Тёмный
No video :(

የልጆችን በራስ መተማመን የሚያጠፋ ነገር ያየሁት 

Inspire Habesha
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

የልጆችን በራስ መተማመን የሚያጠፋ ነገር ያየሁት ሰው ቤት ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@aminamuktar6561
@aminamuktar6561 2 года назад
Sewdshi qutershine agencha bawerashi dess yelneg neber
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 3 года назад
እናትየ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እውነት ነው እኔ ቤት ያለውን ነገር አመጣሽው የኔ ወንዱ 7 ነው ሴቶ 3 አመት እና ሁሌም አንተ ትልቅ ነህ ስጣት ነው የምለው እግዚአብሔር እንዳንች ያለውን ያብዛልን መካሪ አያሳጣን ከዛሬ ጀምሮ ላላደርግ ተምሪያለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በርቺልኝ ጎበዝ ቶሎ የሚማር ሰው ደስ ይለኛል❤️
@addisabeba3559
@addisabeba3559 3 года назад
ብዙ ኢትዮጵያዊ በብዙ ሀገሮች በተለያየ እውቀት ያላችሁ እባካችሁ እስተምሩ ትልቅ እርዳታ ነው በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እየሞከርን ነው😀እናመሰግናለን
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 3 года назад
Many thank you ። በሰአቱ የምፈልገውን ትምህርት አገኘሁት የእግዚአብሄ ይስጥልን🙏
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 года назад
አንቺ የብዙ እናቶቻችን ከእኔ ጭምር በደብ አስተካክለሻል ለልጆቻችንና ለትዳራችን ፍቅር ሰላም እንድንሆን አድርጋሻል ክብር ይጋባሻል አንቺ አይኒ
@tsedabesha235
@tsedabesha235 3 года назад
በጣም እውነት ነው ብዙዎቻችን የምንሰራው ጥፋት ነው ነገሩን በእኛ እድሜማየት ነው እኛ እያደረግን ያለውን በእኛ ደረጃ ሌላ ሰው መቶ ቢያስጥለን በቀላል አንተውም እንደዛ እንደማለት ነው
@fiorialemayhu8924
@fiorialemayhu8924 3 года назад
አይኒ በጣም ነው ማ መስግነው ስለሰጠሽኝ ምክር በጣም የተጨነኩበት ጉዳይ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@addi514
@addi514 Год назад
ትክክል ነሽ የኔ እናት ይኸን ሒወት እኔም በልጄ ላይ እያይሁት ነዉ እኔልጄን ይዤ በሰዉ ቤት ነዉ የምሰራዉ እና ልጄ የያዘችዉ ሁሉ ያምራቸዋል እኔም በሰዉ ቤት ስለምኖር ሰዎችን ላለማስከፋት ሲነቅጧት ዝም ነዉ የምላቸዉ አሁን ግንልጄ ፀባይዋ ተለዋወጠ ነጭናጫ ሆነት ልጆቹ በሚያሳዪት ነገር ትበሳጫለች ኡፍፍ የሰዉ አገር እዴት እደሚያሰቃይ ብቻ አላሀምዱሊላሕ❤❤❤
@InspireHabesha
@InspireHabesha Год назад
ይሄማ በጣም ከባድ ነው ለልጅሽ መቆም አለብሽ
@selama716
@selama716 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ አይኒ🤗 ብዙ ግዜ በዙሪያዬ ያሉ ይገረሙ ነበር ህፃን እያለች እንደዚህ ሳደርግ ጨካኝ ሁሉ ይሉኝ ነበር ስታድግ ግን በጣም ጠቅሟታል በማልቀስ የሚፈታ ነገር እንደሌለ ታውቃለች😊 ተባረኪ አይኒ ደሞ በጣም አምሮብሻል😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ጎበዝ ሰላምዬ❤️❤️❤️
@ribkajesus5399
@ribkajesus5399 3 года назад
Tebareki Ayniye be ewnet hule be lijoche misasatewn tifat new yenegershgn
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ የኔ ማር ኑሪልኝ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 года назад
አይኒዬ ሁሌም ድካም ስሰማኝ በቤቴ በልጆቼ ላይ በጣም ብርታት ትሆኝኛለሽ አመሰግናለሁ ኑረልኝ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 3 года назад
በጣም ጥሩትምርት ነዉ እኛ ቤት ዉስጥ አለ እያስተካከልን ነዉ ብዙ ሰው ቤት አለብዪ እገምታለው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እውነት ነው በርቺልኝ
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 года назад
አይንዬ በጣም አመሠግንሻለው ስለዚህ ጠቃሚ ቪዲዮ ❤🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
You are welcome Jegnit!
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 3 года назад
አይኔ ደስ የሚል ሀሣብ ነው ።ግን እኛ ወላጆች ይረዳሉ ብለን ስለምናስብ ነው።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አዎ ግን ልጆች እየተጎዱ ነው
@thelovelyfamily2664
@thelovelyfamily2664 3 года назад
Very true story my sister
@mekdesbogale4154
@mekdesbogale4154 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መልዕክት ነው፣እናመሰግናለን ፣ለሁሉም የሚሆን ትምህርት ነው
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 Год назад
በጣም አስተማሪ እናመሰግናለን
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 3 года назад
Ayena betame arif topic new yaname lejoch edaze nachew ena enanem yemalketal thank you konjo melkame selhonesh new edaze bagelt metaweyayen ejeg makebersh ehta nesh
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 3 года назад
Endate endemewedeshe eko menalebet gorobete betehogne egzabher amlak abezeto yebarekeshe are you are the Best lehelenashe beleshe yemeteserewe
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ትክክል ነው! Thank you for sharing 🥰❤️
@mimit4032
@mimit4032 3 года назад
Very important! Thank you so much
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 3 года назад
ሰላም አይንዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን ።።እናመሰግናለን።።🙏🙏🙏🙏
@konjolove3954
@konjolove3954 Год назад
አላህልጅይስጠኞያርብ
@eskatube3056
@eskatube3056 3 года назад
Absolutely!!!! Ayni Thanks I have learned a lot from you.
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p 3 года назад
Be ewenet betam tekekel nshi 🥰🥰tank you
@thelovelyfamily2664
@thelovelyfamily2664 3 года назад
Very teaching and interesting
@ms.m9516
@ms.m9516 3 года назад
Thank you Ayni, I have the same problem with my 2.5yr old daughter and 10yrs old son. Thank you again for this good lesson and May God bless you.
@tsedabesha235
@tsedabesha235 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነው
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 3 года назад
thank you ayiniye salayish new like yemadergew ketiyibet
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you Fnote❤️
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 3 года назад
ውይ አይንዬ ይገርምሻል እኔ ቤት ያለ ነገር ነው አመስግናለሁ የኔ ቆንጃ ካቻ ብዙ ነገር ተምራለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
@ዜድ Amseginalehu🙏🏽
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 года назад
አይንየ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የሚጎዳ ሳይመስለን ብዙ ስህተት እንሰራለን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ👍💖
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እውነት ነው ራቢዬ
@meronmebrahtu8896
@meronmebrahtu8896 2 года назад
ሰላም አይንዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም የሚገርም ነገር ነው በቤቴ ያለ ችግር ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
Thank you Meron
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
This is exactly what I am uncounciously doing b/n my kids. I have 2,4,6 year old girls & its happening everyday in my home. From now on I will fix it Thanks much.
@yordanosyosef6097
@yordanosyosef6097 3 года назад
Educational message.Thanks.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
ዓይንየ የኔም ልጅ በልጅነዋ የልደት ስጦታ ገዝቸ ስሄድ እቸገር ነበር አልደጥም እያለች ልጆች እንዳልሽው መማር አለባቸው ሁሉንም እሺ ከተባሉ ለልጆች ጥሩ እንዳልሆኑ አብዛሃኛው ወላጆች አናውቅም። ስለጥሩ ትምህርትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🌺🌺🌺🌷
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you Hanna❤️
@eisabetfikru8686
@eisabetfikru8686 3 года назад
Thank you ☺️👍👍☺️👍☺️
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
You’re welcome!
@fituneyirdaw1795
@fituneyirdaw1795 3 года назад
Thank you so much 💓
@girmayebelay9446
@girmayebelay9446 3 года назад
Brilliant way of expressing. ስለ እውነት ለኔ እምትነግሪኝ እስኪመስለኝ ነው የደነቀኝ:: Thank you again
@abbygeremew4601
@abbygeremew4601 3 года назад
Excellent job! I love this video! Highly educational. Thnak you!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you Abby🙏🏽
@tizutizu543
@tizutizu543 3 года назад
በጣም እናመስግናለን አይኒ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 3 года назад
Ayneya endehulegezew teru temehret new ene yehulet lejoch enat negh betam new yematefawe I hope tefaten astekakelalhu. Bezu gize wendu leje esuwan tewejatalesh yeleghal endaza selegh enadedalhu huletachum ekul nachu ekul new yemewedachu elewalhu gen esu betam haylegha selehone bezun gize emkotawe esun new dekmeten astekakeya mizanawi ehonalhu E/z yerdagh. Thank you ayneya. 😘
@user-jc8im3uu6b
@user-jc8im3uu6b 3 года назад
እንደ ሁለውም ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እኔም አመሰግናለሁ❤️
@meronnegussie2worku667
@meronnegussie2worku667 3 года назад
Amsegnalew i always did like this 10ks for z advices
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
You are welcome Meron❤️
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 3 года назад
You are right thank you
@nunugeb1304
@nunugeb1304 3 года назад
Betam tikikil nesh
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 года назад
ትክክል እኔ እውነት ነው እስኪ ሰው ቤት ሄደው መጥፎ ነገር ይዘው ኮፒ አርገው እቤት ሲገቡ ቤተሰብ ላይ ያዩትን ስለሚደግሙ ምን እናድርግ ።
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
አዎ ብዙ አክት ይዘው ይመጣሉ ደስ የማይል ትኩረት ሰጥቸ በሁለት ሶስት ቀን ስቃይ በልቸ ነው የማስተው መላ በይን አሁን ትምህርት ሲጀመር ብዙ አክት ይዘው ይመጣሉ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በዚህ ዙሪያ ቪድዮ ሰርቻለሁ በቅሬቡ ለቀዋለሁ።
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 года назад
@@InspireHabesha አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስልኝ
@HananRomo
@HananRomo 3 года назад
አይኒ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ሱስ ሆነብኝ እኮ ትምህርትሽ ምርጤ
@jeryzelleke7688
@jeryzelleke7688 3 года назад
Thank you so much it is true! I was doing the same.
@Lily-videos
@Lily-videos 2 года назад
I absolutely love this video. Very educational. Being a mother of 3 kids, this does happen a lot (kids will always fight over toys) I do agree with u, older kids should not give the toys he or she playing with just because the youngest kids are crying… your video is so inspiring.
@natawesome5612
@natawesome5612 3 года назад
Tikikil
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 3 года назад
Thank you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
You are welcome!
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁንል ማማዬ ስላካፈልሽን ሁል ከልብ እናመሰግን አለን ክበሪልኝ እህት አለሜ😍😍😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏽
@SaraAbrha
@SaraAbrha 6 месяцев назад
Enamesegnalen yene konjo yenem lj endezi aynet tikat betedegagami astenagdoal enem alagzewm neber ahun mechawecha keljoch ga sher lemenkat erasu eyefera yayachewal ena lbe betam new sbr yemilew
@InspireHabesha
@InspireHabesha 6 месяцев назад
ሰላም ሳራ, ጭንቀትሽ ይገባኛል ግን የተሳሳትሽውን ነገር አስተካኪዪ:: ለውጥማምጣት ትችያለሽ: ስንት አመቱ ነው?
@meskeremleweyehu9974
@meskeremleweyehu9974 3 года назад
Thank you 😁😁😁😁
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
አይኒዬ ሠላም ነሽ💓😘😘 አመሠግናለሁ 👏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን! ሰላምሐና እንዴት ነሽ?
@adenexelahun8396
@adenexelahun8396 Год назад
Amesgnalhu
@edenedu3781
@edenedu3781 3 года назад
I agree with you. It is true, 👍 ❤️
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you Eden😊
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
Thanks 😊🙏
@selamselamg8181
@selamselamg8181 3 года назад
Betam betam konjo tmhrt new ehtachen enamesegnalen
@mercy1653
@mercy1653 3 года назад
Ewent new ene huli new lejin melew astekaklalew . Thank you
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 года назад
ወይኔ እግዚአብሔርን ትክክል ብለሻል የኔ እህት እኔ የመጀሪያ ልጄን ለታናሾቹ ሁሉን ነገር ቅድሚያ እንዲሰጥ ስለማደገው አሁን የሱን ነገር ሲነኩበት እራሱ አትንኩ ወይም አምጡ ማለት በጣም ይፈራል እሱ 10 አመቱ ነው ታናናሽ ወንድሞቹ 6 እና 8 አመት ናቸው ግን ቲቪ እንኳን የነሱን ፍላጎት እንዲያይ ነው ፑሽ ማረገው ያው አንተ ታላቅ ነህ በማለት ግን አሁን አሁን በጣም እያሳዘነኝ ነው 😭😭😭 በተረፈ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እንኳን ችግሩን ተረዳሽ ቢያንስ ከዚህ በኋላ መብቱን ትጠብቂያለሽ። መጀመሪያ ግን ይቅርታ ብጠይቂው ጥሩ ነው❤️
@HulegebTube
@HulegebTube 3 года назад
የቆየው ተከታይሽ ነሽ ነኝ ሁሌም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ስለምታጋሪን እናመሰግናለን , አሁን የነገርሽን የራሴ ልጆች ታሪክ ነው የመሰለኝ , ወንዱ ልጄ ከፍ ስለሚል ለስዋ ቅድሚያ እንሰጣለን , አይኔን እንድከፍት ረድተሽኛል አመሰግናለው 🙏🏽 share
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አመሰግናለሁ በርቺልኝ🙏🏽
@HananRomo
@HananRomo 3 года назад
እኔም ለጩጬዉ ነዉ ማደላዉ ምርጤ አሁን ግን ከአንቺ በጣም ተምሬበታለሁ
@fitsumleuelseged5834
@fitsumleuelseged5834 2 года назад
Thanks sis❤
@seblenemera7805
@seblenemera7805 3 года назад
ሠላም ላንቺ ይሁን እህቴ ! I use to do that very offen and I admitted that was a big mistake we are not helping both the one we think its big we will her his or her felling and the yong one also never learn to share when I noticed was lat but nothing I can do but you fell so bad but I'm very glad you came up with this God bless you my dear
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you for sharing Seble❤️
@asersdesalegn4320
@asersdesalegn4320 Год назад
💞👍👏
@lidiengida8555
@lidiengida8555 3 года назад
Betam teru temehrt new ayneye
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Ameseginalehu Lidi
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217 3 года назад
Ufaaa telek temehert asetemareshen tebareki zeresh yebarek edema ke tena gara yesetesh ejeg betam betam new yemamesegenesh❤😘🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Amamseginalehu 🙏🏽
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 3 года назад
ayni betam enamsegenaln.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
You are welcome!
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 года назад
👏👏👏👏
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 6 месяцев назад
Betam enameseginalen ebakish betam chenkognal 2 ligoch alugn ye 1 amet ena ye 3 amet ligoch alugn huletum ligoche beserategna new yadegut ahun serategnachew beteseb gar hedalech atmelesem ligochu gin serategnawan amch eyalu eyalekesu techegralew ligtu degmo memtat atchilim endet adrge endemasiresachew gira gebtognal mefitihe kalesh tekumign ebakishi yene wud.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 месяцев назад
አንቺ ጋር የተሻለ የናትና የልጅ እኑኝነት እንዲኖራችሁ ብትሰሪ ያዋጣሻል::
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 5 месяцев назад
@@InspireHabesha betechalegn meten abre gize eyasalefku new sileseteshign mikir amesegnalew
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 года назад
አመስግናለሁ አይኒ በዛሬው ት/ም ትልቅእውቀት አግኝቻለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
👏👏👏
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
አመሰግናለው። በጣምምም የምፈልገው info ነው የነገርሽኝ። reminder ይሆነኛል።
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 3 года назад
Teru Temhert naw tebarki
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አሜን🙏🏽
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥን በርች ጥሩ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ ሁሉን አሟልቻለሁ አንችም ሰላምጤናይስጥንበርችጥሩነውቤተሰብሁኛለሁሁሉንአሟልቻለሁአንችምበታማኝነትነይ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 3 года назад
አንዳንዶች። ምንይላሉ።ልጆችየፈለጉትንነገርአይሆንምከተባሉ አሥተሣሠባቸዉ። ዉሥን። ይሆናል። ብለዉ። ያሥባሉ። ልቅ። ሆነዉ ያድጋሉ። በተለይ ያረብ። ልጆች። እፍፍፍፍፍ
@semharlegesse4461
@semharlegesse4461 3 года назад
This is what I am doing no way I give up even she is crying thank you
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Good job 👏
@martimarta3801
@martimarta3801 3 года назад
Errrr alennn enemmm gare ale betam teru negere new yezeshe yemetashew , begele kelebee amesegeneshalewww ,egzeyabeher yeseteshee
@OfficalT-MobileUK2224
@OfficalT-MobileUK2224 3 года назад
I agreed 100% with you. Same story in my house and sometimes I'm fear sometimes I'm not. But I have questions for you, 1.What if one of your kid the youngest one is autistic or the oldest one autistic? 2.What if you been visiting to someone house and you don't know one of the kids might be autistic what you gonna do?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Kids with autism shouldn’t be disciplined the same way as other kids. They should get gentle guidance based on how much their mind can process (it’s not their age, but it is the state of their mind that should be considered when thinking about disciplining them). In this situation, the autistic kid should be treated the same way that he gets treated any another time, meaning however he has been disciplined (guided/managed) in the past. Parents should be very attentive and do the right thing by their child. However, they shouldn’t get away with unacceptable behavior just because they have autism. Regardless of what the situation is, no parent should allow their kids to be mistreated by others kids or adults. Hope this answer helps a bit. For more autism related topics, I found this channel helpful: ru-vid.com/show-UCVQfM-rVBYwMTKFb6O3rARQ
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 3 года назад
Thanks ehite
@danigeni3089
@danigeni3089 3 года назад
በጣም ትክክል እኔ የማስበው ነገር ነው የእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏 ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ከወደድሽን ቆይተሽ ቤተሰብ ሁኝን
@yonnvlogs304
@yonnvlogs304 3 года назад
Anich demo yene beteseb hugn ene ehonishalehu
@danigeni3089
@danigeni3089 3 года назад
እሺ በደስታ 🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በርቱ
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 3 года назад
Ayoniye konjo....bzuuuu sew endet endemiketatelsh betaki endih atitefim neber...as usual.....melkam melikt new....tebakilegn
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አረ አለሁኝ እህቴ በሳምንት አንድ publish ለማድረግ እየሞከርኩ ነው😀❤️❤️❤️
@semhartewelde7728
@semhartewelde7728 3 года назад
Amesegnalewu
@kidisthileselassie9663
@kidisthileselassie9663 3 года назад
የኔም ልጅ እንደዚህ ናት እያስተካከልኩ ነው this is my story
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በርቺ
@almastafz4769
@almastafz4769 3 года назад
Waw
@sarajosh7261
@sarajosh7261 3 года назад
this is what exactly happening in my home between 10 and 6 yrs old boys . I always say give it to little one and the big one say I don't love him . It breaks my heart. I will fix it
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Happy to hear you will be fixing into going forward😀😘😘
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 года назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@dz4404
@dz4404 3 года назад
ትከከል ነዉ እኔቤትም ያለችግር ነዉ አስተዉለነዉ አናዉቅም ጥሩ እይታ ነዉ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ጎበዝ በርቺ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 3 года назад
ትክክል። እኔም። ያንች። አመለካከት። ነዉ። ያለኝ። እልኸኛ። ይሆናሉ የማዳም። ልጅ። ተርቢያ። ካንች። ተማርኩ። ትለኛለች።
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 3 года назад
Ayniye dena afresh? We need more videos about this topic ( raising confident kids)
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Eshi Bezawit❤️
@Kia-iz3fz
@Kia-iz3fz 3 года назад
የኔ እህት እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ትልቋ አሁን 2 አመት ከ 5 ወሯ ነው እና ካሉብኝ ብዙ ችግሮች ጭንቀት አንጻር ልጄ ስታጠፋ መታገስ አልችልም በጣም እመታታለሁ ትንሽ ቆይቶ ቢፀፅተኝም በሰአቱ እራሴን መቆጣጠር አልችልም። ምን ላድርግ? ሌላው የወንድሜ ልጅ አለች በየጊዜው ልጄ ከሷ ጋ ትገናኛለች ተቀራራቢ እድሜ ላይ ነው ያሉት እናም እሷ በጣም ባህሪዋ ብልሹ ነው አብረው መጫወት አይችሉም እንዳልሽው ልጄ የያዘችው መጫወቻ ያምራታል በጉልበት ትወስድባታለች የኔ ልጅ ማልቀስ መፍራት ነው ስራዋ እና ይህንን ባህሪ እሷም ተላምዳው ቤት ስትመጣ ታናሿ የያዘችውን መጫወቻ ትቀማለች እኔ ትግስት የለኝም ትልቋን እመታታለሁ። በዚ የተነሳ ልጄ በጣም ፈሪ ሆነችብኝ እባክሽ ምትመክሪኝ ነገር ካለሽ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ቪድዮው ላይ እኮ ተናገርኩ ምን ማድረግ እንዳለብን። ትዕግስት ማጣትሽን በተመለከተ ብዙ ቪድዮ ላይ ገልጫለሁ እንዴት እራሳችንን ትዕግስተኛ ማድረግ እንዳለብን here is one video you can watch ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yNqfE_khDtI.html
@TAS27483
@TAS27483 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@tenaaberham4641
@tenaaberham4641 3 года назад
Selam ayney ena 2 lejochi alug egezabher yemsgn gen telkwa lej 4 ametwa new ena worketna eskeperto sekerb gen betam tedngetalchi tslkesalchi a b c d enmoker selat betam new ywmtalkesw ena ebakshe men edmaderg kahunu cnkogal betam amsgenalu 👍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ተያት ያለ እድሜዋ እያስጨነቅሻት ነው። ልጅነቷን ታጣጥምበት
@tenaaberham4641
@tenaaberham4641 3 года назад
@@InspireHabesha egezabher yakeberlg yana ehet akebershe selmlshelg betam amsgenalu 😍😍
@enatethiopia953
@enatethiopia953 3 года назад
የአይንየ ቤተሰቦችችች እኔንም አበረታቱን ወደ ቻናሌ በመምጣት
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በርቺ በርቺ ጥሩ ነገር እስከሰራሽ ድረስ አለን💚💛❤️
@yonnvlogs304
@yonnvlogs304 3 года назад
Enenim beteseb adirigugn ene emetalehu
@birtukanmesfin1708
@birtukanmesfin1708 3 года назад
Leke new yana leje ber mezagat jemralche beshayn new yemsadgat ahun 12 amta new gen betam tandenalch ena Sara new yemewlew atdrgi yalkuten esh telna melsa yaw neshe betme new ahun yekbdni
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በብልሃት ነዋ እሱን የምታስጢያት። ጥራት ያለው ጊዜ አብሮ ማሳለፍ፣ አለመጨቃጨቅና የሷን ሞትቬሽን ማወቅ ነው።
@birtukanmesfin1708
@birtukanmesfin1708 3 года назад
@@InspireHabesha eshi amsgnlhu
@mimimimisho3953
@mimimimisho3953 2 месяца назад
Ya 4 amt lije mitbadke kjinas malta telku ba gulbatu ymwsdbhwe khonsa ehita min madrg enhlalen
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 месяца назад
አልገባኝም ፅሁፉ
@saramekonen6760
@saramekonen6760 3 года назад
ተባረኪ አይንዬ Fb ላይ አትመጪም አላይሽም የድሮው ነው???
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አለሁ Facebook.com/inspirehabesha
@selamselamg8181
@selamselamg8181 3 года назад
Lijochen be tegst kalhone ykebdal bandie egna wodemnfelgew menged kalhone kaln lnatachew enchelalen ye enersunm madamet alebn
Далее
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14
የልጅ አስተዳደግ ጥበብ ☝️
24:52
Просмотров 42 тыс.
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14