Тёмный
No video :(

መስማት ፣ መናገር እና መራመድ ቻልኩ። በፀበሉ ፕሮቴስታንቷ ልጅ አገኘች...ተአምረኛው ዚጊቲ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ 

ET ART MEDIA
Подписаться 366 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
ዉድ ቤተሰቦች እንሆ ቻናላችን ወደ ሳታላይት የሚያደርገዉን ጥረት ለመደገፍ ከስር ባለው የ gofundme ሊንክ አግዙን እናመሰግናለን፡፡ለምታደርጉልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግባለን፡፡ ኢቲ አርት ሚዲያ
gofund.me/bec1...
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@egziharya4826
@egziharya4826 Год назад
አቡዬ ፃድቁ በጣም ነው ምወዶት ለደጆ አብቁኝ😥
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Год назад
እኔ በአይኔ ያየሁት በሁለት በክራንች የመጣ ልጅ ድኖ የሄደ አለ
@endutube
@endutube Год назад
እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሰን... ፈጣሪ ይመስገን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
Enquan abro aderesen
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 Год назад
ተመስገን ጌታዬ ክብር ይግባት እመቤቴ ድንግል ማሪያም
@rodusmulugeta
@rodusmulugeta Год назад
enkiwan adersesachu ehit wodimochi
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የተጨነቃቹ በህመም የምትሰቃዩ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ይማራቹ እኔ አባቴ ነገ ሞተ ዛሬ ሲባል በመጥመቁ ዮሐንስ ፀበል ከ6አመት ስቃይ ድኖ ዛሬ በጤና እየኖረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹📚
@masa5699
@masa5699 Год назад
ስለ ማይከፈል ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይደረሳቸው በአማላጅነታቸው ለተማመነ ስራቸው ድንቅ ነው ለናንተ የደረሱ ለተጨነቅነው ሁሉ ይድረሱልን የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን።
@wubristandargie895
@wubristandargie895 Год назад
መ ምህር በእናትወት ለኔም ይስጡኝ እባክወት እባክሆት ልጅ የለኝም ጤና የለኝም ቤቴ መልካም ህይወት ነው እምኖረው ግን የመኖረው ትርጉም አጣሁ እግዚአብሔር ንም አሣዘንኩት ለሁሉም ነገር ትርጉም አጣሁለት እምኖረው ባህር ዳር ነው እምኖረው እውነት ነው እምነግርህ ዝም ብየ ኮሜንት ለማረግ አይደለም ጨንቆኝ ነው እኔ ትቸው ነበር ህብረቸሰብ አያኖርህ ምን ይሻላል????
@bezamolla5789
@bezamolla5789 Год назад
selam enat botaw esiktiheji ebetish tenkiresh tseliyi sigeji nisiha gibi kechelishim kurebi lebetesebochishim yekirsitna simachewin eyetsafish sigeji keza lewitun tayalesh abatachin bet simechi endet befitinet endemitidign tayiwalesh mikiniyatum kedimesh siletezagajesh...... lemisikirnet yabikash amennn!!!!!
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
ሰላም እህቴ ማህበረሰቡን ተይው እግዚአብሔር ድንቅን የሚሰራ አምላክ ነው የማትጠብቂው ከዂሉ የሚበልጥ ስጦታን ሊሰጥሽ ነው እናም በንጹህ ልብ ወደእርሱ ቅረቢ ለመንፈስሽ ጥንቃሬ እንዲሰጥሽ የቅዱሳንን ገድል አንብቢ ቅዱስ ሩፋኤልንም ተማጸኝው እርሱ ማህጸንን የመፍታት ስልጣን እግዚአብሔር ሰጥቶታል ጤንነትሽን እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን ግን መጀመሪያ የነፍስ ነገር ይበልጣልና ንስሀ ግቢ ቅዱስ ቁርባንንም ተቀበይ ከዛም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሻል
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
ሰላም እህቴ ማህበረሰቡን ተይው እግዚአብሔር ድንቅን የሚሰራ አምላክ ነው የማትጠብቂው ከዂሉ የሚበልጥ ስጦታን ሊሰጥሽ ነው እናም በንጹህ ልብ ወደእርሱ ቅረቢ ለመንፈስሽ ጥንቃሬ እንዲሰጥሽ የቅዱሳንን ገድል አንብቢ ቅዱስ ሩፋኤልንም ተማጸኝው እርሱ ማህጸንን የመፍታት ስልጣን እግዚአብሔር ሰጥቶታል ጤንነትሽን እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን
@AdaneMeselu
@AdaneMeselu 11 дней назад
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ዲንቅና ግሩም ነው አምላኬ ተመስገን ተመስገን የአቡየ ከብር መንፍስ ቅድስ በርከታቸው ይደርብን
@etagegnhaile
@etagegnhaile Год назад
በዛው የቦንኬን ቅዱስ ሩፋኤን የገሬሰን ቅዱስዮሀንስን ብትቀይኙልን እንላሌን
@rahelmaru495
@rahelmaru495 Год назад
እግዚአብሔር እኛን ለመታደግ ለማዳን ምክንያት ብዙ ነው የኛ በደል ያለ ቅዱሳኑ ጣልቃ ገብነት በምን ስራችን ልንድን!? ስለቅዱሳኑ በደላችንንም ይቅር ብሎ ለስጋችንም ተሰቶን ...አምላኪ ስለቅዱሳኖቹ ቃል ኪዳን ስለፍቅርህ ስለምህረትህ ምን ቃል ኖሮኝ እናገረዋለውየሰውነት ሂሊናዬስ እንዴት ይችለዋል። አባቴ አቡነ ገብረመንፈስ በረከቶ ፀሎቶ ይድረሰኝ ለቤተሰቦቼ ወዳጅ ዘመዶቼ ለመላው ኢትዮጵያውያ ይሁንልን። ለደጆ ያብቃን
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Год назад
አቡዬ የሄደ ሰው ሳይድን አይመልስም እኔ በራሴ ድኛለሁ
@maheletbelayneh7062
@maheletbelayneh7062 9 месяцев назад
ቤቱ ለመምጣት ያብቃኝ ዚጊቲ የሄዳቹ ፀበል ያላቹ እባካቹ በአቡዬ ይዣችዋለው አቃብሉኝ ሰው ታሞብኝ ነው
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Kale.hiwetin.yasemalign.mengiste semayatin yawarsilin Amen
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር ዘራቸውን ይባርክልን
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ጸሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@wosenabebe610
@wosenabebe610 9 месяцев назад
ewunet ewunet elachihuwalehu zigiti aboye yehulum chiger fewus magigna gedam new abate dagem ledejot abkugn.
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዚህ ቦታ ያድርሰን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
ዕፁብ ድንቅ ቦታ እግዚአብሔር ይመስገን ዚጊቲ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እልልልልልልልል ቤተክርስቲያኑን የምትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ጸሎት በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Год назад
Amen amen Amen kale hiwot yasemalene
@misganawasres1443
@misganawasres1443 Год назад
የአባታችን ቃልኪዳናቸው ይርዳን፡፡
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Год назад
ተመስጌን ጌታዬ
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 8 месяцев назад
ሞርተኞች ምህረት ይብዛላችሁ
@tigitube9484
@tigitube9484 Год назад
አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አባቴ ያውቃሉ ችግሬን ልጄን እባክዎት ይማሩልኝ የተባረኩ ልጆች ስጡኝ
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Год назад
Esey Memhir .
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@habtomgebrewold296
@habtomgebrewold296 Год назад
ቃለ ሂወት የስመላና
@dawitenyew1675
@dawitenyew1675 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Год назад
ተመስገን አምላኬ
@henna5822
@henna5822 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏💐💐💐
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Год назад
Memhir Yordanos nurilin. You r blessed !
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 Год назад
Amen amen amen
@saranemera5605
@saranemera5605 Год назад
Pls mehamd efalglew
@lemmaafework5175
@lemmaafework5175 Год назад
+++ቃለ ሕይወት ያሰማልን+++
@Ermi956
@Ermi956 Год назад
ከተዋሕዶ ለመሆን ልጆች ውጪ ማንም አይረዳኝም
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
የት ነው ያለው ቦታው የኔ ወንድሜን ጉበቱን በጣም እያመመው አንዳአንዴ መተንፈስም ያቅተዋል እና ተቸግረኛል እግዚአብሔር ወደሀገሬ ቢመልሰኝ ይዥው መምጣት እፈልጋለሁ ሰው ካገኘሁም ይዞት የሚሄድ እነግራቸዋለሁ
@saranemera5605
@saranemera5605 Год назад
Yeat belan enmexa
@Musha_tube
@Musha_tube Год назад
Inbox adergilegn
@kalkidanadugna6450
@kalkidanadugna6450 Год назад
ትራንስፖርት ከየት ነው ምንይዘው? ቶሎ ንገሩኝ
@firehiwotkifle-qn1nj
@firehiwotkifle-qn1nj 24 дня назад
እዉነት እኔንም ያስቡኝ
@tigitube9484
@tigitube9484 Год назад
አድራሻውን ብታስቀምጡልን
@wubristandargie895
@wubristandargie895 Год назад
የት ቦታ ነው የት ሀገር በየት አርገን ነው እምንህድ
@bezaworkhunde3338
@bezaworkhunde3338 Год назад
አርባምንጭ ብለው ይሂዱ ከዚያም 17 ኪሜ ላይ ዝጊቲ አቡዬ
@መታገስ
@መታገስ Год назад
የት ነው ቦታው እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰 ከስደት መልስ መሄድ እፈልጋለሁ ቦታው የት ነው
@tibebewassie
@tibebewassie Год назад
Egzeabehere yemesgen
@tigistyeshitela3328
@tigistyeshitela3328 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
Bike Challenge
00:20
Просмотров 10 млн
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 13 млн
Gebre Menfes Kidus
5:18
Просмотров 14 тыс.
Bike Challenge
00:20
Просмотров 10 млн