Тёмный

ልጅ ላይ አብዝቶ መጮኽን ለማቆም ቀላል ዜዴዎች:: ለአድማጭ የተሰጠ መልስ:: 

Inspire Habesha
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

አንድ አድማጭ የጠየቀችኝ ጥያቄ ልጄ ላይ በጣም እጮሃለሁ እባክሽን እርጂኝ የሚል ነበር። ልጅ ላይ መጮህን ለማቆም የሚያስችል ብልሃትን ከዚህ ቪድዮ ተማሩ።

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@leelove6134
@leelove6134 5 лет назад
Thank you
@maranata2865
@maranata2865 5 лет назад
መጀመርያ እኮ ቀስ ብለን ነው የምናገረው:: ግን ሳይሰሙ ሲቀሩ ቀስ ብለን እንጮሀለን ከፍ እያደረግን ሄዳለን ከዛ ተያይዞ ገደል ይሆናል👀
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 5 лет назад
አይንዬ አንቺ ሳትሆኝ እኛ ነን አንቺን ማመስገን ያለብን የህብረተሰቡን ችግር በደንብ አዉቀሽዋል የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይባርክሽ
@birtudem7419
@birtudem7419 5 лет назад
የእኛ የኢትዮጵያኖች ችግር ልጆች አያውቁም ወይም አይገነዘቡም ብለን ስለምናስብ ልጆቻችንን አናነጋግርም እንደ እኔ ሀሳብ ልጆች በጣም አዋቂዎች ናቸው ስለዚህ ማንኛውንም ነገር ስለሚረዱ መንገር ማስረዳት እና ለሚጠይቁት ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መስጠት መልመድ ይገባናል ለምሳሌ አንድ የሁለት አመት ልጅ እህቱን ቢመታት ማድረግ ያለብን ሳንጮህ በቀስታ መማታት እንደሌለበት ሲመታት እንደሚያማት ማስረዳት መቻል አለብን እና ለምን እንደመታትም ምክንያቱን መጠየቅና መልሱንም መስጠት አለብን ይህን ካደረግን በእርግጠኝነት ልጁ ከዛ በኋላ እህቱን አይመታትም በእርግጥ አሁን የ2 አመት ልጅ ምን ያውቃል ትሉ ይሆናል ግን ከሁለት አመት በታች ያሉ ልጆችም ያውቃሉ በተጨማሪም በየእምነታችን የመፅሀፍ ቅዱስ ወይም የቅዱስ ቁርዓንን ቃል እንደ እየ ዕድሜያቸው ብናስተምራቸው ያንፃቸዋል ወገኖቼ ልምዴን ለማካፈል ብዬ እንጂ ከእናንተ አውቃለሁ ብዬ አይደለም ይቅርታ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ Birtu ለምክርሽ:: በጣም ጠቃሚ ነው::
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 3 года назад
Thank u marye ...well said
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 5 лет назад
ልጆችሽ ታድለዋል በቂ እውቀት የላት እናት ሰላላቸዉ
@zufanmesfin2008
@zufanmesfin2008 5 лет назад
እውነትሽን ነው የእኔ እህት ።
@masimusit2052
@masimusit2052 5 лет назад
ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ ትላንትና ማታ ከልጄ ጋ በጣም ተጯጩኽን አልሰማ ብሎኝ እያለቀስኩ ነው የተኛሁት እና ጥዋት ተነስቼ ፀሎት እንኳን ማድረግ አልቻልኩም እና ቁጭ ብዬ ብቻ ጌታ ሆይ ለማነው ምነግረው ከማንስ ነው ምክር የማገኘው በማለት አማረርኩ ልጄን ት/ ቤት ከሸኘሁ በኋላ እኔም ወጥቼ ባቡር ላይ ቁጭ ስል ሙባይሌን ስከፍት ልጆች ላ ይ መጮህ ምን ችግር እንዳለው ከፍቼ ሳዳምጥ በጣም ነው የገረመኝ ምክኒያቱም ይህን አርእስት 7 ወር አድርጓል እና ለኔ የላክሽልኝ መሰለኝ በጣም ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለው 🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
I’m happy to hear this. You can also watch this ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mN7oyvvzTLQ.html
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 лет назад
አይንዬ እኔም የመጮህ ችግር አአብኝ። አምላክ ይርዳን።
@hananketii7980
@hananketii7980 5 лет назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አብዛኞቻችን የምናደርገው ነው እኔ በበኩሌ ካንቺ ብዙ ነገር ነው የትማርኩት አመሰግናለሁ አይኒ
@alem6447
@alem6447 5 лет назад
ልክ ነሽ እውነት ለመናገር ከሆነ ልጆችን በፍቅር ለማሳደግ እውቀቱ በጣም ይጎለናል እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን ምክርሽ በጣም አስፈላጊ ነው እውነት ልጆቻችንን በፍቅር ለማሳደግ ትዕግስት እና ለልጆቻችን ጊዜ መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ከልብ እናመሰግናለን ለምክርሽ በርችልን እህታችን 👌👌👌
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ አለም
@metibelay5500
@metibelay5500 5 лет назад
Thanks for doing this especially for our community. God Bless you. Best thing when any one pickup the kids don’t go without taking snacks cause it makes conversation easier
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
ድጋሚ እየሰማሁ ነው ተባረኪ አይኒ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ አመሰግናለሁ
@desalegnkumera6655
@desalegnkumera6655 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸዉ ምክንያቱም መንፈስን ያሳድሳሉ እናመሠግናለን
@yohanesberhne8703
@yohanesberhne8703 5 лет назад
በጣም ነው የማመሰግነው በውነት የኔም ችግር ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውበት
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ነው የተማርኩብሽ ልጄን የጎዳሁት ያህል ተሰምቶኛል ለማስተካከል እጀምራለሁ በጣም ነው የሚያናድደኝ የሰባት አመት ልጅ ነው ስጮህ ነው የምዉለው 😢😢😢
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 месяцев назад
ጥሩ አይደለም አንቺም ገብቶሻል
@የኸውላእናት
@የኸውላእናት 5 лет назад
እኔም አርብ ሀገር ላይ 5ልጆች አሉኝ አልሀምዱሊላህ እና ልጆቸን እንደት ጡሩ እናት መሆን እንዳለብኝ መማር እፈልግ ነበር አንችን አላህ ስጠኝ አመስግናለሁ አይንየ
@God-ts2gz
@God-ts2gz 5 лет назад
ሀይ አይነ ቆንጆ ተባረክ ዘመንሸ ይባረክ። ሳላመሰግንሸ አላልፍም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 лет назад
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 4 месяца назад
አይኒ ልጄ በጣም የዋህ ናት 4 ዓመት ሊሆናት ነው እና በዚህ የተነሳ ልጆች ሞኝ እያሉ ይሰድቧታል እኔ የልጆቹን ወላጆች እንዲያስቆሟቸው ብነግራቸውም ባሰባቸው እኔ ደግሞ ልጄ ስትጎዳ ማየት ስለማልፈልግ ልጄቹን ተው ስል ተጋጨን ባለቤቴም አንቺ ከሰው ጋር እንዳልኖር ታደርጊኛለስ እያለ ይጨቀጭቀኛል አይኒዬ የማደርገው ጨነቀኝ እንባ እያነባው ነው የምፅፍልሽ እኔ በልጅነቴ ስሰማ ያደጉት ነገር ከብዙ ነገር ወደ ኋላ ጎትቶኛል ልጄም እንደዚህ ሲገጥማት የማደርገው ግራ ገባኝ እባክሽ ዓይኒ አንድ ነገር በይኝ አመሰግናለሁ፡፡
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 месяца назад
Join our group. You may find info previously discussed in the group. If not, we can have more discussion on this: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
@nola_pt2226
@nola_pt2226 5 лет назад
አይኒ እግዚአብሔርይባርክሽ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ካንቺ
@genethana1145
@genethana1145 5 лет назад
Hi my princess sis, first I like to say big thank you to you. Every time your video is very interesting and helpful to me. This video is my life. I do ever day for my daughter.
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
እናመሰግናለን እህታችን ይህ ጠቃሚ ምክር ነው 🙏
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 4 года назад
ገነ ዛሬ ነው ይህ ኦዲዮ የሰማሁት በጣም ነው የወደድኩሽ እኔም በጣም እጭዋለው ከመጮህ የተነሳ በጣም ከልጆቼ ጋር በችግር ላይ ነኝ። ሰብስባ ድግሞ ላልሺው ካድጉ ባሃላ ሞክሬ ነብር ግን እንቢ አሉኝ እሁን Teen ሆነዋል ለማንኛውም በጣም ዳስ ብሎኛል ስላግኝውሽ እነመስግነልን ሌሎቹንም ኦድዮ እስማለው ልጆቼ ትንንሽ የነበሩ ከጊዜ ባግኝሽ ኖሮ ጥሩ ነብር
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
አይዞሽ አሁንም ማስተካክል ትችያለሽ 18 እስካልሞላቸው ድረስ:: ግን ብዙ ማወቅ አለብሽ እንዴት ነግሮችን መስመር እንደምትያስዢ::
@TsegaTK
@TsegaTK Год назад
እኔ ኣለሁ ዛሬ የምሰማ። የኔ ችግር ደሞ ካል ጮኩ ቶሎ ኣይሰሙኝም። የኔ ጭሆት ለምደውታል
@naodbelai5325
@naodbelai5325 5 лет назад
Great advice. Thank you.
@jesusislord5807
@jesusislord5807 5 лет назад
Samnt beziy gday asb neber ena yannchem program lemegemerya gize new yayehut betam dess alengi My God bless you🇨🇦🇨🇦🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 5 лет назад
Very true , Thanks for sharing & God bless you❤️
@menberehille7754
@menberehille7754 5 лет назад
Thank you very much god bless
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 5 лет назад
ሰላም አይንዬ ልጅም ላይ ሆነ ሌላ ሰው ላይ መጮህ እንዴት ልምድ ይሆናል ? መጮህ ተፈጥሮአዊ በመሆኑ የሚያስጮህ ነገር ሲገጥም መጮህ አይሆንምን? ይህን ስል መጮህ ጥሩ ነገር ነው ማለቴ አይደለም ነገርግን ጩኸትን የመቆጣጠርን መንገድን መምረጥና ማዳበር ግን ካለማወቅ የሚሆንን ጩኸትን ይቀንሳል በመጨረሻም ያጠፋዋል ። ስለዚህ የምትችይ ከሆነ በመጮህ ተፈጦሮአዊ መሆን አለመሆን ላይ የምትይን ካለ እባክሽ የምታውቂውን ብታስተምሪን።
@zufanmesfin2008
@zufanmesfin2008 5 лет назад
አንዬ የእኔ ማር እናመሰግናለን ተባረኪ።
@selama716
@selama716 3 года назад
የኔ መልካም እናመሰግናለን😍
@layladubai482
@layladubai482 4 года назад
I think you are Good mam after attending you already I Know something thank you
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you for sharing 👍💕
@user-gx3do2np7o
@user-gx3do2np7o 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው ግን እግሊዘኛውን በትተረጉሚው ጥሩ ይሆናል በተረፍ በርች በጣም ደስ ይላን
@meronmichael9331
@meronmichael9331 5 лет назад
ሰላም አይንዬ እንኳን ደና መጣሽል ሁሌም ኑሪልን የኔ ቆንጆ
@mominayesufmohamed5803
@mominayesufmohamed5803 5 лет назад
በጣም ጥሩ ትመህርት ነው እናመሰግናለን፡፡ ሁለት ልጆች አሉኝ መንታ ናቸው 5 አመታቸው ነው ትምህርት አይወዱም አሻንገሊት መመልከት ነው የሚወዱት ትምህርት እንዲወዱ ምን ማድረግ አለብኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
የ5 አመት ልጆች ስለት ትምህርት ሊደሰቱ አይችሉም:: ጥናትና የቤት ሥራ መሥራትን የሚያስደስት (fun) ነገር ማድረግ አለብሽ::
@melesasaramelesa6089
@melesasaramelesa6089 4 года назад
Inspire Habesha If
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
Tikekel Nice information 👏👏
@emuteklu5970
@emuteklu5970 4 года назад
Yenekonjoo thank you, gin lije 2 amet ke sidist worua new...enen kebet alasweta bila betam sitaleks enaded ena echohalehu min laderg?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
የት ነው ልጅቱን ጥለሽ የምትሄጅው? በቂ ጊዜ አታገኝሽ ይሆን?
@hayathassenmohammed2544
@hayathassenmohammed2544 5 лет назад
ይሂ የኔም ችግርነው በጣምነው እማመሰግነው
@mengeshamengesha4134
@mengeshamengesha4134 5 лет назад
Thanks for good information mom
@Lina95-f1u
@Lina95-f1u 5 лет назад
Yalshw hulu tekekl new enamsgenaln ❤️❤️💯🙏🏻
@messymessys5728
@messymessys5728 5 лет назад
Like ende Lige ale ende temsasay bahery . estmelawon NiGerin
@susaaklilu7536
@susaaklilu7536 5 лет назад
Thank you for posting
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 лет назад
Great!
@jesusislord5807
@jesusislord5807 5 лет назад
Geta abzto ybarksh beunet bless you
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 года назад
True 😍
@yebralembelete8497
@yebralembelete8497 8 месяцев назад
አባክሸ አንዴት አድረጌ አንድ ልጆ ናት ግን ሀይለኒናት ለድናት እፈልጋለሁ ልጅ በጣም ታሰቸግረኒለች እኔም እራሴ መቁጣጠረ ያቅተነመል እቁጣለው እጮለው ዉደራሴ ልመልሰ እፋልጋለው እባክሸን ምከሬኒ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 8 месяцев назад
ቪድዮው ላይ የሰጠሗቸው ሃሳቦችን ሞክሪ ውጤት ታገኚበታለሽ
@saraabi7780
@saraabi7780 5 лет назад
Good point
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
እናመሰግናለን እህታችን የሁሉ ችግር ይህነው እኔ ግን የሚጮህብኝ ሰው አልወድም አንድሰው ከጮህብኘ በጣም ነው ምናደደው ከዛም ሰውየውን ያስጠለኛል ለማየት ድምፃን ለመስማት አልፈልግም ምን ይሻላል እህት
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እውነትሽን ነው። ማንም ሊጮህብሽ አይገባም
@የማርያምልጅየማሪያምልጅ
Thank u my dear
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 лет назад
Gena Alsemahutm resu sayew gena lba des Alew yeha yena cger new semchaw eskmles tebarke Egzabher balesh hulu yechemrelsh
@selenatbegashaw5173
@selenatbegashaw5173 5 лет назад
Thank u 👌
@emebetteshome5974
@emebetteshome5974 4 года назад
አይኒ ተወዳጅ ነሽ 💞
@hiwiha
@hiwiha 11 месяцев назад
የቤተሰብ ስብሰባ ምን መምሰል እንዳለበት እና ምን ምን መወያየት እንደምንችል ብትሰሪልን ጠቃሚ ይመስለኛል።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 9 месяцев назад
ሰላም አንቺ ና ልጆቻችሁ ተወያይታችሁ ና አንቺም የምትፈልጊው ነገር ነው መሆን ያለበት:: ቴሌግራም ግሩፖችንጋ ብትቅላቀይ መልስ ልታገኚ ትችያለሽ አለዚያም በግል መልእክት ብትልኪልኝ እመልሳለሁ t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ
@selamhaile3397
@selamhaile3397 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
You’re welcome Selam.
@gy8086
@gy8086 5 лет назад
Betam yemigrm aglalest new enama leke endau neberku mecham egzhabhar melkam new betam yesmage selnber belkso neber yemilemenew amlkan! Ena endalshew kes bekes new yakomkut leke lecoh sele tolo beya wedchwata egbalhu chuget aidkme yegmral!!
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 5 лет назад
Erdatash begenzeb aygemetm betam new mwedsh tena ystsh
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 лет назад
በሰው ልጅ የሚቃጠል ምን ትመክሪያለሽ በአረብ ሀገር ልጃች ሽበት ሆኛለሁ በራሴ ቢሆን ምን ነበረበት አዮ ብቻ ይጠቅማል ምክርሽ እናመሠግናለን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
እንግዲህ ሥራ መቀየር ነዋ ብዬ አስባለሁ በሥነ ስርዓት ማሳደግ ካልተቻለ::
@helennahusenay9697
@helennahusenay9697 2 года назад
Tiru mikir new betam amseginalw
@rrrrrr975
@rrrrrr975 5 лет назад
ምርጥ ምክር ነው
@aziserak4743
@aziserak4743 5 лет назад
Thx ayni 👌😍
@frehiwotshiferaw3703
@frehiwotshiferaw3703 5 лет назад
God bless you more!!
@hiwetgremdhin3529
@hiwetgremdhin3529 5 лет назад
Detärinte
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 лет назад
Enameseginalen
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 лет назад
እኔ እንኳን ልጄ ላይ መጮህ አልወድም ግን አንዳንድ ቀን ጥፋት ሲያጠፋ እዝትበታለሁ እና ሁል ጊዜ በዛትኩ ቁጥር ምን ያህል እንደሚፈራ እና እንደሚጨነቅ ተረዳሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
አብነት ዛቻም ቢሆን ጥሩ አይደለም
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 года назад
ዛቻ ቀኑን ሙሉ የዛትሽበትን ልታረግ ነው ብሎ ተሳቆ እንዲቆይ ያረገዋል። እኔ በ 16 አመቴ ከቤት ጠፍቼ እንደወጣሁ የቀረሁት የምታሳድገኝ አክስቴ ዝታብኝ ወጥታ ያንን ፍራቻ በዛው ወጣሁ ቀረሁ ቀረሁ ። አሁን የሁለት ልጆች እናት ነኝ በልጅነቴ የደረሰብኝ ተፅእኖ አሁን ልጆቼ ላይ እየተገለጠ ተቸግሬ ሳይካተሪስት እያማከርኩ ነው። በትውልዴ እንዳይቀጥል
@yohonateame919
@yohonateame919 5 лет назад
Ye 2 amet lije betam new yemishohubet atisemam lemin ehen gega new eyetebalesh mitabalash atisemam biye eyesedebku eshohalehu abatwa demo minim ayilatim atimshiyat atishohibat eyalenew yeminageren ahun erguz ney 2 saymeta kesbiye sinagerat lemestekakel alshalkum
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
እልገባኝም ለምን ማስተካከል እንዳቃተሽ::
@thankyouforwhatihavejj2853
@thankyouforwhatihavejj2853 3 года назад
Ebakish 5 amt lije ayisemam siketil betam naw kelis yemilel lehulum nager.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
What is “kelis”?
@munanuru2032
@munanuru2032 5 лет назад
Ayni era ebakeshhhhhhhhh erjige enam bezu cheger alebege
@betakume5213
@betakume5213 5 лет назад
Tebarki
@user-fj4cj2is8z
@user-fj4cj2is8z 5 лет назад
Yareb leg hula new yemtohew betam betam new yemeyanadedut salfeleg beged endetoh yadergugal
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ጩኸርማ የራስሽ ምርጫ ነው:: እራስሽ ላይ መስራት አለብሽ::
@user-fj4cj2is8z
@user-fj4cj2is8z 5 лет назад
Inspire Habesha emokeralehu ena ega menem menem alsema selug new yemetohew and kenema yasabedugal
@user-rw1ut9hz7q
@user-rw1ut9hz7q 5 лет назад
አመሠግናለሁ አይኒ
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 3 года назад
Yene tarke now 4 lijoche alhughe 2 lija wode now 5 ametu now baxame matawalwe echowolwe egzbehar yerdane thanks ehitachene
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ምን እንደምል ግራ ገባኝ እራስሽን አረጋግተሽ ጥሩ እናት ሁኚ ልጁ ይጎዳል
@asmerttekle3008
@asmerttekle3008 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ለሚጮሁ ልጆች መፍትሄ ካለሽ እባክሽ የጎረቤት ክስ ገደለኝ እኔም በጣም ጩኸታም ሆንኩ እባክሽ መላ ካለሽ አ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ግን ብዙ ጊዜሽን ከነሱ ጋር ካጠፋሽ እና ፍቅር ከሰጠሽ የበለጠ እየተዉ ይሄዳሉ::
@sarasara2256
@sarasara2256 4 года назад
Silkishn lakiln
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
እናመሰግናለን አይኒ ከመተኛቴ በፊት መጣሺ
@zdabudi9165
@zdabudi9165 5 лет назад
እናመሰግናለን እባክሽ እህቴ አኔ ሞግዚት ነኝ በአረብ ሀገር ውስጥ ነኝ ያለሁት 3 4 ዓመት ልጆች ናቸው ልጆቹ በጣም በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው ግን እወዳቸዋለሁ
@ሶሲካሳ
@ሶሲካሳ 5 лет назад
እባክሽ እህቴ ልጄ ሁለት አመት ከሰባት ወር ናት ነገር ግን በፍፁም በእጅዋ አትበላም ብዙ ሞከርኩኝ በፍፁም እንቢ አለችኝ እኔ ሳበላት ግን ትባላለች በጣም ተጨንካለው ምን ትመክሪያለሽ አመሰግናለው
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 5 лет назад
እህቴ ይሄዉልሽ በጣም ሶፍት የሆነ ኬክ ግዢና በጣም በትንንሹ ከትፈሽ ወንበር ላይ ሳይሆን መሬት አብረሻት ቁጭ ብለሽ እንድታይሽ እያደረግሽ አንቺ ቀስ እያልሽ ለራስሽ ቢይ አንቺ የምታደርጊዉን ታደርጋለች ኬኩ ስለሚጣፍጣት ሌላዉምንም እንደዚ እያረግሽ አስለምጂያት ቦታ ቀይሪ መሬት አድርጊዉ ወንበር ላይ ካሰርሻት እጅሽን ትጠብቃለች በይ ፈጣሪ ይርዳሽ ዉሀ መጠጫ ለራስሽም ከልጅሽ ጋር አንድ አይነት ግዢ አቺን አይታ ትሞክራለች
@ሶሲካሳ
@ሶሲካሳ 5 лет назад
እሺ የኔ እመቤት በጣም አመሰግናለው እሞክራለው
@የኸውላእናት
@የኸውላእናት 5 лет назад
እህቴ እኔ የ8አመት ልጂ በእጁ አይበላም በጣም ጤነኛ ነው ግን የምግብ ፍላጎት የለውም ሁሌም እናደዳለሁ እኔ ካላበላሁት አይበላም አሁን ግን እየተሻለው ነው እና አንሽሪ እህትያጋጥማል
@ሶሲካሳ
@ሶሲካሳ 5 лет назад
እሺ እህቴ እግዚአብሔር ይስትልኝ ቅን ሰው ነሽ
@rahellemma60
@rahellemma60 5 лет назад
ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@yohannesatsbaha6646
@yohannesatsbaha6646 5 лет назад
ይህ ትምህርት ለሚስቴ ይመለከታል ጥሩ ትምህርት ነው እንዳይጮሁ ምን ማድረግ አለብንኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ቪድዮ ላይ የተገለፀውን ታድርጋ
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 года назад
መፍትሄውን እኮ ነው የምትናገረው ወንድሜ
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 5 лет назад
Batme enmsgnale yena ehte ❤❤❤❤❤
@wisaamseida7184
@wisaamseida7184 5 лет назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 лет назад
1ኛ ነኝ ዛሬ👍
@user-dk1vv7lc6u
@user-dk1vv7lc6u 5 лет назад
Eske Tube ሠላም
@user-dk1vv7lc6u
@user-dk1vv7lc6u 5 лет назад
Eske Tube 😂☺
@user-dk1vv7lc6u
@user-dk1vv7lc6u 5 лет назад
Eske Tube אמהר
@user-dk1vv7lc6u
@user-dk1vv7lc6u 5 лет назад
@hananadem5921
@hananadem5921 5 лет назад
Betam teru esti erasen lemekeyer emokeralew
@genethana1145
@genethana1145 5 лет назад
I am not good mother.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
You’re going to work on that though, right?
@seblewongelduguma4629
@seblewongelduguma4629 5 лет назад
All mum are good sis you are best mum sis be one and you can you are mum sis
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 5 лет назад
Ayezoshi ehta egzegzhbher erdshi tery elhunchi ente yelchume
@solesole5198
@solesole5198 5 лет назад
Ayzoshe true mom nesh yenat metfo yelem
@genethana1145
@genethana1145 5 лет назад
rut y 2018 Thank you very much
@user-zr5ju7ce4c
@user-zr5ju7ce4c 5 лет назад
Ena ulet lge algn ye 7&12 yer yebalegalu men yeshalal
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ጥያቄሽ ግልፅ አይደለም እህቴ:: በደንብ አብራሪ ወይም በኢሜል ላኪልኝ::
@bitsitisolomon6804
@bitsitisolomon6804 5 лет назад
አንቴ 10 ልጆጅና የልጆጅ ልጆጅ አሳደገሽ ገና አሁን ደግሞ ታስደጋለኛ ደስተኛ ናት ለምን 4 ልጆጅ ከባድ ነዉ የምትሊ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
Selam Bitsiti, አንቺ ልጅ አሳድገሻል?
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 лет назад
10 ልጆች ኣገር ቤት ከሆነ ጎረቤት ዘመድ ታላቅ እህት ታላቅ ወንድምም ጭምር ነው የሚያሳድጓቸው። የልጅ ልጅ ማሳደግ ማለት ግን ኣባት እናት በሞት ካልተለዩ በስተቀር ልጆችሽ ለእናትሽ ከሰጠሽ ራስ ወዳድነት ነው። ልጆችሽም ላንቺ ባዳ ናቸው።
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 лет назад
እንደ እኔ የሚጮህ አለ ግን ልጄን የባስ ብስጩ አረኩት
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
Selam Lena, ለማቆም በለማመድ መጮኽ ታቆሚያለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
@user-dk1vv7lc6u
@user-dk1vv7lc6u 5 лет назад
Lena Dagm ሠላም ሐዠ
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 лет назад
גודו טדגה እንዴት ነሽ
@sentukawer6935
@sentukawer6935 5 лет назад
አይኒ ልጅ እንካ የለኝም ግን ለወደፊት ይጠቅመኝ ይሆናል እሱ ሲባርከኝ በልጅ እናመሰግናለን
@jhonidee2065
@jhonidee2065 5 лет назад
እድሜሽ ሳይጭር ቶሎ በይ
@almazngatu5511
@almazngatu5511 4 года назад
Degame Eysemahu new
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
Tiru new lemastawes yagizal
@almazngatu5511
@almazngatu5511 4 года назад
yes..
@asmerttekle3008
@asmerttekle3008 5 лет назад
መንታም ስለሆኑ control ለማድረግ በጣም እቸገራለው
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 5 лет назад
The same too you sicho new yemiwilew
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
Video layi yetetkesewun hasab apply adirgut.
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 5 лет назад
@@InspireHabesha 👍
@freedavit704
@freedavit704 5 лет назад
Ene endanchiw ehtee
@rahelargawi5847
@rahelargawi5847 2 года назад
አረ ወይኔ እኔማ በቃ ዘፈኝ ሆኛለሁ የጩኸት አረ እርጅኝ አኡኡኡኡኢኢ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
Selam Rahel ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ግሩፖችን ተቀላቀይ ስለተቸገርሽበት ነገር በግል ማውራት እንችላለን t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@bitsitisolomon6804
@bitsitisolomon6804 5 лет назад
አወ አሰደ ጌ
@tirhashabtemariam9159
@tirhashabtemariam9159 5 лет назад
Brikti
@haneygetiye5316
@haneygetiye5316 4 года назад
እኔም በጣም ችግር አለብኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
ችግሩን ካወቅሽ ጥሩ ነው ለማስተካከል ይቀላል:;
Далее
БЕРЕМЕННАЯ БЕЛКА ЗЛИТСЯ#cat
00:11
Просмотров 341 тыс.