Тёмный

እዚህ ለመድረሴ የብፁዕነታቸው እጅ አለበት....ወደ ዝማሬ የገባሁበት አጋጣሚ። ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ 

ET ART MEDIA
Подписаться 379 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 181   
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
የሚገርም ሰእብና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በመንገድህ ሁሉ ትቅደም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebebeyene6835
@abebebeyene6835 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አናንተ ያለ የእናታችን የቅድስት ቤተክርስቲያን ተረካቢዬችን አያሳጣን ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልህ ወንድማችን።
@tiruyetru
@tiruyetru 10 месяцев назад
አቤት ድምጥህ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 6 месяцев назад
ቃለ በረከት ያሰመልን አሜን አሜን👐🙏💚💛❤
@melattilahun7894
@melattilahun7894 Год назад
እግአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
የሚገርም የሚደንቅ ፀጋ በረከት ድምፅ ነው ከዚህ ብላቴ የሚወጣ አይመስልም መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በቤቱ እንድታገለግል አምላክ ይርዳህ ብዙዙዙዙዙ ተስፍ አለን አንተን ተከትለው እንደሚመጡ ተስፍ አደርጋለሁ ተባረክ ኢትዬ አርት እናመሰግናለን
@mimimimi2678
@mimimimi2678 Год назад
አቤት መመርጥ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርን ❤❤❤❤❤
@firezerwedaj
@firezerwedaj Год назад
ጆሲ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጥበብ እና ማስተዋሉን ያድልልን ❤❤❤
@tersite858
@tersite858 Год назад
ምነው ይህንን የመሰለ ስም ባታበላሹ!
@ዜዱበዕዛራያ
@ዜዱበዕዛራያ 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የምል ነው ድምፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን ያአግልጉለት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ🥰
@Bezuayehu-jp4jo
@Bezuayehu-jp4jo 4 месяца назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉነገርይጠብቅልን ❤❤❤
@KsKaa-yn5jh
@KsKaa-yn5jh 4 месяца назад
በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ለወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያክብራቹሁ ክብራተይ ❤❤❤
@mbd8317
@mbd8317 Год назад
ግሩም ድምፅ በዝማሬ ይኑርልን ተባረክ ልጄ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
እጹብ ድንቅ ነው 👌💗 ወጣት ዘማሪያን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልን ዲ/ን እድሜ ይስጥልን ❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
ፀጋውን ያብዛልክ ወደማችን የእውነት በጣም ነው ልቤ ሀሴት ያደረገው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henna9179
@henna9179 Год назад
ዲያቆናት በእውነት የሚገርም ተሠጥኦ ተመስጨ ነበር የሠማኃችሁ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤️❤️❤️
@bipbip6596
@bipbip6596 5 месяцев назад
እግዚአብሐረር አምላክ ፀጋዉን ያብፃልህ ወንድማቺን 😍😍😍😍😍
@serekalemgeremew5201
@serekalemgeremew5201 Год назад
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በእድሜና በጤና ያኑርልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mekdes3572
@mekdes3572 Год назад
ዕፁብ ድቅ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢወች ናችሁ መታደል ነው በእውነት ክርስቲያን መሆን 💚💛❤ ሰላሟን ይመልስልን
@Emmy-db9mb
@Emmy-db9mb Год назад
እግዚአብሔር ይጥብቅሁ አሜን❤❤❤❤❤
@hope1919.
@hope1919. Год назад
እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልህ የ አንተን ዝማሬ ሳልሰማ የምውልበት ቀን የለም።
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እዳተ ያሉት ያብዛልን የነገ የእናታችን የቤተክርሥቲያን ተረካቢ
@Efriemfe
@Efriemfe 10 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዩሴፍ እግዚአብሔር ፀጋበ ፀጋው ላይ ያብዛልህ በርታልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@femali4741
@femali4741 Год назад
'Diakon yosef' bemilew yistekakel
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 10 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@sdgs6877
@sdgs6877 10 месяцев назад
Amen amen amen amen💞💞💞💞💞💓💓💓
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
❤❤❤❤❤❤ጀሲ እግዚአቤሔር ከዚህ በላይ የምታግልበት ጥበብ እና ማስተዋሉት ያድንግልልን❤❤❤
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ዘራያዕቆብቲዮብ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው ተመስጨ ሳዳምጥ የነበረው በስመአብ ድምፁ ሲያምር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ እመብርሀን ትጠብቅህ ።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ከሐጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ!!
@eneyemekuria7433
@eneyemekuria7433 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛላችሁ!!!
@aster2025
@aster2025 Год назад
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ🙏❤🙏❤
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
እግዚያብሔር ይባርክ ከቤቱ አያርቅህ
@saraeth6752
@saraeth6752 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንደሜችን ፀጋዉን ይብዛልህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁ ❤
@chcc301
@chcc301 Год назад
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Год назад
አሜን አሜን 😢😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🌻🌻🌻
@merimawuhab9450
@merimawuhab9450 Год назад
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው። ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጳጰስ ሆነህ ማየት እመኛለሁ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
ዝማሪ መልአክት ያስማል በሂድክበት ሁሉ ድንግል ሞገስ ትሁንህ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወጣት ማለት እንድህ ነው ሁላችሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ በተዋህዶ እምነታችን ያጽናችሁ በርቱልኝ
@AtakiltMuket
@AtakiltMuket Год назад
Zmare melaektn yasemaln
@marthachane9777
@marthachane9777 Год назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
የኔ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጥህ ክህነትህን ፕፕስናህን እንድናይ ያብቃን!!!! ዋናው ይሄ የቤተሰብ ነው!!! ጠንካራ እናት እና አባት ፍሬያቸው ጣፋጭ ነው!!!!
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
ግሩም ነዉ! ቃለ ኀይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርልን ወንድሞቻችን❤
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад
በውነቱ ወንድማችን መታደል ነው በወጣትነት እደዚህ በእርጋታ በማስተዋል ማሳለፍ ምንኛ መታደል ነው
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад
ይሄን መዝሙር አላውቀውም ነበር ሚስጢረ ስላሴን እናምናለን አኛ በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@Etho226
@Etho226 Год назад
Elllleelllleellllllee AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heymitube1726
@heymitube1726 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ዲያቆን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@amelumehari2120
@amelumehari2120 21 час назад
🙏🙏🙏
@sara-qy5gd
@sara-qy5gd Год назад
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ዲያቆን በእውነት የሚመልሳቸው ቃላት አስተዋይነቱን ያሳያን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አደራ ተጠንቀቅ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤🌺🌺🌺
@gojeb8381
@gojeb8381 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ያስተማረችው ልጅ እደዚህ ነው እርጋታን እውቀትን ትህትናንን ይህን አይነት ነፍስን ና ስጋን የሚያለመልምዝማሬን አይቶ መረዳት ይቻላል እሰከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ....
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን፡፡
@Adena-vw6ww
@Adena-vw6ww 11 месяцев назад
Zimar melakit yasemalen
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 11 месяцев назад
amen hulachum tsgawu yabzalachiw wendmoche
@manallaaa1651
@manallaaa1651 Год назад
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤
@saratedes4086
@saratedes4086 Год назад
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад
ግሩም አገላለፅ ነው ሀጢያትን እኛ ብንረሳም በፍርድ ቀን ታስፈርድብናለች እኛ ስናስታውሰው እሱ ይተውልናል ብቻ በከመ ምህረትከ ነው
@ማርያምእናቴናት-ፈ1አ
እስቲ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ከወራቶች በኋላ ወደ ሀገር ልገባ አስቤ ነበር ቤተሰብ አሁን እያወሩኝአይደለም ጨቆኛ😢
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ የኔቶርክ ችግር ይሆናል ❤
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Год назад
አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ
@مريمسيف-ش7ب
@مريمسيف-ش7ب Год назад
የመጣው ነገር በፀጋ ተቀበይ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
እግዚአብሔር ሁሉንም ሰላም ያድርግልሽ
@arsema2468
@arsema2468 Год назад
እመ ብርሀን መንገድሽን ታቅናልሽ
@ስለእውነት-ዠ1ደ
@ስለእውነት-ዠ1ደ Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@melkamAdane-sn6jh
@melkamAdane-sn6jh 10 месяцев назад
kale hiwot yasemal girum tsega new wendme yaleh bebetu yatsnak
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
እንዴት ያለ መታደል ነው፡፡ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ድንግል ትባርክህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Год назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤😍😍😍
@tenanisro9218
@tenanisro9218 Год назад
ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ❤
@SaraEshetu-t9w
@SaraEshetu-t9w Год назад
እውነት ነው እኔም አንብቤዋለሁ ጥሩ መፀሀፈነው እግዚዬቤር ይርዳን ሁላችንም ከህግጋቱ እዳን ወጣ ይርዳን እግዚያቤር የምንፈራበት ጥበጥን ያድለን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
ግሩም ነዉ ድምፅዉ መዝሙሩ በርተልን እዉነት በጠም ደስይላል መዝሙሩ 😢😢😢😢❤❤❤❤ተበረክ
@ureyi
@ureyi Год назад
ቃለ ሕይወት ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
በእዉነት እድሜና መና ይስጥልን ዝናሬ መላክት ያሰማልን በወጣትነት እደዚህ ከእግዚአብሔር ቤት መሆን ማገልገል መልካም ነዉ በጣም። ዝማሬመላክት ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏
@mekdesassefa4611
@mekdesassefa4611 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Год назад
ጸጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን በቤቱ ያጽናሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Emmy-db9mb
@Emmy-db9mb Год назад
❤❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 Год назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
@desertflower3242
@desertflower3242 Год назад
እፁብ ግሩም ነው ቀኑን ሁሉ ብሰማው አልጠግበውም። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Год назад
እግዚአብሔር አያልነው ቢዘገይም የሚቀድመ ውየለም🎉🎉🎉❤❤❤
@FnoniTechnology-d2l
@FnoniTechnology-d2l Год назад
እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@almazalmi2208
@almazalmi2208 Год назад
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልን
@visionandcare8632
@visionandcare8632 Год назад
keep it up bro..... May God Help You In Your Path!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Год назад
ዝማሬ መአክት ያስማልን ዘማር ዲ/ቆ ዮሴፍ እረጅም እድሜና ጤና አምላከ ቅድሳን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን !!!
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Год назад
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ዝማሪ መላአክት ያሰማልን🙏🙏❤️
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለወንድማችኝ❤❤❤❤❤
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Год назад
God bless you!! Kalehiwot yiasemalen !! Thanks bero!!
@woinshetabera
@woinshetabera Год назад
በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ! ይህንን የመሰለ መርሐ ግብር ስላዘጋጃችሁልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን❤
@bmulubmulu1649
@bmulubmulu1649 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልሕ
@mekditube8905
@mekditube8905 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Год назад
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናህ❤
@yeshifentaye4558
@yeshifentaye4558 Год назад
ፀጋይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesertgebeyhu8381
@mesertgebeyhu8381 Год назад
🙏 ❤❤❤ God Bless you Brother.
@መድህኒአለምአባቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫⛪⛪💕
@dubaidubai350
@dubaidubai350 Год назад
ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ የፅና🤲🤲🤲
@saratedes4086
@saratedes4086 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd Год назад
Zemari melaekitin yasemalin tsegawin yabzalih tebarek wendemachin
@TheQweengirl
@TheQweengirl Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,3 млн
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 10 млн
Тест на Торможение
0:58
Просмотров 4 млн