Тёмный

መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ Dr Rodas Tadesse andromeda, 

Yealem tube የዓለም ትዩብ
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Кино

Опубликовано:

 

29 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
ግሩም ድንቅ ት/ትም መምህር ቃለእይወት ያሰማልን አሜን
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን መድሀኒአለም🙏
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን
@kebedetesfaye7119
@kebedetesfaye7119 Год назад
እድሜ፡ይስጠን፡ይስጥህ፡ገና፡ብዙ፡እንሰማለን፡እድንተገብረው፡የኢትዮጵያ፡አምላክ፡ሁላችንንም፡ይርዳን፡አሜን።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen qal hiwot yasemalin egzabher tsagahun yabzalot ethiopia kidist hagerachin tewahedo emnetachin egzabher yibiqat 🙏🙏🙏🙏ye Dr / Abbatachin rodas sibekt ayixegabim emabete tixabiq🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 Год назад
እንዴት አይነት ቅልብጭ ያለ ድንቅ ትምህርት ነው? እግዚአብሔር የልቦናችንን አይኖች ያብራ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Год назад
አባታችን ቃለህወት ያሠማልኝ አባቴ
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የጥበቡ ስፋት የማይመረመር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@kitessemakit
@kitessemakit Год назад
ግሩም ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን : መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን : ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን::
@sabasol6682
@sabasol6682 11 месяцев назад
ያዉርስልን ነዉ የሚባለዉ
@alsabereket9519
@alsabereket9519 Год назад
Amen (3)qal hiwot eysemalin❤❤❤
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Год назад
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ በርቱ እኛ ኦርቶዶክስ ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ ከክፋ መከራ እንድናለን ፈጣሪ ይርዳን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Год назад
Amen Kale hiwotn yesemaln Abetu ayne libochenen keftln🤲💒🤲
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@arsemaa7425
@arsemaa7425 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን!
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 Год назад
Kal hiwet yasemalin memhir.
@wgag8923
@wgag8923 Год назад
ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@allgames7481
@allgames7481 Год назад
አሜን
@user-yc5fi4px2s
@user-yc5fi4px2s 15 дней назад
GOD Bless you.
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን
@betelhemfikadu628
@betelhemfikadu628 Год назад
Amen 🙏 ❤❤❤ I am a big fan of you
@yabseratariku6796
@yabseratariku6796 Год назад
kali hiwot yasemalin
@user-po5ix1wf1x
@user-po5ix1wf1x Год назад
❤❤❤
@user-lw7zo4hj7t
@user-lw7zo4hj7t Год назад
Almen
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
የዘመኑ ልቅነን የሚሉ ደሞ ግእዝ የኢትዪጵያ አይደለም ሚል ትርክት ጀምረዋል በአንዱ ሲዘጋ በአንዱ ይነሳሉ ማስተዋል ይሰጣቸው ኦ ይኤምን ይባላል 🤔 ቃለ እይወት ያሰማልን በእውነት ጥንካሬአችን ናቹ እናሰግናለን በርታ መ/ር
@user-tb7vy8cr6c
@user-tb7vy8cr6c 14 дней назад
የቴሌግራም ቻናል ወይም ሊንካቸውን የሚያውቅ ካለ አድ ብታደርጉኝ
@abelalene7028
@abelalene7028 Год назад
እንዴት ነው አንድ ወር 30ቀን የሆነው????
@solobrand100
@solobrand100 Год назад
መምህር ሰው ጼንጤ የሚሆነው አመቱን በሙሉ ጥብስ መብላት ስለሚፈልግ ነው ፤ ጥብስ ደግሞ ይጥማል ጥብስ መብል ሲበዛ ሴት ያምራል ይሄው ነው ሰው የሚሆነው ለዚህ ነው
@bergathaile4205
@bergathaile4205 Год назад
😅😅😅😅😅
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Год назад
ሰላም ይብዛልህ ዶ/ር! በአቡነ ተክለሀይማኖት ዙሪያ በ EOTC የተናገርከውን አየሁ። መልካም ነው ግን ኮሜንት ሊሚት አርገኸዋል ለምን እንደሌሎች ፖስቶች እና ቪድዮውችህ ክፍት አላረክም? ለማንኛውም ግን ጥያቄዎቼን በዚሁ ላቅርብና ጊዜ ስታገኝ በመረጥከው መንገድ መልስልኝ please 1. የተነበበው መፅሀፍ አሁን አይደለም እኔ ቀድሞ ነበር የማውቀው ባለተገባ መንገድ ተርጉመው አነበቡት አላችሁ አንተም በፕሮግራሙ ላይ ሲጠይቁህ የነበሩት። ጴንጤ ነው እንዴ ገድላታችሁን የተረጎመው። እኔ እንኳ ሳውቀው እንዲሁ ነበር ተቅማጥ ተብሎ የተተረጎመው! 2. ብድብድም በለው ቸነፈርም በለው ተቅማጥ ጌታችን መድሀኒታች ኢየሱስ ክእስቶስ ከከፈለው ንፁህ ደም ጋር መተካከል አለበት? ምስለትም ይሁን ንፅረት ከኢየሱስ ክርስቶስ ደም ጋር ሊነጻጸር ተገቢ ነው? ዕብ 7:26-27 3. ሰይጣንን ያዙት አገረዙት ( ሰይጣን መንፈስ መሆኑ ነበር የማውቀው) አመነኮሱት ገነትም ገባ! እውነት ገነት የገባ ሰይጣን አለ? 4. እኔ በመፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ስም የጠራ ይድናል ነው ያነበብኩት። የአቡነ ተክለሀይማኖት ስም የጠራ እስከ 10 ትውልዱ ይድናል የሚለው እርሳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር ትከሻ ማለካካትስ ተገቢ ነው! ወንድሜ የፍጡር ሰም እየጠሩ መዳን የሚቻል ከሆነ የክርስቶስ መሰቀል ከንቱ ነው አትለኝም?! አልያ ሐስ 4:12 ያለው "መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠን ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና" የሚለውም ሀሰት ነው ማለት ነው?! ለጊዜው እነዚህን ከመለስክልኝ ይበቃኛል። የዚህ ቪድዮ ኮሜንት ሴክሽን ግን ለምን limited አርገክ እንደዘጋኸው አልገባኝም። ለሁሉም ተባረክልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@narrygmic5323
@narrygmic5323 Год назад
መልካም ጥያቄ ነዉ እህታችን ነገር ግን በማቃት ልክ 3ኛዉን ልመልስልሽ “እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን፦ ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው።” - ማቴዎስ 16፥23 ጴጥሮስ ሰይጣን ሆኖ ነዉ እንዴ? አይደለም! እንዲሁ አባታችን አመነከሱት ማለት የሰዉን ልጅ ከጥፋት ስራዉ,ከሰይጣን ማደርያነቱ አዉጥተዉ ወደ እግዚአብሔር መለሱት ማለት ነዉ::
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 10 месяцев назад
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 10 месяцев назад
Далее
I Built a SECRET Soccer Field in My Room!
24:15
Просмотров 13 млн
Врёт и не краснеет 😂 #shorts
0:38
Просмотров 2,5 млн