Тёмный

አስገራሚ የመዝሙር ቅብብል ...... ልዩ ዝግጅት። የወንድሞች እና የእህቶች ትንቅንቅ። 

ET ART MEDIA
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
ዘማሪ አማን ኡርጌሳ 💙💙💙እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ እኔ አንቺን አምኜ ልኮንን ነው ወይ እኔ አልኮነንም ቃሉ ምስክር ነው ፀጋን የሞላብሽ ስልጣንን የሰጠሽ ልጅሽ ነው❤️❤️❤️ እና ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ 💙💙💙 ውበቴ ሆይ ንዒ ርግብየ ተንስዒ የጠቢቡ ዜማ የሰለሞን ግናይ ላንቺ ነው ማርያም ማህደረ አዶናይ❤️❤️❤️ ፣ዘማሪት ጤናዬ ሌሎቹም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፣ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💙💙💙
@element704
@element704 Год назад
ኦ.......መዓዛሽ ያውዳል ስምሽ ይጣፍጣል እመቤቴ ማርያም አንቺን ማን ይመስላል..... መርሃ ግብራችሁ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ
@goasd8257
@goasd8257 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው ፀጋውን በረከቱን እድሜው አብዝቶ ያድልልን ለሚታቀርብል ድያቆን አቤነዘርም እናመሰግናለን 🤲💐
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ Год назад
አቅራቢዮች በርቱ እደዚ እያውጣችሁ እንቁ የሆኑ ልጆቻችን አስተዋውቁልን ሁላችሁም ተባረኩ እደው ነብሩ ወጡ ከመባል ይሰውራችሁ አደራ ምነም አይነት ነገር አግዋጉትዋቹ እምነታችሁን እዳከዱ አደር❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ Год назад
ውዶች ዮቱቤን ስብስክራይብ አድርጎኝ እደው በውላዲት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
​@@ኢትዮጲያአገሬ እኔ አድርጋለሁ የተዋህዶ ልጆች ብስስክራይፕ ሚፈልጉ አድርጓቸው ምንም አያስከፍልም መልካምነት ለራስ ነው❤❤
@melkamuyigzaw4062
@melkamuyigzaw4062 Год назад
ጥሩ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ምክሬ መዝሙር ሲዘምሩ በተቻለ መጠን ዘሩን እንደውዳሴ ማርያም በቃል ቢይዙት በሞባይል እያዩ ሲዘምሩ ወደውስጥ በደምብ አይሰርፅም ስለዚህ በቃል በደንብ እነዲይዙ አበረታታለሁ
@dagidagi3712
@dagidagi3712 Год назад
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ማርያምን እንኩአንም ሆንኩ 🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Год назад
አማንዬ ወንድሜ ተባረክልኝ I love your voice betammmmmmm ❤❤❤❤❤❤
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
አኒኽን አእናቁ የኾኑ ተተኪ ዘማርያን ከያሉበት ፈልፍላችኹ አውጥታችሁ ስላስተዋወቃችሁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!
@Belaynesh2121
@Belaynesh2121 Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልል እመብርሀን እናታችን ቅድስት ማርያም ባርኪን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@selambd7776
@selambd7776 Год назад
በእውነት የአገልግሎት ዘመናቸው በቤቱ ይለቅ ከነጣቂ ተኩላ እማምላክ ትሠወራቹ❤❤❤
@Egzryia
@Egzryia Год назад
ተባረኩ የተደበቃችሁ ሁሉ መጣችሁ በፀጋው ያቆያችሁ ፀጋውን እንዳይነጠቅባችሁ አብዝታችሁ ፀልዩ
@gdysguhdteyc9654
@gdysguhdteyc9654 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደሰ ትላላችንሁ
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Год назад
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔረ በቤቱ ያፀናችሁ አሜን🙏🙏❤
@abay5630
@abay5630 Год назад
እልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስስስስስስስስስስስስትትትትትትትትትትሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒🙏
@yriga
@yriga Год назад
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ፀጋው ኣብዝቶ ይጨምርላቹ❤በቤቱ ያፅናቹ❤ቀጥሉበት❤❤❤
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Год назад
አሜን ዝማሬ መሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Год назад
እረ ላይክ ሰብስክራይብ የለም አድርጉ እንጂ እኚ የመሰሉ ብርቅየና ድንቅ የቤተ ክርስቲያን የስስት ልጆች እኮ ናቸው ተባረኩ ዘመናችው በቤቱ ይለቅ❤❤❤
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh Год назад
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን ልደቷ ልደታችን ነዉ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Год назад
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ
@debritudereseh3741
@debritudereseh3741 Год назад
እግዝአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው እግዝአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርከ
@rhdgggfygjuy5447
@rhdgggfygjuy5447 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ ❤️❤🙏🙏🙏
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bethelemtekele1257
@bethelemtekele1257 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛል
@እመቤታችንታማልዳለች
ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ከስራ አረፍ ስል እናተን ሳይ ድክመቴ ይጠፋል ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zebenaytekele8275
@zebenaytekele8275 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ አተቋርጡት ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Год назад
የህይወት ቃል ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ በአገልግሎት እንወዳቹሃለንክብሩ ሁሉ ለርሱ ይሁን ምልጃዋ አይለየኝ
@bkagimengesha
@bkagimengesha Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የራያ ቆቦ ገጠራማ ቦታ ነው ተወልጀ ያደኩት ግቦት ተማርያም ሲባል ትርጉሙን አላውቀውም ነበር በልማድ የሚከበር በአል ነበር የሚመስለኝ እድሜ ለስደት ስደት ከጠቀመኝ ነገር ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድርጎኛ ይህን መርሀ ግብር አስተባብራችሁ በራያ ቆቦ ገጠራማ ክፍል ስለ ሀይማኖት ህፃናት ምንም ስለማያቁ መምህራን ቢመደብ ላቸው ይላለሁ እኔ ሳላውቅ ስለመጣሁ ይቆጨኛል ሌላ ሀይማኖት ስለሌለ ነው እንጂ ቢኖር ህዝቡ ይሳሳታል ብየ ነው እምገምተው ምንም እውቀት ስሌለን እሚያሳስ ነገሮች አለመኖራቸው ነው ህፃናት እኔ በበጣሁባቸው መንገዶች እንዳይመጡ ጥሪ ለናተ እና ሌሎች ማህበራት ተባብራችሁ መምህራን ያሰፈልጋቸውል ለሚያሰፈልገው ነገር ማህበር አለን ቤተክርስቲያን የተሰበሰብንበት ግን እውቀት የለንም መበተናችን አይቀርም ግን ይችን ነገር ብትተባበሩን አንድ አሻራ እንጥላለን ብየ አስባለሁ።
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ልደት አደረሳችሁ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቻችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት በጣም ደስስስ እሚል ቆይታ ነበር በቤቱ ያፅናችሁ
@feventahir7780
@feventahir7780 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቶችን እንደዚህ ማየት ለ ነገ ተስፋ እንድናደርግ ያደርገናል እኔም በዚህ በመሆኔ ብዙ ተማርኩ ነፍሴም ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን😍😍😍
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Год назад
Amen kal hiwot yasemalen zemara Malak yasemalen 🙏 ♥️ Tru zegejet new ketelubet❣️ Enamesegenalen ❤❤
@azmerangus5592
@azmerangus5592 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ እሚልነበር
@ጌጥየማሪያምልጂ
ወይኔ ደስ ስትሉ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ እህት ወንድሞቻችን ለወጣቱ ትልቅ ተሞክሮና ምሳሌ ነው በርቱልን በቤቱ ያፅናችሁ ልደትዬ ትጠብቃችሁ ❤❤❤
@Psalm23.
@Psalm23. Год назад
I love this program so MUCH!!!!❤❤❤
@ሎዛማርያም-ቨ1ዠ
@ሎዛማርያም-ቨ1ዠ Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ያበርታቹ በቤቱ ያጽናቹህ እህት ወንድሞቼ🙏❤❤❤
@fikeraddsmolaa2960
@fikeraddsmolaa2960 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቺሁ ስታምሩ
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የድሮ ዝማሬ በጣም ደስ ይላል ከአሁኑ ጋር እኮ ምንም አይገናኝም ልዩነት አለው የአሁኑ ወደጭፈራ እያመዘነ ነው የመጣው
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Год назад
በርቱለን❤❤❤❤❤❤በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abay5630
@abay5630 Год назад
በእውነት ቃለሂዎትን ያሰማልን በርቱ እንይቆም ብርቱ💚💛❤💒🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በቤት ያፀናችሁ ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን
@MassaratFarah
@MassaratFarah Год назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብላቺሁ
@netsanetmelaku8481
@netsanetmelaku8481 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ።ነበሩ ከመባል ፈጣሪ ይሰውራችሀ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እንኮንአብሮአደረሰን❤❤❤
@abay5630
@abay5630 Год назад
አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁዎቻችን እግዚአብሔር እምላክ ይባርካችሁ 💚💛❤🙏
@abaymelka9955
@abaymelka9955 Год назад
ቃለ ህይወት የሰማቹ በርቱ በእውነት
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Egziabher yitebkachu ye tewahdo ljoch Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! በቅዱስ ቤቱ ያፅናችሁ 🙏🏾
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
እመ አምላክ ልደትሽ ልደታችን ነዉ የድኅነታችን ምክንያት እንወድሻለን እናክብርሻለን ❤ ደስ ትላላችሁ ቃለ ኀይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሁላችሁም መጨረሻችሁ ይመር👌
@signals8462
@signals8462 Год назад
በርቱ የተዋህዶ እንቁዋች🥰🥰🥰
@tsegayegebremedihnaraya9001
ትዝታውን አልቻልኩትም ወደ ሀገሬ እስክመለስ ይችን እለት ሁሌም ትናፍቀኛለች
@ሜሪጓልእመብርሃን
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁዎች የዛሬ ይለያሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑራቹ⛪✅💕💕
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 11 месяцев назад
ET RT ሚዲያ በርቱልን ጥሩ ስራ እየሠራችሁ ነው❤❤❤
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኴንም አብሮ አደረሰን በርቱ እህት ወንድሞቼ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@የኝ
@የኝ Год назад
በጣም ደስ ይላሉ
@bethelemtekele1257
@bethelemtekele1257 Год назад
ኢቲዮ አርት💚💛❤️
@FikerFiker-qc1zo
@FikerFiker-qc1zo Год назад
Bertu zemare malkten yasemaln
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Год назад
egizabihare yimesgen enkuan aderesachuh aderesen yamet sew yibelen🙏🙏🙏
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
በእውነቱ በይዘቱም ኾነ በአቀራረቡ ልዩ ለዛ ያለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግሩም ጉባኤ ነው !! እደጉ ተመንደጉ !!
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
እውነት ነው
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 Год назад
Kal hiwot yasemalen
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Год назад
🙏🙏❤❤
@abatewanke2169
@abatewanke2169 Год назад
Eleleleeee
@eliaswgebretadik9997
@eliaswgebretadik9997 Год назад
የዚህ መዝሙር ባለቤትና የመዝሙር ርህስ የሚያውቀው ብትነግሩን
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 Год назад
❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@helentesefy5102
@helentesefy5102 Год назад
Orthodox yehunachu hula ebakachu edenzehe yaloten media subscribe eyadergen enaberetatachew 🙏
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
እልልልልልልልልል
@selambd7776
@selambd7776 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@momojojo5634
@momojojo5634 Год назад
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ነበር በኛ ጊዜ አሁን ቸር ሆይ ተብሎ ነው? ግን ያስሄዳል ?
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
ቸር ማለት ደግ ሲኾን ቸሩ ማለት ደግሞ ደጉ ነው ስለዚህ ያው ነው አይደል ?
@momojojo5634
@momojojo5634 Год назад
@@edenwerkye5723 እህቴ እንደኔ ከሆነ ሙሉ እውቀት ባይኖረኝም ቸሩ ሆይ ና ካልን እሱን እያናገርን ነው ቸር ከሆነ የሩቅ ነው ለምሳሌ እርሱ እኮ ቸር ነው እንላለን ወይም ለርሱ አንተ እኮ ቸር ነህ ግን ና ና ስንለው ቸሩ ብንል ከዜማውም ጋር ይወሃዳል ከዛ በተሻለ መዝሙሩም ሲወጣ ቸሩ ሆይ ነው ግን ለመራቀቅ ነው እንጅ ጉዳት የለውም የፃፍኩም ቸር ሆይ ስትል ከዜማው ጋር የተዋሃደ ስላልመሰለኝ ነው ምናልባትም የለመድኩት ስለተቀየረ ይሆን ግን ችግር
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
እኔም ዘማሪ ባልሆንም "ቸሩ ሆሩ ሆይ ናና"ነው ሲዘመር የማውቀው
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
@@momojojo5634 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏ስህተትም ካለበት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ኹላችንንም
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Год назад
💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 Год назад
Das yamel zegejet waaaaw
@masimasi2725
@masimasi2725 Год назад
AmenAmen AmenAmen Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll 👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@alemnehs1512
@alemnehs1512 Год назад
💒🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@zenatigisy3035
@zenatigisy3035 Год назад
Yedigl maryam lij Ahunm bagelglot yitebkachihu bebetu yatsinachihu
@burhn1729
@burhn1729 Год назад
🙏🙏🙏👍👍👏👏💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@abay5630
@abay5630 Год назад
አራት ዐይና ማለት ምን ማለት ነው ወንድሜ?
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
በተሠማራበት ሁሉ ስኬታማ የሆነ ማለት ነው(ጎበዝ )ማለት ነው
@yohannesabate1021
@yohannesabate1021 Год назад
አራት ዓይና ማለት በቤተክርስቲያን ትምህርት የሰለጠነ ወንበር ዘርግቶ ጉባኤ አስፍቶ አራቱን ጉባኤያት ለሚያስተምር ሊቅ የሚሰጥ መዓርግ ነው !
@abay5630
@abay5630 Год назад
እሽ ወንድም ክብር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ💒💚💛❤🙏
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌
@bel2839
@bel2839 Год назад
🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@nardosberhon9964
@nardosberhon9964 Год назад
💝💝💝💓💓❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪✢✢✢🙏🙏🙏🙌
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
новое испытание
00:40
Просмотров 148 тыс.
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
🛑 ያሳዝናልም ይገርማልም !
41:47
Просмотров 64 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00