ሕማማት
መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ መርሀ ግብር ያጠንክሩ።
መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
ማሳሰቢያ
ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
የልቦና ቲዩብ ባለቤት ያብስራ ማቴዎስ
Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)
ሕማማት ትረካ,ሕማማት ሙሉ ትረካ,Hemamat,ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
8 мар 2022