Тёмный

የግፍ እስረኛ 2PAC አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 16,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@fitsumzekarias7352
@fitsumzekarias7352 3 года назад
የንግግር ክህሎት አለው ። ምርጥ መልካም ወጣት ነው አንደኛ ነው ሚል እስቲ ልያቹ Like አርጉ እስቲ?
@sileshitesfaye5822
@sileshitesfaye5822 3 года назад
እዉነት ነዉ
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 3 года назад
ትክክል🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
መጠጥ ቤቶች በጣም ትኩረት ክትትል ይደረግባቸው ሰአት እላፊ ይከበር ትውልዱን ከማበላሸትም ዘረፋ ነው የያዙት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@sweetlove2592
@sweetlove2592 3 года назад
እየሱስ ክርስቶስ የሀይማኖት ካባ አይደለም እውነተኛ አምላክ የአለም መድሃኒት ነው፡፡ ስሙ ይባረክ ለዘለአለም ዮኒ አንደኛ ተሳክቶልሃል ተባረክልን
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 3 года назад
አይዞህ አሁን ጌታ የካሳ ዘመን ይሰጥሀል አንተ ብቻ በርታ እግዚአብሔር የማንም እምባ የማንም ጉልበት የማንም ፀሎት ባለ ዕዳ አይደለም ዮኒነት😍😘
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 года назад
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@አቢኒኤምአክሊሉ
@አቢኒኤምአክሊሉ 3 года назад
ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ? ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው!!ዮኒዬ ተባረክልን
@Selam694
@Selam694 3 года назад
የጠዋት ስራ ገደል ገባ እንቅልፍ የለም ማርሲል ከጀመርኩ :: አሁን 21:30 ሆኖአል :: ይሄ ልጅ ግን በጣም አስቂ ነው እውነቱን ነው :: ትንሽ ቢቅጥል ተመኝቼ ነበር አጠረችብኝ 😅😅😅😅😅 ያንተን ለውጥ በሚቀጥለው አመት አግብተህ ከነሚስትህ መተህ እንድትመሰክር በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏
@birukendale9600
@birukendale9600 3 года назад
ዮኒ እልፍ ሁን ዘር ማንዘርህ ይባረክ የነካኸው ያየኸው የረገጥከውን ውረስ አንቀናም ይሁንልህ ይሳካልህ
@ማሚ-ጠ9ሠ
@ማሚ-ጠ9ሠ 3 года назад
ገና ግዜ አለህ አልመሸም 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ተመስገን ሰለዚህ ወጣት
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 года назад
አንተማ ነገ በዚህ ድምፅህ ስለፈታህ ጌታ ስትሰብክ እንደማይ አልጠራጠርም አንዴ በሳቅ እየሞትኩ አንዴ እያለቀስኩ ነው ምስክርነትህን ያየሁት አይዞህ አልመሸም ገና ጠዋት ነው አንተ ስትጨርስ እግዚያብሄር ሲጀምር ነገር በግዜው ውብ ይሆናል አይዞህ ወንድሜ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 года назад
ወድሞቼ አልመሸም ገና ጥዋት ነው ልጅነታችሁን የበላባቹ ክፉ ዳቢሎስ የምትበቀሉበት ጉልበት ይለቀቅላችሁ። ዮንዬ አንተ ማለት ለዚህ ትውልድ ከጌታ በታች አባት ነህ ክፉ አይካህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ያነሳሃል አይዞህ ስንቱን ሰማነው እእፍፍፍፍፍ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
የቀድሞ ፖቶዬ ልጄ ነው የአሁን አያቱ ነኝ ወይ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር እንኩዋን ደረሰልክ አሁንም አልመሸም ገና ነው በርታ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ ለትውልድ እግዚአብሔር ስላስነሳክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@Fikirhabeshawit
@Fikirhabeshawit 3 года назад
ቢኒዬ የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ቢኒ በደንብ አቅሃለሁ ደስታህን ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ታማኝ ነው
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው 3 года назад
እስቲ እርጂው
@rb2782
@rb2782 3 года назад
ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን፡ ሰው ራሱን ማየት ሲጀምር እሱ ራሱ የለውጥ ጅማሬ ነው፡ ሱስ እግዚአብሔር ድራሽህን ያጥፋው እና እነዚህ የሚያማምሩ ወንድሞቼን ወጣትነታቸውን አደብዝዘህ❗🚫 አሁንም አልረፈደም ሺህ እጥፍ ይመለሳል በጌታ በእየሱስ ስም፡ ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ያለምልምህ ተባረክ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
በጣም ይገርማል እውነት እግዚአብሔር ይባርካችው
@addis.g6448
@addis.g6448 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው የተጣለን ማንሳት ይችላል የካሳ ዘመን ይሁንል ቀሪው ዘመንህ። ጌታ ይባርክህ ወንድም
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@ዘርሁንኤልያስ
@ዘርሁንኤልያስ 3 года назад
በቃ ተርፈሀል አምላክ ባቤቱ የፂነክ
@medessmekdess5300
@medessmekdess5300 3 года назад
ታርኩ በጠም የሰዝናል እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን
@lidiyameron4299
@lidiyameron4299 3 года назад
አይዞክ ወንድሜ ገና አልመሻም 😢
@ወይጊዜ-በ1መ
@ወይጊዜ-በ1መ 3 года назад
አይዞህ ወንድሜ ገና አልመሸም
@ruthbekele2751
@ruthbekele2751 3 года назад
ግን ክትትል በጣም ያስፈልጋቸዋል!
@seblehaile5533
@seblehaile5533 3 года назад
ወንድሜ ጌታ አይጥልም
@diangemmechu2767
@diangemmechu2767 3 года назад
Yemen lej meskernete 10 geze ayechalew geta bebetu yatsena
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 3 года назад
ጌታ መልካም አባት ነው ወዳጄ አይዞህ ዘመኑ የአንተ ነው ለጌታ ኑር ብዙ መፈተን ለበጎ ነው🙏😥💔
@aberashhunide7114
@aberashhunide7114 3 года назад
አይዞህ ወንድሜ እስከዛሬም የጠበቀህ እግዚአብሔር ነው አሁንም የዘላለም አምላክ ይረዳሃል
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 3 года назад
እኔን ዎንድም አይዞህ ለ ሁሉም ጊዜ አለዉ እንኩዋን ብሂወት ኖርክ ጌታ ዛሬም ይሳራል 😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ዮዬ ልምልምልን ብዛ
@jajah7767
@jajah7767 3 года назад
አምቦ .... የወንዶቹ ሀገር .... መንግስት ... ሊክሳቸውም ይገባል....!!! ከወደዱህ ይምቱልሀል .... ዝምድና ጎደኝነት ከአምቦ ልጅ ጋር .... ሀገር ወዳዶች...!!! ውይይይ በህይወት ያኑራችሁ ... አሁን ደሞ የኢየሱስ ዘመን ይሁንላችሁ!!!
@Eyualex863
@Eyualex863 3 года назад
2Pac yene mirt enqan geta eredak ene sefer nw yemawkew gen endezi yetgoda aymslgem neber geta gen geta nw lewtek yetsena yehun
@addis1395
@addis1395 3 года назад
የሱሰኛ አነጋገር ይገርማል አሁንም ራሱ ትክክል አይደለም ማንም ሌላው ራቁቱን ሲሆን ደስ አይለውም በተለይ ቤተሰብ ። ሱሰኛ ግን ሌላውን ተወቃሽ ማድረግ ነውa
@ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ
@ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ 3 года назад
አቤት የጌታ ምህርት ብዛቱ ተባርክ ዮኒዬ
@semselamu2531
@semselamu2531 2 года назад
Iyesaku samichalahu Geta yimasgen Geta yilawutih yon Lagnam tsaliyu lalmatut iyalk Geta yimasgen geta yibarkachu Amen🙏
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 года назад
እንኳን መጣህልን ወንድማችን ገና ነው አልረፈደም አግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን የካሳ ያደርጋልሃል፡፡ ዮኒዬ ተባረክልን ስጦታችን ነህ፡፡
@ሀዋዩቱብሠ
@ሀዋዩቱብሠ 3 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄንን ቻናል በጣ እከታተለዋለሁ እባየን ሁሉ እጨርስበታለሁ ብዙ ትምርትም ወስጀበታለሁ አብሶ ስለይቅርታ በጣም ተምሬለሁ
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 года назад
በምስክርነታቸው ድል ነሱ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። አይዞህ ወንድሜ ጌታ ሕይወትህ ይቀይራል። ላንተ የማይሆነው ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ከህይወትህ የተቆረጠ ይሁን። 🙌🏾🙌🏾
@sara1380
@sara1380 3 года назад
❤️❤️❤️እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ አሁንም አረፈደም ጌታ ይረዳሀል ጠንካራ ነሕ ዮኒዬ የኔ አባት❤️❤️❤️
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 года назад
የንዬ ብሩክ ነህ🙏🙏
@LaloHu-og5tm
@LaloHu-og5tm Год назад
ወንድማችን2 pac የትነው ያለው አሁን ያለበት ሁኔታ ማወቅ እንፈልጋለን መልስ ጠብቃለው
@azebgera8601
@azebgera8601 3 года назад
ንግግርህ ይመሰጣል አሁንም ወጣት ነህ መሆን የምትፈልገውን ትሆናለህ አይዞህ ራሰህን አበርታ ጌታ ይርዳህ😥
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
እንኳን ጌታ ደረሳህ ተባረኩ አንተም ተባረክ ዮኒ የወጣቶች አባት
@ሃሌሉያ-ፈ7ቐ
@ሃሌሉያ-ፈ7ቐ 3 года назад
አይዞህ ወንድሜ አልመሸም ገና ነው😭😭😭😭
@metimekonnen6654
@metimekonnen6654 3 года назад
Yoniye Echi chewa nech Echi demo #Hatiyategna Satil "yesewn lij besewnetu yemtakebir mirt ye Egziyabher sew" Anten kemanm kemnm alawedadrekm "Memhere"
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 года назад
የወኒ እንኳን አደረስቹ በምን ልግለጸክ ተባረክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን
@Yabseratube
@Yabseratube 3 года назад
አተን የመለሰ አምላክ ትዉልድ ሁሉ ይመልስልን ❤❤🙏🙏🙏🙏
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ወንድም አለም በጌታ ተስፋ አይቆረጥም ኢየሱስ ደግሞ የማንንም ችግር አይፈልግም ችግሮችን የምናመጣው እኛው ነን አሁን ገብቶህ በርቶልካል ኢየሱስ ይረዳሃል አምነዋለው
@bezadesalegn6434
@bezadesalegn6434 3 года назад
ዮኒ ተባረክ እግዚአብሔር ባንተ ስራውን ተሰርቷል 🙏
@naomi5061
@naomi5061 3 года назад
እያሳቀኝም እያሳዘነኝም ነው ያየሁት አይዞክ እግዚአብሔር ሁሉን አዲስ ያደርጋል ካንተ ሚጠበቀው በርሱ መታመን እና የከበደህን ሸክም ለሱ መስጠት ነው። እግዚአብሔር አቅም ይሆንልሀል ራሱ መንፈስ ቅዱስ ስላንተ ይቃትታል ፈቃድህን ብቻ አሳልፈህ ስጠው። "መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ!! " ዮኒዬ የተባረክ ነህ! ትምህርቱን ልቀቁልን please 🙏🏾
@rahelmamo1700
@rahelmamo1700 3 года назад
አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው።የተባረኩ ቀናቶች ላንተ
@elsabethhailu1380
@elsabethhailu1380 2 года назад
የዬታን ሲልክ ቁጥር እፈልጋለሁ እባካችሁ
@shumate1237
@shumate1237 3 года назад
ዮንየ ጌታ የሱስ ብርክ ያርክ የኔ ጌታዘመን ዮበርክ
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 3 года назад
ጥሩ የንግግር ችሎታ አለው ዮኒ እባክህ እርዳው
@hiwottesfaye2655
@hiwottesfaye2655 3 года назад
Ayizok Abatiye hulu malekami new la geta Nuri 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️kari zemenchuni yebarek ba geta simi selam fikir la Ethiopia yhuni Amen Amen 💖💖💖💖 yoniye I love you more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@tsion797
@tsion797 3 года назад
በጌታ በኢየሱስ ስም በደሙ ይሸፍንህ ታሪክን ቀያሪ ነው የኔ ጌታ በቃ ወደኋላ አትመልከት እግዚአብሔር ይረዳሀል
@deborahitichanagaash4953
@deborahitichanagaash4953 3 года назад
Please qidusan silk qutur ye marsil TV lakulinyi
@rebikajesus2995
@rebikajesus2995 3 года назад
አይዟችሁ ገና አልመሽም ዮኒዬ ተባርክ እንወድሀለን❤️❤️
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 3 года назад
የወንድም ቤኒ ጌታ ይረዳህል።አይዛክ
@nigatnigat7809
@nigatnigat7809 3 года назад
Wooowww ameeeeeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰❤❤❤
@eamant.5383
@eamant.5383 3 года назад
Ayzoh Geta yredahal melkam edl.
@abayabay690
@abayabay690 3 года назад
ወንድሜ አልረፈደም አይዞህ ! ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይሀለን::
@mercywakeyomercy9671
@mercywakeyomercy9671 3 года назад
Nggerk betam new des yemilew bezi adebetk wegeln mesbekk aykerm. Geta abzto ybarkk enwedkalen.
@mesimesi3695
@mesimesi3695 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@bona2318
@bona2318 3 года назад
😭😢
@adugnamarkostolossa8664
@adugnamarkostolossa8664 3 года назад
1gna neh ant🤔
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 года назад
ያጨሰ ተፈወሰ የጨሰበት ተጨናበሰ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 года назад
ዮኒ ዘመንህ ይለምልም
@MmMamam
@MmMamam 3 года назад
የኔ ወንድም አሁን አብቅቷል ጌታ ደርሶልሀል እሱ ቸር ነው አይተውህም አንተም በርታ ወደሁዋላ የለም ጌታ ይባርክህ ጌታ አለህ
@Asha-r7c
@Asha-r7c Год назад
ዮኒዬ ተባረክልን
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 года назад
ገና ጠዋት ነው አልመሸም እግዚአብሔር ያበርታችሁ። በርቱ ፅኑ።
@saminashthadsa7897
@saminashthadsa7897 3 года назад
እግዛቤር ቀን አለው ደረሰል
@getishasf
@getishasf 3 года назад
ቦሌ ሚካኤል አውቀዋለሁ።
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 3 года назад
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጌታ ደርሶልካል አንተ ደግሞ ለሌሎች አራያ ትሆናለ ዮኒ ተባረክ
@Greatalertness
@Greatalertness 3 года назад
ዮኒ እድለኛ ሰዉ
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 3 года назад
Eibkcue eiyenem miseje yemtnbu uelu eibkce kelbcue selyulne Betam tecnkalwe
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 3 года назад
የኔ ወድም 💕ጎበዝ ደሞ ወድምይን የምሰላል አይውዝክ አተ 🙏🇪🇹🇪🇹👌111ነ ህ ❤
@comceill7512
@comceill7512 Год назад
አሜን 🙏❤️
@mekditube7296
@mekditube7296 3 года назад
ጌታ አቤት ፍቅሩ ፍፁም ነው ወንድሜ እንኳን ልዩ ወደ ሆነው ጌታ መጣህ አልመሸም ገና ጠዋት ነው
@sileshitesfaye5822
@sileshitesfaye5822 3 года назад
አይዞህ አንተ አንደኛ ነህ በርታ ያሰብከዉን ያሳካልህ ዮኒ ጌታ ይርዳህ ጉልበት ይሁንህ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 3 года назад
Yoniyeee tebarek tebarek
@workaferahubekele9141
@workaferahubekele9141 3 года назад
dimts maguyawun share madregu gin indet nw
@ዲቦራ-ሐ7ዠ
@ዲቦራ-ሐ7ዠ 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ይሁን ለጌታ አይዞህ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክ ለዘላለም
@kidesttesfaye5177
@kidesttesfaye5177 3 года назад
ጌታ ሆይ አስባቸው ተቀይረው በቤትህ ይቅሩ
@saraeliyas6891
@saraeliyas6891 3 года назад
Yene mertoch
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 3 года назад
Azoe brye uelcnem teftenen New lisket yebknew selze ayzoe bro
@habtamassefa3169
@habtamassefa3169 3 года назад
አይዞህ ወንድም ገነ ነው አልመሽም ዪውኔ ጌታ ይባረክ
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 года назад
ልጁ ተመቸኝ የሚያዝናና ነገር አለው
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Egezabeher melkam amelke new keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 года назад
We are not snakes we Are not snakes created in the image of God
@genijesus3062
@genijesus3062 3 года назад
ጌታሆይ ተመስገን ስለደረስክለት😭😭
@muluneshe3536
@muluneshe3536 3 года назад
ላእግዛብሔር ሁሉ ይቻላል ቢንዬ አይዞክ
@abetube6101
@abetube6101 3 года назад
are Eyesus Hayimanot Sayihon Hiwet New
@melatkassa6589
@melatkassa6589 3 года назад
Egezeabeher hoy seledenke serahe enamesegnehalen
@wubatietho8716
@wubatietho8716 3 года назад
Temesgn amlk hulunm yemlkt
@romrom9556
@romrom9556 3 года назад
እግዚአብሔር አሰበክ ኦ ሀሌሉያ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
Egizabeher melkam new !!!
@godisgood1050
@godisgood1050 3 года назад
JONATHAN U WON 🇪🇹✊🏽👏🏽👏🏽
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 3 года назад
Wow negegru 1ga leweteke yesena yeune
@fikirtefirew4628
@fikirtefirew4628 3 года назад
ገና አልመሸም ፀሎት፣ትጋትና ፅናት ያነ ነው
@gesgismekonnen2462
@gesgismekonnen2462 3 года назад
Betam des yilal tebarek
@okoo3056
@okoo3056 3 года назад
"Gulbeten yekerta teyekalew" Des yelal betam
Далее
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 717 тыс.