Тёмный

መብረቅ ክፍል 71 | Mebreq episode 71 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 106 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

22 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@user-ms3oe8ie2j
@user-ms3oe8ie2j 27 дней назад
የነገው ኪዳነ ምህረት የልባችን መሻት ታፈፀምላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zenbzebnh
@zenbzebnh 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🥰🥰🤲🤲🤲🕯️ አሜን 🕯️🕯️
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 27 дней назад
Amen 🙏
@YaredBrhane-yh9di
@YaredBrhane-yh9di 27 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@user-fn8mq4ju3m
@user-fn8mq4ju3m 27 дней назад
ኣሜን ኣሜን🙏
@gdi8771
@gdi8771 28 дней назад
እኳን አደረሳችሁ ለዕናታችን ለኪዳነ ምህረት ❤❤🎉
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 27 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@user-qj3fi7md7d
@user-qj3fi7md7d 27 дней назад
አሜን እንኳ አበራ አደረሰን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 27 дней назад
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 27 дней назад
Amiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnn
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 27 дней назад
Amen
@user-yc2ui7kk6q
@user-yc2ui7kk6q 27 дней назад
አሚንንንንንን
@shetunaser5362
@shetunaser5362 27 дней назад
አሚንንን
@user-sz4gp7cq1t
@user-sz4gp7cq1t 27 дней назад
አሚን❤❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 27 дней назад
ኦዛይን ስወደው የኔ የዋክ 🤣🧐😜 ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል 💞💞💞
@DhgVvxf
@DhgVvxf 27 дней назад
ውይ አስሊ እናቷ ብትገኘ ማነው ደስየሚለው እደኔ🥰🖖
@Beta-fi4yr
@Beta-fi4yr 27 дней назад
የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ሀገራችን ሰላም ሆና ለመገናኘትያብቃን
@techsador
@techsador 27 дней назад
ኩዝ ጉን መቆረጡ በታም ነው ያስከፋኝ፣ ደመሩኝ እና አጽናኑኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 27 дней назад
አይዞን ደመረሻልው
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 27 дней назад
akatayoch
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 27 дней назад
😂😂😂
@Kas-Hayu
@Kas-Hayu 27 дней назад
በቴሌግራም አለ
@JddjdjjdHeheeuue
@JddjdjjdHeheeuue 27 дней назад
ቴሌግራም ምንላይ ​@@Kas-Hayu
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 28 дней назад
ጉፋን ይዞኛል ላይ ክ አርጉ ኝ ደግሞ እዳሰድ ቡኝ እርጉዝ ነኝ ላይ ክ አርጉኝ ይሉ የለ እኔ ደግሞ ጉፋይ አሞኛል ።
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s 27 дней назад
Fiker yihonal
@YeEhr
@YeEhr 27 дней назад
አረኔም ጉፋን ይዞኛል
@user-fm7yl2cy8s
@user-fm7yl2cy8s 27 дней назад
እናታዳ ሙቅነገር ውሠጅ ላይክ ምን ይሠራልሻን ሆ😂😂😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 27 дней назад
@@user-fm7yl2cy8s እኔጃ 🙎
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 27 дней назад
ከልቤክ ያኔ ፍቅር ❤
@temrejemal28
@temrejemal28 28 дней назад
ኦዛይ ዛሬ ደግሞ ካፒቴን ሆነ😂😂😂
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g 27 дней назад
😂😂😂
@user-np8pz3qj1i
@user-np8pz3qj1i 27 дней назад
እንደኔ እሩጉዝ ነኝ የሚል ኮሞንት ያስጠላዉ👍
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 27 дней назад
ኦዛይ የኔ ምርጥ ሰወድሽ💙😇
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 27 дней назад
የምር አስሊ ወድሟንና አባቷን እስከምታውቃቸውማለቴ ኦዛይና እሷ እህትናወድምመሆናቸውእስከሚታወቅ ጓጓሁ ብቻአላቅም❤❤❤
@YeEhr
@YeEhr 27 дней назад
እኔደሞ የጎዝደ ልጅ መቸነው የሚወርደው ጓጓሁ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 27 дней назад
እስካሁን አለዴ😢አቋርጨዉ ነበር ሰሞኑን አስጠልተዉኝ😅​@@YeEhr
@YeEhr
@YeEhr 23 дня назад
@@user-zc5cv2jg5s አለ አልወረደም ውደ
@user-hu9gg7hm5h
@user-hu9gg7hm5h 27 дней назад
የኦዛይ ጥረት ሳቀቅ አላፍም የቦጫም❤❤❤
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr 28 дней назад
ቆይ ግን ኩዚ ጉኒን ለምነው ያቆረጣችሁት ስታስጠሉ ልብ አጠልጣይ ናችሁ
@fury6617
@fury6617 27 дней назад
Be Telegram eko አለቀ
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr 28 дней назад
ኮሜቶች ስብራት እደት ነው እኔኮ አልጀመርኩትም አሸን ቃናን ማቆረጥ እፈልጋለሁ በጣም ሱስ ስለሆነብኝ ለመተው እየሞከርኩኝ ነው የሂን ኩዚን በኩር ልጀን ከጨረስኩ ሌላ አልጀምርም በፈጣሪ ፍቃድ
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 27 дней назад
እንኳን ቀረብሽ ዘቅ ናቸው😂😂😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 27 дней назад
​@@user-oi1ku9ze6p😂😂😂😂ወይኔ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 27 дней назад
እኔም የበኩር ልጂ እና ይሄን ከጨረስኩ ሁለተኛ አላይም እኔ በነሱ የተነሳ ጨጓራየን ላቃጥልእዴ
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 27 дней назад
@@user-op4mt4tm8f በነሱ የተነሳ ፆለት ማድረግ አቃተኝ😂😂😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 27 дней назад
እኔ ተዉኩት😅
@user-hb7gg2cy3n
@user-hb7gg2cy3n 27 дней назад
እኔ ያየሁት ያያ✝️💖🙏 ፈርዲ ኣነጋገሩ በሳቅ ገደለኝ'ኮ😹😂
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 25 дней назад
እኔ⛪⛪
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 27 дней назад
ኬሌቢክ ለወድሙ ያለው ፍቅር ደስ ሲሉ
@BeranshDababa
@BeranshDababa 27 дней назад
እባካችሁ sabeskerbe adergu😊😊😊😊
@rimeyaron
@rimeyaron 28 дней назад
ኣቱሽየ የኔ ፍቅር
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 27 дней назад
ኪሊቢክ ከፍቅረኛሞች ቀን ወድህ ፂም አወጣ 😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 27 дней назад
😅😅😅😅
@ayudawudtube
@ayudawudtube 27 дней назад
ደንግጦ ነዉ🤣🤣🤣
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 27 дней назад
ኤይ 😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 27 дней назад
አስተርጓሚዎቹ ግን የፈርዲን ስም እንደፈለጉት ነው የሚጠሩት ፈርዲ...ፈሪደይ..... ፈሪድ😂😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 27 дней назад
የፋሪል ፋርያል
@user-cs1ek9pd7f
@user-cs1ek9pd7f 27 дней назад
ፋሪል ፋይራል ፋራይል😂
@user-fl9cz2ph3w
@user-fl9cz2ph3w 27 дней назад
😂😂😂
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 27 дней назад
ኦዛይ ከ አስሊ ፍቅር ያዘዉ እንደ በቃ እላር እርግፍ አርጎ እረሳት🙄
@HeluuSeee
@HeluuSeee 27 дней назад
እናት ስለሌለው ስለምታሳዝነው ነው ግን አሁን የአስሊ ወንድም ይሆናል
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 27 дней назад
አስሊ የፋየር ልጂ ናት የምትሉ ላይክ ግጩኚ❤
@sofiya8030
@sofiya8030 27 дней назад
አወ ናት
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 28 дней назад
1ደኛ ነኝ እስክ ኮመንት ላይ ምቀድም ላይክ ከፍ ያርጉ🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@IbrahimShemsu
@IbrahimShemsu 28 дней назад
Congra😢😂😂
@Rozi-nf2be
@Rozi-nf2be 27 дней назад
አሚን የኔዉድ ሁላችንንም
@user-lt5oc6fs4h
@user-lt5oc6fs4h 27 дней назад
ካፒቴን ኡዛይ 😂😂😂❤
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 27 дней назад
😅😅
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 27 дней назад
😂😂😂😂
@user-mv5qe3zp9z
@user-mv5qe3zp9z 28 дней назад
8ተኛነኝላይክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤100ቢያንስ🎉🎉🎉
@user-im5fi1hx2v
@user-im5fi1hx2v 27 дней назад
ኡዛይ ምርጥ ሰው
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 27 дней назад
ይስበራቹሁ እና ቆይ ለምን ነዉ ስብራትንስ በየቀኑ ቢቀር ሰኞ_ዓርብ ድረስ ብትለቁት
@Bement-eu5cm
@Bement-eu5cm 27 дней назад
ኦዛይየኔዉድ ምርጥሰዉነዉ❤❤❤❤
@user-ol9pi4ex1u
@user-ol9pi4ex1u 27 дней назад
ኣቴሽ እስቲ ወንድነትህ ኣሳየን❤
@user-qx6do6is3t
@user-qx6do6is3t 27 дней назад
😂😂😂😂
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 27 дней назад
ኦዛይዬ የኔ ፍቅር እሞትልሀለሁ
@KonjoKonjo-te5vc
@KonjoKonjo-te5vc 27 дней назад
ሁለት ልብ ያለው ሰው ከልብሽ እንዲወጣ አጥብቄ ፀልያለሁ
@user-kt5os1yc2d
@user-kt5os1yc2d 27 дней назад
ኡዛይ የኔ ምስኪን😢❤አሁንስ ወደድኩህ
@zaidhaile1328
@zaidhaile1328 27 дней назад
ኩዚ ጉኒ ሀዘናቸዉ አይተን ደስታቸዉ ሳናይ ተቆረጠ😭😭😭
@uadh7751
@uadh7751 27 дней назад
❤❤❤🎉🎉 አራ ኩዚ እና ጉኑ አድ ክፍል ይቃርነል ልቃቁልን እጂ 🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️😮😮😢😢😢😊😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube 27 дней назад
ማነዉ አቴሽ ያስጠላዉ ደህና ሰዉ ሲበላሽ የለዉም እራፊ ትላለች አያቴ ምን ያፈናጥረዋል ኬሌቤክ ተወዉ ይህንን ጀዝባ አትለማመጥ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 27 дней назад
እኔ መጀመሪያም ደስ አይለኛ የሆና ዘገምተኛ😂😂😂😂ጉራዉ
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 27 дней назад
አረ ኣይስጠላም
@ayudawudtube
@ayudawudtube 27 дней назад
@@Zayd-qv9oy ትላንት እና ዛሬ አስጠልቶበታል ኬሌቤክን ለምን አይረዳዉም
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 27 дней назад
የኔ የዋህ ኦዛይ ከመጀመሪያም ወድጀህነበር የኔህጻን😂😂😂
@freedomermi5190
@freedomermi5190 27 дней назад
ከኡዛይ ጋ ፍቅር ይዞኛል 😍
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 28 дней назад
ሰለም ወገኖቼ አስል የኦዘን ዘመደመቾች ሰይሆኑ አይቀሩም
@hayat5097
@hayat5097 28 дней назад
Sistaru nach
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 27 дней назад
እንደት ብሎ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 27 дней назад
የአስሊ እናት እናቱ ናት ለኦዛይ
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 27 дней назад
ከዘር ሁሌት ቀን ጎደኛኤ ኒካ ተስረሌች በጠም ደሰ ብሎኛል መቡሩክ በሉኝ💍💖
@dyaaadyaaa9397
@dyaaadyaaa9397 27 дней назад
መብርክ ብለናል
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 День назад
32:34 😂😂ኣዛይ
@FurtunaKnfe
@FurtunaKnfe 16 дней назад
Yhewlachu laschegrachu balefew comment lay abat yelegnm milneger ayche neber ena wedeza part temelshe sfelgew atawt ena tebaberugn😢😢😢😢
@shetunaser5362
@shetunaser5362 27 дней назад
ተመቸኝ ኦዘይ ምስጊን የአምርበታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@WafaJani-ze2cy
@WafaJani-ze2cy 27 дней назад
ያጃመአ አሰለሙ አለይኩም ዎራሀመቱላህ ዎበራከቱሁ ሰላም
@user-ip8ed6pf1n
@user-ip8ed6pf1n 27 дней назад
እኔምለው አድ ደግሰውልተዎወቃችሁ
@MignotTsegaye
@MignotTsegaye 27 дней назад
ቃናዎች ግን ምናቹን ነው ምያማችሁ በጌታ ለምን kuz gun ድራማ መጨረሻ አላሳያቹንም🙃
@samuel-os8gc
@samuel-os8gc 27 дней назад
Bietekrstyan ayhut des blenal ❤❤❤
@shetunaser5362
@shetunaser5362 27 дней назад
ወይ ኡዘይ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ht1fn3nr2m
@user-ht1fn3nr2m 27 дней назад
ፈጣሪየ እንደ ኦዛይ አይነት ፍቅረኛ ስጠኝ😢😂
@user-xy7rw2tl6w
@user-xy7rw2tl6w 28 дней назад
❤❤
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h 26 дней назад
አቴሽ ምን ልሁን እያለነው ደነዝ
@ChVu-bj8bp
@ChVu-bj8bp 27 дней назад
ማነዉ እደኔ ቤተ ክርስትያን ሳያት ደስ ያለዉ❤❤❤😊
@AdonayEndale-by7hp
@AdonayEndale-by7hp 27 дней назад
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 дней назад
እች የመትረበ ቆሸሸ ነገሩን ሁለ ልተበለሸዉነዉ አላራ ምትበለወ ከይሲ ፊሪዲ ምበለዉ ጅል አፍቀሪ ሀቴሽ አምኖ የነገረዉን ላአላራ ሊነግረትነዉ መሠለኝ ሲሙወን ቀዪረ ፈረዲን በፍቅር የጀጀለችዉነዉ
@rahmamohammad3519
@rahmamohammad3519 27 дней назад
Uzaye yene mirx wandim
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-qk3mw2ou4v
@user-qk3mw2ou4v 19 дней назад
ንገሩኝ የጎዝዴ ልጅ መቸ ነዉ እሚወርደዉ ያበናት❤😂🎉
@YosanFilimon
@YosanFilimon 27 дней назад
ውዶች ❤😍
@senyathgos8809
@senyathgos8809 27 дней назад
ፈርዲ ወይኔ😂😂😂😂
@BezY-lc1op
@BezY-lc1op 27 дней назад
እስኪ ላይክ ተራው የኔ ይሁን ዛሬ
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 27 дней назад
ኦዛይ ❤❤❤❤❤❤
@user-xm4rk7wd6e
@user-xm4rk7wd6e 27 дней назад
Ere plisss kuzi guni 😢😢😢😢😢 ematrebu
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 27 дней назад
ውይ አቴሽ ጀልጋጋ የሆንክ😂😂😂
@DgggXghj
@DgggXghj 27 дней назад
ከሌቤክ ውዴ❤❤❤❤❤
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x 28 дней назад
My A&A❤❤❤❤❤
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 27 дней назад
ይህ ድርማ እያስጠላኝነወየናቴሽስቃይበዛ
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 27 дней назад
ኦዛይ eko እንዴት እንደታየው አስሊ እህቶ ናት eko ግን እያገዛት nawe
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 27 дней назад
ልቡ ነግሮት ይሆናል ያዝንላታል ካያት ጀምሮ
@SeadaAumer
@SeadaAumer 28 дней назад
ኮሜት ለመቅዴም ምን ብዬ ልኮምት ገና አላዬሁትም ፊልሙን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayat5097
@hayat5097 28 дней назад
Layik arguling ruguz neng amring new bayi😂😂😂😂
@emutube2300
@emutube2300 27 дней назад
በቃ ጎመሽ እኮ😮😂
@tamaranatian5132
@tamaranatian5132 27 дней назад
Indene ozayin miwedew layik yadirgi🥰🥰🤩🤩
@user-ul1rp6pp7n
@user-ul1rp6pp7n 27 дней назад
የመዳም ቅመሞች አበረታቱኝ እኔም ስወዳችሁ❤
@abigelaghion9928
@abigelaghion9928 27 дней назад
ere kuzi guni yemchershaw kefl altelkekm pls lekekut????????????????????????????????????????????????????????
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k 27 дней назад
እናተ የተረገማችሁ ኩዚን ለምን አለቁትም ስንት ወር ስንከታተል ኑረን ጊዜችነን መሰዋት አድርገን አይተን እንደት መጨረሻውን ሳለኩት ትቀራላችሁ
@HvVc-ph7rh
@HvVc-ph7rh 26 дней назад
ቴሌግራም ላይ አለልሽ እህቴ
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k 26 дней назад
@@HvVc-ph7rh አወ
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 26 дней назад
welll come
@user-fm7yl2cy8s
@user-fm7yl2cy8s 27 дней назад
ኦዛይ ካፒቴን ኦዛይ ነኝ አላለም😂😂😂😂😂
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 27 дней назад
ኦዛይ❤❤❤❤❤
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 День назад
ዲሙ እደሰድቡኝጅ ወላሂ ሱእና ኪሊቢክ አያጅቡኝም😂 ቢወጡጡሩነበር ፧😏
@Bony237
@Bony237 27 дней назад
Ere benatachut kuzi guni leqawulin
@user-qj8dh3cw1o
@user-qj8dh3cw1o 27 дней назад
❤❤❤
@aishaali6195
@aishaali6195 27 дней назад
❤❤❤❤❤
@AdonayEndale-by7hp
@AdonayEndale-by7hp 27 дней назад
❤❤❤❤
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 27 дней назад
አለረ ደሞ ዶማ
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ko4og8bl7y
@user-ko4og8bl7y 27 дней назад
Amilake.kafatana.xabiqen🤲🤲🤲
@user-mm7ib8xh5o
@user-mm7ib8xh5o 27 дней назад
እሺ ኣሁን ምን በየ ላፅፍ እህቶቼ😂❤❤❤
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 27 дней назад
ኦዛይን ሥወደዉ
@bardere6501
@bardere6501 28 дней назад
የባባ ቅመሞች እርዱኝ ደብሮኛል ልቅፍል የበርጫ
@user-xy7rw2tl6w
@user-xy7rw2tl6w 28 дней назад
አት ለማኝ ሰርትህ ብላ😂
@MasaretMasaret-wc6fg
@MasaretMasaret-wc6fg 27 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@estertafesa1898
@estertafesa1898 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinadamite175
@medinadamite175 28 дней назад
ጅዛንያለ ሰው ካላችሁ ንገሩኝ እባካችሁ
@user-bj5hf2ws3f
@user-bj5hf2ws3f 27 дней назад
ለምን
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 дней назад
የቦረይ ፀፊ ሀቴሽን አፈቀረችዉ መሠለኝ
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 27 дней назад
ኩዚ ጉኒን ለምድነዉ የማለቁት ይድፋችሁና😮
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 27 дней назад
አይ ፈርዲ😂😂😂
@neima2690
@neima2690 27 дней назад
ኦዛይ
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 27 дней назад
Ozay siyamir 😂😂
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 27 дней назад
ከቆፍጣናው😂😂ሀይደር ፍቅር ይዞኛል😂😂
@user-cs1ek9pd7f
@user-cs1ek9pd7f 27 дней назад
ሊበላ😜😂
@TsedalHasabe
@TsedalHasabe 28 дней назад
እስኪ እሚያስቅ comment ፃፉልኝ
Далее
መብረቅ  ክፍል 72 | Mebreq episode 72
44:21
Просмотров 103 тыс.
መብረቅ  ክፍል 98 | Mebreq episode 98
44:48
Просмотров 52 тыс.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 4,8 млн
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 6 млн
መብረቅ  ክፍል 74 | Mebreq episode 74
45:43
Просмотров 109 тыс.
መብረቅ  ክፍል 70 | Mebreq episode 70
46:07
Просмотров 110 тыс.
መብረቅ  ክፍል 99 | Mebreq episode 99
45:25
Просмотров 1,9 тыс.
መብረቅ  ክፍል 68 | Mebreq episode 68
45:08
Просмотров 112 тыс.
መብረቅ  ክፍል 75 | Mebreq episode 75
45:40
Просмотров 107 тыс.
መብረቅ  ክፍል 73 | Mebreq episode 73
40:44
Просмотров 104 тыс.
መብረቅ  ክፍል 69 | Mebreq episode 69
45:30
Просмотров 105 тыс.
ስብራት ክፍል  26 | Sibrat episode 26
40:17
Просмотров 55 тыс.
Никто не сможет поймать...
0:42
Проверил, как вам?
0:51
Просмотров 1,5 млн