Тёмный

ማረሚያ ቤት የተገኘ እስልምና! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 551 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

#ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሚንበር_ቲቪ
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@floraflower9525
@floraflower9525 Год назад
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር አልኸምዱሊላህ ሶፊ እኔንም መንገደኛ አድርጊኝ ብዙ ታሪክ አለኝ የብሮቴስታንቶችን ብዙ ማጭበርበር አቤት ስንቱን አሳለፍኩት አልኽምዱሊላህ ከስሬ አልቀረሁም
@sada4603
@sada4603 Год назад
በዉጭ አገረ ከሆንሽ በኦላይን ባሆንም ቅረቢ
@floraflower9525
@floraflower9525 Год назад
አሁን ዱባይ ነኝ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Год назад
​@@floraflower9525 ብትሆኚም ደውለሽ ንግሪያት እና ቦኦንሊይን መቅረብ ትችያለሽ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
@@floraflower9525 ፈስቡኮ ላይ ፃፈላት በኦላይን ትችያለሽ
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Год назад
አልሀምዱሊላህ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Год назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ በዚህ ምዲር ምንም አያስደስተኚም እስልምናን ስለወፈቀኝ ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-lj8hy5fg6h
@user-lj8hy5fg6h Год назад
ማሻ አላህ💪
@AbuAbdulkader
@AbuAbdulkader Год назад
🎀 የአለም ውድ ስጦታ ረሱል ﷺ 🎀
@zbibazbiba8698
@zbibazbiba8698 Год назад
s a w❤❤❤
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
የአላህ ስራ አጀኢብ ተዐምር ነዉ ሱበሀነክ ያረቢ ያማረ ፅናት አቤት ንብረቱን አቶ እስርቤት ገብቶ እስልምና ወፈቀዉት አልሀምዱዱላሂ ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ ፅናቱን ይወፍቀዎት የኔ አባት እስላም ተሁሉ የፀዳነዉ ኢስላም ሰላም ነዉ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Год назад
ሱብሃንአላህ እኔ በጣም በጥልቀት ልብ ያልኩት የአላህ ትልቁ ስጦታ የኢስላም ጥልቁ ዱኒያ ላይ የምናየው ፈድል ካፊር የነበረ ሰው በትክክል የዲን ግንዛቤ ገብቶት ፊቱ ላይ ያለው ሰላም እርጋቴ የአይናፋርንት ለስለስ ያለ የውስጡን የሚያንፀባርቅ ኑር የሆነ ፊት ለኛ በፊትም ሙስሊም ለነበርን ሰዎች ደግሞ ልብ ዝብርቅርቋ ከወጣ የሚያስጠላ ስሜት ውስጥ በሆንን ሰአት ቁርኣንን ከፍተን ስናነብ የሚሰጠው ፍፁፁፁም የተረጋን እንድንሆን ከዛ በፊት አይተነው የማናውቀው ዱኒያ ላይ ያለው ገንዘብ ቢከፈል መግኘት የማይቻል ግን በከፈትነው ቅፅበት ያገኘነው ያክል የሚመስል ሱብሃነ ረቢ ለከል ሀምድ ለዚህ ሁሉ ቁርኣንን ለመቅራትና ተደቡር ለማድረግ እንጣር ካልሆነ ልባችን ላይ የኢማንን ሀላዋ ጥፍጥና አናገኝምና
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
አላህዬ በእዝነትህ የመረጥ ካቸውን ባሮችህን አጠክራቸው እኛንም ከመጥፎ ስራ አተው ጠብቀን ያረብ ሌሎቹንም ቀጥተኛውን እምነት እስልምናን ወፍቃቸው የኔ ጊታ😢😢😢❤❤❤❤❤
@hanantube4440
@hanantube4440 Год назад
አሚን አላሁማ አሚን፣አላህ ለነሱም ለኛም በመንገዱ ላይ ያፅናን ያረብ❤
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Год назад
አሚን
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
ኢላሂ ለቀሩ ቤተሰቦቻችንም ሂዲያህን ወፍቅልን አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላምምምም
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Год назад
አሚን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ አላህ ወክበር
@b.6015
@b.6015 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት አተው ሂድያ ስጥልኝ ያረብ
@ematube9407
@ematube9407 Год назад
አላህ ሂድያውን ይስጥልሽ
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Год назад
አሏህ ሂደያ ይስጥልሽ ሁብ
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Год назад
አሚን
@fyyu3909
@fyyu3909 Год назад
አሏህ ይምራቸው ኢንሻ አሏህ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
አሚን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@tedadebashteda2710
@tedadebashteda2710 Год назад
እህቴ በጣም አመሰግንሽ አለሁ እንዲሁም የምታቀርቢያቸውን ምርጥ እንግዶችንም ጭምር ያንች ፕሮግራም ለኔ ለህይወቴ መለወጥ ትልቅ እገዛ አድርጎልኛል
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
አሰላም አለይኩም የኡመተል ሙሀመድ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ እናተስ ትወዱኛላቹሁ 😢❤🥰😘😍🌹 ማሻላህ አባታችን እኳን ወደ እስልምና በሰላም መጡ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
ለእሱ ስትይ የወደድሽን አምላክ አሏህ ይውደድሽ እኛም እንወድሻለን ከኛ በላይ አሏህ ሱብሀነወተዐላ ይውደድሽ😘
@daneetube2058
@daneetube2058 Год назад
❤️
@palacedibba2028
@palacedibba2028 Год назад
@gemilediris5220
@gemilediris5220 3 месяца назад
ከኛበላይአላህ.ይዉደድሺ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ማሻ አሏህ. ሠለምቴዋች በወርቅ የተፈተኑ. ዳይመድ ናችሁ !!!እውዳችኃላሁ❤❤❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Год назад
ማሻአላህ❤ሱብሀን አላህ ❤ ሶፊዬ ብዙ ጊዜ ንግግራቸውን ተመስጠን እየሰማን ለምን በመሀል አቋርጠሻቸው አነሱ የተናገሩትን ትደግሚያለሽ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
አላህ ለወደደዉ ለመረጠው ባልጠበቀው ሁኔታ ዉስጥ ሆኖ እስልምናን ይሰጠዋል❤ እስልምና አላህ የመረጠልን ሃይማኖት አልሃምዱሊላህ የእኛ አባት አላህ ያሰቡትን ሁሉ ያሳካሎት በእምነቱ ላይ ብርታቱን እዉቀቱን ይጨምርሎት ❤ ሶፊ የኔ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ🎉 ሚንበሮች እናመሰግናለን ሁሉም ፕሮግራም ይለቀቅልን ሁሌም እንጠብቃለን❤
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Год назад
የኔ መንገድ ደስ የሚል ፕሮግራም አላህ ይጨምርልሽ ሶፊ እህታችን አባታችንም አላህ ፅናቱን ይስጠዎት❤❤❤❤❤❤
@ymiftawakamilaymftaw545
@ymiftawakamilaymftaw545 Год назад
ሶፊ ሁሌም እንግዶችሽ ያስገርሙኛል ስለዲኔም እንዳስብ ያደርጉኛል አባባዬ ፅናቶት እውቀቶት ደስስስ ይላል ረቢዬ ረጅም ሀያት ፅናትና ሀላል ስራ ይስጦት በቀሪ ሀያቶ ልክ እንደወንድሜ ቢላል የሀመሩ እርሶንም የአከባቢው ህዝብን እስልምናን ለመቀበል ምክንያት ሆነው ለማየት ያብቃን ያብቃንይወፍቅልኝ
@husenkadir3004
@husenkadir3004 Год назад
He's beautiful story, MashaAllah! He got converted intentionally and rationally!
@hanantube4440
@hanantube4440 Год назад
በመንገዱ ላይ አላህ ያፅኖት አላህ በሌቦ ላይ ያላሰቡት ከራሱ የሆነ ፀጋ ይወፍቆት ያረብ ያራህማን አሚን፣ አልሓምዱሊላህ ዓላ ንዕማትል እስላም አላሁማ ሰብትና ዓላዲንካል ሓቅ።❤
@zurettube638
@zurettube638 Год назад
ሀኒየ እንዛመድ
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ማሻአላህ ሶፊ ምርጥ ሰለምቴ አባታችንን ልንረዳቸው ይገባል❤🎉
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Год назад
አይ ሶፍ በጠም ነዉ የምወድሽ ግን ለእሱም በደንብ እድል ስጭዉ ይነገርበት 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🌷🌷
@abedulfatamuhammad3917
@abedulfatamuhammad3917 Год назад
የኡነት የሶፊ ጥያቄ እንደ ነክር ሙነክር በሉት 😁 ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅሽ❤
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Год назад
ለማብራራት ቢሆንም ክክክክክክክክክ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ምን መጠየቅ እንዳለባት ስለምታቅና የቀረ ሀሳብ እንዳይኖር ነውኮ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ምን መጠየቅ እንዳለባት ስለምታቅና የቀረ ሀሳብ እንዳይኖር ነውኮ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ምን መጠየቅ እንዳለባት ስለምታቅና የቀረ ሀሳብ እንዳይኖር ነውኮ
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Год назад
ማሻአላህ አላህ ሙስሊም አድርጎ እደፈጠረን እውነተኛ ሙሥሊም አድርጎ ይግደለን
@user-ow9sk2fl8g
@user-ow9sk2fl8g 2 месяца назад
ሶፊ ማሻአሏህ ብዙ ኡስታዞች ነው የምውሊው ግን ትንሽ አለባበስሽ ብታስተካክይ አሪፍ ነበር ቀሚሶችሽን ወደ ጅልባብ አባያ ነገሮችነ ብቀይሪ የተሻለ ነበር❤
@SentayewGberkersetos-bz9it
@SentayewGberkersetos-bz9it Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የፕሮግራምሽ አድናቂ ነኝ ፕሮግራምሽ የሚያተኩረዉ በሰለምቴዎች ዙሪያ ነዉ እኔም ሰለምቴ ነኝ ብዙን ግዜ እንግዶችሽ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ሲመጡ የደረሰባቸዉን ተግዳሮት ሲናገሩ እሰማለሁ ለምን ይናገራሉ የሚል አቛም የለኝም እደኔ ግን ከደረሰብኝ ችግር በጨለማ ዉስጥ አንዳልቀር የደረሰልኝ አዛኙ አላህ ይበልጣል ፈተና በሌላ እምነት ዉስጥ ሁነሽ አላህን ሳታዉቂ ልትፈተኝ ትችያለሽ በእስልምና ዉስጥ የሚመጣዉ ፈተና መልሱ ዉብነዉ እደኔ ሳልጠቁም የማላልፈዉ ሸሃዳ ከተያዘ በኃላ ስለእምነቱ ምንም አይነት ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ለሰለምቴዎች ተብሎ መድረሳ የለም ገና ለእምነቱ አዲስ የሆነ ሰዉ ብዙ ሊያዉቅ የሚገባዉ ነገር አለ በግል መልካም እህቶችእና ወንድሞች አሉ እኔ ማንበብ ስለምችል አንብቤ ጥቂት ነገር ልረዳ እችላለሁ ማንበብ የማይችል ሰዉስ ለምሳሌ በፕሮቴስታት እምነት አዲስ ሰዉ ሲገባ ለስድስት ወር የነሱን የእምነት ዶክትሪን ያስተምሩታል አለምክንያት ከትምርቱ መቅረት አይችልም በየቸርቻቸዉይህን የሚያስተምር ቦታ አላቸዉ እስልምና ደግሞ በዉስጡ ሰፊ እዉቀት ያለዉ እምነት ነዉና ይሄነገር ቢታሰብበት መልካምነዉ ባይነኝ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Год назад
masha Allah Tabarakallah Allah bless you
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
ማሻአላህ እንኳን ወደተጠርኩበት ሀይማኖት ለመለሱ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቃችሁ ያረብ
@didy898
@didy898 Год назад
እንደኔ ግን መርዳት ብንችል አጋጣማዉ ቢገኝ በጣም ደስይለኝነበር😢😢😢
@MIZANAWI
@MIZANAWI Год назад
ለእኝህ ሰው መፅሃቶችን ገዝቼ መስጠት እፈልጋለሁ እንዴት ላድርግ? እኝህ ሰው ለቤታቸውም ለቤተሰቦቻቸውም እውቀት ማስጨበጥ ያስፈልጋል ። መንገድ ካለ ጠቁሙን የሚያስፈልገውን ያህል መፅሀፍ ለቤታቸው እስከ ትራንስፖርት ደርሶ መመለሻ ። አሳውቁኝ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Год назад
ሚበሮችን ደውሎ ማነጋገሩ ጥሩነው እነሡ ምንገዱን ያመቻቻሉብየአሥባለሁ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ሚንበሮች ላይ ይዴውሉ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
የሚንበር ቲቪ ቁጥር መጨረሻ ላይ ሁለየም ታሳውቃለች ውሰጅና ደውይ
@asss239
@asss239 Год назад
እህተችን አጠጠየቀ በጠም ጠፈጭ ነው ❤❤❤🎉 በርች በጠም ነው የሚወድሽ 🎉🎉🎉 መሸአለሀ
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI Год назад
ብዙ ጊዜ ጠያቂዋ የማዳመጥ ችግር አለባት
@monahussen5232
@monahussen5232 Год назад
እውነት ነው እናቴ እዛ ነው ትውልድዋ ልክ ናቸው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ማሻ አላህ እውነትም ዩሱፍን ይሰይማል እስር ቤትን ስናስታውስ ነብዪላህ ዪሱፍን እናስታውሳለን አንተም በእስር ቤት ተሰቃይተሀል
@sasaa5809
@sasaa5809 Год назад
ሳህ እራህሙ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል ምበሮች በርቱልን
@firdwos
@firdwos Год назад
አሏሁ አክበር ሱበሃን አሏህ اللهم صل وسليم على نبينا محمد🎉
@tsegekasagebrehiwat7586
@tsegekasagebrehiwat7586 Год назад
Me.☪️ alhamdlillah 🙏mombaba✝️😢✝️😭
@rokiarokia8572
@rokiarokia8572 Год назад
እንኳን ደህናመጣሽ ሶፊ
@ZumraAA-uo1kc
@ZumraAA-uo1kc Год назад
አሏህ ዱኒያ አሄራችንን ያሳምርልን ????
@kubraa1038
@kubraa1038 Год назад
☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲
@nuhaametulah2860
@nuhaametulah2860 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ያፅናዉ ግን መታገዝ አለበት በዛ ላይ የተማረ ሰዉ ነዉ ብዙ መስራት ይችላል ሙስሊም በሌለበት ብቻዉን አንድ ሀገር ላይ ጫና ይበዛበታል ይቸገራል እና ጥሩ ስራ ማግኘት የምትችሉ ተሯሯጡ እባካቹህ
@temutube6321
@temutube6321 Год назад
ማሻ አላህ ለየት ለየት ያለ ታሪክ
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 Год назад
አላሁአክበር ማሻአላህ አላህ የፈለገውን የወደደውን ወደ እስልምና ይመራል❤❤❤❤❤❤❤❤አላሀምዱሊላህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አላህ ለባለ ቤትህ ሒድያ ይስጥልህ
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 Год назад
سبحان الله (يقول الله تبارك وتعالى في سورة الأنعام آية ١٢٥) من يرد الله أن يهديه يشرح صدره اللإسلام)
@mereere5285
@mereere5285 Год назад
ማሻ አላህ አሏህ አክበር አሏህ አክበር
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 Год назад
Ethio. አሚን አላሁም. አሚን
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Год назад
ስባሀን አላህ የሚገርም ታሪከ ነዉ😢🥰🥰
@njatch7720
@njatch7720 Год назад
Alhmdlellah
@jamelanaser7400
@jamelanaser7400 Год назад
Mashalla☝️☝️☝️☝️☝️
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Год назад
Masha allah
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Год назад
Mashaa allah ❤❤❤
@rahmetulaabdu8744
@rahmetulaabdu8744 Год назад
Mashallah ❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ አላህ የምታስቡትን ያሳካለዎት ቤተሰቦችህንም አላህ ህዳያ ይስጣቸው ያረብ
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Maashaa Allah
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ሃቅ መንገድ መጣህ ወንድማችን
@thufdudy9326
@thufdudy9326 Год назад
Mashiallah emigerm tnkari sobr allah tinatun yisth
@susumuhammed8122
@susumuhammed8122 Год назад
አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም💙💙💙 አላህ ፅናቱን ይስጥህ እኛንም አላህ በዲናችን ጠንካራ አድርጎ ስነምግባራችንንየ አሳምሮልን ለሌች ሂዲያ ሰበብ ያድርግልን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
የገረማል ወላሂ እነዚጨካኞች
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 Год назад
ማሻ አላህ አላህ የጽናክ
@daneetube2058
@daneetube2058 Год назад
አንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Год назад
الله اكبر بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين ❤
@temutube6321
@temutube6321 Год назад
አላህ ያጠንክራቸዉ ያረብ ሶፊየ ሁሉም ተጋግዞ እኝህን አባት ከጎናቸዉ መሆን አለብን
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ሶፊቲ ቆንጆ
@user-qo5lm1jf3w
@user-qo5lm1jf3w Год назад
ማሻ አላህ
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Год назад
Masha allah ye agare lij
@naimarayali7977
@naimarayali7977 Год назад
ወአለይኩም ስለም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅልን ያኔ መልካም
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Год назад
الله اكبر🕋❤
@taad4545
@taad4545 Год назад
አሏህ ያጠክረን ያረብ
@nuryayanws7279
@nuryayanws7279 Год назад
አላህ የወደደው ወደ ኢሰላም ይመጣል
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Alhamdulilah
@sasaa5809
@sasaa5809 Год назад
ማሸአላህ አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢሰላም
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Год назад
አላህ ያፅናህ ወንድሜ
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 Год назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አልሃምዱሊላሂ
@saadabrhan6078
@saadabrhan6078 Год назад
ماشاء الله تبركالله
@mknl1888
@mknl1888 9 месяцев назад
ماشا الله
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Mashallhe
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@ematube9407
@ematube9407 Год назад
አሰላሙ አለይሁም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊዬ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላል የወደደውን ሂድያ ይሰጣዋል አልሐምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Год назад
ማሻ አላሂ
@user-py4nq9rp6o
@user-py4nq9rp6o 10 месяцев назад
Alhamdulilah ❤❤❤
@mulunash8495
@mulunash8495 Год назад
ማሻ አሏህ
@user-qy5xy9rc3d
@user-qy5xy9rc3d Год назад
የኔአባት አብሽሩ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
ማሻላህ፣አላህ ወክበር
@user-fs8mn1ki3s
@user-fs8mn1ki3s 4 месяца назад
አላህ ያፅናቹሁ ኣባታችን
@user-fs8mn1ki3s
@user-fs8mn1ki3s 4 месяца назад
ማሽ አላህ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o Год назад
ሱበሀነክ ያረብ አላህ የሚወደውን ያቀናል ከየትም ከምንም አላህ አውጥቶ ብርህን ያበራት ጥራት ይገዉ አላህ እስቲቃማውን ለሁላችንም ይስጠን ያረብ እኳን ደስ አለወት ምኞትወን አላህ ያሳካልወት
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ማሻአላህኢሻአላህአብሺር❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 Год назад
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ ሆይበሥልምና እንጂ እዳትገለኝ
@hawasuleiman1694
@hawasuleiman1694 Месяц назад
Alhaa Akubr ☝️ Masha Allah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ማሸአላህ በጣም የምገረሙ አባት ሰወ ስደሀይ ሀይማኖቱን ይተዋል የነሱ ገን ለየት ያለ ነወ ሀይማኖቱን መቀበል ሱበሀንላህ
@user-tx8vb2xg5v
@user-tx8vb2xg5v Месяц назад
Allahmidilila
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Allahu Akbar
@rehimaamare-mz1ol
@rehimaamare-mz1ol Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ አክበር ❤
@hamidjemal6986
@hamidjemal6986 Год назад
السلام عليكم الحمد لله الذي هدانا لهذا وماكنا لنهتدية لولا أن هدانا الله الله يجزاكم الخير يافريق የኔ መንገድ በተለይ ሶፍያ
@zaynaba4355
@zaynaba4355 Год назад
Mashaa allhaa rabin iraa isnii haajabsuu yadafii muradaa kesanii isnfii haa gutuu☝️🤲🤲🤲❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💔💔
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h Год назад
አላሁ አክበረ ሱበሀአን አላህ ይገረማል
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Год назад
ሱብሃን አላህ
@user-xq4md9pz1h
@user-xq4md9pz1h Месяц назад
መሻህ አላህ ተበረከለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmetulaabdu8744
@rahmetulaabdu8744 Год назад
Alhamdulilahi ❤❤😊
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Год назад
ሱባሀን አላህ
Далее
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Будни в пекарне. Часть 2
0:59
Просмотров 3 млн