Тёмный
No video :(

ልዩ አጓጊ እና አስተማሪ ዝግጅት....ወጥ ውስጥ ጋዝ ጨምሬ ነበር። 

ET ART MEDIA
Подписаться 355 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

15 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@dagnachewmerawi9896
@dagnachewmerawi9896 Год назад
አቤት ውበታቹህ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን አንዴት እንደምናምር አለባበሳቹህ ስርዐታቹህ ሁሉ የተዋህዶ ልጆች ልናደርገው የሚገባ ነው
@Afomeyosena
@Afomeyosena Год назад
ውድ ኦርቶዶክሳዊያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እንደኔ ለአገራችን ያብቃን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን አገራችን ሰላም ያድርግልን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Год назад
Amen ehetachen 1ken bekachu belo amelak be hagirachen ke betsabochachen ke wegenochachen ga yesabesebenale
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን 🤲🙏
@estifanosengidawork5867
@estifanosengidawork5867 Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ።.......ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 Год назад
"በወጣትነት እድሜህ እግዚአብሔርን አመሰግነው " እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ይስጣቹ። እናንት ለቀጣዩ ትውልድ ምሣሌ ናችሁና ። ልክ ለእንደ እኔ አይነቱ ብርታት ናችሁና... እኛንም በደንብ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት እየመራችሁ ነውና። ከመዝሙር ጥልቅ የሆኑ መልእክቶች ስለሚገኝ። ክብር ይስጥልኝ በፍቅርና በእምነት ያኑረን። መልካም በዓል።
@askalehailu360
@askalehailu360 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤው በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤
@rajmal3634
@rajmal3634 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል😅❤❤❤❤❤
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ የመንፈሳውያን ጉባኤ ነው !! ማሳሰቢዬ :- ማርያም መቅደላዊት ብላችሁ በኅብረት የዘመራችሁት "ማርያም መግደላዊት" በዘማሪት ሳራ በንፋሳት የማይጠፋ ብላ ያዜመችው "ነፋሳት "መሆኑን ከመጻሕፍት ተረድታችሁ ብትታረሙ !! እውነት እውነት እላችኋለሁ ለሁለተኛ ጊዜ በኅብረት የዘመራችሁት ቃሉ (ግጥሙ ) እንጂ ዜማው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ሥርዓት የወጣ ነው !!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
በመንፈሳዊ ቅንአት አለቀስኩኝ በጣም ደስ ትላላችሁ!!!
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
እንኳን አብሮ አደርሰን ተተኪ ዘማሪዎቻችን እግዚያብሔር ሞገስ እና ብርታት ይሁናችሁ❤
@yengustube
@yengustube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ።
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Год назад
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የሰው ልጆች ሁሉ።❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@tsehaytadele
@tsehaytadele Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእናቴ ልጆች ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ተባረኩልኝ በቤቶ ያፅናቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Год назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደርሰን ደስትላላችሁ ✝️❤️🔥
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Год назад
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ummlky1994
@ummlky1994 Год назад
እልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መልካም አውዳመት
@user-ux5ee2xx1m
@user-ux5ee2xx1m Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እሰይይይ እሰይይይ እሰይይይ እልልልልልልልልል👏👏👏🌷🌷🌷 እልልልልልልልልል👏👏👏🌺🌺🌺 እልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኅኒኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ✝️✝️✝️
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶልጆች አሜን🙏🙏
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Год назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮአደረስን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዝአብሄር ይባርክ
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
በመምህራን ቢታገዙ ለወድፊቱ ጥሩ ተተኪ ይሆናሉ !!
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 Год назад
እንዃንም ለብረሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ወድ ኦርቶዶክሳዊያን🌹🌹🌹 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሐይማኖት ይጠብቅልን😭😭 ዛሬ የሰይጣን እስራት አርነት የወጣንበት ልዩ በአካላችን ነው የደስታችን ቀን🌹🌹 ግን በዙዎቻችን በሀገራችን ሰላም ማጣት በወገኖቻችን በግፍ መጨፍጨፍ በሀዘን ውስጥ ተወጠን ነው ያለነው😭😭
@hiruthirut2510
@hiruthirut2510 Год назад
እልልልል እኳን ለዚች ወን አበቃን እግዚአብሔር
@Selina6648
@Selina6648 Год назад
እንኳ አብሮ አደረሰን ሁላችንም ቃል ሂወት ያሰማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ሁላችሁም ድምፅችሁ በጣም ያምራል በቤቱ ያፄናችሁ✝️🙏😘
@edensolomon597
@edensolomon597 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳቹ ።
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
ውይ እንዴት ደስ እሚል ፕሮግራም ነበር😍
@detoo0007
@detoo0007 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Год назад
በርቱ ምርጥ ዝግጅት ነው። ተባረኩልን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤💐💐💐💐👏👏👏 ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ
@dagmawigaredew2226
@dagmawigaredew2226 Год назад
በ RU-vid ጠዋት ከተለቀቀ ብሐላ ከሰአት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቲቪ እና በማህበረ ቅዱሳንና ቲቪ ቢታይ መልካም ነው ከ አርባ ሚሊዮን በላይ ያለህ ህዝብ ወጣቱ ETV EBS KANA ላይ የባህል ዝግጅት እያለ ፈዞ የሚውለው የኛ ኦርቶዶክስ ቲቪ ላይ ወጣት የሚስብ ፕሮግራም ስለሌለ ነው wifi access ጥቂት ሰው ነው ያለው RU-vid ደሞ ሀይቅ ነው ከዛ ውስጥ ከመዝናኛው በልጦበት መንፈሳዊ ነገር የሚያጠምድ ጥቂት ነው ስለዚህ እባካቹ ብዙ አሳዎችን ለማጥመድ መረባችሁን ወደ #ቀኝ ብዙ ህዝብ ወደሚገኝበት ወደ ኦርቶዶክሳዊ ቴሌቪዥን ጣሉ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Год назад
በትክክል👏👏👏
@ninnodfana714
@ninnodfana714 Год назад
በትክክክ❤❤❤❤
@user-uf9kq1qw8z
@user-uf9kq1qw8z Год назад
አቤት ደስ ይላል። መምህራነ ወንጌልን የሚነሱ የታውቁ ጥያቄዎችን ለህዝቡ ብትደርሱ በጣም ደስ ይላል?
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
እዉይ የተዋህዶ ፍሬዎች ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤
@user-uy9rq2yy4n
@user-uy9rq2yy4n Год назад
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃዕ አሕቢሩ አብፀሐና ፍቁራተይ ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያኑራቹ🎉❤🎚🕊
@ymariambzuyahu8538
@ymariambzuyahu8538 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም እንኳንም ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Год назад
ግን ለምድነው ለማየት ስንገባ ላክ የማናደርገው እንልመድ ላክ እናድርግ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Год назад
ድንቅ የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ!
@user-pq5op7lc3r
@user-pq5op7lc3r 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግሰተ ሰማያትያዉርስልን ብለናል❤❤❤❤❤❤❤❤
@haa2292
@haa2292 Год назад
እንኳን አደረሳቺሁ የተዋህዶ ልጇች ❤😍 መታደል ነው ስታምሩ 💚💛❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እንወዳችኋለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ውቦች እንቁዎች ስታምሩ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ በአል ያድርግልን❤❤❤❤
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 11 месяцев назад
እግዜአብሄር ያበርታችሁ በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Год назад
እረ ውበት ያመት ሰው ይበለን እኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን🥰❤❤
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳቹ ስታምሩ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባቹ በቤቱ የፅናቹ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
እኳን ለበአለ ትሳኤ አደረሳችሁ❤
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን ❣️ 2ክራር የሚመታው ወንድም አለማድነቅ አልቻልኩም ተባረክ ❣️
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን ለብርሀነ ትሣኤው በሠላም አደረሣችው ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Год назад
ወይኔ ደስስስ ስትሉ 🥰🌷❤️ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችኹን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምላችኹ 🌷🥰🕊➕
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 4 месяца назад
እኳን የተዋህዶ ልጂ ሆንኩኝ ተመሥገን አምላኬ
@alembogale1649
@alembogale1649 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@askalehailu360
@askalehailu360 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብረሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችኹ ደስስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሳንጠግበው አለቀብንጅ
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ።
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
ይደግ ይመንደግ የሚባል መርሐ ግብር ነው በዚኹ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !!
@dagimmekonnen6640
@dagimmekonnen6640 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ።
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q Год назад
አቤት መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቼሁ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
በቤቱ ያፅናልን መልካም በአል❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️💞💞💞
@zelalemz6056
@zelalemz6056 Месяц назад
❤❤❤beautiful voice, Egezabehare yebarekachew.
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Год назад
ማርያምን በጣም ነው ደስይላል ቃለይወት ያሰማልን
@melehakuu9044
@melehakuu9044 Год назад
እግዚአብሔርን ቆማችሁ አመስግኑ። ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ❤
@user-zh6lv1vz8p
@user-zh6lv1vz8p 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@mulermergia1985
@mulermergia1985 11 месяцев назад
ተባረኩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Год назад
አቤት ውበት ስታስቀኑ😢 በቤቱ ያፅናችሁ ❤
@ethiopiahgera5537
@ethiopiahgera5537 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አድርስን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️😘🙏
@ensratube
@ensratube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መረሐ ግብር ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Год назад
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@alebatse6865
@alebatse6865 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ጸጋውን ያብዛላቹ እንዲህ ነው በዓል ማክበር እየተማሩም እየተዝናኑም
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@bisrattube3589
@bisrattube3589 Год назад
የኔ እንቁዎች ስለ እናተ ቅዱስ እግዚአብሔርን አመስገንኩት እንስራ አብራችሁ ስለየኋችሁ እደት ድስ አለኝ ለብዙዎች ምሳሌ እደምትሆኑ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኢቶ አርት መልካም ስራ ነው በበርቱልን
@user-fy8no3ky5h
@user-fy8no3ky5h Год назад
አርፈ ነው ketlubet🙏🙏🙏
@emugela-tube
@emugela-tube Год назад
ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤በቤቱ ያፅናችሁ
@getnettenaw4798
@getnettenaw4798 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ በርቱልን
@abay5630
@abay5630 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀይማኖት በምግባር ያጽናን በሰላም ለዳግም ትንሳኤ ያብቃን አሜን ከቁጥር አያጉድለን አሜን እህት ወንድሞቻችና እህቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመናችሁን በቤቱ ያድርግልን እሜን፫💚💛❤💒🙏
@samramitiku2427
@samramitiku2427 Год назад
Amazing 👏🏼 Egzabhare yemsegne
@mekds7568
@mekds7568 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@user-bp9pr4wq3r
@user-bp9pr4wq3r Год назад
እፁብ ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@mekdi8871
@mekdi8871 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፋሲካ 🕊❤
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij Год назад
አሜን፫ በእወነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🙏
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን ከቁጥር ሳያጎለን ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን
@tignoba6349
@tignoba6349 Год назад
እንካን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዬ በአል በሰላም አደረሳችሁ!!!
@hirutf8228
@hirutf8228 Год назад
Tebarekulen 💚💛❤👍🙏
@Nigusu821
@Nigusu821 Год назад
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el Год назад
እንኳን ለብርሃን ተንሥኤወ አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የነገ ሀገር ተረካቢዎች
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Год назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወንድሞችና እህቶች ።
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we Год назад
የኛ እንቁወች ስታምሩ
@user-cl4sk1ej2h
@user-cl4sk1ej2h Год назад
በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mioamore9694
@mioamore9694 Год назад
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ልብን የሚሞላ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ 🙌❤️🙌
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
በርቱ ወገኖቻችን ! ሚዲያ ትልቅ መሳሪያ ነው ደግሞ ትችላላችሁ ቤተክርስቲያን የጥበ ብ መፍለቂያ ናትና
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ወንድሞቼ ስታምሩ በቤቱ ያፅናችሁ ቃለህወትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hhhvj
@hhhvj Год назад
❤❤❤
@Ehete_girum
@Ehete_girum Год назад
ከ ዝማሬው ጎን ለጎን ጥሩ ርዕስ በመምረጥ ውይይት ብታዘጋጁ መጻፍ ዳሰሳ እና ውይይት ከአዘጋጁ በብዙ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትያሰማልን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Год назад
በዚ እድሜ እግዚአብሔር ን ማገልገል መመረጥ ነው በእናንተ እድሜ ያሉ ስንቶች በተሳሳተ መንገድ ላይ ናቸው ኦርቶዶክሳዊነት በመፈለግ ሳይሆን በመመረጥ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክበሪልኝ ሰልፍሽ ከሰማይ ነው
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
አሜንንን አሜንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 549 тыс.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 10 млн