Тёмный

መንገድ ላይ መኪና ለምኛለሁ!!ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ ህይወት በአሜሪካ/life in America experience sharing/@YOYO’S Tube 

YoYo’S Tube
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ወደ አሜሪካ ከመምጣታችሁ በፊት ይህን ብታውቁ ይጠቅማችኃል!!
ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ
It’s better to know before you come in USA!!experience sharing video
Pleas like comment and subscribe my channel

Опубликовано:

 

3 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 месяцев назад
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነሽ ምናልባት ከትምርትሽ አንፃር ይሆናል በአግባቡ የተጠቀምሽ የሰጠሽው ኢንፎርሜሽን በጣም ጠቃሜ ነው የተጨነቀውን ሰው መፍትሄ ነው የሆንሽው ከመጣሁ ብዙ ግዜዪ ነው ነገር ግን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሰማሁት ስንቱ ቤተሰብ የሌለው እውቆም መንገዱን የማይነግርሽ እንደውም ስትጠይቂው ሁሉ የሚስቅብሽ አለ ስለዚህ አንቺ በጣም ቅን ሰው ነሽ ለመጥፎ ሰው ጨርሶ ቦታ እና ግዜ አታጥፊ የኔ እመቤት በቲቪ እጋጣሚ ነው አይቼሽ ወደስልኬ መጥቼ ይሄን የፃፍኩልሽ ሰውን ለመርዳት ያለሽ ፍላጎት አስደንቆኝ ነው የፃፍኩልሽ በርቺ ጉረኞች ላይወዱሽ ይችላሉ ስለነሱ በማሰብ ወርቅ የሆነ ጭንቅላትሽን አታበላሺ
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 Год назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በተለይ አዲስ ለሚመጡ ወገኖቻችን:: እዚህም የኖሩቱ ብዙዎቹ በስራ ብዛትና ከእረፍት ማጣት የተነሳ ድባቴ የጎዳቸው በመሆኑ አዲስ ለሚቀበሏቸው ሰዎች ምንም መረጃ አይኖራቸውም ወይም የቋንቋ ችግር መረጃ አሳጥቷቸዋልና በብዙ ጉዳዮች ላይ ይበልጥ ብትሰሪበት ጥሩ ነው:: በቅድሚያ መረጃው ቢኖረን አንንገላታም:: እኔ ከመምጣቴ በፊት አሜሪካ ለመንግስተ ሰማያት ሁላ ቅርብ ተደርጋ ነበር የተነገረችኝ ቆይቼ በተግባር ያየሁት ግን ለቤርሙዳ ቅርብ መሆኗን ነው:: በርቺልን እህታችን!!!
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 Год назад
Exactly... bermuda ( inem indeza elatalewu)
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 11 месяцев назад
Betekekel kemegebaw belay zegnagn lifestyle new yalew
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 месяцев назад
በጣም ትክክል ነው የታደሉ አዲስ መጪዎች
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 6 месяцев назад
በእውነት ምር ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች እህቴ በሰማሽ በሰማሽ አልጠገብኩም ብርቱ ሴት ነሽ
@hanihani7020
@hanihani7020 Год назад
የኔ መልካም ሴት ነሽ እሄንን መልካምነትሽ ቀጥይበት😍
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
እርጋታሽን በጣም የምወድልሽ ስለምትሰጫቸው ምክሮች እናመሰግናለን
@martabelete8607
@martabelete8607 Год назад
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የተናገርሽዉ ሁሉ ያለፍኩት ነዉ ጠቃማ ነዉ
@user-xe4xb7fv1f
@user-xe4xb7fv1f 3 месяца назад
Berclgn yena enat ftare belo kemtaw bagegnsh arife tasgobgngnalsh😊😊😊😊
@ziiethiopiaNz
@ziiethiopiaNz Год назад
ልክ ነው ከሀገር መውጣት ዋጋ ያስከፍላል
@tsega1975
@tsega1975 Год назад
በጣም ይጠቅማል እንጂ በናትሽ
@ma88765
@ma88765 Год назад
👌betam enamesegnalen ከመሄድሽ በፊት የነበረውን process እስኪ ንገሪን👍👍
@user-pq9ll3ek4o
@user-pq9ll3ek4o Месяц назад
inameseginalen
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Год назад
ዋው በጣም ምርጥ መረጃ ነው ቀጥይ እናመሰግናለን
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 Год назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@demissiekebede6744
@demissiekebede6744 Год назад
Nice information
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Год назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ በርቺ
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Год назад
Good job 🎉🎉🎉🎉🎉
@demba3923
@demba3923 Год назад
Finest speech without insolent
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew Год назад
በርችልን❤
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 Год назад
Thank you yenkonjooo
@genetyohannes7732
@genetyohannes7732 Год назад
JUST; I LOVE U KEEP POSTING THESE VIDEOS.
@edenmelese3579
@edenmelese3579 Год назад
Yoye wude 😍🥰
@abdilemu2018
@abdilemu2018 Год назад
Bless you. I like ur integrity!
@kemertalemayehu2428
@kemertalemayehu2428 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው ተባርክ በርች ከጎንሽ ነኝ !
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 Год назад
Betami megerim gilite yehon mereja new metisechiw kin lib aleshe
@maheletefrem6895
@maheletefrem6895 Год назад
Ur so kind ❤
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Год назад
Very ,correct
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ማሻ አላህ የለበሻት ቦድ ስታምር 💋💋💋💋💋
@user-yh1jw4oy5e
@user-yh1jw4oy5e 4 месяца назад
Tnx for your helpful advice
@user-yh1jw4oy5e
@user-yh1jw4oy5e 4 месяца назад
ሰላም ዮርዲ I always follow up ur videos cose w/c is very helpful. እና እኔም አሁን ላይ Green Card almost 5th month ቆይቶብኝ ከምን እንደምጀምር ግራ ገብቶኛል። ይኼን መልዕክት እንዳየሽው contact ብታደርጊኝና ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጪልኝና live ላዋራሽ ። አመሠግናለሁ
@rahenatakele6131
@rahenatakele6131 Год назад
Betam teru asap new beziw ketiy
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 Год назад
አዲስ ሆነን ስንመጣ ብዙ ነገር ላናውቅ እንችላለን ግን እስፖሰር ሆነው የሚቀበሉንን በተገቢው ሁኔታ ማስተማር መንገር አለበት
@kokitko6459
@kokitko6459 Год назад
Betm new des yemtyew tebarklgn
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Год назад
እኔ ምንም መኪና ነድቼ አላውቅም ኢትዮጵያ እፕሜሪካ በሀለት ወር ውድ ነው ያወጣሁት በጣም ቀላል ነው drive license
@kalkidanteshome6020
@kalkidanteshome6020 Год назад
More please dv process
@lidetteshome4612
@lidetteshome4612 Год назад
Please ye dv process negeren and the interview and the paperwork too plsss
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
I like you 👍🏽
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistdane6687
@tigistdane6687 Год назад
Good job 👏
@tigistdane6687
@tigistdane6687 Год назад
Which state are you living?
@helendesale8420
@helendesale8420 Год назад
​@@tigistdane6687 Colorado
@deri041
@deri041 Год назад
Gobez set arif info nw sis 2023 dv dersogn neber
@amanabraha7000
@amanabraha7000 Год назад
Eunte nw yasalefenew nw sis
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Год назад
እስፓንሰሮች ሊዝ ላይ አይሞሉንም ፖስታ ቤትም አንሄድም ሶሻል ሰኩዩሪቲ ቢሮ ሂደን ፎርም እንሞላለን በሳምንታችን አድራሻ የእስፖንሰራችንን እንሞላለን በእነሱ አድራሻ ይመጣል የፖስታዉ ሰራተኛ በቁጥሩ ያስገባልናል በአድራሻዉ
@danielmengistu1332
@danielmengistu1332 Год назад
Weeeee
@James-oj8kq
@James-oj8kq Год назад
They can also do in care of before the address. Because most live in apartments and they don’t disclose that they have guests so you have to use in care of address. This will even create a fight with the hosts the way you are presenting!!!!
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Год назад
ስንት ዓመት ልንኖር ነዉ ደሞ ሰዉ ሃገር ሂደን ስቃይ እቅልፊን አጥቼ ለማይረባ ዶላር ምኖረዉ እንዲህ ተሁኖ ተሰርቶም የዉ ነዉ አይሞላ ያለኝ ይበቀኛል በዚሁ መደሰት ይሻላል ?
@tomgamer2075
@tomgamer2075 Год назад
Lela dgemi
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y 3 месяца назад
Kale sponser binheds,le 1 wore binkeray lerasachin,
@eliasbekeleofficial992
@eliasbekeleofficial992 Год назад
የእውነት በታማኝነትና ግልፀኝነት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን 👍🙏😍
@addisaddis3562
@addisaddis3562 Год назад
ፓስታ ሳጥኑ ውስጥም ፕሪንት አድርጎ ላስት ኔሙን መለጠፉም ይቻላል።
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x Год назад
እኔ 5 አመት ሊሆነኝ ነዉ እስካሁን አልነዳም አነድ ልጅ ወልጄለሁ 3አመቷ ነዉ ግን ምንም ሀገሩ አይለመድም
@Aman-zebeaman-tube
@Aman-zebeaman-tube Год назад
betam adnekeshalew berchi enam ene america ena canada zemed alegn endet ke hager endemeweta gn alawkm sponser slemibalewm ngr bezu ngr alawkm kechalsh beketay program lay akrebiln🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Год назад
አርፈሽ ቁጭ በይ የሄዱት ዘመዶችሽ ምን ጨመሩ ፎቅ ሰሩ አልሰሩም ከእጅ ወደ አፋ ብቻ ለዚያዉም እቅልፋ አጠዉ ነጭ እያዋከባቸዉ ጎመን በጤና ዉጭ ዉጭ ሚባል ዝምብለዉ ነዉ በትምህርት እና ለመዝናናት ካልሆነ ይጠንቀር አትሞኝ የዉ ዘጠኝ ነዉ?
@nhattyboytube1389
@nhattyboytube1389 Год назад
በጣም ጥሩ ለናግርሽ የምፈልግው ነገር አለ እና ቴሌግራምሽ ወይንም እንስታግራምሽ ስጭኝ
@jesusislord5358
@jesusislord5358 Год назад
How about If we come professional like UN agency
@merryyederrick
@merryyederrick Год назад
Endeze ewenetun yemeneger sew tefeto new sew sedet yememeretew keteyebet!!
@danielmengistu1332
@danielmengistu1332 Год назад
Pls my sister here in Addis Ababa there is no even water supply .we haven't had it for 10 days🤨🙄
@abiyarero8157
@abiyarero8157 Год назад
Yalshu Hulu tkkl
@hishu12
@hishu12 Год назад
America senimata be dv eza zemed keleln indet nw eza process mecheres yeminchlew
@enochtd7287
@enochtd7287 Год назад
Ds sety
@befriduabebe296
@befriduabebe296 4 месяца назад
sponser baynorenis mind new yeminhonew?
@masiberanu-cx7ul
@masiberanu-cx7ul 9 месяцев назад
Sile lijoch temert bet negerin please
@aazz2412
@aazz2412 Год назад
እኔ አሜሪካ ቢሄድ እግልዘኛዉ ሀሀሀሀ
@betelhemyehualawork714
@betelhemyehualawork714 Год назад
Sele Fiancee Visa serilegne pls.
@emmyemebet4179
@emmyemebet4179 Год назад
ለመምጣት አሳቡ አለኝ እስፎንሰር ግን የለኝም ምንላርግ
@smagndemisse3772
@smagndemisse3772 Год назад
ፈጣር ብረደኝና ብመጣ እተገብረወለሁ የህይወት ህልሜ ነው usa መሄድ because ቤተሰቦቼን መርዳት በጣም ስለምፈልግ እና በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽኝ እናመሰግናለን በርቺ 🙏🙏🙏
@bona2318
@bona2318 Год назад
Ehite I hope edil kentosh timechalesh kidmiya erasishin akuwakumi beteseb kanchi behuwala new ayasibulishim America sibal bir yemitafes yimeslachewal
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@bona2318 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@metasebiyanuriye7654
@metasebiyanuriye7654 Год назад
@@tenalehulum hulum sew Amharic keyboard laynorew yechelale
@maelafyonas
@maelafyonas Год назад
Meche nw yemetashw?
@MitikeAdeme
@MitikeAdeme 6 месяцев назад
ስልክሽን ላክልኝ እባክሽ ልመጣ ነው ❤❤
@bettylifestyle8994
@bettylifestyle8994 Год назад
ምንድነው የሚሰራው? ገንዘብ ካለሽ የራስሽን ስራ መስራት ይቻላል ወይ? እና የስራው አይነት?
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 Год назад
ሁሌ ነው የምመኝወ አሁንም ደረሰ ምን አይነት ከባደ እንደሁ እያወኩኝ
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Год назад
😂😂😂😂 ኦዮ ሊፍት መጠየቅ
@eskendergetahun5307
@eskendergetahun5307 Год назад
ተባረኪ ቆጆ መረጃ ነዉ ሌላዉ ለመምጣት እቅድ ላይ ነኝ ምን ብሰለጥን ቆጆ ለስራ
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
ለወደፊት ይጠቅምሻል ፀጉር,ሜካፕ ብትማሪ ጥሩ ነው
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 Год назад
Decorm bitmari arif nw
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
Nursing!!! No doubt!
@seblewongellakachew2380
@seblewongellakachew2380 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Год назад
ስልክ ብርቅ ሆነበት መጀመሪያ ያወጣልኝ sponsored ተብዬው እዘግቶብኞል
@elsadisasa1465
@elsadisasa1465 Год назад
ከአራት ልጆች ጋር cost sharing በወር ምን ያህል ነው
@General.0927
@General.0927 Месяц назад
በእርግጥ ምክርሽ መሳጭ ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አደራ መልሽልኝ እኔ እትዮጵያ ውስጥ በቀን እስከ 3000 ብር የሚደርስ እሰራለሁ ነገር ግን አሜርካ ብሄድ በጣም ብዙ ብር የማጠራቅም ይመስለኛል ወጪ አውጥቼ ልምጣ ወይስ እዚው ጠንክሬ ልስራ? ተወዛገብኩ
@yosefgetahun1457
@yosefgetahun1457 Год назад
መንዳቱንስ እሺ መኪናው ግን ከየት ይመጣል
@maddtube3175
@maddtube3175 Год назад
ዉሰጅኝ ኧረ መረረኝ 😱😱😱😱😱😱
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 Год назад
ግሪን ካርድ በሳምንት አይመጣም ግን ቢያንስ በወር ውስጥ ሊመጣ ይችላል ከተሞክሩ
@soli7487
@soli7487 Год назад
Ehit alem ene ezih america metiche 2 amet honebign min ale bikerebign saymeta biye new emitsetsitegn eskeahun ende agere wub ena yeteregaga hiwet yelem minim ke dehinetga bihonim
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
አይዞሽ። ሀበሻ ፈልገሽ ተዋወቂ። ምንም ቢሆን ሰው ማወቅ ጥሩ ነው። ቢያንስ ያዋራሻል።
@gezamelsenw1674
@gezamelsenw1674 Год назад
interview ሲያደርጉ ምን ምን ይጠይቃሉ? እና ደግሞ አዲስ ለሆነ ቋንቋ በደንብ ለማይችል ሰው interview ሲደረግ ተርጓሚ ከፈለገ ይቀርብለታል ሲባል ሰምቻለው እውነት ነው? እንደዛ ባይሆን ኖሮ ደግሞ ማንም በሄደ 2ወር ባልተቀጠረ ነበረ ! ብቻ ንገሪን
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 Год назад
አወ አስተርጓም አለ
@lucy4kilotube572
@lucy4kilotube572 Год назад
በፍፁም ስራ ለመቀጠረ አስተርጓሚ የለም በምትችይው መፍጨርጨር ነው!!!!
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 11 месяцев назад
አይ አሜሪካን እንዴት እንዳልጓጓሁላት ፈተነችኝ ወደሀገሬ መልሱኝ ብየ ያለቀስኩትን አልረሳውም ሲያልፍ ቀላል ይመስላል
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 10 месяцев назад
በናትሽ መምጣት እፈልጋለሁ ተባበሪኝ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 10 месяцев назад
@@susu.youtube2092 ምን ልተባበርሽ እህት እዚህ ከገባሽ አለሁልሽ ነይ
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 10 месяцев назад
@@user-ll7br4ld8i ውዳዛ ለመምጣት እስጶሰር ከገኘ ከቻልሽ ተባበረኝ
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 10 месяцев назад
@@user-ll7br4ld8i ባይሳካም አታስቢ . እህት ነትሽ በቂየ ነው ሰለመለሽልኝ አላህ ይስጥልኝ
@asmamawalemayehu3947
@asmamawalemayehu3947 7 месяцев назад
በናትሽ የኔ ቆንጆ ኢትዩጽያ ዉስጥ በ ነርሴንግ ተመርሽ ዬጀሽ አሜሬካን በነርሲ ለመስራት ምን ማድረግ አለብን
@ETD-cm2sn
@ETD-cm2sn Год назад
Stop even planting the idea of leaving Ethiopia! We already are in the deepest and losing another citizen to the US is a lose lose situation for us. What we need is ideas and solutions as to how to take our country forward not paving the way to abandon Ethiopia. You may say that it is from a pure heart you are doing thins, but read the comments; people are asking for dv information and much more. Bahir mado ashagirachu eyayachu yemitikulechelecu Ethiopiawiyan eferu! We should never run from our responsibilities and in this case it is making Ethiopia a better place for the next generation. Life is not easy, but then again that is the way it has been. MAKE IT WORK IN ETHIOPIA, LEAVING IS NOT THE SOLUTION!
@hiwotyirgaw6956
@hiwotyirgaw6956 5 месяцев назад
yordi america mekina malet like eger new siteye saqen mekotater aqategne kkkkkkk
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Год назад
የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ሃሳብ ነው ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ መልሽሊኝ እህቴ ህገ ወጥ ሆነው የገቡ ለምሳሌ ከጀርመን ቶሎ ያገኛሉ ወረቀት ማለት ለስራ የሚሆን የሚስፈልጉት ስንት ጊዜ ይወስዳል ልክ እንዳንቺ በሁለት ሳምንት የመጣልሽ እህቴ
@freselamdebasfreselamdebas49
Yenem tiyaqe new
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
Aye esu lela case new tebeka yeza process madreg litebekebat yechelale Yene hegawi guzo seleneber new
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Год назад
@@Yordanosbeyene512 በጣም አመሰግናሎ እህቴ የኔ መልካም ሴት
@ruthberehanu7701
@ruthberehanu7701 Год назад
Yete state new yaleshiw Please?
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
Colorado
@abebadamena8208
@abebadamena8208 Год назад
አመሰግናለው እናት መንጃፍቃድ ግን በአማርኛ አለ ብለውኝ ነበር እስኪ አጣሪልኘ
@sonia8691
@sonia8691 Год назад
ወቸ ጉድ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Год назад
Anem Aflglhu Dmrige Please
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Год назад
መፀሀፍን አንብበህ በአማርኛ መፈተን ትችላለህ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 Год назад
በ አማረኛ አለ ግን የ አማረኛው ከባድ ነው ብዙም አይገባም እንግሊዝኛ ው ይሻላል።
@kidistzeleke8735
@kidistzeleke8735 Год назад
Kemetahu be dv 3wer honeg green card ena social security aleg gin sira magiyet alichalikum min tiyalesh sileze
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
Yet state nesh
@kidistzeleke8735
@kidistzeleke8735 Год назад
Dallas
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
Ow eza endewem sera lemagnet kebad alneberem online kehone apple yaderegshew email ena selkeshen beye gizew chek madreg alebesh maybe tsefewelesh yehonal
@kidistzeleke8735
@kidistzeleke8735 Год назад
Agency heje new apply yaderekut ena yalug einesu opening senor eidewilalen new yalut
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
Ow endeza kehone beande yeteleyaye bota madreg yetegnaw literush endemichel ayetawekem
@belayeneshiadane7313
@belayeneshiadane7313 Год назад
የኔ እህት አንድነገር ልንገርሽ የ5 አመት ልጅይዠነው ምመጣው ይከብደኛል አይከብደኝም
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Год назад
ልጅ ይዘሸ ከባልሸ ጋር ካልሆ አታሰቢው
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
ለብቻሽ ከሆነ አይታሰብም ልጅ ይዘሽ።
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
እዚ እንደሚቀበልሽ ሰው ይወስነዋል የኔ የምትይው ሰው ካለሽ ነገሮች ቀለል ይላሉ እሱ ካልሆነ እና ከባድ ግዜ ብታልፊም ግን እሱም ያልፍል
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Год назад
ከባልሽ ጋር ከሆነ ት ተጋገዛላችሁ እዚህ የራስሽ የሆነ እህት ወይም ወንድም ካለሽ እንጂ ልጅ ይዘሽ ብቻሽን ሊከብድሽ እንደሚችል አስበሽ እራስሽን አዘጋጅተሽ ነይ አይዞሽ ያልፋል ግን ያለፋል ከልጅ ጋር እንደኢትዮጵያ አስበሽ ከመጣሽ ትጎጃለሽ ሁሉም የራሱን ነው የሚሮጠው
@tsega1975
@tsega1975 Год назад
Aye esk mokerew
@canadanetflix8501
@canadanetflix8501 Год назад
እንዴ በ DV ለሚሄድ ሰው በ ሳምንታት ነው እንዴ Green card ሚሰጠው ❓
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Год назад
የስራ ፍቃድ በ15 ቀን ግሪን ካርድ አንድ ወር ይፈጃል
@canadanetflix8501
@canadanetflix8501 Год назад
@@sirgutamera4806 ቤተሰብ ለማምጣት ግን ግዴታ 5 አመት እዛ መኖር አለብን
@danielmengistu1332
@danielmengistu1332 Год назад
U look clean I wish I had a bath ....There is no water to flash in the toilet.so we are not pooping...we are so constipated 😪😫😫😫
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 Год назад
🤔🤔🤔🤔🤔
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Год назад
ኢትዮጵያ መንጃ ፈቃድ አውጥቶ ለሚመጣስ?
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
መንዳት ማወቁ እንጂ መንጃ ፍቃዱአይጠቅምህም! እዚህ ስትመጣ እንዳዲስ ተምረህ ተፈትነህነው license የሚሰጥህ።
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
እሱ ምንም ተቀባይነት የለውም እዚ international ቢሆንም ለውጥ የለውም
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
@@Yordanosbeyene512 እሱ ላይ እንኳን ተሳሳትሽ ዮዮ። በኢንተርናሽናል driving license ለአንድ አመት USA ውስጥ መንዳት ትችያለሽ። ችግሩ የኢትዮጵያ license ወደ international መቀየር አይችልም። የሌሎች አገሮች ግን ይቻላል። ከአንድ አመት በኋላ ግን ተፈትነሽ የዚህን አገር መያዝ አለብሽ።
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Год назад
@@bekab5162 enem mels yesetehut le ethiopia menja fekad new ye leloch European hageroch tekebayenet endalachew awekalehu
@tsega1975
@tsega1975 Год назад
ተከራይቶ መንዳት ነው
@shantta
@shantta Год назад
How can we contact you? There's no link on your about page. Can you please provide us your email ?
Далее
የአስቤዛ ዎጋ በአሜሪካ 💵 🤪
28:16