Тёмный

አንተ የሞቀ ቤት ውስጥ ተኝተሃል እኚህን አባት ተመልከቱ ጫካ ውስጥ ብቻቸውን 

Lij Bini Tube
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 года назад
በ ZELLE OR CASHAPP +1615 521 7354 ልጅ ቢኒ 1000454437229 churchura kidus rufael be/n 0913952856 የኮሚቴ ስልክ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እሸ የተዋህዶ ፍሬ በቤቱ ያፀናክ በረከቱ ሰላካፈልከእ እናመሰግናለን ከልብ ጠዋትና ማታ በእነሱ ፀሎት ነን የለነው🙏🙏🙏
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
እንዴ ልጅ ቢኒ ዩቱብህ ተዘጋ ተብሎ እየተቀወጠ ነውኮ በፌስፉህ ምህረተአብ አዘጋበት እየተባለ ነው ምንድነው ችግሩ ቢኑ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 года назад
እሺ እንረዳለን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 года назад
አካዉንቱ የቤተክርስቲያኑ ነዉ?
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ቢኒዬ እስቲ ዩቱቤን አስታዋውቅልኝ ቢያንስ 1000እደገባ አስደርገኝ😞😞
@የማርያም-በ2ቈ
@የማርያም-በ2ቈ 2 года назад
ቢንዬ የኔ መልካም ሰው በርታልን አንተን እምላክ መርጦካል ተመልካች ላጡት የገጠር ቤተክርስቲያናት ድምፅ ልትሆናቸው :: ገና ብዙ ትሰራለህ እኛም በቻልነው ሁሉ ከጎንህ ነን::
@abebealemu4938
@abebealemu4938 2 года назад
ጮርጮራ ቅዱስ እሩፋኤል ቤተክርስቲያን
@betydereje3479
@betydereje3479 2 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር በበረከት ይሙላን🙏🙏🙏
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 2 года назад
bine የአርቶዶክስ መከታ ወንድሜ አንተ ሁሌ በተግባር ነው የምታሳየው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 2 года назад
በርታ ወንድማችን እንተ ለብዙዋች ችግር እደደረስክላቸው የድንግል ማርያም ልጅ ላንተም ጥላ ከለላ ይሁንህ
@የወደደኝየወደደኝጌታ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በጣም ነው የምናሳዝን የእግዚአብሔር ማደርያ ተራቁቶ እኛ በሞቀ ቤት ተቀምጠን😭🙏
@amyam2368
@amyam2368 2 года назад
በጣም ያሳዝናል በነሱ ፀሎት ነው የምንኖረው እግዚአብሔር እንባቸውን ያጥረግልን ለአንተም እድሜና ጤና ያስጥህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር 🙏🏿
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 года назад
ወይይይ እናተቅድስት ቢተክርስቲያን እኮ እደ እቃቃ ቤት አይደለም እዴ ስታስመርቅ አናይም ማለት ወድማችን በርታ ዝብለ እግዚአብሔር አምላክ በፈቀደው ስአትነው እሚመረቀው ወይኔ የኛሰውስ አዳዶቻችን ልብ አጥተናል
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
የአባታችን ፀሎት ነዉ እኛን በምህረት ያቆየን አለን ቢኒ በርታ 🙏🙏🙏
@freemesefenyewalashte
@freemesefenyewalashte 2 месяца назад
menm sira yelengm gen hulam slmyasazenew tarikna bedel amlakan belekso temelketn elalehu egziyabhar batun belgochu ysira !!!!
@moniendalew5175
@moniendalew5175 2 года назад
ቢኒ በጣምነው ውስጤ የተነካው ዘግይቼ ነውያየሁት ወደባንክ ለመሄድ ቆሜአለሁ
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚኦ ለእኔ እኛ ለሀጥያት እንሮጣለን እነሱ ለእግዚአብሔር ፍቅር ይተጋሉ እግዚኦ ለእኔ እግዚኦ
@soopna4697
@soopna4697 2 года назад
አይቢኒ ከዛ እብድ ዘመድኩን የሚባል ገጥበክ መምህራችንን ትተቻላችው ምንታረጉ አሰናተ በሰው ሀገር ቁጭብላችው ምህረተአብ እኮ እሳት ውስጥ ሆኖ ነው ለበተ ክርስቲያን የሚጮኋው ውሬኛ ነህ👎👎👎👎
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
ኢይ ያልበላሽን አትከኪ መምህር ምህረተአብ እና ቢኒ እነሱ ይተዋወቃሉ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🥰🥰❤👍👍👍
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@@tigist3240 ቋይ ዩቱቡን አዘጋበት እያሉ አይደለም ዛሬ እንዴት ተከፈተለትናነው የመጣው ነው ወይስ የመምህር ምህረታብን ሥም ለማጥፋት ነው ፌስቡክ ላይ የሚወራው ኬት መጥቶ ነው
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
@@እህተማርያምየገብርኤልልጅ ተዘግቶ ነበር ተከፈቶለትነዉ ቢኒ እዉነት ነዉ በመምህር ምህረተአብ ሰምነዉ ኢርፖርት የተላከበት ስለዚህ ቢኒ ጥፋተኛ አይደለም መምህር ምህረተአብን ከኛ በላይ እሱ ይወደዋል እሸ
@kebebushtesema2745
@kebebushtesema2745 2 года назад
ወሬ
@መሲጎጃሜዋይቱብ
@መሲጎጃሜዋይቱብ 2 года назад
በርታ ቢኒ
@gosagosa3887
@gosagosa3887 2 года назад
ቤንዬ እግዛብሐር ይይጠብ ቅክ ለሠጪም እግዛብሔር ይሥጠዉ
@ኤልሣይቱብ
@ኤልሣይቱብ 2 года назад
ሠላም ላተይሁን ወድሜ ቢኒ በጣም ነበር የማከብርህ አሁን ግን አፈርኩብህምክንያት አህያጋርየሚውል ጊደር ፈሥተምራ ተምራትመጣለች ይላል የሀገሬ ሠው የወድምህን ገበና በአደባባይ አታውራ ይላል መፅሀፉ ማሥታረቅ እያለ አተም ተጨመርክ ላብር ልላችው እርሥበርሥ አትባሉ የምረታብ ችግር እያለ እናቱን ሀዘር ሣይጨርሥ እሣት አጨምር
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዷ እንደማመር
@eyobayalew9788
@eyobayalew9788 2 года назад
ቸርቾራ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን
@bizenbein9969
@bizenbein9969 2 года назад
Eghzabiher xageun yabzalh wondme
@jaredo864
@jaredo864 2 года назад
Bini Selam lante yehun wandime lib yenakal asiraten sexalew
@almazabey8219
@almazabey8219 2 года назад
አካውንቱን ላገኘው አልቻልኩም ተባበሩኝ
@abebealemu4938
@abebealemu4938 2 года назад
ጮርጮራ ቅዱስ እሩፋኤል ቤተክርስቲያን
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
እግዚአብሔር ጸሎታቸውን ይስማ በነሱ ጸሎት ነው ያለንው እንጂ እኛማ እንደፈረስ በልተን መተኛት ነው
@sartytube3178
@sartytube3178 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ
@ማህተቤዩቲብ
@ማህተቤዩቲብ 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉን መንፈሳዊ ትምህርት ዝማሬ እና ገዳሞች የምናይበት ብቻ ።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ነይ እንደማመር ውዷ
@ማህተቤዩቲብ
@ማህተቤዩቲብ 2 года назад
@@ewnettube2001 እሽ
@techno_insight
@techno_insight 2 года назад
500 ETB Sent Weldesenbet
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 года назад
Biniye wendimachen selame Egziabher Kante ga yehun egnam be mahiberachi be rufayel SeM 350€ enasigebalen 💚💛❤️🙏🌾🌾
@mrdestadesta3952
@mrdestadesta3952 2 года назад
ጫማው ችግር የለም ግን ስማቸውንና ስልካቸውን ላክልን
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад
ቢንዬ ዘርክ ይባረክ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን የእውነት እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ይሄንን የተቀደሰ ስራ ስለምትሰራ ላመሰግንክ እወዳለሁ በርታ ወንድማችን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ።
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 2 года назад
ቢኒ ቦታውን አረጋ ግፕና ጉዞ አዘጋጅልን
@eyasuazag4963
@eyasuazag4963 2 года назад
ልጅ ቢኒ እመቤቴ ማርያም ካንተ ትሁን እንባቸውን እዳበሰክ እመቤቴ ማርያም ካንተ ትሁን ፀሎቴ ነው
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
እፍፍፍፍ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልግሎቶች በርተ ግን የስው ህወሓት ማሥርት አለበት በወንጌል ንቁ የተዋህዶ ልጆች በሀይማኖት ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭 አሁን ወር ስሆን የምቃጢሎ ላይ አስገባሎ
@abelmulat4691
@abelmulat4691 2 года назад
Ante ematreba mihretab ante tenagerk balege asafari koshaha neh...ye RU-vid turotegna
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ለምህረት አብ ዘበኛ ያረገህ ማነው😂😂😂
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
እፍፍፍፍፎ የገጠር ቤተክርስቲያን ሁሉም እንደዚህ ነው ብቻ ያመኛል😭😭😭😭😭😭 አይአምላኬ
@jenalynjacinto8388
@jenalynjacinto8388 2 года назад
በጣም ቡዙ ገጠር አባቶች አሉ በዚህ አይነት ስቃይ ያሉ ግን መቸ ይሆን እኛ የተዋህዶ ሳቅ የሚመጣው የከተማ አባቶች ዝምታ በጣም የስፈራል 🙏🙏🙏💒💒💒💒
@yemicheal862
@yemicheal862 2 года назад
ቢናሻ የተጠራቀመ የአስራት ገንዛብ አለብኝ ጌታ ይፈቅዳል በደሞዝ ቀጥታ አስገባለሁ።በርታልን ወንድማችን
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 2 года назад
ቢኒ ግዴታችን ነው
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ትክክክል ልብ ይነካል እመቤቴን ውዷ ደምሪኝ
@tewhado7965
@tewhado7965 2 года назад
Lig Bini bego serah betam dese yelel. Egzabhire yesteh. Le Aventa tamriwoch birr bensavseveme dese yelel, ebakah asevbete!
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 года назад
እውነት ነው ለበረከቱ ያብቃን እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
የኔ አባት በነሱ ጸሎት ነዉ ያለነዉ በእዉነት😢
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 2 года назад
ውይ የኔ አባት 😭😭😭
@tameman7358
@tameman7358 2 года назад
ቴሌግራምህን ንገረን
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
🥺🥺🥺🥺😘
@እግዚአብሔርታላቅነውM
እናመሠግናለን ለቤተክርስቲያን መቆም ግድታ ከለብኝ🙏🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@wineye742
@wineye742 2 года назад
ቢኒዬ መልካም ሰው እንኳን ደናመጣህልን አንተም ሰላምህ ይብዛልን💚💛❤
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 года назад
Selam .lanet.yihun.binyeeee Uuuuuuffffff.yen.abeteee😥😥😥😥😥😥
@woinshete8713
@woinshete8713 2 года назад
ጮርጮራ
@mariyamamalajinat8320
@mariyamamalajinat8320 2 года назад
egizabiher yiridan abbatachin idimee xenaa yisixilin
@tehetenatube-3279
@tehetenatube-3279 2 года назад
ደምሩን
@inesyemaryamneng6808
@inesyemaryamneng6808 2 года назад
Uufff yene abat 😭😭lib yinekal maryamn
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 2 года назад
Yebank kutiru Ethiopia nigid bank new bini?
@dammamseiko9532
@dammamseiko9532 2 года назад
💔💔💔💔💔 madaneyalam kareso gare yehun emebawoti yetabasal
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 2 года назад
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@rahelmulgeta4399
@rahelmulgeta4399 2 года назад
ቢኒሰላምነውእንኬንደናመጤህ
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
እኔ እሆዳለሆ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዷ ደምሪኝ እህታለም
@fireselamfireselam6346
@fireselamfireselam6346 2 года назад
Lij bene yanfs wag yargalm
@tadezelelew9187
@tadezelelew9187 2 года назад
እግዜአብሔር ይባርክህ
@desuobldafeysadesubelda3992
@desuobldafeysadesubelda3992 2 года назад
EGIZIABHER BEBEREKET YGOBGNH
@tiruneshegebretsadik3996
@tiruneshegebretsadik3996 2 года назад
ልዩ ቦታው የት ነው
@ቃልዬየማሪያምልጅ
@ቃልዬየማሪያምልጅ 2 года назад
ውይይ ዬኔ አባት ምስጊን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
እግዝያብሔር፣ይርዳቹ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁንልን ወንድማችን ቢኒዬ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዷ ደምሪኝ እስኪ
@fireselamfireselam6346
@fireselamfireselam6346 2 года назад
Azot Abit Bitam Yamal
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ጥሩ ጥያቄ!
@Shewa151
@Shewa151 2 года назад
በርታልን አባቴ
@ahmadksa5100
@ahmadksa5100 2 года назад
❤❤❤😘😘😘❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እውነት ነው ልቦና ይሰጠን በፀሎት ያሰቡን በድጋም አሰገባለሁ ዛሬ የአባቶቻችን በረከታችሁ ይድረብን🙏😭😭😭😭ቅዱስ ሚካኤል በለንበት ባታ ይጠብቃን🙌የሰጠ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ አባታችን ይቅር በሉን😭
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 года назад
Egziabher hoy maderiyahen endsera erdagn❤😭
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 615 тыс.
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 615 тыс.