🥰
@user-fl9bq8qw3z
@user-fl9bq8qw3z 2 года назад
የኔ ታሪኬ ነዉ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 года назад
@@user-fl9bq8qw3z Ayzon💕Betasabe Hugege Emalsalhu
@user-zd6us6qu6x
@user-zd6us6qu6x 2 года назад
@@user-fl9bq8qw3z *የኔ እናት አብሽሪ አሏህ ምን ይላል መሰለሽ ለናተ ጥሩ መስሎ የሚታያችሁ ለናንተ መጥፍው ነው ለናንተ መጥፍ መስሎ የሚታያችሁ ደግሞ ለናንተ ጥሩው ነው ይለናል። እናም እህት የምር ጥንካሪሽን ወደ ሂወቴ አምጥቸ ሳነፃፃረው የሚደንቅ ጥንካሪ ነው ያለሽ ከምር አሁንም በሌላ ምርጥ ሂወት እደምናይሽ ተስፍ አደርጋለሁ። በሌላ ምርጥ ሂወት መተሽ ይበልጥ ጥንካሬሽን እደምታሳይን አልጠራጠርም።ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም። ይሄም ያልፍና ምርጥ ሂወት ይኖርሽ ይሆናል ኢንሻ አሏህ ብቻ አች ጠካራ ሁኝ እህቴ*🌹
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
እነ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@menatub6526
@menatub6526 2 года назад
የኔ ውድ መድሀኒቱን ልንገርሽ ፀበል ህጂ አባቶቻችን አግተሽ ፀሎት ያርጉልሽ፣!!!
@tizitaalemayehu820
@tizitaalemayehu820 2 года назад
እውነት ነው እኔም የዳንኩት በፀበል ነው
@workwuhaberehanu9826
@workwuhaberehanu9826 2 года назад
ይህችን ልጅ ታደጋት እባክህ ሳይካታሪስ እንድታገኝ ለነፍስ ትሆንሀለች
@dawitbom9448
@dawitbom9448 2 года назад
ዶንቆሮ
@col6227
@col6227 2 года назад
ቅል
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 года назад
Tselot becha new ye erkus menfes Sera new BETEKEKEL HAKIM FETARI NEW
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 2 года назад
እሼ ግን የምትሰጣቸው ምሳሌዎች እና ባይሎጅካል ማብራሪያዎች በጣም አስተማሪ ናቸው ። በርታ !!!!
@Gameworld-fx5sf
@Gameworld-fx5sf 2 года назад
የኔናት እንዴት አባቴ ልርዳሽ እህቴ በፀሎት አስብሻለሁ አንቺም ፀልይ እግዚአብሔር ታርክን ይለውጣል ይክሳል በእግዚአብሔር ታልፌዋለሽ ኢሄን ቀን ለራስሽ ቦታ ስጭ ያለፈ አልፏል
@ayut6134
@ayut6134 2 года назад
እሼዬ በጣም ነዉ ምኖድ እሼን የምቶዱ የታላቹ
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
አብፘንእንድግእንደማመር
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
ተስፋ አትቁረጪ ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም እህት
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
የወንዶች እናታቸው እንድ ናት
@tigistgedu172
@tigistgedu172 2 года назад
Bekfatachew aynet kehone awo 1 aydelum
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ እኔም እንዳንች አይነት ታሪክ ነበርኝ አሁን ግን እረም ብዬ አረብ አገር ብር ላይ ሆነ ፍቅሬ
@user-fl9bq8qw3z
@user-fl9bq8qw3z 2 года назад
እኔ ሽቃላ አሚሪካ ሀገረ ብረ አፈቅኩ
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
እንደማመርውደ
@user-id8gs4do3y
@user-id8gs4do3y 2 года назад
😂😂😂😂😂
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 года назад
ጎብዝ ሴት ልጅ ብልህ መሆን አለባት
@fanlectures7712
@fanlectures7712 2 года назад
ፀበል ትሂድ በቃ አለቀ!!!!!!!!!!!!!
@metageswagaalew760
@metageswagaalew760 2 года назад
Lik blhal
@fanlectures7712
@fanlectures7712 2 года назад
@@metageswagaalew760 ምክንያቱም ይህ ፍቅር ሳይሆን መንፈስ ነው። ሱስ ሲጠቀሙ የገባ መንፈስ ነው።
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 года назад
@@fanlectures7712 what do you mean by that EXCTLY please?
@metageswagaalew760
@metageswagaalew760 2 года назад
@@fanlectures7712 ewnet new emebrehan trdat
@fantahun6213
@fantahun6213 2 года назад
@@tiyaamee3632 This is not real love. Tsebel betehad teru nw.
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
አይዞሸ እግዚአብሔር ይደረሰልሸ🥺🥺 እኔም እዳች በፍቅረ የተጎዳሁ ነኝ💔 ብዙ መከራ አይቻለሁ 😭😭ዛሬ ተለውጭ እግዚአብሔር ይመሠገን ሌላ ሰው ነኝ💞
@HelaTube
@HelaTube 2 года назад
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@sergutgebru4745
@sergutgebru4745 2 года назад
Amen Amen Amen
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ያዛውንት ምርቃት መሰለኝ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 2 года назад
አሜን
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 Год назад
አሜንንን
@imaan2449
@imaan2449 2 года назад
4ኛ ነኝ እናመሠግናለን ወንዶች ተዉ የሴት ልጂን ልብ አትስበሩ
@jemilamohammed4366
@jemilamohammed4366 2 года назад
አንዴ ስንጎዳ ሁሉም ወንዶች እንደሱ ይመስለናል😢😢
@sewasewu
@sewasewu 9 месяцев назад
ናችሁ በነገራችን ላይ ሲወደዱ ጠባራም ናች
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 года назад
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰው አጋጥሞኛል መተት ሆኖ ታገኝዎለሽ ጎድተሽኛል ያለሽ ጥፋተኝነት እንዲሰማሽነው ይሄን የሚመስል ሰው አጋጥሞኛል 😁እመኝኝ የኔ ቆንጆ ውብነሽ ግን በመተት ተይዘሻል ካንቺ ጋር ሆነ እንዲባልና ለሀብትሽ የሚጠጋሽ ወንድ አለ እራስሽን በፀበል ፈትሽ ስገጂ ፀልይ አይዞሽ እህቴ 😭
@YordanosMaereg-vq1pd
@YordanosMaereg-vq1pd 4 дня назад
ሊሆን ይችላል ግን ላይሆንም ይችላል ፍቅር ከባድ ነው
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 2 года назад
ማርያምን በጉጉት እየጠበቅኩት ነበር እሼ ምርጥ ሠው
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 2 года назад
Me to
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 года назад
Enem betame
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 года назад
2 sebate tetemeky yehe ye tena aydelem hulume yafekeral yanchi leyou new
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 года назад
2 sebate tetemeky yehe ye tena aydelem hulume yafekeral yanchi leyou new
@user-qg7jk5zt1l
@user-qg7jk5zt1l 2 года назад
ጌታን ታልፊዋለሽ እኔም አልፌዋለው ምን ነክቶኝ ነው እስክትይ ድረስ አይዞሽ
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
እንደማመርበቅንነት
@sus2475
@sus2475 2 года назад
ይታለፋል እኔም እንዳችው ብዙውን አልፊለሁ
@mikyasbelay5522
@mikyasbelay5522 2 года назад
ሁሌም አስተማሪ ነህ ለኛ እሼ🇪🇹🙏
@samerjane5370
@samerjane5370 2 года назад
የሚወድሽን እንጂ የምትወጂውን አለማግኘት መጎዳት ነው።አይዞሽ እህቴ።
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 2 года назад
ልጅቷ ግን ፀበል ብትሄድ ይሻላል ይሄ ፍቅር ሳይሆን መንፈስ ነው ወይ ጉድ ከንዲህ አይነቱ አንተ ጠብቀኝ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
አሜን ፀበል ብትሄድ ጥሩ ነበር ከጎኖ ጥሩ ሰዉ ቢኖር ጥሩ እሚመክራት
@user-qb6yh6wy4r
@user-qb6yh6wy4r 2 года назад
የኔ ውድ የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋታል።እሼ መልካም ሰው
@deboranegatu902
@deboranegatu902 2 года назад
Awo yasfelghatal
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
እስቲ የእሼ አድናቂዎች👍
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 года назад
እሼ የባልሞያ እርዳታ ያስፈልጋታል ብዬ አምናለሁ:: እባክህ አመቻችላት:: ይኽ ክፉ ፈተና ነው:: እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙዎችን ሕይወት ያበላሻሉ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት::
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 года назад
ምህረት በርሽን ዘግተሽ ተንበርክከሽ እግዚአብሔርን ጠይቂው ለውጡን ታይዋለሽ እመኚኝ ፆም ፀሎት ስግደት ብቻ ነው
@nomore6480
@nomore6480 2 года назад
😭😭😭በጣም እኔ እራሱ በስትመከራ ነው የረሰሁት ወዶች ከፉ ናቸው እግዚአብሔር አዳነኚ
@fenothayelom5648
@fenothayelom5648 2 года назад
የመጀመሪያ ነኝ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ በርታ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
@user-zp6qh5eb2h
@user-zp6qh5eb2h 2 года назад
ፈዱላየ
@mercykefeyalew3121
@mercykefeyalew3121 2 года назад
ይገርማል ሁሉም የተጎዳበት የራሱ የሆነ ታሪክ አለው አይዞሽ ነገ የተሻለ ይሆናል ።
@addess1663
@addess1663 2 года назад
ፍቅሯ እንዳለ ሆኖ ልቧን ግን ሙሉ በሙሉ ዘግታዋለች መለወጥ እንደማትችል ራሷን በተዛባ እይታ አሳምነዋለች ስለሆነም የስነ ልቦና ህክምና ወይም ሃይማኖታዊ የፀሎት እገዛ ያሻታል።
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 года назад
ከ ኢትዮጵያ ዩትበሮች እሸየ 1ኛ ❤ ፕሮግራሞችህ ቢያስለቅሱኝም አስተማሪ ናቸው እድሜ ይስጥህ🙏
@kiyaethio8112
@kiyaethio8112 2 года назад
ዘንድሮ በማልቀስ ልሞት ነዉ እስቲ መላ በሉኝ ሳውዲ ነኝ ጨንቆኛል በማየው ነገር ሁሉ ማልቀስ ነዉ ስራዬ ፀሎትና ዱኣ አርጉልኝ እባካቹ
@zaharamustefa362
@zaharamustefa362 2 года назад
አይዞሽ አለህ ይተብቅሽ እህት
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 года назад
እኔም እንድንች ነኝ
@umuashiim1447
@umuashiim1447 2 года назад
Inem indachi nany mamaye imba bicha unyew alew.
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እመብረሀን ትርዳሽ
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 2 года назад
ሁላችንም ነን ማማየ ያሳስባል የእውነት የሳውዲ ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@helenbirhan900
@helenbirhan900 2 года назад
ወንዶችዬ የስራችሁን ይስጣችሁ ደግሞ ሁላችሁንም አይደለም ሴቱቹን የምታሰቃዩ ብቻ አይዞሽ የኔ እህት
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 2 года назад
እዚ ስሜት ውስጥ ነበርኩ ግን ስትወጣልሽ ከነመፈጠሩም ትዝ አይልሽም
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 2 года назад
ኸረ እንዲያውም ሲዘገንን
@meskiethioyoutube8986
@meskiethioyoutube8986 2 года назад
Ewnet new hulu sew alfobeta
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
እኔም ልቤ ስብር አድርጎ ተወኝ እኔም ግዜ ይረዝማል እንጅ ሁሉም ነገር ተስተካከል እግዚአብሔር ይመሥገን ከግሩ ተደፍቸ ስለምነዉ ወርዉሮኝ ሄደ ግን ሂወት ትቀጥላለች አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ
@afomiyatadese8387
@afomiyatadese8387 2 года назад
አንዳንዴ ይሄን ፕሮግራም ሳየው የፍቅር ታሪኬን አስታውሳለው ቃልን አምኖ ተስፋ ማረግ በጣም ከባድ ነው የፍቅር ጓደኛ ብዬ ሳስብ እንኳን እረበሻለው ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ በርቱ ❤❤
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
የእዮብ ነገር የት ደረሳ እሸየ አሲኪ አስታውቀን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 года назад
ወላሂ. እኔም ሳስበው ነበር እዮቤ
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 2 года назад
እማ አረ ወደ እራስሽ ተመለሽይ ይህን ሁሉ እየተናገረሽ እንደገና አብሬው ልኑር ማለት ምንም አልታየኝም በጭራሽ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
Ayaderes new eko Yasazenal
@mediamare3850
@mediamare3850 2 года назад
Yalut hager....... new yembalew chegerewat eko new
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 2 года назад
ይሄ ፍቅር ሳይሆን ልክፍት ነው
@tedyadey6136
@tedyadey6136 2 года назад
አቦ ንቂ እንጂ ለራስሽ ለቤተሰብ ለሀገር ታስፈልጊያለሽ ማሰብ ጀምሪ
@yordistube3715
@yordistube3715 2 года назад
Well said 👏🏽
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 2 года назад
Wowwwww ...so positive yet powerful words😍
@asmerettesfu
@asmerettesfu 2 года назад
Yalteyaze gelgele yawekale
@asmerettesfu
@asmerettesfu 2 года назад
Bemtodew sew endi megodate yamale fkr dess endemaletu bezu yemiyastela part demo alew bewededute mebedele kemote belay mote new amlake kelbesh feko yawetaw kezi buhala endzi betame atafekrime ayzosh teru tegbarun sayhone metfo metfowen becha asebi kes bekese kuslesh yesherale amlak yetbkesh megodatesh ke demtsesh yastwekal be' emba yetagebe new .
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 года назад
Exactly
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 2 года назад
እሼ ወንድሜ ለመናገር የከበደንን ነገር እንደመተንፈስ ትልቅ ህክምና የለም በርታ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 года назад
ስላም ያገሬልጆች ስላማችሁ እደምድር አሺዋ እደስማክዋክብት ብዝትይበል
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
የዘበኑን ወንድ አፍቅሮ ከመቃጠል እንደኔ ሩዝ ማፍቀር ይሻላል 😜🙈🍚
@user-xh7qv6xs1d
@user-xh7qv6xs1d 2 года назад
ክክክክ ቀላል
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 2 года назад
ሃሃሃ
@martayednglillij9017
@martayednglillij9017 2 года назад
ክክክክክክክክ የማይናገረው ይሻላል
@clickcell6454
@clickcell6454 2 года назад
ሃሃሃሃሃሃ እሩዝዬ በምን ጣዕሙ😜😂😂😂💃🚶‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@makilove6350
@makilove6350 2 года назад
እእእ እዉነትሽን እኮ ነው ። ይመስለኛል ግን ሩዝ በጣም ትወጃለሽ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 2 года назад
እህቴ ፀበል ፣ ስግድት ፆም ፣ ያሰፈልግሻ ፣ ወድ እግዚአብሔር ተመለሺ መልስ ታገኛለሽ ከእግዚአብሔር❤😍👌 ደግመሽ ተሽሎሽ እግዚአብሔር ለማምስገን ትመጫለው ታስፋ አደርጋለው😍❤
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
እውነት የኔታሪክ ከዝች ልጅ ጋር ተመሳሳይ ነው ያማል😭😭😭😭😭
@fantouteguest939
@fantouteguest939 2 года назад
in a min asebishi🙄🙄
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
እግዛብሔር ይመስገን ስደት አስተማረኝ ተወኩት እሱም ተዳር መስርቷል አሎኝ ተስፋ ቆረጥኩ ሁለትአመት ሆነን
@distinictive_1
@distinictive_1 2 года назад
@@asressetegn9050 Ayzosh eht
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y 2 года назад
አይዞሺ
@monamoukadami5367
@monamoukadami5367 2 года назад
ውድ ያገሬ ልጆች በጣምምምምም ክፍቶኛል በዱአ በጸሎት አስቡኝ 😢😢😢
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 года назад
አብሽሪ እህቴ
@user-yz2sy2mi9f
@user-yz2sy2mi9f 2 года назад
አብሸሪ አይዙሸ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ እህት
@lidyaamdie4539
@lidyaamdie4539 2 года назад
Eshetu you are truly caring person , good counciler too.
@tirste2744
@tirste2744 2 года назад
እሼ በእውነት እሱ ከአን የተለች ሴት እድልኛ አይደለችም የሰው ልጅ የውጪ ውበት ከንቱ ነው የውስጥ ውበት ድንቅ ነው
@nasriya3267
@nasriya3267 2 года назад
እሽቱ ከምር ቃል ዬለንም ፕሮግራምህ ሁሉ ደስ ይለሉ😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@sergutgebru4745
@sergutgebru4745 2 года назад
ወደቤተክርስቲያን ሂጂ እንደዚህ የምትሆኙው ለጤና አይመስለኝም
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 2 года назад
መደበሪያ ነው ያረገሽ እህቴ እሱን ተይውና እራስሽን ለውጭ
@Lala06083
@Lala06083 2 года назад
I wish you a big Tv talk show , you are amazing 🙏
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
ዛቻና ማሰፈራሪያ ካለበት ፍቅ ይቀጥላል ማለት ይከብዳልቢቀጥልም በሰቀቀን ነው። የኔ እህት ወደ ራሰሸ ተመለሸ በትላትናሸ ተማሪ ጎበዝና ጠንካራ ነሸ።አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያንተም ጥያቄና ምክር ያነቃቃታል ለሁላችንም የሚጠቅም ነው።
@selameselame9719
@selameselame9719 2 года назад
እሸቱ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማክብርህ ❤❤❤🙏
@dagimtsehaye4102
@dagimtsehaye4102 2 года назад
በኔ እምነት ይች ልጅ የድግምት አሰራር ይመስለኛል በእምነቷ ትበርታ የምር ይሔ ፋቅር አይደለም
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 года назад
እህቴ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ! አባቶችን አማክሪ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
የኔ ምርጥ ብርታልን አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 года назад
እሺ ጥሩ መክረሓታል ግን ሴቶች ከልብ ከወደድን ለመርሳት ብለን ሊላ ሄወት ብጀምር ገሀነብ ነዉ ሚሆነዉ እኔም ደርሶብኛል 😢😢💔
@yeshitube8383
@yeshitube8383 2 года назад
ትክክል
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 2 года назад
በትክክል
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው ይሁን ግን እሱ የዘራውን ያጭዳል በጣም ልብ ይነካል
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
እህት አይዞሽ ያችካለው አይቀርም ግን መፈሳውይ ነገር ማረግ ጀምሪ
@9587l
@9587l 2 года назад
እሼ ነገሮችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላል፡፡
@semusemu3543
@semusemu3543 2 года назад
መመረቅሽ እራሱ ጎበዝ ነሽ ብዙ ሰው እንዳንቺ ነው ብሞት እራሱ ወንድ አምኜ አልቀርብም ብዬ ቁጭ ብማለሁ ድጋሚ መስበር አልፈልግም
@yw4039
@yw4039 2 года назад
Girl, why do u become hopeless??? Don't be afraid to be alone & to live a life u deserve.💪💪💪
@zizuhussen4105
@zizuhussen4105 2 года назад
ወደራስሽ ተመለሺ የተሻለውን ይሰጥሻል አይዞኝ🙏🙏🙏
@noel7734
@noel7734 2 года назад
Good job on the interview, hopefully she seeks help ,she looks so young with her whole life ahead of her.
@yonathantesfaye1470
@yonathantesfaye1470 2 года назад
ልጆቹ ግን Psychiatric support የሚያገኙበተት መንገድ ቢመቻች አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ።
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
ወየው ስሮጥ ተደፍቺ ነበር እሼ እስኪ ልስማውና እመለሳለሁ
@user-pr6kj4qp4k
@user-pr6kj4qp4k 2 года назад
ታሳዝናለች ልጅትዋ እግዚአብሔር አምላክ አፉቃሪ ልብ ይስጠን እሼ ግን ተስፋ አስቆረጥከኝ ፊቅረኛ እንዳለክ ስትመሰከርክ 😔
@hananafrano6336
@hananafrano6336 2 года назад
i was waiting.....
@user-dm6it9uz4h
@user-dm6it9uz4h 2 года назад
ከሁሉም ፍቅር የፈጣሪ ፍቅር ይበልጣል። ሁሉም አላቂ ነው ፈጣሪ በማይወደው ነገር ስንሄድ ነው ስኬታማ ማንሆነው ከፈጣሪ ትእዛዝ ውጭ ስለምናፈነግጥ በፍቅር መፈተን በጣም ከባድ ነው በተለይም ማይወደንን ሰው መውደድ እህህህህ 💔💔💔
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 2 года назад
ጸበል ያስፈልጋታል እረ በደንብ ምከሯት ሆ
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ይሄ ልናገረው የከበደ ሳይሆን የውስጤን ልተንፍስ ነው መባል ያለበት
@yohannesassefa7626
@yohannesassefa7626 2 года назад
ምህረት በጣም አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ በርቺ ። እሸቱ በጣም አሪፍ ነው በርታ።
@oneken1946
@oneken1946 2 года назад
I love it
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 2 года назад
የኔ ማር ስታሳዝን አሁንም እኮ ቆርጣ አልተወሽው ሁሌም ፆለት አድርጊ መንፈሳዊ ሰው ሁኝ ከዛ እግዚአብሔር ለአንች ያዘጋጀልሽን የተባርከ ትዳር ይሰጥሻል
@Yeshiyaa
@Yeshiyaa 2 года назад
Eshe you are so matured and understanding while giving her advice ❤
@yohanesmekbib1101
@yohanesmekbib1101 2 года назад
ልቦና ይስጠን
@bereketwegene9136
@bereketwegene9136 Год назад
እሼ ተባረክ ቀጥሉበት እንወድሀለን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 года назад
Esu ye menfes chigr new yalebet Tsebel wesejyw Egziabiher yezihin yezimutegna fikir yikuretilish 🕊️
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 2 года назад
አይዞሽ ውዴ የኔም የንችም አንድ አይናት ነው ማር
@senayethiopia4242
@senayethiopia4242 2 года назад
ፀበል ግቢ ጸሎት አድርጊ እህቴ ልጁ ጣኦት ነው የሆነብሽ እወቂ ምክንያቱም ፈጣሪ ከክፉ ነገር መጠበቂያ አድርጎሽ ይሆናል ከእሱ የለየሽ ሰይጣን እንዲ ጫወትብሽ ጊዜ አትስጭው ስለዚህ stay strong be humble. The best is yet to come! Move on & lets go!my sunshine!
@ekrammohammed7065
@ekrammohammed7065 2 года назад
Eshe keep it up 💯
@meazifikrtube2783
@meazifikrtube2783 2 года назад
የኔውድ ፀልይ ፀሎት የሁሉም ነገር መፍትሄ ነዉ አይዞሽ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እራስሽት አትጣይ እንቺም ብዙ የሚወድሽ ሰው አለ ዋናው አንቺ እራስሽን ተፈላጊ አይደለሁም ብለሽ አታስቢ አንቺ ውድ እደሆንሽ አስቢ ሴትነት በእራሱ ክብር ነዉ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 года назад
የኔ ምስኪን ገና ትጎዳለች ያሳዝናል VERY HONEST YOUNG LADY SHE REALLY NEEDS PROFESSIONAL HELP,I WILL PRAY 🙏🏾 FOR YOU DEAR
@maya7837
@maya7837 2 года назад
ብቻ ያማል!!!! የደረሰበት ያዉቀዋል!!!! 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatiyaebrahime9550
@fatiyaebrahime9550 2 года назад
በጣም ታሳዝናለሺ አይዞሺ ፈጣሪ አለ ለሁሉም
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 2 года назад
ግጥንልጋብዛችሁ ሴትልጅ ከወደደች ከተያዘ ነፍሷየቤተሰብ ክብርጨዋታነውለሳሷ ብሆንምትርቱ ሴቶችአስተውሉ የምትወጅውንሳይሆን የሚወድሽን አፍቅሪ
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 2 года назад
😍😍😍
@lwamwelday2976
@lwamwelday2976 2 года назад
ewnt new ema.setoche ses leb new yaln kftari btache enasetwele.
@user-tb7bw7jc6b
@user-tb7bw7jc6b 2 года назад
ስጠብቅ ነበር የኔን ህይወት የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ኡፍፍፍፍ እኔስ መቸ ነው የማወራው
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
1 ken my dear
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 года назад
Your advice was shared and explained to her your life history she was the understanding the concept for her mind cleanup or mind wash remarkable experience you have, l think she's better to understand now changed her mind to New possibility and happy future of life, Asheya you are a very nice person sharing true, video chanal keep it up 😍😍😍
@Tube-qt8oe
@Tube-qt8oe 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦናሽን መልሶ የፍቅር ሰው ይስጥሽ
@user-hh4rv4wo6y
@user-hh4rv4wo6y 2 года назад
የኔ ውድ ቆራጥ ከሆንሽ ታልፊዋለሽ እኔም 8 አመት ሙሉ ሳለቅስ ኖሬአለሁ በሰው ቤት በባእድ ሀገር በስራየ ላይ የማረሳው ጊዜ አሳልፌለሁ በንደት ጨጓራየ ሁሉ ተቃጥየ ታምሜ በጣም ነበር የተጎዳሁት ነገር ግን በጣም ሲጠናብኝ ቆርጨ ቀጥ ብየ እርግፍ አድርጌ ትቸ ወደራሴ ተመለስኩ ወላሂ በፈጣሪየ እምላለሁ ሳለቅስ የኖርኩት ጊዜየን እረግመዋለሁ ያኔ ወስኜ በነበር ባልተጎዳሁ 8 አመት ሙሉ ግን ጊዜ ተገልብጦ እሱኑ እግሬ ስር ጣለው የሚገርመው አሁን ልንጋባ 2 ወር ነው የቀረን ቤተሰብ ሁሉ ጨርሰናል
@Gameworld-fx5sf
@Gameworld-fx5sf 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት አንዴ የሆነ ነገር ሆንዋል ከዚ በኋላ ግን ከአይምሮሽ አውጥተሽ ጣይው ለራስሽ ዋጋ ስጪ እንደዚህ አይነት ሰው መቼም አይሆንሽም አይቀየርም መቀየር ያለብሽ አንቺ ነሽ መርሳት አለብሽ ፀልይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነቅሎ ከአእምሮሽ ያወጣልሻል 🙏🙏🙏
@eshetudale3315
@eshetudale3315 2 года назад
Eshe my best. Stay blessed.
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
መጨረሻውን ለመሥማት ጎጉቻለሁ .
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 2 года назад
እውነት ለመናገር እንደኔ ናት የምር እንዲመለስ ቢመለስ የምትፈልገው የምትወጅው ሰው ጋር መኖር ብቻ ሳይሆን ማውራት እንኳ በጣም ነው ደስ ይላል ፍቅር እኮ ከባድ ነው ግን ያይምሮ ህክምና ያስፈልጋታል ህይወቷን መቀጠል አለባት ያው ህይወት ይቀጥላል
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
መጨረሻዉን ለማዬት ጓጉቻለሁ
@user-vj2sm2no8o
@user-vj2sm2no8o 2 года назад
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ የፍቅር ታረክ ነው። አሁን ወደራስሽ ተመልሰሽ ቀጣይ ህይወትሺን ማሥተካከል እና ማሳመር ነው ያለብሽ እንጅ ሀዘን ማብዛትና ድጋሜ መጎዳት የለብሺም ለርሱም እግዜር የስራውን ይሥጠው፤ላንቺም ልቦና ይሥጥሽ። እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ፕሮግራሞችህ አስተማሪና ደሳስ የሚሉ ናቸው።
@senedufekade3106
@senedufekade3106 2 года назад
Back ground Music is perfect today ..
@genetaylel8784
@genetaylel8784 2 года назад
ውይ እሼ ግን ምርጥ ሠው ነህ አንተን ያገባች ታድላለች
@martamarta1243
@martamarta1243 2 года назад
እንደዚ አይነት ወንዶችን ሰብስቦ ነበር ማቃጠል የተረገሙ
@seadajihor9602
@seadajihor9602 2 года назад
ልብይስጣቸውነውሚባለው😂😂😁😁
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 года назад
@@seadajihor9602 አዎ ልብ ይስጣቸው ብቻ😁😁😁
Далее
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
#фильм #фильмы #кино
0:58
Просмотров 1,2 млн