Тёмный

ልጆች ኳስ ሲጫወቱ በቀዳዳ ተደብቄ ነበር የማየው፡፡ ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 99 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors e.t.c... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

24 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 277   
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 года назад
ወላሂ የሰውን ታሪክ ተመስጬ የሰማሁት ለመጀመሪያዬ የእውነት በጣም ደስ ሚል የማይሠለች ሰው እትዮጲያዊነት ሚታይባት።
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
ይሄ ጣፍጭ ስውዬ እዴኔ የተመቸው ባያልቅ እያልኩ ነው በተለይ የልጂነቱ ጨዋታ ደስ ሲል
@lemlemyacob6628
@lemlemyacob6628 3 года назад
በጣም እንጂ ነፂን ነው የሚመስለው ሁሉ ነገሩ።ነፃነት ወርቅነህን ይመስላል።
@eztube11
@eztube11 3 года назад
አዋጅ አዋጅ ❤️❤️ የመጋቤ ብሉይ ወሃዲስ የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ የሆነ ስብከት በኢትዮፒያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ተጭነው ይግቡ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 года назад
Enes bitil
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 года назад
በጣም ሚስቱ ታድላለች
@hannyberry7242
@hannyberry7242 3 года назад
Really the same too lijineten eyayehubet neber
@user-wk6do9st1h
@user-wk6do9st1h 3 года назад
ሁለተኛው ነጻነት ብዬሀለሁ የሚሥማማ ላይክ
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
እሡን ይመሥላል ዜናላይ ግን ኮሥታራ ነው የሚመሥለው
@tenagneasefa2570
@tenagneasefa2570 3 года назад
እደት ደስ የሚል ታሪክ ነው ጋዜጠኛ አተነህ ዘበንህ ይባረክ
@martayourhome2191
@martayourhome2191 3 года назад
ስለ ፍቺ አልሰማም ብዬ ልተወው ነበር ግን ጨዋታ ስለሚያቅ አሳልፌ ልስማው ብዬ መስማቴ በጀኝ በጣም አስተማሪ የትዳር ሕይወት ነው ሞራል ያለው ሰው ነው ሃይማኖትም ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው
@tigist422
@tigist422 3 года назад
በስመአብ እንዴት ውብ ታሪክ እንዳለው በእውነት እሼ እናመሰግናለን በኢቲቪ ላይ ባለን ጥላቻ በውስጡ ያሉትን ባለ ውብ ነፍሶች ኢትዮጵያዊያን አናውቅም ነበር አንተነህ በጣም እናከብርሃለን እረዥም እድሜ ይስጥልን💚💛💝🙏
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 3 года назад
ኧረ እሼ የሱም አለልቀም ይቀጥል--------የምትሉ
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 3 года назад
እጅግ በጣም እናመስግናለን ድረማ እረሱ ይሰላቸል የአንተነ ደግሞ ሲሳማ ይጥማል እድሜና ጤና ያድልህ በእውነት እሼ እናመስግናለን
@zahrah6200
@zahrah6200 3 года назад
እሼ በማርያም ሌላም ክፍል ይጨምር ውይ የማይጠገብ ንግግር
@abrhamteferi3992
@abrhamteferi3992 3 года назад
አንተነህ ደግፌ ,, ወንዳታ,, ልጅ ነህ,,! አባትህም በጣም ተመችቶኛል,,!
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 3 года назад
ማነው ግን በመሀል የሚገባው ማስታወቂያ እንደኔ የሰለቸው እህ !! ከአንተ ብዙ ተምራለሁ አሏህ ልጅ ሲሰጠኝ እንዴ አንተ አስተዳደግ አድርጌ ነው የማሳድጋቸው ኢንሻ አሏህ
@samdang9033
@samdang9033 3 года назад
Mejemeria betinishu yemiselechishin astekaki ke mewled befit . Le hulum tigist yasfeligal
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 3 года назад
@@samdang9033 እሽ አመሰግናለሁ ግን በጉጉት እየሰማሁ እያለ በመሀል ማስታወቂያው ሲገባ ያናደኛል ለዛ ነው
@besaqneber
@besaqneber 3 года назад
ማስታወቂያ መኖሩ ነው ፕሮግራሙን እንዲሰሩ የሚረዳቸው! ድርጅቶች ለማስታወቂያ ባይከፍሉ እነሱም ይህን ሁሉ ለሚሰሩ ሰራተኞቻቸው የሚከፍሉት አይኖራቸውም! ነፃ አገልግሎት ይስጡን ማለት መቼም አይቻልም!
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 3 года назад
ወላሂ እኔን ሰልችቱኛ ተመስጭ እይስማሁ እያ ሊላ የሚጩህ ሳስጠላ በአላህ ግን ለምን አንደ ጌዜ አይብቃም በናትህ እሽቱ ካንደ ጌዜ በላይ አታሰማን ወላሂ እኔማ ከመናደደ የተነስ ተትሽው ወጨ ወጭ ነው የሚልኛ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
ሁለት ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ አቤት ውይይታቸው እንዴት ይጣፍጣል መሰላችሁ አቦ ስላማችሁ ይብዛ
@azabehome8728
@azabehome8728 3 года назад
አሜን
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 3 года назад
ዋዉ 4ቱንም ክፍል ነዉ የተከታተልኩት ሚገርም ነዉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 3 года назад
መታደል ነው አምወደው ጋዜጠኛ ነው።ይበልጥ ወደድኩት ሲያወራ ለዛ ያለው ሰው አይገርምም እንደውም እሸቱ እሚባል ቆራርጦ አጓጓቶ ባያበሳጨኝ ደስ ይለኝ ነበር አቦ ይመችክ ወንድም አለም ምርጥ አፍቃሪም ፈረሀ እግዛቤር ያለክ ልጅ ነክ እናትክ እንዴት ብታሳድግክ ነው ቀናሁ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ አንቱዬ
@user-hr5cu8pq4i
@user-hr5cu8pq4i 3 года назад
እኔ ወላሂ ታሪኩ ድስ ብሎኛ ነው ይስማሁት
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 года назад
አስር እማደንቃቸዉ የሚዲያ ሰዎች አሉ አስሩም እሸቱ መለሰ ነዉ እሼ አክባሪህ ነኝ
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀ እንዴ አንድ ማለት አይቀልም ነበር
@user-xe7ml3ph3g
@user-xe7ml3ph3g 8 месяцев назад
አንደበተ ጣፋጭ ሰው ማኛ ነህአቦ ለዘላለም ኑር❤❤❤
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 года назад
እሼ፣ እናመሰግናለን አንተነህን ስላቀረብከው። የተጻፈላቸዉን ዜና ከማንበብ ውጭ ሌላ ችሎታና ታለንት የሌላቸው ለሚመስላቸዉ ብዙ ሰዎች ጥሩ ማሳያ ነው። ከአንተነህ በተጨማሪ የ ኢቤሱን ይድነቃቸዉን መጥቀስ ይቻላል።
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 3 года назад
ዋው በጣም ተመቸኝ እግዚአብሔር እድሚያቸው ያቆይልህ እናትና አባት የማንነታችን መገለጫ ቤተሰቦቻችን ናቸው ክብር እናትና አባቶቻችንን💚💛❤😍🙏
@lisayetsega
@lisayetsega 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ኢንተርቪውን በግድ ነው የጨረስከው። ብዙ የሚተረክ ህይወት ያላቸው እንደዚህ ደግሞ አዝናኝ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ሰዎች ሲገጥሙህ አስተርካቸው እኛም እናደምጣለን ለምን አስር ቪዲዮ አይሆንም ።
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
እንዴት አደበቱ ይጣፍጣል እሼ እናመሰግናለን
@mulumekonnen452
@mulumekonnen452 3 года назад
ዋዉ እንቅልፌን ትቸ በባም የተከታተልኩት ፕሮግራም ነበር በጣም የሚገርም ተስጦ ያለው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ እንደነዚህ ያሉትን ጀግኖች ስለምታስተዋዉቀን ሀገሬን ታስናፍቁኛላችሁ በርቱ 🙏🙏🙏
@lelolelo1978
@lelolelo1978 3 года назад
ያለ መሰላቸት ከ1 4 ክፍል ደስ ብሎኝ ያየሁት ጀግና አስተማሪ ወጣት ዋዉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ
@tekestegebrengus971
@tekestegebrengus971 3 года назад
እሼ በጣም በጣም በጣም ነው የማደቅህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ በዚህ እድሜህ ስለ ኢትዬጵያ ያለህ ሀላፊነት በቃላት የሚገለጽ አይደለም አንተህ ደግፌ ደሞ የሚደነቅ ሰው ነው እድሜ ካልሰራህበት ቁጥር ነው እድሜሀቹን በትክክል እየተጠቀማቹ መሆናቹ ስገነዘብ የልብ ሀሴቴ ልቆ በናንተ ውስጥ የምስራቅ አፍሪካን ድህነትና እውንነት እንደማይቀር ተስፋ ሰንቃቹናልና በርቱ እግዚአብሄር ይባርካቹ።
@belayinehyibeltal6917
@belayinehyibeltal6917 Год назад
ዋው😍😍😍 በጣም ደስ የሚል የማይሰለች አዝናኝና አስተማሪ የሂዎት ታሪክ ነው🤚 ፡፡ እንደቀልድ ጀምሬ 4ቱንም ክፍል በጉጉት ያዳመጥኩት ከልብ እናመሰግናለን👋👋👋
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 3 года назад
እግዚአብሔር ክብረት ይስጣቸው ቤተሰዎችህ ። አንተን የመሰለ ሰው የሆነ ሰው ቀርፀው ለኢትዮጲያ አበርክተዋል ። ወንድሜ አንዳችም የቀረብህ ነገር የለም ። አንተን ቀኑን ሙሉ መስማት ልብን ደስ ያሰኛል
@Hailetad
@Hailetad 3 года назад
4ቱንም ክፍል አጠገባችሁ እንዳለሁ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት !! አንትሽ የሚገርም ህይወት ተሞክሮ ነው ያለህ !! በርታልን !! የፔዳው ታሪክ በሙሉ በትዝታ ወስዶኛል !! ሁሉም የተደረገ ነው። ፔዳ እያለ የጸጉሩ አፍሮነት; አረማመዱ; ኮስታራነቱ; ትዝ ይለኛል። የሚገርመው ይሄን እያየሁ የፔዳ መጽሄት ላይ ፎቶህን እያየሁ እየሳኩ ነበረ።
@user-dy7ce1yk1p
@user-dy7ce1yk1p 3 года назад
እጅግ መሳጭ እና ደስ የሚል የሂወት መንገድ ነው
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 года назад
በሳምንት ሰባትቀን አቅርብልን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ክፍል 56....ይቀጥላል በለንእሸ በጣም ተመሥጨ በፍቅር የሠመውት ማርያምን😘😘😘😘😘😘
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ናጽናትን ትመሰላለህ አባቴ እድሜ ይሰጥህ
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 года назад
Manin?
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 года назад
@@fasikawolde3605 ነፃነትን ለማለት መሰለኝ
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 3 года назад
ይሄ ሲኖ ትራክ ማስታወቂያ በተለቀቀ ቊጥር ፊቴ ላይ የሚመጣው የሚጫነው እቃ ሳይሆን የሚገጨው ሰው ነው ምናለ ስሙ ቢቀየር ሲቀጥል አንተነህ ትልቅ ሰው ነህ በቃ አጠቃላይ በያይነት ብየሀለሁ ክክክክክክ ይመችህ አባቴ
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 3 года назад
Waiting for part 4 . Thank you
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
አስተማሪ ትረካ ነው ጥሩ እንግዳ ነበር ጋዜጠኛ አንተነህ እናመሰግናለን እሸት 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@saradelaportas5185
@saradelaportas5185 3 года назад
አንተነህ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የሚቀጥለውን ፕሮግራምም እንዲሁ ትምህርታዊ እንደሚሆን ነው በጣም ተመችቶኟል ታሪክህ
@abebr69
@abebr69 3 года назад
Eshe , please please interview Ermias Amelega.
@enatgetachew9618
@enatgetachew9618 3 года назад
እሼ ተባረክ ውለድ ክበድ ጀግና መፍጠር ደስ የሚልና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው የምታቀርባቸው ሰዎች ዋው ለኛም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ናቸው ሰላም ሁኑልኝ 🙏🙏🙏👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤️❤️❤️
@meronlife5129
@meronlife5129 3 года назад
I want to listen this gentleman 7 days a week 👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ep2yr1wq5l
@user-ep2yr1wq5l 3 года назад
አንቴ ጃግና አንደኛ በጣም ወደድኩ እውነት ምርጥ ጋዜጣኛ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 3 года назад
ደስ የሜል ቆይታ ነው እናመሰግናለን በርቱ ጨዋታ አዋቂ ነው ዋው
@hiwotyosef2402
@hiwotyosef2402 3 года назад
The best interview ever
@solomonam6879
@solomonam6879 3 года назад
I don't know you bro did you grow with my family every thing is my life I don't have any word you are talking about my life thank you Dear eshi to bring him from your program
@adaiababa6151
@adaiababa6151 3 года назад
በእውነት አንተነኸ አንደኛ ነኽ።ጀግና
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
አንተነህ ጨዋታው በጣም ደስይላል
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 года назад
ወይኔ ጨዋታህ አይጠገብም አንቱ.......እሼ ሁሌም እንዲህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን እባክህ
@kaleabtesfaye742
@kaleabtesfaye742 3 года назад
Wow...thanks👍👍👍🙏🙏
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ የምወድህ አንተነህ ጎበዝ ነህ ጋዜጠኛ ተመስገንንም አቅርብልን
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 3 года назад
ዋው ጨዋታው አይጠገብም ይመችህ አንትሽየ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 года назад
በእውነት እሼ አንትዬ እንደዚህ ተጫዋች አመስለኝም እፈረው ነበር ቴሌቪዥን ላይ ሳየው ሁሌም በቀረበ አልኩ አሁንስ ደስ ሲል በጣም ነው ተመስጨ የሰማሁት ለቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቼው በስርአት ማሳደግ እዲህ ነውጂ 🌹💐😘❤💐
@abbyalmaw4928
@abbyalmaw4928 3 года назад
Amazing interview .
@eyerusalemu4078
@eyerusalemu4078 2 года назад
Amazing personality ❤️
@museabera
@museabera 3 года назад
really Impressive ! but it seems like he has a lot to speak.. try to continue
@asatrawake56
@asatrawake56 3 года назад
አንደኛ ነኝ ተመችቶኛል አንተነህ ግልፃ ሰው የሚስደስተው
@zegerami
@zegerami 3 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@zegerami
@zegerami 3 года назад
በቻናላችን:- 1.ዩትዩብ መማሪያ 2.የAndroid መተግበሪያ 3.የPC Software 4. አዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶች 5.ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት 6. የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት…! ኑ!
@fikeryeyonastadesse5367
@fikeryeyonastadesse5367 3 года назад
ዋው አክባሪና አድናቂህ ነኝ
@queensheba2506
@queensheba2506 3 года назад
Very interesting show 🙏🏾👌 I love it 💕 ❤️😍
@est2729
@est2729 3 года назад
Betam des yemil interview mirt Ethiopiawi 👌💚💛❤👌
@getubest5016
@getubest5016 3 года назад
ሁሌም ምርጥና ድንቅ ፕሮግራም ነው ግን ማስታወቂያ! አይብዛ ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 3 года назад
እኔ የዜን ልጅ ኤንተርቤ እደተከታታይ ፌልም ያመሰልቸት በጉጉት ሁላ እየጠበኮ የማዳምጠው አገሬ ኮ ልጆች አሎት ክፎ አይካክ ከነ ቤተሰብክ...😍😍👏
@seblewongeledenekeadraro8774
@seblewongeledenekeadraro8774 3 года назад
i can"t explain you brother you r just the best!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@thanksgod6563
@thanksgod6563 3 года назад
Wow betam bzuuu tailent alew yhe lije music behaf mchawet eko telki chelota new
@FBRN-mo5wi
@FBRN-mo5wi 3 года назад
Ante you have a great personality and you raised excellent points. You are gifted eloquent speaker. You have a lot to give, Hopefully one day we would see you with your own TV Chanel. Please don’t waste this talent. Eshe you have an eagle eye, thank you. You have invited a vary wise person.
@tesfaye5498
@tesfaye5498 3 года назад
እነዝህ ሰወች የተፃፈዉን ብቻ የሚያነቡ ይመስለኝ ነበር፤ ለካስ የምርጦቹ መርጥ ናቸዉ! ዶንከይ ትዩብ እናመሰንናለን!
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 года назад
ሚገርም ፀጋ ነው የተሰጠክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@zelalemdessie
@zelalemdessie 2 года назад
ኧረ እሸ በጣም እየተመቸኸኝ ነው፡፡ በርታልን፡፡
@kalitemtime7392
@kalitemtime7392 3 года назад
አንትሽ በጣም እናመሰግናል ስብእናህን ስላካፈልከን ከዚህ ቦሀላ በቲቪ ላይ ሳይህ በደስታ ነው በርታ
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 года назад
ሰዉየው ሲያወራ ደስ ይላል ስላችሁ ወይኔ አንትዬ እና እሸ በቃ ዉስጤ ናችሁ የምር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@emut3440
@emut3440 3 года назад
Number 1 Antye
@zahrah6200
@zahrah6200 3 года назад
የትልቅ ሰውልጂ እናት እና አባትክን ግን ሳላመሰግናቸው አላልፍም ይባረኩ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ባህልህን ስረአትህን ይዘህ እድታድግ በጣም ትልቅ ነገር አስረክበውሀል እውነት ይምስገኑ ቤተሰቦችህ አንተነህ ውይ ስረአት በፈጣሪ መቼም አንተም መልካም አባት እደምትሆን ጥርጥር የለኝም
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 3 года назад
የአንተነህን ለ4 ኛ ጊዜ ሰማሁት አይጠገብም ማሻ አላህ
@endiyaadem1621
@endiyaadem1621 3 года назад
Wowwww👏👏👏👏👏👏👏👏
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 года назад
ማሻአላህ ቤተሰቦቹ ደስሲሉ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸው አንተነህም ከነቤተሰቦችክ አላህ ይጠብቅክ እንዴት ደስ የሚል የማይሰለች ታሪክ አለክ ታሪክክ አስተማሪ ነው ለተማረበት እሽዬንም እናመሰግናለን ፕሮግራምክ በጣም ደስ ይላል የልጅ አዋቂ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ መልካም ሰው ነክ
@yobeldemoz5101
@yobeldemoz5101 2 года назад
He is really impressive guy with great mentality and with a lot of talents I wish you invite him next time
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
የውሀው ማስታወቅያ በጣም ደስ ይለኛል
@lazezadubai1080
@lazezadubai1080 2 года назад
Wowo Ateyeeee wooooooo
@user-wc5sd9ou7e
@user-wc5sd9ou7e 3 года назад
በጣም መልካም ሰው አንተነህ ሰላምህ ብዝት ይበልህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 года назад
እኔ ምለው ገና ሳትሰሙ አስተያየት የምትፅፉ ሰዎች ምን አውቃቹነው አንደኛ ነኝ ምናምን እያላቹ ምትቦራጨቁት ሰው እንዴት ስላልሰማው ይፅፋል እስከመጨረሻ ስሙና መሳደብም ማመስገንም ትችላላቹ
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@tibebsolomon3938
@tibebsolomon3938 3 года назад
Wow btm interesting biography ❤️
@solomonhabtamu4391
@solomonhabtamu4391 3 года назад
Selam eshe solome tadessen bitakeribat endet arif neber
@Autism111
@Autism111 3 года назад
እየጠበኩ ነበር 4 thank you 🙏🏻
@milenbelai588
@milenbelai588 2 года назад
ጥሩ program ነው።
@eztube11
@eztube11 3 года назад
አዋጅ አዋጅ ❤️❤️ የመጋቤ ብሉይ ወሃዲስ የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ የሆነ ስብከት በኢትዮፒያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ተጭነው ይግቡ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 3 года назад
Antish is hilarious and so likable.
@zinethabshawit8405
@zinethabshawit8405 3 года назад
ይመችህ አባቴ !!!
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 3 года назад
Betam des yemil tmr sechi mkr New enamesegnalen
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
አንትዬ ጀግናዬ የሚመስጥ ኢንተርቪው ነበር እናመሰግናለም
@zufangeberselase6588
@zufangeberselase6588 3 года назад
,በጣም ደሰ የሚል ነው ።
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 года назад
I like Antenh and his family
@fghh5572
@fghh5572 3 года назад
ዋው ንግግሩ ጫወታው ጥፍጥ ያለ ነው❤❤
@madhina1239
@madhina1239 3 года назад
ይህ ጋዜጠኛ ወሬው ሢመቸኝ ሠላምህ ይብዛልን
@cr-pn5pm
@cr-pn5pm 3 года назад
I am waiting part 5 .
@minako7383
@minako7383 3 года назад
ዋዉ ጫወታ የምያውቅ ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም የማከብረው ሰው ነው
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 3 года назад
በጣም የምወደዉ ጋዜጠኛ ነዉ
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Год назад
በጣም ምረጥ አመለካከት
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 года назад
እሼ እስከ ክፈል 30 እጠብቃልን ሰምተሀል እስከ 4 ቢቻ እዳታቆም
@betiad3504
@betiad3504 3 года назад
1gna nek Anteneh
@R.A52
@R.A52 3 года назад
እንዴ አለቀ ? በጣም ደስ የሚል ሰው 😍😍
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 3 года назад
Gerami qoyta new 😍 chewata andegna 😍😍
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 3 года назад
ውይ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ps3jl3ck2v
@user-ps3jl3ck2v 3 года назад
ባትጨርሱ ደስ ይለኝ ነበር ያለፉ ታሪካች አዋዝተው ወዝ ሰተው ሲያወሩ መስማት አይታክተኝም እሼ በእናትህ ቀጣይ ክፍል ስራ
@emut3440
@emut3440 3 года назад
Well come Antye
@edenyikunoamelakgebermedeh922
@edenyikunoamelakgebermedeh922 3 года назад
Yegeremal yesew baherey zena seyaneb sayew gureya yemeseley neber keamet befet tel gebey shay seteta ayecewalew gin yemegerem sew new temecetoyal yemecacu igzabehar edema ena tena. Yesetacu ❤💚💛❤
Далее
Игровой Комп с Авито за 4500р
01:00