Тёмный

መነፅር እና መስታወት፣ ክፍል2 

Bilcor Tube
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

ቢልኮር ሴሚናር 23 | መነፅር እና መስታወት በዶ/ር ዮናስ ዘውዴ

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 2 месяца назад
የመጣህበት የህይወት መንገድ በራሱ ለብዙዎቻችን ትልቅ የምሳሌአችን ሃይል ስለሆነ! መኖርህ ብቻ ሳይሆን መናገርህ፣ መፃፍህ ሁሉ ነገርህ ይጠቅመናል በርታልን🙏🙏🙏
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@FrehiwotAssefa-v9i
@FrehiwotAssefa-v9i 2 месяца назад
ቅንነትን ተለማመዱ የሚጠቅምህን ያዝ
@solomonbegashaw7057
@solomonbegashaw7057 2 месяца назад
ትምሕርቱ በጣም ጠቀሚ ነው። ቋንቋው መልካም ነው። ግን "ምናምን" የሚለው ቃል ከልክ በላይ መደጋገሙ ቅር ብሎኛል።
@user-ALOHA777
@user-ALOHA777 2 месяца назад
ጠቃሚው ላይ አታተኩርም ታዲያ አንተ #ከምናምን ጋር ምን አታገለህ🤨
@mesiwoldeab7107
@mesiwoldeab7107 2 месяца назад
He is right he used the word so much so it is easy to feel it , would be good if correct this … positive suggestion should be acceptable
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abuabdellamunir
@Abuabdellamunir 2 месяца назад
ምናምን ምናምን ምንምን ምናምን --- -0. ---- .... -------- ምናምን ---- --- ምናምን . ዶ/ር ቢላል ምን ሆኖ ነዉ ምናምን ያቀርበው ምናምን ተርጉመው???
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 2 месяца назад
አርዕስት 'ምናምን' ነዉ እንዴ?
@Abdurahman-db8pb
@Abdurahman-db8pb 2 месяца назад
አስተምረህ ነው ሰብከህ ነው የወረድከው ። ይቺ ነገረ ?አላት
@bigboysentertainment1780
@bigboysentertainment1780 2 месяца назад
Is that a new way to teach you keep saying Mah? M ENAMEN
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 2 месяца назад
ለመስልጠን ሳስብ የያዘኝ ቪድዬ እንኮን ጊዜዬን አልስጠሁህ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 месяца назад
እኔ ቸኩዬ ሰዋችን ለመተቸት አልቸኩልም ! ቢሆንም ከመስመር የወጣ ነገር ስመለከት ዝም ማለት የለብኝም ብዬ አስባለሁ "ከቅርብ አመታት በፊት ዮናስ ዘውዴ በጣም ጆሮዬን ከምንሰጣቸው ሰዋች አንዱ ነበር "ዛሬ ከተናገረው አብዛኛው ንግግር የፖለቲካ ካድሬነቱንና የእምነት ሰባኪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ? ወንድ ለሁሉም ነገሮች በቦታቸው ሲሆን ይሻላል የሰዋችንም ፍላጎት ሳትጫን የተጋበዝክበትን አጀንዳ ሳትስት ተቀላቅሎብሀል ሳሂብ
@amrethiopia5332
@amrethiopia5332 2 месяца назад
Yeman tlat kiw yibel
@Gatmore57
@Gatmore57 2 месяца назад
ካፊር ባታቀርብ ጠላታቸው ይደንግጥ ይላል እዴ በጋዛ ቀልድ የለም
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 месяца назад
የሰይጣል ልጅ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 месяца назад
የሆንክ አሸባሪ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 месяца назад
አውሮፕላኑ ውስጥ እኮ ያሉት ኢትዮጲያውያን ናቸው ከጋዛ ጋር ምን አገናኘው
@Jossiab457
@Jossiab457 2 месяца назад
ተዘጋጅተህ አይደለም እንዴ የምታስተምረው? እረ ምናምን..ምናምን..በቃ ምናምን...ምናምን ይህ ቅድመ ዝግጅት ማነስ ጉዳይ ነው!! እረ ይህ ምናምን.... ምናምን ስንት ጊዜ እንዳልክ ራስህ ቁጠረው እና እርማት ብታደርግበት ጥሩ ነው!!! ምናምን.....ምናምን...ምናምን ኡፍ....! እንዴት ያሰለቻል!!!
@abeniabenat472
@abeniabenat472 2 месяца назад
Minalbat limad lihon yichlal miknyatum endezih ke meteni belay lilew aychilem.... Gin ke minaminu yilek yetenesaw hasab yelikal tikakin negerochi nachew telikun migaredubin ....
@eshetud210
@eshetud210 2 месяца назад
አንተ ሞዴል ያደረከው እየሱስ ዝቅ ማለት ብቻ ሳይሆን ይከተሉት የነበሩትን ህዝብ አይቶ አዘነላቸው ይልና የሚበልትን ስጧቸው ይላል የምትከተለ መሪ ግን አቶ አብይ በድሀ ያላግጣል ያሾፉል ምግብ ሳይኖር ስለ አበላል ላስተምር ብሎ ያላዝናል ታድያ እንዴት ነው ይህን ሁለቱን አስታርቀህ አብረህ የምትሰራው?🤔
@Abdurahman-db8pb
@Abdurahman-db8pb 2 месяца назад
አስተምረህ ነው ሰብከህ ነው የወረድከው ። ይቺ ነገረ ?አላት
Далее
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59
КТО БОИТСЯ КЛОУНОВ?? #shorts
00:20
Просмотров 609 тыс.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Просмотров 329 тыс.
ብር እና ዶላር፣ ክፍል አንድ
48:30
Просмотров 79 тыс.
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59