Тёмный

ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 914 тыс.
50% 1

ባለቤቴ ዘፋኝ ሳይሆን ቄስ መስያት ነው ያገባችኝ... bit.ly/3KdxmWW ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም
ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

19 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@djale9584
@djale9584 2 года назад
ፀሀዬን ያላቸው ፍቅራችዉን በ Like ግለፁለት !💚💛❤️
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 2 года назад
Meto Like bichal aderegalew 🤩🤩😘😍😍😍😍🤗
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬💚💛❤️🇨🇬🇨🇬
@loveharmony7381
@loveharmony7381 Год назад
@@ethiopialovetube33 ffffffff
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 Год назад
በጠም ነው የምወደው በተለይ ሻማዬን አብርቼ አራስቱ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ሣቂታው ፀሐይዬ❤❤❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 года назад
ፀሐዬ ዮሀንስ ማለት ሁልጊዜም የማይቀየር ሁሌም አንድ አይነት ጨዋ ትልቅ ሰው ፀሐዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነው ያለህው ጌታ እግዚአብሄርጤናህን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅህ ይባርክህ በርታ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 года назад
Amine amine
@Brikti
@Brikti 2 года назад
Amen 🙏🏽
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@Brikti እባክሽ ደምሪኝ
@addistube8191
@addistube8191 2 года назад
ወደ የት ነዉ የሚቀየረው ?
@asnakechyifru4804
@asnakechyifru4804 2 года назад
Amen
@brukmulu90
@brukmulu90 2 года назад
ኢትዮጵያ መልክ ቢኖራት ፀሃየን ትመስል ነበር ኑርልን አባቴ!!
@mekdialemu3917
@mekdialemu3917 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳተ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tirsityimam7462
@tirsityimam7462 2 года назад
ፀሀዬ የሰው ልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
የአመቱ ምርጥ እንግዳ😘 ፀሀዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ!
@melatyirgu8693
@melatyirgu8693 2 года назад
Tsehaye mirit ethiopiawi fetari yibarkih
@robertsun7214
@robertsun7214 2 года назад
True
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
Exactly
@samuelhaile9127
@samuelhaile9127 2 года назад
@@mahletsahle1009 iu dyr uijkm
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገረ አንድ ናቸው እፍፍፍፍፍ ያሰለቀሰኛል ደም. መከራወ አለፍን ኢትዮጵያዊ ኑርልኝ
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 2 года назад
ፀሀይ ማለት ብርሃን ነው ብርሃን ካለ ጨለማን ያፈካል ይህም ማለት ፀሀይ ዮሀንስ የኢትዮጵያ የማይለወጥ ብርሃን ነው። እድሜህን ያርዝመው የኔ አሳቢ አስተዋይና ቅን ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ።
@rehanayutube2866
@rehanayutube2866 2 года назад
ፀሀዬ ቃላት የለኝም አገር ወዳድነትህ ለኢትዮጵያ የሰራሀው ሙዚቃ እውነት ቃላት የለኝም ግሩም ድንቅ ሰው ነህ ለኔ ልዩ ነህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ለሁሉም ስራህ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ የኔ አባት
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 2 года назад
እስከዛሬ ብዙ እንግዳ ጋብዘሃል በየሱስ ስም በጣም የምወደውና የማከብረው ፀሐይዬ በጣም አክባሪህ ነኝ እጅግ በጣም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝበቅንነት ውዴ ቤተሠብእንሁን
@milaafwork2802
@milaafwork2802 2 года назад
Ye Ewenat dess yemil kalemteyk
@robertsun7214
@robertsun7214 2 года назад
True
@user-dc8dk8il3z
@user-dc8dk8il3z 2 года назад
ፀሀዬ ዮሀንስ የሰው ዘር ለመጣው ለሄደው ፋሽስት የማያሸረግድ በሰንደቁ የማይደራደር የአባቶቹ ልጅ 💚💛❤🙏
@awi9597
@awi9597 2 года назад
ዛሬ ገና የተከበረ ሰው በሰይፉ ሾው ቀረበ! ፀሀዬ የምንግዜም ምርጥ ሰው......ረጅም እድሜ ጤና ይስጥቅ! " ምትክ አልባ እናቴ" ነው የሚለው ለእናቱ የዘፈነው
@teshefikerniw3048
@teshefikerniw3048 2 года назад
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮያ እግር ኳስ ዳላስ በነበረው የዛሬ አራት አመት ገደማ አቅፌው ይህንን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያ ሆነህ ኖርክልን ብዬ አቅፊ ስሜው አልቅሼ ማመስገኔ እስካሁን ውስጤ አለ እጅግ የማከብረው ድምፃዊ ነው:: እድሜ ይስጥህ
@fikremariamayele6350
@fikremariamayele6350 2 года назад
እኔ ደሞ የገጠመኝ እዛው ዳላስ ለመጀመራ ነው ያውቁት ምግብ ልንበላ እጃችን ስንታጠብ አንዱ አንተ ፀሐይ ነህ ሲለው አው አልመልስም እንደ ሴለው ነው በጣም ገጠመኝ ነው
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
እባክሽ እንደማመር
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 года назад
ፀሀዬ ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 😘😘😘😘😘ሠይፍሻ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 2 года назад
@YouT T belew are tew abidukiyar inji tshaye tigray Ethiopia new silemakachew new.
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@YouT T እንደማመር
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@selamyihonal.9290 እባክሽ እንደማመር
@slunas2320
@slunas2320 2 года назад
he is from Eritrean
@Lol-ru1si
@Lol-ru1si 2 года назад
@YouT T Yea I heared about that too.
@etk153
@etk153 2 года назад
በመንግስቱ ግዜ ኢትዮጵያ በወያኔም ግዜ ኢትዮጵያ በብልፅግናም ግዜ ኢትዮጵያ ፀሀይ ሆኖ! የፀሀይን ምግባር ያሳየ! አንደፀሀይ የማያረጅ! ክብር ይስጥህ🙏👑
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
ፅሀይሂ ምርጡ ስው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስላም ጢና ካንት ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትንሩ
@endris960
@endris960 2 года назад
አንጋፋው እንቁው ድምፃዋይ ፀሐዬ ስወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁልህ🙏
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 2 года назад
አቦ!!!ስለ ወታደር ልጅነት ስለ መሰከርክልን ፈጣሪ ያክብረህ ፀሀዬ!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
እባክህ እንደማመን
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 года назад
አሜን መስክሮልናል በጣም ደስ ይላል የወታደር ልጅ እኮ ሀገር ወዳድ ናቸው እውነት💚💚💛💛❤❤
@user-kb8wi3ck2q
@user-kb8wi3ck2q Год назад
דנה
@user-kb8wi3ck2q
@user-kb8wi3ck2q Год назад
🇧🇯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇬🇳🇬🇳
@addisababa8897
@addisababa8897 2 года назад
በጣም የሚገርም ስው ነው ፅሀዬ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተስቡ ይገርማል ብቻ ባጋጣሚሚ ከሁለት ወንድሞቹም ጋር እረዳትነት ስርቼ አውቃለሁ ከተከስተ ዮሀንስ እና ከመስፍን ዮሀንስ ጋርበጣም ጨዋዎች ናቹ ስላየሁህም ደስ ብሎኛል።
@user-re7cd2ie9n
@user-re7cd2ie9n Месяц назад
🇪🇷ማን እንደእናት ማን እንዳ ገር🇪🇷በጣም የምወደዉ ዘፈን🇪🇷
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
የጥንቱ ወርቃማው አንዱ:- Artiste, 'ፀሀየ የሆንስ' ምርጥ የኢትዮጵያ ስው!ጤና ,እድሜ እንዲስጥሕ ሁላችንም ኢትዮጵያን እንመኚልሀለን!🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
እባክሽ እንደማመር
@xtremekuwait4348
@xtremekuwait4348 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@halimaali4383
@halimaali4383 2 года назад
Aameen
@eskindertube1720
@eskindertube1720 2 года назад
ዘር እና ቋንቋ ያልገደበው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፀሐዬ ዮሀንስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏🇪🇹🇪🇹
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 2 года назад
Ewent new meret ethiopiawi
@johannesmulu3473
@johannesmulu3473 2 года назад
ዘርህ ይጥፋ ዶማ ራስ
@negestqueen
@negestqueen Месяц назад
ብቻዬን ነዉ እኔ የማሰታወሰ! ይሄን ዘፈን ከሚሊዬን በላይ ጊዜ ነዉ የሰማሁት! በዚህ አጋጣሚ ሰለ ዘፈኖች በጣም ከልብ እናመሠግንሀለን🙏🏻
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 2 месяца назад
ፀሐይ ዮሐንስ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣር ከጊዜ ጋር የማትለወጥ ኢትዮጵያን ዊ ወንድማችንን
@yohanisendalew7836
@yohanisendalew7836 2 года назад
ሰይፍሻ በእውነት በጣም ዛሬ አከበርኩህ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ፀሀየ አስተዋል ሀገር ወዳድ ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሱ አገር ፍቅር ቢኖረን ፀሀየ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 года назад
የኔ ጌታ ፀሃዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ በቅርበት ስለማውቅህ እድለኛ ነኝ ከዘረኝነት የፀዳ የሰው ልክ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 года назад
እንደማመር
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 года назад
@@almyyoutube95 እሺ
@smtube3485
@smtube3485 2 года назад
እውነት. ነው
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 года назад
ይገርማል::
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
Tikikil !!!!! Le ene Tsehaye malet tuzita , yevethiopia mastawesha new !!!!! KE ne betesebe new yeminiwedew ye minakebrew !!!!!!!!!!!!!! Edmena Tena yistew !!!!!!!!!!!!
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 2 года назад
ስለክብሯ ያዜምክላት ያከበርካት የኢትዮጲያ አምላክ ያክብርህ ጤናና እድሜ ተመኘሁልህ
@elsaembaye1787
@elsaembaye1787 2 года назад
ጸሀየ የውሃንስ ኤርትራዊነትህ ክደህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል የምትገርም እብድ ነኽ ኤርትራዊነት ኽብር ይለው መንነት በመስዋእትነት የመጣች ናት አንተ እብድ ዜግነት ለምነህ መኖር አማረህ ያገርማል እኛም እንዳንተ አያነት ዜጋ አያስፈልገንም !!!ድል ለህዝብ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@EthioDaily21
@EthioDaily21 2 года назад
ይሄ ሰው በኢትዮጵዊነት ጥላ በሰውነት ከፍታ ላይ ያለና የሚኖር ስራው ሁሉ ለህዝብና ለሀገር ክብር የሆነ ሩቅ አሳቢ የጥበብ ሰው ነውና አብዝቸ እወደዋለሁ ፈጣሪ ያሰበውን ሁሉ ሞልቶ ይሰጠው ዘንድ ምኞቴ ነው🙏
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 года назад
ፀሐይዬ የወርቅ ሚዛን ኢትዮጵያን እንዲህ ስለምትውዳት ላንተ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው !!!
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 2 года назад
ፀሀዬ ምርጥ ተጫዋች ተባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ
@wunetuyiferdal7577
@wunetuyiferdal7577 2 года назад
Abet anaregha wunetim ye work mizan
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 2 года назад
ክብር በልልን አርቲስት ፀሃዬ ዮሃንስ ስፍራውን የማይለቅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አከብርሃለሁኝ እጅ እነሳለሁኝ ስለማይናወጠው ስለማይዋዥቀው ጥብቅ ኢትዮጵዊነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@wunetuyiferdal7577
@wunetuyiferdal7577 2 года назад
Wunet Wunet
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 года назад
የማትቀዬር አክብረህ ተከብረህ የምትኖር ምርጥ ሰው ፀሀዬ እድምና ጤና ይስጥህ
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 2 года назад
ሁለየም እማትቀየ ፅሀዩ ትልቅ ሠዉ አሥታዎይ ነህ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 года назад
እያንዳንዱ የተናገረው ነገር እውነት ነው እኔ ለጸሐዬ ወላጆች ቃላት የለኝም ከመልካም ቤተሰብ ነው የወጣው መልካምነት ከመቃብር በላይ ነው ጸሐዬ የሰፈሪ ልጅ እንወድሐለን ❤️❤️❤️
@recipesforyou1984
@recipesforyou1984 2 года назад
ሰላም ጸሓዬ ዮሓንስ አኔ ኤርትራዊት ነኝ አዲስ ላይ ያንተን ዘፈን እየሰማሁ ነው ያደግኩት። ሁሌም አቆምህ ያስደስተኛል ወላዋይ አለመሆንህ። You look good men, keep it up. Peace for Ethiopia-Eritrea and the whole world.
@weynshetw6614
@weynshetw6614 2 года назад
ፀሀዬ እንደ ስምህ ፀሀይ ነህ። ኑርልን።
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏 የኔ ጨዋ ዘናጭ አንደበተ እርቱ መቼም የማትቀየር ሁሌ ሰለሐገር ስለ እናት አንደዘፈንክ ኑርልን የዱሮ የትምርህት ቤት ጓደኛዬ ❤❤❤
@user-ip8bi1ui8d
@user-ip8bi1ui8d 2 года назад
ደምሩኝ በትትና
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 года назад
ባንዳ የአክሱም ህዝብን ሲጨፈጨፍ ድምፁ ያላሰማ ሰው ነው
@mehariendarghezeray1192
@mehariendarghezeray1192 2 года назад
ጽሃየ የውሃንስ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የንተ ዘፈን እየ ሰማን ነው ያደህነው እንደ ድሮም ትግርኛም ዝፈንልን ይመችህ ወንድሜ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
የኔ የምንግዜም አንደኛ ነህ እኔም ማአከላዊ እዝ አካባቢ ነው ያደኩት ስሜትህን እጋራዋለሁ እረጅም እድሜ አመኝልሃለሁ ከነቤተሠብህ😍
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 года назад
ፀሐዬ በወጀብ እና በማዕበል እማትወዛወዝ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ አገር ወዳድ የሰው ጥግ ከቴዲያችን ጋር የሆነ የአገር ነገር ሰርታችሁ ባዳምጥ ምኞቴ ነው ! ኑርልን
@Hamza-Ali_
@Hamza-Ali_ 2 года назад
የማትቀየር ?ስለ ትግራይ ህዝብ ስቃይ ተናግሮ ቢሆን ኖሮ ዘረኛ ይባል ነበር
@user-me5xi3pb6b
@user-me5xi3pb6b 2 года назад
ፀሀዬ ዮሀንስ ከዘረኝነት የጸዳ በኢትዮጵያዊነቱ የኮራ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና ነክ እግዚአብሄር ካንተጋ የሁን አሜን💚💚💚💛💛💛🧡🧡🧡
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
እባክሽ እንደማመር
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 года назад
😀😀😀.....
@smd7650
@smd7650 2 года назад
Really 🤣 demo banderachu tekeyre ende 💚💛🧡👈😜😆😂🤣
@elsateame952
@elsateame952 2 года назад
ኤርትራዊ ነው።
@smd7650
@smd7650 2 года назад
@@elsateame952 eshe tekebelenal yalchehuten yeseferen leji enant kalachu 😂 kefelegachu gen wesedut gift 🎁
@addisgirma8211
@addisgirma8211 17 дней назад
ይህ ዘፈን ከአንጀት ህቅ አርጎ ያስለቅሳል የድሮዋን አገራችንን ይሙልስልን አልላክ😢
@shifferawhajito9098
@shifferawhajito9098 2 года назад
ፀሐዬን መግለፅ ባልችልም ቆራጥና ወለም ዘለም የማይል ጀግና ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው :: ባካልም አናግሬው አውቃለሁ ኢትዮጵያውነቱ የማይለወጥ አስደናቂ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: ረዥም እድሜ ተመኘሁ ::
@foziyaseid5058
@foziyaseid5058 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ይሁን! ፍቅር ይበልጣልና ጀሊሉ ፍቅር ይስጠን😍 ዘረኝነት ጥንብ ሲሆን ዘረኛ ሰው ደግሞ ጥንብ አሳ ነው😍 #ፀሀዬን የምትወዱ የት ናችሁ?😎
@anwarkedir1636
@anwarkedir1636 2 года назад
እውነተኛ ሀገር እና ህዝብን ወዳድ ሰው ከመጣው ከሄደው ስርአት ጋር አብሮ የማያሸረግድ ልዩ ሰው
@wunetuyiferdal7577
@wunetuyiferdal7577 2 года назад
Tku
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
BETAM ....... Sew min yilegnal .......hizb makber.....ye diro sew yemibalew ......malet new meselegn!!!!!!!
@user-vr6tf6el7c
@user-vr6tf6el7c 2 года назад
ትክክል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 года назад
ጸሐዬ ማለት ከመልካም ቤተሰብ የወጣ ከጨዋ ማሕበረሰብ የወጣ አርቲስት ነው ጸሐዬ በጣም የምወድሕ የማከብርሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ ጸሐዬ ምርጥ ሰው 💚 💛 ❤️ 🙏🙏🙏
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 года назад
ፀሐዬ የማይረሳው ትልቅ የፍቅር ሰው። ሰላየሀለህ በጣም በጣም ደሰ ብሎኝል በዚላይ ያለፉትን ፎቶውችህን ሳይ እውነት ፎቶው። ከጊዜው ጋር እንዴት ደስ እንሚለረ ዝምብዬ አስብኩት እጅግ በጣም እንውድሐለን ኑርልን ጤና ከረጅምእድመረ ይስጥህ አሜን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 года назад
ፀሐዪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
እባክህ ደምረኝ
@Maki-234
@Maki-234 2 года назад
@@adha-1991 ss
@halimaali4383
@halimaali4383 2 года назад
Aameen
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
@@adha-1991 😂😂😂ስድቡ ምን አመጣው አልደምርም መብትህ ነው😂😂😂
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
አሜንንንንንን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ቃላቶች የሉኝም ኮሽ የማይልበት ከዘረኝነት የፀዳ በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር ለሃገሩ ጥልቅ ፍቅር ያለው ፀሃዬ ዮሃንስ ከነማይሰለቹ ዘፈኖች ከማይጠገበው ድምፁ ጋር ሁሌም በነበረበት አቋሙ የፀና ኢትዮጲያዊ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ !!!
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
አይ ፀሀዬ አባቴን በአንተ አስታዉሳለሁ በጣም ይወድሀል በሕይወት የለም ሁሌም ያመኝል
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
ማን እነደ እናት ማን እንደ ሐገር ኢትዮጽያ ከእግዚአብሔር በታች እናምስግንሐለን ፀሐይ ዮሐንስ ነዋይ ደበበ ጥላሑን ገሠሠም ።😢
@geminimars7704
@geminimars7704 2 года назад
ፀሀዬ ትልቅ ሰው! ድሮም እወድሃለሁ አሁንም እወድሃለሁ:: እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏼 He is iconic figure of Ethiopia 💚💛❤️ Thank you Seifu for interviewing this amazing human being!
@user-py9pe6ct6u
@user-py9pe6ct6u 2 года назад
እንደ እናተ አይነት ትልልቅ ዘመን የማይሽራቹ ኑሩልን አከብርሀለው ንፁ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 2 года назад
ፀሀየ ዮሀንስ ማለት የተለየ ሰው ሰው አክባሪ አገር ወዳድ ጨዋ ይገርመኛል ያለው ፀባይ በሀገር ወዳድነት የማይቀየር የኢትዮጵያ ልጅ እምናከብረው ልዩ አርቲስት ድሮም በአቋሙና በሚዘፍናቸው ዘፈኖች አድናቂው ነኝ ስለፀሀየዮ ዮሃንስ ብዙ ማለት ይቻላል እድሜና ጤና ይስጠው ::
@jesusislord288
@jesusislord288 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤ አሁን ዘፈኑ ይበቀሃል ቀሪ ዘመንህን ለክርስቶስ ስጥ ምናልባት አግዚአብሔር ለዚህ ይሆናል ከብዙ አደጋ ያተረፈ ጌታ ይወድሃል አሁን የቀረህን ግዜ ክርስቶስ አየሱስን አንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል የቀረ ግዘህ የተድላ ይሆናል
@-Godisreal
@-Godisreal 2 года назад
netsu orthodox newe menafeke mehone ayefelegem
@emuemu9129
@emuemu9129 2 года назад
@@-Godisreal አፌ ቁርጥ ይበልልው🙏😘
@abreshi5025
@abreshi5025 Год назад
ኧረ ንገርልኝ እማ😂😂 !ዝም ብሎ ይዘባርቃል ንስሀ ግባ አትሽሎክሎክ , ንቃ አሁን አንተን መንገድ እና ትራንስፖርት በስም ማጥፍት ብትከሰስስ መንጃ ፍቃድ ኧ ሂ ሂ, ክብርህን እንዳታጣ, ሳይፍሻ እንደሆን እንጀረዋ ነው
@hashbrownproductions7513
@hashbrownproductions7513 2 года назад
ፀሀዬ ፀሀዬ ፂሀዬ !!!! እግዚአብሔር ዘመንህ ቤተሰብህ ይባር ክ አንተ ሳዬ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታዉሳለሁ ነፁህ ምርጥ ኢትዮጵያ ፀሀዬ በጣም እንወዳሀለን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 года назад
አንተን ሳይ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታውሳለሁ :: ልክ ነው
@biruktawitsahlemariam3240
@biruktawitsahlemariam3240 2 года назад
😂😂😂😂😂አባት ሆይ ፈቅራችንን መልስልን ደከመን አባ በቃ በለን ማረን እባክህ ተስፋችን አንተ ብቻ ነህ😭😭😭😭😭😭
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 2 года назад
አሜን አሜን ፈጣሪ ያስበን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
Amen
@eyobgebrerufael9564
@eyobgebrerufael9564 2 года назад
የጸሐዬ ወላጆች አደጋ እንግሊዝ ትምህርት ቤት አካባቢ ሲደርስባቸው ጓደኛዬ አይቶ እየሮጠ መጥቶ መናገር አቅቶት ሲርበተበት እስታውሳለሁ። ግዜው ልክ ላልሆነን እችላለሁ ግን በ 1988/9 አካባቢ ነበር። የመኪና አደጋ ሲወራ ሁሌ ይህ ክስተት ትዝ ይለኛል።
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 Месяц назад
bravo Tsehaye. ኢትዮጵያን ትወዳታለህና። ተወዳጅ ሆነህ ትመሰገናለህ።
@asnisime2495
@asnisime2495 2 года назад
Brilliant guy ፀሃይ ይሆንስ ክበርልኝ የኢትዮጵይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይወዴሃል ያከብርሃል ዘወትር ለዘላለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 года назад
ፀሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘረኝነት ያልተጠናወተው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዛ ላይ ምርጥ አራዳ የቤላ ልጅ ዝ ክብር ይገባኻል🙏🙏🙏👌👌👌
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Месяц назад
ፀሃዬ ታላቅ ሰው እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
@polarfighter6996
@polarfighter6996 2 года назад
ፀሐዬ አንተ ልዩነሕ ከዚሕ ባየበት ከሚበረግግ የነዋይ እንጂ አገር ፍቅር ከሌለው ቆቅ ትውልድ ታመኝና ነፃ በመሆንሕ የሁልጊዜሕ አድናቂሕ ነኝ በዚሁ ቀጥልበት ለአገራችንም ጥ,ላ,ሁ,ን, ,,,!!
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 2 года назад
እውነት ግን ስሟ እራሱ ሲጠራ ስሜትን ይነካል ሁፍፍፍ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሉም አልፎ አንድ የምንሆንበት ቀን ይመጣል ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@550891
@550891 2 года назад
ፍጹም የማትለወጥ ድንቅ የኢትዮጵያችን ልጅ ጸሃዬ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ።
@tsinat982
@tsinat982 2 года назад
ፀሐይ ብለው ስም ያወጡልህ እናት አባትህ የተባረኩ ይሁን እግዚአብሔር ክብር ይጨምርልህ❤️ ኢትዮጵያን በአፍ ብቻ ሳይሆን ሁለመናህ ይመሰክራል ሁላችንም እግዚአብሔር እንዳንተ ያድርገን
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 года назад
ዘመኑንን ሙሉ ለሀገሩ የዘመረ ምርጥና ብርቅዬ የሀገር ልጅ፡፡ ሌላዉን በአርምሞ ዝም ብሎ ሙያዉን ሆኖ የኖረ የሰዉ ልክ ነዉ ጸሀይዬ
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 года назад
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ፀሀየ እንደ ሌላው አሽቃጭ ሳትሆን ምርጥ የህዝብ ፍቅር ያለህ ትልቅ ሰው .... በጣም ነው እምንወድህ ❤❤❤❤❤❤
@yimer2543
@yimer2543 2 года назад
ፀሃየን ሳይ እናቴ እና ሀገሬ መጀመሪያ ይመጡብኛል😘 ፀሀየ ዮሀንስ ትልቅ ሰው። ከፍ ብለህ ከፍታህ ላይ ያለህ አንጋፋ ባለሞያ ነህ። ክፋ አይንካብኝ ሁሌም አክባሪህ ነኝ 🙏🏻
@abeba2241
@abeba2241 2 года назад
ፀሐዬ ዮሐንስን ሳይ ያደግኩበትን ወርቃማዉን ጊዜ ያስታዉሰኛል እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንቁዉ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 года назад
እንዴት እኮ እንደምወደው በእመቤቴ ❤️❤️❤️❤️ሙዝቃወችህ ሁሌም ያስለቅሱኛል እንደአዲስ ነው የምሰማቸው አይሰለቹም እኮ ❤️❤️❤️
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 года назад
እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየሁ ፀሀዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@awolnur6796
@awolnur6796 2 года назад
ፀሀዬ ዮሀንስ ደስ የሚል ተጫዋች ዘመን የማይሽረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 года назад
"አቤቱ፧ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ" (ሰቆ. ኤርሚያስ 5፡21)፡፡ ይህን ጸሎት የምንፀልይበት ጊዜ ነው፡፡ ፀሐዬ ጤናና ዕድሜ ይጨምርልህ!!
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 2 года назад
ፀሐዬ ዮሐንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ !!!!ሐቀኛ ነሕ !!!ለዚሕም ነው ፈጣሪ ግርማ ሞገሡን። የሠጠሕ !!!!መልካሙን ሁሉ እመኝልሐለው !!!
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 года назад
Tsehaye is special. He deserve honorary doctorate.
@tilahung3043
@tilahung3043 2 года назад
I agree ☝️
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Год назад
Thank you!!!
@africansava8782
@africansava8782 4 месяца назад
የአኔ አባት ልክ እንደኛ እንደሴቶች አንጀትህ አይችልም ድምፃዊ ፀሀየ አንጀትህ ሰፋሳፋነህ በጣም ይከብዳል ሀዘን ከባድነዉ ❤❤❤
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 2 года назад
ፀሀዬ ወንድሜ የአንተ እናት አሟሟት እጅግ በጣም ቢያሳዝንም እኔም በናቴ ሞት እጅግ በጣም ልቤ የተሰበረ ነው እና የአንተ ዘፈን ማን እንደናት የሚለውን ስሠማ እንባዬ እንደጎርፍ ይፈሣል የሰፈሬ ልጅ በጣም አከብርሐለሁ እወድሀለሁ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ዛሬ ምርጥ ኢቶጽይዊሰው አቀርብከልን የጥንቱ ጽሀይየ ይዎኒሰ እድሜይሰጥህ😍
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 2 года назад
እውነት እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን በጣም ነው ደስ የሚለው ፀሃዬ
@halimaali4383
@halimaali4383 2 года назад
betam betam ya Allah
@workieafework6749
@workieafework6749 2 года назад
አሜን አሜን
@yohannesbiru9005
@yohannesbiru9005 2 года назад
Amne
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 2 года назад
ሰይፍሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ እንግዳ ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን ፀሀዬ ውድድድድ ተባረክልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@helenbirehane2248
@helenbirehane2248 2 года назад
ፀሐዬ ዮሐንስ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@reem-r8659
@reem-r8659 2 года назад
💚💛❤ፀሐየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም የምንወድክ የምናከብርክ ከዘረኝነት የፀዳክ አረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 💚💛❤
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 2 года назад
መቼም በፀሐዬ ዘፈን ትዝታ የሌለው የለም በተለይ ጊዜው ይርዘም እንጂ ማየት አይሻለሁ....ብቼኝነቴ ነው እኔ ማስታውስው.........
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ኢሻአላህ አንድ ቀን ኢትዮጲያችን አምራ እናያታለን🇪🇹☝🇪🇷👈እናመሰግናለን ብሮ
@tewdie6297
@tewdie6297 2 года назад
የአመቱ ምርጥ የሴፍ እንግዳ አርቲሰት ፀሀይ ዮሀንሰ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥህ ፀሀይዬ
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 2 года назад
ተወዳጁ ፀሀዬ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ የተወልድኩትም ካምፕ ውስጥ ነው የአገር ፍቅርና ወታደራዊ ስነ ስነስርአት እያየሁና እየተማርኩ ያደኩኝ !!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ፀሐየ የእውነት ቃል የለኝም ስወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 года назад
ሴፉሁ ዛሬ ከልብ ትልቅ የተከበረ ወጣትነታችን ያደመቀልን ከዘረኝነት የፀዳ አትዮጲያዊነት የሚሰብክ ንፁ ጨዋታ አዋቂ ሀገሩናሕዝቡን የሚጰድ እንግዳ ስላቀረብክልን እነመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏 ፀሐዩ አረጅም አመኘለከለወ አመኝልካለው እመኛለሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 года назад
ምናለ ድምጽ በኖረኝ እና እኔ ላንተ አንድ ዘፈን በዘፈንኩልህ አንተ ሁሌለሀገሬ ስለምት ዘፍን ማንም ወንድ የሆነ ኢትዮጵያዊነትን ከልብህ ሊያወጣው እንደማይችል ስላሳየህ ክብር ይገባሀል🙏
@honeyselametube
@honeyselametube 2 года назад
ፀሀዬ ምርጥ ሰው የሚገርም ስነስርዓት ካስታወስክ የንብ ባንክ ደንበኛ ነው ተራውን እየጠበቀ አንዲት እናት አጠገቡ ቁጭ አሉና ከቦርሳቸው የታሸገ ፡ የታሸገ አስር አስር ሺ ብር አውጥተው እንካ ቁጠር አሉት የሳቸውን ብር ሲቆጥር ተራ ሁሉ አለፈ አረሳውም ስነስርዓቱን እድሜ ይስጥክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ፀሐዬ ዮሐንስ ማለት ለኛ ልዩ ሰው በጣም የምንወደው ነው ። ከመጣው ጋር የማያጎበድድ የጀግና ልጅ ጀግና ነው። ለሀገሩ ያለው ፍቅር ታማኝነት በጣም ይደንቃል ሁሌ እንደተከበርክ ትኖራለህ ፀሐዬ💚💛❤
@alemk10
@alemk10 2 года назад
ያስቀመጡት ወርቅ ፀሀየ ዩሀንስ💚💛❤️ የሰፈሬ ልጅ እናቱ የሞቱ ግዜ አንጀቴን በላኝ 😭😭😭
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 года назад
የየት ሀገር ነው ምርጥ ሀሰው ነው
@yehewayeyesuseabat8397
@yehewayeyesuseabat8397 2 года назад
ኤረ ጻሃየ አሁን ወደ እግዛቢሄር ተመለስ ዘፈን ይብቃህ ወደ እግዛቢሄር ወደ ነፋስህ ተመለስ።
@yanetetshume
@yanetetshume 2 года назад
ስለአንተ መናገር ይከብዳል ፍቅር ብቻ ነህ❤️💗💕💕
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
እኔን የእናት ሞት በምንም ሞት ብትለይ እናት አትረሳም የእናትህን ነፍስ ይማርልህ!!!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 года назад
ዋው ፀሀዬ ዮሀንስ እንዴት እንደምወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ የሰው ልክ 🙏🌼🌼💚💚💛💛♥️❤️😍
@donpetros8285
@donpetros8285 Месяц назад
እናቴ ወደ ሰባዎቹ እድሜ ላይ ነበረች፤ ወጣቱ ጸሃዬን እጅግ ትወደው ነበር ። ይባርክህ አያ፣ እድሜ ይስጥህ ።
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 года назад
እሚገርመው ከልጅነቴ ጀምሮ በሚገርም ሁኔታ የማደምጠው ድምፅ የፀሃዬን ነው የማይለወጥ ስብዕናና ድምፅ በጣም አደንቅሃለው አከብርሃለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 2 года назад
ፀይዬ ዩሃንስ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ያራዳ ልጅ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ከፍቅር ጋር ይስጥህ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@melkamalemayehu
@melkamalemayehu 2 года назад
ፀሃዬ ለኔ ለምስኪን ኢትዮጵያን ተስፋ ሰጭ እና ተምሳሌት ነው ! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ! እኔ ትልቅ ፕሮግራም የማዘጋጀት እድል ቢያጋጥመኝ ከፕሮግራሜላይ ከፊት ቁጭ ብሎ ባየው የምመኘው ሰው ነው ! እንወድሃለን !
@tgkabede6871
@tgkabede6871 2 года назад
የሰፈሬ ልጅ ፀሀዬ አብሮ አደጌ የጃልሜዳ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ውድ ወንድማችን ከሚኒሊክ ሰፈር እናከብርሀለን ውድ ኢትዮጵያዊ
@mimiy8799
@mimiy8799 2 года назад
እናቴ ጋር ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ ተገናኝተው ነበር ልክ እቤት ሰትገባ መኪና አደጋ ደረሰባቸው ተብሎ ሰትሰማ ማመን ነበር የከበዳት በጣም አዝና ነበር ደግ እናቶች ለዘላለም ይኑሩ
@getnethailu2223
@getnethailu2223 2 года назад
ዛሬ ሙሉ ፕሮግራም አየው ጸሀዬ..........ውድድ...
Далее
Qattiq sevmas edi💔
00:23
Просмотров 689 тыс.
Опасный отель 🤯
0:32
Просмотров 8 млн
Daily life of a couple #couple #shorts
0:28
Просмотров 21 млн
Разговор после 30 -ти 😂
0:20
Просмотров 2,3 млн