Тёмный

"ልጄ እንደ ምግብ ተርቤሻለው ፣ እንደ ውሃ ጠምተሺኛል" አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 117 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

2 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
የኔ እናት እባክሽን በሂወት ካለሽ ድምፅሽን አሰሚያቸው አንጀት ይበላሉ😭😭💔💔
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq Год назад
የልጅ ነገር ከባድ ነዉ
@gosabaysegosabayse702
@gosabaysegosabayse702 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🤲🤲🤲❤
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
እንደዚህ አይነት ወታደሮችን እግዚአብሔር ያበርክትልን ይጠብቅልን በጠጣም ጀግና ነዎት ሰውየው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
የኔ እናት አብስርልው ቅዱስ ገብርኤል. ያብስርውት እመቤቴን ያበስርው
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
እንዴት ዓይነት ደግ ሰዉ ነዉ። ይገርማል። የኢትዮጽያ ህዝብ ደግ ነው። ወንድማችን ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ። አይዞት እናታችን ልጆትን ያገኛሉ።
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Год назад
ፈጣሪ ይርዳዎት የኔናት እዳለቀሡት አይቀርም እናታችን በ ብኤስ አያፍሩም 😭😭💙አይዞት እናቴ 💙
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Год назад
መቶ እለቃ እንተም ዘመንህ ይባረክ ትልቅ ስራ ነው እያትየዋ ግን እንጀት ይበላሉ 😭😭😭😭
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 Год назад
ወይኔ እሄ ብሮግራሙ ማየት ላቆም ነዉ ያረብ አላህዬ የተራራቀን አገናኛቸዉ ያረብ በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት አብሽሪ የኔ ወድ እናቴ በጣም ነዉ ምወድሽ እናቴን ነዉ አረ እኔነኝ ልጃ ካለሽ እናትሽን አግኛት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኞት እናቴ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ውይ እናት የወለደ ሆዳቸው ለረዥም አመት ሲብሰከሰክ እግዚአብሄር ያገናኛችሁ ።
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት
@meremalitah5316
@meremalitah5316 Год назад
ከዚህ ፕሮግራም የሚቀርቡት በሙሉ ሲያለቅሱም ሲስቁም አብሬ ነው አላህ ይርዳዎት እማማ
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u Год назад
እናታችን ፈጣሪ ይርዳዎት ወድማችን ስለተባበርካቸው በጣም እናመሰግናለን ላንተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ እንዳንተ ያለውን ደጋጎችን ያብዛልን❤❤
@yetirulijtube387
@yetirulijtube387 Год назад
ዮኒ በጣም ነው የምወድህ ልጆችህን ከክፉ ይጠብቅልህ
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq Год назад
እማማ በጣም አሳዘኑኝ አላህ ያስገኝለወት
@mqw544
@mqw544 Год назад
የኔ እናት አላህ ያስገኝለወት ያረብ ማማየ ደስታሽንም ያሳየን እንባሽን እንዳየን
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
እናት ያለው የእናቱን ዋጋ አላወቀም እናት የለለን እናቶቻችን ቢኖሩ ኖሮ ብለን እንመኛለን የእናት መከራዋ ብዛቱ አላህ በህይወት ኖራ እንዲገናኙ እመኝላቸዋለሁ ምስኪን የእኔ እናት አይዞዎት
@sada4603
@sada4603 Год назад
አላህ ይረዳወት የኔ እናት ቋንቋዉን ሳላዉቀዉ አስለቀሱኝ አላህ በደስታ ያገናኝን የዛሬ ሳምንት
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር አምላክ ከልጅወና ከባለቤቷ ጋር በሰላም ያገናኝወት
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ
@loomeel6362
@loomeel6362 Год назад
Waqayoo isiin haa gargaruu harmee koo 😭😭❤❤💔🙏🏽💔💔
@blenlema2437
@blenlema2437 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@-zedye
@-zedye Год назад
ፈጣሪ ይርዳዎት እናቴ አጀት ይበላሉ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኞዎት እማማዬ አይዞት ትገኛለች እግዚአብሔር ይርዳዎት
@freecell2840
@freecell2840 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝክ
@maki4428
@maki4428 Год назад
እመብረሀን ትርዳዎትትየኔእናት በሰላምያገናኘወት
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
የኔ እናት እዬን እንባ እግዚአብሔር በደስታ ይቀይረው
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝዎት እማማ 😭😭
@zedwelega
@zedwelega Год назад
Uuuuffff😭😭😭😭😭 waaqni sifa muldhisu hadha koo fetariyerdash yene enat
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
በጣምነው ያሳዝኑኝ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹሁ ምሰኪን እናት
@lomeybekel2451
@lomeybekel2451 Год назад
አሜን ያሰፈሬ ልጅ ነት በፀሎ አስቡን
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
በጣም ያሳዝናሉ
@jestyilma4459
@jestyilma4459 Год назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዞን
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Год назад
የኔናት አላህ ይርዳሽ
@tagesetefera9326
@tagesetefera9326 Год назад
መዜር በእነዉት እግዚአብሔር ልጆትን በሰለም በለችበት ይጠብቀት የእናት አንጀት እንድ ያስለቅሰል ደግሞም ያመል
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Год назад
እንደዚህ አይነት ደግ ሰዉ ያብዛልን ፈጣር ያገናኞት እናታችን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Год назад
በጣም ያሳዝናል እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Год назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኝውት እናታችን ውይ እኔም የእናቴ ልጅ ከጠፍች 24 አመት በላይ ሁኖታል እና ሁሌም የእግር እሳት ነው የሆነብኝ
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Год назад
Enen Emako Egziabher kelijewo ga beselam yagenagnewot 🙏
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Год назад
ጌታ እግዚአብሔር መፍቴ እንዲሰጦት ለመንኩሎት አስለቀሱኝ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ወላሂ ይሄን ፕሮግራም በእንባ ነው አይቸ የምጨርሰው 😭
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Год назад
እኔ ለማልቀስ ነው እምገባው
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Год назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳወት የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘኑኝ
@lomeybekel2451
@lomeybekel2451 Год назад
አሜንን
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳወት አማማ ከባድ ነዉ
@somalighosht999
@somalighosht999 Год назад
I was born 1984 and I believe that year was something big bad wolf time 2022 ⏳ time is not change
@Yiftalem
@Yiftalem Год назад
Fatari yirdachew Emayi Azosh 💝🙏
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b Год назад
አላህ ያገናኛችሁ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Год назад
ሲያሳዝኑ በአላህ በሰላም ያገናኛቹ ልጁ ቢያስተምሩት ጥሩ ነበር እንዳያስጨንቃቸው 😥😥
@abc12452
@abc12452 Год назад
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛቹ😭😭😭
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Год назад
ወይኔ እሄን ፕሮግራም ሳይ ሁሌም በለቅሶ ነው የምጨርሰው ያ አላህ አንተ በቁዋህ አገናኛቸው
@marimali8395
@marimali8395 Год назад
Way hadhaa koo waqayoo sin haa gargaru😭😭😭😭😭
@zedwelega
@zedwelega Год назад
😭😭
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h Год назад
አላህ ያስገኝላችሁ ያረብ የኔ እናት
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@hannaendalew4863
@hannaendalew4863 Год назад
Please God help them! It is hard for Beyene , too. He doesn' know both of his parents. Egziabhere yirdachu
@margaretwangari6206
@margaretwangari6206 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳወት
@fatumayusuf95
@fatumayusuf95 Год назад
Eeffff yena enat Abshir allah yasdestish imiye atalkis Abeden:
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 Год назад
ውይይይይ ያሳዝናሉ/!!! እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት!!!
@montruex1308
@montruex1308 Год назад
ይዞእቸዉ የመጣው ስው ደግነቱ ፊቱላይ ይታያል ደስ ሲል እማዬ ፈጣሪ ይርዳዎት
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 Год назад
እማዬ ፈጣሪ እባዎትን ያብስ
@user-tc3mt9ws4p
@user-tc3mt9ws4p Год назад
የኔናት አላህ ያገናኛችሁ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
አላህየረዳሺ ማማ
@nejatnejat2784
@nejatnejat2784 Год назад
አብሽራ እማማ ሂንሻ አላህ ትጌኝሌች ኣልህ ያጊዞት
@jemilashow7669
@jemilashow7669 Год назад
Haadhoo koo rabbii sii haa gammachiisuu jajjabaadhu deessee koo nii argamtii
@user-kb7lc9uu5k
@user-kb7lc9uu5k Год назад
አላህ ያስገኝልዎት የኔ እናት
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Год назад
ሚስኪን 😭😭በኦሮሚኛ ተማፅና/ መማፀን አንጀት ይበላል 😭😭 እናቴ አላህ ይራህማቸው እና ለሆነ ነገር ስማፀኑን /ከሆነ ጥፋት እንድንመለስ ስለምኑን እንደዚህ ይማፀኑን ነበር 😭ማስኪን I hop ልጃቸውን ያገኝዋታል🙏እንሼአላህ
@zedwelega
@zedwelega Год назад
😭😭😭😭
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Год назад
ውይ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳህ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እናታችንም ፈጣሪ የማይሳነው አምላክ ይርዳዎት
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቹሁ 💔😭😭😭
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Год назад
አረ ስንት የባሰ ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳወት እናቴ በስንቱ ያለቅሳል ሰዉ አረ ዉስጤ ተረበሸ እናቴ
@user-qy5dq1gd2v
@user-qy5dq1gd2v Год назад
አላህ ያስገኝልሺ
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
እንኳን ሰላም ቆያችው
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Год назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት ልጅየውም በህይወት ካለሽ አትጨክኝ እባክሽ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Год назад
ልቤ እጅጉን አዘን በኒህ እናት ህመም💔😭
@lomeybekel2451
@lomeybekel2451 Год назад
በጠም
@alainkhan9612
@alainkhan9612 Год назад
ፈጣሪ ይርዳችው እማማ
@abebech842
@abebech842 Год назад
እናታችን. እግዚአብሔር. ይርዳዎት. የኔ. አናት
@mullomullo1607
@mullomullo1607 Год назад
የኔ ውድ እናት አይዞሽ ትገኛለች እናትስ አታልቅስ
@amineam3568
@amineam3568 Год назад
ያረቢእደውምንይሻላል
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Год назад
የኔናት ፈጣሪ ይርዳዎት
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ያኔ እነት አላህ የገናኛቹው
@zenahzenah5738
@zenahzenah5738 Год назад
ፈጣሪ ይርዳወት እማማ አይዞት ይገኛሉ
@user-ug5fk8qr3p
@user-ug5fk8qr3p Год назад
የኔ እናት እባክ አለሁ በያት😍😍😭😭
@kalikdan2240
@kalikdan2240 Год назад
ልጅም እይፈረድትም ይማንንት ጥያቄ በጣም ክባድ ንው እያትይውም እግዚአብሔር ይርዳቸው
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
የኔ እናት አላህ ያስገኝሎት
@senayit9777
@senayit9777 Год назад
Abshir ya mama
@bekamafekadu8314
@bekamafekadu8314 Год назад
Jaabadha hadha keenyaa.. waaqni issin gargaraa. I hope God help you
@asterdamei5507
@asterdamei5507 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳወት ውይ እናት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እማዬ እግዚአብሔር ይርዳወት 😢🙏🏿
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አይ የናት መከራ እኔን እግዚአብሔር ያገናኛቸው
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 Год назад
Egziabher yerdawot.
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እመቤቴ ማርያም ትርዳዎት
@kalkidantomas4881
@kalkidantomas4881 Год назад
እግዚአብሔር ይረዶታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
አላህ ይርዳሽ ማዘር
@ethiopiamegbethiopiafood542
የኔ እናት እንባወ ይታበስ አቤት እናትነት ፍቅሩ ይለያል አላህ ያገናኞት
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
እባካችሁ እርዷቸው ? ቡሬንም ይሁን ኩመላን የምታውቁ ኮሜንት ላይ ፃፉ እባካችሁ?
@afomiya348
@afomiya348 Год назад
ይህን ፕሮግራም የምከታተለው እኔም አንድ ቀን አባቴ ሲፈልገኝ አገኘው ይሆን ብዬ ነው።
@oboo8221
@oboo8221 Год назад
አንቺ ቀድመሽ ለምን አትቀርቢም?
@afomiya348
@afomiya348 Год назад
@@oboo8221 አገር ውስጥ አይደለሁም።
@sanyi7346
@sanyi7346 Год назад
Inshaaalhaa rabbi tokkchii ngy walti isin hafiduu Hadhaa koo ahaa akkama gara nama nyataa Wallahi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Год назад
ጤና ይስጥልን እማማ እድሜ ጤና ልጆም አሳድገውታል እደህናት ማየት አለበት ለምን ያስጨንቃቸዋል ተመስገን ብሉ መርዳት አለበት ምከሩት ምን ያርጉ እማማ
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Год назад
እማዬ እንባዬ ይፍሰስ አይዞት
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 Год назад
ውይይይይይ ገብርኤሊን ሲያበርባዱ እሙ ቴኛ እንቦይኒ እንአርገምቲ
@dannytube8867
@dannytube8867 Год назад
God help them
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
uuuuuuufffffffg😭😭😭😭😭😭😭😭baraa kanaa haati bosee bosee dutee😭😭 እንደዉ ምንይሻለናል ግን😭😭 ፈጣሪ በሰላም ያገናኘዎት የኔ እናት። ፍትህ ፍትህ ለህናቶች ለእናቶች
@zedwelega
@zedwelega Год назад
😭😭😭😭😭
@natanibpower7408
@natanibpower7408 Год назад
egziabher amlk yafelalglachu emebete trdash
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
በዚ አጋጣሚ ፕሮግራሙን አዲስ የምታዩ መለስ እያላቹ እያየቹ ብዙ የተሰሩ አሉ
Далее