Тёмный

ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ። 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 268 тыс.
50% 1

ምሉዕ ፋውንዴሽንን ለማገዝ
-የጎፈንድሚ ሊንክ gofund.me/2c9be2d2
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000523465035
- ስልክ.ቁ +25941034444
ከዛሬ ሳምንት የቀጠለው የጀግና መፍጠር እንግዳች ትግሰት እጅግ አስተማሪ እና አዝናኝ በሂወቷ ያሳለፋችበትን ጉዞ የ ህፃናት ረዳት መምህርትነት ብሎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት እና መምህርነት በተለይ በጣም አዝናኝ የነበረው የሰረጓ ቀን ባለቤቷ በብዙ ርቀት ሄዶ የአባቷን መኪና ለሙሽራ መኪና እዲሆን በማሰብ ሰርፖራይዝ አድርጓት በለቅሶ የታጀበ ሰርግ እደሆነና በትዳራቸው በልጅ ተባርኮ ልጃቸው የኦቲዝም እክል ሲገጥመው በጣም ተፈትነው ስራ ማቆም ድረስ የደረሰችበትን አስደማሚ ታሪክ አጫውታን ነበር በዛሬ ቪዲዮ ትግስት ምን አሳለፈች መሰዋትነት የከፈለችበት ልጇስ ምን ላይ ደረሰ የሚለውን አብረን የምንከታተል ይሆናል
This week's episode of Jegna Mefter Guest Tigist is a very instructive and entertaining journey she has had in her life, as a children's assistant teacher and as a flight attendant and teacher on Ethiopian Airlines, which was especially entertaining. We'll be watching what happens together.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 409   
@comedianeshetu
@comedianeshetu Месяц назад
ምሉዕ ፋውንዴሽንን ለማገዝ -የጎፈንድሚ ሊንክ gofund.me/2c9be2d2 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000523465035 - ስልክ.ቁ +25941034444
@gaga320
@gaga320 Месяц назад
እሼ የምታቀርባቸው እንግዶች ታሪካቸው ብቻ ሳይሆን አንደበታቸውም ውብ ነው።
@Adugnaatlaw
@Adugnaatlaw Месяц назад
❤አይገርምም
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Месяц назад
እናትነት ምንያህል ከባድ እደሆነ ለልጅ የሚከፈል ዋጋ ከባድ ነው ምላሽ የማይጠበቅ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው ጀግና እናት ነሽ❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Месяц назад
💚💛❤🤝
@user-wz7bm4lp6b
@user-wz7bm4lp6b Месяц назад
ምን አይነት እናት ነሽ በጣም ነው ነው የተገረምኩት እግዚአብሔር ካጠገብሽ ሆኖ ይርዳሽ እህቴ
@sentayhuhailu8657
@sentayhuhailu8657 Месяц назад
አየሽ ህመሜ ለበጎ ሆነልኝ ሚባለዉ ለዚህ ነዉ ለብዙሃን እናት መምህር መንገድ ሆነሽ እግዚአብሔር ብርሃንሽን በሰዉ ፊት ያብራልሽ ሞገስ ይሁንሽ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፋንሽ በረከትሽ ዘርሽ ይብዛ
@hayatali5711
@hayatali5711 Месяц назад
አደዚህች አይነት ሴት ነው ባለስልጣን ነገሮችን በዘደ መወጣት መወጣት የምትችል ጀግና ብዙ የሜይወራላቸው ጀግና እናቶች አሉ ❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
ኦቲዝም ያለባቸው የደሀ ልጆች በቃ ገንዘብ ከሌለን ልጆቻችን እቤት ቀሩ የሚለው ነገር እጅግ አሳስቦኝ ነበር ቲጂዬ የኔ ደግ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ተስፋችንን አለመለምሽ የደሀ እናት ውድድድ❤❤❤❤
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i Месяц назад
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@user-lp1dc6rj1b
@user-lp1dc6rj1b Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Месяц назад
አሜን እንኩዋን አብሮ አዴረሰን❤
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 Месяц назад
እንኩዋንም አብሮ አደረሰን።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
እናቶች ኦቲዝም ልጆቻችሁን በቤታችሁ መስራት እንደምትችሉ ይቺ እናት ምስክር ናት ከተሰራባቸው በደንብ ይለወጣሉ።
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz Месяц назад
በጣም ምረጥ እናት ነሸ ።አኛጤነኛ ለማሳደግ እግዚአብሔር እያማረረ
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Месяц назад
እውነትም ትዕግስት አንቺ እንቁ እናት ነሽ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 Месяц назад
ጵናት ያለሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ ከዚህም በላይ በብዙ እጥፍ በረከት ተባረኪ።
@lovely5582
@lovely5582 Месяц назад
Amen❤❤
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Месяц назад
እናትነት እንዲነው ለልጆቿ ያላት ፍቅር እጅግ ይገርማል አንቺ ጀግና እናት ነሽ ሽ አመት ኑሪ
@LemlemKibret-yu1hr
@LemlemKibret-yu1hr Месяц назад
ወይኔ ምን አይነት ጥሩ ሰው ነሽ ቃላቶች ያጥሩኛል አንቺን ለመግለፅ ተባረኪ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።
@hiwotbelachew6429
@hiwotbelachew6429 Месяц назад
የአመቱ ጀግና እናት❤❤❤❤ እግዛብሔር ጉልበትሽን ይባረክ
@hayatali5711
@hayatali5711 Месяц назад
ስታምር መልካም ስትሆን ውበት ይደፍብሀል
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k Месяц назад
ማን እንደናት በጣም ጎበዝና ጠንካራ እናት ነሽ ጉልበት የሆነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Месяц назад
አሜን 🙏
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Месяц назад
የኔ እመቤት ከዚሁ ጭንቀት ጥረት ጥንካሬ በኋላ ትልቅ ለውጥ በልጅሽ ላይ ማየትሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ እሁንም እሱ ይርዳሽ እሱ ያሳርፍሽ ከአንቺ አልፈሽ ቤት ውስጥ ተዘግቶባቻው ለተቅ0መጡ ህፃናት ድህነት ሆነሻል በርችልን የኔ እህት እሱ ጉልበትና ሀይሉን ይጨምርልሽ።
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Месяц назад
እናት ሁሌም ለልጆቻ ዋጋ ትከፍላለች ሲታይ ቀላል ይመስላል ጀግና ነሽየኔናት❤❤❤
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c Месяц назад
የምትገርም እናት ነች፡፡ ለብዙዎች ምሳሌ እና መፅናኛ ትሆናለች❤❤❤❤❤
@rehatube_
@rehatube_ Месяц назад
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ እሼ የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለው በርታልን
@user-fw3sl9xl6c
@user-fw3sl9xl6c Месяц назад
በስመአብ ውበት ጥንካሬ ትሁትነትሽ መልካም ሴት እደሆንሽ ታስታዉቃለሽ ጀግና ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤
@abekebe8712
@abekebe8712 Месяц назад
የምትገርም ጀግና እናት ንግግሯ ፈገግታዋ የምርም እናት የምትሰኝ እናት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 12 дней назад
እህቴ ቲጂ ፈጣሪ የድካምሽን ይቁጠርልሽ በውነት ልቤን ነው የነካሽው 🙏❣️😥 ❣️👏
@EyerusMaryam
@EyerusMaryam Месяц назад
እድሜ እና ጤና ለእናቶች ክፉ አይንኳባቹ እናት ያላቹ ❤❤🙏🙏ያለ እናት ህይወት ያስጠላል 💔💔
@helentube.
@helentube. Месяц назад
ለሞቱትም እናቶች ነፍሰ ይማር🤲🤲🤲
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 Месяц назад
ጥበብን ፣ ማስተዋልን፣ ጥንካሬን የሰጠሽ አምላክ ለሌሎችም መስጠትንም እንድትችይ ያደረገሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን። አስተዋይ እና ጠንካራ ሴት፣ አሁንም ወደፊትም አብዝቶ ይባርክሽ። ይቀድስሽ። አሜን ተባረኪልኝ።
@libanos-
@libanos- Месяц назад
የሴት ልጅ ዋናው እና ትልቁ አገልግሎት እናትነት ነው። እናትነትሽ የሚያስቀና የሚያስተምር የሚያንጽ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ የድካምሽን ፍሬ ያሳይሽ
@aberashtsegga8140
@aberashtsegga8140 Месяц назад
ታውቂያለሽ ላይችል አይሰጥ አንቺ ለሌሎች እንባ እንድትጠርጊ ነው የተጠራሽው የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Месяц назад
እግዚአብሄር አምላክ ዘርሽን ያብዛልን እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ 😢❤❤❤
@ArsemaD-ou1cg
@ArsemaD-ou1cg Месяц назад
Wow Amazing mother..... እናትነት እኮ ውበት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏❤
@kerubal23
@kerubal23 Месяц назад
Wow እንደዚህ አይነት ጀግና ጀግና ጀግና እኔም ብዙህ ተማርኩ እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ጀግኒት
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Месяц назад
እግዚአብሔር ለትዕግሥት እድሜ ከጤና ይስጣት ምን አይነትተፈጥግሮ ነው በጣም ከባድ ሀላፊነት ነው
@kibremoges3299
@kibremoges3299 Месяц назад
የእውነት ጀግና በጣም ደሰ የምትል የእውነት እናት እድሜ እና ጤና ይሰጥሺ
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Месяц назад
እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን ብርቱና ውብ እናት አክባሪሽ ነኝ ❤🥰
@SelamAlene-ix3zh
@SelamAlene-ix3zh Месяц назад
ያቺ በዚ ማልፍ ለሌላው መፍትሄ ነበር የ አግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ትልቅ ክብር ይግባሻል እድሜ እና ጤና ከነ በተሰብሽ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰👌
@sebelekebede3943
@sebelekebede3943 Месяц назад
ወይኔ ምን አይነት እናት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Месяц назад
You are wise and courageous wise lady..May God give you more grace ❤
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Месяц назад
ጥበብን ፣ ማስተዋልን፣ ጥንካሬን የሰጠሽ አምላክ ለሌሎችም መስጠትንም እንድትችይ ያደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን! ለራስ ሞልቶ ለሌሎች መትረፍ እንዴት ያለ መታደል ነው! ጀግና እናት ጀግና ቤተሰብ ናችሁ!!!
@SelamHunde-ss6jk
@SelamHunde-ss6jk Месяц назад
እናት ሲኮን እኔ የሚባለው ቀርቶ ልጆቼ እናትነትን በተግባር ያሳየች አመሰግንሻለሁ የእውነት ❤big respect ❤
@selamselam366
@selamselam366 Месяц назад
ድንቅ እናት ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤
@hayatetesfaye5172
@hayatetesfaye5172 Месяц назад
መልካም ሠው ነሽ የናትነትን ጥግ ያሳየሽ ለ ሌላም እናቶች የተረፍሽ ጀግና እናት ነሽ።
@tenad7309
@tenad7309 Месяц назад
ወይ እናት??? ለልጅዋ የማትከፍለው ህይወት የለም በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ክብር ይገባሻል::ሌሎች እናቶች ከአንቺ ብዙ ይማራሉ::
@SamryMohammed-ym4sz
@SamryMohammed-ym4sz 3 дня назад
ጀግና እህት አላህ ይርዳሽ ልጂሽ ሙሉ በሙሉ ድኖ ለስኬት ይብቃልሽ
@zkebede8763
@zkebede8763 Месяц назад
አንች ጀግና ነሽ የኔ እህት እግዛብሄር የሀሳብሽን ይሙላልሽ የልጅ ነገር ከባድ ነው
@kusokom
@kusokom Месяц назад
Thank you very much Eshetu🙏🏻 This means a lot to many mothers who cannot afford to get their children to receive such services as autism is a very expensive condition. I pray to do my best to support W/o Tigist's work. She has done a stellar work and we remain grateful to her. Be blessed!
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v Месяц назад
እውነት አንች ለልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለነዚህ።ህፃናት ሁሉ የእናት እናት ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mesfinalemu2006
@mesfinalemu2006 Месяц назад
ምን ያህል እንደወደድኳት እግዚአብሔር ይባርክሽ ታታሪና ቅን ሰው ነሽ አንደበትሽ በራሱ ጣፋጭ ቢሰማ አይጠገብም
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 Месяц назад
You are a definition of a good mother. may God bless you
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
የአመቱ ጀግና በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ትጂ የኔም የህቴ ልጂ አያወራ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አቺጋ ወይ እፍሬጋ ለማጣት እግዚአብሔር ቢረዳኝ😢😢በእዉነት ድቅ ነዉ❤❤❤❤
@hiwotfekadu4673
@hiwotfekadu4673 Месяц назад
የኔ እናት ተባረኪ ሚዲያ ሚጠቅመው እንዳንቺ አይነት የህይወት መምህር ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 Месяц назад
የኔ መልካም ለልጇ ኖራ ለሌሎች መትረፍ መቻል መባረክ ነው።
@Maria_Henock
@Maria_Henock Месяц назад
ቲጅዬ ሳላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ET እያለሽም ጎበዝና ደግ አስተማሪ እንደነበርሽ ምስክር ነኝ። እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።
@senai974
@senai974 Месяц назад
😢😢😢እያቅሱ 😢😢የሰማሑት ብችል ሕይወትን 😢ብሰጣት ያለችው አናት😢😢 ለልጅ ሕይወት የተምትሰጥ አናት ብቻ ናት አዚሕ ምድር ላይ😢😢እግዚአብሔር ይመሰ ሰለሑሉም ነገር ❤❤😂💪ጠንካራ እናቶች ናቹ እረጅም አድሜጨ
@kidufonka4943
@kidufonka4943 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ጀግና እናት ነሽ ተባረኪ ልፋትሽን ሁሉ እግዚአብሔር በመልካም ፍሬ ይክፈልሽ የጎደለውን ቸሩ መድሀኒዓለም ይሙላልሽ። እሼ ድሬዌች ስለምትመጣልን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር በሰላም ያምጣቹ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቹ እመኛለው❤❤❤
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Месяц назад
እናት እንደጡትዋ ሁለት ብትሆን እናት ሺአመት ትኑር
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Месяц назад
የእግዚአብሔር መንገድ ይገርማል ለሺዎች እንድትደርሺ ሰፊ ልብና አስተዋይ አእምሮ ስላለሽ ነው የተመረጥሽው🎉
@kelemwork8510
@kelemwork8510 Месяц назад
እግዝአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ይስጥሽ በርቺ !!
@nebt9215
@nebt9215 Месяц назад
ይሄን ክፉ በሽታ ያጥፋልን.. አንቺን ብርታቱን ይስጥሽ ጀግና ነሽ
@Eritrea3
@Eritrea3 Месяц назад
Beshta aydelm sis Special need nachwe
@user-pt6jy9eo9c
@user-pt6jy9eo9c Месяц назад
የኔ እናት ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የብዙዎች እናት ነሽ፡፡
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨረሶ ይማርልሽ ጎበዝ ሴት ነሽ የተዋሕዶ ልጆች የሆናቹ ግን ልጆቻቹን ከፀበል ከቅዱስ ቁርባን አታርቁ በጣም ለውጥ ታገኙበታላቹ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Месяц назад
ዋው ጀግና ቤተሰብ ተባረኩ እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Месяц назад
ፍፍፍፍፍ ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ያብረታሽ
@takelederesa
@takelederesa Месяц назад
የሚገርም የማሰደግ ጥበብ ክብር ለናቶች የምትሉ❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Месяц назад
ጀግናእናት ትለየለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቶች ክፉአይንከችሁ❤❤❤❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Месяц назад
Amazing ጀግና ነሽ ጀግና ሴት ልዩ ሴት ነሽ
@mahlettewolde9788
@mahlettewolde9788 Месяц назад
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ you are a wonderful example for a lot of parents at this time and a glimpse of hope for more children with spectrum. Thank you for sharing your story!
@user-kv2pr6yx3e
@user-kv2pr6yx3e Месяц назад
ለብዙ እናቶች እናት እንድትሆኝ ፈጣሪ አሁንም ይርዳሽ።ለእናቶች እናት ሆነሸቸዋል።
@selamselina7983
@selamselina7983 Месяц назад
የእኔ እናት በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የእዉነት ይንችን ጥንካሬ እንድሰጠኝ እለምናለዉ
@askalehagoz4792
@askalehagoz4792 Месяц назад
በጣም ድንቅ እናት ነሽ እድሜና ጤና ያድልሽ::
@yibralemgebrewoldyisak9717
@yibralemgebrewoldyisak9717 Месяц назад
ቲጂ ጨወ🎉ታ አዋቂ ቁምነገረኛ የፍቅር ሰው ነች ።ከሃያ አመት በፊት ነው የማቃት ከሃያ አመት በኋላ ያው መልካም እና ደነዠግነቷ አብረ😅ት ነው። she is now she was at it was before..The iron lady
@comedianeshetu
@comedianeshetu Месяц назад
የጎፈንድሚ ሊንክ gofund.me/2c9be2d2
@user-si8oc1sm8m
@user-si8oc1sm8m Месяц назад
በጣም ጀግና እናት ነሽ ቃላት ያጠረኛል አንቺን የምገልጽባት ❤😊
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Месяц назад
በጣም አስተማሪ ብዙ እንዳውቅ እድርገሽናል እሼ እናመሰግናለን እኔ እምለው ኦቲዝም የሆኑ ልጆችን ወደ አፍሪካ እያመጡ የሚያዝናኑ አሉ እኔ ከምኖርበት አገር ኢትዮጵያ አንዷ ነች በርች እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን💚💛❤👏😘
@Adis001
@Adis001 Месяц назад
ስለአንች መናገር ቃላት ያንሰያል የጀግና ጀግናነሽ፣እእቴ አንች የእግዚአብሔር መላክተያ ነሽ ብዙ ሕይወት እንደአዳንሽ እወቂ፣በርቺ ።
@ephratanahom
@ephratanahom Месяц назад
የኔ እናት አንደበትሽ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በህወትሽ ውስጥ አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Helen-xs8zh
@Helen-xs8zh Месяц назад
የተረጋጋች ትሁት ጠንካራ ሴት አፎ ውስጥ ገብቼ ነው ያየሁት በስመአም እራሴን እንዳይ ነው ያደረገችኝ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
አግዚአብሄር ያግዛችሁ እህቴ 😔 low mental functioning በጣም ከባድ መዳኒት የሌለው ግን ትግስት በጣም የሚያስፈልገው በእውነት እግዚአብሔር ጉልበት ብርታት ሞገስ ይሁናችሁ :: በእውነት አንቺ ጀግና መሪ ነሽ እልፍ ሁኚልን :: በእውነት ልቤ ከናንተ ጋር ... ladies you’re amazing don’t cry proud …. 👌🙏
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Месяц назад
ዋዉ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነውወ/ሮ ትግስ ከነባለቤትሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳማርልሽ አይዞ በርቼ❤
@rakebmekonen3259
@rakebmekonen3259 Месяц назад
የምትገርሚ ጠንካራ እናት ነሽ! እናት ለልጅዋ ምን የማትሆነው አለ 🥰🥰🥰
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em Месяц назад
Bravo ጎበዝ ሴት ይህንን መደገፍ ግዴታ ነው።
@enattekle-ss6ye
@enattekle-ss6ye 10 дней назад
እግዚያብሄር ልጅሽን ያሳድግ በጣም ጀግና ነሽ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
እህቴ በጣም ጉበዝ እናት ንቨ ግን ልጅሸን ቅዱሰ ቆርበን በታቆርቤዉ ጥሩ ነዉ የረገሸልት የሰጋ ነዉ ለንበሰችንስ ?❤
@destaabata4949
@destaabata4949 Месяц назад
አውነትህም ጀግና ኔሽ ለዘም እኮ ጄነት በእናት እግር ዉስጥ ናት የሉት ነብዩ ሙሃመድ ሶሉ አለ ነብይ ።
@misteremebetgebrehiwot
@misteremebetgebrehiwot Месяц назад
ጀግና ሴት ጀግና እናት ❤
@emebettegenaw4514
@emebettegenaw4514 Месяц назад
የሆነ ታሪች አስታወስህኝ እናቴ ዲዳዉ አይነ ስዉር ሆኖ የተወለደዉ ያኔ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎን ቆሞ የመሰከረ የ ቅዱስ ጊኦርጊስ ደቀ መዝሙር ..ልጅሽም ልክ እንደዚያ ነው ለሰወችህ ልጆች መንገድ እና መፍትሀ ይዞ የተወለደ .እና አምላክ በትልቁ ሲፈልግሽ እንደሆነ ተሰማኝ እግዚሃብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
😳ላይችል አይስጥም አምላክ ልብሽን እንደምትችይ ባንችም ብዙ ልጆችን ለ ችግራቸወ መሽጋግሪያ አምላክ አንችን መርጦሽል 😍አምላክ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿ይርዳሽ 🤲🏿🤲🏿
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Месяц назад
ዋው ዋው ትክክለኛ እግዚአብሄር የሚጠቀመ ሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሴት
@FikirteAbebe
@FikirteAbebe Месяц назад
ጀግና እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥን እግዚሐብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ ቤትሽ በበረከት ይጎብኝ ልጆችሽ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ሚጠቅሙ ምኮሪባቸው ልብሽ እርፍ ሚልባቸው እግዚአብሔርን ምታመሰግኚባቸው ልጆች ያድርግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ክፉ አይካሽ ቸር ይግጠምሽ መንገድሽ ሁሉ የስኬት ይሁን የነካሽው ሁሉ ይባረክ ያየሽ ይውደድሽ ጀግና እናት ጀግና ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ
@user-sf6rm6zu8c
@user-sf6rm6zu8c Месяц назад
ጀግና እናት ነሽ,እኔ ደሞ በእናቴ ተፈትኛለው ለ 15 ኣመታት ተፈትኛለው አሁን ግን ተመስገን።
@directeroffice
@directeroffice Месяц назад
ቲጂዬ የኔ ደግ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ🙏🙏❤❤
@truthonly386
@truthonly386 Месяц назад
Great mom!! instead of looking for therapists you yourself became one.
@mimileta5571
@mimileta5571 Месяц назад
The best Mom of a year ♥️🙌🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Месяц назад
ቲጂዬ በረከትሽ ይደርብን ትልቅ ትምህርትና እንደ ስምሽ ተዕግሥትን ስላስተማርሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 Месяц назад
እውነትም ጀግና እናት ❤ አወራርሽ ለዛሽ ደስ 😅 ሲል ልጃችሁ የምትመኙለትን ሆኖ እንድታዩት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ❤❤
@hiwot3848
@hiwot3848 Месяц назад
I remember her as a former colleague she was so amazing coworker and one day on our flight from Arlanda Stockholm like almost 10 year sago she was telling us about her son.i even remember what she told us . The story was one day her son saw when his dad was givingher a rose and after he son saw that he started giving her a flower from their garden .And once like 5 or 6 ago she gave me a training at aviation school she was a very good Instructor. I wish all your dreams come true tgye
@zeretutezera4058
@zeretutezera4058 Месяц назад
የሚገርም እኛ አገር ለነዚህ አይነት ልጆች ማስተካከያ ማስተማሪያ ስለሌለ ወላጆች እየተሰቃዮ ነው በዚ ነገር ላይ ቢሰራበት እና ዘርፍ ቢከፈት ጥሩ ነው ኢቺ እናት ታሳዝናለች ጎበዝ እናት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@demissiegashuphd
@demissiegashuphd Месяц назад
GREATE WOMEN! AMAZING JUSTIFICATION!!!!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አወራልሽ ጀግኒት ነሽ:: እራስ ወዳድ ባለመሆንሽ ለሌሎችም ተረፍሽ ዋው ያውም በነፃ እግዚአብሔር ይሙላልሽ ኢትዮጵያግን ለምንድነው ችግር ያለባቸውን ልጆች የምታገሉት? እንዳውም እኮ አፍ አይናገሩ እንጂ ጭንቅላታቸው ክፍት ነው:: መንግሥት ግን ጅብ ነው ይሄን እያየ ቢማር ሲሆን መርዳት ይገባል
@AmenThedros
@AmenThedros 11 дней назад
ምን እንደምልሽ አላቅም ቃላት የለኝምእግዛብሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
Далее
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
Просмотров 24 млн
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59