Тёмный
No video :(

መኪና ውስጥ አልገባም ጫማዬ ይሸታል አሉኝ 🥹 | በጣም የሚያሳዝኑ የተራቡ አባት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

መኪና ውስጥ አልገባም ጫማዬ ይሸታል አሉኝ 🥹 | በጣም የሚያሳዝኑ የተራቡ አባት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@tigisit2534
@tigisit2534 5 месяцев назад
ባላደራው ጸበል ዉሰዱት 🥹ጠንቋይ ነው እንደዚህ የዚህን ቤተሰብ ሰላም ብጥብጥ ያረጋቸው 🥹🥹መምህር ተስፋዬ ቢያገኘው ጥሩ ነበር
@user-ck2xb1jd5d
@user-ck2xb1jd5d 5 месяцев назад
ባለአደራው እድሜ ዘመድህን ይባረክልን❤❤❤❤❤
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 5 месяцев назад
ብራክ ቢሆን መቶ ሺ ይታያል ሰብስክራይብም ይኖረው ነበር ለመልካም ነገር ሲሆን ሚያይ የለም። ሱብሀነላአ
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 5 месяцев назад
Betam yemer lemanem cemlaka tictoker bihon yederegal minale ledezi aynet melkam sew ankesrebet like subscribe benarege
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 месяцев назад
አረ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሞት ስቃይ ድህነት በዛ እኮ እኔማ እንቅልፍ አጣሁ ካሁን ካሁን ምን ትሆንብኝ ይሆን እናቴ እያልኩ😢😢😢 አባታችን የማያልፍ ድህነት የማይሻር በሽታ የለም ይህም ያልፋል ፈጣሪ ለሰጣችሁ እጃችሁን ስራችሁን ይባርከው🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
አዎን የልቧን ይስጣት አሉ እውነት ነው የልብን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው ቅን ልቦችን ሁሉ ፈጣሪ የልባቸውን አይቶ ይጠብቃቸው ጎዶሎአቸውን ሁሉ ይሙላላቸው ሰላም ጤና ፍቅርን አይጡ።
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 5 месяцев назад
ወይኔ አባቴ ቅድስ እግዚአብሔርይርዳዎትወንድሜ አንተም እድሜ ጤና ይስጥህ ❤
@saramamo5332
@saramamo5332 5 месяцев назад
ባላደራው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 5 месяцев назад
ባላደራው ይሄን አባት ከቤተሰቦቹ ቀላቅለው እየፈለጉት ሊሆን ይችላል😢😢😢😢አደራህን ከቤተሰብ ቀላቅለው አደራ ይችን የምታነቡ አስቡበት
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 5 месяцев назад
እረ ጀግና አባት ልጆቹ ስነልቦና እዳይደርስ ማሰቡ በራሱ መተማመኑ የሚገርሚነው ፈጣረ ጨርሶ ይማርህ።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 3 месяца назад
በስመ ስላሴ ስም ጠንቆይናን ደብተራንከምድረ ገፅ ያጥፋልን ስንቱን ለንብረት ሲሉ በመተት ስንቱን አሳበድ ስንቱን ሜዳላይ ሉ የስንቱ ትዳር ፈረሰ ቅድስሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቹ አንተ ጠንቆይ አንተም ኀዳና ውጣ ቤት አልባ ያድርግህ በድንግል ማርያም ስም በስመ ስላሴ ስም ጥፍ ⛪️⛪️⛪️
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 5 месяцев назад
አየ ወገኖቸ ቤተሰቦቻቸዉ ጋ መገናኘት ቢችሉ ጥሩ ነበር ባላደራዉ እግዚአብሔር ይስጥህ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 5 месяцев назад
ወይኔ ሲገርም የሰዉ ልጅ መዉደቂያዉን አያዉቅም እንዴት መሬታቸዉን ይቀማሉ እንዴት ሲያሳዝኑ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 4 месяца назад
Endet Alik sew ras wodad behonebet zemen lay eyenorn.
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
ኡፍፍ መተት አርጎባቸዉ ነዉ ንብረታቸዉ የወሰዱባቸዉ የኔ አባት አይ የሰዉ ክፋት እግዚኦ አድነኝ አምላኬ አይ ሂወት
@bipbip5737
@bipbip5737 5 месяцев назад
አንሚድያ ከማውጣትሕ በፊትሌባ እዳይሠረቃቸው አሥጠቅቃቸውአደራ ወንድም በርታ
@aberabeyene179
@aberabeyene179 5 месяцев назад
ወንድሜ ሆይ ተባረክ ። የተባረኩ ።እህቴ ሆይ ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад
እረ ስብስክራይ እናድርግ ምነው ለጥሩ ነገር ዘገየን
@fawziafaz8970
@fawziafaz8970 5 месяцев назад
ባላደራው ብርክ በል ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰጡ እጆች ይባረኩ
@kukutilove
@kukutilove 5 месяцев назад
ቤተሰባቸውን አፈላልግላቸው
@zaharaza3316
@zaharaza3316 5 месяцев назад
ኡፉፉፉፉ የኔ አባት አየስው ነገር. አይይይይ😢😢😢. እግዚአብሔር ይባርክህ ባላደራው ❤❤❤❤❤
@AlhamduIbrahim-zl6iu
@AlhamduIbrahim-zl6iu 5 месяцев назад
ባላደራው እባክህን ይህን አባት በደንብ ቅረባቸ ደሞ የመሬታቸው ነገር ብታስብት እና ዳግም አግኝተሀቸው ብታወራቸው ማን እንደቀማቸው ሊነግሩህ ይችሉህ ይሆናል
@user-wo9eh1vr9j
@user-wo9eh1vr9j 5 месяцев назад
ያባቴን ወድምይመስላል 😢😢😢😢እኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢አጣራልኝ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
መንገደኛው👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 месяца назад
የሆነ ነገር አድርገዋቸው ነው ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ አባቴ ሰው ቀርቦ ፀበልና በህክምና ቢደግፉቸው ጥሩ ነው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እድሜህን ያርዝመው ባለአደራው
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 5 месяцев назад
Baladerew zemenikin yibarikew.gin edene kemitaregew belayi ayikebidikim wendime edezi silk yelelachewun kemisetachew birilay silk tinishiyewan bitasizachew ena sewuyewun wed higi amakari bitosidachew meretachewun biagegnu tebarek berita wendime...❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
ኡፍፍ የኔ አባቴ አይዞት አባቴ
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 5 месяцев назад
ኸረ እኔ አንጀቴ አልቻለም ወዴየት ልሂድ እህ ያረብ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 5 месяцев назад
Baldraw Egziabhere Edma & Tena yesthe Hagrachenen Selam yargeln 🤲❤️
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 5 месяцев назад
Egziyabeher yistik baladerawi ❤
@seyatube1443
@seyatube1443 5 месяцев назад
ታበረክ
@Anumma572
@Anumma572 5 месяцев назад
Wuye yene abat Egziabeher Tarikoten Yekeyerlot
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 5 месяцев назад
በለ አደረው እስከመጨረሸው ተከተተለው የኔ አበት ሀቁን ንብረቱን አለህ ይመልስልህ
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@reemmohammd2325
@reemmohammd2325 5 месяцев назад
ወይኔ ኧሄ አባት አድራሻ ባአላህ ያረቢ
@S-jf8mx
@S-jf8mx 5 месяцев назад
You are one of the most important and blessed person in Ethiopia seriously I am really touched
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 месяцев назад
አይይ ወገኔ😢😢😢😢😢😢
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k 5 месяцев назад
የኔ አባት አይ ቀን።
@user-ps6bh8fo2n
@user-ps6bh8fo2n 5 месяцев назад
ማሻአላህ
@seyatube1443
@seyatube1443 5 месяцев назад
ተባረክ ባላደራዉ
@user-wo9eh1vr9j
@user-wo9eh1vr9j 5 месяцев назад
ኧረ በፈጣሪ ይህ ሠውየ,,አባቴን መሠለኝ ወላሂ😢😢😢😢😢በ 77😢ጠፍቶልብለዉኛል እኔሳልወለድበፈትኧረ በአላህ አጣሩልኝ ወድሜ አጣራልኝ😢😢😢አባቴጋ,ይመሳስላሉ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 5 месяцев назад
አላህ ያሽርህ የኔ አባት
@waantiya12tube
@waantiya12tube 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jm5ks7tp7q
@user-jm5ks7tp7q 5 месяцев назад
Melaw axaw my brother!
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 5 месяцев назад
Adanechiye bitagegnachew achekinim ketibachin jeginanech❤❤
@meazafkire701
@meazafkire701 5 месяцев назад
Tebarek ❤
@user-wo9eh1vr9j
@user-wo9eh1vr9j 5 месяцев назад
ወድሜ ለአላህብለህአጣራልኝ😢😢ሰዉየው😢ልጅእያለነውየጠፋው😢በሰባሰባትነውብለዋልጠፋውነገርግንእኔሳልወለድነውልጅሁኖስለሆነየጠፋዉስሙንምሊቀይርይችላል😢ነገርግን ሰውየውአባቴንስለመሠለኝነወ😢በአላህአጣራልኝየዛኔበሰአቱጀዋልምስለለለነውእናም😢አጣራልኝ😢😢😢
@Abenezer653
@Abenezer653 5 месяцев назад
አይ የኛ ሰው የአርቱስቶች ሀሜት ቢሆን በመቶ ሺ ይታይ ነበር ምን አይነት ቆሻሻ ትውልድ ነው ባላደራው ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ🙏🏼
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 5 месяцев назад
የኔ አባት 😢😢😢
@samrimengsta449
@samrimengsta449 3 месяца назад
የዚህን ሰውዬ ተረባርባችሁ ቤቱን ብታስመልሱበት
@abrhethaile9681
@abrhethaile9681 5 месяцев назад
Balageru GBU 🙏🙏❤❤❤
@MeskuEnsa-xw4yj
@MeskuEnsa-xw4yj 5 месяцев назад
👍
@robieltesfay7509
@robieltesfay7509 2 месяца назад
Tisbele wesedachaw benteh. Ye tankaye sra new
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 5 месяцев назад
አይሲያሳዝን
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 5 месяцев назад
You are so kind!!!!! I'm I don't have a word just I say GOD bless you ❤❤❤❤
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 3 месяца назад
እሪዛቸዉን እባክህ ይሰተካከሉት
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 5 месяцев назад
የኔ አባት😢😢😢😢😢
@leulsegedayalew5297
@leulsegedayalew5297 5 месяцев назад
Sew kefelegew gerji new. Slemawkew wuste telawese zmblo emisekir yimeslen neber sew gn sint kusilna tarik teshekmual bewustu amlak hoy yikr belen mechereshachin asamrln amen
@user-oe9in8mi4g
@user-oe9in8mi4g 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 5 месяцев назад
የውነት ባለደራውነህ አይ ሂዎት😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 5 месяцев назад
Balee Adaraeuu uffff Tabarakilinii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад
ማን እንደነጠቃቸው ቤታቸውንቤተስባቸውን ማፈላለግ ቢቻል
@sada6632
@sada6632 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-vi6xr7ig4d
@user-vi6xr7ig4d 3 месяца назад
❤❤❤😢😢😢
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i 5 месяцев назад
🙏
@orithailu4856
@orithailu4856 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa Месяц назад
😢😢😢😢
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 5 месяцев назад
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️✔️
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 5 месяцев назад
ጠበል አስገባቸው ባላደራው
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 5 месяцев назад
በባላ አደራው ስም የተከፈተ ብዙ ነው የትናው
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abenezer653
@Abenezer653 5 месяцев назад
ወይኔ አባቴ😭😭😭😭
@user-fs1gs5fh3q
@user-fs1gs5fh3q Месяц назад
😭😭😭😭
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 месяцев назад
Ye Etiopiea Hzb Gf tewerto ayalkm meryw temeryw kesu generalu minsteru shku hulum gfena leba echy Hager wedyt eyhedch new alakm Geta yrkande zendro.
@kamilamanji77
@kamilamanji77 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 5 месяцев назад
እረ ባካችህ ኢትዮጵያኖች ጥሩ ነገር የሚሰራን ሰዉ እናበረታታ subscribe አርጉ አትከፍሉበትም እረ እባካችህ
@aann339
@aann339 5 месяцев назад
❤❤❤
@AminaWorake
@AminaWorake 5 месяцев назад
😢😢😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 5 месяцев назад
❤❤❤❤😢😢 Ye Abaetiii❤❤😢😢😢
@user-sg8cj9un4x
@user-sg8cj9un4x 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterzenebe847
@asterzenebe847 5 месяцев назад
አይይይ 😭😭😭😭😭😭 እኔን የእኔ አባይ እኔን
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 5 месяцев назад
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@HaregEutopia
@HaregEutopia Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamender8516
@tesfamender8516 5 месяцев назад
🙏❤️😭😭😭
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
አቤት ይቺ ዱንያ ሁሉም ትቶት ሊሄድ በሰው ላይ ሸር ይሰራል ነገስ ምን ብሎ ሊመልስ ያሳዝናል
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 5 месяцев назад
የኔአባትአጀቴንበሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭
@Hagere1419
@Hagere1419 5 месяцев назад
🙏🏾🥹😭💔💐
@yanmercy8195
@yanmercy8195 5 месяцев назад
አንተ ባለአደራው አይደለህም! ድምፅህም የሱ እይደለም
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 5 месяцев назад
የኔአባት😢
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 5 месяцев назад
😢😢😢😢
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 17 млн
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 29 млн
ታተርፉበታላችሁ መልክተኛው
3:33
መልክተኛው የሀገሬ ልጆች
3:29
Просмотров 23 тыс.