Тёмный

መብረቅ ክፍል 76 | Mebreq episode 76 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 116 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 328   
@Genet-j1l
@Genet-j1l 4 месяца назад
ነገ እኮ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ናት ያሰባችሁት ሁሉ ታስካላቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@JrtHrt
@JrtHrt 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@amaamm-p7f
@amaamm-p7f 4 месяца назад
አሜን
@ToameAbAy
@ToameAbAy 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@daneshadanesha862
@daneshadanesha862 4 месяца назад
አሜን❤🎉
@Fanose-ec5ut
@Fanose-ec5ut 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 4 месяца назад
አስሊ የምትወዱ👍💙😇
@希良陈
@希良陈 3 месяца назад
❤❤❤
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 4 месяца назад
በፆለታቹ ኣሰብኝ በጣም እሞኛል 😢😢😢
@MameTub_M
@MameTub_M 4 месяца назад
አላህያሺርሺ🎉
@ማርያም-በ2ኀ
@ማርያም-በ2ኀ 4 месяца назад
ፈጣሪ ይማርሽ👌👌👌👌
@pkkhan17
@pkkhan17 4 месяца назад
ፈጣሪ ይማርሸ
@WafaJani-ze2cy
@WafaJani-ze2cy 4 месяца назад
አላህ የሽርልሽ
@seadifkr12342
@seadifkr12342 4 месяца назад
አላህ ያሽርሽ ማማ😢😢
@aynadisadino
@aynadisadino 3 месяца назад
ወድ ልጅ እናቱን ይወዳን እሚባለው ሀሰት አደለም አቴሽ ለናቱ ያለው ፍቅር❤❤
@MohmmedJehaer
@MohmmedJehaer 4 месяца назад
የመዳም. ቅመማች. በጣምየምወዳት. ጎደኝየ. እናት. ሞተችባት. እናበጣምነው. ያዘኩት. እስቲ. ዱቃእንዳረቅ. እደኔበስደት. የምኑሮሁሉ. በሰላም. ተበተሰብችሁካር. በሰላም. ያገናኝ
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 4 месяца назад
የአሥሊ አሣዳጊ ሢያሣዝን አይዞህ አሥሊ አትተዉህም ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 4 месяца назад
ፋሪልን የምትወዱት 👍😉
@Melat____
@Melat____ 4 месяца назад
ይሄ ፊልም ግን ማነው እንደኔ እየደበረው የመጣው☹️ምንም የሚያጓጓ ነገር የለዉም እኮ 😒
@susij7981
@susij7981 4 месяца назад
መጨረሻዉ💔💔
@zeyinb902
@zeyinb902 4 месяца назад
ለኔግን ጥሩ እየሆነመቷል ያስብራት እሚሉትነዉ አሰልቺ የሆነብኝ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 4 месяца назад
አወ ይደብራል ኦዛይ ሲመጣ ይሻላል እንጂ
@yegile
@yegile 4 месяца назад
ኩዚ እና ጉኒ መጨረሻውን ሳያሳዩን ስላቁዋረጡት እኔም ደብሮኛል😊
@ጓልመቐለ70ዊት
@ጓልመቐለ70ዊት 4 месяца назад
ቴሌግራም አለልሽ ኮ መጨረሻውን እይው​@@yegile
@emuyoutube9969
@emuyoutube9969 4 месяца назад
አስሊ የፍሪል ልጅ ግን እንደው አጋጣሚ ሆኖ ነው እንጅ አስሊ እና ኬሌቤክ ቢፋቀሩስ የድሜ ልክ ፀፀት ብየ አሰብኩት ከወንድሟ ጋር የወላጅ ስህተት እንደዝህ ነው ወልዶ አባትን ወይም እናትን አለማሳወቅ ከወንድም ጋር ወይም ከእህት ጋር ስህተት ያርጋሉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 4 месяца назад
ከባድነው ደሞ አቴሺም የፈሪል ልጅ ብሆንስ 😮😮😮😮
@Zimare122
@Zimare122 4 месяца назад
እረ ፊልም ነውኮ
@neima2690
@neima2690 4 месяца назад
😂😂😂😂 አታስቂኝ
@neima2690
@neima2690 4 месяца назад
​@@Zimare122😂😂😂😂 ሆ እውነት አስመሰሉት እኮ
@sharamolla8699
@sharamolla8699 4 месяца назад
እንዴ😂😂
@ልጅሀዩወሎየዋ
@ልጅሀዩወሎየዋ 4 месяца назад
የቃና ዘበኛ ሁኔ ልቅር
@kerkebedeley
@kerkebedeley 4 месяца назад
መልካም የሀያ ግንቦት ❤በዓል
@Tgraweti27
@Tgraweti27 4 месяца назад
እኔ ምለው ኣስሊና ኣቲሽ እህትና ወንድም ናቸው የምትሉ ሰዎች ሳይገባቹ ነውዴ ዝብላቹ ፊልሙ ላይ የምታፈጡት😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 4 месяца назад
የገረመኝ ነገር ዲራማው አልቆ እራሱ የሚገባቸው አይመስለኝም😂😂😂😂😂
@Tgraweti27
@Tgraweti27 4 месяца назад
@@mekdi7550 የእውነት😂😂😂
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 4 месяца назад
ኤልዲስ የመጀመሪያውን ልጅ ያረገዘችው ከፋሪሪ ነው ለዛ ነው
@mekdi7550
@mekdi7550 4 месяца назад
@@genetbeshenena8169 እሱኮ ወርዷል ብላለች እና እንዴት ሆኖ ነው እንደዛ የሚሆነው
@Sally-ef4py
@Sally-ef4py 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😮
@HiMimo
@HiMimo 4 месяца назад
እባካችሁ ሴቶች እንይበት ኩዚ ጉኒ አትበሉን ሆ ሂዱ Telegram አለለችሁ😢😢😢😢
@HrhDff
@HrhDff 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 4 месяца назад
የወንድ ኮሜት 😂
@ghhgh-up4gj
@ghhgh-up4gj 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@uadh7751
@uadh7751 4 месяца назад
አራ ወይኔ ያቱርኮች አድናቂ ሆኜ ቃራሁ❤❤❤🎉🎉😢💖🥰😥
@BemnetyekidaneyeLjjjj
@BemnetyekidaneyeLjjjj 4 месяца назад
ፈሪል የምትወዱ❤
@sofiya8030
@sofiya8030 4 месяца назад
ፋሪል እህ እህ እያለ ልቤን ዝቅ አደረገዉ😂😂
@ThgGhg-l5l
@ThgGhg-l5l 4 месяца назад
😂😂😂😂
@نفنبنبنقت
@نفنبنبنقت Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@نفنبنبنقت
@نفنبنبنقت Месяц назад
እኔራሱ😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 4 месяца назад
ምህረት መብረቅ ስብራት እጣ ፋንታ
@RayaRayuma-x5p
@RayaRayuma-x5p 4 месяца назад
እናቶች ግን ለምንድነው ልጆቻቸው ሚፈሩት 😓💕
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 4 месяца назад
እረ አይፈሩም እናቴ ❤❤❤
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 4 месяца назад
እኔኮ ያለምንም ጥቅም አይኔ ያለ እድሜዬ ደከመ አሁን አዋጡና መነፅር ግዙልኝ
@fargatqhwuwuw3619
@fargatqhwuwuw3619 4 месяца назад
ላይክ አድርጉ ብላችሁ የምተለምኑ ሠዎች ጥቅሙ ምንድን ነው አስረዱኝ በናታችሁ?
@fety-u7h
@fety-u7h 4 месяца назад
እንደ አቴሽ እናቱን የሚወድ ያሰላም እኔም እናቴ ናፍቃኛለች💔❤️❤️❤️
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
ምርመራ አያደርግም እዴ ፋሪል እደዚህ ከሚጨነቅ
@emutube2300
@emutube2300 4 месяца назад
ውይ ኤልድዝ ደስታዋን ለልጆቿ ከማካፈሏ ፋሪል እድህ ይሁን 😌😢
@ayudawudtube
@ayudawudtube 4 месяца назад
አንዳንዴ እንዲህ ነዉ አለች ዘፋኟ
@emutube2300
@emutube2300 4 месяца назад
@@ayudawudtube 😁😁😁 እ እ አለፋሪል ምንይደረጋል
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo 4 месяца назад
😂😂😂​@@emutube2300
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
የአስሊ ፊት ግን አላበጠችም ጉንጮቿ ተንጠለጠሉኮ
@genettadese832
@genettadese832 4 месяца назад
አርግዛ ነው😂
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
​@@genettadese832ምን 😂😂😂
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h 3 месяца назад
አቲሽ ሥለሚሥማት ነው ማሬ
@NsMlf
@NsMlf 4 месяца назад
ፈጣር ሆይ የጎዝደ ሞት ረሳ ኣሳይኝ🙏🤣
@zamzambashir349
@zamzambashir349 4 месяца назад
😂😂
@susunegcheltengawa6086
@susunegcheltengawa6086 4 месяца назад
😅😅😅
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h 3 месяца назад
አሚን
@EmetAraga
@EmetAraga 4 месяца назад
በጶሎታችሁ አሥቡኝ በጣም ከፍቶኛል
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 4 месяца назад
ወይ ቦራ ጉራው ጊዜ የለኝም አለምን የተቆጣጠረ መሰለው😂😂😂😂
@ZemnayKassa
@ZemnayKassa 4 месяца назад
እረ ኩዚ ጉኒ ልቀቁልን በፈጣራ
@semiraabrahim1264
@semiraabrahim1264 4 месяца назад
Yemetereshaw kifil telegram lay alelacu
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص 4 месяца назад
ኦዛይን ብየ ነው ማየው😂😂
@abdumohammed-fv5th
@abdumohammed-fv5th 3 месяца назад
እባካችሁ ኮሜንት ይዘጋ በጣም እሚያስጠላ ኮሜት ሁሌ አንድ አይነት ኮመንት ይደብራል 😂
@YoseftamiratLefebo
@YoseftamiratLefebo 4 месяца назад
አላራን ምትጣሉት ከእኔ ጋር
@raniaelayoubi1884
@raniaelayoubi1884 4 месяца назад
ፋሪል ደሞ ተጨማለቀ አስሊን የመሰለች ልጅ አግኝቶ ነው ይሄ በሽተኛ አቃሳች
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 2 месяца назад
ዛሬ በህልሚ ፍራል ለትዳር ጠየቀኝ😂😂እሽ አልኩት
@sedatkefu516
@sedatkefu516 4 месяца назад
ኧረ አተሽ የፋሪል ልጅ ነው አይደለም እያላችሁ አታዝጉን ሎግ አውት በሉና እድሜያቹ ለአቅመ ፊልም ማየት ስትደርሱ ተመለሱ😕😕
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 месяца назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 4 месяца назад
አረ ቴሌግራም ላይ ኣለላቹ❤
@alemdesta4537
@alemdesta4537 4 месяца назад
Kuzi guni betelegram al
@mekdi7550
@mekdi7550 4 месяца назад
አቴሽ እና አስሊ እህት እና ወንድም ናቸው የምትሉ ሰዎች ዲራማውን ከ መሀል ነው እንዴ የጀመራችሁት ወይስ ማየት እንጂ አታዳምጡትም ግዜ ሰታችው ማየታችሁ ካልቀረ በዚያውም እያዳመጣችው ውዶችዬ 😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 4 месяца назад
Eko😂😂
@ራኪነኝየጅንታልጅ
@ራኪነኝየጅንታልጅ 4 месяца назад
😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 4 месяца назад
እኮ
@samera-pp3uc
@samera-pp3uc 4 месяца назад
አይማስለኝም
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 4 месяца назад
እኔም ገርሞኛል😅😅😅
@mulububula4597
@mulububula4597 4 месяца назад
ኣትሽየ ኣሳቢ ኮነህ❤❤❤❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 4 месяца назад
ስሙኝማ ሴቶች ከትናንት ወድያ ከባሌ ጋር ኣድሬ ከዛ መከላከያ ወሰድኩ ለመጀመርያየ ስለ ሆነ የክኒን አወሳሰድ ኣላዉቅበትም ከዛ በእንግሊዝኛ 😌ከሰኛ እስከ እሁድ ተፅፎ ሳገኘዉ የእሁድ ወሰድኩ ትዝ ስለኝ ቀዳሜ ነዉ እንደገና ደገምኩ ዛሬ የወር ኣበባየ ግዜዉ ሲደርስ ቁርጠት መቋቋም ኣቃተኝ እና እንዴት እንደሚወሰድ ሹክ በሉኝ🙈🙈
@12345fkr
@12345fkr 4 месяца назад
😂😂😂
@RakiKiros
@RakiKiros 4 месяца назад
ሞትኩ😂😂😂😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 4 месяца назад
@@RakiKiros ንገርኒ የትስሓቅዋ😁😁😁
@GjgDb468
@GjgDb468 4 месяца назад
24ውስጥ 1አደየ❤❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 4 месяца назад
@@GjgDb468 እሺ አመሰግናለዉዉዴ👏❤ እኔ እሁድ መስሎኝ ወስጄ ቀዳም መሆኑ ሳወቅ ደገምኩት በቃ የሆድ ህመም መቋቋም ኣቅቶኝ ነበር
@Fefr-tw2ji
@Fefr-tw2ji 4 месяца назад
ይሄ ድራማ ጎን በጣም አስተላ ምንም አዲስ ነገር ጠፋበት የተንዛዛ ነገር ግን አስታውሳችሁ ከሆነ በዚህ ሰዓት የሚለቀቅ ፊልም ምንም አዲስ ነገር የለውም ሁሌ መዛዛት
@hanatube8303
@hanatube8303 4 месяца назад
እኔግን የኡዛይ እናት የሞተች አይመስለኝም አቴሽ ኡዛይ አስሊ እህትና ወንድም ይመስሉኛል
@Natiii22222
@Natiii22222 4 месяца назад
❤❤❤❤😢
@alemdesta4537
@alemdesta4537 4 месяца назад
Be telegram kuzi gunu ale
@DestaAmen-zq4os
@DestaAmen-zq4os 4 месяца назад
ኬሌቤክና.ፍሪል ምንድነው ዝምድናቸው ያቺን አሮጊት. ፍሪል እህቴ ያላል ኬሌቤክ ደሞ አክስቴ ያላታል. የገባው ያብራራልኝ😮
@rozenamd2084
@rozenamd2084 4 месяца назад
Y farel tansh wedemu nw kelebk b akbrot meslgn akstey melat yaw farel telkm selhon
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 4 месяца назад
ከሌቤክ እና ፋራይል ወንድምና ወንድም ናቸዉ የፋራይል እናት ከሌቤክን ወልዳ ልጅ እያለ ሞተች ከዛ ፋራይል አሳደገዉ እና ተናሽ ወንድሙ ነዉ
@arititube3062
@arititube3062 4 месяца назад
ኬሌቤክ የፋሪል ታናሽ ወንድም ነው የ20 አመት ታናሹ ነው ቤተሰቦቻቸው ሲሞቱ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆኖ ያሳደገው ፋሪል ነው።
@arititube3062
@arititube3062 4 месяца назад
አሮጊቷን ደግሞ አክስቴ የሚላት የአጎታቸው ሚስት ነበረች ለዛ ነው
@taemoaiie4842
@taemoaiie4842 28 дней назад
❤❤❤
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 4 месяца назад
ምነው ተንዛዛ የዛሬው ይደብራል🤔
@MlL-z6b
@MlL-z6b 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 13:19
@MlL-z6b
@MlL-z6b 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@מרכזצהל9
@מרכזצהל9 Месяц назад
Umvbs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kisanetberhe9672
@kisanetberhe9672 4 месяца назад
እኔ ሚመስለኝ asli እና ኦዛይ እህት እና ወንድም ናችሁ??????
@kasechklile4494
@kasechklile4494 4 месяца назад
ፋጣርይ ያስብሺ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
የኬሌቤክ አበላል ሲያናድድ
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 4 месяца назад
ተልባ ቢንጫጫ ጩሆቱ መከራ ኣሉ😊
@ramausu7405
@ramausu7405 4 месяца назад
ኣረረረ😂😂😂😂
@hamletbalcaha7250
@hamletbalcaha7250 4 месяца назад
ኧረ አይደለም ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቅጫ ነው 😂😂😂
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
እኔ ምላችሁ ቅመሞችዬ የማዳም ቤት ዶሮ ግን እራሱ ዶሮ ነው ተወዛገብኩኮ 😂
@emutube2300
@emutube2300 4 месяца назад
ምነው አሞራ ሆነብሽደ 😂 በወጉ እያየሽ አዙሮሽ ይሆናል 😁
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 4 месяца назад
የብቻቸው እንደሆንጂ የሀበሻ ድሩው አይደለም
@sedamohammed5093
@sedamohammed5093 4 месяца назад
😅😅😅 እርግብ ናቸዉ ትክክለኛ ዶሮ አይደሉም 😅
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
ኧረ ተይ እና ርግብ ነዋ ስበላ የከረምኩት😢​@@aeshimohammed9684
@ماسه-ت2ز
@ماسه-ت2ز 4 месяца назад
ቱ😂😂😂😂😂
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 2 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤
@gshubxig3119
@gshubxig3119 4 месяца назад
አያምርምምንምየሚአጉጉነገርየለውም
@user-ov5ep3zg9c
@user-ov5ep3zg9c 3 месяца назад
🎉
@dubaiuae4933
@dubaiuae4933 4 месяца назад
❤❤
@user-ov5ep3zg9c
@user-ov5ep3zg9c 3 месяца назад
😊😊
@ساره-ر8ط9ز
@ساره-ر8ط9ز 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@محمدالوفي-ر3غ
@محمدالوفي-ر3غ 4 месяца назад
በ ጣ ም ደ ብ ሮ ን የ ም ር
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adad7914
@adad7914 4 месяца назад
ግን አቴሺ የፋሪል ልጂ አይደለምደ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 4 месяца назад
አይዴለም
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 4 месяца назад
ሠው ታሟል ልበል 😅😅
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ 4 месяца назад
የፋሪል ልጂእኮ ወርዶባታል አላየሽውም እደ ተመጀረያው
@monatigest
@monatigest 4 месяца назад
ወድም የለኝም አቲሽን ሣይ ወድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው❤😢
@abdulazizyasin4655
@abdulazizyasin4655 4 месяца назад
me too
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk 4 месяца назад
አብሽሪ አኔም እህት የለኝም
@MuletaWeld
@MuletaWeld 3 месяца назад
አይዞሽ በባል ይካስሽ
@MuletaWeld
@MuletaWeld 3 месяца назад
እኔ ደሞ አዲት እህት ነት ያለችኝ ያሶም ታግታቅኝ ወሯ ሁናት
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 3 месяца назад
እንግድ ምንም መደረግ አይቸልም እንደ ፊለጎተችን ብሆን ጡሩ ነበር እኔ ሁሌም ምመኛዉ እህት ብኖረኝ ብዬነዉ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 месяца назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
የኬሌቤክ አበላል ሲያናድድ
@صفيه-ح7ق
@صفيه-ح7ق 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AynalemEfrem-c5u
@AynalemEfrem-c5u 4 месяца назад
❤❤
@KelebetAbebe
@KelebetAbebe 4 месяца назад
አይ አንደኛ ነኝ ብዬ ስሮጥ ልደፋ ነበር ለካ አሥርኛ ነኝ አይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፍጥነታችሁ😂😂😂
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 4 месяца назад
ገጨሁሽ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 4 месяца назад
በመኪና መሆን አለበት😅
@Sara-pq8os
@Sara-pq8os 4 месяца назад
Andegnam gebash asregna wanaw mayetsh new
@YeEhr
@YeEhr 4 месяца назад
ፋሪል እእእ የሚለውስ ነገር
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص 4 месяца назад
ያስቀኛል😂😂
@samera-pp3uc
@samera-pp3uc 4 месяца назад
ኣዎ እዳዛስል ያስጠለለል
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 4 месяца назад
እንደዛሲል ጨጓራ የነው የሚላጠው😂😂😂
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 месяца назад
😂😂😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 месяца назад
የጋን መብራት ሆነብኝ እኮ እእእእእ እያለ ወይ ተናግሮ አይወጣለት ደግሞ እንደዚህም ሆኖ ደስ ይለኛል♥️😂😂😂
@SareKores
@SareKores 4 месяца назад
ግንቦት 20 መልካም መስትዋሽ ነዉ ልዪ ቀን😂👏🥀👏👏👏❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
የአስሊ አባት ሚስኪን😭😭😭😭
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 4 месяца назад
ኣላቹ ያገሬሉጆች በጣምእኮነዉ የመወዳቹ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 4 месяца назад
የመዳም ቅመማች እመቤታችን ደናግል ማርያም ተጠብቆና 🙏❤❤❤
@MuletaWeld
@MuletaWeld 3 месяца назад
አሜን
@AAs-cp4wc
@AAs-cp4wc 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 месяца назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@ayelechtube
@ayelechtube 4 месяца назад
ዩላም
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 4 месяца назад
ቆይ ዛሬ ኮሜንቶች ምን ሆናችኋልምን ነካችሁ ጨረሶ ኮሜንቱ ሁላ😂አቲሽና አሥሊ እህትና ወንድም ናቸዉ ይላሉ😂ክፈል 76 ዴርሠንኳን ፊልሙ ያልገባችሁ አላችሁ😂ይገርማል😂
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ 4 месяца назад
አሳልፈው ነው መሰል የማይት😂😂😂
@UcTz-y2l
@UcTz-y2l 4 месяца назад
እረ ያጀማአመላስጡኝ ሰዉ ተሰዉ ነዉ
@GjgDb468
@GjgDb468 4 месяца назад
ምነውማሬ❤❤
@alialdhouri
@alialdhouri 4 месяца назад
🎁💝💝💝ጀለሶች አለቹ ሹ የኑ ፍጥጥጥ ኦ ጅግጅ ብለቹወል አዴ ኦኦ 😮😮😮
@HrhDff
@HrhDff 4 месяца назад
😂😂😂
@AffectionateLunarModule-yj2cl
@AffectionateLunarModule-yj2cl 4 месяца назад
አፈር ብሉ እዚ ስለዘረኝነት የምታወሩ ሰዎች በቲክቶክ አልበቃ ብሏቹ እዚም ጀመራቹ ይድፋቹ ንፍጣሞች😠
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 4 месяца назад
ኣላችሁ ወይ ትግራዊያን ዴሞቼ ጉንቦት 20 የነፈጠኛ ስረዐት መቀበሪያ ቀን
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 4 месяца назад
ክክክክክ የትግራይ ብቻ ነዉደ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 4 месяца назад
ካልመና ወደ ሌብነት የገባችሁበት አመት ነው ።አንች አውድማ ጠራጊ ሁሉ🙈
@ዩቱዩብ
@ዩቱዩብ 4 месяца назад
❤❤❤❤yessss
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 4 месяца назад
@@hshjsssj1582 የምርኮኛ ልጅ
@ቲጂዩቱብ
@ቲጂዩቱብ 4 месяца назад
ማነው ግን እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ይንን ሙሰንሰል😊😊😊😊😊😊
@mekdi7550
@mekdi7550 4 месяца назад
'ሙሰንሰል' ምንድነው ውዴ
@ቲጂዩቱብ
@ቲጂዩቱብ 4 месяца назад
@@mekdi7550 ድራማ ወይም ፊልም
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 4 месяца назад
ሙሠል ሠል ይሉታል ባረበኛ
@ቲጂዩቱብ
@ቲጂዩቱብ 4 месяца назад
@@mekdi7550 ሙሰንሰል ወይም ድራራማ
@GjgDb468
@GjgDb468 4 месяца назад
​@mekdiፊልምማለትነው ባጭሩ 7550 በረቦችደሞምሰለሰል😂
@ጋልቓሺ
@ጋልቓሺ 4 месяца назад
ዳሒን ኣነ ማራ ሹቑል ባዕዴን እሹፉከሙ ሓባይብ
@GiftyYahya
@GiftyYahya 3 месяца назад
ፋሪል እ እ እ ሚለው ነገር የሚደብረው😡😡
@hewanabie2123
@hewanabie2123 4 месяца назад
አስሊና አቴሽ እህትና ወንድም መሆናቸው አይገርምም 🤔
@OmmuMostura
@OmmuMostura 4 месяца назад
አሰሊና አቴሽ በማን ብሎ በማን
@zubiyda9651
@zubiyda9651 4 месяца назад
ያሳቀኝ መልስ😅😅😅😅​@@OmmuMostura
@OmmuMostura
@OmmuMostura 4 месяца назад
@@zubiyda9651 ምን ልበል ታዳ ግራ ሲያጋቡኝ
@HrhDff
@HrhDff 4 месяца назад
ኧረ አይደሉም ናቸው እዴ
@HrhDff
@HrhDff 4 месяца назад
አይደሊም እኮ ምን ነካቹህ😂😂
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 4 месяца назад
ሰላም እንተዋወቅ ይኣስል እናት ነኝ ❤😂
@mohmmedmohmmed-mo5wy
@mohmmedmohmmed-mo5wy 4 месяца назад
ሰላም ወይዘሮ ማያ ነኝ 😅😅
@samerasamera7240
@samerasamera7240 4 месяца назад
አይ ፋሪል ምን ይሻልሀል ደናነትህ ሳያስህ ተዛችም ተዝችም እድህ መሆንህ ላተም ጥሩ አይደለም እግድህ ለሌሎቻችን ትምህርት ነዉ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 месяца назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 месяца назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@bardere6501
@bardere6501 4 месяца назад
ግንቦት ሀያ ❤❤❤ይነፍጠኞች ግባት ፍፃሜ እለት
@ramausu7405
@ramausu7405 4 месяца назад
ኣረ ውይይ😂😂😂😂
@amareaddisu7064
@amareaddisu7064 4 месяца назад
ያንተ ደግሞ ንፍጣምነት ይጀምራል
@MsROSE-o3u
@MsROSE-o3u 4 месяца назад
ማነዉ የነፍጠኞች ቀን ያደረገዉ ወረኛ የመላዉ🤮 ኢትዮጵያዊ የድል ቀን ነዉ🥰
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 4 месяца назад
ግንቦት 20 ቅማላሞች ከልመና ወደ ሌብነት የተዘዋወሩበት ቀን ነው።ነፍጠኞች ሁል ጊዜም ቀናቸው ነው ሁል ጊዜ ኩሩዎች።
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 4 месяца назад
አመዳም ነፍጠኞች እያቃጠሉዋችሁ ነው ቀን በቀን ቅንቅናም በግ በልምመና እንኩዋን ነፍጠኝነትን አታገኘውም ውሻ
@አርሴማእናቴ-አ4ነ
@አርሴማእናቴ-አ4ነ 4 месяца назад
❤❤❤
@SeabScduht
@SeabScduht 4 месяца назад
እኔመጨረሻ ሁሌ😢😢😢
@מרכזצהל9
@מרכזצהל9 Месяц назад
Uupiud🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amryadelele441
@amryadelele441 4 месяца назад
ሚነው ፈረል ደስ ልለው እገበል ለምንድነው እድ ምህነዎ
@shetaye9352
@shetaye9352 4 месяца назад
እነደ ፋሊሪ አነት አፍቃሪ የሰጣቹ ዉዶቸ❤❤
@lababalababa2710
@lababalababa2710 4 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤❤
@DhXv-fm7bx
@DhXv-fm7bx 4 месяца назад
ቆይ ግን ቦራ ታፈቅረዋለችዴ ይቺ🤔
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 4 месяца назад
ወይኔ እረ እንዳይሆን😢
@GdhjhdhEhehhehe
@GdhjhdhEhehhehe 4 месяца назад
​@@lubabayemim5852ምነው ታፈቅሪዋለሽደ😂😂😂
@makibela4765
@makibela4765 4 месяца назад
እሄ ፊልም አሰልቺ እየሆነ ነው 🙄
@aishaali6195
@aishaali6195 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤
@KadijaIbrahim-k7g
@KadijaIbrahim-k7g 3 месяца назад
Mebraq 106 🙏🙏🙏🙏
@user-ov5ep3zg9c
@user-ov5ep3zg9c 3 месяца назад
😮 41:35
@ZibaidaQa
@ZibaidaQa 3 месяца назад
😢❤❤❤😢
Далее
መብረቅ  ክፍል 77 | Mebreq episode 77
45:14
Просмотров 119 тыс.
መብረቅ  ክፍል 113 | Mebreq episode 113
41:14
Barno
00:22
Просмотров 435 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 446 тыс.
መብረቅ  ክፍል 104  | Mebreq episode 104
42:05
Просмотров 102 тыс.
መብረቅ  ክፍል 75 | Mebreq episode 75
45:40
Просмотров 121 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
መብረቅ  ክፍል 90 | Mebreq episode 90
45:48
Просмотров 115 тыс.
መብረቅ  ክፍል 96 | Mebreq episode 96
45:34
Просмотров 111 тыс.
መብረቅ  ክፍል 81 | Mebreq episode 81
44:22
Просмотров 111 тыс.
መብረቅ  ክፍል 98 | Mebreq episode 98
44:48
Просмотров 100 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 435 тыс.