Тёмный

መብረቅ ክፍል 75 | Mebreq episode 75 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 110 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Месяц назад
የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን (19)👏👏👏👏
@user-yk5gb8fe6f
@user-yk5gb8fe6f Месяц назад
😂😂
@YrdaNos12
@YrdaNos12 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤🙏
@user-ms9eq7yb2y
@user-ms9eq7yb2y Месяц назад
አሜን አሜን
@user-qp6bm4jy1t
@user-qp6bm4jy1t Месяц назад
Amen
@GalxiGalxi-in6pc
@GalxiGalxi-in6pc Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-jj6fu7oz6b
@user-jj6fu7oz6b Месяц назад
የመዳም ቅመሞችዬ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን❤
@workineshadugna
@workineshadugna Месяц назад
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@mesimesi1339
@mesimesi1339 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የኔን ወዴ
@mesimesi1339
@mesimesi1339 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አሜንንንን ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-ht4fl5ww7y
@user-ht4fl5ww7y 29 дней назад
አሜን
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Месяц назад
ዛሬ አንድ ላይክ አድርጉኝ ምንምን እንደሚል ልቅመሰው
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy Месяц назад
ኣደረጉሽ
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e Месяц назад
🤙ይህው😂😂
@FavenZerihun
@FavenZerihun 29 дней назад
❤❤❤😂😂😂😂
@user-np8pz3qj1i
@user-np8pz3qj1i Месяц назад
እኔ እርጉዝ ነኝ የሚል ኮሞንት ነዉ ያስጠላኝ ወገን እንደንየ ያስጠላቹ👍
@user-ip8ed6pf1n
@user-ip8ed6pf1n Месяц назад
እኔለራሱ ቅፍድድ ሁላ ቦሪጫልጂመሰላተደ
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
ቦርጫም ሁላ😂
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Месяц назад
ቃና እያስረገዛቸው ነው😂😂😂😂
@user-lz9ky6gk9x
@user-lz9ky6gk9x Месяц назад
ደገአሰጠላሺ እዳማረሺቀሪ እደሜለከሺንልጂ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Месяц назад
እኔ እርጉዝ ነኝ 🤰🤰🤰🤰🤰
@sssssaqsu
@sssssaqsu Месяц назад
ይልዲዝ ግን እዳዲስ አፍቃሪ ተርበተበተችኮ😂😂😂😂ሡና አቴሽ ግን የምር ደሰ ሢሉ እናታቸዉን አላሣፈሯትም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hu9gg7hm5h
@user-hu9gg7hm5h Месяц назад
ያላሰብነው ነገር ስንሰማ እዲ ነው የሚያስደነግጠው እዴት እዳሳዘነኝ ፋሪድ❤❤❤❤❤❤
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Месяц назад
ልጁ ትሆን እንዴ
@HeluuSeee
@HeluuSeee Месяц назад
ናት​@@user-yv2gd3tp9d
@user-hu9gg7hm5h
@user-hu9gg7hm5h Месяц назад
@@user-yv2gd3tp9d አዎ
@fisehamesfin1547
@fisehamesfin1547 24 дня назад
ፍርድ ሳይሆን ፋሪል
@alakaalaka2546
@alakaalaka2546 Месяц назад
ዛሬ ደስ ብልኛል ያስሊ አባትና እናት ታወቁ በቃ😢
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Месяц назад
ማናቸው
@HghjJgh
@HghjJgh Месяц назад
የማዳም ቅመሞች ቅዱስ ገብረኤል ጥላ ክላላ ይሁናቹህ በያላቹህበት ይጠብቃቹህ❤❤❤ቃና ባይኖር ምን ይውጠን ነበር
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አሜንንን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 29 дней назад
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdi7550
@mekdi7550 Месяц назад
የ ፈራይል አስተርጓሚ እእእእእእእ ማለቱን ትቶት ነበር ጀመረው ደሞ አሁን 😂😂😂
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 Месяц назад
ewunet endeza sil liben yamegnal😂
@aar4858
@aar4858 Месяц назад
😂😂😂
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p Месяц назад
😮😂😂😂😂😊
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
ክክክክክክክክክክክ እኔም ይጨንቀኛል ብታይ
@kidistbe6018
@kidistbe6018 29 дней назад
😂😂betam yemir adkim yehone sew nw
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b Месяц назад
ፋሪልና አስሊ እስከሚገናኙ እንደኔ የጓጓ ማነዉ
@aar4858
@aar4858 Месяц назад
አስሊ የኔ በረሮ አባየ ብለሽ ጥሪው ፋሪያልን አባትሽነው ተምደክሚ አኒ ልገርሽ የማንም ጀጃፋ ማካካት አይጠበቅብሽም😅 እኔ አያለሁልሽ
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 Месяц назад
እባክህ የፋሪል ድም የምተረጉመው ሰው ማቃሰቱን ቀንሰው😂😂😂
@linamohammed9157
@linamohammed9157 29 дней назад
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ በረካ ሁኚ ውይይይ
@SeadaAumer
@SeadaAumer 28 дней назад
የምእ አዎ እእእእእየሚለው ይቅርልን😂😂😂🤭
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZahraEbrahim-tu3jj
@ZahraEbrahim-tu3jj 23 минуты назад
😂፣😂😂አረ የተመታችሁ
@madinamadina1573
@madinamadina1573 Месяц назад
አሠላሙአለይኩም እደናችሁ ውድ ያገሬልጆች ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኛል ሦሥት አመት አብረን የምንሠራው ጐደኛየ እድ መጥፋ መታነበር አሁን አድሥ ናት ተጣልተው ገፍታት ወድቃ ሃኪም ቤትና ዱአሩጉልኝ ወላሂ መችም ሸትጣን ናት ተሸረኛ አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢
@user-xg9ve9sb5f
@user-xg9ve9sb5f Месяц назад
አንችም ተጠንቀቂ
@ssaa8309
@ssaa8309 Месяц назад
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ አላህ ይሽፊአሀ ኢሻአላህ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
@YeEhr
@YeEhr Месяц назад
ወአለይ ኩምሠላም አላህ ያሽራት
@emutube2300
@emutube2300 Месяц назад
ኡፍ አሲሊ ቤተሰቦቿን አግታ እስክታርፍ ጓጉቻለሁ 😢
@tejaq8618
@tejaq8618 Месяц назад
ትከላችሁ ሳምንት ነግሬችሁ ነበር የአስሊ አባት ፈሊልንነው
@emutube2300
@emutube2300 29 дней назад
@@tejaq8618 እኔም ገምቻለሁ
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 Месяц назад
ዛሬ 16ነኝ እናም 6ላይክ እፈለጋለዉ ቀመሞቼ
@user-lq4vl2ln2y
@user-lq4vl2ln2y Месяц назад
➨ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ዝት ይበልልኝ እወዳችሁ አለሁ 𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑙𝑒ℎ𝑒𝑔𝑒𝑟𝑎𝑐ℎ𝑛😢🙏💚💛❤️
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አሜንንን እኛም እንወድሻለን
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢 ዛሬ ከፍቶኛል ዱአአርጉልኝ ያጅመአ😢😢😢😢ስድት መርርኝ😢😢😢አሁንስ
@user-nb5zu8yz3k
@user-nb5zu8yz3k Месяц назад
አይዞሽ
@rahmaosman7832
@rahmaosman7832 Месяц назад
Abshir Allahmdulillah beye sekfash Anchi bicha Ayedleshim
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@zenbzebnh
@zenbzebnh Месяц назад
አይዞሽ የኔ ማር🙏🙏🙏
@AedenDems
@AedenDems 17 дней назад
አይዞሽ😢
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
ምድረ ድንጋይ ራስ ለምድነው ሳይለቀቅ ኮሞንት ምትፅፍ 😂😂ጉድ
@user-kt5os1yc2d
@user-kt5os1yc2d Месяц назад
እስኺኸ ታይ ትገብርለኺ
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
​@@user-kt5os1yc2dዋይ ተለቂቁ ድዩ እለ ኣትየ ኣነ ዳኣ😂😂😂
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p Месяц назад
ቀድመው የሂወት ታሪካቸውን እየተናገሩ ነው😂😂😂
@HayatUae-hs3rx
@HayatUae-hs3rx Месяц назад
እና ካልደመቀ ደስ አይልም 😂😂😂😂
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 Месяц назад
ምስኪን የአስሊ ስቃይ በቅርቡ ያበቃል 😢😢😢
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 Месяц назад
❤😮
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr Месяц назад
ፋሪል አሳዘነኝ ወላሂ😢😢
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
ትልቁ ዶቦ ሊጥ ሆና ጭራሺ ነክቻት አላዉቅም ስትል ትልቅ ልጂ ወልዳልሀለች😂😂😂እወነት ይዘገያል እጂ መዉጣቱ አይቀርም
@Letarik_4758
@Letarik_4758 9 дней назад
😂😂😂😂😂😂 ze ygerm nger
@amina-co2dz
@amina-co2dz Месяц назад
የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji Месяц назад
አሜንንን ቆንጆ
@barkotTarekegn
@barkotTarekegn Месяц назад
ኦዛዬ አሁን ተመቸኝ❤
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v Месяц назад
ቦራ አተ ቀርቀቦ😂😂😂😂
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 Месяц назад
የቱርክ ታለለቅ አክቴሮች የሉበት ፍልም ልቃቁን እንጂ ለምሰሌ የለለቃ ፍቅርን እንደገና ልቀቁን
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
ቁጥር 2አለዉ እኮ የኛ አልተረጎሙትም እጂ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад
አስሊ በወላጆቿ ፍለጋ ብዙ ተሰቃየች እኮ የኔ ምስጊን😥♥️ለምን ፋሪልና ሱሀ እዉነቱን አይነግሯትም🙄
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Месяц назад
ማናቸው ቤተሠቦቿ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Месяц назад
አስሊ የፋሪል ልጅ ነት ያዉ ልገራቹህ ብየነዉ😂😂
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Месяц назад
የኦዛይም የህቱ ልጅ ናት😋🙈
@WafaJani-ze2cy
@WafaJani-ze2cy Месяц назад
አሰለሙ አለይኩም ዎራሀመቱላህ ዎበራከቱሁ ሰላም
@user-ke8zn5qu5v
@user-ke8zn5qu5v Месяц назад
የተመታ ቃና እዶሜየን አሳረረኝ ምንይሻለኝ መላበሉኝ ያጀማአ❤😂😂😂❤😂❤
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Месяц назад
ድሮስ የዶሚ ሙያ😂😂😜
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Месяц назад
ቆልተሽው መሆን አለበት😂😂😂
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 25 дней назад
ውሀ ረስተሽ ነው ወይም ሰአት ቅጠሪ😂😂
@tejaq8618
@tejaq8618 Месяц назад
የአስሊ አባት ፈሊልን ነው የምትሉ አንዴ ሳሙኝ🎉🎉
@seasea3347
@seasea3347 Месяц назад
አሰሊ አይዞሽ 😢😢😢
@tensutaurus
@tensutaurus Месяц назад
አረ ኩዚ ጉኒ በናታችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጨርቃችንን ጥለን እንበድ እንዴ ክፍል 187ን ልቀቁልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እረ ይደብራል ልቀቁት
@AdilBob-vx7bm
@AdilBob-vx7bm Месяц назад
be sigma
@abeneazertefera395
@abeneazertefera395 Месяц назад
Ab mood movie telegram ly ale
@user-tg3ed3wt7g
@user-tg3ed3wt7g Месяц назад
ለምን ቴሌግራም ገብተሽ አታይም ውዴ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Месяц назад
My friend go find the original kuzy press the caption/translate episode 80 find the happy ending y’all 👍🏾
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
ላል የምትባይ እጨት ስታናድጂ
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Месяц назад
ኦዛይ my love😜😋😋😜
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 25 дней назад
ውይ ፋራይል 😂ሁሉም ነገር ተገላበጠበትኮ ሚስኪን😂
@SimegnDemise
@SimegnDemise Месяц назад
አስሊ የ ፋርል ልጅ ነች😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Месяц назад
እንደዛ ነው
@samerytube6555
@samerytube6555 Месяц назад
ውይ የፋሪል ማቃሰት ልቤን ቀጥ ሊያረገው ነበር
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
አስሊ የኔ ምስኪን ሰወድሽ🥺
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Месяц назад
ኤቭረን እና ጎዝደ አስጠልተዉኝ ባሳሬ 😂😂😂😏
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
በጣም ቀርቀቦ ሁላ😂😂😂
@asteraster4785
@asteraster4785 28 дней назад
በጣም ክፉ ናቸው
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 29 дней назад
የኔ ቀጫጫ አስሊ ስቃይ የሚያበቃበት ቀን ናፈቀኝ
@ryhxgy
@ryhxgy Месяц назад
ይልዲዝ ምን ያቀጠቅጣታል ከዉራራ🙄
@fyyfcyyc8462
@fyyfcyyc8462 Месяц назад
እንካን ደህና መጣቹ የመዳም ቀመሞች እስከ ላይክ ኣርጉኝ❤❤❤
@FarisMekuria-rd4gr
@FarisMekuria-rd4gr Месяц назад
አስሊ ያንተ ልጅ ናት በሉኝ ♥♥♥
@rrc3032
@rrc3032 Месяц назад
ጅል
@emuamaryoutube7911
@emuamaryoutube7911 Месяц назад
የ ፋሪል ልጅ ናት
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
እጣፈታን እዴት አያችሁት ቅመሞችየ😂😂😂
@user-cu3pp5cs1z
@user-cu3pp5cs1z Месяц назад
አሪፍ ይመስላል 😊እኔ ተመችቶኛል
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 17 дней назад
በጣምዘናነዉየሚያረገዉ ሌላአድስየተለቀአለዴንገሩኝ😮😅
@seasea3347
@seasea3347 Месяц назад
ማለት የአሰሊ አባት ፍሪል ነው ማለት ነው ?መሆንም አለበት
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k Месяц назад
አንዴት ነች የመዳም ቅመምችዬ በጣም ነው መውድች ❤❤❤❤
@EtopeEtope-kg3zg
@EtopeEtope-kg3zg Месяц назад
ደስ ሲሉ አቴሽ አናዶኝ ነበር ዝም ሲል❤❤❤
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw Месяц назад
ፊልም መሆኑን እረስቸው አለቀስኩኝ😂😂😂
@user-fv5kg8gx5o
@user-fv5kg8gx5o Месяц назад
ኑ ደምሩኝ😂😂 የቀረ አይቀናችሁም
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o Месяц назад
😂😂😂
@alialdhouri
@alialdhouri Месяц назад
ስሙሟ ዉዶቼ ኢዚ የኘ ወዶች አሉ ኢሲኪ አለሁ በሉ ፈልጌ ነዉ 😮😮😅
@Mame12793
@Mame12793 Месяц назад
አለን
@HaLg-ho1hw
@HaLg-ho1hw Месяц назад
እሥከምትሠማ ጓጓሁ
@rofnal6789
@rofnal6789 Месяц назад
Waw❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
ኣይ ፍራይል ያዝ እንግዲ ማያ ምኔ ኣይደለችም ብሎ ሲጎረርና ለዩልድዝ ያለ ጥፋቴ ነዉ ትተሽኝ የሄድሽዉ ሲል ልጅ እንዳለዉ ኣወቀ ኣይ ወንዶች ጥቁሩ ነጭ ነዉ ብለዉ እርፍ😁😁😁😁😁
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy Месяц назад
ኣዎ😅😅😅😅😅
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Месяц назад
ውንድን ማመን ቀብሮነው አለይ ቀበሮ እነት ብለሻል 😅😅😅
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
ከሷ በኋላ እኮነዉ ታዲያ እሷላይ አልማገጠም
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
@@user-op4mt4tm8f አረ ማግጠጦ ነዉ ኣርጊዣለዉ ብላ ልተነግረዉ እየሄደች እያለ ኣይደል እንዴ ማያን እየሸኛት ያየችዉ🤔
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
@@UxYv-mn6fh ሸኛት እጂ መች መገጠ በኋላ ኮስ ሂዶነዉ ያገኛት ሱ አቲሺ ከተወለዱ ባኋላ ማለትነዉ
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@FadelahFadhela
@FadelahFadhela Месяц назад
❤❤
@user-oj1zz5bk8m
@user-oj1zz5bk8m Месяц назад
❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn Месяц назад
❤❤❤❤
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Месяц назад
የመዳም ቅመሞች የቦርጭ መቀነሻ ንገሩኝ 🕌🕌። ⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕌⛪
@Vkvix-ym9ou
@Vkvix-ym9ou Месяц назад
❤❤❤❤❤
@terefechbale
@terefechbale Месяц назад
እንደቦራ አይነት ኮስታራ ጀግና ወንዳወንድ ባል ነው የምፈልገው እዚህ ውስጥ እንደዚህ አይነት ወንድ ካለ hi ይበለኝ✋🙄
@Mame12793
@Mame12793 Месяц назад
ሀይ😂ግን ሚስትአለኝ
@user-ip8ed6pf1n
@user-ip8ed6pf1n Месяц назад
ሀዳለምስትህ ጀግናሁንላታ አዝህምትሰራለህ
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk Месяц назад
ሀይወድሜ እድርሻለሁ😀❤
@X697Infinix
@X697Infinix 28 дней назад
😂😂😂😂
@user-sg2pf8zm5l
@user-sg2pf8zm5l Месяц назад
ክክክክ አይ ኦዛይ ጭብል ተለብሶ አላለም
@uadh7751
@uadh7751 Месяц назад
😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቅማሞችዬ ዛሬ አዳስ ድራማ ታላቆልናል ዘነ በሉ😢😅😅😅😅😊❤🎉
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or Месяц назад
ርእሱን ንገሪኝ
@uadh7751
@uadh7751 Месяц назад
@@TigistGedefawu-gd7or እሺ ውዴ ዕጣ ፋንታ ብለሽ ሰርች አድርጊ እማጣልሻል ዛሬ ክፍል 1 ታላቆኣል 💖🥰😥💖
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q Месяц назад
የራሞ እህትም አለች​@@uadh7751
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s Месяц назад
ሰላም የሀገር ልጆች ❤
@ZahraZahra-fm2ub
@ZahraZahra-fm2ub Месяц назад
Asli 😢😢❤
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u Месяц назад
❤❤❤😊
@mulububula4597
@mulububula4597 Месяц назад
እእእ ምንድነው ቁሩጥ ኣርገው ኣይናገሩም እኔዴ😅😅😅
@RehimaKendu
@RehimaKendu Месяц назад
😢😢😢😢😢
@hareyawmariam
@hareyawmariam 28 дней назад
hi selam
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
ይከ ሡሀን እሚባል ሠዉየ ሥንት ጉድነዉ ሚሥጥርነዉ የያዘዉ😂😮😮
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
መብረቁ እሱ መሰኝ😂😂😂😂ያለልቋጠረዉ ሚስጥር የለም
@noonoo3732
@noonoo3732 28 дней назад
😂😂😂😂
@YohanesTeshome-tx3ow
@YohanesTeshome-tx3ow 23 дня назад
@RaSid-hm7qj
@RaSid-hm7qj Месяц назад
ቱ አሁኝስ በዛ እርጉዝ ነኝ ታዳ ምን ይጠበስ😏😂🙈አትሻብኝ
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy Месяц назад
አረ የለሞ
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q Месяц назад
ግን ቶርኩች ብቻናቸው እድ ፊልም የሚሰሩት የሂድም ልቆልልን
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Месяц назад
ይልድዝ😂😂😂😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Месяц назад
Wuyi ateshi enatun be maradatu das bilognal❤❤😂
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@user-mm5bd4sk3s
@user-mm5bd4sk3s 22 дня назад
በዛ በበጋ ከቆመበት ይቀጥል የምትሉ
@Buttukan18-et9zm
@Buttukan18-et9zm Месяц назад
🥰🥰
@user-jp7xf8vw5v
@user-jp7xf8vw5v Месяц назад
❤❤❤መላጣ ሁላ😂😂
@hadyafentaw8355
@hadyafentaw8355 Месяц назад
😂😂😂😂😂እ
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@aumilkumar9859
@aumilkumar9859 Месяц назад
🥰🥰🥰🥺
@RrrrKkkk-yi9eq
@RrrrKkkk-yi9eq Месяц назад
ስራሕ ጠይቃለይ ኣሕዋተይ
@Uae-re8wr
@Uae-re8wr 27 дней назад
😭😭😭😭
@Serkatube60789
@Serkatube60789 Месяц назад
ፋሪል እእእእእእ😂😂😂😂
@rofnal6789
@rofnal6789 Месяц назад
Am🎉🎉🎉❤🎉❤
@shetaye9352
@shetaye9352 Месяц назад
በግዘ
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p Месяц назад
የልዲዚ😅😅😢😢😢
@rofnal6789
@rofnal6789 Месяц назад
Le kelbac like ❤❤❤❤
@selamuab3676
@selamuab3676 28 дней назад
Where is ኩዚህ ጉኒ
@rofnal6789
@rofnal6789 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉😊😊😊😊🎉😂
@EmebetWubet-lm6vq
@EmebetWubet-lm6vq Месяц назад
ለምንድ ነው የምትቆርጡት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 29 дней назад
ይህ የነ አቴሽ አባት ግን ምን የተረገመ ነው ባንዴ ሁለት ሴት ማፍቀር ይቻላል እንዴ? ጎዚልን እወድሽ አለሁ ይልዲዝንም የማይረባ
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 Месяц назад
አስሊ የአቴሽ ህእት ናት
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h Месяц назад
እረ አደለይም እህቱ አትጃጃሉ ፊልሙን ባይናችሁ ነው ወይስ በምናችሁ ነው እምታዩት ከፋሪል ያረገዘይው አስወርዳበታለይ ይልዲዝ❤
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 13 дней назад
❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 Месяц назад
የአስሊ አባት ፋሪያል ነው?
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj Месяц назад
አዎ ❤❤❤
@ZinetYemer
@ZinetYemer 2 дня назад
ያቴስም አባት ፋሪያል ነው ?
@heyattub88
@heyattub88 Месяц назад
Koy yhe dreama mndin new miyastemren
@Desta-nk3ou
@Desta-nk3ou Месяц назад
Ene enja 😂😂
@Mireyesamen
@Mireyesamen Месяц назад
ምንም
@SewasAlemayew
@SewasAlemayew Месяц назад
ላይክ አርጉልኝ😊
@ramausu7405
@ramausu7405 29 дней назад
ግን ኤብረን እወነቱን ነው ልጎዝዴ እንደዚ የሚንካከባት😂😂😂
@linamohammed9157
@linamohammed9157 29 дней назад
አይ አይመስለኝም ወንድሟን ለመበቀል ይመስለኛል ንብረቱን በሙሉ የወሰደበት እሱ ነዉ ባለፈዉ ክፍል ላይ እሰራልሀለዉ ሲል ነበር
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 17 дней назад
አይደለምሤራእየጠነሰነዉ😂
@user-gp7eg1yt3n
@user-gp7eg1yt3n Месяц назад
ኣብ ርያድ እስቲ ስራሕ ትፈልጡ ኣሉሹለይ ጭንቀት ክሞት ኢለዋ😢
@WsWss-jy8zf
@WsWss-jy8zf Месяц назад
የሴት ስራ ወይስ የወድ ስራ
@user-vc1dc3zm1f
@user-vc1dc3zm1f Месяц назад
እረ ብሳቅ 🤣😅😮​@@WsWss-jy8zf
@user-gp7eg1yt3n
@user-gp7eg1yt3n Месяц назад
@@WsWss-jy8zf ናይ ጓልባ ጓል ዓበይቲ
@WsWss-jy8zf
@WsWss-jy8zf Месяц назад
@@user-vc1dc3zm1f ማለት ስራ ፈልጉ አይደል የሚለዉ
@user-vc1dc3zm1f
@user-vc1dc3zm1f Месяц назад
@@WsWss-jy8zf የወንድ ስራ ኣለ እንዴ ርያድ 🤣🤭😄
@user-iz6lb5ue7e
@user-iz6lb5ue7e Месяц назад
ኣስሊ ሚስኪን😢😢
@user-ol9pi4ex1u
@user-ol9pi4ex1u Месяц назад
ሙቀቱ ስለ በረደኝ መኮየፍ ከፈትኩ ❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Месяц назад
ሰው ሁሉ አበደ😁😁😁😁😁🛌🛌🛌🛌
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s Месяц назад
ሀሀሀሀ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад
የተመታ ኮሜንት😂😂😂😂
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr Месяц назад
ውይ ያአመቱ ምርጥ ኮሜት😅😅
@user-yf9ht6ul2j
@user-yf9ht6ul2j Месяц назад
እና እኛ ምን አገባን😅😅
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h Месяц назад
Yemir ozay miskin new ❤❤
Далее
መብረቅ  ክፍል 76 | Mebreq episode 76
45:15
Просмотров 105 тыс.
💋🧠
00:38
Просмотров 65 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 131 тыс.
መብረቅ  ክፍል 105 | Mebreq episode 105
46:39
መብረቅ  ክፍል 77 | Mebreq episode 77
45:14
Просмотров 108 тыс.
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:14
ስብራት ክፍል  29 | Sibrat episode 29
40:54
Просмотров 46 тыс.
መብረቅ  ክፍል 78 | Mebreq episode 78
44:39
Просмотров 105 тыс.
Он разрубил планету😱
0:59
Просмотров 5 млн
Экзамен у женщин и мужчин
0:27