Тёмный

መስለሜ ሲታወቅ አብዷል ተብዬ በሰንሰለት ታስሬ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

16 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 Год назад
ወላሂ እኔም እንድ እሱ ነበርኩኝ ሙሰሊሞቺን እንኳን ልቀርባቸው ቀርቶ በሂዱበት አልሂድም ነበር ግን የአላህ ሰራ በጣም ገራሚ ነው የኔ ጌታ ከጠማማው አወጥቶ ቀናው መንገድ አሳየኝ ከጨለማ አወጥቱ ብርሀን አሳይኝ አልሀምዱሊላህ ሸኩር ለእሱ ይሁን
@hayahaya4347
@hayahaya4347 Год назад
አላህ ያጽናህ ማሻ አላህ🥰🥰🥰
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 Год назад
@@hayahaya4347 ተባረክ አላህ ኢንሻ አላህ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
@@mamesa-Tube-363 እድለኛ ነህ ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ወንደሜ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
ማሻአላህ እህቴ አላህ ወዳሻል ወደትክክለኛው መንገድ መተሻል አላህ ያጠንክርሽ ጀግና
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 4 месяца назад
አላሁ አክበር ማሻአላህ
@lemlemmamo1386
@lemlemmamo1386 Год назад
እኔም ሰለምቴ ነኝ ዱአ አርጉልኝ
@madeanasaed9517
@madeanasaed9517 Год назад
አይዞሽ ሀቢበቲ አላህ ያጠክርሽ
@missfathama3797
@missfathama3797 Год назад
የኔዉድ አላህ ያጥናሽ 🌹🌹🌹🌹
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
አላህ ያፅናሽ
@user-br4ee9kv6i
@user-br4ee9kv6i Год назад
ሱብሀን አሏህ የዛሬው ደሞ ይለያል እኔ ደሞ በተቃራኒው ተወልጀ ባደኩበት ሀገር አንድም ክርስታን የለም ግን የስም ሙስሊም ብቻ ነው ጅህልና በጣም የተንሰራፋበት ነው አላህዋ ተውሂድን አሳውቃቸው ቤተሰቦቻችንን ሁሉንም ማህበረሰብ አላህ ያስተካክለን ያስተካክላቸው ያረብ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ወለየ ከሆስ በስም ብቻ ነዉ የእኛዎቹ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
አሚንያረብ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
እኔም አካባቢ እንደዚህ ነው
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Год назад
እኔም የምለው የጠፋብኝ ይኸነው አይ ቤተሠቦቸ ምንም ሳያቁ ነው እየኖሩ ያሉት😭
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Год назад
እኛም አካባቢ የስም ሙስሊም ነው የሺርክና የጫት የሲጋራ መነሀሪያ ነው አላህ ይዘንልን ቤተሰቦቸ ተመለሱ ብላቸው ከሸህ እንትና በልጠሺ ነው እያሉ እምቢ አሉኝ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Год назад
ባምስት አመት ውስጥ ሱናን ጠቅቆ አውቆ ወላሂ ይገርማል የሱሪው የፂሙ በሙሉ የሱና አደራረጉ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኑ እስኪ የኛወቹ ሴት ይመስል ሱሪ የምገትቱ ነፍስያቹህ የሚታሸንፋቹህ ወዶች
@allqua4182
@allqua4182 Год назад
ዎለህ ሱርው ሳይቃማጥ ነው የዬሁት🌹🌹
@allqua4182
@allqua4182 Год назад
ማሸአለሃ አለሃ ሁለችንም ቃጥታኛውን ማገድ ይምረን
@EedDfy-pg7xj
@EedDfy-pg7xj Год назад
ምድረ ሱሪ ኢማኑ ክክክክክክክ ገንባሌውሳ ????
@user-br4ee9kv6i
@user-br4ee9kv6i Год назад
@@EedDfy-pg7xj አላህ ሂድያ ይስጥሽ /ህ እና ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያዘዙትን መታዘዝ ኢማን ካልሆነ ምንድነው ኢማን ማለት ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱሪያችሁን አሳጥሩ ብለዋል አደል ከቁርጭምጭምት በታች ያስረዘመ የእሳት ነው ብለዋል ስለዚህ በሳቸው ካመንክ ያዘዙትን አምነህ መተግበር ግድ ይልሀል ኢማን በልብ ነው ካልክ ይህን ግግራቸውን እያስተባበልክ ነው
@EedDfy-pg7xj
@EedDfy-pg7xj Год назад
@@user-br4ee9kv6i አላሉም ሳይሆን እሳቱ ይቅርና አለማሳጠር እሳት ከሆነ አለመሸፈን ምን ሊሆን ነው እውቀቱ የለኝም ግን ሱሪና እሳት ክክክክክክክክክክክክክክከከከከከከ እሽ ቁርጭምጭሚት ገንባሌው መስተዋቱ ነው
@b.6015
@b.6015 Год назад
አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባቴን አተው ሂዳ ስጥልኝ ያረብ 🇪🇹🇪🇹☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐
@fatuma5727
@fatuma5727 11 месяцев назад
Ammminnninii
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Год назад
ሱብሀን አላህ😢😢😢😢 ሚገርም ታሪክ ነዉ❤❤❤ ያንተ ስራ ጌታየ ተአምር ነዉ ወላሂ እስኪ ለህቴ ዱአ አርጉልኝ አሞብኛል በአላህ
@kehu3355
@kehu3355 Год назад
አላህ ያሽራት አይዞን
@user-vk3pm6fl3b
@user-vk3pm6fl3b Год назад
አላህ ያድንልሺ ያረብ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Год назад
@@user-vk3pm6fl3b አሚን ያረቢ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Год назад
@@kehu3355 አሚን ያረቢ
@robkadhago9675
@robkadhago9675 Год назад
May Allah grant her healing blessings
@user-co8mt3ke8o
@user-co8mt3ke8o Год назад
እሱ ያጣመመውን ማንም ሊያቅናው አያችልም ያቅናውም ማንንም ሊያጣምም አይችልም የእኛ ጌታ ሁሉም አዋቂ ሁሉም ሰሪ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Год назад
ሱብሀን አላህ #አላህ ሙስሊም፡አድርጎ ል ለፈጠረኝ አላህ ምስጋና ይገባው
@user-vl8nn5zq1d
@user-vl8nn5zq1d Год назад
ሡባን አላህ እንደት እንደሚጠሉን ሀቅ ትመራለች የሚገርመዉ ነገር እሥልምናን የሚጠሉ ሠወች ይሠልማሉ የአላህ ታእምር ነዉ ❤❤❤
@user-ry5xq2uf7q
@user-ry5xq2uf7q Год назад
ትክክል ሱበሀንአላህ
@firdwos
@firdwos Год назад
سبحان الله العظيم አጃኢብ እኮ ነው የጀሊሉ ስራ የሂዲ መየሻ يهدي من يشاء سبحان الله والحمد لله ولاإلاه إلا الله والله أكبر ياአሏህ ወንድሜን ምራልኝ ያረህማን
@habibaab2596
@habibaab2596 Год назад
ሱብሀነአሏህ
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Год назад
አህለን ወመርሀበን ሚበሮች የኔ መገድ አሪፍ ነው የአላህ ረመዷን አለቀብን አላህ ከተራቡት ሳይሆን ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን ያረብ😭🤲
@sofiyaahmed775
@sofiyaahmed775 Год назад
አሚን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
አሚን
@madenadarfata9215
@madenadarfata9215 Год назад
አምንንን የረብ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Год назад
አሚንያረብ
@rakyi2023
@rakyi2023 Год назад
ያርብ የጠመመን ሁሉ አቅናው ያአላህ😢😢😢 መጨርሻችንን አሳምርልንን ያአላህህህህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
ለይለተል ቀድርን ተወፍቀው ከጀሀነም እሳት ነፃ ተብለው ለጀነት ከሚበቁት የአላህ ባሪያወች ያድርገን አላህ በሚወደው ስራ እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ረጂም እድሜ ያቁየን ሀገራችንን ሰላም አላህ የድርግልን በሀገራችን ደስ የሚል ህይወትንም አላህ ይስጠን አሚን!!
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
አሚንንንን ያረብ
@Habiba-kq3nu
@Habiba-kq3nu Год назад
አሚን
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Год назад
አሚን ያረብ
@zemzemendris5673
@zemzemendris5673 Год назад
አሚን
@medinaadem7102
@medinaadem7102 Год назад
አሚን ያረብብብብ❤❤❤❤
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
ሱብሀንአላህ😥አላህ የወደደውን እንዲህ ይመራል ኢላሂ ይህቺን ህልም የምትባል የሂዲያህ ሰብብ ለእናቴም እኔ የማሳመን አቅም የለኝም በራህመትህ
@marizatube5186
@marizatube5186 Год назад
አላህ ይመልስልሽ የኔ ውድ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
አላህ ሒዲያ ይሥጣት ያረብ
@FathimaFath345-dv6ns
@FathimaFath345-dv6ns Год назад
ሱብሃነክ ብቻ ሰለምቴዎችን ሳይ በጣም ዉስጤ ይደሰታል የክርስቲያን እምነት ተከታዮች እስልምናን ምን ያክል እንደሚጠሉት ሳይ የእስልምናን ዉበት አሏህ ይወፍቃችሁ ሳልል አላልፍም ምክንያቱም ቢያዉቁት ኖሮ ባልጠሉት ነበር ሰለምቴዎች አሏህ ፅናቱን እና ብርታቱን አሏህ ይወፍቃችሁ ምኞቴ ነዉ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
አጅብ ሱበሀን አላህ አላህ የሻውን እንድህ ከድቅድቅ ጨለማ አውጥቶ ወዴ ብረሀን ያወጣል አልሀምዱሊላህ አለኒኢመተል ኢስላም
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
ማሻአሏህ ተባረከረህማን ሰለምቴወችኮ ማሻአሏህናቸው አቦ አለባበስ ግርማሞገሱ እንደትያምራል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አህለን ምበሮች በርቱልን አትጥፉ ሱበሀን አላህ የዘሬው ይለያል
@haymanotkassa4624
@haymanotkassa4624 Год назад
አሰላሙ አለይኩም። አንድ ወጣት ተዋወኩኝ። ጎበዝ ነው። ስነምግባሩም የሚደንቅ ነው። ስለ እስልምና ነገርኩት እምነቱንም እንዲቀበል ጥሪ አቀረብኩለት። እስልምና እኮ ብዙ ሰውን ገድሏል አለኝ። አላህ ልቦናውን ይከፍትለት ዘንድ ዱኣ አድርጉለት። የኛን ኻቲማ አላህ ያሳምርልን አሚን።
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ይገርማል ይህን ያባቶቻቸውን ተረት ተረትና የአውሮፓውያንን ኢስላሚክ ጠል ድክመንተሪ እየሰሙ አደጉ ዕውነት መሰላቸው። የሚገርመው አለም ላይ ከድሮ ዕስከ አሁን የሚጨፈጭፉት እነሱ የሚሞተው ሙስሊሙ ነው የመየን ወዳበዬ አሉ። ሙስሊሙ ትግስቱ ካቅሙ በላይ ሆኖ ራሱን ሊከላከል ሲነሳ ገዳይ ብለው ይፈርጁታል በጣም የሚገርመው ግን ዕንደዚህም እያሉት እውነተኛ ሀይማኖት ስለሆነ አለምን እያጥለቀለቀ ነው ምንም ቢያደርጉ ማስቆምም ማጥፋትም አልቻሉም ምክንያቱም የሀይማንቱ ባለቤት አንዱና ብቸኛው አላህ ዕስልምናን በሚጠሉት ሰዎች አድርጎ በራሳቸው ሰው ያባዛዋል ተዓምር እኮ ነው። ለልጁ ኢንሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ለኛም በዲናችን ፅናቱን ይስጠን። ዛሬ ላይ ትርክትና ድክመንተሪ አይሰራም ዕውነታው በሚዲያ ዕየታየ ሙስሊም እየተገደለ እየተሰቃየ ለዛው በራሳቸው አገርና በራሳቸው መስጅድ ውስጥ እየተጨፈጨፉ አለም እውነታውን እያየ ወደ ኢስላም እየጎረፈ ነው አልሀዱሊላህ ኢስላምን ጠባቂው አላህ ነው የምጠብቀው እኔ ነኝ ብሎናል ረቢ ምስጋና ለሱ ይገባው
@user-xe7ef8sr3l
@user-xe7ef8sr3l 11 месяцев назад
ሱበሀን አላህ የሚርም ነው ምነዉ እዳተ ባለቤቴየን ቢመልስልኝ ያረብ አልሰልምም ብለኝ ተፋታን እኔየ አልሃምዱሊላህ ልጆቼንም በስልምና እያሳደኩ ነው
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 2 месяца назад
ሱብሀንአላህ ምንኛ መታዴልነዉ አላህባለቤትሺንም ያሰልምልሺያረብ
@mereere5285
@mereere5285 Год назад
አህለን ሶፊ እንዃን ደና መጣሽ ውዴ
@re5591
@re5591 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ሆይ ልባችነን በኢማን ሙላልን ያረብ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Год назад
አሚን
@mugarmugar7412
@mugarmugar7412 Год назад
አሚን
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Год назад
ማሻ አላህ ሁሉም ሰለመቴወች ስማቸው ልዩ ነው ለድናቸው የሚከፍሉት መፅዋትነት ከባድ ነው ይህ ሁሉ ያአላህ ስጦታነው ምስጋና ይገባህ ያአላህ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ምርጡ የሳምንቱ ፕሮግራም የኔ መንገድ❤ የኔ መንገድ በወንድም እና እህቶቻችን መንገድ ላይ የራሳችንን ሁኔታ የምንፈትሽበት ፕሮግራም ነው እነሱ ለእስልምና የከፈሉትን መስዋዕት ስንመለከት እኛ የት ነን ብለን እናፍራለን😢 አላህ መርጦ እስልምናን የሰጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😢 እስልምናን አላህ ለወደደ ሰው ብቻ ነው የምሰጠው❤ ሶፊዬ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅሽ የኔ መልካም እንወድሻለን❤
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለ ድኒክ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
አሚን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ሱብሃናላህ. እስልምናን የሚጠሉ ናቸው. እስልምና የሚቀበሉት. 😢😢😢 አላህ. ለሚወደው. ባሪያ. ሂዳውን ይስጠዋለን ዱኑያን ደግሞ. ለሚወደውም ለማይወደዉም. ይስጠዋል. ለይለት ቀድር አላህ. ይወፍቀን. ያረብ ያረብ 😢😢😢
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
አሚን ያረብ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Год назад
አሚን
@taybat536
@taybat536 Год назад
አጅብ ነዉ ሱበሀናላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ አልሀምዱሊላህ አላህ ለሚወደዉ ነዉ እስልምናን የሚሰጠዉ ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይፅናህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
የአይሁድች የወሸተ መሲህ ደጃልን አሰተወሰንኝ ያአላህ ሱባሀንአላህ😊
@laylawelotube
@laylawelotube Год назад
ሱበሀን አላህ ግን ኢትዮጵያን እስላም ክርስታኑ ተቻችሉ ነው የሚኑረዉ የሚባለዉሁሉ ለሚዲያ ብቻ መሆኑን ለማሳየት ይሂ ሰው ምስክር ነው እኮን አላህ መላሰህ ወደተፈጠርክበት እምነት እስልምናን ስጠሉት ሳታስቡት ገብታችሁ እራሳችሁን ታገኙታላችሁ አልሀምዱዲላ ኢስላም ሰላም ነው ።።።።።።።።።።።
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ገጠር አከባቢ እነደዛ ነው እኔ ባደኩበት አገር ክሪስቲያን የሚባል አናውቀውም በጭራሽ ትምህርት ሰማር ሙስሊሞች ናቸው
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Год назад
አላህ ምን ያንሰሀል አንተ የወደድከውን ትመርጣለህ ያረህማን 😢😢😢
@haiderseid2305
@haiderseid2305 Год назад
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአሏህ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
ሱብሀን አላህ ይገርማል አላህ ያፅናህ
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Год назад
ሱባሀን አላህ 😢😢😢😢
@user-ry5xq2uf7q
@user-ry5xq2uf7q Год назад
ሱበሀንአላህ ለአዝም አጅብነው ወላሂ የአላህ ታምሩ አልሀምድሊላህ ያርብ
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk Год назад
ሡባሐን አላሕ ጥራትይገባሕ
@fozya7515
@fozya7515 Год назад
የአላህ ተመሥጨ ከመሥማታ የተነሣ ልክ ቪዶዎው ሢያልቅ ልንቀሳቀስ ብሞክር ሠውነቴ ድንዝዝ ብሉዋል አላህ ጠንካራ ያድርግህ ጀግና ወንድማችን አልሀምድሊላህ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
ሶፊያ ስትናገር ትንፋሼ ጭልጥ ያለ መሰለኝ ፍጥነቷ ማሻ አላህ
@mesalih8063
@mesalih8063 Год назад
አህለን ወንድማችን❤
@halameashani3651
@halameashani3651 Год назад
አለህዬ ራቅ የሌ ምስገነ ይገበህ የአለማቱ ጌታ አልሀምድልለህ አለ ንእማታል እስለም😭😭❤
@mdet1611
@mdet1611 Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ ሲመራ
@lubabasisaye6176
@lubabasisaye6176 Год назад
አላህአክበር አላህአክበር አላህአክበር ሰበሀነአላህ ያመልከልሙልክያንተስራ እጂጉንይገርማል ከጨለማውመዞያወጣህ እኔንምያወጣኝ አምላካችን አላህሱበሀነወተአለ ለዘመዶቻችንም አላህይምራቸው ሞትሳይቀዲማቸው።።።።።
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Год назад
ሱቡሀን አለህ አለህ ይጨምርልህ አለህ ያፂነህ❤
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Год назад
አጃኢብ ወገራኢብ ነው አላህ የሻውን ይመራል ረህማኑ ሁላቸውንም ቅኑን መገድ ይምራቸው 😍😍😍
@gvh6429
@gvh6429 Год назад
ማሻ አላህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናል
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 Год назад
ሱበሀን አለህ አለህ ምንይሰነውል ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራን ያረብ
@sarahphone6531
@sarahphone6531 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁ.
@adissapp6197
@adissapp6197 Год назад
ማስታወቂያው ውይይይይይ ብዛት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ግርማ መጉሱ ደሰ ይላል ማሻ አላህ 😍😍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Sofia we Love you
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Год назад
ሡባሃንአላህ የህልሙነገር መግልፅነው ማሻአላህ
@user-xf6qp9qr7l
@user-xf6qp9qr7l 29 дней назад
ማሻአሏህ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ኢሰልምናን እደወፈቀን እወቀቱንም ይወፍቀን ኢላሂ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ የፈለገውን በፈለገው መንገድ ይመራለ❤😊
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v Год назад
ማሻአላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ መጣህ
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ሱበሀን አላህ አጃኢብ ነውኮ የሀሊቁ ስራ ማሻ አላህ ወንድማችን አብድሮህማን አላህ ይጨምርልህ።
@user-ot9nx5qo6p
@user-ot9nx5qo6p Год назад
አልሀምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስልምም አልሀምዱሊላህ አላህዬዋ
@baharrame634
@baharrame634 Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ከጨለማ አወጣህ 😢😢😢አላህ ያፅናህ
@idhdjdhdu3161
@idhdjdhdu3161 Год назад
የኔ ሚስኪን ❤❤❤
@user-lt1ck1wj5z
@user-lt1ck1wj5z Год назад
አልሀምዱሊላህ በድፍን አንቦ ውስጥ። እስልምናን። የሰጠሀቸው። አሁንም ሙሉን አንቦዎችን ለኢስላም ወፍቃቸው ኢንሻአላህ
@user-wv8yn8zn2x
@user-wv8yn8zn2x Год назад
ሱባሃን አላህ አላህ የፈለገዉን ይመራል ያ አላህ በጣም ዴስ የሚል ታሪክ ነው
@MubarikMuba-du2jk
@MubarikMuba-du2jk Год назад
ስብኋነሏ ሚገርም ታሪክ❤❤❤❤❤
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
ሱበሀንአላህ ሱብሀንአላህ ሱብሀንአላህ አጅብነው
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር አላህ ያጽናህ የሚገርም ታሪክ
@sartt1717
@sartt1717 Год назад
ሱበሀን አላህ ጥራት ይገባህ የላከው ጌታየ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Год назад
Masha Allah
@user-ei7qs1gi4o
@user-ei7qs1gi4o Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስፊ እንዲትነሽ ሰላምነሽ ወንድማችን ማሻአላህ አላህ ከዚም ብላይ ያጠንርክ ያረቢ ሰለምቴዉች ስናታቹ ማሻአላህ ነው
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Год назад
የሚገርም ነው ሱባሀን አሏህ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
ሱባሀን አላህ ሂድያ በአላህ እጂ ነው😢አላህ ይድያ ይስጣቸው ሌሎቹንም. ይህንን ታሪክ ክርስቲያኖች ቢዳምጡት ብዙወች ይመለሱ ነቡር😢
@Momi.87
@Momi.87 Год назад
ሡብሀን አላህ ወላሂ አላህ የፈለገውን የወደደውን ወደሀቅ ያመጣቸዋል አላሁአክበር😢
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
ሱብሀን አለህ አልሃምዱሊላህ አላህ ያፅናህ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Год назад
ሱበሀን አለ ሲት ታሪክ አለ ሶፊ በሪቺ መሸሀለ
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊቲ እህት አለም በርች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ኡሻአላህማሻአላህአላህያፅናህ❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 месяцев назад
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልልኝ
@user-lj8hy5fg6h
@user-lj8hy5fg6h Год назад
ማሻ አላህ 👍ማሻ አላህ 👍ማሻ አላህ👍
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ግን ለምን ሙስሊሙን በዚክ ልክ የሚጠሉት😢😢 ኢላሂ ሲሠልሞ ደግሞ ኢስላምን ህግ በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ ከነባሩ ሙስሊሞች ይበልጣሉ❤🎉
@qader6010
@qader6010 Год назад
የነሱ ሀይማኖት ስላልተከተልንነው አላህ በቃሉ ነግሮናል የነሱ እምነት እስካልተከተላቹ ድረስ አይወዷቹም ብሏል
@myhero6436
@myhero6436 Год назад
​@@qader6010ሳህ የእኛ ሙስሊሞች አንድ ነን እያሉ ያሽቃብጣሉ😢
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Год назад
ሳህ ወላሂ ፂሙ አለባበሱ ሁለነገሩ ትክክለኛ ኢስላም ማለት እድህነው ሱብሀነሏህ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
የሱ የውሸት ሀይማኖት ሰለ ሆነ ለዛ ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
እኛም የነሱን አንወድም የራሳቸውን ትክክል ነው ብለው ስለሚያምኑ
@shggggff9573
@shggggff9573 Год назад
MashaAlaha ❤️ ❤️
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Год назад
ሱባሀን አሏህ ይገርማል ወድማችን እንኳን ከሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራህ አሏህ ያፅናህ ግን በቃ በጭፍን ከሚጠሉን ለምን እውነታን አያውቁም
@ffbd1768
@ffbd1768 Год назад
አላህ ሲመራኮ ነው እሚገለጥላቸው
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
ሱብሀን አላህ ያተደሞየተለየ ነው አጂብ እኳን አላህ ደረሰልህ የአላህ
@hawaaa806
@hawaaa806 Год назад
አላሁአክበር የአላህተአምር
@medinaadem7102
@medinaadem7102 Год назад
አላህ ህዬ ልቤን በሀቅ ላይ አጽናኝ❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 Год назад
ሡባሀን አላህ የሚገርም ነዉ አጀብ ነዉ
@safeenasafeena1087
@safeenasafeena1087 Год назад
Mashaa allaha
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 2 месяца назад
ሱብሀንአላህ ያረብ አተሀያልነህ ያረብ ምሰጋና ጥራት ላተይሁን ያረብ አልሀምዱሊላህ
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla Год назад
Sobehane Allahe Alehamedolilahe Niametele esealem jezakome Allahe
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
አህለን ሶፊየ ከነ ወድማችን ጉድ ነዉ መቸም ግን ለምን እደሚጠሉን ጥያቄ ሁኖብኝ ቀረ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ገና ከህፃንነታቸው ጄምረው ስለ እስልምና ጥላቻን እየሰበኩ ስለሚያሳድጓቸው ነው
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Год назад
ድድብና ጭንንት ዱቁሩንነው ሌላ ምን አይዳላም ሁሌም እስልምነ ያባላይነው እንሻ አላህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
የአፂወች በሰማቸው መፀሀፋ ቁዱሲ አሰተመዋል በምገዙው ሰዓት ኢሲሊምና የሙሀመድ ፖለታካነው ኢሲሊም አራጂነው ብለው እንደ ዋና ትምህርት በቤት ክርሲታናን የሰጠቸዋል
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Год назад
Mesalah Tebarekelah Rebena yehfezekome Amen 🌹🌹🌹
@RosRos-nu5fr
@RosRos-nu5fr Год назад
እሚገርም ታሪክ
@zakirababor6369
@zakirababor6369 Год назад
how interesting he is Ma sha Allah
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ ለፍለገው ይመራል ታድልህ ያሙቀሉብ ቁልብ ተብት ቀልቤ አላድኒ የአላህ
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Год назад
Mashaa allah ❤️
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Год назад
የኔመገድመረረጫችን
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Год назад
አሏሁ አክበር አልሃምዱሊላህ አለድነል ኢስላም
@samiramuleta3519
@samiramuleta3519 Год назад
Mashaa Allah Namaa biyyaa kootti
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Год назад
mashallah ... welcome ...,, wondemachigne abdulrehaman kiflu ,, we wish holy remdan month for all muslim all over the world ,,
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 Год назад
Amazing any way welcome brother
@kedrubinawa9280
@kedrubinawa9280 Год назад
What a story I’m speechless 😮
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ አላህ ወክበር
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ነኢመተል ኢስላም አልሃምዱሊላሂ አላህ ያፅናክ አባቴ አብሽሩ ❤❤
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Год назад
ماشاالله
@jujumha5411
@jujumha5411 Год назад
ሱባህንአላህ
Далее
🤔
00:28
Просмотров 1,1 млн
#краснодар
0:14
Просмотров 4,5 млн
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Просмотров 4,1 млн