Тёмный

ወደ ጨለማው ወስዶኝ መሳሪያውን ሲያቀባብል ነብሴን ተቀበላት ብዬ ጸለይኩ ፡ ጀግና መፍጠር ፡ክፍል 1፡ Comedian Eshetu : Donkey tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 500 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors e.t.c... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

20 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 959   
@adisutube2827
@adisutube2827 3 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ዋው አንተነህ ሚገርም ነው አመለካከቴ ነው የቀየርከው ምክንያቱም ሁሉም የመንግስት ሚድያ ውስጥ የምትሰሩ ሁሉ የመንግስት አሽቃባጭ ነበር የምትመስሉኝ ደግሞ አንቴ ጨዋታ አዋቂ ነክ part 2
@biniamd2007
@biniamd2007 3 года назад
me too, I did not even want to see the video. I was wondering why Eshetu was inviting this guy on Jegna mefter. Now I'm his fan. Thank you
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
ዋውዋው አንተነህ በጣም እ ማደንቀው ጀግና ጋዜጠኛ ነሕ በጣም መ ልካ ሰው 👍👍👍
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው እውነት
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g 3 года назад
ወድሜ ስራነው እደማንኛውም ዜና አባቢ ማለት በቂነው
@Future979
@Future979 3 года назад
ድብ ርት ይይዘኝ ነበር አዝናናኝ
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 года назад
እሼ በናትህ ተመስገን በየነን አቅርብልን ዉይ የሱ ልጅ ስራአት ደሞ ይለያል እጅ ነስቶ አንገቱን ደፍቶ ሠላምታ ስያቀርብ እዉነትም ተመስገን እሼ አቅርብልን ተመስገን በየነ ይቅረብ የምትሉ እጅ አዉጡ 🙋
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 года назад
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ቻናል ያገኙታል
@zenamelese9790
@zenamelese9790 3 года назад
Temu yekerebelen 👍👍👍
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 года назад
@@zenamelese9790 👍👍👍
@marthadesta8043
@marthadesta8043 3 года назад
👍
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 года назад
እሽ
@nassir152
@nassir152 3 года назад
በነካበት እጅህ ተመስገን በየነንም አምጣውና ይናዘዝ
@zenagech447
@zenagech447 3 года назад
ተሞ የሰፈር ለጅ ነው በጣም ቸዋ ሰው አክባር
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 года назад
በቅንነት እንደማመር
@bezawolde759
@bezawolde759 3 года назад
Kkkkkkk
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 2 года назад
ክክክክክክክክክ
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 3 года назад
ነፃነት ወርቅነህን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወይ 2ኛውን ክፍል አፍጥነው እሸ
@addisd5661
@addisd5661 3 года назад
kurete new yemimeselew
@tpltpl1591
@tpltpl1591 3 года назад
እውነት፡ነው፡ይመስላል፡እኔምእሱንመስሎኝነበር
@mehariyohannes5327
@mehariyohannes5327 3 года назад
እውነት ነው ይመስላል
@marmar803
@marmar803 3 года назад
Melkum Endihum, Wore Mademameku Chimir kureit Netsantun Yimeslal... ☺️
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 3 года назад
Ya absolut yemslal
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 3 года назад
wow ይገርማል ጋዜጠኞችን በጅምላ ማየት ያቆምኩበት ቀን ነው thanks እሼ
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 3 года назад
ተባረክ የህዝቡን ውለታ አለመስራትህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@kebernsheworkhu208
@kebernsheworkhu208 3 года назад
ይሂ ሰውየ ግን ነገረ ስራው ነፃነትን ነው እሚመስለው አወራሩ ደስ ይላል ያ ኮስታራ ጋዜጠኛ አይመስልም እኮ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 года назад
ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 года назад
@@user-sd1wb3bk8k ቤትሰብ ሆንኩ ጎራ በይ ዉዴ
@umunabel7583
@umunabel7583 3 года назад
አንተነህ እዉነትም ከጋዜጠኞች ጀርባ ብዙ ያልተሰሙ ነገሮች አሉ ተጫዋች ነዉ ንግግሩ ደስ ይላል ቀጣዩን እንጠብቃለን 👌🥀🌷🌹
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አልፎ ሲናገሩት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ስላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ♥️
@user-cn7lf6dp5y
@user-cn7lf6dp5y 3 года назад
በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ኢትዮጲያዊያን መግስት ይደረስላቸው እየተሰቃዪ ነው የብኩላችንን እንወጣ እደ ዜጋ
@am-vd7ck
@am-vd7ck 3 года назад
አወን ህት የነሡነገር መላዉ ጠፍን እፍ 😢
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
ደስ ሲል ንግግርህ ወጣትነት ደስ ይላል የልብህን ትናገራለህ ።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 3 года назад
ውይይይ በስመአም ባላለቀ ብየ አፌን ከፍቼ አዳመጥኩት
@tidbin6905
@tidbin6905 3 года назад
እኔ ራሴ
@raheltube4832
@raheltube4832 3 года назад
ይሄ ሰውዬ ግን ከመልኩ እስከ አክቱ ድምፁ ነፃነት ወርቅነህን ቁጭ ወይ መመሳሰል🤔🤔
@Tube-bg7nu
@Tube-bg7nu 3 года назад
Awo aygermm metarat alebet zemedamoch lihonu ychlalu enyn
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 года назад
ልል ሥል ቀደምሽኝ አይገርምም 😍😍😍
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 3 года назад
አንተሽ ትንሽ ፈገግ ይላል እጄ በጣም የቀራረባል
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 3 года назад
Damerge
@wasihunmulisa446
@wasihunmulisa446 3 года назад
የምር ትክክል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በዚያ ላይ የነፃነት ታጋይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።እሼ ቶሎ ቶሎ አትሳቅ
@yeneworktekle7041
@yeneworktekle7041 3 года назад
,ሳቅህ ኩውንሊቲ ኣይደለም።
@yeneworktekle7041
@yeneworktekle7041 3 года назад
በጋዜጠኝነት ፐርስናሊቲ ኢቲክስ የሚባል ነገር አለ ተማር። የጎደለውን ማሻሻል አዋቂነት ነው።
@yeneworktekle7041
@yeneworktekle7041 3 года назад
ብዙ ስትስቅ ትደብራለህ። ደረጃህን ያስገምትብሀል። ከበሰሉት ተማር። እትሽቆጥቆጥ።
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 года назад
እስኪ ደምሩኝ ዉዶች በቅንነት
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 года назад
እና ያልቅስልህ ብሽቅ አለ ጋሽ ስብሐት ለአብ
@deme194
@deme194 3 года назад
ስለ ባህርዳር ህዝብ የገለፀው በጣም ትክክል ነው:: ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው:: እኔም በስራ አጋጣሚ ትንሽ አመት ባህር ዳር ኖሬ ነበር::
@eleniterefe4973
@eleniterefe4973 3 года назад
Ene bahir dar new mnorew betam migerm hager migerm hzb anteneh ewnetun new ye bahir dar hzb weneyam new engda tekebay yehone hzb new betam mwedew hager new💕💕❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍😘🤩🤩🤩
@mahem5766
@mahem5766 3 года назад
እናመሰግናለን
@eleniterefe4973
@eleniterefe4973 3 года назад
@@mahem5766 no problem GN emboch tanachnn endayatefabn metseley new ye bahir dar wbetua tana new
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 3 года назад
እኔ ሁሌ ባህር ዳር ለመሄድ እፈልጋለሁ ግን አይሳካልኝም መሄዴ አይቀርም እኔ የደብረብሃን ልጅ ነኝ
@eleniterefe4973
@eleniterefe4973 3 года назад
@@user-zs4yr3mj2j wy amechachtesh ney twejatalesh ene erasu debre brhann mayet efelgalehu
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 года назад
እውነተኛ ጀግና እያመመ የሚጣፍጥ ጨዋታ ደስ ይላል ለናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
በጣም እውነት እያመመ የሚጣፍጥ
@user-ro2ne1ut9e
@user-ro2ne1ut9e 3 года назад
ዜና ስታቀረብ ሌላ ስትጫውት ፈታ ይልክ ዋው ጀግና ይመችህ በቀጣይ እጠብቃለን
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 года назад
ወይኔአንትየ በጣምጀግናነህ💪💪💪💪💪💪💪
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 года назад
ኧረ እነዚህ ገዜጠኞች ከበስተጀርባቸው ድብቅ ችሎታ እና ጣፋጭ ናቸው በርቱ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ወድጀዋለሁ👍👍👍💖💖💖
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Год назад
ኧረ በጣም በጣም ወይኔ ግልጽነቱ
@konigetachew8592
@konigetachew8592 3 года назад
የንሰሐ ጸሎት መጸለይሕ ትልቅ መልእክት እና የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ንሰሐ ጋዜጠኛው እንኳን እግዚአብሔር እንደገና የመኖር እድል ሰጠህ እነዚህ የክፋት ሐይላት ዘሮቼን ሁሉ ጨርሰው ብቻየን በስደት ላይ ነኝ። ንሰሐ ስንቅ ነው። ዛሬ የእግዚአብሔርን ጥበቃ ለመመስከር አበቃሕ ፈጣሪ የእናትሕን ጸሎት ሰምቶ ከሞት የመነሳት ያሕል ነው እንኳን እግዚአብሔር ከአጋዚን ጦር ታደገሕ እሼ እናመሰግናለን እንደ አዛርያ ያለ ታዳጊ ሕጻናት ጋብዝልን አርቲስት ሕጻን ማክቢልን እና የዘመን ድራማ ሚጡን ጋብዝልን ሕጻናቶችን ፓለቲካ አትጠይቃቸው ትምህርት ቤት መልሱን በትክክል ባለመመለሳቸው ጋደኞቻቸው እንዳያበሽቋቸው ጀግናን መፍጠር በሆቴል የነበሩ ባልና ሚስቶች ሚስቴ ራሷን ልታጠፋ ነው ብሎ ላረፉበት ሆቴል ከሚስቴ ጋር ተጣልተን ነው ሲላቸው እናተው ተነጋግራችሁ ፍቱት እኛ ባልና ሚስት መሐል አንገባም ሲሉ የሆቴሉ ሰራተኞች ባልየው መስኮቱ እኮ አልከፈት ብሏት ነው የሚለው ኮመዲ ጨዋታ ወጣቷ አዝናንተኛለች እንዲሕ አይነቱ ኮመዲ በመድረክሕም ላይ አብራችሁ ብትሰሩ እሼ ይሕ ነው ጀግናን መፍጠር እግዚአብሔር አንተን ቤተሰቦችህን አድናቂችህን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ይባርክ።
@demekelopisoleramo4941
@demekelopisoleramo4941 2 года назад
አንተነህ በጣም ትልቅ ፈታኝ ግዜ ነበር የሰለፍከው እንኮን የዘሬ ሰው አደረገክ ይሄው ምርጥና ተወደጅ ገዜጣኛ የደረገ እግዝአብሔር ይመስገነው
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
ዋው መሳጭ ታሪክ ነው አልፉ ሲወራ ቀላል ይመስላል
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 3 года назад
አመለካከቴን ቀየርህዊል እውነት ለመናገር ጋዜጠኛ የፖለቲካ ከደጋፊም አልፎ የመንግስት አሽቃባጭወች ነበር እምትመስሉኝ🙏😧😧😧
@user-eo6li1kl5t
@user-eo6li1kl5t 3 года назад
ፍፁም ተቃራኒ ነዉ
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
እኔም
@kaleabendale8459
@kaleabendale8459 3 года назад
በቀጥታ የፓርቲ እባል ባይሆኑ በራሳቸው ሞያ ሳይሆን መንግስት በፈለገው መንገድ ነው የሚያሰራቸው:: ይሄ ይከብዳል እራስን ለማዳን ማውራት ሳይሆን እውነታውን እናውቃለን::
@barotesma1298
@barotesma1298 3 года назад
@@kaleabendale8459 ትክክል በጣም የገረመኝ አሜርካ ሄዶ መለፍለለፍ አይደለም አለ ንገረኝ ጋዜጠኛ ሆነህ ያረከውን መስዎአትነት
@samirasamira2883
@samirasamira2883 3 года назад
እኔም
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 года назад
ያ ጊዜ አልፎ እንደ ቀልድ እየተወራ ሲሳቅበት ደስ ይላል በወቅቱ የነበረውን ጭንቀት ግን የሚያውቅ ያውቀዋል
@samirasamira2883
@samirasamira2883 3 года назад
ትክክል
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
ታሪክ መሰማት በጣም ነው የሚስደሰተኝ
@ravehcall2261
@ravehcall2261 3 года назад
አንትዬ ስወድህ እኮ እሼ ተመስገን በየነንም አቅርብልን እባክህ
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 года назад
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ቻናል ያገኙታል
@Tabezu
@Tabezu 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው እውነትም ጀግና መፍጠር የፍቅር ሀገር ነች ኢትዮጵያ የእኛው ሀጥያአት ነው ይሄንን ያህል የሰው ልጅ ፍቅር የጠፋው
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 года назад
ምንም እንኳን ታሪካችን አሳዛኝ ቢሆንም ንግግርህ ግን እየተዝናናሁ እንድሰማው አርጎኛል።
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 3 года назад
ደስ እሚል ፈታ ያለ ጋዜጠኛ❤🙏🙏
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 года назад
አበሣነህ ያው በዛ ጊዜ ሠለተረፍችሁ እግዛብሄር ይመሥገን
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 года назад
እሚገርም እኮነው የመግስት ሚዲያን ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞችን እኛ የምናይበት መንገዲ እና እነርሱ ልዩነታቸው
@user-pw9ru8xn2j
@user-pw9ru8xn2j 3 года назад
ዋውውውውውው!!!!!ሰነምግባርህ ደስ ሲል አስደዳደግህ ደስ ሲል የሰው ልጅ ክብር የገባህ!!!!!!
@danielthaimanot6237
@danielthaimanot6237 3 года назад
እጅግ በጣም ምርጥ ጀግና ሰው በጣም ወድጄሃለሁ
@Marekan-eq6ud
@Marekan-eq6ud 3 года назад
ነፃነት ወርቅነህን የመሰላል። ከመጣዉ መንግሰት ጋር የቃጥራል ገዜጠኛ ዉቀታም። እሰከሚበቃህ ድረሰ በየመድረኩ አቀቃጥረሃል ነገደሞ ሌላ ደሞ ታቀጥራለህ ዉሸታም!!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 года назад
ዋው እናመሰግናለን ሳቅኩም አዘንኩም ሁሉም ነገር አልፎ ሲያወሩት ቀላል ነው በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ 🙏💞💕💜💙
@jasika499
@jasika499 3 года назад
ለለባህር ዳር ህዝብ 👏👏👏👏
@fentax111
@fentax111 3 года назад
ወይ አንተነህ እንደዚ ለካ ዘና ያልክ የተጫዋች ሰው ነክ በጣም ደስ በሎኝ ታሪክህን ሰማሁት እንኳን ከአረመኔው ወያኔ ፈጣሪ አተረፈልን ውድ ኢትዮጵያ ዊ ወንድም ነህ
@vipvip8917
@vipvip8917 3 года назад
ምርጥ ሰው ደሞተጫወች ይገርማል እሼ አሪፍ ነው እንደዚ ጋዜጠኛ ማቅረብ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከዜና ባሻገር ሰለነሱ የማወቅ አጋጣሚ የለም
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 года назад
ካለፈ ሲወራ ቀላል ይመስላል ያለፍክበት ጭንቅ በጣም ያሳዝናል እንኳን ይሄን ለማየት አበቃህ አንተነህ
@peaceselam37
@peaceselam37 3 года назад
አድናቂህ፣ነኝ፣አየህ፣የእኛ፣ሀገር፣ሰዉ፣በአሉባልታ፣ታጋዮቻችንን፣ጊዜዉ፣አለፈ፣ብለን፣ስምማጥፋት፣መወንጀል፣ነዉ፣የሚቀለን። አንተ፣ግን፣ትለያለህ፣ታጋዮቻችንን፣እያለሳህ፣በሀሳባቸዉ፣ትደነቅ፣እንደነበር፣ስማቸዉን፣ስታነሳ፣በጣም፣አስደሰትከኝ የሰዉን፣ስም፣በከንቱ፣አላነሳህም፣ሁሉም፣ሰዉ፣ከአንተ፣ቢማር፣፣ ጨዋ፣ጨዋ፣ያሳደገህ፣መሆንህ፣ነዉ፣ይህንን፣ማንነት፣ያገኘኸዉ። እነዛን፣ፖለቲከኞቻችንን፣ይመልስልን፣በተለይ፣ሀቀኛዉን፣ልደቱ፣አያሌዉን።
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 3 года назад
በእውነት እኔ ጋዜጠኛና ፍዴርል ፖሊስ በጣምነበረ የምጠላው ከምር ሀሳቤን ለወጥከው እነ ተመስገንን ቢጠየቁም እንደዚ ይሆናል ሃሳባቸውን አንትሽ ደሞ ተጨዋችነክ ከምር ጋዜጠኛው እንደዚ ሲያወር ማየት ትልቅ ለውጥነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@mulukenbisrat8584
@mulukenbisrat8584 3 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ዋው አንተነህ እ ውነተኛ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ሺ አመት ኑርልን አገራችን እንዳንተ ዓይነት ጀግና ጋዜጠኛ ያስፈልጋታል፡፡
@ethiopia3237
@ethiopia3237 3 года назад
በስማም ይሄ ልጅ ሲያወራ ከነ ቤተሰቤ ፈዘን ጨረስነው ያናደኝ ነበር ግን ይቅር በለኝ 😍😍🙏🙏💪💪እሼ እናመሰግናለን 👏👏
@makiakiya6068
@makiakiya6068 3 года назад
አንቴ ምርጡ የሀገሬ ጋዜጠኛ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የጋዜጠኞቻችንን ከስራቸው ጀርባ ያለውን ማንነታቸውን ማየት ደስ ይላል ።
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 3 года назад
Thats a true story, i was there too👍,Alebel was incharge of Media(DSTV) in the campus and Samrawit was one of our friend as well and KG was our building too😁👍. For 14 days we were under Military control. By the way, yetekomutin lijoch enakachew neber migermew eko, ay zemen😥.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
WOW
@timenumber2
@timenumber2 3 года назад
Dang it must’ve sucked to be alive at that time. Hopefully the younger generation doesn’t have to go through what y’all went through, with God’s help 🙏
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 года назад
አንተነህየ እኮ ነፃነትን ቁጭ ነዉ እኔ ልጅ ሆኜ ነው በቴሌቪዥን የማቀዉ ከዘና አንባብዎች በጣም የምወዳቸዉ ብዙ ናቸዉ ዜና ስያቀርቡ እጅ ስነሱ ስረአታቸዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እሼ እናመሰግናለን ወንድማችን
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
ፍታ ያለ ጋዜጠኛ ነው ሆድን አቆሰለው እሼ በርታ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 года назад
Betam
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
በጣም
@samirasamira2883
@samirasamira2883 3 года назад
ትክክል
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
ዋውውውው ደስ ስል ሲጫወት በቀጣይ ተመስገን በየነን አቅርብልን ????????????????????.?
@shumye8332
@shumye8332 3 года назад
ወይኔ የኢትዬጵያ ህዝብ እኮ በይሀድግ ዘመን ያልተፈተና ሰው የለም።ወላሂ አሳዘከኝም አወራርህ ደግሞ ያስደምማል ግን አላህ እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ጀግና ነህ
@sonafiker1680
@sonafiker1680 3 года назад
እውነትም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እሸቱ የልጅ አዋቂ ነህ ብርታ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ
@alemabebe027
@alemabebe027 3 года назад
እሚገርም ቃለመጠይቅ ቀጣዩን ክፍል ለማየት በጣም ቸኩያለሁ Bravo
@winnemagara3960
@winnemagara3960 3 года назад
ኡፍ, እናቶች መቼ ይሆን የሚያርፉት? ኣንትሽ, Thank you for standing by the truth! True make this world a better place. በማልቀሥና በመሣቅ ነው ያየሁት. ይህን ብርሃን እንድታይ ያደረገ መድሃኒያለም ይከበር🙏 Thank you እሼ
@kidanbelay6342
@kidanbelay6342 2 года назад
እሸቱ በእውነት መጀመሪያም አንቱን እወደዋለሁ ይበልጥ እንዳከብረው እንድንወደው ነው ያደረከን እናመሠግናለን እሸቱ
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 года назад
በጣም ነው ደስ እሚለው ተመስገንም ይቅረብ እሼ ምርጥ ሰው
@aragemulu7511
@aragemulu7511 3 года назад
እረ አንትዬ ነብሴ በጣም ጀግና ነህ አንትዬ። እሼ ፕሮግራሙ ይቀጥል
@frehiwotengida9279
@frehiwotengida9279 3 года назад
ወይ ጉድ ለካ ያልታዩ ብዙ ምርጦች አሉን
@henok539
@henok539 2 года назад
አንትዬ ታሪካችንን ስላወራህ ደስ ብሎኝ ። የዛን ጊዜ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንለይ ነበር! ጊዜውን አንተ ስትተርከው እኔ ደሞ በህሊናዬ እየሳልኩት ....... በተለይ ያችን ዱላ እንዴት ትረሳለች......ጫማ ጥፊውማ ይናፍቃል!!! የዶርም ፍተሻውስ? የኦዲትሪዮሙ ልዩ አጋጣሚ ነበር! አቤት የተማሪው አንድነት እና ፍቅር!!!!
@gosloww297
@gosloww297 3 года назад
እኔ ድሮም አትዮጵያዊ እንደሆንክ መንፈሴ ይነግርኝ ነበር ደስ ይላል ተባረክ
@fk5982
@fk5982 3 года назад
Amara Hulu Ethiopia becha new Adel dereg becha
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 года назад
ጀግና ይብዛልን በጉጉት ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ለሁኑ ወጣት ጥሩ ትምህርት ነው
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 года назад
ዋዉ ዋዉ አተነ ደግፌ ዛና ሲያነብ እጅግ በጣም ነው የምረካው አደንቅሃለው
@selamselam8643
@selamselam8643 3 года назад
ወይ አንተ እውነትም አንተነህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ እንወድሀለን ብርታ ቅንነትህን እንወድዋለን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ወጣት ኑርልን እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ አንተ እና የአንተ እና ብዙሪያ ያለው ሁሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን
@merdiidres719
@merdiidres719 3 года назад
Part 2 ቶሎ ይቀጥል የምትሉ like 😌
@betelhemtarekegn6749
@betelhemtarekegn6749 3 года назад
የሚገርም ወኔ ነው ምንም ቢሆን የአዲስ አበባ ልጅ ጀግና ነበር የዛሬን አያድርገውና
@selamawitmamo8296
@selamawitmamo8296 3 года назад
አንትዬ ምርጡ የፔዳን ትዝታ ስላስታወሰከኝ ደስ ብሎኛል የውነት ሚገርም ግዜ ነበር ተፋጠጥ ነበር ዶርማችን ከነ የትናየት ጋር እናንተን ሲያስገቧቹ እኛ ከላይ የቡና ማግ ሳይቀር ስንወረውር ነበር ወደ ተኳሾቹ እረ ስንቱ አለፈ ፔዳ.......የምር ባህር ዳር ተናፋቂ ናት
@mnmtube-se2yf
@mnmtube-se2yf 3 года назад
በጣም ሚገርም ታሪክ እድህ ተጫዋች ይሆናል ብየ አስቤ አላውቅም" ጀግና መፍጠር " እሸ ወድሜ በርታልን
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 года назад
ቶሎ ቀረጥከዉ አሼ ትልቅ ሠዉ ተባረክ አንተነህ አስቂኝ ነዉ ክፍል 2አፍጥነዉ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 года назад
ወይኔ አላምንም 😱😱😱😱😱😱😱😱😋ስወድህ
@sarageses5010
@sarageses5010 3 года назад
እነደዛ ኩስተር ብሎ ዜና ሲየቀርብ እንደዚህ ተጫዋች አይመስልም .. በጣም እየሳኩ ነው የሰማሁት ትንሹ ነፃነት..
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 3 года назад
በጣም ጥሩና ተወዳጅ ዝግጅት ነው በግሌ ያለኝ አስተያየት እሸቱ ሳቅ በጣም ታበዛለህ አንተነህ ደግፌ ጎበዝና የተረጋጋ ጋዜጠኛ ነው
@Yetu_437
@Yetu_437 3 года назад
He is one of my favourite journalist
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 3 года назад
የምወደው ሠው ከ2004 ጀምሬ እሰካሁን ደሰ ብሎኝ ነው የምከታተለው ዜናውን አቀራረቡን ሰወድለት
@hailemickaelderesmekonnen8307
@hailemickaelderesmekonnen8307 3 года назад
እኛም ተይዘን በነበርንበት ሰአት ተፋጠጥ ያሉ ሴቶች ሽንት ደፍተውባቸው ሊያስጨርሱን ነበር፡፡ እውነት ስለ ዶ/ር ፀሀይና ስለ አማረ እውነት የተናገርከው ደስ ብሎኛል፡፡ እነሱ ድንቅ ናቸው
@EthiomerejaOfficial
@EthiomerejaOfficial 3 года назад
አንተነህ ማለት በጣም ልዩ የሆነ ሰው ነው; የዋህ ደግ ሩህሩህ ሰው አክባሪ ትንሽ ትልቅ የማይል ሀገሩን ባህሉን የሚወድ ባለብዙ ተሰጥኦም ጭምር ነው እሼ አንተነህን ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን::
@enkufeseha735
@enkufeseha735 3 года назад
ውይ አንቴ ዘና አርገህኛል 🤣🤣
@user-yh6ur8zs5q
@user-yh6ur8zs5q 3 года назад
አሳዛኝ ግፍ አጋዚያን ያኔ ቢፈፅሙሙ አሁን ላይ ስታወራ ታስቃለህ ጊዜ ደጉ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
የሚገርም ነው ሁሉም አልፎ እንዲህ ሲወራ ቀላል ይመስላል አልፎ ሲወራም ያሳዝናልም ያስቃልም አንትየ ምርጥ ሰው ነህ ።
@ayayaadamu1997
@ayayaadamu1997 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ወርቅነህ ነው የሚመስለው አዎ የስራ ጉዳይ ስለሆነ ነው የቀረበለትን ያነባል አላነብም ካለ ስራ አልሰራም ማለትነው አዎ
@meazateshome1715
@meazateshome1715 3 года назад
ክፍል ሁለትን አፍጥነው እሺ በጣም ደስ የሚለው አንትሽ እንወድሀለን!!!!
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 3 года назад
የኛ ምርጦች ኑሩሉን
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ዋው አንተነህ ሚገርም ነው አመለካከቴ ነው የቀየርከው ምክንያቱም ሁሉም የመንግስት ሚድያ ውስጥ የምትሰሩ ሁሉ የመንግስት አሽቃባጭ ነበር የምትመስሉኝ ደግሞ አንቴ ጨዋታ አዋቂ ነክ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
እሼ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር በመሃል እያሳቃችሁኝ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኛል !!!
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Amazing story I can’t wait the next one ☝🏿 thank you for tebareku🙏🏾❤️
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 3 года назад
ዉይይይይይ ማስታወቂያ አታብዙ ምን እጠላለሁ ተመስጨ እያዬሁ ማስታወቂያ ሲመጣ
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 года назад
Emsam
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 года назад
እመቤቴን ጀግነ ጋዜጠኘ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@zayetube3001
@zayetube3001 3 года назад
የፔዳ ልጅ ባቼ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ወንድሜ አስታውሳለው ያንን ጊዜ የማያልፍ የለም አለፈ በደንብ ነው የገለፅከው የባህር ዳር ህዝብ እኮ ስንቴ እንዳበላን እንዳጠጣን ስንቴ ቤታቸውን ከፍተው ተማሪውን እንዳዳኑ ዛሬ አማራ ኦሮሞ ሲባል ሰው በዘሩ ብቻ እየተመረጠ ሲገደል ይገርመኛል
@hawitube1151
@hawitube1151 3 года назад
ዋው ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ በጣም አዝናኝ ቆይታ ነበረ
@yenemare5565
@yenemare5565 3 года назад
ሲያወራ ውሎሲያወራ ቢያድር አይሰለችም part 2 እረ እሼ ልታቋርጥብን እንዳይሆን ውይይይይ
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Год назад
ዎይኔ ሰይፉ ሾላይ የቀረበዉ ጋዜጠኛ የነዋይንም የዘፈነዉ እሡም በጣም ተጨዋች ነዉ ለካ ጋዜጠኞች በስተጀርባቸዉ በጣም ፈታ ያሉናቸዉ
@rita4819
@rita4819 3 года назад
እንትየ የባህርዳርን ፍቅር በአንደበትህ አጣፍጠህ ስትናገር ደስታየ ወደር አልነበረውም አወ እኛ የፍቅር ተምሳሌት ነን በነገራችን ላይ ጨዋታ አዋቂ ነህ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 года назад
Am watching it fir the 2nd time and still feeling fresh about it. It is real story presented artistically. Thank u.
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 года назад
ዋዉ አንትዬ ያሳለፍከዉ ነገር ያስቃልም ይገርማልም ሁለተኛዉን በጉጉት እንጠብቃለን
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 года назад
አሹ ምርጤ እንኮን አቀረብክልን ጋዜጠኛ አንተነህን በነገራችን ላይ ቀርበን ሣናይ በጣም ጋዜጠኞችን እንወቅሣለን አንቴ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ 😍😍😍
@sileshikassa
@sileshikassa 2 года назад
አንተነህ ደግፌ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያዉቅሀል ሀቀኛ የአገራችን ሁኔታ ሰለሆነ ብቻ ነው
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 года назад
ኡኡኡኡኡየ ማስታወቀያ በዛ እሼ የፋገራ ሳቅህ ግን ያስታዉቃል
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 3 года назад
እረ የወያኔ ግፍ ቢነገር ቢነገር አያልቅም ደዴሳ ወስደው ስንቱን ወጣት ለአውሬ አስበልቷል እነዚህ ገዳይ ቀጣፊወች እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፉልን እግዚአብሔር ይስጥህ ስለባህርዳር ህዝብ ስለመሰከርክ የሚሰማስ የለም
@rishanhaileslassie7469
@rishanhaileslassie7469 3 года назад
Sirachu eko new Wishoch Mechem Sew sibal Yerasu Sihtet Ayawikim👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@zaritutafara6926
@zaritutafara6926 3 года назад
እሼ እናመሰግናለን ይሄን ጄግና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችንን ስለጋበዝከው አንተነህ እውነት ቃላት ዬለኝም በቃ ጄግና ነህ ኑርልን 👍👍👍👍👍👍👍
@desalegnhailemariam8414
@desalegnhailemariam8414 3 года назад
አንቴ ሁልጊዜ መኝታ ቤቴ እየመጣ ከልጆቸ በፊት ጤና ይስጥልኝ የሚለኝ ወዳጀ ነዉ በቲቪ ማለቴ ነዉ 😁 ታሪኩን ወደድኩት የእነሡ ትግል ነዉ ይህን ጊዜ ያሳየን በርታልን
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 3 года назад
ወይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mekideehtiyopa1844
@mekideehtiyopa1844 3 года назад
ፈታ ያለ ጋዜጠኛ ጉበዝ ነው እናመሰግናለን እሺ
@workefaris9447
@workefaris9447 3 года назад
በእርግጠኛ የነፃነት ወንድም ነው መልኩ ድምጻ በጣም ይመስላል እሸትዬየኔ ቆንጆ እናመሰግናለ እሺ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍😍😍😍😍😍
@est2729
@est2729 3 года назад
እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ በተለይ ስለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነት ያለህ አመለካከት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ 🙏💚💛❤🙏
Далее
Tug’riq avval va hozir 2😂😂
0:44
Просмотров 2,7 млн
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
Просмотров 56 млн