Тёмный
No video :(

መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የማያዳግም መልስ ሰጡ ስለ እህተ ማርያም ጭምር 

Lij Bini Tube
Подписаться 420 тыс.
Просмотров 441 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 лет назад
በሥሜ ይመጣሉ እና ተጠቀቁ ብሎናል እኮ የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ታድያ ያም እየመጣ ነብይ ነኝ መልክተኛ ነኝ ቢል ምን ይገርማል ወገን እንጠቀቅ በምነታችን እንፅና !!!
@genettube527
@genettube527 5 лет назад
በእውነት አባታችን ቃልህወት የሰማን በእውነት በጣም የሚያስፍልግ ነው
@kasow8438
@kasow8438 5 лет назад
አሜንንንን
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 5 лет назад
Yes be correct
@tegbeilew3023
@tegbeilew3023 5 лет назад
አሜን አሜን
@turuo7039
@turuo7039 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rp5gj3lr3i
@user-rp5gj3lr3i 5 лет назад
መምህር ዘበነ እና መምህር ምህረታአብ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@netyxudy1013
@netyxudy1013 5 лет назад
amne amne amne
@user-ux1bo3xh4f
@user-ux1bo3xh4f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ንቁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን
@ggtesfaye6160
@ggtesfaye6160 5 лет назад
Amen Amen Amen Enem Betam new ye miwadachew
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 5 лет назад
Amen (3)abay bewnati edmenatenawotun egizabhir abezto yesteln wondmachn beneme egizabhir yebarkeh
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 5 лет назад
Kalhywotin yasmaln memehirachn
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 лет назад
መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን .የሚጠግብ የእግዚአብሔ ቃለ የመገበን ቢኒያም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@hailetessema4353
@hailetessema4353 5 лет назад
ግገ ዶክተር የምታወራው ፍየል ወደ ቅዝምዝም ወዲሕ ለነ ። ስለ እህተ ማርያም የሰጡት አስተምሮት እልተመቸኝም
@user-im3bx7on9n
@user-im3bx7on9n 5 лет назад
እናመሰግናለን ቢኒ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ ፍሬወች መምህር ዘበነ ለማና መምህር ምህረታብ ስወዳቹህ የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹህ ቢኒ መምህር ምህረታብን ደግሞ በድጋሜ ከቻልክ አቅርብልን
@SM-uj4my
@SM-uj4my 5 лет назад
አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ እንድጸም እንድጸልይ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 лет назад
S M አሜን ፫
@user-ux1bo3xh4f
@user-ux1bo3xh4f 5 лет назад
አሜን ፫
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tegbeilew3023
@tegbeilew3023 5 лет назад
አሜን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን የሁልችንንም ልባችንን ይክፈትልን
@beteiot722
@beteiot722 5 лет назад
ሰላም ቢኒ ሁላችሁም ይህን የተቀሰ ትምርት የምታዳምጡ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቢኒ እና መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጣችሁ፡
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 5 лет назад
አምላኬ ሆይ እባክ እዲህ ከምትጣፍጥ ሀይማኖቴ ከኦርተዶቅስ አውጥተህ ወደሌላ መንገድ እዳይወስደኝ ያክፉ ስሲጣን እዳያሳስተኝ ጠብቀኝ
@lamar5988
@lamar5988 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@makiam6342
@makiam6342 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን ድንግል ማራያም እሷ ታማልደን አሚን አሚን
@vucuc5260
@vucuc5260 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AliAli-er8ud
@AliAli-er8ud 4 года назад
Amen
@selamdamtew369
@selamdamtew369 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ethiopia8740
@ethiopia8740 5 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@sahaisahaisahai507
@sahaisahaisahai507 5 лет назад
መምህር ዘበነ ለማ መምህር ምህረተ አብ አሠፋ በጣም የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ዉዲ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@saraaddis9821
@saraaddis9821 5 лет назад
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እንደነሡ ያሉትን የብዛልን@
@sahaisahaisahai507
@sahaisahaisahai507 5 лет назад
@@saraaddis9821 አሜን
@user-xq2pi6sv9y
@user-xq2pi6sv9y 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@jamilajamila292
@jamilajamila292 4 года назад
አሜን
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 4 года назад
Amin
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 лет назад
የመምህር ዘነበ ትምህርት ወደ ልብ ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ቢኒሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@amlaknewsisay7911
@amlaknewsisay7911 4 года назад
ሰላም ጠናይስጥልኝ ወንድም ቢኒ ጥያቄ በጣም ብዙ ሰወች ቅዳሴ እየተቀደሰ የጸሎት መጽሐፍ አውጥተው ጸሎት ያደርሳሉ ይቻላል ወይስ አይቻልም?
@genetm-dy2ey
@genetm-dy2ey 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫
@user-qp2fz6wp5y
@user-qp2fz6wp5y 4 года назад
Abetu. getahoy Edene dikimetna..hatiyat..sayhon.Edemhreth.ykir.belgni.!!!🙏🙏🙏Eskalehubat. seat dires behatiyat. lay smelales new yenorhut. qeriwan hiweten. lebereket adilegni. Amen
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 4 года назад
Fb man belen enfelg pls
@JamilaJamila-ci8sb
@JamilaJamila-ci8sb 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።በዕድሜ፣ በጤና ይጠብቅን። ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥህ። የልብህን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይስጥህ።
@kasow8438
@kasow8438 5 лет назад
እድሜ ይስጥልን ለአባትታችን ለቢኒም እስኪ ህይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኛ ጸሎት አርጉልኝ ኦርቶዶክስ. ለዘላለም ትኖር አሜን
@user-bc9ng4sr9r
@user-bc9ng4sr9r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያስተካክልልሽ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
Ziwd Kasow Amen.Amen Amen
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 лет назад
Ziwd Kasow እግዚአብሔር ይፍታልሽ
@tigistechernetetigistecher1565
አይዞሽ ጸልይ
@user-wk7cd6gd9q
@user-wk7cd6gd9q 5 лет назад
መምህር ዘበነ ስወድህ ሺ አመት ንሩልኝ የኔም እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ
@gedamgojjamawa2289
@gedamgojjamawa2289 5 лет назад
እኔም ስወዳቸዉ!እግዚሀቤር እረጅምእድሜናጤና ይስጣቸዉ
@arond.g1120
@arond.g1120 5 лет назад
Tigrigna dem kea alo dyu konjo
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 лет назад
Minew enate hulum bedmiw ymut wey gud kkkkkk
@mekedesselemon9883
@mekedesselemon9883 5 лет назад
Edemana tena yesetelen abatacen
@mekedesselemon9883
@mekedesselemon9883 5 лет назад
Enedecerenetu
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ዶ.ቀሲስ ዘበነ ለማ የአገልግሎቶህ ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 5 лет назад
ጌታእግዝአብሄር ስላማቺሁን ያብዛልንአቦ አሜን አሜን በሉ ክርሥቲያኖቺ ሁሉ 🙏💒👏❤
@lamar5988
@lamar5988 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@selkaleml8202
@selkaleml8202 4 года назад
🙋🙋🙋👏👏👏👏👏👏👏🕇🕇🕇🕇🕇🕇🕇♫💒💒💒💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏
@HhHh-iu7gm
@HhHh-iu7gm 4 года назад
አሜን 3
@asteraster6531
@asteraster6531 4 года назад
አሜን
@AliAli-er8ud
@AliAli-er8ud 4 года назад
Amennnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 5 лет назад
*ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫ ይህንን የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት ወደኛ እንዲደርስ ላደረክልን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልን*
@user-dw9un7vx3j
@user-dw9un7vx3j 5 лет назад
ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን 30 -60-100 የምናፈራበት አይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን ቢኒዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እናመስግናለን በቤቱ ያፅናህ
@user-ux1bo3xh4f
@user-ux1bo3xh4f 5 лет назад
አሜን ፫
@amenameaamenrita5103
@amenameaamenrita5103 5 лет назад
መምህር ዘበነ ቃለሂወትንያሠማልን ያገልግሎትዘመኖትንይባርክልን ወድማችን ቢኒ እናመሠግናለን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 5 лет назад
ቢኒየ ተባረክ መምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ህይወት የሆነ ትምህረት ነው
@briymareyameljebriymareyam6990
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ ይብዛልን ሁላችሁም በእድሜ ብፀጋ ይጠቢቀልን እግዚአብሔር አሜን3 መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ምህረተ አስፋ የወንጌልን ጀግናዎች እናተ ይዘን እንጋዛለን እንኮራለን ♥♥♥
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ቢኒም እግዚአብሔር ይባርክህ
@beganyesahaddad5134
@beganyesahaddad5134 5 лет назад
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ
@user-mo8ny1xr8j
@user-mo8ny1xr8j 5 лет назад
እኔ ነኝ አደኛ ወደዛ በሉ ቶሎ ላይክ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር
@user-us4cc9yg8u
@user-us4cc9yg8u 5 лет назад
ገናአላዳመጠሁትም
@sebleseble5930
@sebleseble5930 5 лет назад
ቆለህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎትህን ዘመን ከፍ ከፍ ያርግልን
@user-fc8nm9sv4v
@user-fc8nm9sv4v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አስተምረሁናል እግዚአብሔር በጤና በፀጋ እረዝም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን እንወድዎት አለን እናከብርዎት አለን፡፡ ቢኒየ አተም ልትመሰገን ይገባሃል እመቤቴ የአምላካችን የንጉስ እናት አትለይህ አሜን
@salaamsss8620
@salaamsss8620 5 лет назад
መምህሪችን ሽ አመት ኑርልን ቢኒየ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-yc8ix5zo7w
@user-yc8ix5zo7w 5 лет назад
እባካችሁ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ሁላችሁም አድምጡት ኮመንት የነፍስ ዋጋ አይሆንም ትምህርቱ ግን የነፍሳችን ዋጋ ነው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
በትክክል አሁን እዝህም አደኛ ነኝ ምናም አረ ተዉ የእግዚአብሄር ቃል ሥቅ ነዉ
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 лет назад
ትክክል ነሸ ከማር የበለጠ ትምህርት ነዉ
@tegbeilew3023
@tegbeilew3023 5 лет назад
ትክክልነሽ እህት
@kassechassife4977
@kassechassife4977 5 лет назад
kalehiweti yasemalini
@salaamhelelelelelelel4365
@salaamhelelelelelelel4365 5 лет назад
eleleleleleleelelelelelel👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selamawitselamawit7155
@selamawitselamawit7155 5 лет назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቢንዬ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@wmwhim7944
@wmwhim7944 5 лет назад
@sarasera5195
@sarasera5195 4 года назад
መምህራችን በእውነት የምትሰጠው ትምህርት ልክ ምግብ ነው በጣም አብራርትህ ነው የምትናገረው ፈጣሪ ይብርክችሁ እድሜ ክጤና ጋራ ይስጣችሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልብ ይስጠን
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 5 лет назад
ቢንየ እግዚያብሄር ይስጥክ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጦት ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን
@mswubet2674
@mswubet2674 5 лет назад
በውነቱ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@cibelleabisamra5794
@cibelleabisamra5794 5 лет назад
መምህር ዘነበን የሚወድ like ግጩኝ መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕውቀት እና ጥበብን ጨማምሮ ይስጥልን ገንቢ ትምህርት ነው ::
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@cristycristy1440
@cristycristy1440 4 года назад
አሜን
@jamilajamila292
@jamilajamila292 4 года назад
አሜን
@user-no2lt3eg4r
@user-no2lt3eg4r 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ቢኒየ ወንድ ማችን እናመስግናል
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 5 лет назад
ምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ሁሌም ሚያስተምሩት ትምህርት ህይወት አለዉ እኛንም ለንስሐ ያብቃን አሜን
@user-og5vk2dx7i
@user-og5vk2dx7i 4 года назад
ለመምህራችን ረጅም ጠና ያስጠችሁ ፈጣሪ 💒🙏 ቃል ህይወት ያስማልን አሜን // 3 // በጾሎታችሁ አስብኒ 💒🙏♦️😢
@user-qq2kp3pb7n
@user-qq2kp3pb7n 5 лет назад
መምህር ዘበነ በእውነት ትምህርትህ እጅ የሚጣፍጥ በምን ቃል እደምገልጸው ያቅተኛል እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን፫
@helenbaby8427
@helenbaby8427 5 лет назад
Amen amen amen
@behailugebremariam4600
@behailugebremariam4600 5 лет назад
Amen Amen Amen
@behailugebremariam4600
@behailugebremariam4600 5 лет назад
Tru bleshal
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 лет назад
መጀመሪያ ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ ፊስ ቡክ የማንጠጠቀም ሰዋችእንደዜህ የግዛብሄርን ቃልእንሰማለን
@fatmeali5613
@fatmeali5613 5 лет назад
abatachen kalehiwet yasmalen tesfa mengeste semayaten yawarselen benya anetenm emabeta tetbekhi balhibete
@saraamine6538
@saraamine6538 5 лет назад
You are blessed to bring these questions and bring kesses Zebene at front for the answer he is awesome and full of grace and calling religious people to be under one umbrella . Tebareku !!!
@getawabera8668
@getawabera8668 5 лет назад
እግዚአብሔር ቀሪው ዘምንህን ይባረክልን አባታቸውን መምህር ዘነበ
@zenashlove2331
@zenashlove2331 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የስልክ ላይ ጸሎት እኔንም ግራ የገባኝ ነበር ዛሬ ተመልሶልኛል አመሰግናለው ቢኒ
@emuwoldeemu7107
@emuwoldeemu7107 5 лет назад
ንግስተ ነገስት እህተማርያም እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላት እሷ ቀትተኛውን የኦርቶዶክስን ስርአት ነው የምታስተምረው። እንጂእኔን ተከተሉ አላለችም። በፀሎት ጠይቁ እግዚአብሄር በመረጠው ሰው ላይ አድሮ ያስተምራል። እና አትውቀሷት እንፀልይ
@user-hz1py9co7p
@user-hz1py9co7p 5 лет назад
ምርጥ የኦርቶዶክስ እንቆች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@KidistBantigegn
@KidistBantigegn 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእኔ እንኳን የበደለ የለምና ለንሰሃ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
ሀይማኖት እና ምግባርን ያድለን። መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ. ይስጦት ። በችርነቱ እኛንም ይጎብኝን። አቤቱ የቀደመ ሐጥያታችንን አታስብብን። አሜን(፫)
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
መምህር ዘበነ የመናፍቅ መዶሻ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mymmy4800
@mymmy4800 5 лет назад
Makdas Mkdas ቃለ ህወትንያሰማለን
@hanahana7235
@hanahana7235 4 года назад
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
@frehiyewotyemariyamlij2602
@frehiyewotyemariyamlij2602 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን። ይህንን ኮሜንት ያዩታልና የቤተክርስቲያን ጉዳዪ ነፍሴን አረፍት የነሳኝ ነገር። መምህር የተመለሰው ጥያቄ እንዳለ ሆኖ።ያለ ዓእዪንተ እግዚአብሔር ካህናት ቤተክርስቲያንን ማሰብበፍፁም ማሰብ አይቻልምና። አሁን አሁን 21ኛዉ ክፍለዘመን ከባድ ተፅእኖዎች እንዳለው ዪታወቃል ሁከቱም ሽኩቻዉም በከተማው ብቻ ነዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ 80%ቱ ገጠርነዉ በዛያለዉ ህዝብና ካህን በተክህነቱ አጅግ ረስቶታል ከገቢዉ ለይ %በቻእንጂ ሙሉበሙሉ ተረስቷል በእውነት አንድ ሊቀጳጳስ ያላትም አትመስልም የከተማው ሌላ የገጠሩ ሌላ እስኪመስል እባክዎ መምህር ሰባኪያን ዘማርያን አገልግሎት ወደአደጉት ሀገሮች ሳይሆን ከር ከማሰር የዘለለ ቃሉን ለተጠማው ህዝብ በነፃ ልክ እንደ ሐዋርያት እስከዳር መሔዱ ማገልገል ቢለመድ ቤተ ክርስቲያን አደጋላይ ነች ትችቱም ፀቡም በ20%ለይነዉና አደራ በቅዱስ ሥላሴ መምህር አስቡበት በድነግል ማርያም ።አደራ አደራ አደራ!!!
@abellema97
@abellema97 5 лет назад
እውነት ነው የምታወራው
@bahrdisetegn4027
@bahrdisetegn4027 5 лет назад
ትክክል ብለሻል እህቴ የገጠሩ ማህበረሰብ ስለ ሃይማኖቱ ምንም አይነት ግንዛቤ የለዉም እባካችሁ መምህራኖች ለስጋዊ ገንዘባችሁ ሳይሆን ለነፍሳችሁ ስትሉ አንዳንዴ በነጻ የገጠሩን ማህበረሰብ ትንሽ እዉቀት አስጨብጡት
@marta..bahrain4001
@marta..bahrain4001 5 лет назад
ቃለሕወት ያሰማልን በሕውነት በጣም ደስ የሚልመምሕር የአገልግሎት ዘመንሁ ይባረክ
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 5 лет назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት አባቶች የት ሄዱ የሚባልበት ዘመን ደርሰናል እሂን ዘረኝነት አባቶች ሊሰሩበት ይገባል እንዲሁም ስለ ፍቅር እና አንድነት ሊሰብኩ ይገባል
@merhawiyemane5842
@merhawiyemane5842 5 лет назад
Amen Amen Amen God bless you and thank for teaching us
@zamzamethiopia3679
@zamzamethiopia3679 5 лет назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ዕንቁዎች
@yonasgerachew6698
@yonasgerachew6698 5 лет назад
ቸሩ እግዚያብሔር ሆይ እባክህን ትክክለኛዉን እንድለይ ብሩህ ልቦና ስጠኝ እንዳልጠፋብህም ጠብቀኝ
@abebechkebede8720
@abebechkebede8720 4 года назад
መምህራችን እዲሜና ጤና የሲጢሊን አገሊገሎት ዘመናቸዉን የስጠለን የተወሃዶ ሊጅች ለዘላለም ተኑሩ
@wasenketu6568
@wasenketu6568 4 года назад
ቃለህወት ያሠማልን
@user-hz2qj6ov1z
@user-hz2qj6ov1z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በመምህሪችን አድሮ ያስተማረን አምለክ ይክበር ይመስገን መምህሪችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኔ በቤቱ ያፅናህ እድሜህን ያርዝምልን
@Martha..234
@Martha..234 5 лет назад
Member Dr. Zebene kale hewet yasemalen. Liji Beni egziyabher yestelen for your hard work.
@fantayefrew420
@fantayefrew420 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ያድልልን መምህር ቢኒ እናመሰግናለን
@user-tf2eu9dn2b
@user-tf2eu9dn2b 4 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. ፅጋውን ያብዛልን እደዚሁም ወድማችን ልጂ ቢኒ እናመሰግናለን የተማርነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እደው በዚሁ አጋጣቢ እህት ወድሞቸ ከኔ የበርታችሁ በፅሎት አስቡኝ እባካችሁ የክርስትና ስሜ ወለተ እየሱስ ይባላል መንፍሳዊ ነገሮችን በጣም እሰማለሁ የመስማቱም ፍላጎት በጣም አለኝ ግን በጣም ተመስጨ እየሰማሁት እራሴን ሳዳምጥ ልቦናዬ ወይም ሀሳቤ ሌላቦታ ሄዶ ሲያቦካ ሲጋግር አገኝዋለሁ እባካችሁን የወለተ እየሱስን አይነ ልቦና ክፍትላት እያላችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ
@msobewerkzetewahdotube4871
@msobewerkzetewahdotube4871 5 лет назад
እውነት ነው ንኢ ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከኛ ጋር ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@tfff7746
@tfff7746 4 года назад
አሜን።
@tizitaero5106
@tizitaero5106 5 лет назад
አቦ ተባረክ ቢኒዬ ዛሬ ቀኔን ነውየባረከው
@lolman8495
@lolman8495 5 лет назад
Amen Amen
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 5 лет назад
Memher I don't get tired learning from you. Kale heywot yasemalene Be edme be Sega yetebekelen. Biny egzyabher yesteshe
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ከዛም በላይ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃ ይሁንልን አሜን፫
@user-ov4cs7vh4s
@user-ov4cs7vh4s 5 лет назад
መምህራችን በእውነት ትምህርቶዎት ሁሉ በልቤ ፅላት ተፅፎል ቃለ ህይውትን ያሠማልን በቤቱም ያጽናልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ቢኒ ወንድመችን ፍጸሜህን ያሠምርልን ልዑል እግዚአብሔር
@godislove6063
@godislove6063 5 лет назад
ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ላማ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ
@user-eh5jj5ll6v
@user-eh5jj5ll6v 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ እውነት ነው ምእመን የዘር ምርጫ የለውም አባቶቻችን ለሁለት ቢከፈሉም ምእመኑ አይወናበድም እኛ የምንከተለው እውነተኛውን መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይህንንም አሁን ሳይሆን አስቀድመን ተምረነዋል እግዚአብሄር ይመስገን
@masaretnassereldine7152
@masaretnassereldine7152 4 года назад
መምህር ምህረት አብ አሰፋ መምህር ዘበነ የእግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ጨምር ይሰጥልን አሜን
@marryimsaad3780
@marryimsaad3780 5 лет назад
ቃለሂይወት ያሰማልን ይጠብቀን በእምነታቺን ያፅናን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
እንቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍሬ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@bekeletegegne1815
@bekeletegegne1815 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሠማልን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 лет назад
በእውነት ለመምህራቺን ቃለህይውትን ያሠማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@AMy-jl6by
@AMy-jl6by 5 лет назад
ከምወዳቸው መምህራን መካከል አንደኛውና ዋነኛው ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ያድልልን😘❤❤" የህይወትን ቃል ያሰማልን👏😍
@salam2807
@salam2807 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምሂር ዘነበ
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 5 лет назад
ወገኖቸቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@user-ex3zi4xq1u
@user-ex3zi4xq1u 5 лет назад
በእውነት ለመምህርችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@adhenoirda8395
@adhenoirda8395 5 лет назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ውድ መምህራችን መምህር ዘበነ በእውነት በጣም አሳዝነህኛል መልስ መስጠት የምፈልገው ላንተ ነው እውነት ክሆነ የስንቱን የፕሮቴስታንት እምነት ውስጡ ገብተህ ስታስተምር ትክክል እንዳልሆን ስትነግረን ቆይተህ የእህተ ማርያምን እውነታ ግን ማወቅ ተሳነህ ምን እንደምትል ምን አይነት መልዕክት እንደምታስተላልፍ እንኩን በቅጡ የሰማህ አይመስልኝም ግን ለመፍረድ ቸኮልክ ግን አንተ አየደለህም አባቶችን የሚያሳድድ ይሄ ልጅ ቢኒያም እንደሆነ እናውቃልን ነገር ግን ተዋህደን አይወክልም እህተ ማርያም ለተዋህደ የቆመች አርበኛ ናት ይህንንም በጸሎት ተንበርክከህ ጠይቅ ወላዲተ አምላክ ትገልጽልሃለች ምን አደረግች የቤተክርስቲያንን ህግና ስርዓት እናስክብር ባለች በውነት ታሳዝናላችሁ እውነቱን ትግለጥላችሁ ሊላ ምንም አልልመ አባታችንን መምህር ግርማንም እንዲሁ ስታሳድዱ ነበር አሁን እግዚአብሄር ፈርደል አሁን ደግመ እህተ ማርያምን ይዛችሁታል ግን ምንም አታመጡም ህዝቡ ከናንተ ይልቅ እህተማርያም የምትናገርውን የተዋህሶን ህግ እየሰማ ነው ሁሉም አትድከሙ ግን እውነቱን መርምሩ እንደ ክፉ የተዋህዶ ጠላት ኣባቶቻችንን እህቶቻችንን ኣታሳዱብን ሃይል የእግዚአብሄር ነውና አትድከሙ ወላዲተ አምላክ ሃገራችንን ተዋህዶ እምነታችን ጠብቂልን እህተ ማርያምንም ጸጋዋን አበርክትሽ በእድሜና በጤና አቁሚያት ወስብሃት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
@user-fv7ti1kd7c
@user-fv7ti1kd7c 5 лет назад
ቢኒ በጣም እናመሰግናለን። መምህር። ዘበነን ስለጋበዝክልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህራችን።
@julleydaniellovelyladyy1184
@julleydaniellovelyladyy1184 5 лет назад
*መምህረይ የተከበሩ መምህር ዶክቶር ቀይስ ዘበነ ለማ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ እድሜ ይስጥልኝ እንድያው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ elllllllllelllllllelllllllll ብየ ኣለው ደስተኛ ነኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ወንድማችን ቢኒየ ደግሞ እናመሰግናለው*
@konjotube4817
@konjotube4817 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-qo3vt6wd4o
@user-qo3vt6wd4o 5 лет назад
ቃል ህውት ያስማልን ለመምህራችን ፀጋው ያብዛልዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን እኛንም የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃሉ ስምተን 30 60 100 እንድናፍራ እግዚአብሔር ይርዳን
@mesiabel2053
@mesiabel2053 5 лет назад
Amen amen amen Kale hiwote yasemaline abatachine
@alammmm1243
@alammmm1243 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን መምህራችንቃለሕይወትንያሰማልን ቢኒአንተምእግዚሕአብሄርይስጥህ!!!
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀስስ ዘበነ ደስ የሚል ትምህርታቸውን ስላስማህን ቢኒ እናመስግናለን
@saralove4936
@saralove4936 5 лет назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ
@fafiababu5964
@fafiababu5964 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን
@user-ks2gd4oj8v
@user-ks2gd4oj8v 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@maeregyilma4244
@maeregyilma4244 5 лет назад
Amen Amen Amen
@emebettessema9417
@emebettessema9417 5 лет назад
Kale hiwote yasmalen thank you God bless you all keep 👏😆
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 2 месяца назад
አሜን፫ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@wasli8257
@wasli8257 4 года назад
ቃል ሂወት ያስመን መምህር እድመ ና ጠይና የስጥልን
@dinkesiledinkesile7244
@dinkesiledinkesile7244 5 лет назад
መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ቢኒ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በርታ
@selameshete3137
@selameshete3137 5 лет назад
kale hiwot yasemalin yagelgelot zemenachihun bechernetu yebark
@ragbabader4690
@ragbabader4690 5 лет назад
እግዚአብሔር እምላክ እዴሜና ጤና ያድልልን መምህር ዘበነ ለማ መምህር ምህረተ አብ አሠፉ
@user-fc9oz9yh8u
@user-fc9oz9yh8u 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-ms2nq1rj6x
@user-ms2nq1rj6x 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@user-sz2wp3gr1m
@user-sz2wp3gr1m 5 лет назад
➕❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይየሰማልን
@MartaMershaye
@MartaMershaye Месяц назад
አባቴ ቃለ ሂወት ያስማልን በድሜ በጤና ያኑርልን
@getayeyehuala9290
@getayeyehuala9290 3 года назад
ዶ /ር ዘበነ ለማ እጅግ በጣም ደስየሚል እና መንፈስየሚነ ካትምህርት ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን 👍👍👍
@user-ry2cm1ez8d
@user-ry2cm1ez8d 5 лет назад
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን። አንተም ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክለወት ልጅ ቢኔም እግዚአብሔር በደጁ ያፀናክ እኛነም ከተኮለኛች ይጠብቀን ዘድ አሰቡን በፀሎታችሁ አትርሱን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን እስኪ የልጅ ቢኔ መልካም ስረው ያሰደሰታችሁ ላይክ አደርጉ
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 5 лет назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@scambug9662
@scambug9662 5 лет назад
Finally real keshi ametachu yeh sew yehak memhr new He speaks giez the real orthodox Church language thank you kes memhr
@mareehitohfdd5684
@mareehitohfdd5684 5 лет назад
Amen Egzhabiher yebarkaciw kalehiwetin yasemalin
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሔር ያክብርልን
@fg6555
@fg6555 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏
@hewanteshome1176
@hewanteshome1176 5 лет назад
አሜን አሜን መምህር ዘበነ በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን
@user-ys7sg5ci6m
@user-ys7sg5ci6m 5 лет назад
አንደኛ ነኝ ቢኒን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 5 лет назад
ምናለ አርፍችሁ ትምህርቱን ብታዳምጡ
@user-wk7cd6gd9q
@user-wk7cd6gd9q 5 лет назад
ላይክ ፈልገሽ ሳትሰሚ ኮሜንት ሰጠሽ ¿¿፧
@user-wk7cd6gd9q
@user-wk7cd6gd9q 5 лет назад
🤣🤣🤣ለማነኛዉም ገጨሁሽ
@yeshiialamuu3128
@yeshiialamuu3128 5 лет назад
Ameen 3 Sagalee jirenyaa isiin yaa dhageesisuu Bara Tajajiilaa keessan isiinif yaa dherreesuu Obbolleessa Tenyaa fi Barsisaa kenyaa Zabebe Sagalee jirenyaa dhumaa hin qabnee isiin yaadhageesiisuu Amee3
@thetnatube
@thetnatube 5 лет назад
subscribe me
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ አባታችን አሜን አሜንን አሜንን ቃለ የሂወን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን አባቴ አባቱ ያለው ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ሀይማኖት በምግባር እንድንኖር ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር እመብራሀን ከተኩላዎች ትሰውርን💚💛❤
@wubalem5081
@wubalem5081 5 лет назад
አባቴ ሰላምወ ይብዛ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ወድሜ ልጂ ቢኔ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ በጣም ብዙ ነገር ተማርሁ በተለይ በስልክ ላይ ፆሎት ማደርግእደማይቻል አወኩኝ ዛሬ ሁሌም ከስልክ ላይ አነብ እፅልይ ነበር ይቻላል መስሎኝ ወድ የግዛብሔር ቤተሰቦች በፅሎታቸሁ አስቡኝ ወለተ ሰላሴ ብላቺሁ በጣም ደካማ እህታቺሁ ነኝ እዳትርሱኝ
@meseretdejene6449
@meseretdejene6449 5 лет назад
መምህራችን ምን ጊዜም ልዮ ኖት ወላዲተ አምላክ አትለዮት ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቆት መድኃኒአለም።
Далее
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 28 млн
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 32 млн
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22