Тёмный

መብረቅ ክፍል 78 | Mebreq episode 78 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 117 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@mequadesha
@mequadesha 4 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@AbuHussain-v9g
@AbuHussain-v9g 4 месяца назад
አሚን
@EkramJemal-v3q
@EkramJemal-v3q 4 месяца назад
አሚን❤
@LobabaAhmed-dk7fp
@LobabaAhmed-dk7fp 3 месяца назад
አሚንንንን
@Hawaa-wx4vj
@Hawaa-wx4vj 3 месяца назад
@lilitylility4864
@lilitylility4864 4 месяца назад
ነገ ስማእቱ ቁድስ ጊወሪግስ(23) ነው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏👏
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏 ❤
@SalamaMongose
@SalamaMongose 16 дней назад
አሜን🙏🙏🙏
@መሲየተዋህዶልጅ-ሠ5ሸ
@መሲየተዋህዶልጅ-ሠ5ሸ 4 месяца назад
ነገ ቅዱስ ገወርጊስ ነው እንኳን አደረሳችሁ😍😍😍💙💙💙💗💗💗💗 የተዋህዶ ልጆች💙💐🙏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 4 месяца назад
አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌿🥀
@GenetTilahun-hu1pb
@GenetTilahun-hu1pb 4 месяца назад
Amennnnnnnnn
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏 ❤
@seasea3347
@seasea3347 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 4 месяца назад
ቁድስ ገወርግስ ይሓልወና በብዘለናዮ🙏❤
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji 4 месяца назад
አሜንንንን❤❤❤❤❤
@ተመስገንኣምላከ-መ6ጠ
@ተመስገንኣምላከ-መ6ጠ 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@birtukan1145
@birtukan1145 4 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤
@VanaVanaa-qn4nw
@VanaVanaa-qn4nw 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 4 месяца назад
ኣሜን (3(👏❤️
@BemnetAngawu
@BemnetAngawu 4 месяца назад
በዚህ ቱርክ ፊልም ተለክፌ ነግቶ እስኪመሽ እቸኩላለው ስላችው😂
@kidistwed2588
@kidistwed2588 4 месяца назад
እኔስ ብትይ😂😂😂😂
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 4 месяца назад
እኔም😌
@YoiPpk
@YoiPpk 4 месяца назад
እኔም😮😮😂😂😊😊
@Ahgqi1319
@Ahgqi1319 4 месяца назад
😂😂😂Ignas
@KamuMuke
@KamuMuke Месяц назад
እኔም ይራቢ
@yekassaehet
@yekassaehet 4 месяца назад
አስሊ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ዋጋ ትከፍላለች ተሰቃየች እኮ ምስኪን😢
@ሱሱነኝተስፈኛዋ-ከ8ቈ
@ሱሱነኝተስፈኛዋ-ከ8ቈ 4 месяца назад
አሲል በጣምነው የምታሳዝነው😢😢😢😢😢😢የኔ ሚሲኪን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@shetaye9352
@shetaye9352 4 месяца назад
ላክ አረጉኝ እስከ ግደታ አርግዣለዉ ማለታ ለብኝ ሆ
@ሰሊ-ገ3ዀ
@ሰሊ-ገ3ዀ 4 месяца назад
ኤቭረንን እደኔ የሚጠላው
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 4 месяца назад
አስሊና ኡዛይ እህትና ወንድም ናቸዉ ስትሉ የነበራቹህ በየት በኩል ነዉ የተዛመዱት አስረዱኝ😂
@asdfksa9780
@asdfksa9780 4 месяца назад
በናት
@OmmuMostura
@OmmuMostura 4 месяца назад
የኔም ጥያቄነው
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
የኔ ጥያቄነዉ ኑመልሱ😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 4 месяца назад
አረ እስቲ ተይኝ አንዴ 'አስሊ እና አቴሽ' አንዴ ደሞ 'አስሊ እና ኡዛይ' እያሉ ግራ አጋቡን እኮ መች እንደምንሰማው አላውቅም እንጂ😂😂
@OmmuMostura
@OmmuMostura 4 месяца назад
@@mekdi7550 ቆይ ወደሗላ አደለ ወደፊት ነው የምኔደው ምን አቸኮላችሁ
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 4 месяца назад
አስሊ የኔ ምስኪን ሰተሳዝን🥺🤕
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
እኔ ምለው ማዳሞች ግን ለምንድነው ማይሞቱት ሁሉንም እሽ ብዬ በታዘዝኳት ህይወቴንኮ ሲኦል አደረገችብኝ በስማምዬ አንተው ጠብቀኝ ብቻ😢
@rozenamd2084
@rozenamd2084 4 месяца назад
Allah yeker yeblsh ema endesu ayebalm eshi ayezosh dua adergey eshi koster bey gonbes kena senel betam nw mechmalkut tegest adergey eshi Allah yetbkesh ❤❤❤
@እህቴአለኝታየ
@እህቴአለኝታየ 4 месяца назад
😅
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 4 месяца назад
እይዞሸረ የኔ ዉድ❤
@nebiyathussen7714
@nebiyathussen7714 4 месяца назад
🤣ቱ
@Hayat-u1v
@Hayat-u1v 4 месяца назад
አረ የኔዋም መቀመጫ ነው ያሳጣችኝ ወላሂ ብቻ ትግስቱን ይስጠን😢
@ZainabZainab2023_a
@ZainabZainab2023_a 4 месяца назад
እኔ እርጉዝ ነኝ ነገር ግን $9000 አምሮኛል ላኩልኝ😢😂😂😂
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 4 месяца назад
አስሊን እና አቲሺን የምወዱ በላይክ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
ሁሉንም ግራ ገብቷቸዋል
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153 4 месяца назад
ውድያገሬልጆችበያላችሁበትሰላማችሁይብዛ❤❤❤❤❤❤
@FhcggVhvhg
@FhcggVhvhg 4 месяца назад
ሰላም ቅመሞችየ ዛሬ ላይ አድርጉኝ ጥቅሙን ማወቅ ፈልጌ ነው😮
@ZeamanuelZemikael
@ZeamanuelZemikael 4 месяца назад
እናተ ያማቿል ለምንድነው ስብራትን በትክክል በሰዓቱ ማትለቁት????
@የናቴናፋቂነኝ
@የናቴናፋቂነኝ 4 месяца назад
ቅልጥማቸው ይሰበርልኝ😅😅😅😅
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 4 месяца назад
ቦራ ስራው አያምር ድምጡ አያምር ዝርፈጥፍጥ ያለ ሰወየ
@seasea3347
@seasea3347 4 месяца назад
አስሊ ❤❤❤❤
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 4 месяца назад
የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ ነው
@منمنن-ف9ي
@منمنن-ف9ي 4 месяца назад
እኔ የኦዛይ ያያቱ የልጂልጂ እናት ወድም ልጂነኘ መላክ ነውስሜ
@TareaRere
@TareaRere 3 месяца назад
😂😂😂
@AffectionateLunarModule-yj2cl
@AffectionateLunarModule-yj2cl 4 месяца назад
ኦዛይ የኔ ሚስኪን😢❤
@Betu535
@Betu535 4 месяца назад
ይሄ ፊልም እየደበረኝ ነዉ ሁሌ እኝኝ ኤጭ😣😣
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
አንድ ር እስ ላይ ትትትትትትትትትት ማለት ሲደብር ይህ ድራማ
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
ስብራት ለምን አይለቀቅም
@MlatDesta-yk3ni
@MlatDesta-yk3ni 4 месяца назад
እዛይ ወደድኩት የምር የዋህ ሆነ ኮ😢😢
@genemoka3987
@genemoka3987 4 месяца назад
❤❤❤የዛሬው uvvvvvv ነው😮
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 3 месяца назад
41:44 😢😢
@ሀዪነኝየደሤዋየናቴናፊቂእ
ሠላም ያገሬ ልጆች ፍቅር ይዞኛል😢😢😢😢
@chaltuabdi760
@chaltuabdi760 4 месяца назад
Mebrat hayl dewi endyatefulshi
@ዓደይመንዪዋሕስኪ
@ዓደይመንዪዋሕስኪ 4 месяца назад
መልካም ሲኦል
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 4 месяца назад
አስነጥሶ ይወጣልሽ😂😂😂
@martiberi1535
@martiberi1535 4 месяца назад
😮😂😂
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 3 месяца назад
​@@ዓደይመንዪዋሕስኪያንቺስ ከፋ😂😂😂
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 4 месяца назад
ይች የቦራ ጂራት ስታስጠላኝ የሆነ ልጥፍ የሚል ሰው አልወድም👊
@እህቴአለኝታየ
@እህቴአለኝታየ 4 месяца назад
ዉዉ ከፋኝ😢😢
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
አይዞን😢
@ሽግቱ
@ሽግቱ 4 месяца назад
Woyene aseli ena ateshi etena wodemi nacho kawoqu bohala mene yefaxarale biye tacanaku😊😮😂😂
@adad7914
@adad7914 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ወሰን-ጐ4ለ
@ወሰን-ጐ4ለ 3 месяца назад
ወይኔ የኔ ልብ ተቀበረ በአስሊ😢😢
@HyFr-k6u
@HyFr-k6u 4 месяца назад
ዛሬ መብረቅ የለምዴ ያጀምአ 😮😮🙄♥️♥️
@HairiyaH-m8f
@HairiyaH-m8f 4 месяца назад
ሚሥኪንአሥሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhhdIjgx
@FhhdIjgx 4 месяца назад
Be gugi iya xabakshno su kesh fiqi hizonyal
@LegeseMolla
@LegeseMolla 3 месяца назад
አሜንንንንንንን
@Sani-s3u
@Sani-s3u 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@SwUrHiyaw
@SwUrHiyaw 4 месяца назад
የመዳም ቀመሞች ተዉ ግን ደምሩኝ 😒
@hayatmobammed3221
@hayatmobammed3221 4 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@فطمهالقحطانيه
@فطمهالقحطانيه 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
ለምድነዉ ፋሪል የማይነገረዉ ዝም ብሎ እእእእእእእ ይላልእዴ😂😂😂አካበዱት
@FadilaKadir
@FadilaKadir 4 месяца назад
bakurukumi inibalawi enda
@سارهاثيوبي-ب3ع
@سارهاثيوبي-ب3ع 3 месяца назад
የኬልቤክ አይን 😂😂😂😂
@rewqtyui-tc4xu
@rewqtyui-tc4xu 4 месяца назад
ሠላም ያገሬ ሠወች ሁይ ዱአ አረጉልኝ እባካችሁ ሥራ የለኝም
@Mekdes-fk7rj
@Mekdes-fk7rj Месяц назад
ላላ አይኗ ሰያምር
@woineabreha4510
@woineabreha4510 4 месяца назад
ማነው እንደኔ የሄ ድራማ ያስጠላው
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
ኡፍፍፍ ድራማ የቆሰል ፍቅር😢❤ ፈርሃ❤ ዉሳኔ❤ ደርናማግ❤ የፈቅር ነገር❤ ነው ለኔ አሪፍ😊
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ 4 месяца назад
​@@noonoo3732መአበልን የት ጣልሽው😅
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 4 месяца назад
Zare 79 digemulin
@YehaulawerkA
@YehaulawerkA 4 месяца назад
የኬሌቤክን አይን ያየው እደኒ
@RayaRayuma-x5p
@RayaRayuma-x5p 4 месяца назад
የከሌበክ አስተያየት😂
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 4 месяца назад
አኔ ምለው አይኔ ነው ወይስ አበድኩ ባለ መርከቦች ሁለት ሆኑብኝ😂😂😂
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
እብደሽ ነው 🤣🤣🤣
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 4 месяца назад
በእውነት አላበድኩም አዳይነት ናቸው
@YeEhr
@YeEhr 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
@@ማርታአየልኝ አዎ የአስሊ አባትም ይመሳሰላል
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 4 месяца назад
@@KalkidanBirhanu-tt2kx እኮ እኔ ምናልኩ በቃ አበድኩ ብየ ነበር🤣🤣
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
ኬሌቤክ😂😂😂አስተያየቱ
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
ማነው የማያን ስልክ ቁጥር እንደኔ ሴቭ ያደረገው 😂😂
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 4 месяца назад
ደውይላት እስኪ ይች ጨካኝ😂
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 4 месяца назад
ደዉይላትና ለኔም ሹክ በይኝ 😂
@Welela-q4m
@Welela-q4m 4 месяца назад
​@@emuyasmin5283ያንቺስ ከፋ😂😂
@amryadelele441
@amryadelele441 4 месяца назад
ከከከ
@MarieMarie-i4g
@MarieMarie-i4g 4 месяца назад
ማያ ማናት ግን ሆቴል አብራ የሚትሰራ የነበረት ሚስቱ የባራራት ነው
@TootAl-ub4fr
@TootAl-ub4fr 4 месяца назад
እኔ ከኦዛይ ፍቅር ይዞኛል😅😛
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
ስሙ ሰውች ከ ቦራ ጋር ያለችው ልጅ ለቦራ ምኑ ናት😊
@woineabreha4510
@woineabreha4510 4 месяца назад
የሚስቱ እህት
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
😂የሆነይ መስቆር ናት😊
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aar4858
@aar4858 4 месяца назад
እውነት ብለሀል ክለቤክ አውሬወችናቸው በጣም ይሁሉ ጭካኔ
@RrSs-b4m
@RrSs-b4m 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MominaMomina-rp9cw
@MominaMomina-rp9cw 4 месяца назад
ሰብራት ትናትና አልተለቀቀቀም
@hani-e4w
@hani-e4w 4 месяца назад
ስንት ሰአት ነዉ የሚለቀቀዉ 😮😮😮😒
@lababalababa2710
@lababalababa2710 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DerejeHM-mw9tv
@DerejeHM-mw9tv 4 месяца назад
ክክክክክክ😂😂😂😂
@SaraMakdes
@SaraMakdes 3 месяца назад
አሲግን እኔየምታሳዝነው አለ የኔውድ❤❤❤❤❤❤
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb 4 месяца назад
የተጨነቃችሁ ሁሉ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጇ ጭቀታችሁን ታቅልላችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 4 месяца назад
amen.amen.amen.🙏🙏🙏🙏🙏
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 4 месяца назад
kefitognal.😭😭
@Zainb-ni6ji
@Zainb-ni6ji 4 месяца назад
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@ተመስገንኣምላከ-መ6ጠ
@ተመስገንኣምላከ-መ6ጠ 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@janatjanat2187
@janatjanat2187 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🥰🥰
@Genet-j1l
@Genet-j1l 4 месяца назад
ነገ እኮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወራጊሰ ነው ደሰ ሲል ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏 🙏🙏🤲🤲🤲🥰
@ZaydAtsbha
@ZaydAtsbha 4 месяца назад
ወገን በሰላም ነው የሁሉ ኳሜንት ሳይለቀቅ😊😊😊😊 እወዳችዋለው የማዳም ቅሞሞች(ጓዶኛቼ)
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 4 месяца назад
እኛም ዉድድድ❤❤😊
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 4 месяца назад
አላህ ያሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ እህት ወንድሞቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hdhdbcjd7485
@hdhdbcjd7485 4 месяца назад
😂😂😂
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
አሚንን ያረብ🤲🤲
@WevbWeb
@WevbWeb 4 месяца назад
Aminnn
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 4 месяца назад
ኣምንንንን ያራቢ
@Fozeea-nk8hh
@Fozeea-nk8hh 4 месяца назад
አሚን ያረብ🎉🎉
@FdFh-uk7ut
@FdFh-uk7ut 4 месяца назад
ነገ የኣባታችን ቅዱስ ገወርጊስ ነው ከክፉ ነገር ይጠብቅን 👍
@Jfi-vx7iu
@Jfi-vx7iu 4 месяца назад
አሜን( 3)
@seasea3347
@seasea3347 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
@daneshadanesha862
@daneshadanesha862 4 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏❤
@MarshesMussie
@MarshesMussie 4 месяца назад
Amen
@rimeyaron
@rimeyaron 4 месяца назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 4 месяца назад
እኔ እርጉዝ አይደለሁም እሽ ግንይችን 👍 ጫን ብትሏት ደስይለኛል 😘
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 4 месяца назад
ጥቅሙ ቱስ እንባልስቲ😂
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 4 месяца назад
ጥቅሙ ሚስጥርነዉ ነይበጆሮሽ ሹክልበልሽ 😅​@@susuguragawa1424
@seasea3347
@seasea3347 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@زييززظييز
@زييززظييز 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@alialdhouri
@alialdhouri 4 месяца назад
ዉድየገሬ ልጆች የርፍት እጄረ ይስጠቹ ጉሊ አሚን ወለ ከልቤ ከዠቴእወደቹወለሁ የአለህ ብዬ እወደቹወለሁ 👍👍👍👍
@MaliyopalMadisan-ru6qe
@MaliyopalMadisan-ru6qe 4 месяца назад
❤❤❤
@emebet7575
@emebet7575 4 месяца назад
ቦራ ከመጣ ጀምሮ ፊልሙ እንዴ እንዳስጠላኝ 😂
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 4 месяца назад
እነደ እኔ የእሱን ፓርት ማታሳልፊዉ😂
@MohmmedJehaer
@MohmmedJehaer 4 месяца назад
የመዳም. ቅመሞች ሰላማቹሁብዝዝትይበልልኝ
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 месяца назад
ወይኔ ሽሪንፕ አሳ እንዴት እንደምጠላ ከማዳም ጋር ጭቅጭቅ ስሪ አልሰራም😂😂
@Tgraweti27
@Tgraweti27 4 месяца назад
ተጋሩሩሩሩሩ
@hnaaynalem2207
@hnaaynalem2207 4 месяца назад
ምን አንጋራሽ
@Tgraweti27
@Tgraweti27 4 месяца назад
​@@hnaaynalem2207ኣንችስ ምን ጨነቀሽ😮
@uadh7751
@uadh7751 4 месяца назад
እማዬ ወዳ ሀገር ልትገባ ነው አሏህ በሰላም ያግበት በሉኝ ውዶቼ 💖💖💖😥🥰🥰🎉😢😂😂
@Selam_21_19
@Selam_21_19 4 месяца назад
ያስገባልሽ እማ
@uadh7751
@uadh7751 4 месяца назад
@@Selam_21_19 አሚንንንን ውዴ 🥰💖💖💖
@ThgGhg-l5l
@ThgGhg-l5l 4 месяца назад
በሰላም ትግባልሽ እማ ❤❤
@uadh7751
@uadh7751 4 месяца назад
@@ThgGhg-l5l አሚንንንን 🥰🥰
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص 4 месяца назад
በሰላም ያግባት❤
@ZindFfgg
@ZindFfgg 4 месяца назад
ፋሪል ምነው አካበደው ይሂንያህል ልጅ ነው አለህ የተባለው ምን ይቀረበብብኛል እኒነኝ አባትሽ አይላትም ለአስሌ ኩፍስ😅😅
@ylefali
@ylefali 4 месяца назад
እኔስ የጨነቀኝ እሱ አይደል😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 4 месяца назад
😂😂😂ሳስበው በ ጎረሳነቱ አደጋ ሰው ነው😂ይልድዝንም ትትዋት ሄዶ ልጃን አስወረደይ አሁን😂ደግሞ ያስሊ አባት መሆኑ ነው የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር አቶ አቭረን ይገለዋል😢
@LijLuLuልጅሉሉ
@LijLuLuልጅሉሉ 4 месяца назад
ፋሪል ግን እያካበደዉ ነዉ ነገሩን😮😢አይ አስሊ😢😢😢😢❤
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 4 месяца назад
ዘሬ ከፍቅራኝይ ታጠላዉ😢ፈታኩት ግን ወደቅ😢መላፍ አልችላም ከፈኝ ምነወራበት አብለክሽን ደለትኩት😢😢😢ልቢን ሰበራዉ አላቅም ሰዉም ሞሆን አይመስለኝም እሱ ሀገር ነዉ የላዉ እኔ ስደት😢😢😢
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 4 месяца назад
ጥርግ ይበል ለወንድ ብለሽ አራስሽን አትጉጅ የተሻለ ይሰጥሻል❤
@سميره-ف9ق
@سميره-ف9ق 4 месяца назад
እንደዛ ኮሆነማ እንካም ሃዳ ድካም ብቻ ነው ትርፉ
@ابتتغ
@ابتتغ 4 месяца назад
እሰይ😅😅😅😅እና ኣኛ ብቻ ነን በቸኛ ምንሆነው😅😅😅
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 4 месяца назад
ግልግል ነው😂😂😂
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 4 месяца назад
ድሞ በዚ ግዜ ለወድ ይለቀሳልዴ የስደት ጭንቀት እኮ ይበቃል ስጀመር የዛሬ ፍቅር ከብር ጋር የተያያዘ ስለሆነ ብር ስያልቅ መለያየት ግዲ ነው እና የመዳም ቀሞሞችየ ስደት ሁናቹ ወንድ ኣትመኑ ስደት ያሉት በጣም ነው ሴት መቃያየር የምወዱት ሃገር ቤት ያሉ ድሞ ጭራሽ ልብር ብሎው ነው የምቃርቡን so ሃገር እስከትገቡ ወንድ ከማመን ተቆጠቡ
@emutube2300
@emutube2300 4 месяца назад
እሸአላ አስሊ ነገ ፋሪል አባቷ እደሆነ ይነግሯታል ብየ ተስፋ አለኝ😢😢 እኔማ ጭራሽ ድራማመሆኑን ረስቸው እያለቀስኩነው 😅ቱ
@OmmuMostura
@OmmuMostura 4 месяца назад
ከኔ ጋ አብረን ብናይ ብሶታችንን እናወጣነበር አይዞሽ
@emutube2300
@emutube2300 4 месяца назад
@@OmmuMostura 😁መቸአለልንና አብረን ለማየት እሽ ማሬ አችም አይዞሽልኝ
@GdgdNfnffn
@GdgdNfnffn 4 месяца назад
😢😢😢😢😂😂😂😂
@samerytube6555
@samerytube6555 4 месяца назад
ውይይይ የፋሪል ዝምታ ይጨንቃል 😢
@HeluuSeee
@HeluuSeee 4 месяца назад
ምንድነው አላጋነኑትም በቃ ልጁ ከሆነች ልጁ ናት ምንድነው የዚህ ያህል አዛዙትሳ 🤔🤔በቃ ለአሲሊም ይገሯት እንደውም በደስታ ነበር መናገር ያለበት ሹ ሀይ😒😒
@Welela-q4m
@Welela-q4m 4 месяца назад
ልክ ብለሻል😂😂😂
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 4 месяца назад
*_ohh🥹 በማይሆን ቦታ ነው ያቃረጣቹት እስከ ነጌ በጉጉት እንሞታለን 😔_*
@የማርያምልጅ-ጸ6ዐ
@የማርያምልጅ-ጸ6ዐ 4 месяца назад
❤❤❤❤አይይይ አስሊ
@AwetashAreadom
@AwetashAreadom 4 месяца назад
🎉ኡዛይ ና አስሊ እህትና ወንድም ይመስሉኛል❤❤😮😂😂
@belalas4322
@belalas4322 4 месяца назад
😅😅😅😅እኔም አልገባኝም
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 4 месяца назад
እይደሉም😂
@SeadaAumer
@SeadaAumer 4 месяца назад
​@@faswelsfr1974ናቼው😂😂😂
@abaytube1595
@abaytube1595 4 месяца назад
ናቸው😅​@@faswelsfr1974
@Mneymar11
@Mneymar11 3 месяца назад
አቴሽ ነው ወንድሟ
@محمدالوفي-ر3غ
@محمدالوفي-ر3غ 4 месяца назад
እደ ኔ ያ ስ ሊ ደ ስ ታ የና ፈ ቀ ው
@YeEhr
@YeEhr 4 месяца назад
አየ ፊሪልአሳቀኚኚኚኚየምር አወራሩ😂😂😂😂😂
@fafe-bd1hv
@fafe-bd1hv 4 месяца назад
ላይክእድናረጋቺሁ ሥሥጎናቺንን የመዳምቅመሞቺ እያላቺሁ አትጥሩን😂😂😂😂😂 አረግዣለሁ ገለመኔ አረተው
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
ያልገባኛ ነገር ከሌላስ ቢሆን የረገዘቻት ዝምብሎ አባት አለእዴ ለምን ዲኤንኤ አያረግም ፋሪል
@kerkebedeley
@kerkebedeley 4 месяца назад
Peace For Tigray and All Human Being ❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 4 месяца назад
❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 месяца назад
ቆይ ፍቅር ያዘዉ እዴ መልሷ ፋሪል አይ የወንዶች ነገር😂😂😂 ማያ ማያ ይላል
@Abesh-p3x
@Abesh-p3x 4 месяца назад
Eyesus yerdachu
@qwertyasdfg7011
@qwertyasdfg7011 4 месяца назад
❤❤❤
@MuslimaMuslima-y6s
@MuslimaMuslima-y6s 4 месяца назад
😢😢😢😢
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 2 месяца назад
😢😢😢❤❤
@SalmaandJemila
@SalmaandJemila 4 месяца назад
❤❤
@صفيه-ح7ق
@صفيه-ح7ق 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GagdshBvddv
@GagdshBvddv 4 месяца назад
❤❤
@raa3066
@raa3066 4 месяца назад
ፍሪዝጋቱበዛይልድዝንአስጨነቃት
Далее
መብረቅ  ክፍል 79 | Mebreq episode 79
45:30
Просмотров 117 тыс.
መብረቅ  ክፍል 105 | Mebreq episode 105
46:39
Просмотров 141 тыс.
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 375 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
መብረቅ  ክፍል 95 | Mebreq episode 95
46:04
Просмотров 117 тыс.
መብረቅ  ክፍል 77 | Mebreq episode 77
45:14
Просмотров 119 тыс.
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 375 тыс.