Тёмный

መሰማት ያለበት የ(አስሃቡ ሰብት) ታሪክ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ አህለን ሰይዳው ወድማችን ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ከኮረና በሽታ ይጠብቃችሁ
@user-my4yb8zw1g
@user-my4yb8zw1g 4 года назад
አሚን
@mariwer467
@mariwer467 4 года назад
አሚንንን
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 4 года назад
አሚንአሚን
@nefisanefisa5464
@nefisanefisa5464 4 года назад
አሚን ያራብ
@user-mm3yt8di6b
@user-mm3yt8di6b 4 года назад
አሚን ያረቢ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 года назад
ሱብሀን አላህ ስያ አፉ በለኝና ከፍቅር ታሪክ ውጣና እንደዚህ ጣፋጭ የሆነ ሀዲስ አስተምረን ለኛ የሚያስተምረን እሄ ነው ባረካላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 4 года назад
ትክክል
@seaadyimer4325
@seaadyimer4325 4 года назад
👍👍
@user-lg7kx8cy5w
@user-lg7kx8cy5w 4 года назад
Ok
@seadamohammad4827
@seadamohammad4827 4 года назад
ትክክል
@user-lg7kx8cy5w
@user-lg7kx8cy5w 4 года назад
66
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 года назад
ሱብሀነላሂል መሊከልቅዱስ ወላህ ይሄን ታሪክ ከዚ በፊት ሰምቼዉ ነበረ ግን ዛሬ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ያስለቀሰኝ የነሱ መቀየር ሳይሆን እኛስ ስቶቻችን ነን ያአላህን ትዛዝ ምንተገብረዉ ብዬ እራሴ እድጠይቅ አረገኝ ያአላህ ።
@seada1203
@seada1203 4 года назад
ትክክል
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 года назад
: بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ↪🍃በቁርዐን የተገለፁትን 25 ነብያቶች ያዉቃሉ? 1፨ አደም (አለይሂ.ሰላም) 2፨ ኢድሪስ (አለይሂሰሰላም) 3፨ ኑህ (አለይሂሰላም) 4፨ ሁድ (አለይሂሰላም) 5፨ ሷሊህ (አለይሂሰላም) 6፨ ኢብራሒም (አለይሂ ምሰላም ) 7፨ ሉጥ (አለይሂሰላም) 8፨ እስማኤል (አለይሂሰላም) 9፨ ኢስሃቅ (አለይሂሰላም) 10፨ ያዕቆብ (አለይሂሰላም) 11፨ ዩሱፍ (አለይሂሰላም) 12፨ አዩብ (አለይሂ.ሰላም) 13፨ ሹዐይብ (አለይሂሰላም) 14፨ ሃሩን (አለይሂሰላም) 15፨ ሙሣ (አለይሂሰላም) 16፨ ኢልያሥ (አለይሂሰላም) 17፨ ዙልኪፍል (አለይሂሰላም) 18፨ ዳዉድ (አለይሂሰላም) 19፨ ሡለይማን (አለይሂሰላም) 20፨ አልየሠዕ (አለይሂሰላም) 21፨ ዩኑስ (አለይሂሰላም) 22፨ ዘከሪያ (አለይሂ ሰላም ) 23፨ የህያ (አለይሂሰላም) 24፨ ኢሳ (አለይሂ ሰላም) እና 25፨ ሙሐመድ {{ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም}} ናቸዉ:: ↪🍃፨ ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት 25 ትታላላቅ ነብያቶች መካከል ደግሞ 5tu (አምሥቱ) ዑሉል- ዐዝም {መከራና ስቃይ ታጋሽ} በመባል ይታወቃሉ:: ↪🍃፨እነሱM:- 👉1፨ ኑህ(አ.ሰ) 👉2፨ ኢብራሂም(አ.ሰ) 👉3፨ ኢሳ(አ.ሰ) 👉4፨ ሙሣ እና(አ.ሰ) 👉5፨ ነብዩ ሙሐመድ {ሰዐወ} ናቸዉ!!! ↪🍃፨በተጨማሪም:- በቁርዐን ዉስጥ የተጠቀሱትን አሥሩን መላዕክቶችን, አንዲሁም የሥራ ድርሻቸዉንስ ምን ያህሎቻችን ለማወቅ ጥረት አድርገናል??? ↪🍃ዝርዝራቸዉን እነሆ! :-->. 👉1፨ጂብሪል => መልዕክትን ማድረስ 👉2፨ሚካኤል => የዝናብ ተወካይ 👉3፨አስራፊል=> የትንሳኤ ቀን ነፊ (ጥሪንባዉን)... 👉4፨መለከል-መዉት=> ነፍስ አዉጭ 👉፨5ረቂብ ና አቲድ => ጥሩ ና መጥፎ ስራችንን የሚመዘግቡ 6፨ ነኪር ና ሙንከር => ቀብር ዉሥጥ ጥያቄ የሚጠይቁ 👉7፨ ማሊክ => የጀሀነም በር ዘበኛ 👉8ሪድዋን => የጀነት በር ዘበኛ። ________________"===______🌹"ረሱል(ሱለላሁአለይሂ ወሰለም) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦🌸 "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን" በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር : አይ የሰው ልጅ ገና እንደተረገዘ በእናቱ ሆድ ጉብ ብሎ ይታያል ሙቶ ከተቀበረ በሗላ ቀብሩም ጉብ ብሎ ይታያል ሲወለድ እናቱ በምጥ ትሰቃያለች ሲሞት ደግሞ እራሱ በጣረ ሞት ይሰቃያል ሲወለድ ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ምድር ይወጣል ሲሞትም ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ቀብር ይገባል ሲወለድ እራሱ ያለቅሳል ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል ሲወለድ በአንሶላ ይጠቀለላል ሲሞትም በአንሶላ ይከፈናል ሕፃን እያለ ያገንኘውን ነገር ወደ አፉ ይልካል ሲሞቶ ደግሞ አፉ በጥጥ ይወተፉል ሲወለድ ባዶ እጁን ይወለዳል ሲሞትም ባዶ እጁን ይቀበራል ሲወለድ ማን እንዳዋለደው ማን እንዳጠበው አያውቅም ሲሞትም ጀናዛውን ማን እንዳጠበው ማን ለህድ እንዳስገባው አያውቅም ሲወለድ ወንድ ከሆነ አዛን ይባልበታል ሴት ከሖነች ኢቃም ይባልባታል ሲሞቱ ደግሞ ይሰግድባቸዋል አጃኢብ አጃኢብ አጃኢብ ከ አዛን እስከ ኢቃም ላለች ጊዜ ነው ??? እንደዚህ የምንባዝነው? አላህ ይዘንልን አላህ ይዘንልን አላህ ይዘንልን ሼር በማድረግ ወንድም እህቶችን ለተፈኩር ጋብዙ የአላህ መልእክተንኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ቲኒሽ ደቂቃ ስለ አኼራ መፈከር ወይም ማስተንተን ከ አንድ አመት ዒባዳ ይበልጣል ብለዋል: ምርጥ ምክሮች ⚀, ምርጥ ነገር ልምከርህ: ➢የትም ብትሆን አላህን ፍራ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚁, ወደ ስኬት የሚያደርሱ ጎዳናዎችን ላመላክትህ: ➢ቁርዓን እና ➢ሐዲስን አጥብቀህ ያዝ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚂, ምርጥ ነገሮች ይኑሩህ: ➢ዲን, ➢መልካም ስነ-ምግባር, ➢ከሰዎች የሚያብቃቃህ ገንዘብ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚃, 4 ነገሮች ካሉህ ብዙ ነገር አለህ: ➢ኢማን, ➢የሰው ፍቅር, ➢እናት ሃገር, ➢መልካም የትዳር ጏደኛ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚄, 5 ነገሮች ከእጅህ ሳይወጡ ተጠቀምባቸው: ➢ወጣትነት, ➢ጤና, ➢ትርፍ ጊዜ, ➢ገንዘብ, ➢ህይወትህ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚅, ሀቆች እንዳሉብህ አትዘንጋ: ➢የአላህ(ሱብሀነወተአላ), ➢የረሱል(ሰለላሁአለይሂወሰለም) ➢የራስህ, ➢የወላጅህ, ➢የሙስሊም ወንድምህ, ➢የሌሎች ፍጥረታት..." 👉እነዚህን ምርጥ ምክሮች ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ!!! ➖〰➖〰➖〰➖~ይህን ያውቁ ኖሯል?~~~ ‌ ሶስቱ እጅግ በጣም አስፈሪ የጀሃነም ሸለቆዎች ‌ 1 وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ 2 وادي الوَّيل......አል ዋይል ሸለቆ 3 وادي سقر......አል ሰቀር ሸለቆ! ‌ ዝርዝሩን እነሆ ፦ 1ኛ وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ ............................................ ‌ [ فخلفهم من بعدهم خلف اضاعوا الصلوات واتبعوا الشهوات فسوف يلقون غياً ] ‌ ከነሱም ቦሃላ ሶላተን ያጓደሉ ፥ (የተዉ)፥ ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች (ትውለዶች) ተተኩ ! (وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ ) የገሃነም ሸለቆ በርግጥ ያገኛሉ ። {መርየም ፡59} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ (የተለያዩ ሰላቶችን አንድ ላይ ሰብስበው ለሚሰግዱ) እጅግ በጣም ምታቃጠል ከመሆኗ የተነሳ ጀሃነም እራሷ የአሏህን እርዳታ ትጠይቃለች ! የሰው ልጆች ይቋቋሙታልን ? ‌ 2ኛ وادي الوَّيل......አል ዋይል ሸለቆ ............................................ ‌ [ ويل للمصلين الذين هم عن صلاتهم ساهون ]. ‌ ወዮላቸው ፥ ለሰጋጆች ፣ ለነዝያ እነሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት (ሰጋጆች ) ። {አል-ማኡን ፡ 4-5} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ (ሶላትን ያለ አግባብ ለሚያዘገዩ ) የተዘጋጀች ስትሆን እጅግ በጣም ከሚያስፈሩ የጊንጥ እና የ እባብ አይነቶች የተሞላችዋ የጀሃነም ሸለቆ ነች ። አሏህ እራሱ ይጠብቀን ! ‌ 3ኛ وادي سقر......አል ሰቀር ሸለቆ .......................................... ‌ [ماسلككم في سقر ، قالوا لم نكن من المصلين ] و قال [وماأدراك ماسقر ، لاتبقي ولا تذر ] ‌ (ይሏቸዋልም)፦ በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ" ? (እነርሱም) ይላሉ ፦ ከሰጋጆች አልነበርንም ። ሰቀር ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ ? (ያገየችውን ሁሉ) አታስቀርም ፣ አትተውምም። { አል-ሙደሲር ፡27-28/42፡43} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ የተዘጋጀችው (ሶላትን ለማይሰግዱት) ሲሆን ሰላትማይደግዱት ገና ሲገቡባት (ከሙቀቷ የተነሳ) አጥንታቸውን ምታቀልጥ የሆነች ነች። ሶላት የማይሰግዱ ሰዎች የሚቀሰቀሱት (ለፍርድ ሚቀርቡት ) ከነ ፊርኦን ከነ ሃማን ጋር ሲሆን!የነብያችንን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሸፋእ እንዳያገኙ አሏህ (ሱ.ወ.) ያደርጋቸዋል ። አሏህ ይጠብቀን !! እባክህን !! በተቻለህ አቅም ይህቺን ለምታቀውም ላማታቀውም share አድርግ ምን ታውቃለህ በዚህ ምክንያት ከጀሃነምና ከሸለቆዎቿ ትጠብቃቸውና ሰላታቸውን ወቅቱን ጠብቀው በጀማዓ መስጂድ ሄደው እንዲሰግዱና ሰላታቸውም ላይ ጠንካራ እንዲሆኑ ሰበብ ትሆን ይሆናል !!ያአሏህ ያ አርሃም አልራሂሚን ከጀሃነም እና ከሸለቆዎችዋ አንተ ጠብቀን ፡፡
@user-rg7ww4xc9v
@user-rg7ww4xc9v 4 года назад
ላኪልኛ ጀዛ ከአላህ
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 года назад
@@user-rg7ww4xc9v በምን ልላክልሽ ውዴ
@user-xy9lb9bn7g
@user-xy9lb9bn7g 4 года назад
እኔም እፈልገው አለሁኝ
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 года назад
ላኪልኝ
@user-mx9yb1dd4r
@user-mx9yb1dd4r 4 года назад
ሁሉንምአላነበብኩትምማሼላህግንእፈልገውነበር
@user-mt5jg1qi8f
@user-mt5jg1qi8f 4 года назад
ሰያዉ ጀዛከላህ ኸይረን እንደዚህ አይነት ታሪክ አምጣልን ታሪክ በጣም እወዳለሁ ወንድሜ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ሠያው ሱባህን አለህ አለህ ጅዛህን ይክፊለው ኑ የሙስሊም እህት ውንድሞች የት ነችሁ ድናችሁን እንውቅ*
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 года назад
ትክክል
@user-js3wt2kt1c
@user-js3wt2kt1c 4 года назад
ماشا الله جزا كي الله خيرن جزا ياعختي
@NoorAhmed-wp9gd
@NoorAhmed-wp9gd 4 года назад
ሰህ
@dndjfj7969
@dndjfj7969 4 года назад
በትክክል
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 года назад
ሀፈ ጰጰ ) ፣ጰጰ
@user-yy1zs9lx8t
@user-yy1zs9lx8t 4 года назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ውዱ ወድማችን ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ፊዱንያ ወል አሄራ
@alhamudulillahalhamdulilla1377
@alhamudulillahalhamdulilla1377 4 года назад
_ሱብሀንክ ያረቢ ጀዛከሏሁ ኸይረን ሰኢዶ አሏህ ይጨምርልክ_
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 4 года назад
ሱባሃን አሏህ አጂብ ነው እኛ ከማንኛዎቹ እንሆን አሏሁመ ኢህዲና ሲሯ ጠልሙስተቂም ያረብ
@farahomar9737
@farahomar9737 2 года назад
👍👍👍👍
@user-bm8ln9kw8z
@user-bm8ln9kw8z 4 года назад
አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን. መጨረሻችንንም ያሳምርልን ይሄን የመጣብንን ወረርሽኝ.አላህ ያሳልን ታላቁን የሮመዶንን ወር በኢባዳ እምንፆም ያድርገን. በራህመትህ ያረብ
@eluyoutubeeluyoutube7467
@eluyoutubeeluyoutube7467 4 года назад
እኛም በኮሮና የምንፈተነው በወንጀላችን ነው ወላሂ አሏህ እኛን የታገሰውን ያህል ያለፉትን ነብያቶች ህዝብ አልታገሳቸውም ምክንኛቱም በተለያየ መልኩ አሳማሚ የሆነ ቅጣትን ይቀጣቸው ነበር አምላካችን አሏህ ወንጀላችንን ምረህ ቅጣትህን አንሳልን እውነተኛ የሆነ መመለስንም ተመላሾች አርገን ያረብላለሚን
@zainabaman4295
@zainabaman4295 4 года назад
አላህ ሆይ ከማንችለዉ ፈተና ጠብቀን ያአላህ ከመሞትም ከመኖርም ፈተና ባንተ እጠበቃለዉ ያረህማን ደካማነኝ እዘንልኝ ቀልቤን አፅዳልኝ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@user-hv4qr6ut3i
@user-hv4qr6ut3i Месяц назад
አሚን ያረበነ ሁላችንንም መልካሙን ይምራን
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 года назад
*ሱብሀን አላህ የስው ልጅ ከጂጁሩ ከጡጣ ተገኛ የሚለው ሳይንስ ይህን ስበብ አድርግው ነው ማለት ነው አኡዙቢላሂ የስው ልጅ አላህ በጥበቡ ከአፍር አስግኘ መሊካዎችን ከብርሃን ጀነን ከእሳት ፍጠር ሁሉም እንዲግዙት አድርግ ሱብሀን አላህ አላህ ነጃ የብልን ከሁሉም መጠፎ ነገር አላህ የጠብቅን ያርቢ አላህ የጠብቅን*
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
አሚንንንን
@khalidkaidi5340
@khalidkaidi5340 4 года назад
ያረብ
@tube1650
@tube1650 4 года назад
አሚንንንንንንን ያረቦ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 года назад
ሱበሀንአላህ
@user-hw5sr9qb3b
@user-hw5sr9qb3b 4 года назад
ወአሊይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወባርካቱሁ #ሱብሀን አላህ ይህ ታአምር ከአላህ አላህ ሆይ!! መጨረሻችንን አሳምርን ጀዛከ አላህ ኡስታዝና።አላህ ይጠብቅህ።
@user-vh5ct1xg6d
@user-vh5ct1xg6d 4 года назад
የአላህ ይንን ወረርሽኝ አጥፍቶልን በሰላም ይንን ታላቅ ወር እረመዳንን በሰላም የምንፆም ያድርገን መስጂዶቻችንንም ይክፈትልን አሚንን😭😭😭
@hayathhayath8751
@hayathhayath8751 4 года назад
አሚን ያረብ 😭😭😭😭😭
@user-ct1oh6mk3r
@user-ct1oh6mk3r 4 года назад
አሚንንን
@user-hd8wj9rg6m
@user-hd8wj9rg6m 4 года назад
አሚንን 🤲🤲
@mmedina6068
@mmedina6068 4 года назад
አሚን መድየ ያረብ አላህ ይዘንልን
@zabebaaa2778
@zabebaaa2778 4 года назад
አሚን
@user-bf4tp8lq1u
@user-bf4tp8lq1u 4 года назад
ሱብሀን አሏህ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ ጀዛክአሏህ ኸይር
@user-jg9vf2so3q
@user-jg9vf2so3q 4 года назад
لا إله انت سبحانك اني كنت من الظالمين جزاك الله خيرا الدنيا والآخرة
@user-fn5ku6hj3e
@user-fn5ku6hj3e 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመተላህ ወበረከቱ ሱባሀን አላህ ሱባሀን አላህ መጨረሻችን አሳምርልን ጀዛኩም ኽይር ጀዛ ኡስታዝ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 года назад
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር ጀዛክ አላህ ኻይር ኡሰታዝ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሀ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እህት ወንድሞቸ ኑ ድናችንን እንማር ለራሳችን ስንል ለድናችን ጊዜ ሰተን እንማር በመጥፎ ነገር ቢዚ ከመሆን ይሄን ምርጥ ታሪክ እንማር ላይክ ሸር እናድርግ ለሌሎች
@madinamahammedmadinamahamm4007
@madinamahammedmadinamahamm4007 4 года назад
ላሀውላወላ ቁወተኢላህ ቢላህ ያረብ ከመልካሞች አርገን ሁሌም ከምንም የጠራህ ጌታ አትፈትነን
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 года назад
አላህ ያቆይህ ወንድም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ እኛንም ሰምተን ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን
@rahmaali7409
@rahmaali7409 4 года назад
ማሻአላሽ ኡስታዝ ሠይድ ጀማል ጀዛኩምላህ ህይር
@sumeyafromhabesha8761
@sumeyafromhabesha8761 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ሀቂቃ በጣም አስተማሪ ና ወሳኝ ትምህርት ነው አላህ ሆይ ከተጸጻቾች አርገን ተውበታችንን ተቀበለን
@user-sw9zs6yo8x
@user-sw9zs6yo8x 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይርርርር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ🕋🕋🕋
@youtubeyoutube-td8rz
@youtubeyoutube-td8rz 4 года назад
Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah Subhan allah
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 года назад
ላኢላ ሀኢለሏህ ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ሱብሀነከ ያረብ ጥራት ይገባህ ምስጋናም ይድረስህ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህ ያረህማን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ሰያው ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ
@AlmAlm-pb6rg
@AlmAlm-pb6rg 4 года назад
ያረብአንተይቅርበለን ወንጀላችንብዙነው
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 4 года назад
ያአላህ አንተ ከቁጣህ ጠብቀን ከተሳሳትንም መልስን ያረብ
@syf7474
@syf7474 4 года назад
በጣም ነው ምውድው ይህን ኡስታዝ ወላሂ ንግግሩ አድምጡኝ አድምፃኝ ይላል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-sw3pm1mv8v
@user-sw3pm1mv8v 4 года назад
ጀዛ ካላህ ኡስታዜ
@mgbali9294
@mgbali9294 4 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ መሸአላህ አልሀምዱሊላህ ያላህ አንተ ቁረአንን አግራልኝ ዉድ እህቴ ዉድሞቸ ዱአ አትርሱኝ ያረብ 😢🤲
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 4 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استغفر الله العظيم واتوب اليه سبحان الله العظيم سبحان الله وبيحمده اشهد ان لا اله إلا الله واشهد ان محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم
@user-xs7ti2ex2y
@user-xs7ti2ex2y 4 года назад
ሰበሃንክ ያረብ. ጃዛክአላህ. ኽይር ያአላህ. ይህን በሽታ. አንሳልን
@mastorahmostorah4846
@mastorahmostorah4846 4 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@jameilatube5360
@jameilatube5360 4 года назад
ሱበአላህ ጀዛክ አላህ ኸይራን
@Kb-nv6tl
@Kb-nv6tl 4 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته) ياالله راحمنا براحتك) أللهم لا إله إلا انت سبحانك إني كنت من الظالمين) እኔ የክርስቲያን ነበርኩ ወደ እስልምና ከገባሁ አራት አመቴ ነው አልሀምድሉላህ በጣም ደስተኛ ነኝ። )أللهم صلي على نبينا مُحمد وعلى آله محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، وبارك على محمد وعلى آله محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين انك حميد مجيد ❤️صلو على النبي 🕋🕌
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 года назад
ማሻ አላህ ዬኔ እህት እንዴት ደስ ይላል አላህ አሁንም ጬምሮ ይዉደዲሽ ቢወዲሽ ነዉ እስልምናን ዬሰጠሽ ያ አላህ አላህ ያስደስትሽ ስላንቺ እኔን በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 года назад
اللهم صلي وسلم ال نبينا محمد 💋💋😚😚
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
እንደዚህ የሚያምርብህን ያዝ"".. ከፍቅር ታሪክ ዉጣ።።።
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 года назад
የማንን የፍቅር ታሪክ አወራ እረ ሃያ ይኑንረን
@fjkjuyciiutrgi6526
@fjkjuyciiutrgi6526 4 года назад
አወ ወላሂ በጣም ተውበት ቢያረጉ ይሻላቸው ነበር ሴቶቹም በዩቶብ ከሚለፈልፈ
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 года назад
@@fjkjuyciiutrgi6526 እነሱ አልፈውበታል እኛ እንድንማርበት እንጂ ከንፈራችንን እንድንመጥላቸው አይደለም የሚለቀው
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
Fነኝ ያራህማን ባሪያ እስከዛሬ የሚለቀዉ።የሴት ስቆቃ ነዋ"""!!!! ምን ጥቅም አለዉ???
@fjkjuyciiutrgi6526
@fjkjuyciiutrgi6526 4 года назад
@@nooraallah7399 ጥቅም ሊኖረው ይችላል ግን ያንድቷ ይበቃናል ለትምርት በዛኮ አላህ ይጠብቀን
@eilham2682
@eilham2682 4 года назад
ጃዛከአላህ ወድሜ የውነት እደዚህአይነት ታሪክ መሆኑን አላቅም ነበር ሱባሀን አላህ ውነት አላህ እኛን አዝናልናኖልናል
@user-jq3zq8ff1o
@user-jq3zq8ff1o 4 года назад
ሱብሀን አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር አኺ ሰኢድ ለአሏህ ጥሩ ታዛዥ ባሮች ያድርገን ያረብብ
@user-wk7cv6yt6z
@user-wk7cv6yt6z 4 года назад
subhan allah allah yqer yebelen ahun yalenbet techebachim yehewu nwe allah qutawun yabrdlen
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 4 года назад
ያአላህ ይህንን በላ አንሳልን ያረብ መጭውን ታላቅ ወር እደት እንቀበለው ያአላህህህህህ ይቅር በለን አተ አዛኝ ጌታ
@hadyamengesha9167
@hadyamengesha9167 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ። ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ ጌታየ ጥራት ይገባህ በጣም አስደጋጭ ተአምር ነው ያራህማን ቁጣህን አሳልን እኛ አቅምም ችሎትም የለነም ሁሉም ነገር ያተው ብቻ ነዉ
@JaJa-rq4bt
@JaJa-rq4bt 4 месяца назад
ሱባሀን አላህ
@ekramabdela8107
@ekramabdela8107 4 года назад
Subahan Allaah
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158 4 года назад
Wa'aaleeykuum assaalaam Warahmmatullahi Wabarakatuhu
@thgygyt8199
@thgygyt8199 4 года назад
👍👍👍👍💓💓💓💓
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 4 года назад
ጀዛካላህ ኸይረን ሠያው
@user-qi3if3qu3f
@user-qi3if3qu3f 4 года назад
በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከሀዲስ ከቁረአን ከነብያቶች ታሪክ ያወከውን አሳውቀን ጀዛክ አላህ ከር
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 4 года назад
ሱበሀን አላህ😢አላህ ይዲረስልን ጀዛካላህ ኸይር
@zeenatkonjo6634
@zeenatkonjo6634 4 года назад
ሁላቹም ዱአ ለምታደርጉት አሚንንንንንን አላህ መጫርሻችንን ያሣምሪልን ያርብ
@zedzed1558
@zedzed1558 4 года назад
Subhan allah
@hhhghhhh8859
@hhhghhhh8859 4 года назад
ጀዛኪላሁኸይረን ወድም
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 4 года назад
ጀዛኩሙላህ
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝየ
@user-hl5gx6ux8h
@user-hl5gx6ux8h 4 года назад
ዋአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ።ሱበሀን አላህ. አላህ በራህመቱ ይጠብቀን
@user-gs5rd8wd5d
@user-gs5rd8wd5d 4 года назад
ያአላህ
@mrshdmudr6922
@mrshdmudr6922 4 года назад
جزاك الله خيرا
@user-wl1zr1xo1l
@user-wl1zr1xo1l 4 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይር
@muziraahusen453
@muziraahusen453 4 года назад
Yaallah ☝️😥😢😭🤲
@user-dv4sg3ty3h
@user-dv4sg3ty3h 4 года назад
አብሽርለላይክአታስብ።ከፍቅርምናምንውጣና.እንድህአይነትአስተምረንሰያ.ቅመምነውትምህርትህ
@jemilayesuf4353
@jemilayesuf4353 4 года назад
ያ አላህ አላህ ትክክኛውን መንገድ ምራን ጀዛከላሁ ኸይረን ሰያ ትምህርትህ የማይሰለች አጭር ነገር ግን ብዙ ቁም ነገር ያለው ነው አላህ ይጨምርልህ በርታ
@user-gs2yw9zu7m
@user-gs2yw9zu7m 4 года назад
سبحان الله ولحمد لا
@mdmad5549
@mdmad5549 4 года назад
ዋሊኩም ሰላም ሱበሀን አላህ አላህመጨረሻችንን ያሳምረልን. ጀዛከላህይረን ኡሲታዝ
@zainbmohd3824
@zainbmohd3824 4 года назад
ያረብ🕋📿☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ሙስሊም እህት ውድሞቼ አላህ ከዚህ ከኮርና ይጠብቀን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 አላህ እምንገዛ ያድርገን ያርብ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አላህ ሙሉንም የሚስራ ጌታ ነው እሱ ይማረን እንጂ እኛ ምንም ጥሩ ሥራ የለንም 🙏🙏😭😭😭😭😭
@umerumer4855
@umerumer4855 4 года назад
አሚን ያረብ
@user-og6gy2ru5d
@user-og6gy2ru5d 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@user-jh4hf7hv5o
@user-jh4hf7hv5o 4 года назад
ጀዛህ አለህ ኸይርን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወመርሀበን የኡመት ሙሀመድ ተከታዮች ኢስላማዊ ሚድያን እናበረታታ ሰያፍ ቱይቱ ነጃህ ሚድያ ሂባ ኢስላማዊ ሚድያዎችን ባጠቃላይ እናበረታታ ወላሂ ሱመር ወላሂ የካፎችን ፕራንክ ከምታበረታቱ እሚጠቅማችሁን አትሸወዱ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 года назад
ያረብ ይቅር በለን 😢😢
@zaynabzedo7841
@zaynabzedo7841 4 года назад
ws wr wb. Jazakallah kheyr wendime allah yichemirlih
@zanapalmahapa5938
@zanapalmahapa5938 4 года назад
ሱበሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-ul6vi5hw3y
@user-ul6vi5hw3y 4 года назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም ሰያ ፕሮግራምህ ደስ የለኛል ሁሌም ባዳም ጠው ደስ ይለኛል ግን ከሆላ የምታደረገው ማጀብያ ክልሲካል ወይም ነሽዳ በአላህ ግን ብትተወው ባትጨምረብት ስለጨመርክ ምን አይጨምርም ስለተውከው የድም ማማርህን ወየም የትምህረቱ ማማር አይቀንሰውም እባክህ ወሰምተውው የሺአወች ሙዚቃ ነው
@hayatjamal8735
@hayatjamal8735 4 года назад
ሱበሀንአላህ
@kadigah656bi7
@kadigah656bi7 4 года назад
Ya allah
@user-vk3cc3oy6h
@user-vk3cc3oy6h 4 года назад
Subehnealahe
@gmhgmh8738
@gmhgmh8738 4 года назад
ጀዛከላህ ከይር
@MaD-jm5pd
@MaD-jm5pd 4 года назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ኡስታዝና
@seadahussen201
@seadahussen201 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የኢስላም ልጆች እንደት ናችሁ
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 года назад
ዲስክ ምታርጉ ሰወች. ሸይጣኖች ናችሁ ውጡ ከዚህቤት ወንድማችን. ሽኩርን
@user-oy8gs6cw3h
@user-oy8gs6cw3h 4 года назад
جزاك الله خيراخزا
@xayibakadir4739
@xayibakadir4739 4 года назад
جزاك الله خيرا الله اكبر الله اكبر
@faxumaatukee6603
@faxumaatukee6603 4 года назад
Inalilahi wo,ina,ileyihi raji ,un
@munanagaa8352
@munanagaa8352 4 года назад
ؤلكمسلم ورحمة الله وبركاته سبحان الله 😭
@zeenatkonjo6634
@zeenatkonjo6634 4 года назад
አላህ አንተው ሁነን
@user-wy6gz2xc9b
@user-wy6gz2xc9b 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድማችን አላህ በኸይር ነገር ያሥታውሥህ
@najathnajath4070
@najathnajath4070 4 года назад
ወንድም ሰያ ጀዛክአላ ኻይር በሰማነው የምንጠቀምበት ወደ አላህ በተውባ የምንሽቀዳደም ያድርገን ያረብ
@user-xs8qt6wx1b
@user-xs8qt6wx1b 4 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰያ ዛሬሥ ምን አመጣህ ሱብሀናላህ🤔🤔🤔🤔
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 года назад
ኢናአሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጅኡን ወላሂ በጣም በመፍራት ነበረ ያዳመጥኩት አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን አሚንንንንንንን
@babayshaktube2424
@babayshaktube2424 4 года назад
ጀዛከላሁ ህይረን
@user-xx4oh5nc5h
@user-xx4oh5nc5h 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-sw3cf7uw8i
@user-sw3cf7uw8i 4 года назад
አስላሙ ኣልኩም ውራህምቱላህ ውብራክቱ
@ale..9487
@ale..9487 4 года назад
ወላይኩም.ስላም.ወርማቱላህ.ወባርከቱ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 года назад
ወአሊኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@tubehayettube2882
@tubehayettube2882 4 года назад
አሰለም አሌይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረከቱ አህለን ሰይዶ ውድና ያታከበራቹ እህት እና ወንድሞቼ አለህ ከኮራና በሽታ ይጠብቃቹ አለህ ሮመደንን በሰለም ያድርሰን አሚን በሉ በዘውም ሰብስከራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Ammmmmmiiiiiiiiiin😢
@qwerqwer1201
@qwerqwer1201 4 года назад
አሜንንንን እህት
@user-xy9lb9bn7g
@user-xy9lb9bn7g 4 года назад
አሚን ያረቢ
@NoorAhmed-wp9gd
@NoorAhmed-wp9gd 4 года назад
አሚንንን
@user-hd8wj9rg6m
@user-hd8wj9rg6m 4 года назад
አሚን
@tube4538
@tube4538 4 года назад
ወንድም ሰኢድ ጀዛከላህ ኸይር አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ይሄን የዘመኑን ወረሺኝ አላህ ያንሳልን አሚን
@ggggh3304
@ggggh3304 4 года назад
ጀዛከላሁ ኽይር
@alhmdulillahyarabz9061
@alhmdulillahyarabz9061 4 года назад
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله جزاك الله خير اخي الكريم Ahunim korana yemataw egnan Lemakiran new walahi Eht wadimoche Yekoranan metat Atitilut Elkunu wada Allah enmalas temhirt yehunan Wedallah enmalas Zimut badababay hona Erkanachinin mehed badababay hon Lebinat badababay hon Andu yandun hewot matifat Enat yeljan hiwot atfi Lij yenatun hewot atifi behonabat Zeban new yalanew Set Lij hijab bamalbasa wadi Lij Suri bamasataru ena Teim bamasadagu Ashabari bahonabat seban Yemusilimoch seim Ashabari Seragninat betasifafabat Zeban Yallah walahi Allah batikitu new yehenin mamaker wayim yehenin ketat yamatabin Eske eyandadachin ene manegn Allah Zed manew Seime bilan tafakur enadir wayim erasachinin eski entayik Welahi ene Koran bematatu Alkafagnim erasen endawk Argognal Allahin Anamar erasachinin eyadadachin enmarimir Allah egnan Legoda sayihon koranan yelakalin edinimakar new wadarasachin endnmalas new Alhmdu lillah yarab yewadakilignin wadije takabilalahu Batam etabakalehu Koran koran Koran yemilawun Masmat selachegn egna mechenew wedarasachin yeminmalasew Meche yehon maninatachinin yeminawkaw Yallah Laila hail لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
@user-ig5zw4bj6j
@user-ig5zw4bj6j 4 года назад
ስጠብቀው የነበር ታሪክ ነው አላህ ይስጥልን ከተመቸክ የሰበዕን ታሪክ አቅርብልኝ
@zenabzenab6054
@zenabzenab6054 4 года назад
ሱበሀን አላህ ውድሜ ስያ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኽይርን አላህ እዳተ ያለውን ቅድም ያብዛልን
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-sw5zt4wu3o
@user-sw5zt4wu3o 4 года назад
ሱብሀን አላህ ጀዛከ. አላህ ኸይር ኡስታዜ ሰኢድ አላህ. ይጨምርልህ
@AsmaaAli-kz8lr
@AsmaaAli-kz8lr 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-uh9km7xk3o
@user-uh9km7xk3o 4 года назад
ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡባሀን አላህ ያአላህየ። ጀዛከላህ ከይር
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 4 года назад
Walekumsalaam Warahmatulahi Wabarkatuhu Jezak Allaah Wakheran Wandmee
@ajajjwqjqjq8415
@ajajjwqjqjq8415 4 года назад
Waleykum Asalam waratulilahi wabarakatuhu maashallah jazak Allah keyran wemdim said subhan Allah
@skskkkzkzmsmsmsms4854
@skskkkzkzmsmsmsms4854 4 года назад
ጀዛክሏህ ኸይር
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 года назад
ሱብሀን ዐለህ ያራቢ ከኒፍቅነ ጠብቃን እለሂና ሰያ አለህ ይጨምርልህ
@user-yn8vk6ci9e
@user-yn8vk6ci9e 4 года назад
ሱባሀንአላህ
@rumonrumon4300
@rumonrumon4300 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ጀዛ
@ahmadamara4089
@ahmadamara4089 4 года назад
ሱበሀነ አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አል ጀሊሉ
Далее
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,2 млн