Тёмный

"ልዩ የመስቀል በዓል በጉራጌ" አርቲስት ዳናይት መክብብ፤ እና ራኬብ አለማየው የተገኙበት 

Lij Bini Tube
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

follow me on social media;
Facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄር ብሄረስብ ባይኖር ሁሉም ጉራጌ ቢሆን ሀገራችንን አስቧት እኔ አማራ ነኝ ጉራጌ ውስጤ ነው
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
ጉራጌ እና አማራ 💚💛❤👌❤
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ በማርያም
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
@@genettube1107 እሽ ውዴ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
እኛም እንወዳቹሃለን❤
@rollamall1906
@rollamall1906 2 года назад
እንመስግናለን
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 2 года назад
የኔ ተናፋቂወች ብኒ ከሁሉ ጎደኞችህ እመብርሀን ትጠብቃችሁ አኮራችሁኝ በተረፈ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ጉራጌ ፍቅር ብቻ ዋው ደስ ስትሉ ።
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 2 года назад
ይቅርታ አርጉልኝና ጉራጌ ሀገር የሚከበረው እደ ባአል ነው መሰል ብዙ ቻናሎችን እና ብዙ ለማክበር የሄዱ ሰወችን አይቻለሁ ግን ሁሉም ሲጨፍሩ ሰጋ ሲታረድ ሰበላ ሲጠጣ እጅ ሰለ መሰቀሉ ክብር ወይም ደመራ በቤተክርሰትያኒ መሰረት ሲደመር አላየሁም አድም ቻናል የሀይማኖት አባት ልክ እደቢኒ ሰለመሰቀሉ ያሰተማሩ የለም ለምን ? ብአሉ መሰቀል ነው መሰቀል ከሆነ ደግሞ መጀመርያ ሰለመሰቀሉ ክብር ማሰተማር አለብን ሁሌም የእኛ ብአል ሲደርስ ዳኪራ የሚደለቅበት ነገር ሰልችቶኛል እምነታችነን እናክብር እናሰከበር ብአላችን በቤተክርሰትያኒቱ ቅኖና መሰረት መከበር አለበት መጨፈር ያማረው ጪፈራቤት ይሂድ እምነታችን ይከበር ባይነኝ
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 2 года назад
እዉነት ነዉ
@yeni7449
@yeni7449 2 года назад
ቤተ ክርስያን በቅርበት የሌለበት ቦታ ደመራ ሰፈር ይደመራል ቤተክርስያን ቅርብ ከሆነ በቤተ ክርስቲያን ነው የሚደመረው
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 года назад
እውነት ብለሻል የኔ እህት ጭፈራና ዳንኪራን የኛ መለያ አድርገው ነው የሚወስዱት
@almazwasi5104
@almazwasi5104 2 года назад
ዉይ እግዚአብሄር ይባርክሽ ልክ ብለሻል
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል
@senaytburuk7248
@senaytburuk7248 2 года назад
ጉራጌዎች ፍቅር ብቻ🙏🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@user-ph3vs4jp1g
@user-ph3vs4jp1g 2 года назад
የአመት ሰው ያረገን እኛም ስደተኞች አገራችን ኢትዮጵያ ገብተን እንድናከብረ. መድሀኒአለም ይረዳን አሜን 🤲
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ብቃ ይበለን ፈጣሪ እና ለሀገራችን ያብቃን
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን። ዘንድሮ ከወትሮው በተለየ ሁሉም ጉራጌ ጉራጌ እያለ ነው የእማማ ዝናሽ እጅ አለበት 😅😆🤣🤣🤣
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 года назад
😂😂😂😂😂😂እኔም ሳላውቀው በፍቅር ልሞት ነው የተለየ ነው ሀገሩ ባህላቸው
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 года назад
አንዲቀን እንደምሄድ ተስፍ አለኝ
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
@@Salam-mv1hd እንሄዳለን
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 года назад
@@user-we1mz5pb2w እሽ
@abebatube6227
@abebatube6227 2 года назад
😂😂😂😂🤔🤔
@Iscarylol
@Iscarylol 2 года назад
በገራጌ ደስ አለኝ በጣም ያምራል ባህላችን ሀገራችንን
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
👍👍
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 года назад
ከዚ ፍቅር አካባቢ በመወለዴ እድለኛ ነኝ🌷🌷 ዘረኝነት የለ የሐይማኖት ፅንፈኝነት የለ ክብር ለእናት አባቶቻችን🌷🌷🇲🇱🇪🇷
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
💎💔💘💔
@ESU05
@ESU05 2 года назад
እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም በዓል በሠላም አደረሣችሁ ፡ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውራጊውች ሰላም ፍቅር ያለበት ሀገር ለሁላችን ያድለን አሜን
@battyyone9974
@battyyone9974 2 года назад
ቢኒዬ እንኳን አደረሣችሁ አይበጠብጡ ሥራ ፍቅር ብቻእንደው ሥወዳቸው መድሃኒአለም አይቀይራቸው
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
@@genettube1107 እሽ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
👍
@sameraali5685
@sameraali5685 2 года назад
አሜንእንኳንአብሮአደርሰንሀገራችነንምሰላምያርግልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 года назад
አቤት እንዴት ደስየሚል ፖሮግራም ነው ቢኒ አስቀናችሁ እውነት ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-ph3vs4jp1g
@user-ph3vs4jp1g 2 года назад
እልል ልል ልልልልልል ልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድም 🙏 🙏 🙏
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
የህ ዘማሪ ዝንብየ ሳየው ያሳዝነኛን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እንኳንም አብሮ አደረሰን አገረችን ሰላም ያድርግልን አባቶቼ እናቶቸ ምርቃታችሁ ይድረሰን አሜን ያመት ሰው ይበልን
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
👍👍👍
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቢንዬ
@user-yn7xj8fj5w
@user-yn7xj8fj5w 2 года назад
ያመት ሰዉ ይበለን ጉራጌ በመሆኔ ብቻ እኮራለዉ የፍቅረ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 года назад
የተንቢ ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 года назад
እዣ የት ነሽ እኔ አገና ነኝ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@user-xb1ov9jf5d
@user-xb1ov9jf5d 2 года назад
@@user-xh7je8uo5n እኔም
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
💖💓💖💓💖💓
@mdadi127
@mdadi127 2 года назад
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰልን
@mafmaf1253
@mafmaf1253 2 года назад
Amen amen amen
@sehenyee
@sehenyee 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@samoyerga4147
@samoyerga4147 2 года назад
Amen. Amen. Amen. Zemara. Melake. Yasmalne
@user-nv5ok8nt9g
@user-nv5ok8nt9g 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደርሰን ቢኒየ መታደል መመርጥ እኮነው የተዋህዶ ልጅመሆን
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 года назад
Amen amen amen😭😭😭😭
@msretmeme1433
@msretmeme1433 2 года назад
እናምሠገናለን አሜን አሜን አሜን ምረቃቱ ደስ ሲል ሁላቹም እግዚአቤሔ ይባረካቹ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ እሰከነ ጓደኞችህ ምርጥች ራኬቤ መግለጸ ከምችለው በላይ ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሙን ያወረድልን።
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
አሜን አባታችን💚💛❤🙌🙌🙌🕊🕊🕊🕊
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 2 года назад
Amen Amen Amen
@rollamall1207
@rollamall1207 2 года назад
አሜን አሜን ወንድማች ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tadelechtube8504
@tadelechtube8504 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@syoutube7963
@syoutube7963 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሠን በጣም ነው ደስ የሚለው በረከታችሁ ለኛ ለስደተኞች ይድረሰን የአመት ሠው ይላችሁ ሃገራችን ሠላም ፍቅር ይስጥልን የልጅ ቢኒ ተከታታዬች በመልካምነት ደምሩኝ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
ድስ ስትል መልካም ባእል ይውንላች ስታምሩ ስላማች ይብዛላችሁ
@kiyakaleb6223
@kiyakaleb6223 2 года назад
ቢኒ ምርጥ ሰው ።
@alambekallah7541
@alambekallah7541 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@etyopiawit
@etyopiawit 2 года назад
Lij Bini i am very shocked to see you eating tire siga. Pls Bini yihenen astekakel. Tibs argew enji tire ayfeqedim. You inspire alot of people and you have the power to teach others.
@user-mc3yc7no5n
@user-mc3yc7no5n 2 года назад
Amen zimara melake yasemalne
@getegolem6745
@getegolem6745 2 года назад
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur 2 года назад
በጣም ደስ ይላሉ
@helentekle2422
@helentekle2422 2 года назад
Amen zmare melaktn yasemaln teume lsan
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 2 года назад
አሜን አሜን አሜን+++ እልልልልል ስታምሩ ዝማሬመለአክትን ያስማልን ይልመድባቹ ቢኒ እናመስግናለን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒያችን በጣም ደስ ይላል ቀጣይ መስቀል ሰላም ያድርሰን እና እኛጋር ሶዶ ጉራጌ ደግሞ እናከብራለን በጋራ መጥታቹ 🌹🌹🌹👏👏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን የዓመት ሰው ይበለን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 года назад
በጣም ደስስስስስስስስስስስስስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
👍
@user-pg2gz5cl1o
@user-pg2gz5cl1o 2 года назад
ልጅ ቢኒ ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አብሮ አድረሰን, እስከዚችሰዓት ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ላደረሰን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው. ልጅ ቢኒ ቤተ አምሓራ (ወሎ )ሄደህ ያደረከውን መልካም ስራ አይቼ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ. በእውነት እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራህ ;ግን አሁንም ወገኖቻችን እጅግ በጣም እየተሰቃዩ ነው እና ባለህበት ቦታ አሜሪካም ከሄድክ እዛ ያለውን ቅእን ኢትዮጵያዊ / ኤርትራዊ /እያስተባበርክ እርዳታ እንድትልክ ስል በእግዚአብሔር ስም አሳስብሃለው. እኛ ኦርቶዶክሳውያን እና ነገደ አምሓራ/ እስላም, ክርስትያን /ኢትዮጵያውያን ዓለም ሁሉ እንድንጠፋ የወሰነብን ነንና ማንም ማን የእኛን ሰቆቃ ለመስማት የሚፈልግ የለም. የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የዓለም መንግሥታት ሁሉም ባላየ ባልሰማ ነው የሚያልፉት. እናም ለዚህ ምስኪን ህዝብ እኛ ቅን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለን ኢትዮጵያውያን ካልደረስንለት በስተቀር በረሃብ ማለቁ ነው ;አደራ ልጅ ቢኒ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አድርገህ ወጎኖቻችንን እንታደግ.ሁሉም ያለውን ከሰጠ ቺግሩን መቅረፍ ይቻላል.ይሄን ክፉ ዘመን ተረዳድተን እንለፈው. እግዚአብሔር ለደጉ ዘመን ያብቃን.ይሄ ሁሉ ጭንቅ የሚያበቃበት እና ኢትዮጵያ የምትነሳበት ጊዜ ሩቅ አይደለም.
@gosagosa3887
@gosagosa3887 2 года назад
Amen Amen Amen 💗💗💗💗💗💗💗💛💚❤
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒ እናመሰግናለን
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከዚህ ያደረሰን አምላክ እንኳን አብሮ አደረሰን
@hiwyyoutube1169
@hiwyyoutube1169 2 года назад
እውይ ደስ ስቱሉ በሰላም ከአመት አመት የደረሰን ሰለም ለሀገራችን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 года назад
እልልልል እልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@edenyohannes4499
@edenyohannes4499 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 👏
@sulimanelhanafi1529
@sulimanelhanafi1529 2 года назад
Amen enkuan abro adrsen enam yezare amet gurage Hager heja lamkbr yabkagn
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን ዋው በጣም ደስ ይላል ቢንዬ
@ewnettube7547
@ewnettube7547 2 года назад
እንኳን አደረሰህ የኛ ልጂ
@rogerhalbi4973
@rogerhalbi4973 2 года назад
Amen amen amennn
@senayt6680
@senayt6680 2 года назад
አሜን
@user-is5nh6ws2p
@user-is5nh6ws2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-pw8dy6kd6g
@user-pw8dy6kd6g 2 года назад
ሰለም፧ዝማሬ፧መለክት፧የሰማልን፧
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቢኒ🙏
@yeni7449
@yeni7449 2 года назад
ቢኒዬ ከድሮም በጣም ደስ ትለኛለህ በጣም ደስ የምትል ትሁት ልጅ ነህ ዊይ አንተ ያገኘችማ በጣም የታደለች ነች አሁን ደሞ የበለጠ ደስ አልከኝ ሀገራችን ሄደህ ሀገራችንን ስላስተዋወክልን ለመጪውም ከሀድክ የከርሞ ሰው ይበለንና በሰላም ካደረሰን እግዚአብሄር እኛ ጋ እጠራችሀለን አንተና ሙሌ እዛውም ቅርብ ነኝ እኔ
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 2 года назад
እልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ያመቱ በሰላም ያድርሰን
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 2 года назад
amen Amen Amen
@LijMeleTube
@LijMeleTube 2 года назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች የልጅ ቢኒ ወዳጆች በተዋሕዶ ፍቅር ወደቤቴ ጎራ በሉ
@user-qq2ii9ec3p
@user-qq2ii9ec3p 2 года назад
ዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ሲይል በማርያም
@astergirmaa7281
@astergirmaa7281 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
@mana6355
@mana6355 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 2 года назад
ደስ ስትሉ። ያመትሰው ይበለን እግዚአብሔር❤❤❤❤
@haileplus
@haileplus 2 года назад
ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@benciatube2213
@benciatube2213 2 года назад
LI Bini ኑርልን
@abogda947
@abogda947 2 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል ቢኒ
@assiassi9863
@assiassi9863 2 года назад
እንኮን አብሮ አደረስን ቢን ፍቅርን ስላምን ለሀገራችን ያብዛልን ያመት ስው ይበለን
@zeritutube5914
@zeritutube5914 2 года назад
ቢኒሻ እዳልከው አልቀርህም ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ወድም እንኳን አደረሰህ ቢኒዬ ነፍ አመት ኑርልኝ ወድሜ
@zinashu256
@zinashu256 2 года назад
Elelelelelel🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ye amet saw yibelen endet dessss yilaaaa🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JanhoyMedia
@JanhoyMedia 2 года назад
ዋው ብያለሁ‼
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
እነ ሆድ አምላኩ ጥሬ ስጋ አይበላም እኮ ምን ጉድናቹ እንደዚ አይነት ሽሚያ
@hegerbeattube4813
@hegerbeattube4813 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ቢኒ ጉራጌ ፍቅር ነው
@kaskas9334
@kaskas9334 2 года назад
ደሰ፡ይላል
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
Zemare Meliaktin yasemalin Windemachin Geta yebarkihe !
@Seni-Afro
@Seni-Afro 2 года назад
ደስ ሲል እኮ❤😍🙌
@deber4080
@deber4080 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ለትምህርቱም ቃለ ህይወትን ያስማልን❤✝️🙏🙏🙏 ኑ ቤቴ ቤተሰብ እንሁን
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
እእሽ
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
አሜን፫ ቅዱስ አሟንኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ድዋ እደጎርፎ ዝቧል አሜን አሜን አሜን ጭቃው ግን አይወራ
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 2 года назад
ሥት በሬ ነው ሚታረደው ቢኒዬ የኔ ሠው 😳❤🙏
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 года назад
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ⛪⛪👐✝️✝️✝️💚💛♥️
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 года назад
ትክክል
@azebayelew2297
@azebayelew2297 2 года назад
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤️💛💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️💛💚👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 года назад
እሺ እጠብቃለን
@addisababalij
@addisababalij 2 года назад
Amen 😍😍😍
@user-jc1zg3rz8x
@user-jc1zg3rz8x 2 года назад
ቢኒሻ እንኳን ደና መጣህ ባህላችን እንዴት አገኘህዉ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ቢኒ ጠፋክ በሰላም ነው
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 года назад
እንጠብቃለን ቢኒ
@najatnajat-le1wh
@najatnajat-le1wh 2 года назад
ቢኒ መልካም ሰው
@almazbati2519
@almazbati2519 2 года назад
በስማም እንደዚህ ጥሬ ሥጋ መብላት የተጀመረው መቼ ነው??
@JanhoyMedia
@JanhoyMedia 2 года назад
Bini ወንድሜ we are waiting for you!!
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 года назад
Elllllleeeellllleeell zimaree malkiatiyasemhli wandimachini Ameeen Ameeen Ameeen hunkani haderesni✝️✝️✝️⛪👐🙏🙏🙏💚💛♥️👏👏👏👏👏👏💚💛♥️💕💕💕
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያመት ሠው ይበለን ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው እኔም መሥቀልን ወሥዶኝ ቤተሰብ ጋ የሚያሣየኝ አንድ ጉራጌ ባገኝ😀😀
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
በሰላም ያድርሰን ሀገር ከገባሁ እደግዛብሔር ፍቃድ አብረን እኔዳለን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
@@abametyub501 አሜን ያመት ሠው ይበለን አመሠግናለሁ
@tigatig457
@tigatig457 2 года назад
3 setoch mahtebe meskle. Alasrewume demu zemare nwe
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
ቢኒዬ ሰላምህ ይብዛ❤💚💛❤
@brahanadasalany9156
@brahanadasalany9156 2 года назад
AMEEN bagaa sinin gahee
@geremechgetach
@geremechgetach 2 года назад
መሰቀል መሰቀል ቅቤ ጊዜ እሸሻለሁ አሁን ባገኝሁት የዛሬ አመት ቢኒ እኛ ቤት ሰምተሃል
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 года назад
Amen
Далее
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 867 тыс.