Тёмный

መሀተብ እና መስቀል ያወለኩት ሀይማኖቴን ስለቀየርኩ ነው ይቅርታ @sabaethiotube 

Saba Ethio tube
Подписаться 311 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 485   
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 Год назад
እንግዳ ሊመጣ ይችላል ብለህ ቤትህን አፅድተህ እንደምትጠባበቀው ልብህንም አፅድተህ ሞትን ተጠባበቅ ።
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
Amazing Comment
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Год назад
Wow nice comment.
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o Год назад
የኛ እቁ ነህ በርታ
@HayatHasan.N
@HayatHasan.N Месяц назад
ምርጥ ኮሜንት😢
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Год назад
የመምህር ተስፋይ አበራ ትምህርት አዳምጪ ገጠመኝ ብለሺ ግቢ በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም ጋበዝኳችሁ አዳምጡት በጣም ትጠቀማለችሁ 100%❤ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Год назад
ሳባምን አረገች ልባጥሩነዉ ላያን አትዩ
@ababakasep5707
@ababakasep5707 Год назад
እዉነት ነዉ እህቴ
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Год назад
እውነት ነው
@እማየስላትልጄምትለኝኪዳነ
ልክ ብለሻል ብዳ መስቀል ንናስር ኣይፈልግም
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Год назад
ትክክል ብለሻል
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
ሳባ ማህተባችን ካንገታችን ላይ የምናስረው በምክንያት ነው ከጃችን ላይ ብናስረው እጃችን ይቆረጣን ከግራችን ላይም ብናስረው እግራችን ይቆረጣን ከተለያየ ቦታ ለይ ብናስረው በህመም በምክንያት ይቆረጣን አንገታችን ግን ቢቆረጥ ያው እንሞታለን ለዚህ ነው አንገታቻ ለይ የምናስረው አምናስረው
@judjjd644
@judjjd644 Год назад
❤❤❤❤❤
@judjjd644
@judjjd644 Год назад
ትክክል
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Год назад
Ayedelem 😊! Meskel ena mateb minaregew rasachinen ke laloch bete eminetochhh meleyaaa new. Meskel kaladerege Kirstiyan yehun Muslim, Kirstiyan yehun Pente, Yehuda, baeddd amlakiiii anakem. Matebun/meskelunn ayetesh Orthodox endehonechhh takiyaleshh leza new!
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Год назад
እኔ ደሞ ማህተቤ አንገቴ ላይ ከሌለ ለሊቱ ወይም ቀኑ አይነጋልኝም ማርያምን ተመስገን ለኔ ዋጋ ተከፍሎበታል❤❤❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
ሲጀመር ብር ያለው ትንሽ ለውጥ አለን እሚሉ ሰዎችን እስኪ እዮአቸው መስቀል የላቸውም እግዚአብሔር ለሁሉም ልብ ያድለን ነው ፀበል ተጠመቂ ይሄ የሴጣን መፈታተን ነው ምክንያቱም ብርን አምላክሽ እድታደርጊ ስለሚፈልግ እኔ ድሮ እደዚህ ነበር የሚሆንብኝ ማታ አስሬ ጠዋት ስነሳ አላገኘውም ግን እሱ ሲፈታ እኔም ሳስር በራሱ ግዜ ተወኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekededirse3077
@mekededirse3077 Год назад
Ewnet naw ehite
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
ስድብ ትልቅ ህጥያት ነው እባካቹው ክፉን በክፉ አትመልሱ እባካችሁ 😢😢😢
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ሲጀመር ጎንደሬ ጎጃሜ አይማኖቱን ከሚቀይር ሞት ይሻለዋል ክርስቲያን እምንሆነው ለሰውብለን ሳይሆን ለራሳችን ነው ክርስትና እይወት ነው ያለማተብ መኖርም ከባድነው ስተኛም ስንወጣም ይጠብቀናል ማተባችን
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
❤❤❤❤
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
ምነው ሌላው ሀይማኖት የለውም አልሽ
@zuzu601
@zuzu601 Год назад
ጣኦታም እጨት ተሸክመሽ ስለዞርሽ ነዉ የሚጠብቅሽ ከቱ ያከሳራ😂😂😂😂
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Год назад
​@@zuzu601😂😂😂😂
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አሁን ምን ለማለት ነው 🤔🤔🤔አላህ እሽፍኪ 😡😡
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
መስቀል ማለት ትርጉሙን አለማወቅሺ ነው እደዚሕ የማያረግሺ ሳባዬ እሺ ሰውን አትስሚ ብር ብቻ ሳይሖን ለሐይማኖትሺም ቦታ ሰጪ😍😍😍
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Год назад
ጸበል ተጠመቂ መሰቀል የሚያሰወልቅ መንፈስ ነው
@gfg4073
@gfg4073 Год назад
ብር ታሳድ ይቺ ሚጀላም ያጠገባቸዋት እናተ ናችው ላይክ እያረጋችው
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Год назад
😂😂😂
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Год назад
እህቴ ልቦና ይስጥሽ ሲጀመር ስዕል አድኖ ፕሮፋይል ያደረገው ሁሉ ኦርቶዶክስ አይደሉም
@amina.0011
@amina.0011 Год назад
እነ ማን ናቸው ታድያ 😂😂😂😂
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Год назад
@@amina.0011 እያወቅሽ ለመጠየቅ ቸኮልሽ መልሱን መልሰሽዋል አመሰግናለሁ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Год назад
​@@zinabekubi6350ስድብና ስዕል ውስጣቹ ነው አብዛኛውን ኦሮቶዶክሶች ክርስቶስ ልቦና ይስጣቹ
@martamegersa7612
@martamegersa7612 Год назад
@@amina.0011 ሲጀመር ምን አገባሽ አንቺን
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Год назад
አርቶዶክስማ ገፊነዉ አችራስ ሚያላይ እየተጠቅምሽ ስእል አድኖ አርገሻል አስመሳወች
@Bzu632
@Bzu632 Год назад
እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያጥናን 🙏🙏🙏😊😊😍😍😍
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 Год назад
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii 😁
@Bzu632
@Bzu632 Год назад
​@@kaboshbaitcha9993😳 ማን ጠራሸ ዉሻ 🐕🐕😏😏
@YourGod-fe2rh
@YourGod-fe2rh Год назад
@@kaboshbaitcha9993😤🙃🙃🤮🤮
@YourGod-fe2rh
@YourGod-fe2rh Год назад
@@Bzu632 😍😍🤗🤗
@Bzu632
@Bzu632 Год назад
​@@YourGod-fe2rh😍😍😍
@haroni2982
@haroni2982 10 месяцев назад
ደግጭ ነበተመሥጌን ጎደረ የሀይማኑት ሀገር እናቴ እናትሽ እና አባትሽ የታወቁ አጥባቂ ኦርቶዶክሥ ናቸዉ ፈጣሪ ይመሥገነዉ
@werknishiwassa6991
@werknishiwassa6991 Год назад
ጎንደሬሁነሽ ማህተብሽን አጥብቂ ሀይማኖትሽን ተከተይ😢😢😢😢❤❤❤❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያፅናን እህቴ አይዞሽ ሰዎች የራሳችን ትተን የሰው እምንፈርድ
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
የኔ ዉድ እምነት ተቀቢ ጸበል ተጸበይ እኔ መስቀል ከአንገታቸው ሳጣ በጣም በጣም ይከፋኛል 😢😢😢ይሄዉልሽ የኔ ባለቤቴ እንደዚህ እንዳቺ ነበር በግድ መስቀል ሲያስር የት እንደሚጠፋ እራሱ ሳናቀው ነው ጠፍቶ በቃ ከኔም ጋር ጥብ ነበር በድብቅ የቀየረ መስሎኝ 😢እና መጨረሻው ስሚነሽ ኪዳነምህረት ሄዶ ተጸብሎ የተባረከ መስቀል አድርጎ ነው የተወው
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Год назад
የአህዛብ መንፈስ ነው መስቀል የማያስደርገን እና አይዞሽ ፀበልህጅ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ተስፍ እዳትቆርጭለት እዳትናደጅ የሱ አላማ ይሄነው እና መደስታ ቢፈታም እያረግሽ እስከመጨረሻው ፅኒበት ❤
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
በትክክክ
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Год назад
እግዚአብሔር ይበርክሽ ይሄን ኮሜንት ካያች
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Год назад
@@fhgjugh2796 አሜን አሜን አሜን ሁላንንም ይባርከን
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
እኔምልሽ አንች የሚዲያ ሰዉነሽ አስተያየት ተሰጠኝ ብለሽ አትንጨሪጨሪ ሲቀጥል ብዙ ጊዜ ፈቶ ስትፖስች ካለ ማህተብ ነዉ ስትጠየቂ አትመልሽም አሁን ሲደጋገምብሽ አጠራቅመሽ አምጥተሽ አሁን አትጩህይብን
@peace3791
@peace3791 Год назад
ዛሬ እኔ ሁሌ የማይገባኝን ነገር የሚናገር ሰው ሰማሁ:: ኢትዮጵያውያን ሰው ፊት የሰላምታ መአት መሬት ድረስ አጎንብሶ መስጠት በር ዝግቶ ስድብ ምንድንው:: እኔ ኢትዮጵያውያን ሳገኝ አምንም ነበር መርዳትም ወድ ነበር አሁን ግን በጭራሽ ማንንም አላምንም ከማየው ስድብ ብዛት :: ያሳዝናል::
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
ማርያምን ሠዉም ቢሠድብሺ ሀይማኖት ሺን ከወደድሺዉ ቦታ አትሥጫቸዉ ዋናዉ ሀይማኖት መዉደድ ነው ❤❤❤
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😮
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Год назад
ቪዮሽን አልጨረስኩም ነገር ግን የሆነው ቢሆን ሃይማኖቴን ቀይሬያለሁ ማለትሽ በራሱ ካንቺ አይጠበቅም ‼አሁንም እደግመዋለሁ ስራው ምንም ይሁን ምን የተዋህዶ ልጆች #ማህተባችንን ለምን እናወልቃለን ⁉⁉ ስንት ዋጋ እንደተከፈለበት ገብቶን አይደል የምናስረው ⁉ታድያ ለምን እናወልቃለን 😢እ ቢገባን ከምንለብሰውም ከምንም በላይ ውበታችን ጌጣችን ነው ❤እና እናመሰግንሻለን🙏 እንወድሻለን የሰደቡሽም ካሉ ላንቺ ብሎም ለሃይማኖታችን በመቆርቆር ነው እና ይቅታ 😍😘😘
@zematube1219
@zematube1219 Год назад
ልክ ነሽ ሳባ እኔም አጋጥሞኛል ምንም ሳይገባቸው እንደአዋቂ ሁነው የሚዘልፉ ምላሳቸው እንደጅራፍ የሆኑ ሰዎች አሉ እኔ ግን ባላየ ነው የማልፋቸው ከነሱ ጋር አታካራ አይመጥንም በተለይ ደግሞ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ በጣም ያስገርሙኛል ብቻ ማስተዋልን ፈጣሪ ያድለን 🙏
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Год назад
እኔ ብችል በርች ብየሽ ሳልችል በላይክ ብቻ ነዉ ቪዲወሽን ማይ ዛሬ ግን የምርሽን መስሎኝ ያዉ ቅስሜን ልሰብሪ ነበር ተመስገን ፈጣሪ እስከለተ ሞታችን በተዋህዶ እምነታችን እንደፀናን ያኑረን 🤲🤲🤲
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Год назад
አትሳደቢ እህቴ ስድብ የሰይጣን ክፉ ስራ ነው በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee Год назад
ውይኔ ተምስገን.እንኮን እስክ መጭርሻው.አዳምጥኩት.ብርቺ.ሳባዬ.ከሁሉም ሃይማኖት.ነው የምብልጠው❤
@sikobasho6803
@sikobasho6803 Год назад
ሠላም ሠለም ሣባየ እናት አቧቶቸ ያወረሱኝ ሀይማኖት የሚባል የለም እናት አባቶችሽ ድሮ በፈረስና በበቅሎ ቢሄዱ እኔ በመኪና አልሄድም እናት አባቶቸ በሂዱበት ነው ልትይ ነው ትክክለኛውን ሀይማኖት መከተል ከፈለግሽ የራሥሽን ከሌሎች ሀይማኖት ጋር አነፃፅሬ አብቢ ጠንክሬ ፆለት አርጊ
@usermyname3880
@usermyname3880 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ዘመኑ አፋችው እንድእባብ። መርዝ ያሚትፉ ብዙ ናችው የሚገርመው እንሱ እራሳቸውን እንደፃድቅ ይቁጥራሉ ለሁላችንም ፈጣሬ ልቦና ይስጠን😢
@hebtam4966
@hebtam4966 Год назад
ዝበያቸው ሳባየ መቸም እምነትሸን አደማትቀይራ አርግጠኛነኝ ከዚህ ያደረሰ ቸሩ መድሀኔለም ነውና
@eyerusyoutube4753
@eyerusyoutube4753 Год назад
መጀመሪያ ማወቅ ያለብሽ ሰወች ምን አሉ ሳይሆን ሀይማኖቴ ምን ይላል የሚለዉን ማወቅ አለብሽ እናተ እየሰደባችሁኝ ሀይማኖቴን ከይራለሁ አይባልም ለስው በልሽ ነው እንዴ የምትኖሪው ሰወች ምን አሉ ሳይሆን እኔ ስለሁይማኖት ምን አቃለሁ በይ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Год назад
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ይምራን ያረብ
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Год назад
😂😂😂😂😂
@YourGod-fe2rh
@YourGod-fe2rh Год назад
🙆🙆🙆👈🤣🤣🤣🤣👈👈😏😏😏
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እውነት ነው ሳባዬ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢አይዞሽ ለሚያሳክክሽ ደሞ ቅባ ቅዱስ አገትሽን ተቀቢው ውዴ አይን በልቶሽ እዳይሆን😢😢
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Год назад
እኔም ሻርብ ለብሺ ነዉ የምቀሳቀሰዉ ሳባየ ማተብ ሳስር ያሳከኛል አገቴ ጠቁሯል ግን ማተቤን አሁንም አልፈታ ከዚህ የበለጠም ነገረ ሊያጋጥመኝ ይችላል 😢
@user-lh3ui2qw8t
@user-lh3ui2qw8t Год назад
​@@fantafanta3408❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 Год назад
​@@fantafanta3408ክሩ ቀምሎብሽ ይሆናል የሚበላሽ ክራም
@user-wu5hp9ol2h
@user-wu5hp9ol2h Год назад
@@hfygggvttr5crrfxr566 😂
@user-wu5hp9ol2h
@user-wu5hp9ol2h Год назад
@@hfygggvttr5crrfxr566 ቀምሎብሺ 😅
@youtube1745
@youtube1745 Год назад
በይ አንች በስርአት መልስ ስጭ ይህ ሁሉ ሰው እኮ አክብሮሽ ነው እሚያይሽ መስቀሉ ለስራ መሰናክል አይደለም ብታደርጊው ክብር እምነትሽ ነው መስቀል ማውለቅ ማለት እኮ መስቀሉ ከስራው ያንሳል ማለት ነው እና ካንገታችን እምናስረው ምክንያት አለው
@user-oc5xr9el5y
@user-oc5xr9el5y Год назад
የኦርቶዶክስ አማኛ የሆናችሁ የሰዉ ልጅ አንገቱ ላይ ስላጠለጠላችሁ ፅድቅን ሰርታል ማለት አያደለም የሰዉ ልጅ አስተሳሰቡ የዉስጥ ፅዳት ነዉ እንጄ ትልቅ መስቀል ስላጠለጠል እጠበቃለሁ ብላችሁ አታስቡ ብታረግ ባታረግ ዋናዉ የልባ ንፅህና እንጄ እግዚአብር የሚየዉ የላኛዉን አይደለም መፅሀፉ ቀዱስን ማንበብ በቅድስና መኖር በፅድቅ መኖር ነዉ እሚስፈልገዉ አስተሳሰባችን ይቀየር እንጄ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Год назад
ሳባዬ የሰዉ ወሬ አትስሚ ታዋቂ ብትሆኝም ሰርተሽ ጥርሽ ግረሽ ነዉ ይሄ የቅናት መንፈስ ነዉ አቺ በእምነትሽ እደማትደራደር አቃለሁ ግን ማርያምን ደነገጥኩ እርሱን ሳይ ቢዲዮዉን ሳዳምት ተረጋጋሁ አቺ በርቺ እመብረሀን ከነልጇ ትጠብቅሽ በስራሽ ሁሉ ከፊት ከኋላ ይጠብቁሽ ስራ ስትገቢ ጸበል እርጭት አድርገሽ በርክፈቺ የሰዉ ስራ ከባድ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
ተሳዳቤወች በርግጠኝነት ኦርቶዶክስ አይደሉም ሴቀጥል ሳባየ እኛ አማኞች ማንም ቤሰድብን ምንም አይምሰልሽ አምላክ እኮ እደሰው አይደለም 👉ሌላው ደግሞ ሃብት ስናገኝ ዝነኛ ስንሆን እባካቹ ይበልጥ በእምነታችው ጠክሩ
@user-rs3qj2my3n
@user-rs3qj2my3n 7 месяцев назад
በጣም ሰባየ እውነት ብለሻል እሰይይይ ለሁላችንም በሃይማኖት ችን ያፅናን ተመስገን ኦርቶዶክስ ሞሆን ኮ መታደል ነው ❤❤❤
@Hagere_tube
@Hagere_tube Год назад
ሳቢ ለሰው ብለሽ አዪደለም መስቀሌሽን ወዪም አዪማኖትሽን የምቀዪሪው ሰው ብዙ ያወራል ብዙ ዪላል እና ተያቸው አቺ ልቦሽ ያቃል ሁሉንም ሁሌም ፈጣሪ በቤቱ ዪፅናሽ እደዚ የሚሉትን ልቦና ዪስጣቸው❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Год назад
እህቶችሽ ትክክል ናቸው ላቺ ብለው ነው ሀይማናትሽን ለሰው ብለሽ ሳይሆን ገብቶሽ ነው ሳባዬ እግዚአብሔር በሀይማኖትሽ ያፂናሽ እኛ የመዳም ቅመሞች በሰው ሀገር ሆንን እንኳን በማተባችን አንደራደርም በማተብ ቀልድ የለም በፍፁም
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Год назад
እምነት የግል ነው,ደግሞ እምነትሽን የምትቀይሪው ለሰው ብለሸ ከሆነማ ,ምኑን ባለማህተቧ የተዋህዶ ልጂ ሆንሽ,የተዋህዶ ልጆች መስለው ብዙ የሚያጭበርበሩ ወስላታወች አሉ ተጠንቀቁ,እህቴም ሳባ የሚሰድብሽ ሁሉ የተዋህዶ ልጆች እንዳይመስልሽ እንዳትሸወጂ 💚🙏
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
ሳባዬ ወደራስሽ ተመለሽ ሀይማኖት ልብስ አይደለም ስትፈልጊ የምታወልቂዉ ስለዚ የምትኖሪዉ ለራስሽ እጂ ለሰዉ አይደም ሀይማኖት ተሰሳትሽ እህቴ
@besuyeabate2927
@besuyeabate2927 Год назад
ኧረ አዳምጣቹ ጨርሱ እና ኮምቱ አልቀየረችም እሷ
@awerubegom7346
@awerubegom7346 Год назад
ተመስገን እህታችን እንኳንም በሀይማኖትሽ ሆንሽ ግን ርእሱ ብትቀይርው ያስደነግጣል❤
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Год назад
አይነጥላነው ሳባ እኔም እንደአንች ያደርገኝ ነበር በአባቶች የተባረከ ነው መልበስ ያለብን ተሳዳቢዎችንም ልቦና ይስጣቸው አንችም በፀሎት ነው መበርታት አለብሽ እምነት ከምንም ከማንም በላይ ነው❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
የቻይና ሰልባጅ ሺኤን ያለሳከካት ማህተብ መስቀል ነው የሚያሳክከው😂😂😂😂😂😂የሰገጤ ነገር
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012እዉነቷን እኮ ነው ተሳዳቢ ናችሁ ስድብ ተሳዳቢ ናችሁ
@abdusuleman3353
@abdusuleman3353 Год назад
አትናደጅ እህቴ ቡዙው ሰው ተሳድበው ለማናገር እሚያናድዱ አሉ ሰምተሽ እዳልሰማሽ መለፍ ነው
@user-ed2dw3gw9x
@user-ed2dw3gw9x Год назад
እኛ ሐበሾች እኮ ተንኮል ስለሞላብን አያልፍልንም😢
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v Год назад
እህቴ የሰው ልጅ በሕይወት ሲኖር ፈተናው ብዙ ነው ለሁሉም ገጠመኝ አዳምጭ ችግሩን ከነመፍትሔው ታገኝዋለሽ
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e Год назад
እህቴ እውነት ነው ያለን አድት ሃይማኖት ናት ኦርቶደክስ ናት ማህተብችነን እንሰር መስቀሌን ተሸክማችሁ ተከተሉኝ ነው ክብር ምስጋና ይገባውና የመምህር ተስፍየን ትምህርት የውነት በጣም የምጠቅምን ትምህርት ነው አይማኖቴን ያውኩት የጥላቴን ሴራ የውኩት በሱ ትምህርት ነው ገጠብኝ የሚል ይቱብ ቻናል ገብታችሁ ስሙት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusyoutube4753
@eyerusyoutube4753 Год назад
ካስቀየምኩሽ ይቅርታ ግን አንቺ ወደራስሽ ተመለሽ እንደዚህ አይነት ጥሩ አይደለም ነገ ምን እንደሚፈጠር አናቅም ግዜው ከፍቶል በየሀይማኖታችን እንጠልይ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
@user-kh9up2jq9z
@user-kh9up2jq9z Год назад
አትጨርጨሪ በስርአት መልሺ? ስለምንወዲሺ ነው በተደጋጋሚ ስንጠይቅሺ ስለማትመልሺ. ሀይለቃል ተጠቅመው ሌሆን ይችላል ኒጊቲፉን ብቻ አትውስጅ ክንቱ ስው አወ በብልጪልጭ ነገር ተታሎ ሀይማኖቱን ባተብን ያወልቃል ይቀይራል. አይተናል። ሁሌም ትክክል ሁሌም ጀግና መባል ብቻ አትጠብቂ ችይው😮
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
ሁላችንንም እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያፅናን
@mastwalmastwal8039
@mastwalmastwal8039 Год назад
ሳባዬ የኔ ውድ አንቺ ጎበዝ ነሽ ጀግና ነሽ ስለዚህ ለማንም ቦታ አትስጪ የሰው ደስታ የማያስደስታቸው አሉ ለስድብ ቦቻ የሚገቡ አለ ሰለ እራሳቸው እኮ ያውቁም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን እህቴ ሰዎች ስንባል ከባዶች ነን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 27 дней назад
ውይ የድ ሮዋሳባበጣም ነበር ምታምረው ግን ከንፈርሽን ሴልጄሪ ተሰርተ ሽ ጉ ንጭሽን ም ጭም ሜካፑ እኡዑዑዑዑ ተቀየር ሽብሽ ፎርጅዷ ሳባ በተፈጥሮ ውብነበርሽ
@pitr4399
@pitr4399 6 месяцев назад
ሁሉም ሰው የፈለገውን ሀይማኖት የመከተል መብት አለው ሀገር ነው የጋራ ማንም አያገባው ግን ሁሉም በምነቱ ቢፀና የተሻለነው
@abcdefg1234
@abcdefg1234 Год назад
ዉዴ የሀገሬ ልጅች በመላዉ አለም በስደት የሚትገኙ አላህ የማታ እጀራ ይዎፍቃቹ
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
ሳብዬ መጀመሪያ ሀይማኖት እኮ በሰው ሞገሳም በሰው ስድብ አይቀየርም አይሸጥም እና ተሳዳንዎችን በምንም መልኩ ምክንያት ማረግ የለብሽም
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Год назад
እር ይቅርታ በደንብ ነው የተማርኩት እንዲማ ልትይን አትችይም ስሜታዊ አትሁኝ እህቶቻችን የተናገሩሸ ደጋግመው ጽፈዋል አይተሽ ከሆነ ጠይቀውሻል ግን ደግሞ ለተሳደቡት ልቦና ይስጣቸው እኔ በራሱ ብዙ ጊዜ በየቪዲወው ይቅርታ ሳባ እያልኩ ጠይቄሻለሁ ስለመስቀልሽ ምክናየቱም የቤተሰቦችሽን እምነት ስለማይነው በዛላይ ደግሞ መስቀል የኛ መለያ ስለሆነነው እምንጨቀጭቅሽ እና ጠበል ተጠመቂ ቅበ ቅዱሳን ተቀቢ ማህተቡን ከእነ መስቀሉ አስባርከሽ በአባቶችሽ ልበሽ ምክናየቱም እኔ መስቀል ያላሰር ሳይ ያሰው በእምነቱ እሚያፍር ነው ብየ እማስበው እና አሁንም አታውልቂ በእርግጥ አልሰደብኩሽም አስቀይሜሽ ከሆን ይቅርታ አሜን ይቅር ይበለን ሁላችንንም ነገርግን እሄን ቃል ባትጠቀሚው መልካም ነበር
@selam801
@selam801 Год назад
አምላኬ ሆይ ልቦና ሰጠኝ በእምነቴን አጽናኝ😢
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
ምናባሺ ያጨረጪርሻል ወደ ቀልብሺ ተመለሺጂ ደርሠሺ ታዋቂ አዋቂነኝ ማለት ምን አመጣው ከሠውኮ አበልጭም ምሺቅን ሤተኛ አዳሪ በሺተኛ አሠሣች ሠይጣን ነሺ አመረብኝ ብለሺ ትቀደጃለሺ😊
@user-qd3dq5yn9j
@user-qd3dq5yn9j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላደረገኝ ባህዛብ ሀገር እንኳን ማህተቤን አስሬ ነው የምሰራው ለደቂቃ ማህተቤን አውልቄ የምኖር አይመስለኝም⛪🙏❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
ቆሻሻ መሀይም እዚሁ ነው እከክሽን ያራገፍሽው የነሡን ሸንትቤት እያጠብሽ ነው ካወቅሽው እሙስሊም ሀገር ብትይ ምን አባሽ ትሆኛለሽ
@user-qd3dq5yn9j
@user-qd3dq5yn9j Год назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw የስድብ ድግሪ😁😁 አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ባህዛብ ሀገር ማህተቤን አልበጠስቁም መልካም መቃጠል😁😁
@user-qd3dq5yn9j
@user-qd3dq5yn9j Год назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ሲቀጥል እከክሽን ካራገፍሽ ንገሪኝ እጅ እኔ እንኳን አልነበረብኝም
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
ሠብልየ የሰው አትስሚ ውዴ አሁንም ባፍሽ እመቤቴ እይልሽ እየጠራሻት ነው እየቀለድሽ መሆን አለበት እህቴ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Год назад
በእኛም በሚሳደቡትም አትፍረጅ በሚዩት በምትፖስቻቸው ፎቶወች እያዩ ነው የሚናገሩሽ ለጌጥ ብለውም ማተባቸውን የሚወልወቁም አሉ እኔ የምናገርሽ አርቲ ስትቀጥይ ነው ለማንኛውም በሚሳደቡት አትፍረጅ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰጥቸሻለሁ ለምን ይዋሻል ሲጀመር ባዶ አንገትሽ በጭራሽ አያምርብሽም ። ሲቀጥል ማህተብ ማላሥረው በዚህ ምክንያት ነው ብለሽ ለዩቱብ ቤተሰብሽ ማሣወቅ ነበረብሽ ሌላው ለተመልካች ክብር ይኑርሽ አትሳደቢ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን❤
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Год назад
ሀይማኖት እና ኮሜንት ምን አገናኘው ገና ሰው በኮሜንት ሰደበኝ ተብሎ እንዴት ሀይማኖት ይቀየራን ኧረ ጉድ ብሞት ይሻለኛን
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 Год назад
አልቀየረችም እሰከ መጨረሻው ሰሚው እህቴ
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Год назад
ሰው ከንቱ እጅህን ወደሰው ከመቀሰርህ በፊት 4 ቱ ጣቶችህን ተመልከት አንተ ላይ ነው እሚጠቁሙት ሰውን በመሳደብ ማንም ምንም አሳምኖ አያቅም እባካችሁ ሰው ተሰድቦ ይብስበታል እንጅ አይመለስም መምከር ካለባችሁ መልካም ንግግር በመናገር በትህትናችሁ ሰውን ግዙ😢
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
መብትሽ ነዉኮ የኛ ሀገር ነፃነትን መስጠት በራስሽ እንድትኖሪኳን አይለቁሽም መስቀል ስላለበሽ አማኝ አደለሽም ማለት አይደለም ጆሮ አትስጪ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
በስማም 😳 ጉድ ነው ጌታ ሆይ ይቅር በለን አባት ሆይ በሃይማሆቴ አፃናኝ😢😢😢
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 Год назад
ኮሜንት ስንፅፍ አስተያየት ስንሰጥ የሰው ልብ ምን ያክል ይጎዳል ብለን ብናስብ 😢😢😢ሳቢ
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Год назад
እውነት ነው ሳባ እኔ እንደአንቺ ገጥሞኛል እኔ ግራ ስጋባኝ ክር ብቻ አሰርኩ ክሩን ብቻ መሰር ስጀምር አልጠፋብኝ ብሆንም ምስቀሉ ለምን ይጠፋል እያልኩ ሁሌ እጨነቃለሁ እንችን የረዳሽ አምላክ እኔ ይርዳኝ እኔ እንደ አንቺ አባቶች አለገኝም ምክንያቱም ስደት ላይ ለምትሳደቡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ስድብ የሰይጣን ነው
@መነናዊትባለማሕተቧ
እና ምን ይጠበስልሽ ለዚህ ቃላትሽ ብቻ ንስሃ ግቢ ።you tube ቅዝቅዝ ሲልብሽ የገቢ ምንጭስ ቀነሰብሽ አጀንዳ ይዘሽ መጣሽ
@totoal5243
@totoal5243 Год назад
እኔ በብርት ሳስር ያሳክከኝ ነበር አገሬ ሂጀ ተሻለኝ እምነት ተቀብቼ አሁን እለብሳለሁ እምተንና ፀበለይ የማይፈውሰው ነገር የለም ልቦና ይስጠን አልምላኬ ደሞ ይቅርታ ሳባየ ባዮት ነው የተናገሩ እጅ መቼ አስረዳሽ ከመጀመሪያው ብትናገሪ ማንም ክፉ ቃል አይናገሩም ነበር ደሞ ለመልበስ አስታወሱሽ እጅ ሌላ ተመኝተው አደለም ልብ ስጠን ብቻ ጌታየ🙏🙏🙏💒
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Год назад
ሳቢዬ ውዴ ተያቸው በአሁኑ ዘመን የሰው ልጅ ግራ ገብቶታል የሚያወራውን የሚሰራውን አያቅም ይቅር ይበለን ❤❤❤❤❤
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ከማሐተባችን በፊት አንገታችን ይቆረጥ መስቀል መዲኃኒታችን ነው ስለ ሰው አይደለም ሰዎች የሚሉሽን ሳይሆን ሐይማኖትሽ የሚልሽን ያዥ ሰው ምንም ብትሆኝ ከመናገር ወደ ኋላ አይሉምና አንች ግን አይዞሽ በርች ሁሉንም አታቋጥር በቀጥተኛይቱ ሐይማኖት ሲንኖር ብዙ ፈተናዎች አሉ ስለዚህ ፈተናውን እንድናሸንፍ ወደ ምረዳን አምላካችን ከልባችን መናገር ነው
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 Год назад
Sabiye melkam kena lij neshi be 2 menged wesejew edatewsejebachew nwe eko Hasabeshi tesmamtognale wanawe Saba Orthodox mehonua nwe ❤ tsbele tetemeki ❤
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s Год назад
መስቀ ካገታችን ላይ ብዙ ጊዜ እማይ በርክትልን አዳዶቻችን ያሳከናል በጥርሳችን እንበላዋለን ያእሚሆነው የቡዳ መንፈስ እና ያህዛብ መንፈስ ሲኖርብን መስቀለ መዳሀኒነ መስቀል ሀይልነ ስለምንልመንፈሱ ይጠላል ለዛነው እውነት ነው የተባረከ መስቀል ማሰር ከሚያሳከን ላይ ቅባቅዱስ መቀባትነው አይዞን 😢😢
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Год назад
ግን እህ ጋ ሳባዬ ሰው የመሰለውን ያውራ ግን አንቼ ለህሊናሽ ኑሪ ሃይማኖት አይቀየርም ሲጀመር ሃብት ዝና ውበት ያልፋሉ ። ለዛውም እዚህ ምድር ላይ ይቀራሉ ማውቅ ያለብን ግን ዘላለማዊ የሆነውን ሒይወታችንን ነው!እንጂ በሰዎች ሁኔታ መቀያየር የለብንም ወገኖች ፀልይ እህት ፈተናነው ሳባዬ ታታሪዋ
@smms6004
@smms6004 Год назад
ሳባ አንቺ እኮ ጀግና ነሽ ከአረብ ሀገር ስንመለስ እንዴት እንደምኖር እያስተማርሽን ነው የኔውድድድድድድድድ ለኔ ጀግና ነሽ እማየ ማንንም አትስሚ እየቀኑ ነው እሚናገሩሽ ሆሆሆሆሆሆ.
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Год назад
ጥሩ ትምህርት ነው የሰተሸን 🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ተይ እህቴ ምንም ልንልሽ እችላለን ለሰው ብለሽ ብታረጊው ላደረግሽው ሁሉ የምትጠየቂበት እራስሽ እንጅ ተመልካቾችሽ አይደለንም አስኮመትሽኝ በስሜት😢
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Год назад
እረ አላህ ክር ከማንጠልጠልና እንጨት ከመሸከም ይገላግልሽ ሂድያ ይስጥሽ ያረብ ምንም ስለማይጠቅም ነዉ ሚፈታዉ ክርስትና እዉነተኛ ሀይማኖት አይደለም ለዛም ሀቅን ፈልገን ወደኢስላም መጣን ብዙ ተአምራቶች አሉት የመስቀልሽ መፈታት ምክንያት አለዉ
@habetammulaw7640
@habetammulaw7640 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን ሳቢ ከባድ ነው ሲጀመረ እኛ ማን ነንና የሰውን ኃጢአት የምንናገረው የራሳችን ሳናነጣ ብንችል ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን ባናደርግ በተለይ አለባበሳችን ቤተክርስቲያን ስንሄድ ደህና ልብስ ከቤተክርስቲያን ውጭ ደግሞ ብጥጣሽ አጋንትን የሚስብ ልብስ ፊታችን ፊክ ባናደርግ መልካም ነው ለራሳችን ነው የሚጠቅመን
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 7 месяцев назад
በፀሎት በርቺ እህቴ መንፈስ ብዙ ይሰራል
@mayunegethio
@mayunegethio Год назад
ሰው ግን የልቡን ካደረገ ብሆላ እናተ እኮናችሁ በናተ ምክንያት ነው የሚሉትስ ነገር ሆሆሆሆሆ😂😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
ወይ ዘንድሮ ስንቱን አየነው ስንቱን ሰማነው አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጠን በእውነት ኮሜንት የምታደርጉም ወገኖቼ ማየት ካልፈለጋችሁ ሰብስክራይቡን አስታቸሁ ውጡ ለአለመሳደብ ካልተመቻችሁ አትዩ ትልቅ ሓጢያት እኮ ነው ስድብ ወገኖቼ እኔ አይቼ የማይመቼኝ ዩቱበር ከሆነ ሰፕስክራይቤን አሰቸ እወጣለሁ እንጂ አልሳደብም ሳባ አችም ደሞ ተመልካች የሚሰጥሽን አስተያየት ተቀበይ ምክኒያቱም ሰው የወለዱትን ሲስሙለት የሰሩት ሲበሉለት ደስ ይለዋል አንችም ለፍተሽ ሰርተሽ ተመልካች ከሌለሽ ምንም ዋጋ የለሽም ድካም ብቻ ይሆናል ነገር ግን ለተመልካችም ክብር መስጠት መስማት ማዳመጥ ተመልካችም ደሞ ላለመሳደብ ሞክሩ ወይም ጥላችሁ ወጡ እንጂ አትሳደቡ አንሳደብ ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ ሳባ አንች ደሞ ዲኮር አታብⶵ ማለቴ ሜካብ በጣም ታበዣለሽ ደሞ ከአንች ጋር የሚሄድ አይደለም የመረጥሽው ሜካብ ደሞ እኮ ወርቅ ነሽ ሜካቡ ቢቀርብሽ ኤዲያ ይህን ሜካብና ይህን አርቴፊሻል ፁጉር ፈጣሪ ከምደረገጥ ያጥፋልን የስቱ እኅቶቼ ፊታቸው ተበላሸ ደሞኮ ዘይገርም ዞማ ፀጉር ያላቸውም እኅቶቼ የራሳቸውን ሳይሆን የሚከባከቡ ያኑ መከረኛ አርቴ ፊሻል ሳባዬ በሞቴ በራስሽ ፀጉር እና በራስሽ ውብ ፊት ነይ ወዮ ዛሬ ውርጅብኝ ነው የሚመጣብኝ እዳት ሰድቡኝ በሞቴ😁😁😁😁😁😁😁
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
ሳባ ምን ተፍጠር በስማእም ሀይማነኑት ቀይርኩ የሲጣን ጆሮ ይድፍን
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 Год назад
እንዴ ሳቢ መጀመሪያውን ሳይ አስደነገጥሽኝ እኮ ከሆነ ሰው ዩቱብ ሳባ ሀይማኖት ቀየረች ብለው አላመንኩም ስም እያጠፉ ነው ብየ አለፍኩት አታደርጊውም አምንሽ አለሁ ሰው ጫፍ ይዞ ባይሮጥ ግን ጥሩ ነው
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Год назад
የኔጀግና ሳባየሰወብዙነዉ የሚያወራዉሰለምንም አትጨነቂእግዚሀብሄር ሁሉንም እግዚሀብሄርያሰተካክላል ልባና ይሰጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤ቅባቅድሰ አሰቀቢ ከዚያ አሰፀልይበት ከዚያ ይሰተካከላል ሳባየ
@salamkk6157
@salamkk6157 Год назад
እና ለምን ቀየረሸ አብታም ሰለወንሸ ነወ የተወሸው ልቦና ይሰጥሸ
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 Год назад
🤣🤣🤣
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Год назад
ትንሺ ገንዘብ ሲያገኙ ሀብት ሲመጣ ሀይማኖታቸዉን የሚቀይሩትነገርስ ይገርመኛል
@ggtt5112
@ggtt5112 Год назад
እህቴ ሳቢ አንች ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ በርትተሽጠንክረሽ ሰርተሽ ነው እዚህ ላይ የደረስሽው አሁንም በርች በርች ነው የምልሽ እኔ ኮመንት መፃፍ ብዙ አልወድም እህቴ ነገር ግን እህታዊ ምክሬ በፀሎት በርች መስቀል ውበታችን ጠባቂያች መስቀል ምልክታችን ነው ፀአሊ ዲያቢሎስ ድል የተነሳበት ነው ውድ እህቴ መስቀልሽ የሚፈታብሽ ክፋ መንፈስ ነው መስቀልሽ ስለሚጠብቅሽ ነው ከንስሐ አባትሽ ጋር ተወያዬ እህቴ ፀበል ተፀበይ እማ ሌላነገር ለተሳዳቢዎች ምንም አይጣበቅብሽም በመፅሐፍ ቅዱሳችን የይሁዳ መልእክት ላይ በምዕራፍ 1÷9ላይ ቅዱስ ሚካኤል ስድብ አልተሳደበም ይላልእና ማንኛው መላእክት ቅዱሳን ተሳድበው ነው አፋቸውን የሚከፍቱን የቅዱሳን ሳይሆኑ የአጋንት አፍ ናቸው ማለትነው ነገር ግን እነሱ ያሳዝናሉ በተለይ በቅዱሳኑ በመላእክቱ ስዕል አድዕኖ ፕሮፋይል ያደርጉና ተግባራቸው ግን የአጋንት ስራነው እራሳቸው ናቸው የሚያፍሩት
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot Год назад
ሠባዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ልበና ይሥጠን እኔ ከዲሮም ጀምሮ እከታትልሻለሁ ግን ማተብ ለሤከንድ ቢሆንም ማዉለቅ የለብሽም
@seadatube9888
@seadatube9888 Год назад
ሳባዬ ሰወችን አትስሚ ከሰማሽ ታብጃለሽ በእውነት አትስሚ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሳላማችሁ ይብዛ እምነትሽን ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ብለሽ ነው መሃተብ ከአንገታችን ሲጠፋ ጭራሽ ባዶ ነት ነው የሚሰማን እኛ ሰወች ስንባን ወደ ፈጣራችን የምንቀርበው ሲቸግረን እንጂ ትንሽ ምቾት ሲሰማን በሰወኛ አስተሳሰብ እንተወዋለን
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ሳባ ስደት ላይ እያለሽ ለአንድ ቀን እንኳን ማህተብሽን አውልቀሽ ሌላ ነገር ለብሰሽ አታውቂም ታዲያ ሀገር ገብተሽ ለምን ትቀያይሬለሽ ? ደግሞ አትሳደቢ ውዷ እኛ ያየነውን ነው የኮመትንልሽ።
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሳባዬ እህቴ ማተብ እማያሣሥረው የአህዛብ የቡዳ መንፈስ ነው ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋየ በዩቱብ ብዙ ትጠቀሚያለሽ ካልሆነ ከፍ እያለ ሲሄድ ሌላ ችግር በህይወትሽ ያመጣል እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@ensewattube3598
@ensewattube3598 Год назад
የኔ ጠንካራ ሴት ነሽ እማ 🥰🥰
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
በእውነት አበዙት የራሳቸውን ሀጢያት ሳያጠሩ የሰውን መፈትፈት እደው ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እኔ ሁሌም በሀይማኖቴ ዙሪያ የሌላ እምነት ተከታዮች እዲሁም የኛው ጉዶች ጭቅላት የሚነካ ስድብ ይሰድቡኛል ግን ልቦና ይስጣቸው ብዬ ዝም ነው የምለው ስደቡ ግን በጣም ከባድ ነው እባካችሁ አትሳደቡ የኛዎቹም የሌላ እምነት አትሳደቡ እናተ ስትሳደቡ ነው እነሱም የሚሳደቡት ከቻላችሁ በስነስረአት ማስረዳት ካልሆነ ዝም አይነቅዝም🤐😥😥😥
@Tube-tw5wl
@Tube-tw5wl Год назад
የኔ ውድ ብትሰሚኝ አንዳንድ ጊዜ ሰይጣን ማህተባችንን ለማስፈታት የማይጠቀመው መንገድ የለም።በተለይ ማሳከክ ቴክኒኩ ነው። እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን።
@515mobil2
@515mobil2 Год назад
ሰለመስቀሉ ክብር ካወቅን መስቀላችንለሰከንድም መውለቅ የለበትም ጓደኘየ እንዳንች ትቸገራለች ግን ያለንበት ሀገር ስለማይመች እየታገለች ነው እንች ያለሽው ሀገር ቤት ነው ጸበል ግቢ አርቲፊሻል ነገሮችን ተይ ለዚህ ለሞተቀን አትዘናጊ
@nxnx430
@nxnx430 Год назад
የሰደበሽ የለም ደሞ ስለምንወድሽ ነው ሰው የተቆጣው ወይ ተመጀመሪያው ችግሩን አልተናገርሽ
@werkitumola1299
@werkitumola1299 Год назад
አንች ሲጀመር ማን ሁነሽ ሰውን ምታሰተምሪ ለራስሽ እወቂ አሮጊት
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 7 месяцев назад
ማተቡ አሳከከሽ ጥፍርና አርቲፊሻል ፀጉርን እንዴት ወደደልሽ ያንች ቤተሰቦች መሠሉኝ ሳያስተምሩ ያስተማሩሽ ሰድቤሽ አላውቅም ጉረኛነሽ የምር በኦላይን የተማሩ እህቶቻችን ለእምነታቸው በጣም ጠንካሮች ናቸው ሲጀመር ክርስትና እድሜትር ጥፍር አስር ኪሎፀጉር ቀጥይ አላለሽሞ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 Год назад
እና ሳባ አንቺ በሰው ወሬ ነው እንዴ የምትሄጂው የተሰጠሽ አእምሮ ተሰቶሻል ስለዚህ በራስሽ አእምሮ ነው ማሰብ እንጂ ለማንም ብለሽ አይደለም ሀይማኖትሽን የምትቀይሪው ስለዚህ መቀየርሽም አለመቀየርሽም መብትሽ ነው እኛን እምያገባንም ሰው የራሱን አእምሮ ተጠቅሞ እንጂ በሰዎች አእምሮ ማሰብ የለበትም።so መብትሽ ነው
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,9 млн
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,9 млн