Тёмный

መብረቅ ክፍል 70 | Mebreq episode 70 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 271   
@user-zl1lb1ek2c
@user-zl1lb1ek2c 24 дня назад
ልብህ ንጻህ ከሆነ ምንጊዜም አሸናፊ ነ ህ ❤❤❤❤
@brukekingraya
@brukekingraya 24 дня назад
የመዳም ልጆች ፈጣሪ እኛጋ ይሁን ቤተሰቦቻችንጋ በሰላም ያገናኘን እዉነት በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ አንዲት ጋደኛዬ አሁንበስደትላይ ሁና ሂወቷ አለፈ ታመህ የማይዳንበት ግዜ ኡፋፋፋፋፋ😢😢😢😢
@TagestTagest
@TagestTagest 24 дня назад
😢
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 24 дня назад
🙏❤️
@user-bn2ie4xm5i
@user-bn2ie4xm5i 24 дня назад
አሜን
@pkkhan17
@pkkhan17 24 дня назад
😢❤
@user-ec7sv6ei1x
@user-ec7sv6ei1x 24 дня назад
አሜን ❤❤❤
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 24 дня назад
ላይክ አርጎኝ አምሮኝነው ለምኛችሁአላቅም 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍😊
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
እሺ ደምሪኝ ውድ
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 дня назад
Eshi
@user-qq4jm3sh3c
@user-qq4jm3sh3c 16 дней назад
እኔ ስማርሽ ያኔ ላይክ አረግሻለሁ
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 23 дня назад
ፍቅርን ከቆምን ከረጅም አመት በሀለ አንዳ አድስ መጀመር ይከብደል አምለክ የተሰበሩ ልቦቻችንን ይጠግንልን😔💔💖
@user-os4ft9bz3o
@user-os4ft9bz3o 24 дня назад
ኮሜታሮች ሁሉ አርግዘዋል ያማራቸዉን ስጧቸዉ እኔም ደብሮኛል መኪና ግዙልኝ😅
@ssaa8309
@ssaa8309 24 дня назад
ምችግር አለው ለቀላሉ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 23 дня назад
😂😂😂❤🎉
@tonitooni9548
@tonitooni9548 23 дня назад
ቀላሉን ነገር 😮
@kedikausman190
@kedikausman190 3 дня назад
መድፍ አይሻልም 😂
@lilitylility4864
@lilitylility4864 24 дня назад
እግዚኣብሔር እምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏👏👏
@pkkhan17
@pkkhan17 24 дня назад
አሜን ማዓረይ
@user-qf5fr1qp5w
@user-qf5fr1qp5w 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 24 дня назад
ኦዛይ የኔ የዋህ ሰወድሽ☺️😉
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 24 дня назад
ኦዛይ የፍቅረኛሞችን ቀን ለምን እኔጋር አትመጣም ነበር 😂😂ብቻህን ከመሆን ብዬ ነው😅
@user-tx5ku8vz7i
@user-tx5ku8vz7i 24 дня назад
አረ ባክሽ የት ያለሽ ቆሻሻ ነሽ
@LadyOman-gj9bq
@LadyOman-gj9bq 24 дня назад
​@@user-tx5ku8vz7iየፈጣሪ ያለህ በቃ ሰው መቀለድ አቁሟልዴ አሁን ይሄ ምኑያሰድባል
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 23 дня назад
አኮ😮😳​@@LadyOman-gj9bq
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 23 дня назад
​@user-tx5ku8vz7iሥድቡን ምን አመጣዉ😠
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 23 дня назад
በፈጣሪ ስድቡን ምን አመጣዉ ሆይ በቃ ሰዉ መቀለድ አየችልም ማለት ነዉ😢​@@user-tx5ku8vz7i
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 24 дня назад
ጓደኞቸ ትንሽ ሰርቸ ይደክመኛል 😥 እኔ ብቻ ነኝ ወይስ አናተም ናችሁ 😥😥 በፊት ላይ ስሰራ ብውል አይደክመኝም አሁን ግን በጣም ይደክመኛል ወላሂ ፈራሁኝ 😥😥
@azbehialu6407
@azbehialu6407 24 дня назад
እኔም ነኝ ማሬ 😢😢😮
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 24 дня назад
ሁላችንንነን ማርየ በፊት ሃይለኛ የምባል ሰው ነበርኩ የገበርየ ስራ እንኮን ቢሰራ ለደቂቃ ደክሞኝ ከዛ ይተወኝ ነበር ዛርየ ግን የመዳም ቤት ሃይላችን ጮርሾዋል በሚረባ እና በማይረባ ሰራ ዝምብሎ ይደክመኛል እና ኣይዞሽ ወደ ሃገራችን በሰላም ያስገባን እና እናርፋለን😌❤
@semiraabrahim1264
@semiraabrahim1264 24 дня назад
እኔም😢😢
@user-jl4os7un3o
@user-jl4os7un3o 24 дня назад
እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenbzebnh
@zenbzebnh 23 дня назад
እኔም ውድዋ😥😥
@genetadise1643
@genetadise1643 24 дня назад
የስዴት እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናቴ በጣም ታማብኛለች በስደት ሁኜ ምን ላርግ ጨቆኛን ማልቀስ ብቻ😭💔 💔😭እስኪ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ መሄድም አልችልም ካቅሜ በላይ ነው እናቴን እንደናፈኳት እንዳላጣት ፈርቻለሁ የምሰራውንም አላቅ ከሰዎቼጋ እየተጣላሁ ነወሰ ከልቤ ሁኜ ተረጋግቼ መስራት አቃተኝ💔😭😥😥💔💔
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 24 дня назад
አላህአፊያውንይመልስላት
@TjeLove-dk6sf
@TjeLove-dk6sf 23 дня назад
አይዞሽ እማ እኔም እንዳች በጣም ታማብኛለይ ጧት ማታ በማልቀስ ልሞት ነዉ 😥
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 23 дня назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y 23 дня назад
አይዞሺ እህቴ እናትሺን ፈጣሪ ይማራት ፀሎት አድርጊ በስደት እራስሺን ኘታጨናንቂ 😢❤❤
@hanabeletetube
@hanabeletetube 23 дня назад
Ayizosh wude ateceneqe fetari yimareleshi
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 24 дня назад
አሁንላይ እዝህፊልምላይፈታየማረገኝኦዛይብቻነዉ😂😂
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ውድ
@Sarh-ke1sy
@Sarh-ke1sy 24 дня назад
Eniem❤😂
@mekyam8572
@mekyam8572 24 дня назад
በአረበኛው ሥሙን የምታውቁ ንገሩኝ
@Hanazegaye_
@Hanazegaye_ 23 дня назад
Bodrum masal​@@mekyam8572
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 23 дня назад
😅😅😅በጣም
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 24 дня назад
የመዳም ቅመሞች ዱአ አድርጉልኝ በስደት የእህት ሞት መስማት በጣም ከባድ ነው እህ የናቴልጅ አላህ ጀነተልፊርዶስን አላህ ይወፍቅሺ
@erabiajordan6726
@erabiajordan6726 24 дня назад
አላህ ይራሀማት እህቴ አችንም አላህ ሶብር ይስጥሽ አሽሪልኝ ሆላናፊት ሆኖነውጅ እኛምወዴዛው ነን አይቀርልንም አላህይጠብቅሽ እህቴ
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 дня назад
ፅናቱ ይስጥሽ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 24 дня назад
@@erabiajordan6726 አሚን እህቴ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 24 дня назад
@@Zayd-qv9oy አሚንእህቴ
@zenbzebnh
@zenbzebnh 23 дня назад
ፅናቱ ይሰጥሸ 😢😢
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 24 дня назад
ኧረ ኩዚ ጉኒን ልቀቁልን ምነው ሰው ብታከብሩ
@mekdi7550
@mekdi7550 24 дня назад
የሼባው ቅንድብ ግን ምንድነው 😂😂😂
@user-lz7jt2hm1b
@user-lz7jt2hm1b 24 дня назад
ተጋርዋይ ምስ ወዲ ዓሞይ ተባኢሰ ሽቃላ እሊኒ ብጣዓሚ ሓሪቀ😂😂😂
@konjo-vq9bz
@konjo-vq9bz 24 дня назад
😂😂😂
@Nate-re6zd
@Nate-re6zd 24 дня назад
ኣጆኪ መዳመይ እዚ ውን ክሓልፍ ዩ😁😁
@user-lt5oc6fs4h
@user-lt5oc6fs4h 24 дня назад
ኣጀኺ ከዳሚት እውን ንበሃል ኣለና 😢😅😅😅
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 24 дня назад
ኣይ ፈሊጥክስ🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 дня назад
ታይደማ ኢኪ😅
@lidudxb8764
@lidudxb8764 24 дня назад
ወይ ጉድ ኦዛኤን እንዴት እንደወደድኩት
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 23 дня назад
ምርጥ ሠው ኦዛይ እንዴት ደስ እንደሚል😍😍😍
@user-gp7eg1yt3n
@user-gp7eg1yt3n 24 дня назад
በሉ ኦዛይ እና ኣስሊ ኣብራቹ እናታቹ ፈልጉ😅
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k 23 дня назад
ተጋርዋ ክፍትይካም መእት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lg7lp6iy9w
@user-lg7lp6iy9w 24 дня назад
ውይይይይ ኦዛይ ደስ ሲል የኔ ምስኪን❤❤❤❤😘😘😘
@miliblesley8327
@miliblesley8327 23 дня назад
ኦዛይ የኔ ምርጥ ፈታ ነው ማርገኝ❤❤
@KonjoKonjo-te5vc
@KonjoKonjo-te5vc 23 дня назад
በዚላይ እንደ ሆዛይ ያለ ንፁልብ ያለዉ ሰው የለም
@SuadTadese
@SuadTadese 24 дня назад
ሠላም የኔ ዉዶች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 24 дня назад
ኦዛይ ❤
@iloveu5348
@iloveu5348 24 дня назад
ከልጆቹ ፍቅር የትላልቆቹ ፍቅር ደስ ይላል እና ኬሌቤክ አድላይ መሆናቸው ደሲ ቢልም ፍቅርን አይችሉበትም😂
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ውድ
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 23 дня назад
የፍራቻ ፍቅር አዩኝ አላዩኝ ፍቅር ይከብዳል😢😢
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 24 дня назад
ሰላምኮመንተሮችሰላምነው✌️✌️👊👊👍
@user-lb9oo8vd8e
@user-lb9oo8vd8e 23 дня назад
Ay ozay wde
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 24 дня назад
አያአላህ አላህ ይሰብረሺ አላህ የጀነት ይበላት አላህ ያጠክረሺ እህቴ
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 23 дня назад
???
@user-ng8qt4zb6i
@user-ng8qt4zb6i 23 дня назад
እናቴ ናፍቃኛለች😢ግን እኮ ከተለየሃት ኣንድ ኣመት ብቻ ነው የሆነው😢
@seasea3347
@seasea3347 24 дня назад
ገባ ገባ በሉ ቅመሞችየ ኮመት ከሌለ አልወድም ❤❤❤❤😂😂😂
@GenetGenet-ls6mu
@GenetGenet-ls6mu 24 дня назад
❤❤❤
@FatumaMekonen-pv9yv
@FatumaMekonen-pv9yv 24 дня назад
አለን ሠወቺ
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ወድ
@user-jv2by6fx2t
@user-jv2by6fx2t 24 дня назад
❤❤❤❤
@user-je2im1bi5z
@user-je2im1bi5z 24 дня назад
አስሊ እና ኡዛይ እህትና ወንድም ናቸውመሰለኝ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 23 дня назад
አወናቸዉ
@dhdhhrru
@dhdhhrru 21 день назад
ውድድ
@TfjjJh
@TfjjJh 19 дней назад
ወዲዲነዉእማረጋቺህ
@judihabte9289
@judihabte9289 23 дня назад
Kuzi ena guni mnew kere
@fooziyaamohammed4189
@fooziyaamohammed4189 24 дня назад
Kuzi guni yet geba😢
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 23 дня назад
አቲሺ ወዙ ሁላ ጠፋ የሆነ ጣንፊያ ነገረኛ ኦዛይ የኔዉድ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 23 дня назад
አስሊ የፋራይል ልጅ ነው የምትመስለኝ
@uaeuae2428
@uaeuae2428 23 дня назад
ኡዛይን ወደድኩት አዛኚ ♥️ ልብነዉ ያለዉ
@melatmelat8307
@melatmelat8307 24 дня назад
🎉🎉🎉🎉
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@maya-21792
@maya-21792 24 дня назад
Ozay❤️❤️
@Bony237
@Bony237 24 дня назад
Ere benatachut kuzi guni leqaqulin 187
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 2 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@uadh7751
@uadh7751 24 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 24 дня назад
አቲሽ አሁንስ አስጠላኝ ጨምልቅልቅ አለ አሳ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 24 дня назад
ጉረኛ ነው ደግሞ 🕺
@MobTesck
@MobTesck 24 дня назад
Benti atakoyewu
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 23 дня назад
ለምን እንደሁ ባላቅም አቴሽ ዘጋኝ
@user-hw1gq5yr2w
@user-hw1gq5yr2w День назад
የሀይዳር ቅንድብ😂😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 23 дня назад
😂😂😂ውይ ሱ አልወዳትም ለዛቢስ ናት
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b 24 дня назад
ወይ ኮሜታተሮች ስለፊልሙ አታወሩም እንደ አቲሽ አካበደ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 23 дня назад
አዎ😂😂😂😂ግራገብቶታል ኘዲሥሂወት ሥለጀመረ ዞሮበታል
@workeworke180
@workeworke180 23 дня назад
ኦዛይ እየወደደኩት ነው ልበል?
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 14 дней назад
በህጋ ወጥ መንገደ ለረገዘ ልጅ ኤሄን አከበቢ ሁለ መተረመመሥ ለምን አስፈለገ ቦራ የመትረበ
@user-zu2sr2ei2s
@user-zu2sr2ei2s 24 дня назад
ውድድ😢
@user-wy1vm8gc7t
@user-wy1vm8gc7t 24 дня назад
ጮማ ወሬ አላለምክክክ😂😂😂
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 23 дня назад
Kuzi guni 187 yelemnde😢
@temrejemal28
@temrejemal28 24 дня назад
ፍሪል ሱሀን ለምንድነው ለምቦችህን የጣልከው 😂😂😂
@lababalababa2710
@lababalababa2710 23 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 14 дней назад
በሲሜት መመረት ችግሩ ኤሄነዉ አጎት ሀይደር ፍቅረኛይ እቢ ስለለች መሬቱን ሸጠሁት አልሸጠሁት ትለለወይ እሱንም አተስተዊስም በሲከር መንፈስነዉ የፈረምከዉ አጎት ሀይደር
@SeadaAumer
@SeadaAumer 24 дня назад
ሣታው እምኮምቱትሥ ነገር😂😂😂😂😂😂
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ውድ
@MaryK-go3bv
@MaryK-go3bv 23 дня назад
😅😅
@ZuleykhaMohammed-vh9dp
@ZuleykhaMohammed-vh9dp 23 дня назад
ኩዚ ጉኒ በስንትነው የለ ቀው
@user-lq4vl2ln2y
@user-lq4vl2ln2y 23 дня назад
ኦዛይየ የኔሚሲኪን 😢❤❤❤ጅማሬውንሳይ እደዚህይሆናል ብየአለጠበኩትማነበር😍💚💝
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 23 дня назад
መጀመሪያ ክፉ ሰወች ጥሩ ይሆናሉ
@user-bc6iv5us3x
@user-bc6iv5us3x 22 дня назад
አሥሊጋ በድብቅ ማውራት ከጀመረወድህ ነው ዴናሠው የሆነው
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 24 дня назад
ቅመሞችየ ምናለ ለኔስ ለህታችሁ ስራ ብፈልጉልኝ 😢😢😢 የምር ይጨንቃል ስራ ፈቶ መቀመጥ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 24 дня назад
የት ነሽ ውዷ
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 24 дня назад
@@user-xq7od9np2x ዱባይ
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 24 дня назад
@@user-xq7od9np2x ዱባይ
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e 24 дня назад
የትነሽ
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 24 дня назад
ዱባይ ነኝ
@user-sz9sp1cd3o
@user-sz9sp1cd3o 24 дня назад
እንደው ኦዛይ ሲመቸኝ ክሬም ያለው ኬክ በሉት ❤😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 дня назад
😅😅
@user-np5vt1ib4w
@user-np5vt1ib4w 23 дня назад
አረ አገላለፅ ትጠላላችሁ
@Buttukan18-et9zm
@Buttukan18-et9zm 23 дня назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥲🥲🥲🥲
@hafihafi2087
@hafihafi2087 7 дней назад
Atesh vampire diary lay yeseraw lijin yimeslal yemitilu😂😂
@Amisha-xc8bb
@Amisha-xc8bb 24 дня назад
ልቤ የመታነው😂😂😂
@AaSs-gx6nj
@AaSs-gx6nj 24 дня назад
እንየም😂😂
@YeEhr
@YeEhr 24 дня назад
ለምን
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p 15 дней назад
ምን አሥቦ
@rozaaliy
@rozaaliy 23 дня назад
ጮማ ወሬ የሚባል አማረኛ ቱርክም አለዴ😅😊
@JddjdjjdHeheeuue
@JddjdjjdHeheeuue 24 дня назад
ቅመሞችየ ኩዚ ጉኒ በኔ ብቻነዉ የማይለቀቀዉ እስኪንገሩኝ በምን እደምታዩ
@ramausu7405
@ramausu7405 24 дня назад
ሁላችንም ላይ ኣይመጣም😔😣
@abrhamesfin7205
@abrhamesfin7205 23 дня назад
ኩዚ ጉኑ ልምንታይ ጠጠው ኢሉ
@selamselam8139
@selamselam8139 24 дня назад
ቅመሞችዬ ምናለ ቀሚስ ብትገዙልኝ ውይ ስንቴ ለመንኳቹህ 😭😭😭
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 24 дня назад
የትነሽ
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 24 дня назад
የት ነሽ
@selamselam8139
@selamselam8139 24 дня назад
@@user-gd2gf2oe3s አዲስ አበባ ነኝ እህቶቸ
@selamselam8139
@selamselam8139 24 дня назад
@@kidistbekelenegashe2741 አድስ አበባ ነኝ እማ
@selamselam8139
@selamselam8139 24 дня назад
አድስ አበባ ነኝ
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሩኝ የመዳም ቅመምች😢😢😢
@Selam_21_19
@Selam_21_19 23 дня назад
የኡዛይ ዳይፐር አይወልቅምዴ😂😂😂
@user-mm7ib8xh5o
@user-mm7ib8xh5o 23 дня назад
ምን ለፃፍ
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 23 дня назад
ኧረ የመዳም ቅመሞች ሥራ ፈልጉልኝ😢😢😢
@Kubra-cf3em
@Kubra-cf3em 23 дня назад
አብሽሪ
@user-zu5gb5dm2n
@user-zu5gb5dm2n 19 дней назад
የት ነሽ
@HeriHermon
@HeriHermon 24 дня назад
ኩዚ ጉኒ ልቀቁልን🤬🤬🤬🤬😡
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 23 дня назад
ሱሀ ለምንደበቀዉ ፋሪልን ነዉ ኤልዲዝጋር እዳይጣሉነዉ
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 23 дня назад
ኦዛን የሱሀ ልጅ ባልሆነ
@user-ms3oe8ie2j
@user-ms3oe8ie2j 24 дня назад
ፍቅረኝየ ከጠፍ አንድ ወራ ሁነው ስልኩ አይሰራም በጣም ጨንቁኛል መላ በሉኝ 😢😢😢😢😢
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ውድ
@ayadkhan7226
@ayadkhan7226 24 дня назад
ከባድነው ኢትዮጵያ ነወ ወይስ ሰደትነዉ የጠፈዉ
@user-sg2pf8zm5l
@user-sg2pf8zm5l 24 дня назад
እኔጋ ነው 😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 дня назад
ኣይዞሽ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 23 дня назад
​@@user-sg2pf8zm5l😂😂😂😂😂
@ylefali
@ylefali 24 дня назад
እስቲ ዝም ብላቹ ያሳካልሽ በሉኝ ኡፍፍፍ😢
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 дня назад
ደምሪኝ ውድ
@user-nc4cj6lz2x
@user-nc4cj6lz2x 23 дня назад
ያሳካልሽ❤❤❤❤❤
@ylefali
@ylefali 23 дня назад
@@user-nc4cj6lz2x አሚንን❤❤
@user-xn3ym7uh2s
@user-xn3ym7uh2s 23 дня назад
የኣስሊ ኣባት ሱኋ ነው ልበል
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 21 день назад
የኔም ጥያቄ ነው
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 23 дня назад
በጣም ከፍቶኛል ፍቅረኛችሁ ችት እንዳደረገባችሁ ቢነግራችሁና ይቅርታ አድርጊልኝ ቢላችሁ ምን ትላላችሁ😢😢😢😢😢😢
@mmn5167
@mmn5167 23 дня назад
ኣላድርገለም እንቢ በይዪ😢
@rabiyarabiya962
@rabiyarabiya962 23 дня назад
ይቅር በይው ስለሚገባው ሳይሆን ላች ሰላም ስለሚገባሽ ግን አብረሽው አትቀጥይ ካሁበኋላ እሽ ውዴ
@user-ly6ee4wi3c
@user-ly6ee4wi3c 23 дня назад
አይ ከነበርክበት በይው
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i 23 дня назад
እሱ ሰትጠይቂው ከመነሽ ይቅር በዪው ከላመነሽ ግን ተዪው ውንድ ልጅ በዙ ነገር ያታልልዋል እና አጠገቡ አይደለሽም ምክናቱን የንገርሽ ቀድሞ ከዛአ በዋላ ግን ፈትኚው በሊላሰልክ እና በሊላ ሰው ፎቶ እሺ
@HayatAhmed-wu9bh
@HayatAhmed-wu9bh 22 дня назад
ገደልይገባ
@Meskerm-qh9so
@Meskerm-qh9so 18 дней назад
እርድኝችገረኛነኝ
@DhgVvxf
@DhgVvxf 23 дня назад
አስሊና ኦዛይ መጨረሻቸው ምን ይሆን💘
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 23 дня назад
እህትና ወንድም
@betiy3418
@betiy3418 23 дня назад
የመዳም ቅመም ነኝ ስራ ፈልጉልኝ በኦዛይ ሞት😢❤
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo 24 дня назад
እኔ ኣልገባኝም ኣስሊ የማን ልጅ ናት🤔
@senyathgos8809
@senyathgos8809 24 дня назад
የፍርል
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 24 дня назад
የፋሪል
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo 24 дня назад
@@Tesga-sg3rj እና የፋሪል ጓደኛ ለምንድነው የደነገጠው?
@AaAa-ep3dy
@AaAa-ep3dy 24 дня назад
​@@Shewitzetwahdoየኦዛይ አባትከሁነ አየቀርም
@semiraabrahim1264
@semiraabrahim1264 24 дня назад
ኡዛይ ውደ❤❤❤❤
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 23 дня назад
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 24 дня назад
❤❤❤
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x 23 дня назад
❤❤❤❤
@user-mm7ib8xh5o
@user-mm7ib8xh5o 23 дня назад
❤❤❤
@tigiketema6745
@tigiketema6745 20 дней назад
❤❤❤❤
Далее
መብረቅ  ክፍል 71 | Mebreq episode 71
42:56
Просмотров 104 тыс.
መብረቅ  ክፍል 94 | Mebreq episode 94
46:16
Просмотров 15 тыс.
መብረቅ  ክፍል 69 | Mebreq episode 69
45:30
Просмотров 103 тыс.
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
መብረቅ  ክፍል 72 | Mebreq episode 72
44:21
Просмотров 101 тыс.
Заметили?!😂😂😂 #софянка
0:16
Просмотров 1,6 млн
12 июня 2024 г.
0:20
Просмотров 7 млн
Не прокатило 😳
0:20
Просмотров 7 млн