Тёмный

መንትዮቹ ዓለምን በሚያስደንቅ ብቃት ስቱዲዮአችንን ቀወጡት።  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2 млн
50% 1

Dink lejoch is an Ethiopan youtube series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features children demonstrating talents and engaging in conversation with the host.
visit Purpose black
www.purposeblacketh.com
በመሀል አዲስ አበባ በኦሎምፒያ ከቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት
ዘመናዊ እና ምቹ የአልጋ ክፍሎች
በሬስቶራንታችን ጣፋጭ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦች በፈጣን አብሳዮቻችን በባራችን ያሻዎትን መጠጦች እንደልብ ያገኛሉ፤፤
ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በሁሉም የሆቴሉ ቦታዎች
አስተማማኝ የፓርኪንግ አገልግሎት
ምቾት ያላቸውን የመኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ
PHONE:-0115152363mobile: +251945383838
info@adwesthotelethiopia.com
reservation@adwesthotelethiopia.com
ባንክ ተሰልፌ ገንዘብ ይዞ መሄድ በራሱ ፈተና
እሱም ቢሳካልኝ እገበያ ስደርስ
አማራጭ ፍለጋ ገና አገሩን ላስስ
እምፈልገውስ ቢገኝ በመከራ
ፎርጅድ ይሁን ሪል ምንም ሳላጣራ ገዝቼ እየመጣሁ
ፌክ እየሸጡልኝ ስንቴ ሙልጬን ወጣሁ
ኧረ ተው አምላኬ አንድ መፍትሄ አምጣ
ሲሉ ለከረ ሙ
ይኸው ትልቅ እጣ
ባገር ልጅ የወጣ
ሻጭም እዛው ቤቱ :ገዥም እልፍኙ ላይ
በጣቶቹ መርጦ በጣቶቹ ከፍሎ በጣቱ ሊረከብ
ወደቡ ላይ ቆሟል የአሸዋ ገበያ በበይነ መረብ
visit Ashewa Technology
www.ashewa.com
t.me//ashewatechnology
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIALcc
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

3 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@mokenentsegabrhan4273
@mokenentsegabrhan4273 2 года назад
I am eritrean proud of comedian eshetu,heran and soliana god bless u and give u a long life. I hope god will open their eyes for heran and soliana
@eddieentertainment1364
@eddieentertainment1364 2 года назад
Wqe hi du. No to rob Jemerual
@mokenentsegabrhan4273
@mokenentsegabrhan4273 2 года назад
@@eddieentertainment1364 what do u want to say?
@mekkid7953
@mekkid7953 Год назад
@@mokenentsegabrhan4273 ))))0££00
@AbduRehman-do1rd
@AbduRehman-do1rd 10 месяцев назад
.
@sifabdi8880
@sifabdi8880 2 года назад
የኔ ማሮች እድግ በሉ ማርያም በእጇ ተዳብሳቹ በፈዉሰ እሰቲ የኛን እፃናት ታሪክ ይቀየራል የሚተሉ በፀበል 👍🏻❤️
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
ፀበል አሁንም ይፈውሳል👍👍👍
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
እግዚአብሄር መልካም ነዉ መልካም የሆነዉን ያድርግላችሁ
@supertalentsara9099
@supertalentsara9099 2 года назад
ፀበል በውነት ይፈወሳሉ
@hdyhhdhdy7989
@hdyhhdhdy7989 2 года назад
ድንግል መማርያም ትፈውሳችሁ
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 2 года назад
የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ❤️🤲👏👍
@user-bh6bt6cu5x
@user-bh6bt6cu5x 2 года назад
የኔ ማሮች የበርጤሚዮስን አይን ያበራ እግዚአብሔር የናንተንም አይን ያብራ 🙏 አንደበታቸው ሲጣፍጥ❤
@kwtking5068
@kwtking5068 2 года назад
አሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 2 года назад
Amen amen amen
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 2 года назад
Amen Amen Amen
@umhayat4494
@umhayat4494 2 года назад
❤❤❤❤❤🌷🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘💟💞🌷
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 года назад
ሰማይ እና መሬትን በ ጥበቡ የዘረጋ አላህ የናንተንም አይን ያብራ የኔ ጣፋጮች ንፁህ ልቦች አበቦች
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
አያዩምዴ❓😥😥😥
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
Amen 🙏🏼
@r6168
@r6168 2 года назад
አሚንያርብ
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 2 года назад
ኣሜን
@user-rl2gj4vd6l
@user-rl2gj4vd6l 2 года назад
አሚን ያረብ
@sameri424
@sameri424 2 года назад
ትግስት ጠንካራ እናት ነሽ ልጆችሽ የሚገርም በራስ የመተማመን ብቃት ያላቸው ቀውጢ ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 года назад
ልብ የሚያሞቁ ልጆች። እንደ ዛሬ የድንቅ ልጆች ቤት ተቀውጦ አይታወቅም። አስቡት ቤታቸው ውስጥ ያለውን ደስታና ፌሽታ። ፈጣሪ 3ቱንም በጤና ያሳድግልሽ ቲጂ
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 года назад
@@tweynisirak7877 3 ናቸው መንታዎቹ። 1 ወንድም ቤት አላቸው ተጨማሪ ህመም ያለበት። እሱን ቆጥሬ ነው 3 ያልኩት
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ
@zainaabbadi4839
@zainaabbadi4839 2 года назад
Ethiopian
@genetkinfe1776
@genetkinfe1776 2 года назад
Amen
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 года назад
ኑ ቤተሰብ እንሁን
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
😂😂😂😂ኧረ እሼ ምርጥ ሰው አንተም ከልጆቹጋ እብድ አልክ እኮ ይመችህ አቦ ምርጥ ፕሮግራም👍👍👍👌👌👌👌
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ
@geratekle308
@geratekle308 2 года назад
⁰0000
@geratekle308
@geratekle308 2 года назад
0
@semiram1039
@semiram1039 2 года назад
ያው ከልጅ ጋር ስትሆኚ እኮ ራሳቸውን ነው ምትመስይው
@HayatHayat-sf1fv
@HayatHayat-sf1fv 2 года назад
አለህ ብራሀነቹን የብራለቹ የረብ ምን ይሰነሀል
@user-uu9pu4dh8l
@user-uu9pu4dh8l 2 года назад
ቀጽላ ማርያም ዉሰጃቸዉ እመብርህን ትፈዉሳቸዉ🙏የመብርህን ልጆች ሆነን አናፈርም እንፈወሳለን እድናለን 🙏🙏💒🙏
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
የኔቆጇዊች።ስታምሩ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
በኢየሱስ ስም በበረከት እደጉ ደስ የሚሉ ልጆች 😍😍😍 እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በኢየሱስ ስም የአይንብርሃናቸው ይብራ ።
@user-ff6ff1bm2l
@user-ff6ff1bm2l 2 года назад
ለመደሰት ወይንም ደስተኛ ለመሆን ማየት አይጠበቅብህም ትንሽ ቆንጆ አስተሳሰብ እና ልክ እነደነዚህ ንፁህ አይምሮ እና ልብ ይኑርህ !!!💖
@honifata8749
@honifata8749 Год назад
💘🙏🙏💗
@berekettes42
@berekettes42 2 года назад
ሁሌም ምስጉን የሆንክ ጌታ ሆይ፡የዚህ ሁሉ ህዝብ ጸሎት ስማ፡ የነዚህ የዋህ ልጆች የኣይንብርሃን መልስ።
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
በእዉነቱ አሜን ይመመልስላቸው አይነብርሐናቸውን🙌🙏🙏🙏 አቤቱ አሜን
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 года назад
Amen Amen Amen
@assefukassa4381
@assefukassa4381 2 года назад
Amen
@merryjesus3860
@merryjesus3860 2 года назад
Amen amen
@eff7478
@eff7478 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 года назад
መድሀኒት አለም ሆይ እነዚህልጆች ብርሀናቸውን ስጣቸው ሲያምሩ የኔ ማሮች
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!!
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን እቤቴ አይናችውን ታብረው
@radiyamohammed3353
@radiyamohammed3353 2 года назад
አላህ አይናቸውን ያብራላቸው የኔ ፍልቅልቆች ሲያስቀኑ😥ያረብ ❤️❤️❤️እደጉልኝ ለፍሬ ብቁልኝ የኔ ፈድሻወች
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ጌታ ሆይ ብርሀናቸውን መልስላቸው ታምራትህ የበዛ ነውና ኡፉ እንዴት አይነት ልዩዌች ናቸው 👏👏👏 ምርጥ እናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ እማዬ😘
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 года назад
Amen
@mimiytayish4603
@mimiytayish4603 2 года назад
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤YANA MAROHE 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hwuw8819
@hwuw8819 2 года назад
አይ ልጅነት ጭንቅ የለለበት አለም እኮነው 😁😁😁😁 ፈጣሪ ያሳድጋችው😍😍😍
@raheldagnew7503
@raheldagnew7503 2 года назад
Betam enji
@genetkifle9184
@genetkifle9184 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እውነትም ድንቅ ልጆች ጌታ የበርጠሎሚዮስን አይን ያበራ የእናንተንም ብርሃን ጌታ ኢየሱስ ያብራላችሁ!! እሸቱ እባክህን ሶስተኛ ክፍል ኢንተርብያቸውን እንጠብቃለን የማይሰለቹ ልጆች ናቸው ጌታ ይባርካቸው
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
በነዚህ ልጆች ፍቅር ሞትኩኘ ፈጣሪ አይነብርሐናችሁን ይመልስላቹ 🙏🙏🙏❤❤😘😘
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 года назад
ብዙ ልበ ብርሀን ከሆኑ ልጆች ጋር የሚያገናኝ ስራ ሰርቻለው እንደነዚህ ደስተኞች ግን ብዙም አላጋጠመኝ። ቤተሰቦቻቸው ለልጆቹ ብዙ ጊዜ መስጠታቸው በልጆቹ ፈገግታ አየሁት። respect for the family 👍👍
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
በጣም ደስታና ፍቅር ያለው ከነደነሱ ያሉትና ከድሀቤትነው
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 года назад
እናትነት ሚስጥር ነው በጣም ብርቱ እና ጠንካራ እናት ነሽ እመብርሀን ለቁም ነገር ታብቃልሽ ❤❤❤👈
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube 2 года назад
ያ አላህ አንተ አዛኝ ደግ ሪህሩ ማሪ ነህና የእነዚህን ጣፈጭ ህፃናትን አይን አብራላቸው 🙏
@aminaebrahim4394
@aminaebrahim4394 Год назад
ሆደ ቆሠለ በሳቅ እድግ በሉልኝ ጣፋጭ ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰አላህ የአይናችሁን ብራሀን ይክፈትላችሁ 🤲🤲🤲🤲
@sirgutmekuanint195
@sirgutmekuanint195 2 года назад
ቲጂዬ ማመስገኛዎችሽ ፣የቤትሽ ድምቀቶች፣ የመኖርሽ ትርጉሞች ጣፋጭ ነፃ የሆኑ ልጆች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ!!!!!
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Fetari nw yemiyasadegew
@aynitekleweled5089
@aynitekleweled5089 2 года назад
Amen
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!!
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 2 года назад
እሚገርሙ ልጆች እንዴት ደስ እንደሚሉ ፍጥነታቸው በሳቅ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ ያሳድጋቸው እናትየው ጀግና ነሽ እነሱ ተስፋዎችሽ ናቸው❤❤❤❤
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
ፍልቅልቅ የሆኑ ልጆች አላህ ብራሀናችሁን ይመልስላችሁ ምንም እማይሳነው ጌታ አለ አላህ ያሳድጋችሁ
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
አሚን ያረብ አንዱ ነው ግን ሁለቱም
@esromgebrameden7994
@esromgebrameden7994 2 года назад
እነሱ ንፁ ናቸው ምን ጉድፍ የሌለባቸው ፈጣሪ የሚወዳቸው ደስ ሲሉ የቃል ኪዳን ልጆች
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@ethiopia5730
@ethiopia5730 2 года назад
ወይኔ ወላሂ ሲያምሩ ፈገግታቸው ጥርሴ ግጥም አላላም 🌺የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ
@rabehcall1332
@rabehcall1332 2 года назад
,,አይዞሽ እቴ በርቺ ነገሁሉንም ይለወጣል እኔ ልጆቼ አይ ነስውር ናቸው ግን ቁጭብዬ መያዝ አልቻልኩም ኣቺብጡርግዜነው ድጋሚ ኣይዞሽ እኔግ ስደትላይነኝ አቺግልጆሽታቅፈሽ ተመስገን እቴ በርቺ እወድሻለው ነገልጆችሽ ተምረው ትልቅ ደረጃ ይደርሣሉ
@rabehcall1332
@rabehcall1332 2 года назад
እሼቱ እግዚሃር ይጠብቅ ጀበር ከቤሩት የሦሥት አይነሥውር እናት
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 года назад
@@rabehcall1332 አብሽሪውደዋ ነገሌላቀነው ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ አችም ያበርታሽ የኔጠካርእህት እናትነትከባድነው ስለእናት ሶወራስሜቴ አላውቀውም በቃ በረችልኝ
@ethiopia5730
@ethiopia5730 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
በጣም ማሬ እኔም
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 года назад
ውይ ጥፍጮች እነዚህን ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን❤️❤️❤️❤️❤️
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 года назад
ልበ ብርሀኖች ምንም የማይሳነው አምላክ ብርሀኑን ይስጣችሁ ያብራችሁ🙏
@user-hy5tl7os5g
@user-hy5tl7os5g Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ እኮ ግሩም ድንቅ ነው ፈታ እሚያረጉ ልጆች ናች እድግ በሉ🌹❤️
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
ፈጣሪ እነዚህ ልጆች የፈጣሪ የሚጎበኝበት ዘመን ያምጣልን ፀልይ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 2 года назад
ውይ በሳቅ ገደሉኝ ወይ ልጅ መሆን ደስሲል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ድረሱ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@misganazewdu5744
@misganazewdu5744 2 года назад
ውይ የኔ ውዶች በሳቅ ነው የገደሉኝ እግዚአብሔር የአይን ብርሃን ሠቶአቸው ተአምሩን እንድናይ ፀሎቴ ነው
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 2 года назад
የኔ ማሮች እመብርሀን የአይን ብርሀን ትሁናችሁ😍❤️
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አሜን
@user-bf7lt6fj5y
@user-bf7lt6fj5y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 2 года назад
Amen
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 2 года назад
የኔ ማሮች የብርሃን አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው የሁሉ አባት እግዚአብሔር አይነ ብርሃናችሁን ያብራላችሁ እድግ በሉ !!
@salamsalam2371
@salamsalam2371 2 года назад
Amen amen amen
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Год назад
Libe birehanoch Egziabher Bezane kulualem yayenachun brihan yekifetlachu Sewo arigenina sewo yegiremewo Bteamrihe yegiremewo Amen amen amen nnnnn
@meazagenet4428
@meazagenet4428 2 года назад
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ። ብርቱ ብርቱ ብርቱ ነሽ በእውነት ጀግኒት ነሽ። አድንቄሻለሁ። ❤😍ከዚህ የበለጠ ሰርተሽ ለብዙዎች ተስፋ እንድትሆኚ አደራ እህቴ በርቺልኝ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 года назад
ሌላ ምንም አልልም በዓለም ያለ ሁሉ ደስታ ለእነሱ ይሁን እግዜር ያሳድጋቸው ምርጥ ፕሮግራም
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
የኔ ማሮች እድግ በሉ💖💖💖💖😢😢😢😢ፈጣሪ እሩሩ ነውና አይ ብርሃርናችሁን የመልስላችሁ
@iphonexx6156
@iphonexx6156 2 года назад
Ameen🙏🏻🤲🏾
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 2 года назад
Amen 🤲❤💒🇪🇷
@qonjo6613
@qonjo6613 2 года назад
አሚን🙏
@habibjr9994
@habibjr9994 2 года назад
Amin
@sitsettube8526
@sitsettube8526 2 года назад
አሚን ያረብል አለሚን 🤲🤲🤲🤲🤲
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 года назад
ኧረ ጌታ ሆይ 😂 እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 2 года назад
የአነቃቂ ውድድር አንደኛ ተሸላሚ የእነ ሔራን እናት 💚❤️🙌🥰
@user-cd7fy1sy4u
@user-cd7fy1sy4u 2 года назад
እነዚህን ልጆች ስታይ መኖር ያጓጓሃል። ውብ ናቸው።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
እንዲህ አይነት ንቁና ደስተኛ ልጅ ማሳደግ በራሱ ብቃት ይጠይቃል ። ወላጆቻቹቹ 👏👏👏 በራስ መተማመናቸው ንቃታቸው ፍቅራቸው ብቻ ብዙ የሚያስብል ነው ይህ ደስታ እንዲሁ የመጣ አይደለም ተሰርቶባቸው ዋጋ ተከፍሎባቸውነው
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 года назад
የነ ሶልያና እናት ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ። ልጆችሽን በጣም ነው የምውዳቸው። እስከዛሬ ድረስ እንደዓይናማ ነበር የሚመስሉኝ። ዛሬ ኣሸቱ ሲነግረኝ የደም እንባ ነው ያለቀስኩት። የጌታ ስራ እንደናት ማህጸን ጉራማይሌ መሆኑን ስገነዘብ ግን ተጽናናሁ። ካንቺ ይልቅ ጌታ በይበልጥ በኣባትነቱ ልጆቹ በመሆናቸው ለመጪው ሁሉን ያዘጋችላቸዋል። በኤርትራ የነበሩ ልጆቼ ካናዳ ሆኜ ፕሮሴሱ በእድሜ ሪጀክት ሆኖባቸው ስለነበረ ባገራችን የሰፈነው ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ያለው የድሜ ልክ ሃገራዊ ባርነትን ሳስታውስ ካናዳ ከገባሁበት ጀምሮ ለኣምስት ዓመታት በጭንቀት ኣዘቅት ገብቼ ውሎ ኣዳሬ እጅግ መጥፎ ነበር። ኣንድ ቀን ግን እግዚኣብሄር ሰው ላከልኝ። ሰውየው እንኳ መንፈሳዊ ኣይደለም። ጭንቀቴን ሰምቶ እንዲህ ኣለኝ። ልጆችህ እግዚኣብሄር ሲፈጥራቸው ላንተ ኣስቦ እዚህ ኣድርሶሃል ።እነሱም ከተወለዱ ጀምሮ ላንተ ባባትነቱ እንዳሰበልህ ሁሉ ለነሱም ያስባልና የሚያስጨንቅ ነገር የለም።ኣባት ኣላቸው ሲለኝ 5 ዓመት ያስጨነቀኝ ጭንቀትና ፍራቻ ሲራገፍልኝ ተሰማኝ። ከዚያች ቀን ጀምሬ ሃላፊነቱን ለኣባታችን እግዚኣብሄር ላይ ጣልኩት። ከጥቂት ወራት በኋላ ኢምግሬሽን ኣድርጎት የማያውቀውን የልጆቼን ፕሮሴስ የመግቢያ ቪዛ ፈቅዶ ባዲሳባ በኩል ከናታቸው ጋር በእጄ ኣስረካበኝ። ልጆቹ ሪጀክት ከሆኑ ለእናትም ስለማይፈቀድ ከኣእምሮ በላይ ተኣምር ሁሉም ተሳካ። ይህ ሁሉ ነገር ያበዛሁብሽ ጭንቀትና ቁጭት እርግፍ ኣድርገሽ ለሱ በመስጠት እንደሚሆንልሽ ኣምነሽ በደስታ የሚሆነውን መጠባበቅ ብቻ ካንቺ እንደሚፈለግ ላስረዳሽ ፈልጌ ነው። በተረፈ ህክምና መሞከሩ ኣይከፋም ። ስለዚህ በእሸቱ ኣስተባባሪነት ለሚደረገው ትብብር እኔም የድርሻየን ያህል ለማዋጣት ከጎንሽ መሆኔን ቃል ገባሁ።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 года назад
ሳኡዲ ያላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እናንተ ሁለት ልጆች ድንቅ ናችሁ ልበ ብርሀኖች ያሳድጋችሁ እናንተ እንኳን ለእናታችሁ ለ ሀገር ብርሀን ናችሁ
@tsegazeab19
@tsegazeab19 2 года назад
በጣም ጓጉቼ ነበር አንደበታቸው ደስ ሲል 😍 ፈጣሪ በሞገስ በጤና ያሳድጋቸው 🙏
@user-yy3ir6zj1s
@user-yy3ir6zj1s 2 года назад
ስያስዝኑ እግዚአብሔር ይፈውሳቹ
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 года назад
የኔ ቆንጆ እናት።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።እነዚህ ልጆች የት እንደሚደርሱ እድሜ ሰጥቶ ያሳይሽ። እንድ ቀን ሰማይ ስንሔድ ውብ የሆነውን አለም ሀጢያት የሌለባትን እናያለን። እነዚህን ቆንጆ ልጆች እግዚአብሔር ይባርክልሽ በርቺ የኔ እናት።አይዞሽ ❤❤❤❤
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 года назад
አሜን አሜን
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 года назад
Amen amen amen
@saarajamal8562
@saarajamal8562 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የአይን ብርሃናቸውን ይመልስላቸው እናታቸውም እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥሽ ያው የኢትዮጵያ ዶክተሮች ችግራቸው ከእውቀት ነፃ ናቸው በእውነት በልጅነታቸው ቢታዩ ኖሮ
@selamkassa2458
@selamkassa2458 Год назад
betam betam
@sindutube3138
@sindutube3138 2 года назад
በሳቅ ሞትኩ ወይይ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ብረሀናችሁን ይመልሰላችሁ የኔ ውዶች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ፍቅር የሆኑ ልጆች የሣቅ አምባ የሆኑ ፈገግታቸው ያጠግባል ቤተሰቦቻቸው ታድለው ጊዜአቸውን በተድላ እና በደስታ ይኖራሉ።
@sarahj1999
@sarahj1999 2 года назад
እመብርሀ ን ታሣድጋችሁ
@sarahj1999
@sarahj1999 2 года назад
ጭቀቴን አባረሩልኝ።
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 2 года назад
በፍቅር የተሞሉ ልጆች ናቸው ማርያምን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ለዚ ነው ያቆየሃቸው
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 года назад
እሼውዬ መልካም እይታ ። አንተ የሰጠከኝ Revelation እጅግ ድንቅ ነው። እናትየዋን እግዚአብሔር already እያስደመማት ነው። ከአምላክ ጋር ተግባባለች ሁሉ የሆነው የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው። እግዚአብሔር ትልቅ ነው። በነገር ሁሉ እርሱ አዋቂነው አይሳሳትም እና ፅኚ እናትዬ። ፀጋውን ያብዛልሽ ውድድድድድ ነው የምናደርጋችሁ!!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
እንደኛ ነህ እግዚአበሔር ብርክክክ ያርግህ ነገሮችህ ሁሉ ፈጣሪ ያሳምርልክ አንተ የመጨረሻ ትልቅ ሰው ነህ ሰው ሰውን በሚመርጥበት ዘመን አርአያ ሁነህ መገኘትህም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል የመንግስት ድጋፍ ባይኖራቸውም እንደ በውጭው አለም አይነት ግን ቢያንስ ባለ ድርጅቶች ባለ ሀብቶች ባላቸው ድርጅት የነጻ አገልግሎት ቢሰጣቸው ጥሩ ነው የኔ ቆንጆዎች ፍልቅልቆች ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ 😇😘😍 አንቺ የአለም ጅግና የእናትም እናት ነሽ የተሰጠሽን የፈጣሪሽን ፀጋ እንዲህ ተቀብለሽ በጥንካሬና በደስታ የምትኖሪ ባለ ብዙ የውስጥና የውጭ ቁንጅና ተወዳዳሪ የሌለሽ እማ እናት ነሽ ፈጣሪ በቀሪው ምኞትሽ ሀሴትን ይስጥሽ የኔ እህት ጊዜ ያሳምርልን እንጠይቃቹኀለን ከፈጣሪ ሰር ☝🙏
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 года назад
እኔ የገረመኝ የእሸቱ አብሮ ማበድክክክክክክ የኔ ጣፍጮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ♥♥♥ የኔ እናት የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታወች ናቸው 3ልጅ እሚገርም ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ሁሌም አመስግኝ♥♥♥
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍👍👍💞💞❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 2 года назад
ውይ ደስ ሲሉ በሳቅ ገደላችሁኝ የኔ ማሮች ♥♥ አይ ልጂነት ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@mamiilu2088
@mamiilu2088 Год назад
የኔቅመሞቺ የአለማት ጌታ የአርሹ ባለቤት እሱምንም አይሸግረው አላህ አየአይን ብርሀናቺሁን ያብራላቺሁ
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
ወይኔ ማየት የተሳናቸው ናቹው ደስታ ቸው ለዘላለም ይኑር ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ያበረዋል
@user-me8uv8le6f
@user-me8uv8le6f 2 года назад
አይ ልጅነት ደስ ሲል❤ ከዘመኑ ሙዚቃ የናንተ ሙዚቃ ይሻላል😂😂
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
ክክክክክ አወ
@Mitubekele
@Mitubekele 2 года назад
Betam Ewnet nw
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 года назад
ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 10 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን የሚገርም ድንቅ ልጅ ነው ይሄ አሁን ላለው ትውልድ መድረስ አለበት ❤
@ga4198
@ga4198 2 года назад
I can’t stop laughing with them ,you make my day bright May God protect you,Big respect for their parents. Thank you Eshetu
@ednewoldu7615
@ednewoldu7615 2 года назад
Me to ❤️
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 2 года назад
የወለደ ይህንን ፕሮግራም በተለዬ መንገድ ይረዳል። ፈጣሪ በሞገስ ያሳድጋቸው።🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cp2cn1jg8o
@user-cp2cn1jg8o 2 года назад
ማሻ አላሕ ደሥ ሲሉ እንደኔ ልጆች ናቸዉ መንትያዎች ተመኙ አላሕ ይሰጣችዋል እኔም ተመኝቼ ነዉ ያገኘሑት
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 года назад
እኔም ምኞቴ ነው አላሕ ይሥጠኝ ኢንሻ አላሕ
@user-ru2tm1lc3l
@user-ru2tm1lc3l 2 года назад
ያረብብ እኔም ምኞቴ ነው አሏህ ይስጠኝ
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
@@user-ru2tm1lc3l አሚንን ሀያትየ ደምሪኝ ውዴ
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ያረብ ለሁላችንም ይወፍቀን
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 года назад
@@kamilawollo7528 አሚን አላሑመ አሚን
@genetejersa4913
@genetejersa4913 2 года назад
መልካም እናት ያሳድግልሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳሽ
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍💯የኢትዮጵያ ቆነጃጅትእግዚአብሄር የበርጤሜዮስ አይኑን ያበራ ያብራላቹ,የኡነት ድንቅ ልጆች
@tirsitalemayew7595
@tirsitalemayew7595 2 года назад
እኔ ኮ ሚገርመኝ እራሳቸው መልሰው እራሳቸው ሚቀውጡት ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ፍልቅልቆች😂😂😂 ስቱዲዮውን በአንድ እግር አቆሙ እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 года назад
ቀላል😃😃😃😃😃😊😍
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
😅😅😅😅😅😅😅
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
ክክክክክክክክ
@honifata8749
@honifata8749 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🤴🤴🤔🌹🌹💘💘
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 года назад
የበርጤሚዎስ አይን ያበራ አምላክ ብርሀናችሁን ይመልሥላችሁ ኡፍ እሸ በተፈጥሮህ ለህጻኖች ጋር ከዉስጥ የመነጨ መግባባት ስሜት አለህ ታድለህ
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
ፍቅር ናቸው አቤት ቤቱ ተቀወጠ 😂😂😂😂😂😂 ሆዴን አመመኝ ..... አቤቱ አምላኬ የነዚህን ህፃናት አይን አበራ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾 🙏🏾 እድል አግቼ ከእናንተ 10 ደቂቃ ባሳለፍ አቤት እንዴት ህደለኛ ነበርኩ !በጣም ደስተኛ ናቸው እናታቸው ታድላ ሁለቱም ጥሩ የመድረክ ኮሜዲያን ናቸው 😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይባርካቸዉ አድጋዉ ትልቅ ቦታ ደረሰዉ ያሳየን ❤️❤️❤️🙏🏾👏🏾👏🏾
@user-du1zz6ir5o
@user-du1zz6ir5o 2 года назад
ያአላህ አላህ ብርሀናቸውን ይመልስላቸው ደስ ሲሉ
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 года назад
😂😂ከእነሱ ይልቅ እሸቱ ነው ያሳቀኝ ስያምሩ ፈጣሪ ያሳድጋቹ❤❤❤
@MaryMary-jg7ox
@MaryMary-jg7ox 2 года назад
በጣም ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ኮፊደንሳቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም በርች እሸ ትለያለህ እናመሰግናለን💚💛❤🙏
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 2 года назад
😂😂😂😂😂 ወይኔ ደስ ሲሉ ቃወጡትኮ እደ ህጻን ልጅ ንጽህ የለም እግዚያአቤሄር ያብራላችሁ እመብርሀን ትዳሳችሁ
@user-ht8yt9bs4w
@user-ht8yt9bs4w 2 года назад
እሸየታድለህ ፈጣረአይናችሁንያብራላችሁ እሸየእድሜናጤና ይስጥህወንድምአለም አንተም ድንቅነህ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 года назад
Mashaa Allaah Mashaa Allaah የዛሬዎቹ ቀውጢ ናቸው ወይኔ ስምሩ አላህ አይሳነውም እና ያብራላቹሁ የኔ ማማሮች 😍😍
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@enattube7539
@enattube7539 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አተ ድቅ ነው ስራህ በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች😍😍😍😍😍
@zekariyaszeku4343
@zekariyaszeku4343 2 года назад
Egziyabher bedemu shefno yasadglish yasebshiwu yimulalsh
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
እሽዬ ተባረክ እመብርሃን ታምሯን በናተ ላይ ትግለፅ
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
ለሁላችንም ለበ ብርሐን ያድለንን🙏🙏 ክብር ትንሽ ትንቅ አለም እናክብር🙏❤
@nebiaytgeremew7452
@nebiaytgeremew7452 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ በተዓምርህ የዓይናቸውን ብርሃን አብራላቸው. ፈጣሪ ቸርነቱ ብዙ ነው ላደረክልን ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ ክብር ምስጋና ይገባህ
@ariqash9611
@ariqash9611 2 года назад
እሺ ለልጆች ያለህ ፍቅር አክብሮት ፈጣሪ የተባረከ ትዳርና ልጅ ይስጥህ ለሰው ፍጥረት ሁሉ መልካም የምትመኝ ልጅ ነህ ጌታ ይባርክህ👌👌👌👍👍
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 года назад
እነዚህ እውነትም ድንቅ ልጆች የሚለው ይመጥናቸዋል። በጣም ደሥተኛ እንዲሆኑ አድርገው ያሣደጓቸው ወላጆች መመሥገን አለባቸው።
@netsanetdubai6851
@netsanetdubai6851 2 года назад
ጠንካራ እናትነሸ በርቺ እናት እኮ ብርሀን ተሰፋየመኖራችን ሚሰጥር ናት
@tube3397
@tube3397 2 года назад
እግዚአብሔረ በጥበቡ ያሳድጋቹህ አረ ይሄ ፕሮግራም ቀን በቀን ይሁንልን በናፍቆት ልሞት ነው።
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 года назад
የነዚ ልጆች ደስታ የመነጨው እቺን ቁሻሻ አለም ካለ ማየት ነው.... የኔ ግምት ነው.
@user-yl8wx8zt4x
@user-yl8wx8zt4x 2 года назад
እውነት ነው🥰🥰
@kalkidanmisha1421
@kalkidanmisha1421 2 года назад
አምላክ ሆይ ምን ይሳንሀል ታሪክን ቀያሪ ነህ እነኚን ቆንጆ ልጆች ታደጋቸው
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 года назад
በጣም ያምራሉ እንደልባቹ ብርሀኑንም እግዚአብሄር ያብራላቹ ዳዊት ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሄን Thanks እሼ👏👏👏🙏🇪🇷❤❤❤
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 2 года назад
የብርሃን አምላክ ብርሀናችሁን ያብራላችሁ የኔ ውዶቼ
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 2 года назад
ሄራ ሶሊ አረ ዛሬ ደግሞ ደስ ስትሉ እድግ በሉልን ቲጂ የእናቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ ነገ አዲስ ቀን ነው ሁሌም ደስታችሁ ሙሉ ይሁን የእ/ግ እጆች በእናንተ ላይ ይሁን ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ።
@maratethiopian7150
@maratethiopian7150 2 года назад
እግዚአብሔር አባቴ ሆይ የእጆቹ ጥበብ ናቸዉ በእጆቹ ብርሀናቸዉ ዳብሳቸዉ♥♥
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 года назад
ፈጠሪ በእነዚ ሥጦታዎች ላይ አንድ ለኢትዮጵያ የሚያበረክተው ነገር እንዳለ ያመለክታል።
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 2 года назад
የነዚህን ልጆች ቪዲዮ ለለማየት እንደነኔ የጓጓ ማነው❤❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😘😘😘😘👏🙏😘😘😘😘👏👏🌹🖕🖕
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 2 года назад
በሳቅ ሞትሁ 😁😁😁😁 ፈጣር የበርጠሚወስን አይን ያበራ የናተንም ይዳስላችሁ
@tigulibe5558
@tigulibe5558 2 года назад
ፈጣሪ የተለመደውን የምህረት እጁን እንደሚዘረጋላችሁ አልጠራጠርም እሼም እድሜህን ከእኛም ላይ የሚቀነስ ከሆነ ተቀንሶ ለዚህ መልካም ሥራህ ይጨምርልህ እውነቴን ነው በህጻናት ላይ ባለመሰራቱ ነው ሀገር እንዲህ የሆነችው የሁልጊዜ ቃሌ ነው በህጻናት ላይ እንስራ አሁንም እንስራ ውጤቱ ነገ ኢትዮጵያ የምትሆነውን ታያላችሁ ከ20 ዓመት በኋላ ማለት ነው እድሜ ሰጥቶ ያሳየን ካልደረስን ለእነዚህ ህጻናት እና ለመጪው ያሳያቸዋል አይቀርም ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርካት አሜን
@user-fq9vi7gx2i
@user-fq9vi7gx2i 2 года назад
ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን ወላሂ ባየሆቸው ቁጥር በጣም ነው የምስቀው በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው አላህ ብርሀናቹሁን ይመልስላቹህ
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 года назад
ጀግና እናት እና ቅመም ልጆች። ለትልቅ ነገር በቅተው ያሳየን።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ኡፍፍ ደስ ሲሉ. እስኪ አይናቸው ሪቨርስ የሚደረግ ከሆነ ውጭ ህክምና ይሞከር የምትሉ. እግዚአብሔር እኮ ምክንያት አለው.
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
ዋው እዉነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር የልባቺሁን ብርሃን ያብዛላችሁ አቤት ደስታ አቤት ነፃነት ❤❤❤ እሸዬ በጣም እንወድሃለን አባቴ እናመሰግንሃለን ክበርልኝ
@tinaabe2390
@tinaabe2390 2 года назад
በእርግጠኝነት አንተም የእነሱ በረከት ላንተም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥሃል አሼ!!
@hdyhhdhdy7989
@hdyhhdhdy7989 2 года назад
በእውነት እነዚህን ድቅልጆች እግዝያብሔር ይማርልሽ ፀበል ውስጃቸው ዋናው እምነት ነው
@kalkidan1107
@kalkidan1107 2 года назад
ቅዱስ አማኑኤል አሁንም ደስታቹን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልን የኔ ልዮዎች❤️❤️
@tsibekele2445
@tsibekele2445 2 года назад
በጣም ገራሚ እናት ነሽ ጀግና ነሽ በርቺ ነገ ታሪክ ይሰራሉ ማሪያምን ነው ምልሽ ፈጣሪ እነዚህ ልጆችን ፈልጎ ነው ለሱ ቀላል ነው ግን ታሪክ ሊሰራ ያሰበ አምላክ ከአንቺ ጋር ነውና ደግሞ ፈገግተኞች ደስተኞች በርቼ የኔ እህት አንቺ ከእናቶች ሁሉ 1ኛ ነሽ
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 года назад
እድግ በሉልኝ ❤❤❤እናታቸው በጣም ጎበዝ ጠንካራ እግዚአብሔር ከፍ 🙏 ያለ ቦታ ያድርስልሽ የወንድን ልጅሽም ጤናው ይመለስ
Далее
Докопался до отдыхающих
00:27
Просмотров 82 тыс.
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,4 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
Просмотров 815 тыс.
Epic Fails Compilation 😅😅
0:47
Просмотров 6 млн
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Просмотров 15 млн