Тёмный

''መሱድን ወደዚህ ምድር ያመጣውት እኔ ነኝ'' ''ዶ/ር አብይ የፍቅርሲዝም እምነት ተከታይ ነው!'' | Mesude | Comedian Eshetu 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@efforttube6777
@efforttube6777 Год назад
የኛ ቲዩብ እንዲህ አይነት አስተማሪ ያልሆነ ሰው ማቅረቡ ለህዝብ ሳይሆን ለገንዘብ ብቻ እንደሚሰራ ማሳያ ይመስለናል፡፡
@masa5699
@masa5699 Год назад
Tikikil 👍👍👍
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ትክክል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አንተ ጋር ሚመጣው የመላክት አለቃ ሳይሆን የዳቢሎስ አለቃ ነው 😢😢😢
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ Год назад
😂😂😂😂😂
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 Год назад
ክክክክክ ሳይወዱ አይስቁ እንደው እንደ አንተ አይነቶች ባይኖሩ ዘንድሮ በምን ትንሽስ ዘና እንል ነበር ወንድሜ ውይ ግን ታድለሀል በደናው ግዜ አብደሀል በእብድ የሚቀናበት ዘመን ላይ ነን😅😅
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
🤣🤣🤣
@bettywollie8424
@bettywollie8424 Год назад
እናተ በመጨረሻዉ ዘመን ይመጣሉ የተባሉት የዉሸት ነቢያቶች እነዚ ናቸዉ እያቀረባችሁ የሰዉን ልጅ አታሰናክሉ
@yrshimbetsisay2167
@yrshimbetsisay2167 Год назад
ኧረ አንተሰው ምንድነህ ግን በሽታህ እንደዚህ ፀናብህ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад
ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው በአለማችን ለይ ከፕሮቴስተንት ውጭ ትክክል የለም ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው 🎉❤
@sisayneri6251
@sisayneri6251 Год назад
😢😢😢 እንዲህ አይነቱን ሰው ማቅረብ 615,000 ተከታዮቻችሁን መናቅ አይሆንም። ይህ ገንዘብ ተኮር ስራችሁ እኮ ነው የእስር ቤት ሲሳይ ያረጋችሁ😢😢😢
@ራማፅዮን8617
@ራማፅዮን8617 4 месяца назад
ቃሉቻ በዘመናዊ መልክ በቃ በአጭሩ ዘመናዊው አመችሳ ነን በለን
@newaysolomon1972
@newaysolomon1972 Год назад
ጎቢና ጎቦን የምትለዋን ቃላት እዚሁ ስቱዲዮ ውስጥ ነው የፈጠርካት
@bobolala1974
@bobolala1974 Год назад
😂😂😂😂😂
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
በየ እምነታችሁ ፀልዩ እኔ ትክክለኛ ነብይ መሆኔን ይነገራችኃል????😮😅😅😅ደግሞ እኮ አትከራከሪኝ ይላል 🙄ዘንድሮ ማንሰማው የለም በተለይ በአብይ ዘመን ና እብድህን ሰብስብ መንግስት 😮
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 Год назад
እንደዚህ አይነት አእምሮአቸውን የሳቱ ሰዎችን ባታቀርቡ ለተመልካች ክብር ማጣት ነው
@genetyohanes5472
@genetyohanes5472 Год назад
በጣም የሚያበሳጨው ግንአቅራቢዎቹ እንዲህቭአይነት ፍሬ ፍርስኪ ወሬ ማቅረብ የና ንተን ውድቀት እውቀት ነው የሚያሳየው ይሄ ሰውየ ወደ ፀበል መግባት አለበት
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 Год назад
ይሄን የኮሎምብያ ጅድ ያለከልካይ ትነፈዋለክ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@TsionTesfaye-n2c
@TsionTesfaye-n2c Год назад
አራም ነህ አእምሮህ እጅግ እጅግ እደግመዋለሁ እጅግቀዝኖብሀልና ፀሀይ አሙቀውና በወፍራም አጠና የሆነ ሰው ይምታልህ ያሆኖ ካልተስተካከለ ዴንጀር ላይ ነህ ብሮሮሮሮሮሮ😂😂😂😂😂😂😂
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 Год назад
ተወዳጁ ሚዲያችሁ በዚህ እብድ ሰው ዳግም እንዳላት አደረገኝ
@gichila9132
@gichila9132 2 месяца назад
""እብድ" አንጋሽ ሚድያዎች ኦባካችሁ ፡፡ለዚህ ዓይነት ሰዎች አውቃችሁም ሳታውቁ የፕሮሞሽን ሥራ እየሠራችሁ እንደሆነ አስተውሉ፡፡፡ ለኅብረተሰቡ ቫልዩ መጠበቅ ሀላፊነት ይኑራችሁ፡፡
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Год назад
ስምህ እራሱ አስቀያሚ ነው።እናንተም ለተመልካቾቻሁ ክብር ስጡ።ሰውየው መታከም አለበት። እግዚአብሔር ይድረስለት።
@BeimnetAbebe
@BeimnetAbebe Год назад
ይሄ ሚዲያ ሰው አይቀርብላችሁም ማለት ነው ለዚህ ነው እንዲህ አይነት የማይረባ ሀሳብ እና መንፈስ ያለበትን ሰው መሳይ ሰው እያስተዋወቃችሁ ያላችሁ “እኔ አንሰብስክራይብ” አድርጌያለሁ
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 Год назад
ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወድህ ጋዘጠኛዋን አድንቄሻለሁ ጥሩ አርገሽ ሞግተሽዋል ነገር ግን እንዲህ አይነት አስተማሪ ያልሆነ አጭበርባሪ ሰው ማቅረቡ አግባብነት አለው ብዬ አላምንም አንቺ ግን አድናቂሽ ነው እስከመቼ ነው እያታለላችሁ ትኖራላችሁ ሌባ ሁላ
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
አዱስ ነገር አላመጣህም ስትባል የተጠተቅከውን ትተህ ሌላ ታወራለህ፣ ደግሞ ቅደም ተከተል የለው ዝብርቅርቅርቅርቅ ያለ፣ ጫት ወይ drug ትወስዳለህ። ዛሬ የባሰ ተምታቶብሃል። ሰው አላወቀልህም እንጅ ዲያብሎስ እቅፍ ጥርቅም አድርጎ ይዞሃል።
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
እኔ የምለው ለምንድነው ለዚህ ሰው እድል እየሰጣችሁ ሕዝብን ውሸት እንዲሰማ የምታደርጉት? የምትጠይቁት ሰው አጣችሁ ወይ? ለሚዲያቹሁ አስቡ እንጂ ስንት ጥሩ ሰዎች በተቀመጡበት ቦታ ላይ ይህንን ጀዝባ ታቀርባልችሁ?
@JanabYD
@JanabYD Год назад
ለሃበሻ ሐይማኖት የድንቁርናው መደበቂያ ነው። የእሷ የባሰ ነው፣ ምንዓይነት ትምህርትና ት/ቤት ተምራ ነው ግን ይህን ያህል ድልብ... "ጋዜጠኛ" የተባለችው? ከእሱ delusional መሆ በላይ የእሷ self-deception ይቀፋል::
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Год назад
እንዲህ አይነት ወሬ ማቅረብ በራሱ ጥፋት ነው ሰውየው ለብቻው አይደለም እግዚአብሄር ይቅር ይበለው ዘመድ ካለው ጠበል ይውሰዱት አጅሬው በፀጉሩ ላይ ተከምሮ ነው የሚያስለፈልፈው ሀይማኖት ከምትል ፓርቲ ብትል ይሻልሀል ይሄ ስራ የማጣት ውጤት ነው
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
ኧረ ይደምሥሥ ፌትህ እራሡ ደምሥሥ ነገርነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
🤣🤣🤣
@Sr.YeshialemBekele
@Sr.YeshialemBekele 11 месяцев назад
የሚያወራውን አያውቀውም ዘባዚቦ ነው አንዴ አዲስ ነው ይላል ሌላ ጊዜ ደግሞ ይመሳሰላል ይላል እባካችሁ ወደ አዕምሮ ህክምና ውሰዱት በጣም ያሳዝናል
@aynalemdabala2667
@aynalemdabala2667 10 месяцев назад
አንቺ አንደ ጋዜጠኛ ጥያቄ ለመጠየቅ ና መልስ ለመስጠት ብቁ አይደለሽም: ምከንያቱም መፅሐፍ ቅዱስን የሠሚ ሠሚ ሠምተሽ እንጂ አላነበብሽም: ስለዚህ ቃለ መጠይቁን የመፀሓፍ ቅዱስ ዕውቀት ላላቸው ሰዎች ዕድል ስጪ : መፅሐፍ ቅዱስን አንብበሽ ቢሆን ብዙ ሺ ጥያቄዎችን በጨዋነት ና አግባብ ባለው መልኩ በጠየቅሽው ነበር ። ለረዴኤት አቡ ይድረስ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад
ይሄ ዮቱብ በኢትዮጵያ ህዝብንና እምነትን የሚያንቋሽሽ ለገንዘብ የሚሰራ ነው ሰዎች ሆይ አትመልከቱ የኛን ቲቪ ምንድነው የሚያሰሙን ደግሞ እረ ለቀቅ አርጉን።
@hiwoteshetu4742
@hiwoteshetu4742 Год назад
ጋዜጠኛዋ ራሱ አትረቢም ከሱ አትሻይም ከጓደኛሽ ጋ ምትከራከሪ ነው ምትመስይው ሚዲያ ላይ እንዳለሽ ረስተሽዋል ቢያንስ የሱ ሀይማኖት ልክ ይሁን አይሁን እሱ ነው ሚያውቀው ግን ስርአቱ 100% ካንቺ ይበልጣል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ዝም ሲባል መረን ወጣ ወደ ህሊናቸው ይላል የራሱ ህሊና ዝጎ እየተናገረ ያለው የራሱን አስተሳሰብ ነው ኅብለሰረሰሩ ሴንሰሪ ነርቡ ተነቃቅሎ ሹሩቤ ያላግጣል
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 10 месяцев назад
ምን አይነቱ ቀዳዳ መጣብን ደግሞ ክክክክክ ሉሲፈር እየጋለበህ ነው ወገን😢😢😢😮😮😮 ሳይመሽብህ ንስሀ ግባ
@سعادةالاثيوبية
አቤት አቤት መዝቀጥ አሁን ይህንን ሰው ብላችሁ መጋበዛችሁ አይ ሚድያ እያሳየን የለ
@ራማፅዮን8617
@ራማፅዮን8617 4 месяца назад
እራሱ ይህን የሰይጣን ደቀ መዝሙር ማቅረብ በራሱ ስስ ልብ ያላቸውን ሰዎች እንዲታለሉ ማመቻቸት ነው። ያቀረባችሁት ሰው ዐይኑ ራሱ ተቅበዝባዥ ነውና። ሰይጣንን በኮሜዲ መልክ አመጣችሁሳ። ይህ ሚዲያ ስሙ "የኛ" ንው ወይስ "የሰይጣን"?
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 Год назад
ይሄኔ ነው መሸሽ በለው ጣልያን ኦርቶዶክስ ተከፈለች አላለም ሌባ ምርጥ ራስታ ወንበዴ ነክ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад
እኔ ግረ ምገበኝ ነገር ይሄ ልጅ ከመምጠቱ በፍት ያሉ ሰዎች ምን ይሆነሉ ይሄ ልጅ ቆሞ ይቀዣል እንዴ ። እች ደግሞ ማስታወቂያ እየሰረች ነው እግዚአብሔር የስራወን ይስጥ ለብር ብለ ትውልድን ተበለሸለች።❤🎉
@TsionTesfaye-n2c
@TsionTesfaye-n2c Год назад
አናትህ ይከፈል ያረጀና መንገድ ለይ የተጣለ ግማማማማታም ፈረስ ነው የምትመስለው
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад
እች ልጅ ምን መጠያቅ እንደለበት አተቅም እሱን ሰው ነው ብለ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ጌታችን ።
@gashawwojie121
@gashawwojie121 Год назад
ሳስበው ይህ ሰውዬ የአእምሮ በሽተኛ ሳይሆን አይቀርም እግዚአብሔር ይርዳህ
@AliAbdela-ce5vc
@AliAbdela-ce5vc 8 месяцев назад
አንቺ ራሱ እሱን ከመተቸትሽ በፊት በልብስሽ ላይ ስላለዉ ምልክት አስረጅኝ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
ወይኔ ጋዜጠኛዋ ያበደ ይሰማል እንደ መታሰር እንጂ አትድረቂ
@almazworkneh8607
@almazworkneh8607 Год назад
Ye sewuye yemkatlwe ersu ye seyxne manfese alweu lamindenew ba mideyewu yemtwoxte geta yegsesihe
@legese103
@legese103 Год назад
ምን ይመሰላል ቀሸም እናንተ ራሱ እሱን የምታቀርቡ ማሰጠያዎች
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
ደህና እውቀት ያለው ጠያቂ ፊት አይቀረወብም ጠያቂ እንደነብይ አዲስ ሀይማኖት አዲስ ነገር ይዞ የመጣ ነብይ እኮ የለም ያንኑ ፈጣሪ አጠናክረው ለማስተማር ያንኑ አፈጣጠር አጠናክረው ለማስተማር የተላኩ ነብያት ብዙ ነብይ አንድ አምላክ አንድ አፈጣጠር አነረድ ፍጥረት ይዘው ለማስተማር ነው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
ጂል ጂላንፎ መጀመርያ እንዴት መስበክ እንዳለብህ እውቀት ተማር ነብዩ ሙሀመድ ነብይ ነው ትላለህ የነሱን ህግ ትግዳለህ እየሱስ ነብይ ነው ትላለህ እሱ ያፀደቀውን ህግ ይጥሳለህ ፈጣሪ ከላከህ ፈጣሪ ለሙሴ ለእየሱስ ለሙሀመድ የነገረውን አለመም አፈጣጠር ላንተ ከነገረህ ሲለያይ ፈጣሪ ዋሼ ወይስ አንተ ዋሼህ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
😂😂😂😂 ሰው አጣችሁ አይደል ዛሬ ደግሞ ልዝህ እኮ ነው ብዙ እይታ የለላችሁ አንዳድ ግዜ የምተቀርቡት ቅራቅንቦ ነገር እና ነገር ነው
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Год назад
አሳፉሪዎች block ማድርግ ነው
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl Год назад
ይሄ የዶሮ ቆዳ የመሰለ እንከፍ ምን እንድንማር ነው ? ሰለቻችሁን
@kebede9803
@kebede9803 Год назад
ዝም በል የእግዚአብሔር ስም አትጥራ። ያመንከውን ሰለሰይጣንህ አውራ 😭😭😭
@mengistu9600
@mengistu9600 Год назад
ለዚህ የስይጣን መልእክት እውነት ነው ልበልህ እንመንህ ንስሃ ግባ አትዘግይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
የሌላ ሰው ፀጉር አናቱ ላይ ቀጥሎ ነቢይ ነኝ ሲል አያፍርም
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Год назад
ደረቅ ነች። አንተን እሚመጥን ጥያቄ የላትም አታቅም።
@amam5874
@amam5874 8 месяцев назад
ድሮም የኛ ህዝብ እውነት የሚያወራ ሰው አይወድም ይህ ሰው ትክክል ነው
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 10 месяцев назад
ፍቅር ክርስቶስ ነው የምን አባህ ፍቅሪዝም ነው አጋንታም 😊😮
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Год назад
የእኛ ቲቪ ተልከሰከሰ ተበላሼ በሉ አንሰብስክራይብ እያደረግን እንውጣ ቅመሞችየ ቱ ስንት የሚያሳዝን የሚያለቅስ ህዝብ በሞላበት ኢትዮጵያ እብድ ትጋብዛላችሁ 👎👎👎👎👎👎ቻው
@hanategayge-qt3vc
@hanategayge-qt3vc Год назад
Menew yegna tv endzeh aynet neger yemtakrbut rre teuhu ..
@yetemegntegegnekasaw
@yetemegntegegnekasaw Год назад
ye ebid meat new yemetabn
@EyobGmeskel-oh9ww
@EyobGmeskel-oh9ww 4 месяца назад
ከኣማኑኤል ነዉ ያመለጠው የዙት
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Год назад
እሔን ዉርጋጥ ለምን አመጣቹህት?
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Год назад
አተ የሴት አዳሪልል ነብዉን አትጥራ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Год назад
ይህንን ሚዲያ እውደው ነበር አሁን ግን block ላድገው ውስኛለው ብልሽ ብለሽ ግብርሶዶማያንን ስው ታመጭብናለሽ? ትንሽ አይድብራችሁም ? You are sick brother you should take some med 😂😂😂😂😂😂😂.
@kayeadene3144
@kayeadene3144 Год назад
አቦ ይሄ ጀዝባ ለምንድን ነዉ የሚጀዝበዉ
@abdi726
@abdi726 9 месяцев назад
ፍቅርሲዝምሀሰተኛነብይነዉ
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Год назад
አልቀረብህም ጅሌ
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Год назад
ምንድ ነው ግን ይሄ ሰውዬ የሚያጨሰው ?
@YeshiAbay-kr3cz
@YeshiAbay-kr3cz Год назад
Kongo! ebid Aganntam Yegeta sim atitra
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Год назад
ዝነኛ አደረጋችሁት አይደል ?
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
የሴጣን መንፈስኪኪኪኪኪ😅😅😅😅6666ነው
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Год назад
ክክክክክክክክክክክክክክ
@kuralove2988
@kuralove2988 Год назад
ጎቢና ጎቦ ጉራጌ ናቸው እንዴ?
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 Год назад
ወይ ፍቅሪዝም አግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ጥማትህን አይቶ እራሱን ይግለጽልህ.
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Год назад
?
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ብቻ ፈጣሪ ይማርህ
@ezureal8259
@ezureal8259 Год назад
ኮንሰርት አታዘጋጂም
@fissehamelaku2755
@fissehamelaku2755 Год назад
በጬ እያቀረባችሁ በጨጫችሁ
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 Год назад
ከግብረ ሰዶም ይሻላል
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Год назад
እግዝአብሔር ፍቅር ነው
@eliasgobena-hs5ph
@eliasgobena-hs5ph Год назад
ድንቅ ክህሎት ነው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
ትልቅ የመመኝ ት መንፈስ አለበት
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Год назад
አይሻዬ ቆንጆ እንዴት ተረድተሽው ነው?
@amaretarekegn
@amaretarekegn Год назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk keld
@EsayasBiru-wk5zl
@EsayasBiru-wk5zl 5 месяцев назад
He is one way of illuminati
@EyobGmeskel-oh9ww
@EyobGmeskel-oh9ww 4 месяца назад
ጅል
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Год назад
እሄን የአይምሮ በሽተኛ ምታቀርቡ ጋዘጠኞች ግን ለህዝብ ክብር የላችሁም
@soresa5238
@soresa5238 Год назад
ደሃ ሀገር ላይ ነው እምነት(ሀይማኖት) የሚበዛው
@meron1567
@meron1567 Год назад
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነዉ ፍቅር ቃል ነዉ ክርስቶስ ይለያል ወዳጄ
@mastewalyeshrun1220
@mastewalyeshrun1220 Год назад
Antaih yikefel
@LegeseDaba
@LegeseDaba Год назад
TENEGNA AYIMESILEGNIM E/R YIRDAW
@NatiG1
@NatiG1 Год назад
ከሡ የማትሻሉ ናችሁ ያበደ አሣሣች ጤነኛ ያልነሠው ነው
@khalidamdihunmohammed3749
@khalidamdihunmohammed3749 Год назад
Miskin
@mekdeskassa4257
@mekdeskassa4257 Год назад
ጋዜጠኛዋም አንቺም ያምሻል.?
@todaytube718
@todaytube718 7 месяцев назад
ye lejetua kenfer men yemeslal ?
@YeshiAbay-kr3cz
@YeshiAbay-kr3cz Год назад
Yih media wanaw alamaw genzeb bicha new
@asterabera5654
@asterabera5654 Год назад
ወይ ሲዘጋ
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 9 месяцев назад
Merkeno neew....hahahaha
@KalidBilal-jw2zc
@KalidBilal-jw2zc Год назад
ፋጣሪ ያአለመት ኣምላክ ኣላህ ይማሊሲክ
@KalidBilal-jw2zc
@KalidBilal-jw2zc Год назад
ያሲዲስት 666 ታከተይነዉ
@abnzer8279
@abnzer8279 Год назад
አይ ነብይ ደምሰሱ ዘንድሮ አልተሻለክም በግድ እንደኔ ግራ ተገቡ ብለህ ድክም አደረክን ግራ በመግባት ውስጥ ሆነህ በቃ አረስህን ችለህ ተቀስቀስ እየሂድክ
@Loulou6968
@Loulou6968 16 дней назад
Ante nk seytane
@woinshetkebede3832
@woinshetkebede3832 Год назад
እረ በናትሽ ይሄንን የዞረበት ሰው ለምን ታቀርቡታላችሁ ግራ የገባው ሰውን አሳሳች እግዚአብሄር ይገስፀው በጣም የሚያስቅ ተረት ተረት የሚያወራ ልጆች ሆነን በድሮ ጊዜ አንድ ንጉስ ነበር እያልን ተረት እንደምናወራ በቁሙ የሚቃዥ የሚያስቅ ቅዠታም ነው
@kebede9803
@kebede9803 Год назад
ወይ ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም😁😁😁 ከፖለቲከኞቹ ዘግተን ዞር ስንል ደሞ እነዲህ አይነቱ ደፋርጋ ያጋጥመናል ።😭😭😭
@mohamedayub9880
@mohamedayub9880 Год назад
Belew
@bettywollie8424
@bettywollie8424 Год назад
ይዞት የመጣዉ ዉሸት ስለሆነ ቀድሞ መከራከር አይቻልም ይላል ምኑንም መመለስ አይችልም ጊዜአችሁን ባታባክኑ ሌላሰዉ የምታቀርቡት አጣችሁ ነዉ ?
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 Год назад
Kebt
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Год назад
ምንም አልልህም ደፋር!ግን ብዬሀለሁ ቅዥት መንፈስ ይወጋ
@soresa5238
@soresa5238 Год назад
እንዲህ እንዲህ እያለ እኮ ነው እምነት የሚጀመረው ተከታይ ይኑር እንጂ 😂😂😂
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Год назад
አረ ይኼ የዘመናችን የቃዠ ሰው ነው፣አጋጋሩ በራሱ የቃዠ ነው ተይው እባክሽ እህቴ፣ጌታ ወደቀልቡ ይመልሰው።
Далее
Как снимали мой клип POLI - Котик
00:37