Тёмный

መብረቅ ክፍል 77 | Mebreq episode 77 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 109 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

28 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb Месяц назад
እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጇ ጭንቀታችሁን ሁሉ ታቅልላችሁ ታቅልልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6bo8bq3e
@user-qp6bo8bq3e Месяц назад
,አሜን🙏🙏🙏
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
amen amen amen💙💙🙏
@Yordanos-uy3ik
@Yordanos-uy3ik Месяц назад
amen
@astertube5406
@astertube5406 Месяц назад
Amen😊
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Месяц назад
የዛሬዋ እናታችን ቅድስት ዲንግል ማሪያም ከኩፉ ሁሉ ትጠብቀን👏👏👏👏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️⛪
@zenbzebnh
@zenbzebnh Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zenbzebnh
@zenbzebnh Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@pkkhan17
@pkkhan17 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@seasea3347
@seasea3347 Месяц назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
እዚህ ፈልም ላይ ህይወትን ቀለል አድርጉ የሚኖር ኦዛይ ነው😂 ❤🎉
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
ምርጥ ልጅ 🥰
@ylefali
@ylefali Месяц назад
በጣም እራሱን እያፅናና😂😂😂
@samerasamera7240
@samerasamera7240 Месяц назад
ትክክል
@noonoo3732
@noonoo3732 Месяц назад
ደግ አረገ እኛ አክብደን ምን አደረግን 😢😂ዋጋቢስ ከመሆን ውጪ😢
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 28 дней назад
አወ ከምር. ያስቀኛል😂😂😂😂
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Месяц назад
16 ነኝ ዛሬ እመቤቴ ማርያም ናት ላይክ አርጉኝ
@Hawaa-wx4vj
@Hawaa-wx4vj 28 дней назад
Hi❤❤
@user-yi6bt1gs8u
@user-yi6bt1gs8u Месяц назад
ክብር ለመዳም ቅመሞቺ ❤
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@FatumaMekonen-pv9yv
@FatumaMekonen-pv9yv Месяц назад
እናመሠግናለን❤
@pkkhan17
@pkkhan17 Месяц назад
ሳህ👌👌
@rozohagosi-pp7ql
@rozohagosi-pp7ql Месяц назад
❤❤❤❤
@user-qz5du1gg9q
@user-qz5du1gg9q 13 дней назад
እናመሠግናለን ❤❤😊😊
@Selam_21_19
@Selam_21_19 Месяц назад
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤ ጥበቃዋ ምልጃዋ የልጇ ቸርነት አይለየን አሜን፫
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን 🤲🕯️⛪
@NuhaminYehuwalaeshet
@NuhaminYehuwalaeshet Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@MaryamBebe-tt3hb
@MaryamBebe-tt3hb 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@merryshow4702
@merryshow4702 26 дней назад
እረ ግንቦት ማርያም የወር አደለችም የአመት ነች ውዴ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Месяц назад
ሰላም ወገኖች ፈጠር ከአልተሰበ አደጋ ይጠብቃቹ
@WafaJani-ze2cy
@WafaJani-ze2cy Месяц назад
አሚን
@user-fi8dm2zj6h
@user-fi8dm2zj6h Месяц назад
አሚን❤❤❤
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa Месяц назад
ኣምንንንን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@techsador
@techsador Месяц назад
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Fuad-ui1zk
@Fuad-ui1zk Месяц назад
Ine
@tejaq8618
@tejaq8618 Месяц назад
ነይ ደምሪኛ ልደምርሽ ዩቱብ ከከፈትኩ 5አመቴነው ግን ቤቴ ባዶ ነው ጥግረራ ለይነኝ😂😂
@techsador
@techsador Месяц назад
@@tejaq8618 demereshalew
@FatumaMekonen-pv9yv
@FatumaMekonen-pv9yv Месяц назад
ዛሬ አቴሺናኡዛይመሥማማታቸው ደሥ ያሥባለውላይክ❤😂
@user-os2dc4hq9m
@user-os2dc4hq9m Месяц назад
በጣም❤😂
@SuadTadese
@SuadTadese Месяц назад
ኦዛይ😂የኔ የዋህ😢 ዉስጡን የተረዳዉ የለም ከአስሊ በቀር❤❤❤❤❤❤
@MdShamima-wd4hw
@MdShamima-wd4hw Месяц назад
አዉ ከአስል ፍቅር ዙታል
@asdcdfc3499
@asdcdfc3499 Месяц назад
​@@MdShamima-wd4hw ዝም ብሎ ነው እሚወዳት እደነከሊቤክ በሌላአደለም
@YeneneshEmamey-gi1bu
@YeneneshEmamey-gi1bu 29 дней назад
እሡ እኮ በሆዱ ብዙስቃይ አለዉ😢ግን ይስቃል😂
@MdShamima-wd4hw
@MdShamima-wd4hw 29 дней назад
ትክክል
@roozrooz2027
@roozrooz2027 Месяц назад
እመቤታችን ማርያም ሀገራችንን ቤትስቦቻችንን ትጠብቅል በስላም ለሀገራችን ታብቃን ያስብነውንም ታሳካልን እመቤቴ ማርያም አችው እርጅን
@wezi112
@wezi112 Месяц назад
Amen🙏🙏🙏
@pkkhan17
@pkkhan17 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🎉❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qj3fi7md7d
@user-qj3fi7md7d 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
የኦዛይ የዋህናት በጣም ነው የምወድ😇♥️💙
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx Месяц назад
ቤሩት ሁለት አመት ከስድስት ወር ሰርቼ ሐቢብቲንና ሐቢቢን ሳለይ ወደ ሀገሬ ተመለስኩ እሄው አሁን ዱባይ ከገባው 6 ወር አለፈኝ ፊ ሙሽክላና ማፊ ሙሽክላን እራሱ ምን እንደሆነ ያወኩት ገና ዛሬ ነው። ምን ትሉኛላችሁ ወገን😂
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw Месяц назад
ምንም ማፊ ሙሽክላ😂
@user-js8bn9zg2y
@user-js8bn9zg2y Месяц назад
inem berut neyn ahun marewa gin hager ligeba new inem wode Emirates metati ifelgaleh iseti hesab setuyn wudoche
@TesfaneshAdana-tb3jt
@TesfaneshAdana-tb3jt Месяц назад
አዴ ሀቢብቲ ማፊ ሙሺክላ😅😅
@user-js8bn9zg2y
@user-js8bn9zg2y Месяц назад
@@TesfaneshAdana-tb3jt wola mademe betam melikam set nat gin biru tinash new ina min telaynalechihu izehu lemales
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i Месяц назад
አወይ የኔ ቆጆ እኔም ቤሩት ነኝ ሁለት አመት እየሞላኝ ነው ግን ምንም አላውቅም ቀኑን ሁላ ቃና ላይ ነኝ በቅርቡ እኔም ወደ ዱባይ ልኤድ ነው እንዴት ከቤሩት ወደ ዱባይ እንዴት ኤድሽ
@asfd9681
@asfd9681 Месяц назад
ማነው እደኔ የአስሊ አባትን እና የካቢቴን ስዋ የማይለያቸው የላራ አባትና የኦላይን እጀራ አባትንም ጭምር😂😂😂🤔🙄🙄
@MekedasehaulAmro-nt2us
@MekedasehaulAmro-nt2us Месяц назад
😆😆 ልክ እንደኔ መጀመሪያ አካባቢ የአስሊ አባትና ስዋ ይመሳሰሉብኝ ነበር 😆😆😆😊
@mekdi7550
@mekdi7550 Месяц назад
የአስሊ አባት.... ካፕቴን ሱሃ..... እና ያ ኮፍያ የማያወልቀው የቦራ ጓደኛ በጣም ይመሳሰላሉ ሌላ ደሞ ቦራ እና ኤቭሬን ይመሳሰላሉ
@user-xf6kf1lz7z
@user-xf6kf1lz7z Месяц назад
እኮ 😂😂😂😂😂
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Месяц назад
Ene 😂
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 27 дней назад
መልካቸው ቢመሳሠል ባህሪያቸው ሰፊልዪነት አለ ሰይጣን ና ደህናሠው እደት ይመሳሠልባችኋል😂
@selanch22
@selanch22 Месяц назад
የሀገሩ ፍቅር የናፈቀኝ ማነው
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
እኔማ የሁሉም ማስረሻየ ቃና ሁኖ ቁጭ😢😢
@user-fv5kg8gx5o
@user-fv5kg8gx5o Месяц назад
ማነዉ አስሊ የምታሳዝነዉ እደኔ😢
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
ሠዎችየ ከታፈቅሩ የከዉ ኤኔ አፈቅሬ እዳየን አየሁ አለማፈቀርኮ ሠላም አለዉ ወላሂ ጭቅጭቅ የለ መናፈቅ የለ በቃ አለማፈቀር በጣም በጣም ሠላም አለዉ😢
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Месяц назад
በተለይ በስደት ላይ ፍቅር እብደት ነው አይዞሺ ውዴ አላህ ከይሩን ነገር ይወፍቅሺ።
@user-mj3dy6ji6r
@user-mj3dy6ji6r Месяц назад
ልክ ነሽ
@tigistades3879
@tigistades3879 27 дней назад
የኔ ዉድ እዉነት ብለሻል ልክ እንደ እኔ መግባባት እንዳለ ጭቅጭቁ በዛዉ ልክ ሰላሜን ነሳኝ ኡፍፍ😢
@user-os4ft9bz3o
@user-os4ft9bz3o Месяц назад
ኦዛይ የኔ ፍቅር ❤
@susu-kd7oq
@susu-kd7oq Месяц назад
ቅመሞችዬ ዛሬ ስብራት የለምዴ🤔
@RakebGetachew-nd7ci
@RakebGetachew-nd7ci Месяц назад
እኮ🤨🤨
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እጣ ፋንታ አለ
@messarathgebeywe2466
@messarathgebeywe2466 Месяц назад
ኡዛይ ሁዱ ቴማቴም ነው ምንም አይችልም 😂😂😂😂
@user-yi6bt1gs8u
@user-yi6bt1gs8u Месяц назад
በስረአት ልቀቁ አትጃጃሉብኝ ለናተው ነወጂ እኝ ምን አገባን
@TigistTerefe-og4gp
@TigistTerefe-og4gp Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-dg4hq9cr4u
@user-dg4hq9cr4u Месяц назад
በጣም ጎበዞች ናቹ ቪዲዮውን ከአውዲዮ ጋር ያዛመዳቹበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው ቃና ይለያል
@user-cm5ns7je2x
@user-cm5ns7je2x Месяц назад
አሜን❤❤❤❤
@abebuali
@abebuali Месяц назад
ሱአት ምርጥ ጎደኛ ነው የምር የኔ ምስኪን
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Месяц назад
ኢቭረን እና ቦራ ይመሳሰላሉ 🥰🥰🥰🥰
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o Месяц назад
እረ ልቀቁት 😮እዴዉም ፊልሙ እያሥጠላ ነዉ😂😮
@Mireyesamen
@Mireyesamen Месяц назад
ኧረ ኩዚ ጉኒ የምትሉ ሠዎች ኩዚ ና ጉኒ በመሀበር ይቀፏቹ በቃ ቴሌግራም ላይ እዩ ካላያቹ ደሞ ጉኒ እስር ቤት ይገባል ኩዚና ኬምሬ ይጋባሉ እናም በመኪና ወደ ሽርሽር ይሄዳሉ ተ ፈ ፀ መ በቃ 😂😂
@user-sg2pf8zm5l
@user-sg2pf8zm5l Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Месяц назад
ስሜታቸውን አቋረጥሽ እኮ የስራሽን ይስጥሽ
@malamiri8740
@malamiri8740 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂👍
@Mireyesamen
@Mireyesamen Месяц назад
@@Dega-sh5vi 😂😂😂😂😂
@CudR8d
@CudR8d Месяц назад
መብረቅ አሉት ስሙን እውነትም መብረቅ ነው😂😂😂
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Месяц назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@ZaenbAa
@ZaenbAa Месяц назад
🥰🥰
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo Месяц назад
ዛሬ ረብ አይደለም አንድ የትአለ የመጀመርያ ፍልም አልተለቀቀም😅
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u Месяц назад
❤❤❤❤
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Месяц назад
ሰላም የቃና በተሰቦች እሲ ምከሩኝ ስደት ነው ያለውት 😢የአድ ልጅ እናት ነኝ ልጅ ያባቱ ቤተሰቦች ጋር ነው 😢ባሌጋ ተለያይተናል 😢 ቤተሰቦቸ ልጅን ሂደው አያዩትም ባጭሩ ቤተሰብ የለኝም 😢ልጅን የሚጠይቅ እና 😢እና የልጅ አያት የባሌ እናት 😢ሁል ግዜ ብር ነው የምትለኝ በወር በወር አስርሽ እልካለሁ 😢ያም ካላኩኝ በሰላም አታወራኝም ሰወች ዝበያት አትደውይ ሲያድግ እናቴ ይልሻን ይሉኛል እኔግን አልቻልኩም 😢ልጆቿ እያሏት እኔን ነው ብር ብር የምትለኝ 😢በርግጥ ልጅን አሳምራ ይዛልኛለች የኔ በተሰቦች አላዩትም እኳ ግን በጣም በዛ በደወልኩ ስአት ብር ነው ሰለቸኝ😢 አሞኝ ትለኛለች ሁልግዜ 😢
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr Месяц назад
እረ ዝበያት ላኪ ግን በወር በወር አትላኪ ደሞ ፈልገሽ በሆን አለበት ምን እሶስላለችሽ ብቻ ቤተሠቦችሽ ደሞ አገሩ እሩቅ ሆኖ እደሁ ብቻ አች እሽ ብለሽ ተያት እደ ምነው ሸዋ
@Selam_21_19
@Selam_21_19 Месяц назад
እግዚአብሔር ይማራት የሰው ገንዘብ አይጠገብም የወርሽን ብትልኪላት ራሱ ሆዳም ከሆነች አትጠግብም እና አች ለልጅሽ ልብስና ጫማ መግዣ ያክል ከላክሽ ይበቃዋል ያም ከአመት ሁለቴ ሶስቴ እኔም ይሄን ህይወት አልፌበታለሁ ብርሽን አጠራቅሚ ሲያድግ ብዙነገር ይጠበቅብሻል
@user-nf5iz7rg9e
@user-nf5iz7rg9e Месяц назад
ለልጅሺ እሚፍለገውን አርጊ ሀብሻ የሰው ገዘብ አይጥግብም
@muhsinarajmuhsinaraju2881
@muhsinarajmuhsinaraju2881 Месяц назад
ውዴ የህትነቴን ምክር ልለግስሽ በርግጥ ለልጅሽ ብር ያሰፈልገዋል ቢያሰፈልገውም ለልብስና ለጫማ ነው እና አንዴዬ የሚበቃውን ከላክሽ ቡሀላ ለራስሽ አጠራቅሚ ነገ ለልጅሽም ላንችም መጠለያ ያስፈልግሻል ስለዚህ ቤትሽን ስሪ ነገ ጠዋትኮ ወደ አገር መግባት አለ እና ጠንክረሽ ስሪ👌👌💗
@user-nc6fg2kc4l
@user-nc6fg2kc4l Месяц назад
አብሽሪ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meaziyeldetalju8780
@meaziyeldetalju8780 Месяц назад
tolo tolo lkekul des ylenal pease 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k Месяц назад
ዋዉ❤❤❤❤
@GifitiMagarasa
@GifitiMagarasa Месяц назад
😢
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw Месяц назад
ሌሽ ስብራት የለም😢😢😢
@user-sz9sp1cd3o
@user-sz9sp1cd3o Месяц назад
አለ እኔ አይቸው አለሁ
@mohmmedmohmmed-mo5wy
@mohmmedmohmmed-mo5wy Месяц назад
​@@user-sz9sp1cd3oየት
@user-io9fr1bu3w
@user-io9fr1bu3w Месяц назад
❤😂😂😂❤❤❤ ልቀቁት
@Zeyada-su6nx
@Zeyada-su6nx Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio591
@ethio591 Месяц назад
😮
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p Месяц назад
❤❤❤❤❤❤😢
@user-lp2ub1ip8t
@user-lp2ub1ip8t Месяц назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢❤❤❤
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 24 дня назад
ሰላም ላ ገራችን 😥😥😥😥ይስጥልን አሜን
@user-jp7xf8vw5v
@user-jp7xf8vw5v Месяц назад
❤❤❤
@raa3066
@raa3066 Месяц назад
አቴሽአበዛኦዛይንእደትነዉየሜነግርዉ
@barkottesfaye2058
@barkottesfaye2058 Месяц назад
Farile 😢😢
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 Месяц назад
ዛሬ አልፎልኝ ኮሜንት 60ሰው ብቻ ቀደመኝ
@Darkninja567
@Darkninja567 Месяц назад
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Месяц назад
Ye film eyasatalagn naw
@fiqirifiqri
@fiqirifiqri Месяц назад
❤❤❤❤❤😢😢
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Месяц назад
የዛሬ ድምፁ ደስ አይልም ከዋናው ድራማ ይሁን ከቃና አላቅም
@wshhjh
@wshhjh Месяц назад
ኩዚ ጉኒ መስሎኝ ነበር 😂😂
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-td5lc1fc3r
@user-td5lc1fc3r 7 дней назад
.ከምር ከዚሕ ምን ተማራችሁ እኔ ፍቅር
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@memetabast1601
@memetabast1601 Месяц назад
ስት ስአት ነበር የምለቀቀዉ??
@seasea3347
@seasea3347 Месяц назад
ኦዛይ ስወድህ ❤❤❤❤😢😢😢
@alialdhouri
@alialdhouri Месяц назад
ስሙማ ኤርበን ጎዝዴ ወወደደት መሠለቹ ፈሪልን ቦረ ልበቀለ ስልነዉ እትትት ሜለት እሱ ዬልድዝ ነዉምወጀ ደዉ
@mohmmedmohmmed-mo5wy
@mohmmedmohmmed-mo5wy Месяц назад
አአማርኛ በመስኮት ነውዴ የተማርሽው 😅😅😅😅
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Месяц назад
​@@mohmmedmohmmed-mo5wyየተመታሽ 😂😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
😂😂😂😂​@@mohmmedmohmmed-mo5wy
@milinbd3111
@milinbd3111 Месяц назад
ሰአት ፈጀብኝ ለማንበብ ለማንኛውም ኤቭረን ጎዝደን ወዷት ሳይሆን ለበቀል ነው የሚንከባከባት ይሄ ሰይጣን
@EkuFano
@EkuFano Месяц назад
ሂወቴላይ ኡዛይ ቢኖር ነገሮች ይቀሉኛል😁
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
ሹ ራእይች ደመወዙን እያዋጣን ብንከፍለዉና ችግራችንን ቢፈታልን😂😂😂
@X697Infinix
@X697Infinix Месяц назад
🤣🤣🤣🤣
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z Месяц назад
well come
@kasechtsageye2521
@kasechtsageye2521 Месяц назад
በስደት የለን እህት ወንድሞቼ ለምንድነው እኛ እርስ በእርስ ሰብስክያብ የምንደረርገው ።
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g Месяц назад
አድርጊሻለሁ😜
@mmuhammad6877
@mmuhammad6877 Месяц назад
ምሁነው ነው በማለቂያው እሚጀምር አስመሠሉት ዲራማውን
@YoiPpk
@YoiPpk Месяц назад
ኦዛንየኔየዋህ😮😮❤❤😊😊ፍቅሌ😂😂
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
አረ ተውኝ ሳይነጋ ኮሜንት መፃፍ ኣይከብድም አረ ኡኡ
@user-qc5cf6ik1q
@user-qc5cf6ik1q Месяц назад
አቴሽ 😂😂እህትና ወንድም 😅እንዳካኑ ብየ ነው አለም😂😂😂😂😂😂
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
🎉አወ ግምቱ ትክክል ነዉ😂
@user-rj4hn9ue3b
@user-rj4hn9ue3b Месяц назад
እሪያድ ያላችሁ ስራፈልጉ
@ramausu7405
@ramausu7405 Месяц назад
ዛሬ ስብራት ኣለተለቀቀም እንዴ????
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k Месяц назад
አንይ ይገርመኝ ደልደልውች የመን የለው አንይ ወንድም 15አመት ነው ስዒድ አመጣ 2+ስሞታ መላ ስልክ ደሞ አልደወልለኝም አንይ ደም በጣም ጭንቅኝል
@user-kq5rj1nq8x
@user-kq5rj1nq8x Месяц назад
ስብራት አይለቀቅም ዛሬ
@user-xf5mt5gn6e
@user-xf5mt5gn6e Месяц назад
😅😅😅😅😢😢
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Месяц назад
ፋሪልደስሰለአለዉነዉ የማለቅሰዉ ወይስ ሰለ አዘነነዉ
@ZindFfgg
@ZindFfgg Месяц назад
አረ ሳኡዴ ቱርባ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ በምታምኑት ይዥችሗለሁ😢
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Месяц назад
በቃ እደዘበኛ ነው አደል የምንጠብቀው ወይ ቃናና😂😂😂
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 Месяц назад
አፋችንን ከፈተን😂😂😂😂😂
@RedietKassahun-xk9gp
@RedietKassahun-xk9gp Месяц назад
ፋሪል አሳዘነኝ😢
@belalas4322
@belalas4322 Месяц назад
አቴሽ ወንድምና እህት እንዳትሆኑ ፈራለው አለ አስሊንና ኦዛይን😅😅😅😅😅
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj Месяц назад
አይደሉም 😂😂
@asrse539
@asrse539 Месяц назад
​@@Tesga-sg3rj ናቸው
@DerejeHM-mw9tv
@DerejeHM-mw9tv Месяц назад
ምነው ጠፋክ?
@user-vp1xb8jm8z
@user-vp1xb8jm8z Месяц назад
ሰላም. በአለምዳርች. የምትገኝት. የኢቶባበሞሉየምተገኙት.
@asrse539
@asrse539 Месяц назад
ማነው እንደኔ ፋሪል ያሳዘነው 😪😪😪
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 Месяц назад
😂😂
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
የ ጎዝዲ ልጅ ይወርዳል ኣላላችም እንዴ ታድያ ሜቼ ነው
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Месяц назад
Are ayaradibat
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Месяц назад
አይወለድም ይወርዳል መሰል😂
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Месяц назад
ምነው የዛለት ሻማ ለታበሪ ነው
@Sojoo9
@Sojoo9 29 дней назад
ይች ደነዝ ይውረድባት ቸኩያለሁ😂😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
🎉የአስሊ እናት ምንም ልጂ የላትም አሉ። እዴትነዉ ኦዛይ ለአስሊ ወንድም የሚሆነዉ ትልቋ ሴት ትነግራት ነበር ሌላወንድም አለሺብላ
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Месяц назад
የህቱ ልጅ ናት
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
@@seadifkr12342 አጎቶነዉ ማለትነዉ የናቷ ወንድም
@nanieshete6762
@nanieshete6762 29 дней назад
መንታ ቢሆኑስ
@YasinFeysel
@YasinFeysel Месяц назад
yetaya yelewm ende😢
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Месяц назад
አስሊ እንዴት ነው የኦዛይ እህት የምትሆነው
@wshhjh
@wshhjh Месяц назад
አይደለችም
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 Месяц назад
ምንድን ነው ማንዛዛት ኤጭ
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
ቱርኮች ራሱ ሲያማርሩ አይቻለሁ በጣም ተንኳተተ ምናምን ነዉ ኮመንታቸዉ😂😂😂
@user-ou8yr1iw5j
@user-ou8yr1iw5j Месяц назад
አስ ሊ ና አዛ ይ ይ ፋ ቀ ሩ እም ት ሉ 😜😜😜
@semiraameda9114
@semiraameda9114 Месяц назад
እናንተ
@EyuAbay
@EyuAbay Месяц назад
ይሄ ፊልም ተንዛዛ 😏
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z Месяц назад
ሳህ አዛዙት😢😮
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Месяц назад
መብረቅ ባለፈበትም አላለፈ ፌልሙ
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d Месяц назад
ለካ ወንድም ያለቅሣልዴ
@YeneneshEmamey-gi1bu
@YeneneshEmamey-gi1bu 29 дней назад
🤣🥺🤣
@woineabreha4510
@woineabreha4510 Месяц назад
የማዳም ቅመሞች እስኪ ከቻላችሁ እርድኚ ወንድሜ ቀራማ ሊገባብኚ ሁኖነው ስራ ካለ ሽክ በሉን
@user-ol9pi4ex1u
@user-ol9pi4ex1u Месяц назад
የነ ተሎተሎ ቤት ጣራ የለውም ኣሉ ሆ🎉
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Месяц назад
በለው ምሳሌ አነጋገሩ እኮ እንዳልነበር አደረግኸው😅
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Месяц назад
🤣🤣🤣🤣​@@sarahusen8675
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EzedinOmer
@EzedinOmer Месяц назад
ውዶቼ ተበዱ
@its-yourgirl
@its-yourgirl Месяц назад
የሀገሬ ልጆች ቆንጆ የትርጉም ፊልም ለናንተ ማቅረብ ጀምርያለሁ ፕሮፋይሌ ዉሰጥ እየገባችሁ ተመልከቱልኝ ቤተሰብም ይሁኑ ....አስተያየትም እቀበላለሁ 🙏
@adad7914
@adad7914 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Месяц назад
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz Месяц назад
❤❤❤❤
Далее
መብረቅ  ክፍል 78 | Mebreq episode 78
44:39
Просмотров 106 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
Просмотров 109 тыс.
НЕ ПОКУПАЙТЕ ЭТО!
00:29
Просмотров 26 тыс.
መብረቅ  ክፍል 79 | Mebreq episode 79
45:30
Просмотров 107 тыс.
መብረቅ  ክፍል 74 | Mebreq episode 74
45:43
Просмотров 113 тыс.
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
መብረቅ  ክፍል 76 | Mebreq episode 76
45:15
Просмотров 106 тыс.
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 19 млн