Тёмный

ልዩ የሆነ ክችን ካብኔት ሰራንላት ይሄን ሳያዩ ለማሰራት አይሞክሩ  

nuru mohammed furniture
Подписаться 3 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

ክችን ካብኔት ካላሰራችሁ አሪፍ መረጃው ልንገራችሁ ብዙዎች ይሄን ሳያውቁ ተሸውደዋል #kitchin#kabinetjokowi kabinet#furniture
ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/AAAAAESUhGlaO8m...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Хобби

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@ekuseid
@ekuseid 3 месяца назад
ወላሂ ቃላት የለኝም ከስራህ ማማር የምታስረዳበት መንገድ በጣም ነው የተመቸኝ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ኑሩ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
10q eku ለመልካም አስተያየትሽ ከልብ ነው ማመሰግነው ሼር እያደረጋቹ አበረታቱኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ላይክ አይታየኝም እሳ ቤተሰብ እንዴት ነው አልወደዳችሁትም እንዴ
@zeharaenders-mu4nt
@zeharaenders-mu4nt 3 месяца назад
መሻአላ መታመን ለራሥ ነዉ ቀጥልበት ያምራል ወንድሜ ኑር
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
10q
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад
ማሻአላህ ያምራል ዋጋ ብትነግሩን አሪፍ ነው
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 3 месяца назад
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ማብራራትህ በራሡ እውቀቱ ለለው ሰው ትልቅ ትብብር ነው አሏህ በሀቅ ያፅናህ ኢንሻአሏህ እኔም ባንተ ነው ማሠራው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ኢንሻ አሏህ
@dfhg4688
@dfhg4688 3 месяца назад
ማሻ አላህ በጣም ነው የሜምረው❤❤❤❤❤
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
10q
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 2 месяца назад
ማሻአላህ ኑርዬ እጂግን ይባረክ ።
@ekuseid
@ekuseid Месяц назад
ዋዋዋውውውው
@Zwelf998
@Zwelf998 3 месяца назад
ማሻአላህተባረከላህወንድማችንእጅህንአይቆርጥመው. ወንድሜየኔእሽኩርምምውድድድድ
@etechetech7158
@etechetech7158 3 месяца назад
ማሻሀላህ,ወንደሜአላህየገዘህ,ብርታ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Месяц назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር መልካም ስራ ለራስ ነው ወድሜ
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 3 месяца назад
መሽአሏህ በጣም ያምራል ወደወልደያ አካባቢ ትወስዳለክ ቤቴን ላስገርፍና አዝሀለሁ ሊሾ አልሆነም ዉሀ ወደኩሽናዉ ማድረግ ለለምኝ ሊሾ ከመሆኑ በፊት እደትነዉ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ኢንስታሌሽን መስመር ዝርጋታ ከፊንሽንግ በፊት ነው መሆን ያለበት
@susu-jo5nh
@susu-jo5nh 3 месяца назад
ማሻአሏህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ጀዛከሏህ ከይር
@Samimuha
@Samimuha 3 месяца назад
Woow y
@user-qt5rp8xl7o
@user-qt5rp8xl7o 2 месяца назад
መሻአላህ ሁሉ ነገር ያምርኛል አይ እዲኒያ በርታ እሻአላህ እኔም አላህ ካለ ሀይቅ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
ኢንሻ አሏህ አይቀርም
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo 3 месяца назад
ማሻአላህ ❤❤❤
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ጀዛከሏህ ከይር
@madenah2102
@madenah2102 3 месяца назад
ማሽአላ😊🎉🎉🎉
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ጀዛከላህ ከይር
@zeburayoutube1896
@zeburayoutube1896 3 месяца назад
ማሻአላህ ኑሬ ከልብ አመሠግናለሁ እጅህ ይባረክ በዚሁ በታማኝነት ቀጥልበት እዘዙት ታማኝና ጥራትም ፍጥነትም አለ ሙሉ የቤት እቃ አሠርቸዋለሁ ሺኩረን
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
አሚሚሚን አሚሚንንን እኔም እኔን መርጠሽ ስላሰራሽኝ ከልብ አድርጌ ነው የማመሰግነው
@user-bp5je7ye6t
@user-bp5je7ye6t 3 месяца назад
ማሻ አላህተባርከላህ ዙዙየ የኔ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና በሰላም ገብተሽ በፍቅር በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ሀያቲ🥰🥰🥰🥰
@aminamoh619
@aminamoh619 3 месяца назад
ስማ ወድሜ ለኩሺና የቃ ማጠቢያ አልተደርገለትም ማለቴ ብርት አልተቀበርም ማስደርግ እችላለሁ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ይቻላል
@user-cp7hs6gq7m
@user-cp7hs6gq7m 5 дней назад
መሸአላህ እጂህ ይባረክ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 дней назад
ጀዛ ከሏህ ከይር ዜዷ
@user-qm5ns4ox5f
@user-qm5ns4ox5f 3 месяца назад
መሸአሏህ ኅበዝነህ ስራህም ሀሪፈነው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
10q
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 3 месяца назад
ማሸአላህ የት ነክ ወዲም
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ወሎ ከሚሴ
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 3 месяца назад
ማሻአላህ ወንድሜ ጎበዝ ባለሙያ ነህ ወላሂ እኔ እራሱ ኮርነር ላይ አደራ እያልኩት ብልሽት ነው ያረገብኝ እቃ እራሱ መያዝ አይችልም መደርደሪያ እራሱ የለውም እባክህን መላ ካለህ መልስልኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
መላ አይጠፋውም የት ነው እቃሽ ያለው
@madenah2102
@madenah2102 3 месяца назад
እንዴት ነህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ሰላም መዶ
@ameenaetp
@ameenaetp 3 месяца назад
ዋጋውስ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
በካሬ 8500
@ameenaetp
@ameenaetp 3 месяца назад
@@Nurumohammed-6355 ይሄ ኪችን ካብኔት ስንት ነው ሁሉም እኔ ካሬ ስለማይገባኝ ነው ይቅርታ እና የሀርቡ ልጅ ነስኝ ከተስማማን ትሰራልኛለህ
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube 3 месяца назад
ቴሌግራም ኢሞ አማራጭ ካለ ማዘዝ እፈልጋለሁ ቀጥታ መደወል ስለማስቸግር
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
አለ 0912426355 ላይ ደውሉ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ኢሞም ቴሌግራምም ዋትሳፕም አለን
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube 3 месяца назад
@@Nurumohammed-6355 እሽ ኢሞ ላይ አስቀምጫለሁ መልክት
@bint.seid.
@bint.seid. 3 месяца назад
ይህ ስንት ካሬ ነው በአላህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
8ካሬ
@bint.seid.
@bint.seid. 3 месяца назад
ኢንሻ አላህ በውሰጥ አወረሀለሁ ትለካልኛለህ ኮቻ ነው ቤቴ
@user-ur3om7dz2i
@user-ur3om7dz2i 3 месяца назад
ለምድነው ግን ኢሞ ወይም ተሌግራም የለላቹህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ኧረ ነውር ነው ሳታይ አትፍረጅ አለን እንጅ በደምብ
@user-ur3om7dz2i
@user-ur3om7dz2i 3 месяца назад
@@Nurumohammed-6355 ወላሂ እኔ ሰጅሌው አይመጣም
@zeburayoutube1896
@zeburayoutube1896 3 месяца назад
ፈጣን መልስ አለ ከኑሩ ጋ እህት
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 месяца назад
ቁጥሬን በደምብ ጻፊው እና ኢሞ ወይ ቴሌ ግራም ላይ ካልሆነ ዋትሳብ ላይ ፈልጊኝ
@user-ur3om7dz2i
@user-ur3om7dz2i 3 месяца назад
طيب
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 2 месяца назад
ማሻአላህ ኑርዬ እጂግን ይባረክ ።
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
አሚሚሚንን
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 2 месяца назад
ማሻአላህ ኑርዬ እጂግን ይባረክ ።
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
አሚሚሚን ጦይቢየ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 2 месяца назад
@@Nurumohammed-6355 የሰራህልኝን አልጋና ቁም ሳጥን ቤተሰቦቼ እዳመሠገኑክነዉ በደወልኩ ቁጥር ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከስራ ባልደረቦችክ ጋር ።
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 2 месяца назад
ጦይቢ ወላሂ ሁሌም ቢሆን የኔ ደስታ የናተ የደንበኞቼ ደስታ ነው እናም እንደዚህ ደስታችሁን ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
Далее
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን)
39:01
Давидыч против Тамаева 3 ЧАСТЬ
00:56
Осторожно селеба идет 😂
00:16
Просмотров 132 тыс.
DESIGN TRENDS 2024 | Interior Design
24:47
Просмотров 386 тыс.