Тёмный
No video :(

ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ 

Inspire Habesha
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

ከልጆች መጥፎ ፀባይ ተምረው ለሚመጡ ልጆች መፍትሔ

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@meronmebrahtu8896
@meronmebrahtu8896 2 года назад
እልልልልል እረ ይህን የጠየቀች ልጅ እግዚአብሔር ይስጣት መልሱን ለመለሰሽልን አይንዬ ደግሞ እድሜና ጤና ይስጣት ሁሌም ኑሪልን
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 2 года назад
በጣም ነው እምናመሰግነው ይሄን ጥያቄ ቆይቼአለሁ ከጠየኩሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልጄ 5 አመታ ነው ግን ከጎረቤት ልጅ ጋር ስትገናኝ የዛን ቤት ልጅ ይዛ ትመጣለች ጥሩ ያልሄነ ነገር መልሰሽልኛል አመሰግናለሁ ።
@emebetmesfin4790
@emebetmesfin4790 2 года назад
አይንዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ስለምትሰጪን እናመሰግናለን
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
አይንየ እንደ ሁሌው በጣም ጠቃሚ ነው አወ በተለይ አነስያሉት ልጆች በጣም ኮፒ ማድረግ ይወዳሉ ጊዜሽን ወስደሽ የሁሉንም ጥያቄ ስለምትመልሽልን ከልብ እናመሰግናለን👍💖💖💖💖
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
አመሰግናለሁ ራቢዬ🤗🤗🤗
@rosemaru2852
@rosemaru2852 2 года назад
@@InspireHabesha እባክሽ እህቴ እርዳታሽን እፈልጋለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
@@rosemaru2852 selam Rose, ይቅርታ ስለዘገየሁ። ምንድን ነው ጥያቄሽ? ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 2 года назад
አይንዬ(እህቴን መሳይ) በርቺልኝ ከብዙ ነገር ጠብቀሽኛል
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 10 месяцев назад
እናመሰግናለን እህታችን
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
ጎበዝ በርች
@maedtube5222
@maedtube5222 2 года назад
አሪፍ ሀሳብ ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ልጆችን መንገዳቸዉን የምንመራቸዉ እኛ ወላጆች ነን እናም በቅርበት መከታተል ፤ ልጆቹን ለእንደዚህ አይነት ችግሮች እንዳይጋለጡ መጠንቀቅ አለብን፤ በጣም አመሰግናለሁ ስላጋረሽን ቤተሰብ እንሁን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
Thank you 😊
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
በርች አበሰየ ግን ቶልቶሎብቅ በይ እየጠፋሽ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
አይኒዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በጥሩ አገላለፅ ነው ያቀረብሽልን አመሰግናለሁ👏👏👍
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
በርች
@zebibgebremedhin179
@zebibgebremedhin179 2 года назад
Thank u
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
አይንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ💖💖💖
@Eyorisalem
@Eyorisalem Год назад
❤❤❤
@menberehille7754
@menberehille7754 2 года назад
Thanks for your help.
@HananRomo
@HananRomo 2 года назад
እልልል አይኒ መጣች ከልብ እናመሰግናለን ምርጤ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
😀🤗🤗🤗😘😘😘
@selama716
@selama716 2 года назад
እናመሰግናለን አይንዬ የኔ መልካም🥰🤗
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 года назад
አይኒ ግዜና እውቀትሽን ስለምታካፋይን እናመሠግናለን 🙏
@Lily-videos
@Lily-videos 2 года назад
Thank You for bringing this issue since it does happen a lot with kids.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
Thank you Lily❤️
@mhrettekle7804
@mhrettekle7804 2 года назад
👍🙏
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
አይኒየ እንዴት ነሽ ልጄ ብቻዋን ሩሞ ጋ መተኛት ትፈራለች የምትይን ነገር ካለሽ እባክሽ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
የሚያስፈራራት አለ እንዴ ለምሳሌ ቆይ አባትሽ ይማጣ የሚላት ወይም የሚያስፈራ ሙቪ ታያለች? እሷ ክፍል ብዙ ጊዜ አጥፊ ከመተኛቷ በፊት መፃፍ እያነበብሽላት ወይም ተረት እየነገርሻት። በብልሃት ማስለመድ ነው ይሄውም ለምሳሌ ምን እንደምትፈራ ጥያቂያትና በባትሪ ክፍሏ ውስጥ አልጋ ስር ሳይቀር በመፈተሽ ክፍሏ ውስጥ ምንም እንደሌለ አሳያት። በተጨማሪ ስትተኛ በሩን ክፍት አድርጊላትን እየሄድ ቼክ እንደምታደርጊያት ንገሪያት። ፈሪ እንዳትሏት።
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
@@InspireHabesha አይኒ በጣም ከምልሽ በላይ አመሰግናለሁ ምክርሽን በቻልኩት መጠን እተገብረዋለሁ ያላየሁትን ነገር ነዉ እንዳይ ያደረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ
@saremwolde
@saremwolde 2 года назад
የ11 ዓመት ልጅ አለኝ ት/ቤት መቀየር ትፈልጋለች::ት/ቤቱ ጥሩ ት/ቤት ነው::ምክንያቱን ስጠይቃት መልስ አትሰጠኝም።ለምን ይሆን?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
መልሱን የምታውቀው ልጅሽ ብቻ ነች። እሷን መከታተልና መጠየቅ ይኖርብሻል ችግሩን ለማወቅ። ምንአልባት ትምህርት ቤት ሄደሽ የጓደኞቿን ቤተሰቦች ብታናግሪ የነሱምልጆ ለወላጆቻቸው የተናገሩት ከለ።
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
ሰላም አይኒ እንዴት ነሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ እባክሽ የምትችይ ከሆነ በዉስጥ መስመር ብታወሪኝ አይኒ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@habiba6414
@habiba6414 2 года назад
@@InspireHabesha አይኒየ አልከፍትልኝ አለ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 года назад
አይኒ ጠፋሽ እኮ በሰላም ነው?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
አለሁኝ ግን የበለጠ በቴሌግራም t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA እሳተፋለሁ ቪድዮ ለመስራት ስላልተመቸኝ ነው።። አመሰግናለሁ ሎዛ ስላሰብሽኝ። ከእግዚአብሔር ጋ ወደ ቪድዮ መስራት መመለሴ አይቀርም።
Далее
Паук
01:01
Просмотров 2,4 млн
Timings hated him #standoff #timing #meme
00:14
Просмотров 430 тыс.
How to win a argument
9:28
Просмотров 504 тыс.