Тёмный

መብረቅ ክፍል 79 | Mebreq episode 79 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

30 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@asfd9681
@asfd9681 Месяц назад
ማነው እደኔ ሁሌ የመዳምን ፊት ማየት የሰለቸው😢😢😢 5አመት ሙሉ አንድ አይነት ሂወት😢😢
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm Месяц назад
እኔ😢😢
@ashutube6458
@ashutube6458 Месяц назад
እኔም
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Месяц назад
አይ እህቴ ሆድ ይፍጀው የውም የሀ ቃና ባይኖር እናብድ ነበር
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Месяц назад
Ene 13 amen 😢
@user-re3gb9gk8i
@user-re3gb9gk8i Месяц назад
እኔ አለሆ😭
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Месяц назад
የዛሬው ስማእቱ ቁድስ ጊወሪግስ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏
@rozohagosi-pp7ql
@rozohagosi-pp7ql Месяц назад
ኣሜን❤❤
@nepalsomana4542
@nepalsomana4542 Месяц назад
Ameen❤
@pkkhan17
@pkkhan17 Месяц назад
አሜን🎉❤
@user-ky3vg1rg1i
@user-ky3vg1rg1i Месяц назад
እኔን አድኖኛል እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት አመስጉኑልኘ
@destasisay1197
@destasisay1197 Месяц назад
አሜን/3
@user-ms3oe8ie2j
@user-ms3oe8ie2j Месяц назад
ተክለሃይማኖት አባቴ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Месяц назад
አሜን🙏🙏🙏❤❤🌹🌹🕊🕊
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🕯️
@cgffy3duf158
@cgffy3duf158 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@SaraMakdes
@SaraMakdes 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-he3us8qw9m
@user-he3us8qw9m Месяц назад
ዛሬ አስሊ አባቷን የምታዉቅበት ቀን ነዉ🎉
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- Месяц назад
*_ከትናንንት በጉጉት እየጠበቀ የነበረ እንደኔ አለ አስሊ አባቷን ልታውቅ ስለሆነ 🥹_*
@emutube2300
@emutube2300 Месяц назад
እኔ
@user-zl7ej7ll9h
@user-zl7ej7ll9h Месяц назад
ልቤልታመልጠኝ ደርሸነበር
@selanch22
@selanch22 Месяц назад
እንቅልፍ ሳልተኛ😂😂😂😂
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- Месяц назад
@@selanch22 ባክሽ አታጋኝኚ 😁
@selanch22
@selanch22 Месяц назад
@@Bri_Tgraweyti- ጥሎብኝ
@tejaq8618
@tejaq8618 Месяц назад
እስኪ አስሊ አባቷን ስለ አገኘት ደስው ያለቹ አንድ ልብ ሱጡኝ
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p Месяц назад
❤❤❤❤
@user-sv8qi5ok7x
@user-sv8qi5ok7x Месяц назад
@user-oj1zz5bk8m
@user-oj1zz5bk8m Месяц назад
የምር በጣም ከበደ ነዉ አስሊ ወድሜእያለች እምጠራዉ አባቷ ሆነ😢😢😢
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Месяц назад
በጣም ደብሮኛል ወድሞቼ ተይዘውብኝ😢አበባ ላኩልኝ😢
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o Месяц назад
🍀🍀🌹🌹🌹🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌱🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌷🌷🌷🌱🌱አይዞሽ ዉዴ😢
@dyaaadyaaa9397
@dyaaadyaaa9397 Месяц назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ደሞ ለአበባ ነዉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d Месяц назад
የት ውዴ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Месяц назад
አይዞን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🍁🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@abosayeed9827
@abosayeed9827 Месяц назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o Месяц назад
የመዳም ቅመሞች በላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ🎉😢❤❤
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n Месяц назад
ኣሜን የኔ ውድ ለሁላችን ይጠብቀን❤❤❤
@workineshadugna
@workineshadugna Месяц назад
Amen Amen Amen
@mebetasefamebet4135
@mebetasefamebet4135 Месяц назад
Amen
@user-fx3py2gz4n
@user-fx3py2gz4n Месяц назад
𝔸𝕞𝕖𝕟 𝔸𝕞𝕖𝕟 𝔸𝕞𝕖𝕟
@user-jx4jx3op9g
@user-jx4jx3op9g Месяц назад
የአስሊ እናት ስታምር❤❤❤❤
@emutube2300
@emutube2300 Месяц назад
ፋሪል እ እ እ ባልክ ቁጥር የኔ ትፋሽ ተዘጋኮ 😅 ምነው አበዛሀው
@helenteame2457
@helenteame2457 Месяц назад
😂😂😂😂
@ZeyadaBab
@ZeyadaBab Месяц назад
ኡ ቢጨምርበት እሪፍነበር
@emutube2300
@emutube2300 Месяц назад
@@ZeyadaBab 😂😂😂
@amryadelele441
@amryadelele441 Месяц назад
ከከከ😂
@EyerusTeshale-qg3hu
@EyerusTeshale-qg3hu Месяц назад
❤qqqQ❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Месяц назад
የኣስሊ እናት እንደት ቆንጆ ናት ምነው ቦራ ከሷ ፍቅር በያዘው ፓፓፓ ከፊልሙ ሰዎች ኣንደኛ ቆንጆ ሴት መጣች
@mesaymam
@mesaymam Месяц назад
ይቺን ትቶነ ፋሪል ጥላው ከሄደች ሁለት ወልዳኳ ይልዲዝ ላይ ሙጭጭ ያለው
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Месяц назад
@@mesaymam ወንዶች እውር ኣይደለው ተው የተባሉትን ነው የሚወዱት ልክ እንዴ ህጻንን
@user-ck6kl9bh5b
@user-ck6kl9bh5b Месяц назад
ኬሌቤክ😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ለወድሙ ያለው ክብር❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Месяц назад
የልዲዝ አንችስ ሁለት ልጅ ወልደሽ ጠበቅሽው አይደል ኩክኔያም እና ላታናግሪው ነው ሆ እዲት ጠገብሽ😏
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Месяц назад
ዛሬ በጉጉት ነው የጠበኩት አስሊ ብታውቅ ❤❤❤
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Месяц назад
አስሊ አባቷን አወቀች እናቷም መጣች 🥰🥰
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h Месяц назад
አስሊ የኔ የዋህ ወድሜ እምትለው ሰው አባቷ ሁኖ ሲገኝ ከባድ ነው😢❤❤ብቻ ደስ ይላል ፋሪል አባቷ በመሆኑ ምክኔያቱም በጣም ሰው ነው 😘😘😘😘
@suibsecrb
@suibsecrb Месяц назад
እኔግን አቲሽ የፋራይል ልጅ መስሎኝ ነበር ግራ የገባው ነገር ነው እውነትም መብረቅ 😢❤❤
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on Месяц назад
የፋሪዬል ልጅ ወርዷል የይልድዝ ግን ኦዛይ ወንድሟ ይመስለኛል
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
​@@ExcitedBoomBox-sv5onየአስሊ ወንድም ነዉ የሊያ ልጂ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Месяц назад
ላይክ አርጉኝ እስኪ ጥቅሙ ምንድነዉ😢😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Месяц назад
ጋይስ አንድ ነገር ልገራችሁ 3 አመት መሉ በፍቅር ስናወራ ኖርን ከዛን ብር ላኪልኝ አለኝ እኔ ደግሞ አባቴ ሙቶብኝ ሀዘን ላይ ነበርኩኝ ከዛን የለኝም አልኩት በቃ እንለያይ አለኝ እሽ አልኩት ትቸሽ አለሁ አለኝ እኔ ሀዘን ላይ ሁኘ እሽ እኔም ትቸክ አለሁ አልኩት ስተወው ሲቅ በጓደኛ አስለመነኝ እቢ አልኩት ከዛን በሳምንት ሁለት ሶስተየ የሴት ፎቶ ፖሮፍይል ያደርጋል 🤣🧐አይገርምም 🤣🤣😜 ማን ለማስቀናት ነው 🤣🤣🤣😜
@saradmsew
@saradmsew Месяц назад
አቺን ነዎ😅😅😅😅
@janatjanat2187
@janatjanat2187 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-yn6kb9sk8v
@user-yn6kb9sk8v Месяц назад
ብሎክ አርጊዉ አይጠቅምሽም
@seasea3347
@seasea3347 Месяц назад
ቀይ በይው ሽጋይቱ ብሎክክክክክክ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
ይከ አይጠቅምሽም በወቅቱ አምልጭ😂😂😂
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n Месяц назад
ደኒዝዮ ምርጥ እናት❤❤
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 Месяц назад
ፋራይል እንኳን ደስ ያለህ አስሊ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Месяц назад
ሰላም ወገኖቼ ኤልድዝ በጣም ነው የምተሰዝነው ብቸ ነገሩ ሁሉ ያስጨንቃል ደህና ደሩ።
@FatumaMekonen-pv9yv
@FatumaMekonen-pv9yv Месяц назад
ዛሬበጣምአዝኛለሁወንድሜ ተያዘብኚዱዓአድርጉልኚበሠላምእድገባ😢
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Месяц назад
B birr yewtalu sebal nbr eskey mokerey abshery Allah balbet yetbkewu ema atasbey eshi
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx Месяц назад
አብሽረ የኔ ዉድ😔💞
@user-tc7ly7qg3n
@user-tc7ly7qg3n Месяц назад
ፈጣሪ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ውዴ አብሽሪ❤❤
@samerasamera7240
@samerasamera7240 Месяц назад
በሰላም ይግባልሽ ዉደዋ
@user-ke8zn5qu5v
@user-ke8zn5qu5v Месяц назад
አብሸር እህት
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
አላስችለኝ ብሎ የዛሬዉን በራሳቸዉ ቋንቋ አይቸዋለሁ 😂😂😂እዉነትም መብረቅ ነዉ
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Месяц назад
😂
@Sameera-jn9ns
@Sameera-jn9ns Месяц назад
😂😂😂
@user-fh9eu7mm7j
@user-fh9eu7mm7j Месяц назад
በነሱ ምድነዉ እርእሱ
@sofiya8030
@sofiya8030 Месяц назад
@@user-fh9eu7mm7j bodrum masali
@techsador
@techsador Месяц назад
የመዳም ቅመሞች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 Месяц назад
ውዶቸ እስኪ በየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ በሊቢያ ምድር ስቃየ በዝቷል ይሄ ስቃይ እንዲያበቃና ጥሩ ሂወት እንድኖር ለራሴም ለሰውም እንድተርፍ ፀልዩልኝ በጣም ጨንቆኛል እርዳኝ የምለው ሰው የለኝም የማወራው የምሆነው ጠፍቶኛል አቅሜ እንባየ ብቻ ሁኗል 😢😢
@user-kt5os1yc2d
@user-kt5os1yc2d Месяц назад
አይዞሽ ውዴ😢❤
@tizitatube84
@tizitatube84 Месяц назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-rw1lm3uh3m
@user-rw1lm3uh3m Месяц назад
ayzoshe fexari al
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Месяц назад
ተፍጥራን የበለጠ የፈጠረሺን አላህን ለምኒ አይዞሺ አላህ ጥሩ ሀይወትይወፍቅሺ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Месяц назад
እግዚአብሔር ይድረስልኝ
@user-xz6rf9eb8t
@user-xz6rf9eb8t Месяц назад
ያገሬልጆች ሰላማችሁይብዛልኝ አገራችንን ሰላምያርግልንበሰላምላገራችን ያብቃን
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Месяц назад
ግን ለምንድነው ፋሪል ኣኣኣኣ የሚለው በ ኣኣኣ ጨረስው እኮ😅😅
@selamawitgetachew6511
@selamawitgetachew6511 Месяц назад
እንደዛ አርገዉ የሚያወሩ አስተዋይ እና ብልህ ናቸው አስበው ይናገራሉ ለምሳሌ ነብሰሄር ጠቅላይ ሚንስተር መለስ ዜናዊ ሲያወራ እደዚ ነበር እህታችን 😊
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 29 дней назад
እኔ ምለዉ አስሊ ምን አስበነዉ አባቱወን የፈለገች ነበር ስተገኛዉ መሸሹ ለምን አስፈለገ ፈይሪሊን የመሠለ አባት አግኝተሽ መነጨነጩን ምን አመጠዉ
@user-mx8kj7xj4o
@user-mx8kj7xj4o Месяц назад
ኮመንቱን ሁሉ አንብቤ ጨርሻለሁ🙆‍♀️👏👈አጨብጭቡልኝ🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣አብዛኛው አስተያየት የአስሊ እናት ቁንጅና ሚል ነው❤️❤️❤️❤️እኔም ተጨምሬ ቁንጅና 1ኛ 👌ብያለሁ❤️ፋሪል እ እ እ ከሚልበት ስደርስ ምን ሊል ይሆን እያልኩ አስባለሁ🤣🤣🤣😁😁😁😁ደና እደሩ❤️❤️❤️
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 29 дней назад
😂😂ክክክ የተመታሽ
@user-mx8kj7xj4o
@user-mx8kj7xj4o 29 дней назад
@@yopitamkasd1800 🤣🤣🤣🤣🤣
@shetaye9352
@shetaye9352 Месяц назад
የ አስሊ እናት ቆንጆ ናት
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw Месяц назад
በጣም የኡዛይም እናት ነች ማለት ነዉ😮
@user-bk2my2id5c
@user-bk2my2id5c Месяц назад
በጣም❤❤❤
@salamabraha1475
@salamabraha1475 Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ስደታችን ኣሳጥርልን🙏🙏🙏
@user-oj6tv5mg5f
@user-oj6tv5mg5f Месяц назад
ምን እያለች ነው አስሊ ፋሪልን የመሰለ አባት አግንታ የምን መመናጎል ነው😂😂😂😢ግንኮ አዝኛለው
@user-yo4pc3ft4u
@user-yo4pc3ft4u Месяц назад
እኔራሡ ስልነበር😂😂😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
ኣንቺ ብትሆኚ ምን ልትዪ ነበር ደንግጣ ነዉ🤣🤣🤣🤣
@MekedasehaulAmro-nt2us
@MekedasehaulAmro-nt2us Месяц назад
ያው አቲሽ ከአሁን በሃላ የንጀራ አባቱን ልጅ ይወዱታል ማለት ነው ይሄፊልም የሃበሻ በሃል ቢሆን ኖሮ ብዬ አሰብኩ የሁሉም ህይወት ምስቅልቅሉ ይወጣ ነበር
@user-oj6tv5mg5f
@user-oj6tv5mg5f Месяц назад
@@UxYv-mn6fh እኔ ኧረ ጥምጥም ነበራ አልደራደርም በመከራ የተገኘ አባት ሀሀሀ
@user-ps3ov9zd9w
@user-ps3ov9zd9w Месяц назад
ኣስሊ የኔማር በጣም ኣሳዘነችኝ😢
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Месяц назад
አስሊ የኔ ምስኪን ሰተሳዝን 🥺🤕
@gnigni56
@gnigni56 Месяц назад
ልቀቁት ኦዛይ ባሌ ናፍቆኛል በጉጉት ልሞት እኮ ነዉ😢😂
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Месяц назад
😮anchi keti mexashi dagimo
@gnigni56
@gnigni56 Месяц назад
​@@meimeiali9659 ከቱርኪ😅
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Месяц назад
Jili bakishi turiki yeti indale ataqimi kedubayina beruri 😜🤣🤣
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Месяц назад
እውነትም ባልሽነው ፖሮፋይልሽን አይቸ አረጋገጥኩ😅😅
@gnigni56
@gnigni56 Месяц назад
@@rahmehrousan2601 ኣዎ😹😹👋
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr Месяц назад
ልክ እደ ሥሙ መብረቅ የሆነ ድራማ
@Oromiya24
@Oromiya24 Месяц назад
Mebrek amazing film
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q Месяц назад
ባይገባኝም ትርጎሙ ሙዚቃው በጣም ያስጨንቃል😢😢
@user-xz6rf9eb8t
@user-xz6rf9eb8t Месяц назад
3 ነኝ ላይክ አርጉ ስወዳችሁ❤❤
@user-if1pn2pr1r
@user-if1pn2pr1r Месяц назад
ኡ ኡ ኡ ቃና እጅህ ይሠበር ስብራት የት አለ 😒
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i Месяц назад
ተለቃል 18 አይቸው አለው
@Merry_1215
@Merry_1215 Месяц назад
አልተለቀቀም ከሰኞ-እሮብ ነው ሚታየው​@@user-kx3lb4vr9i
@user-if1pn2pr1r
@user-if1pn2pr1r Месяц назад
ሌላ you tube ላይ ያየሽዉን ነዉ 😣 እኔ እዚህ ነዉ ማየት የፈለኩት የለም
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo 28 дней назад
😂😂😂😂​@@user-if1pn2pr1r
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
የአሥሊ እናት ባትመጣ ይሻል ነበር😂ይልድዝንና ፋሪልን ለማለያየት ልትመሣጠር ነዉ😮
@ramausu7405
@ramausu7405 Месяц назад
ኣስሊ ኣትጨመለቂ😂😂😮😮
@Seada-lh3wp
@Seada-lh3wp Месяц назад
የገባኝ ነገር ቢኖር አንየ ክፍተት ተገባ ፍቅር ውስጥ 😢እንዴገና ተመልሶ መጣ ብትይም ማዘንሺ አይቀርም 😢😢😢ብቻ አላህ ከጅምሩ አይለያያችሁ🥰 እኔ እክዋን አጥቸዋለሁ 😢😢😢😢
@Galtgray846
@Galtgray846 Месяц назад
ኣስሊ ግን ለምን ኣልተደሰተትም ለምን ኣለቀሰች
@genetdawit1078
@genetdawit1078 Месяц назад
ኮሜንት አታነቡም ማለት ነው የሰው ንቀት አለባቹ ለምንድነው ጉኒ ጉዚ የመጨረሻዉ የማትለቁት
@user-jx9du2rg3d
@user-jx9du2rg3d Месяц назад
telegram lay alelsh
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x Месяц назад
❤❤❤❤❤
@lemembera4145
@lemembera4145 Месяц назад
ኣስል ምነው ሽንቴ ምርንዳ ይሁን ኣለችሳ ኣባቴ ኣባቴ ስትል ቆይታ ኣሁን ደሞ የምን መሸሽንው😂😂😂😂😂😂
@user-sm9em5hp2s
@user-sm9em5hp2s 29 дней назад
ትክክል እኔም እንደሱ ነው የተሰማኝ
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤የአሥሊ እናት ሥታምር
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Месяц назад
የአስሊ እና የኦዛይ እናት ቆንጆ ነች 👌😊
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Месяц назад
የአሲሊ እናት የኡዛይ እናት እንዴት ልትሆን ቻለች እናቴ ሙታለች ነው የሚለው
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 27 дней назад
እውነትም መብረቅ
@hawaiitube3927
@hawaiitube3927 Месяц назад
እንዲዚህ ደራማ እሚሳዝንኝ ነገር የለም
@user-ib4ho7di9p
@user-ib4ho7di9p Месяц назад
ግን ሰወች ግን ፊልሙ ምን እይስተማረን ነው እኔ ምንም ነገር እነገባኝ አይደለም የአስሊ አባት እና የሱ እናት ይዋደዳሉ ሱ ና ከሌቤክ አቴሽ እና አስሊ አስባቹታል ግን
@user-jx4jx3op9g
@user-jx4jx3op9g Месяц назад
ወይ ምብረቅ ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት😮😮😮😮😂😂😂
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Месяц назад
ማያ ቆጁናት ግን የሆነቸ መሰሪ ሳትሆን አቀረም ደግሞ ቡራ የወደዳት ይመስላል 😂❤
@rofnal6789
@rofnal6789 29 дней назад
❤❤❤
@hshs437
@hshs437 Месяц назад
ወይኔ ያሲሊ እናት ስታምር❤❤
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Месяц назад
ያሢሊ እናት ታምራለች
@abdulmejid3066
@abdulmejid3066 Месяц назад
28:40 lay ozay kelebekn atesh blo tertotal yhen sehtet yastewale like ❤
@MK-my4gb
@MK-my4gb Месяц назад
Ohhh maya🤦🏽‍♀️
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x Месяц назад
ዋዉ የአሥሊ እናት
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p Месяц назад
❤❤❤❤❤❤😢😢
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz Месяц назад
❤❤❤❤
@hizuDad
@hizuDad Месяц назад
❤❤❤❤❤asli
@user-lb2ss1yw9c
@user-lb2ss1yw9c Месяц назад
ፋሬል የፍቅር ሰው ነው
@mesaymam
@mesaymam Месяц назад
እና የኦዛንም እናት ናት ማያ እነኦዛን ቤት ያየነው ፎቶኮ ይቺ አደለችም
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
እኮ እኔም ገርሞኛል😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ne3fh1xo4z
@user-ne3fh1xo4z Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Месяц назад
Ibakachu higi woxi yhonewu bota atigizo bakachu😢
@alialdhouri
@alialdhouri Месяц назад
ዉዶቼ ሠለምነቹ ደነአመሸቹ 💝💝💝
@fiqirifiqri
@fiqirifiqri Месяц назад
❤❤❤❤😢😢
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx Месяц назад
የኔ ቤተሳብ ሀራፋ ምን አይል ግዜ ቀራው?--🌺😔
@user-ro7bu8lg7i
@user-ro7bu8lg7i Месяц назад
ሁለት ሳምንት❤
@noonoo3732
@noonoo3732 Месяц назад
እኔ ምላችሁ😂❤ ይልድዝ ምን አናደዳት አስሊ የማያና የፋሪል ልጅ ስለሆነች😊😊😊
@AminatAhmed-yj8ud
@AminatAhmed-yj8ud 22 дня назад
ኧረ ፋራይል እ እ እ አትበል አቃጠልከኝኮ🤒🤕
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 Месяц назад
ዋውውው የዛሬዎ
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Месяц назад
sozን ተርጉሙልን🙏❤❤❤
@ftu8418
@ftu8418 Месяц назад
እስማማለው❤
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r Месяц назад
ያስሊ እናት ቆጂዬ ነች❤
@omonaddaa1975
@omonaddaa1975 Месяц назад
❤❤❤❤😂😂😂😂❤
@sssssaqsu
@sssssaqsu Месяц назад
ማነዉ ግን እደኔ የይልዲዝ ቦታ የማያ መቀመጥ የገረመዉ😢😢😢😢
@BelinHabeshiwtuYilma
@BelinHabeshiwtuYilma Месяц назад
ኦ ቦራ😂
@AyaanIbsaa-iw4yl
@AyaanIbsaa-iw4yl 12 дней назад
😢😢😢😢😢
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
ዉይ እንዴት አባቷነዉ የምታምረዉ የአሥሊ እናት😮😂
@Itela27-xk3eh
@Itela27-xk3eh 29 дней назад
እኔነኝኮ😅😅😂😂ሆሆሆሆ
@user-rj1du9uf6y
@user-rj1du9uf6y Месяц назад
አዋ በጣም ግን ሁለት ሁለቱን ባርት ቢያደርጉ ቆንጆ ነበር
@MekdelawitYouTube
@MekdelawitYouTube Месяц назад
ዛሬ አስሊ አባቷን ባወቀች በጉጉት ነበር የጠበቅኩት
@FouziyaMuhammed
@FouziyaMuhammed Месяц назад
አስሊ ዛሬ አትጨማለቂብኝ😂😂😂
@Carlitin
@Carlitin Месяц назад
ለምንድነው የአርብን እጣ ፋንታ ማትለቁት ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
@SsSs-fb7gv
@SsSs-fb7gv Месяц назад
ሙዚቃው ግን የድሮሙዚቃነው አይመሳሰልም
@kaleabAL
@kaleabAL Месяц назад
የመዳም ቅመሞች ስብስክ ራይብ ኣባራታቱኛ እህቶችየ
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
አስሊ አበዛችው በጣም
@SeliSol
@SeliSol Месяц назад
Eta fanta zare altelekekem ende
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Месяц назад
አስሊ ጠገበች😂😂😂በጣም
@its-yourgirl
@its-yourgirl Месяц назад
የሀገሬ ልጆች ቆንጆ የትርጉም ፊልም ለናንተ ማቅረብ ጀምርያለሁ ፕሮፋይሌ ዉሰጥ እየገባችሁ ተመልከቱልኝ ቤተሰብም ይሁኑ ....አስተያየትም እቀበላለሁ 🙏
@user-mn8jv8bt5r
@user-mn8jv8bt5r 11 дней назад
Benatshi ferid and seran amchi
@NecheyGrmay-xu2in
@NecheyGrmay-xu2in 28 дней назад
😢😢😢
@user-jx4jx3op9g
@user-jx4jx3op9g Месяц назад
አስሊ😢😢
@Haset-sd4yk
@Haset-sd4yk Месяц назад
Mita new yalew huzay😂😂
@user-lb2ss1yw9c
@user-lb2ss1yw9c Месяц назад
ናና ቦረና ታፈቅረዋለች ቦራ ያስሊን እናት ማፍቀሩ ነው 😂😂😂
@betiabebe8241
@betiabebe8241 Месяц назад
Maya sitamr😮❤❤❤❤
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 Месяц назад
የፈሪል አስተርጓሚ አአ.እእእ.ኣኣ ብሎ ስጨርስ እኔ በረጅሙ ነው የሚተነፍሰው እሱስ እንዴት ቻለበት በፈጣሪ😂😂😂😂
@Mehari08
@Mehari08 Месяц назад
😅😅😅😂😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
እኮ አ,አ እያለ ግዜ ገደለብን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdi7550
@mekdi7550 Месяц назад
@@UxYv-mn6fh አስጨነቀን እንጂ አወራ አላወራ እያልን እሱ ዝም ብሎ ያቃስታል😂😂😂
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
@@mekdi7550 🤣🤣🤣🤣🤣
@YoiPpk
@YoiPpk Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Месяц назад
እ ይልድዝ የተቀመጠች ላይ ቁጭ አላለችም😮ጉድኮነዉ😂
Далее
መብረቅ  ክፍል 80 | Mebreq episode 80
44:08
Просмотров 113 тыс.
ስብራት ክፍል  30 | Sibrat episode 30
39:07
Просмотров 34 тыс.
I SIMULATED THIS EURO 2024 GAME.. 🤯
00:13
Просмотров 1,7 млн
እጣ  ፈንታ ክፍል 13 | Eta Fenta epsiode 13
44:28
መብረቅ  ክፍል 81 | Mebreq episode 81
44:22
Просмотров 101 тыс.
መብረቅ  ክፍል 85 | Mebreq episode 85
46:17
Просмотров 102 тыс.
መብረቅ  ክፍል 83 | Mebreq episode 83
46:48
Просмотров 101 тыс.
መብረቅ  ክፍል 88 | Mebreq episode 88
43:10
Просмотров 100 тыс.
መብረቅ  ክፍል 89 | Mebreq episode 89
42:47
Просмотров 100 тыс.