Тёмный

ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 1 : " አኛ የሚጠብቀን ምጥቀት እንጂ መልከስከስ አይደለም"መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ 

ET ART MEDIA
Подписаться 378 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@etartmedia
@etartmedia 2 года назад
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ Et art film production 1000411367839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ 0912656342 0939048556 ያግዙን ያበርቱን
@dawitsole7125
@dawitsole7125 2 года назад
1
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
የኛ እንቁ መምህራችን አጥንት የማለመልም ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን ሞላው ኦርቶዶክስያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኢቲ አረት ሚዲያ እጂግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ግን ሙሉውን ብትለቁልን በጣም ደስይለናል 🙏🙏😍
@libcab1083
@libcab1083 2 года назад
አሜንአሜን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 2 года назад
ዶ/ር ሮዳስ ቃል ህይወት ያሰማልን፣እትዮጵያዊነትን ሃይማኖታችንን በትውልዱ ላይ እንደእርጎ የሚማገው እውቀትን መዝራትህ ምን ያህል መታደል ነው ፣አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏💐🇪🇹
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
በእውነት ለኢትዮጵያ ሊቃውንት አባቶች ክብር ይግባቸው የኛ አስተዋይ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለህይወት ያሰማልን አቤት ምጡቅ አእምሮ ያለህ ምሁር መምህራችን
@birukgirma1198
@birukgirma1198 2 года назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ... ለኛም የማስተዋል ጥበብን እግዚአብሔር ያድለን አሜን 💚💛❤
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
በስመአብ ተዋሕዶ ያደረገኝ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንለሁ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 года назад
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በድንግል ወንጌልን ተሸክመን ነው እምንገዳደለው
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ የእውነት ከምንም በላይ በኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ሁላችንም የኦርቶዶክስ ልጆች እንድንኮራ እና በጥልቀት እንድንመረምር ስለምትነሳሳን እና ጥንታዊ አባቶች እንዴት አይነት የጠለቀ እና እምቅ የሆነ እውቀት እንደነበራቸው ላሁኑ ትውልድ አስተማሪ ነው እናም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@fikirugerawork2914
@fikirugerawork2914 2 года назад
አሜን፤እንቁ፤ማአግቢ፡ማምርቺን፡እግዝሕቤር፡ቃላህዮትን፡ይሳማልን
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 2 года назад
ውድ የቤተክርስቲያንና የሀገር መመኪያ ነህና የአብርሃሙ ሥላሴ የበለጠ ዕውቀት፣ጥበቡን እንዲሁም ፣ ዕድሜና ጤና ይጨምርልህ ፤ ተባረክ !!!
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 года назад
በእውነት አደበትክ የማይጠገብ እድሜ ዘመንክን መዳንያለም ይባርከው ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልክ
@hagerbet6711
@hagerbet6711 2 года назад
የኔ ትንታግ መምህር እንዴማና ጸጋ ይብዛልህ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 года назад
መምህርየ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መውለድ ስፈልግ ጷጉሜ ሰባት ወይም ታህሳስ ላይ እንድወልድ አድርጌ አስቤ ነው የምወልደው
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ አርበኛ በእዉነት ቃል ይህወት ቃል በረከት ያሰማልን👏👏👏💐💒💒💐💐💒💐💐💐💐💐
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የምል ትምህርት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤️❤️
@aynadisworku4689
@aynadisworku4689 2 года назад
አስተማሪ ወንድም ስለተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን
@erkabalex4209
@erkabalex4209 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ አርበኛ በእዉነት ቃል ይህወት ቃል በረከት ያሰማልን👏👏👏💐💒💒💐💐💒💐💐
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 2 года назад
Kale hiwet yasemalen memher. Egzabher tsegu yabzalachu. ET art media betam nw mamesegenachu egzabher tsegu yabzalachu bebetu yatsenachu 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
መምህራችን. እናመሰግናለን ቃለሄወት ያሰማልን፣እቁችን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
ቃለህይወት፣ያሠማልን፣መምህራቻችን፣አጥንትየሚያለመልም፣ትምህርትነው፣
@habtam3689
@habtam3689 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር
@semaneht.jemere8516
@semaneht.jemere8516 2 года назад
ግሩም አስተማሪ ናቸው። ሃይማኖት ከሳይንሴና ከአመክንዮ ጋር አገናዝበው የሚአስተምሩ መምሖር ናቸው።
@Abenezer653
@Abenezer653 2 года назад
ዋው🤔🤔🤔ክብር ለኢትዮጵያውያን አባቶች ይህንን ሁሉ ያወረሱን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህም በላይ ጥበብን ይስጥህ ልኡል እግዚአብሔር
@መቅደስፅጌማርያምA7
@መቅደስፅጌማርያምA7 2 года назад
ብርቅየው መምህራችን እግዚአብሔር ቤድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ىىمللم
@ىىمللم 2 года назад
ዋው በጣም መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💒💚
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
አገልጋዮች እባካችሁ አጉል ቋንቋ መናገር ተገቢ አይመስለኝም። አገልግሎታችን የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ይሁን የሰው ስም አንጥራ። ተገቢ ስላልሆነ።
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 2 года назад
መምህር ጠጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልኽ ቃለሕይወትን ያሰማልን
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እዉነት ነዉ በረጅም እድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲
@alemalem8792
@alemalem8792 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ፍሬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@geneteshe4347
@geneteshe4347 2 года назад
ምን እንደምል አላቅም ቃላት ያሳጣል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህር እድሜ ከጤና እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ ተባረክ ከነ በተሰቦችህ ብሩክ ሁን
@rozawledeamelake5619
@rozawledeamelake5619 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ቃላት ለማድነቅም ያጥራል፡ ሊቃውንቶች አሉን ያልነው እኮ ሐሰት አይደለም ዕውነቱ ይህ ነው እናመሰግናለን መምህራችን፡፡
@belimeku5630
@belimeku5630 2 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ።
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ምስጢር
@mebita6930
@mebita6930 2 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
መምህር ዶክተር እረውዳስ እግዚአብሔር ያክብርልን የማይጠገብ ትምህርት እድሜ ጤና ይስጥልኝ በከፍታ ማማ ያኑርልን። የምዬ ተዋህዶ ልጂ
@efratatube286
@efratatube286 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት !🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🥰
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 года назад
ባላለቀ ብየ ተመኘሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ መምህርየ ኦርቶዶክስን ግን ስንቶቻችነን በጥልቀት የምናቃት እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥና በሀገርውጭ ሁናችሁ ለምታከብሩ ሁሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የኢትዮጵያን ሠላም ይመልስልን🐓🐓🐓🕊🕊🕊🌹🌹🌹
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እኮ በጣም የታደለች የዓለምን ሚስጥር የያዘች ሀገር ነች::
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
ልዮ ሲጠየቅ ሙሉ የሆነ ሰው። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 2 года назад
ግሩም ትምህርት ምን ይባላላል ዕድሜ ከጤና አምላክ ይስጥልን
@workuabera6243
@workuabera6243 2 года назад
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ዶ/ር አንተ የኦርቶዶክስ ዓይን ብሌን ነህ !!! ከደሴ
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 2 года назад
ውዱ መምህር ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@መክሊት21
@መክሊት21 2 года назад
ባላለቀ ባላለቀ ነው ያልኩት እውነት የቤተክርስቲያን ልጆች ወጣቶች አልተጠቀሟትም እቁ ተቀብሮ ታፍኖ ነው ያለው ካሁን በኋላ ወጣቶች ልጆቻችሁን በቤተክርስቲያን አሳድጉ ለአለም ይተርፋሉ ክርስቲያን በሁለቱም የተሳለ ሴፍ ይሁን ይላሉ አበው የሚገርም ትምህርት ነው ሳልጠግብ አለቀ❤️❤️❤️
@helendelessa4740
@helendelessa4740 2 года назад
ዘመንይባረክ ከፍታህ አይለይህ ኑርልን የኛ እንቁ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 2 года назад
ግሩም ግን አለቀብኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኡፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💛♥
@emutiemuti4169
@emutiemuti4169 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi 2 года назад
Ammee Ammee Ammee 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@SlefuZer
@SlefuZer 2 месяца назад
እመቤታችን ትጠብቅልን አንተን ብዙ ታድርግልን ❤❤❤
@ganat3594
@ganat3594 2 года назад
እንደት ደስ ይላል በማርያም መምህራችን እግዚኣብሔር በፀጋ ያቆይልን 🙏🤲🤲🌹🥀🥰🥰🥰🌺🌿✝️🌻🌻🌻
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራችን ነብሴን ኣሰደሰቶት ዶክተር መጋቢ ሓዲስ ሮዳስ ታደሰ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Meheretu
@Meheretu 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@tsionfar3924
@tsionfar3924 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንእመብርሃን ትጠብቅክ የተዋህዶ እንቁ
@fasildawit4708
@fasildawit4708 2 года назад
ግሩም እምቅ ሃይል ኦርቶዶክስ የዓለም እናት
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 года назад
ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 года назад
እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምሕር
@asddsa5231
@asddsa5231 2 года назад
ጉሩም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲
@yostitube3077
@yostitube3077 2 года назад
መህምሬ እግዚአበሔር ይጠብቅ
@joorykfk330
@joorykfk330 2 года назад
ቃል ህይት ያሰማልን
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 2 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ፀጋውን ያብዛላችው
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
አሜን ቃለህይን ያስማልን የአባቶችን በረከት ይደርብን ሀገራችንን ያሻግርልን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
እድሜ ይስጥልን መምህር🌻🌻🌻🌼🌻🌼
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 года назад
Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Edmana Tena yestk yaglgilot zemnkn yebark Tsegawen yabzalk ewnt Atintn alfo hiwtn yemizra Endnzy Aynt Muhirochen Likawntocin Yabzaln ❤️💓🌹🌹🌹❤️❤️
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 2 года назад
ቃለህወይት ያሰማልን መምህር
@biruktib4689
@biruktib4689 2 года назад
Hulachihunem Egziabher yitbeklen
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 года назад
እልልልልልልልልልልል መታደል ነው ተዋህዶ መሆን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@blackman9558
@blackman9558 2 года назад
Amen kal hiwet yasemalen
@aynalemayalew8636
@aynalemayalew8636 2 года назад
Dr. Rodas kalehiwet yasemaln .
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏🙏🙏
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 года назад
Edmena Tena yestelen memherschin Enqu memhir neh Egziabher tsegawn yabzaleh
@birhanbogale2041
@birhanbogale2041 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@aynadisworku4689
@aynadisworku4689 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
እግዚኣብሔር ለኣገራችን ሰላምን ያምጣልን
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 2 года назад
እማትሰለቹ ጣፋጭ ስወዳቹ
@danielmelka8619
@danielmelka8619 2 года назад
እድሜን ከፀጋ ያልብስከሸ
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 2 года назад
Kale hiwot yasemalen Amen Amen enqune abero adersen
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
በጣም በጣም በጣም ድንቅ ነዉ።
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 года назад
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤፤
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
ቃለህይውትን ያሰማልን
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 года назад
ቃለህወት ያሠማልኝ
@አርሴማየወሴፎ
@አርሴማየወሴፎ 2 года назад
እልልልልልልልልልልል አሜን
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb 2 года назад
Awean ean knze enfeter yehce amnote tells ymeadewy ser mserta wekate
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
ግሩም ነው መምህር
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
eqan aderesewet Dr rodas zemenewn yibarekelewt
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እልልልልልልልልልል
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እልልልልልልልልልልል
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 года назад
ላይክክክክክክክክ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እልልልልልልልልል
@sinoa859
@sinoa859 2 года назад
ኦርቶዶክስ
@yehualashetbelayneh2923
@yehualashetbelayneh2923 2 года назад
ክፍል ሁለት
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 года назад
ግሩም
@salamkady3051
@salamkady3051 2 года назад
Mamehera ba ewnate edema yesetelege ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29