Тёмный

መብረቅ ክፍል 69 | Mebreq episode 69 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 106 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 311   
@ayudawudtube
@ayudawudtube Месяц назад
የአጎቴ ሀይዳር አድናቂዎች እስኪ👉👍👈 ተጫኗት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Месяц назад
በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤
@user-fw9uy8ez2z
@user-fw9uy8ez2z Месяц назад
ኣሜን🙏🙏🙏
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 Месяц назад
ሀይዳር😢 ሁሌም በሚወዱት መገፋት ህመሙ ከባድ ነው 😢😢
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 Месяц назад
የደረሠበት ያውቀዋል
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n Месяц назад
እስኪ ሀይደርየሚመቸዉ መነዉ እደኔ አፍቃሪዉ 🌹👍
@emutube2300
@emutube2300 Месяц назад
ሀይደርን ካፈቀርሽ የ65 ሸባ ነሽ ማለትነው 😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
😊ዛሬ ያሳዝናል ሀይዳር 😢
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n Месяц назад
@@emutube2300 ዉደዋ እኔ ስራነገሩ አተዋወኑነዉ ያልኩሽ 65🙄🙈😘አይደለሁም እማዋ 🙈🤣🤣
@ayudawudtube
@ayudawudtube Месяц назад
አለን👌
@TepaTepa-vx7mi
@TepaTepa-vx7mi Месяц назад
አራዳ እኮ ነው😂
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 Месяц назад
ኡዛይን እንደኔ የሚወድ ነገረ ስራዉ ሁሉ ነው ደስ የሚለኝ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Месяц назад
እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏
@user-gm3pb5ec4i
@user-gm3pb5ec4i Месяц назад
አሚን
@ayudawudtube
@ayudawudtube Месяц назад
አሜን🤲
@aar4858
@aar4858 Месяц назад
ወላሂ ፍልም ቢሆን ለፋሪል እና የይልዲዝ አድ መሆን አደት ደስ አዳለኝ❤❤ የኔ ምርጦችእኳን ለዚህ አበቃችሁ😘😘😘
@abebuali
@abebuali Месяц назад
አጎቴ ሀይደር እደኔ ያሳዘነው ምስኪን የኔ አፍቃሪ
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x Месяц назад
ኩዚ ጉኒ ተጨረሰዴ ኧረ መሞቴነዉ ልቀቁልን እሱን ከተጨረሰ ፈጣሪሆይ ቃና እዳላይ ጠብቀኝ አሜን🙏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እኔም 😢😢
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Месяц назад
ለቅሶ ላያ ናቸው. ባኑ እራሷን አጥፍታ የለ. ሀዘኗን ያጨረሱ
@MdShamima-wd4hw
@MdShamima-wd4hw Месяц назад
አዉ ይለቀቅ
@terefechbale
@terefechbale Месяц назад
አዎ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Месяц назад
ኩዚጉኒ የቆየ አይዴል አልቋል እኮ
@zeyinb902
@zeyinb902 Месяц назад
በተከታታዩ ዉስጥ የኬሌቤክ ገፀባህሪ አዝናኝነዉ😂❤
@OmmuMostura
@OmmuMostura Месяц назад
ሁሌም የመወደው ሰው ይናፍቀኛል ግን በፍቅር ዙሪያ ሲያተኩሩ ናፍቆቱ ይጨምርብኛል ደሞ እኮ ሁለታችንም ሌላሂወት ነው የምኖረው እንደ ኤልድዝና ኤቭረን ያጋጥምሽ በሉኝ ከፍቅሪጋ እንዲኖር
@AbAlex-ir8jk
@AbAlex-ir8jk Месяц назад
እስኪ እንደኔ በዝህ ድራማ ሱስ የተያዙ በላይክ አሳየኝ 👏👏
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx Месяц назад
የኔ ፍቅር ኬሌቤክየ መጣ ወገን ጠጋ ጠጋ በሉ እስኪ አትጋፉ ማነህ እዛጋ ማየት ልጀምር ነዉ አታንሾካሹክ አንች ደሞ እግሬን አትርገጭኝ እና ፈንድሻዉን አምጭ በቃ እያያችሁ ወገን ማንም ሰዉ እንዳይጠራኝ እወዳችሁአለሁ❤️
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
የሞላልሽ እኛ መዳብን አጮልቀን አያየን ነው የምጨርሰው😂
@user-de6rs8wj6u
@user-de6rs8wj6u Месяц назад
😂😂
@dhgsfcvdtudw5782
@dhgsfcvdtudw5782 Месяц назад
😂😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo Месяц назад
ይሀ ኩዝ ጉኒ የመጨረሻ ክፍል የለውም እንደ❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እረ እኔም ግራ ገባኝ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Месяц назад
ምነዉ ደስ ኣይልም እንድየ😂🤔
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነዉ👌
@user-xh2yb5ru8f
@user-xh2yb5ru8f Месяц назад
የኔም ጥያቄነዉ😢
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 28 дней назад
አለው
@FunnyCroquet-vc2is
@FunnyCroquet-vc2is Месяц назад
አስሊእናአት ሽኦዛይ በጣም ነው ምወዳቸዎ
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t Месяц назад
አጎቴ ሀይደር የኔ ልብ ይሰበርልህ😥😥💔💔💔አሳዘነኝ የተረገምሺ ኡዙም😅😅😅😅
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy Месяц назад
በጣም
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 29 дней назад
ስታሰጠላ ደሞ እቺ አሮጊት ተከበደች
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
😂😂😂😂😂ኦዙም አፈላቺ እደዛ እየለመናት😢😢😢ደሞ አልነጋልህ,ብሎት በግድ ነዉ የነጋለት
@X697Infinix
@X697Infinix 24 дня назад
🤣🤣🤣😥😥😥
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
ኦዛይ የኔ ፍቅር የፍቅርኝች ቀን ብችንናተ ነው የስልፍ😌☺️😕
@YeEhr
@YeEhr Месяц назад
ለምን አትሔጅለትምነበርውደ
@user-wn5fr4dh6r
@user-wn5fr4dh6r 26 дней назад
ቢቻልማ 😣🤣
@DhXv-fm7bx
@DhXv-fm7bx Месяц назад
ከለበክ እንደኔ የምያስቀው😂😂😂
@Nema-lk7on0777
@Nema-lk7on0777 Месяц назад
ኪዚ ጉኒ መቼ ጨርሳችሁት ነው መቼ ተፈጠመ ይለቀቅ የምትሉ ኩዚ ጉኒ ይለቀቀ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@SolSzola
@SolSzola Месяц назад
telegram lay ale eko
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
የኔ አባቴ ሀይደር ሰይሳዝን ፍቅር ማለት ምልቅሱ ምሳዝን ነው🥺😢
@brhaneweldu-xu4bw
@brhaneweldu-xu4bw Месяц назад
ሰደት ያላቸውን ፈጣር ከናንተ የሁን ❤
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t Месяц назад
አጎቴ ሀይደርኮ ይለያል ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የሳቄ ምንጭ🤣🤣🤣🤣🤣
@iigg9749
@iigg9749 Месяц назад
ኦዙም ገደል ግቢ መከራውን ሲያይ ቆይቶ ምናለ ባታስከፊው 😕😕😕
@etyety7760
@etyety7760 Месяц назад
😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy Месяц назад
አረ ኣይባልም
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
ምንእደነካት 😂😂😂ቁሌታም አሮጊት
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂አጎቴሀይደር ፈጣሪ አያዋርደኝ አላለም😂😂😂😂
@user-ts6zb9je9w
@user-ts6zb9je9w Месяц назад
ወላሂ 66 ነበርኩኝ አሁንግን አይመጣልኝ አለ ገናጀማሬነኝ በጣምነው የተመቸኝ በጣምተናደድኩ ፎልሙ አላለቀም ምድነው😢❤❤❤❤❤❤
@user-ps3ov9zd9w
@user-ps3ov9zd9w Месяц назад
ኦዛይ የምወድ ሰው ኣለ✌️
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s Месяц назад
የሠው ልጅ ቁረአን ይቀራል እኔ በቱርካዊ ፊልም ግጥም አልኩ😢😢😢😢
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d 29 дней назад
እኔም
@user-tv7sh6rk8x
@user-tv7sh6rk8x 27 дней назад
😭😭 አሏህ ይዘን ልን ወላሂ
@X697Infinix
@X697Infinix 24 дня назад
አሏህ ይዘንልን ያረብ 😢😢ግን ቁርአን አይገባኝም ብለሽ አትተይው ቅሪ
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 4 дня назад
አለህ የዘንልን
@NebyouErmiyas
@NebyouErmiyas Месяц назад
First comment ya medam kememochi bertulgn ba Telgegram awrugn sechenkachu Big love from Ethiopia 🇪🇹 ❤️‍🔥
@adanechilema5018
@adanechilema5018 Месяц назад
ቃናዎች በጣም አሳዘናችሁን ኩዚ ጉኒ መጨረሻዉ ክፍል ለምን ቀረ ንቃችሁን ነው ያሳዝናል
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h 29 дней назад
ወይኔ አባት ሀይደር አሳዘነኝ ኡፉ ይች የተረገመይ ሴት አናደደችኝ አሮየ😢😢😢
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Месяц назад
የማርገዝ ሀሳብ ኣለኝ ላይክ ኣድርጉኝ😮
@hfjndn9754
@hfjndn9754 27 дней назад
እኔም
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 26 дней назад
@@hfjndn9754 😂😂😂
@user-zl1lb1ek2c
@user-zl1lb1ek2c Месяц назад
እኔ የምላችሁ አስሊና ኦዛይል እህትማማቾች ከሆኑ የኦዛይ እናት በህይወታ አለች ማለት ነው😮😂❤❤❤
@TgAKai
@TgAKai Месяц назад
መሰለኝ ግን መሰለኝ ነው😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Месяц назад
😂😂😂😂 be masilagn En das alegn ayiseram
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Месяц назад
ዉሸት ነዉ
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n Месяц назад
እሽኬ ኦዛይን እደኔ የሚመቸዉ ከነተኮሉ የኔ ኦዛይ 👍
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Месяц назад
እኔም❤❤
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@alialdhouri
@alialdhouri Месяц назад
ከሀይደር ፈቅር የዘኝ መለበሉኝ ወዬዬ 😮😮😅😅
@YeEhr
@YeEhr Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mehretsamre6263
@mehretsamre6263 Месяц назад
እንኔም እንደ አጎቴ ሃይደር አፍቃሪ ባገኝ ጥሩ ነበር😂😂
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic Месяц назад
ኦዛይ😊የኔፍቅል ደስሲለኝ አስሊ እና ኦዛይን ስወዳቸው ወላሂ
@kiramax1005
@kiramax1005 Месяц назад
Kememoch erguz negn like amerognal like aregugn
@user-qz5du1gg9q
@user-qz5du1gg9q Месяц назад
የሀቴሽ አድናቂዎች 👍👍👍
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 Месяц назад
🙄 አይንሽ ነው በሉኝ ሱቅ ያየሁት የጫማው ዋጋ😂😂😀
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
እኔ እዚህ እዚህ ድራማላይ የምወዳቸው አስሊ ኦዛይ እና ሸባው ረሎቹ እደው ዝብለው ናቸው
@Hawa-fb7ww
@Hawa-fb7ww Месяц назад
እር ኦዛይእንድት እንዳሣቀኝ😂😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Месяц назад
የኛ ሰፈር እና መብረቅ ሱ ለኣትየሽ ወንድምዋ ነዉ የነበር ኣይደል🤔
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l Месяц назад
አዎ
@user-cs1ek9pd7f
@user-cs1ek9pd7f Месяц назад
አጎት ሀይደር ሚመቸው እንደኔ❤😂
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s Месяц назад
ያኔ sweet ኦዛይ ትናፍቅናል❤
@user-dn8fw9ll7q
@user-dn8fw9ll7q 25 дней назад
ውይ ሀይደርዬ በቃ ይቡቃክ በቃ ኩራባት
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo Месяц назад
የኡዙ ነገር የባልቲቲቱ እና የሀይደር ጠብ😅😅😅😅
@user-yl1vc1qy6i
@user-yl1vc1qy6i Месяц назад
ኩዚ ጉን መጨረሸዉ የምትሉ ቴሌጊረም ለይ ታለቆወል እኮ
@makibela4765
@makibela4765 29 дней назад
ኤጭ አክስቴ ኡዙም ደሞ አበዛቺው 🙄
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
በጣም አጎቴሀይደር በጣም ነዉ ያዘነዉ😢😢😢
@Monaniz
@Monaniz Месяц назад
ይሄ ድራማ እየተጋጋለ ነው ልበል?? 😍
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k 29 дней назад
ዙሪያ የፍቅርኝምች ቀን ነው ደስ ስለ አይቶ ሀይድሮ አሳዘነኝ ኤጭ ጨክኖ የሆነች ሴት😢😢
@shetaye9352
@shetaye9352 Месяц назад
አጎት ሀይደሪ አሳዘነኝ😢😢
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
እኔ ያልገባኝ ነገር የኦዛይ እናት ሞታ የለ.ንዴ እንዴት ነው ከኣስሊ ጋ ወንድም የሆኑት
@fthawit-il9ls
@fthawit-il9ls Месяц назад
Yenem tyake new
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Месяц назад
ይመሰለኛል የሞተቸው እናቱ አትመስለኝም
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 29 дней назад
እናቱ ሳትሆን አሳዳጊዉናት
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 Месяц назад
ኤጭ አቴሽ አሁን አስጠላብክ የሆነ የቁም እሬሳ😠😠😠😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 29 дней назад
በጣም 😂😂😂ጥልማሞት የሆና ልጂ
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 29 дней назад
@@user-op4mt4tm8f 👍👍😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
ደራሢዉ ማሣየት የፈለገዉ ከፍተኛ ጫናና ችግርሙሥጥ,እዳለፈለማሣየት,ነዉ ከትንሺ ቀንቡሇ ቆንጆ,ይሆናል
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 28 дней назад
@@shalom-pb8eu ከሆነ ጥሩ ተንገላጀጀ እኮ😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 28 дней назад
​@@user-op4mt4tm8f😂😂😂
@fatumamuhamd6829
@fatumamuhamd6829 Месяц назад
ወይኔ ሀይደር አሳዘነኝ የኔልብ አብሮ መሰበሩ እደዚስትለው
@user-be1il9tg3g
@user-be1il9tg3g Месяц назад
ኡዘይተቀቃጠለ😅😅😅😅😅😅
@terefechbale
@terefechbale Месяц назад
ሃይደር ያሳዘነው ማነው ?😢
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Месяц назад
ኬሌቤክ እና ኦዛይ ፊታቸውን ሳይ በጣም ነው ሚስቁኝ😂😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
በተለይ ኦዛይ😂😂😂😂😂😂ምንምቢየረግ አይመሠገንም እደኔነዉ እድለቢሥ
@DhgVvxf
@DhgVvxf Месяц назад
ሳይለቀቅ ኮሜት ሩጫ ቱቱቱቱ 😂😂😂😂ስገርሙ ወረቢ❤
@hanan858
@hanan858 Месяц назад
የጎዝዴ ልጅ እራሱን ችሎ ከአልወረደ እኔ ጎትቼ ነው የማወጣው እስከ እናቱ አጎቱ ተጨማለቁ እኮ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ye anchis kefa
@user-uy8pw2yx1t
@user-uy8pw2yx1t Месяц назад
እኔእራሱ እያሰብኩነበረ 😅😅😅😅
@Ggg-yq8yp
@Ggg-yq8yp Месяц назад
ይወርዳል😂😂😂
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አውርጂው
@user-md2ds8cu6j
@user-md2ds8cu6j Месяц назад
Yewerdale atecneku
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 29 дней назад
ኤቭረን እንደገና ፍፍፍቅር ያጫዉተዉ ገባ ወንዶችኮ የጣሉትን ሌላ ሲያነሳባቸዉ አይወዱም 😂
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 Месяц назад
ኡዙ አበዛችዉ ሀይደርየ አይይ አልሆነለትም
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e Месяц назад
ኡዙምግማታም አሮጊትአፍቃሪበጠፋበትጊዜ😂😂😂አልበዛም😢😢😂
@user-yo4pc3ft4u
@user-yo4pc3ft4u Месяц назад
😂😂😂😂
@SeniDagef-kt6tx
@SeniDagef-kt6tx 28 дней назад
😂😂😂😂😂
@TigistTigu-bh8hy
@TigistTigu-bh8hy 25 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Месяц назад
ኩዚ ጉኒ መጨረሻው ይለቀቅልን
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr Месяц назад
የኔ ውድ ኡዛይ😂
@asdqw2351
@asdqw2351 10 дней назад
ኡፍፍፍ አጎት ሀይደር አሳዘነኝ ምን ነበረበት እሺ ብትለው😢😢😢😢😢😢😢
@user-rg4zg5gz4m
@user-rg4zg5gz4m Месяц назад
በጣም ነው እሚመቸኝ
@SimonMalas-xy9ze
@SimonMalas-xy9ze Месяц назад
ባናታቹ ጮመት ሲፈቅድ አላዎልይ ካዝ ባፍት 1k ስቱይ ስሞትላቹ 😢😢❤
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 29 дней назад
የፍቅርን ቁምነገር በተግባር የሚያሳዩ ወንዶች ቆፍጣናዉ ሀይደር ከሌቤክ አቴሽ ፋራይል ❤❤❤
@lemembera4145
@lemembera4145 Месяц назад
ኩዚ ጉኒ ያየ ዓይኑ ይብራህ ጥንብዞች ሁላ የት ኣስገብተውት ነው
@bFKer21
@bFKer21 Месяц назад
ኩዚ ጉኒ የመጨረሻክፍል የለውም እደ ግን ይብላኚላቺሁ እጂ እኔስ አይቸዋለሁ በአረበኛ😂😂😂😂
@user-lq9ix3ty2t
@user-lq9ix3ty2t 29 дней назад
ቴሌ ግራም ላይ አለልሽ
@ZekiaZekia-js7ss
@ZekiaZekia-js7ss Месяц назад
ኩዚ ጉኒ አንድ pert ይቀረዋልኮ😢ልቀቁልን
@jgkl362
@jgkl362 Месяц назад
ቴሌግራም እይ
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje Месяц назад
ሀይደር ሙሥኪን አሣዘነኝ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 28 дней назад
በጣም
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
ጉዚ ጉኒ ብላችሁ ልሞቱነው ቴሌግራም ላይ ሰርች አድርጉ እስከመጨረሻው አለላችሁ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 29 дней назад
ሀሪፍነዉእዴ ግን
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 29 дней назад
ሞት ተኮል የለበትም😂😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 дней назад
እች የተረገመች ለሀቴሽ ምን ሊተሠየዉነዉ አላራ ምትበለወ እንከፍ ከይሲ ሀቴሽን በሱ እና በኬሌብሬክ እና በአስሊ ደረሠበቸዉ አላራ ምትበለዉ ጎራደ አፊንጨ ምን የቀመረችነዉ ብዬ አስቤ ነበር ለከ እናዚን ፊቅረኛመቾቹን ለመገለጥ ነበር
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 дней назад
አይዞኝ አጎት ሀይደር እች ኦሮጊት ሴትዮ ስሜትህን ጎደች ወጠት ሴት ሊሁን አልሽሰ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 дней назад
ጎስዴ ኤሄንን አዉሬ የመሠለ ሰዊዬ በወንድምሽ የስፈረረሽዉነዉ እንደዘም አደርገሽ ብትዢዉ ጡሩ ነበር የሚቆም አይመሥለኝም ይልዲዝ እና ፈይሪሊ ፍቅረቸዉን ሊየጠጢሙ አይሰጠቸዉም እቭራን የሚበለዉ ጉመሬ የመሠለ ሰዊዬ
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Месяц назад
አለቃሀይደርልቢተሰበረበቃ😢😢😢😢
@temrejemal28
@temrejemal28 Месяц назад
አይ ኦዛይ ስራ ላለመስራት ነበር ሂሳብ እከፍላለሁ አለ 😂😂😂😂
@Sada-ww9us
@Sada-ww9us Месяц назад
የኔውድ ኦዛይ❤😂😂
@MebratWerkiye
@MebratWerkiye Месяц назад
አሜንንንንን
@Mehari08
@Mehari08 Месяц назад
Like pls ❤😂😂😂
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Месяц назад
ምስኪን ሀይደር አለቀስ ምስኪን😩😩
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Месяц назад
ሀይደር ምስኪን አሳዘነኝ 🥺🥺
@gazhorkgazhork8390
@gazhorkgazhork8390 Месяц назад
ኦዞይ😂😂😂
@elhammohammed3005
@elhammohammed3005 Месяц назад
ለምንድን ነው የምትቆራርጡት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሙሉውን በስነስርዓቱ ሳትቆራርጡት አሳዩን
@shetunaser5362
@shetunaser5362 Месяц назад
ኢዘይ ክ ክክክክክክ😅
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Месяц назад
ኦዛይተቃጠለ😂😂😂😂
@user-vb6rq8bt4h
@user-vb6rq8bt4h Месяц назад
አጎትሀይደር😢😢ሁሌም በሚወዱትሰውመገፋትህመሙከባድነው😢😢
@user-ne3fh1xo4z
@user-ne3fh1xo4z Месяц назад
❤ኣስሊ የቆንጆ ስወድሽ❤ ❤❤❤
@user-dn8fw9ll7q
@user-dn8fw9ll7q 25 дней назад
እረ ቃና እየገረመኝ ነው የፀሀዬ ይዋንስን ዘፈን ያቁታል እዴ እቲ በላይካቹ ንገሩኝ
@BetelhemTesfaye-ys9cj
@BetelhemTesfaye-ys9cj Месяц назад
ሃይደርን ምርጡ አፍቃሪ 😘😂
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s Месяц назад
አይይይይ ሀይዴር አጄቴን በላሀው ፍቅር ከባድ ነው 😢😢😢
@user-ry9no6fg6h
@user-ry9no6fg6h 23 дня назад
አሜን❤❤❤❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Месяц назад
ከሌባክ ከቴሽ 😂😂😂😂አቤት ድንጋጤ
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s Месяц назад
አቴሽ አሣፈራቸው እሄ ሸፋፋ😅😅😅
@meimeiali9659
@meimeiali9659 29 дней назад
Ayi uzayi😅😅
@user-if1pn2pr1r
@user-if1pn2pr1r Месяц назад
ኦዛይ ኧር በሳቅ ትን አሰባልከኝ 😹😹😹😹
@MagartuSiyuma
@MagartuSiyuma Месяц назад
❤❤
@misir70mati5
@misir70mati5 Месяц назад
ኩዚ ጉኒን ለምንድነዉ የማትለቁልን😢
@kelsumi
@kelsumi Месяц назад
ሀይደር የፍቅር ሰው😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Месяц назад
😢😢😢zares tegoda
@ayudawudtube
@ayudawudtube Месяц назад
​@@gelanemegeresa-nb8xcበጣም ዛሬ ከፋዉ የፍቅር ሰዉ አጎቴ ሀይዳር😢
Далее
መብረቅ  ክፍል 70 | Mebreq episode 70
46:07
Просмотров 110 тыс.
መብረቅ  ክፍል 99 | Mebreq episode 99
45:25
Просмотров 39 тыс.
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,4 млн
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 1,3 млн
OMG! Bei der Hochzeit betrogen 😨 #tricks
00:43
Просмотров 2,3 млн
男前🩷
0:08
Просмотров 8 тыс.
መብረቅ  ክፍል 98 | Mebreq episode 98
44:48
Просмотров 60 тыс.
መብረቅ  ክፍል 68 | Mebreq episode 68
45:08
Просмотров 112 тыс.
መብረቅ  ክፍል 71 | Mebreq episode 71
42:56
Просмотров 106 тыс.
ቅጣት ክፍል 103 | Kitat episode 103
45:57
Просмотров 41 тыс.
መብረቅ  ክፍል 76 | Mebreq episode 76
45:15
Просмотров 102 тыс.
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Просмотров 33 млн