Тёмный

ባዶ እግሩን ወደ ዩንቨርሲቲ | ባለአደራው | baladeraw | 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@addisken24
@addisken24 3 месяца назад
የልጁ አስተዳደግ በልጅነቱ ያሳለፈዉ የህይወት ዉጣዉረድም ያሳዝናል 😭 ባላደራዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@seedyhussien959
@seedyhussien959 2 месяца назад
❤❤❤❤ 5:39
@zobleselam5695
@zobleselam5695 9 месяцев назад
ባላደራው የዘመናችን ምርጥ እና ታማኝ ሰው እግዚአብሔር አንተን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን። ብሩንም ለላካችሁት ሁሉ በወጣ ይተካላችሁ ።❤❤❤❤
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 4 месяца назад
ባላደራው አንተ የክርስቶስን አደራ አደረስክ ግን በእግዚአብሄር ትእዛዝ የስጡትንም አንተንም አምላክ ተዝቆ ከማያልቀው በረከቱ ጤናችሁን ፍቅርን እና ስላምን አብዝቶ ይስጣችሁ ህፃናቱንም ያስድግልን
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 8 месяцев назад
ለደሀ መስጠት ለእግዚአብሔር ማበደር ነው የሚሰጡ እጆች ይባረኩ 🤲🙏
@user-pw8in1zh5p
@user-pw8in1zh5p 3 месяца назад
ባለአደራው አንተን የወለች እንዴት ያለች እናት ናት እመ ብዙሃን እመቤቴ ማርያም በኑሮህ በሒወትሁ ሁሉ እሳ ከአንተ አትለይ :: ወንድሜ ኑርለኝ
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 9 месяцев назад
አላሕ ይርዳሕ ለችግሩ ለደረሳችሁለትም አደራሕንም ለተወጣሀው አላሕ ያክብራችሁ ያረቢ አገራችንን ሰላም አረግልን ያረብ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 9 месяцев назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ታሪክህ ቀይሮ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤😢
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 9 месяцев назад
ለምትሰጡ ድጋግ ሰዎች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ባላደራው እድሜ ይስጥ ለቁምነገር ያብቃ ወንድሜ
@blueblue8966
@blueblue8966 9 месяцев назад
ይሄልጅ እማይረሳ ልጅ ነው ከምን ደርሶ ይሆን ❤
@ggh9022
@ggh9022 9 месяцев назад
አይዞህ ወንድሜ😢 ባላደራው አላህ ይጠብቅህ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 месяцев назад
አይዞህ ወንድም አለም ያልፋል ነገ ሌላቀንነው ማጣት ከባድነው😢😢😢😢😢
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 3 месяца назад
ባላደራው: እርግጥ: በጣም: የተባረከ: ሥራ: ነው: የምትድሰራው: ተባረክ!
@user-jm7yn5lw2p
@user-jm7yn5lw2p 9 месяцев назад
💔💔ግን ለደዚህ ያሉ ወጣቶች ሰርተዉ እዲኖሩ ስራ አመቻቹላቸዉ😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 месяца назад
እናት ህይወትናት😢😢😢ማጣት ከባድነው ወንድሜ አይዛህ❤❤😢😢ያልፋል
@ewawa11412
@ewawa11412 9 месяцев назад
ይኸ እንዲሆን እልህ እረዳትእንድታገኝ ለረዳህ ቸርነቱየማያልቅ አምላክ ይመስገን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 месяца назад
ውይ የኔ ወንድም ወለጋስ ቢቀርብህ ይሻላል አንተ ተሰቃይተህ ያደክ ልጅ ነህ እባክህ አስቀይር ዩንቨርስቲውን የደሃ ልጅ ምግቡን የሚያደርስበት ሀገር አይደለም😢
@fentayesisay952
@fentayesisay952 3 месяца назад
የትኛውም መንገድ ማረፊያ ለሌለው ማረፊያ ለሌላው መተላለፊያ በመሆኑ ባለአደራው የሚመለከትበት አይንና የሚከተለው መንገድ አደኛው የጽድቅ መንገድ ነው፡፡
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 месяца назад
ባለአደራው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!አቀራረብህ ራሱ መድሃኒት ነው።በርታልን ጌታ ብድርህን ይመልስ!!!!!!! 🎧 ሙዚቃው ቢቀነስ ምን ይመስልሃል ?????
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 9 месяцев назад
እፍ ማጣት አይዞህ ወንድሜዋ በርታ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልህ የሰጣችሁም በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@hulehule3053
@hulehule3053 3 месяца назад
ተባረክ የሚሰጡ እጆች ይባረኩG❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tomdani-eb7es
@Tomdani-eb7es Месяц назад
እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ነው የሚያደርገው እና በጣም አሳዘነኝ ጥንካሬ ን ድንቅ ነው በርታ ጥሩ ቦታ ድረስ ባለ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ የስጡትም የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸው በርታ
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 3 месяца назад
ባላደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዉድ ወንድሜ አይዞህ ትምህርትህን በሚገባ አጠናቀህ ትልቅ ሰው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ በገንዘብ በቁሳቁስ የተራዳችሁት ደግ ልብ ያላችሁ ወገኖቼ በወጣ ይተካ ክበሩልን
@husseinmohammed1127
@husseinmohammed1127 3 месяца назад
Ebakih musikawn kensew betam yrebishal enterviw mesmat aychalem
@KenstCharo
@KenstCharo 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ 🤲🙏🙏💚🧡🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 4 месяца назад
አላህ ይሰጣች ይሄንን ልጅ የረዳችዉ ኢትዪዸያዊ በጣም በመረዳዳት አንደኛ ነን በወጣ ይተካላችዉ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጣችዉ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 7 месяцев назад
ሙዚቃውን ቀንሰው ወይም አጥፋው በጣም ይበጠብጣል እንዴት እናዳምጥ
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 18 дней назад
አይዞህ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ ቀጥልበት
@mahlettuumay4327
@mahlettuumay4327 2 месяца назад
የኔ ሚስኪን እግዚአብሔር ይስጥህ ባለ አደራው
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 9 месяцев назад
አይዞህ ችግር ሀገራችንን ገድሎ አያውቅም ሰላም ቢሆን ሁሉም ይረዳዳ ነበር አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሙን መልስልን
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 9 месяцев назад
ኣይዞህወድሜነጌሌላቀንነዉ ያልፋል
@mashowoldemichael-mx7gx
@mashowoldemichael-mx7gx 5 месяцев назад
ባለ አደራው እባክህን ስልክህን ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን ተባረክ
@tezi7282
@tezi7282 3 месяца назад
ባላደራው ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ እስቲ ወደ ደብረ ብርሀን የተፈናቀሉ አማራዎች ጋ ሂድና ቪድዩ ስር ይህ ልቀልን ችግራቸውን አለምን አይተን እርዳታ እንድሊኩልን 😊❤
@cgf8399
@cgf8399 7 месяцев назад
አላህለሀገራችንስላምያጣልንያረብብብ አአይይሀገሪ በችግር በጦርነት ተናወጠች እእህህህህ መንገደኛዉ መልካምስዉነህ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
የኔወድምያልፍልየድካምህንዉጤት እድሜይሥጥህ ማጣትበሥራሣሙናይታጠባል በርግጥ አተድቅልጂነህ ወድሜ አላህይገዝህ አጀቴንበላኸኝአይይይኡፍፍፍ
@user-xw8vd2ik4c
@user-xw8vd2ik4c 9 месяцев назад
አይዞህወንድምበርታሁሉምያልፍልፈጠሪያበርታህ
@cnxcnx7584
@cnxcnx7584 9 месяцев назад
አይዞህ የኔ ውድ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢የድካሞን ዉጤትታታይ አይይይ አላህትልቅደረጃያድርሥህአብሺሪያልፍል
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Месяц назад
አይዞህ አላህእተሻለ ጀረጃያድርስህ
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 2 месяца назад
God bless you all for helping him 🙏
@user-sx8tq3xg8m
@user-sx8tq3xg8m 2 месяца назад
የእኔአባት
@aall5098
@aall5098 9 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ
@hawawalo662
@hawawalo662 9 месяцев назад
አፈአይዞህ ወዲሜ
@user-vg6pl3jt1v
@user-vg6pl3jt1v 9 месяцев назад
የኔ፡ወንድም፡አላህ፡ይጠብቅ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 9 месяцев назад
Amen God bless you 🙏
@RRuth8852
@RRuth8852 3 месяца назад
Egzhabhir yestachu ❤
@user-vg1gt1ln5e
@user-vg1gt1ln5e 2 месяца назад
አይዞችሁ ለሑላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Chru Egziabeher Ybarkachu
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 5 месяцев назад
የኔ ወንድም❤❤❤❤
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 3 месяца назад
ባላደራው ስልክህን ስጠን።
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Ethiopia Edih Nat.Tbarku!
@user-qp7wv8js9i
@user-qp7wv8js9i 9 месяцев назад
ብርኑ ስትሰጥ ባታሳይ ጥሩ ነዉ ብዙጠላት ያፈራል።
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን እንዴት ነው ወለጋ የሚሄደው ?
@selamtadesse4736
@selamtadesse4736 9 месяцев назад
May God bless
@zahara4564
@zahara4564 9 месяцев назад
አይዞህ
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤
@MeniMeni-ht9kk
@MeniMeni-ht9kk 9 месяцев назад
Beladerw hermen tena hestik💒💒💒
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 9 месяцев назад
May God bless you ❤❤
@tigstamenu1458
@tigstamenu1458 9 месяцев назад
God bless you
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 9 месяцев назад
አላህያግዛቺሁ።እኔሥአልቻልኩም
@alayuagidew1480
@alayuagidew1480 9 дней назад
😊😊😊😊😊
@agotesumeya4453
@agotesumeya4453 9 месяцев назад
Berta abate❤❤❤❤ Allah ke ante ga yiun
@user-uo6ir9ze7x
@user-uo6ir9ze7x 3 месяца назад
😢😢😢😢❤❤
@user-fz9td2wf2h
@user-fz9td2wf2h 9 месяцев назад
Allaheya agheranena hezebn tebkleghe
@tadelakidane101
@tadelakidane101 4 месяца назад
Betame tenkara University student
@hannge7073
@hannge7073 4 месяца назад
ወንድሜ የሙዚቃው ድምጽ በዛ ይቅርታ ጥርት ብሎ እይሰማም ።እሚሰማው ይኖራል ላአንዳንዱ ደሞ አይሰማም
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 4 месяца назад
Allah yigezh wedma
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 9 месяцев назад
😭😭🙏🙏
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 9 месяцев назад
😢😢😢
@madinashaker4471
@madinashaker4471 3 месяца назад
😢😢😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤ Fetari Sow Ylkal
@user-qr9uw6pz7n
@user-qr9uw6pz7n 6 месяцев назад
😭😭😭😭💔💔💔💔
@Zebedaz3beda
@Zebedaz3beda 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 9 месяцев назад
Thank you
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 9 месяцев назад
Fetari Edmena Tena Ysth Endih Lge Yasazenen Mecheem Yelem Balaaderow Yet Endederese Asawqen Ebskh
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Месяц назад
Please don't give up no matter what the challenge is, I see great things happening in your future life. Goshu weldea,grow up in hard and difficult situations yet look at his life. Education will give you everything you didn't have!!! Would love to help you as well.
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-qp7ih3vm5w
@user-qp7ih3vm5w 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 9 месяцев назад
Fetari yirdah
@mistregirma8881
@mistregirma8881 2 месяца назад
Tagseh gize seteh zm blek madametk bcha ybekal tebarek yetadelk sew nek
@asterabate7743
@asterabate7743 9 месяцев назад
ለሰጪዎቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@AaAa-nf4li
@AaAa-nf4li 9 месяцев назад
🥺🥺🥺🥺🥺
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 8 месяцев назад
የኔ ከርታታ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 2 месяца назад
ሰላም ውዴ🎉❤
@redwave4776
@redwave4776 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@cnxcnx7584
@cnxcnx7584 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@nebihtemam7228
@nebihtemam7228 6 месяцев назад
Des yelal programeh hulum endante mediawe lendezi alama biteqem men alebet Gen meseteten yeteyeqal berta
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 9 месяцев назад
💚💛❤️ 👍👌 🌹💞🌹💞🌹💞 🙏
@user-db7qv5sz9z
@user-db7qv5sz9z 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
ወላሒ ማጣትከባድነዉ
@saragasa174
@saragasa174 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭🙆‍♂️
@user-ev2sp9vf2i
@user-ev2sp9vf2i 9 месяцев назад
የኸ የት ናቹህ 👍👍👍👍የለም
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 месяцев назад
.
@bezaafwerki7567
@bezaafwerki7567 9 месяцев назад
I need to help how can I gat yuo please
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 3 месяца назад
The wish will be if his parents are alive 😂❤
@hilihili-um8jj
@hilihili-um8jj 9 месяцев назад
❤❤❤❤👏❤️❤️👏👏🕊🕊💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊❤️♥️♥️
@bestkassbestkass
@bestkassbestkass 4 месяца назад
አንተን ምን አለበት እናትህ ደግማ ብትወልድህ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛልን አቦ
@user-xt6li9vr8n
@user-xt6li9vr8n 9 месяцев назад
አይዞህወድሜ ሁሉም ለኸይርነው ወድማችን አላህይጠብቅህ
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 9 месяцев назад
اللهم amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 9 месяцев назад
ኣይዞህወድሜነጌሌላቀንነዉ ያልፋል
Далее
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Вопрос Ребром: Сергей Бурунов 2
1:03:47
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 45 тыс.