Тёмный
No video :(

መኖሪያ ቤት ከ300 ሺ ብር ጀምሮ ! በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | የቤት ዋጋ |Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 392 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

መኖሪያ ቤት ከ300 ሺ ብር ጀምሮ ! በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | የቤት ዋጋ |Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@MelatMela
@MelatMela Месяц назад
ኢትዮጵያ መኖር የሚከብደው መኖሪያ ቤት ውድ ነው የውጭው አለም እርካሽ ነው እባካችሁ በደንብ 🙏ቀንሱ👍
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
ቦታው ላይ መንግስት ያስቀመጠው ዝቅተኛ ዋጋ በካሬ 90ሺ ብር ነው እኛ እዛ ላይ ቫት ብቻ ጨምረን በካሬ 109 ሺ እየሸጥን ነው፣ የእቃዎች፣ የነዳጅ፣ የሰራተኛ ዋጋ ቢወንስ እኛም እንቀንሳለን
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
Thank you for your comments!!😊
@MelatMela
@MelatMela Месяц назад
አመሠግናለሁ ወደ ሀገሬ ለመምጣት አስብና ያለውን ሁኔታ ሳስብ ይከብዳል ለዛ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@Tigst1984
@Tigst1984 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Месяц назад
በ ዩቱብ ሌላ በኣካል ስታገኛቼዉ ሌላ ነዉ በጣም ዉድ ነዉ ገበያዎች በርቱ በጣም እናመሰግናለን ለማረጃቹ❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
በደፈናዉ ለምን ትናገራለህ አፍርጠዉ በዩቱሀብ አንድ ብር ብለዉ ሰትሄድ ሁለት ብር ካሉ እነማን ናቸዉ ሌላ ማወቅ ያለብህ ቪድዬዉ ከአመት በፊት ተሰርቶ አንተ በዘሬ አመተ ዋጋ ካልክ አይሆንም ይሄዉ ነዉ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Месяц назад
@@Hkim185 የኣመት ኣይደለም የኣሁኑ ነዉ በተለይ በዉል በኣከፋፈል በወለድ ነዉ እምልሽ
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
@@user-wr4tv3lr1s ፍቅር የሚሳሳሙ ምሰል ለመሰቀል ሳትፈሪ ምን ሊሞልጭሸ እንደሞከረ መናገር ፈራሸ አንዱ ካጭበረበረሸ ሁሉም ባለጣፋዉ ለምን ትፈርጅባቸዋለሸ ብዬ ነዉ እኔ ግን የቲቪ ማሰታወቅያዉ ላይ 15% በላይ ካልጨመሩ ገበያ ለመሳብ ብለዉ ያረጉት ሰለሆነ ቂም አልይዝባቸዉም እዚህ አሜሪካ ይሄዉ ነዉ እንቁላል ፍርፍር መቶ ብር የሚሸጠዉን በአሰር ብር ብቻ ይሉና ሰፍ ፍሸ ሰትሄጂ ዳቦዉ ዘጠና ብር ይሊሻል ግን ብዙ ካጭበረበርሸ ገበያ ይሸሸሻል። ሰለዚህ የቤት ገንቢዎች ለራሳቸዉ ብለዉ ታማኝ መሆን አለባቸዉ ለማንኛዉም ደህና ሰንብቺ የተመኘሸዉን ፍቅር አግኚ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
እባኮት መጥተው ወይም ደውለው የመረጃውን ትክክለኝነት ያረጋግጡ ፣ በርግጥ ሪል እስቴት ላይ ብዙ ማጭበርበር ስላለ በዚያ ተማረው ይሆናል፣ እሱ ላይ እኛም አችበርባሪዎችን እንቃወማለን
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Месяц назад
@@red_estate5467 እሽ ቁጥራቹን ተቀብያለዉ እደዉላለዉ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Месяц назад
ፍትህ፡ለዜጎች፡ከየት፡እናምጣ፡ቢሊዮን፡የለንም!!!!!!!!!!!!!!!!
@fresewbekele2083
@fresewbekele2083 Месяц назад
እርግት ባለ አቀራረብ የተደረገ ማብራሪያ ነው። 👍👍👍👍
@halemuhalemu
@halemuhalemu Месяц назад
I thought the government has started sth like verification otherwise will be taken by gov, that scares me to buy real estate in AA
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
If you get the latest info from Gedion Timotios(District attorney), the diaspora is not subject to the policy, thanks!!
@halemuhalemu
@halemuhalemu Месяц назад
@@red_estate5467Thank you for the reply. Let the clouds of the sky clear first. My honest opinion. Sorry
@halemuhalemu
@halemuhalemu Месяц назад
@@red_estate5467Thank u for the reply! Let the 'cloud' clear first. Sorry
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b Месяц назад
Exactliy
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Месяц назад
ዋናውን ጥያቄ አልጠየቅሽም!!! አከፋፈሉ እንዴት ነው???
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
ቁጥር ስትጠሩ አቤት ዽፍረታችሁ ብሩ ከመሬት ነው ወይስ ከዛፍ የሚገኘው እሕኪ ንገሩን
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
መከራ እኳ ነዉ ዋጋም ሲጠሩ መከራ ነዉ ሳይጠሩም መከራ ነዉ ወነድሜደ ግዴታ የለብህም አለመግዛት ትችላለህ፤ እኔ እንደሚመሰለኝ የኢትዬጵያ ሕዝብ በደርግ ዘመን የሚኖር ይመሰለዋል ነፃ ገበያ ነዉ ቀንሰ ጫዋታ አይሰራም ገበያዉ ነዉ። ቻይናዎች መጥተዉ ቤት ሰርተዉላቸዉ ሲያበቃ ቻይናዉን ከሰሱት አመሰግናለሁ መባሉ ነዉ መክሰሰ ወንድሜ እኔም ዋጋዉን አልችልም ይህ ቅንጡ ቤት ነዉ አዳነች የምትሰራዉን ዓይነት ቤት የሚሰራ ድርጅት ከመጣ ወደ ላይ ሐምሳ ፎቅ አለቀ ዋጋዉ ተንከቷኮተ ነዉ በተረፈ ገንዘብ ከመሬት ይታፈሳል ላልሸዉ አዎ ይታፈሳል መሬቱን ካረሸ ፤ ወርቅ ካወጣሸ ከዛፍ ላይ ገንዘብ ይታፈሳል ላልሸዉ አዋ ይታፈሳል የሙዝ ዛፍ ትከይ ገንዘብ ታፍሻለሸ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
Thank you for your comments!!
@meserethaile291
@meserethaile291 Месяц назад
ህግአዊ አስጨናቂዎች ናችሁ ይሄ ህዝብ ምን ይሁንላችሁ በቃ ተውት እግዚአብሔር እንዳለለት ይኖራል እንዴ ምንድ ነው የምታወሩት ቅደመ ክፍያ 3 ሚልዮን ? ከዛስ ?
@kabetube
@kabetube 27 дней назад
አይገርምም😂😂
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Месяц назад
እኔ እኮ የምትገርሙኝ። ከሶስት ወር በዃላ ሎተሬይደርሰናል?ብሩን እንደቅጠል እንበጥሳለን ወይ? በህልማችሁ ብር ሲዘንብ ነው የምታዪት እውነት እየመሰላችሁ ነው መሰለኝ እረ በቁማትቸው ተኝተዋልና ትክክለኛውንዋጋ እንዲናገሩ እባካችሁ ውሀ ድፉባቸው በቁማቸው እየቃዝዡ ነው ።
@oneet.8301
@oneet.8301 Месяц назад
Can someone tell me how much it is for one bedroom?
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
9.5 ሚሊዮን ለበለጠ መረጃ በስልካችን ይደውሉ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Месяц назад
ኡኡኡኡ፡ዋጋው፡አይቀመስም
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
እንደ ሁኔታው ይቀንሳል ፣ በአከፋፈል፣ በዶላር ለሚከፍል፣ በመሀበር ለሚገዛ
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 Месяц назад
Ayat grand malln akrblen zmbelshe😅❤
@shigute124
@shigute124 Месяц назад
በ 3ወር በምን ሂሳብ ነው የሚያመጣው እስት ጭንቅላት ያለው ካልኩሌት አርጉልን ወይስ ደነዝ ናቸው
@atinaabebe4251
@atinaabebe4251 Месяц назад
For 2 bed room how much the price
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
9.7-16.5 million depending on the size, for more info call us, thanks!!
@user-vg3fu1hyat482e
@user-vg3fu1hyat482e Месяц назад
ምንም የኛን አቅም ያማከለ አይደለም
@misikirgelan7970
@misikirgelan7970 Месяц назад
ይህ ከኢትዮጵያ ነዋሪ 1% ያማከለ ዋጋ አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 Месяц назад
ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ አሜሪካ ዉሰጥ 1% ያማከሉ ሱቆች ነበሩ ካልሲ መግዛት አትችልም የሚጠይቁት ዋጋ ሰለዚህ Walmart የሚባል መጣና በርካሸ መሸጥ ሲጀምር 99% ሕዝብ ተገልብጦ ወደ Walmart ሲሄዱ እነዛ ቄንጠኞች ሱቆች በሙሉ ተዘጉ አንዳንዴ ይናፍቁኛል እነዛ ዉድ ሲቆች ጥራታቸዉ ወደር አነበራቸዉ ከሄዱ በኃላ ጥቅማቸዉን አወቅኩ የWalmart ሲገርመን ደግሞ ሁሉንም የቤቱ ዕቃ በአንድ ደላር መጥቶ ገበያዉን ተቆጣጠረዉ ግን ጥራት መሰዋት ሆነች ሰለዚህ በአላንድ ሱቁ አንዴ ግዜ የምትጠቀምባቸዉን ዕቃ ትገዛለህ መሐከለኛ ጥራት ከፈለግህ ደግሞ Walmart ትሄዳለህ አሁን ይህንን ከተረዳህልኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ አንዱ መጥቶ የቤትን ዋጋ ሊያረክሰዉ ይችላል ችግሩ የአበሻ አንድ ሚሊዬን ቤት ቢመጣ ጥራት የለዉም እንላለን መከረኛ ሕዝቦች ነን
@OneloveJesus
@OneloveJesus Месяц назад
ከ300ሺ ብር ጀምሮ ቤት ይሰጣል አይኑት ርእስ ለቪዲዮ እይታችሁ ስትሰጡ አይደብራችሁም??!! ሁሉ ነጋዴ የሆነበት ሀገር
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Месяц назад
😂😂😂😂 ይፈርሳል ተብለሀል እንዴ ? በሉ 3 ብር ሲገባ ንገሩኝ አደራ ?
@leulgeta7667
@leulgeta7667 Месяц назад
Kikiki…Enkuan wedajenet park yekerena chebera churchura park ga enkuan bezih waga yelem
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
Please come to our office to see if we are real, thanks!!
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Месяц назад
በዶላር ከከፈላችሁ ሀምሳ ፐርሰንት ይቀንሳል የምትሉት ትሪክ ነዉ።በጥቁር ሲመነዘር በሀምሳ ፐርሰንት ስለሚጨምር።ኸኸኸኸኸኸኸ
@eyodtekuam4696
@eyodtekuam4696 Месяц назад
the real state must be decrease the price is so expensive please rivise it otherwise no one is interested.
@shigute124
@shigute124 Месяц назад
አንቺ ሴትዮ አይገባሽም እንዴ እስቲ የሚመጥን ዋጋ አለው አቅሪቢልን በቃ እስቲ እናያለን ማን እንደሚገባበት
@Tigst1984
@Tigst1984 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
@Tigst1984
@Tigst1984 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
በሁለት አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ነው
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
በሁለት አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ነው
@Tigst1984
@Tigst1984 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
@red_estate5467
@red_estate5467 Месяц назад
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
Далее